"የሀገሬን ሞት ከማይ ሞቴ ይሻለኛል "- ዳግማዊ ቴዎድሮስ በናቅፋ
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- "የሀገሬን ሞት ከማይ ሞቴ ይሻለኛል "- ዳግማዊ ቴዎድሮስ በናቅፋ
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv
በኢትዮጵያ ታሪክ የማይረሳቸው እውነተኛ ጀግና ሻለቃ ማሞ ተምትሜ።ሁሌም እናከብሮታለን
የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊትን ለኢትዮጵያ የከፈለውን የጦር ሜዳ ይገልፀዋል ክብረት ይስጥልን እናመሠግናለን።
ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች
@@teshomeashagere454 የሞተ ሞት ይመኛል እንዴ.አለች እንዴ ኢትዮጵያ. ኣሳፋርዎች.
@@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ ራስህን መስደብህ ቢያስገርምም ልክ ሳትሆን አትቀርም። ኢትዮጵያ ኤርትራ ሶማሊያ እና ሱዳን መኖራቸው ያጠራጥራል።
Yemyasaznew bekentu demachew fesese.mechreshaw yehe lihon. Mederader sichal.
😊😊😊😮
ግሩም አቀራረብ። በርታ
የኢትዮጵያ ጀግኖች ብዛታቸውኮ ጀግና ጀግናን እየወለደ ያልፋል
ውዳጄ ድራማና ታሪክ መለየት ይገባሃል፥ እዛ የነበርነው እየሰማን ነው፥መሸነፍ በደርግ አልተጀመረምና እውነቱ ታሪክ ብታረጋግጥ ይጠቅማሃል
ናቅፋ ኣንዴ በኤርትራው ነጻ ኣውጪ ህዝባዊ ግንባር ቁጥጥር ስር ከወደቀች ብኋላ ብደርግ ዳግም ሳትደፈር ዋና መነሻ በመሆን ደርግ በተለያዩ ወራትና ዓመታት ልዓለም ሻዕብያን ላንዴ ለመጨረሻ ግዜ ኣጠኣጨዋለሁ ብማለት ከሶቭየት ህብረትና ኣጋሮቻ ብከማቸው ሰራዊቱን ኣንቀሩን ድረስ ብማስታጠቕ ኣሉ የተባሉትን የቀላልና ከባድ የጦር መሳርያዎችን ብመሸነት የቀይ ኮኮብ ህብረት ብህብረት ዘመቻ፡ 6 ግዜ ወራር offensive (እኛ ኤርትራውያን 1ወራር፡2ኛ ወራር፡ 3ኛ....6ኛ ወራር፡ ተጨማሪም ሰላሕታ ወራር ብለን የምንጠራውን ትካሂዶል ናቕፋን ለማስመለስ። በዓሉ ግርማ ጥሩ ኦሮማይ ብሚል መጽሓፉ ገልጾላቹ ነብር። ...ሳዕብያ ከመከላከል ወደ ማጥቓት የተሻግረበት ..ቀስ በቀስ ደርግ እጅ የነበሩትን ከተማዎች፡ተራሮች፡..ነጻ ብማስለቀቅ ኣፍዓበትን ብመቀጣጠር ፡3የሶቭየት ህብረት ተወላጅ የሆኑትን የጦር ኣማካሪዎች የተማረኩበት፡ የራሻ በዓይነቱ ልዩ የሆን በጣም የተራቀቀ በጣም ዘመናዊ የሆነ የመገናኛ የጦር ትላቅ መኪና ሻዕብያ እጅ ውስጥ የገባ ፡ ይሀም በናቶ እጅ እንዳይገባ ራሻዎች ለማስመለስ በጣም የጣሩ፡...ኣፋዓበት ከተቖጣጠሩ ብኋል፡ ደርግ ሻዕብያ ወደ ከረን የሚቐጥል መስሎት በከረን ያለውን ይሌለውን ሃይሉ ስያከማች ፡ ህዝባዊ ግንባር ምጽዋን በማጥቃት ምጽዋን ተቖጣጠረ። የደርግ ተራ ወታዶሮች ብቻ ሳይሆን ሃላፊዎቹ ሳይቀር የኤርትራ ጉዳይ ኣሁን ኣለቀ ያሉበት ......
በቀይ ኮከብ ዘመቻ ደርግ አቅዶት የነበረው ወታደራዊ ኦብሬሽን ሊጠናቀቅ ሲል የሻቢያን ህይወት ያዳነው ወያኔ በብዙ ቁጥር ያሰማራው የትግራይ ወጣት ለምን ዘነጋህው ሻቢያን በቀይ ኮከብ ዘምቻ ያተረፈው ወያኔ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው::
ምርጥ ታሪክ
"ናቅፋ ያልሠለጠነች ሁዋላ ቀር ከተማ ነች" አንድ ሥልጣኔ ጫፍ ላይ ያለ ፈረንጅ ሲናገር ይመስላል
ጉራ መቸም 😂😂😂
ክብር ለቀድሞ ጄግናው ሠራዊት
Good job, berta, I love it
ለውሸታም በርታ የሚል ኢትዮጵያዊ ብቻ መሆን አለበት. ነውር ነው.
They fought with me in my country and my place, were they hero or I was a hero.
Jegena Er❤
"የሀገሬን ሞት ከማይ ሞቴ ይሻለኛል "- ዳግማዊ ቴዎድሮስ በናቅፋ
ሙሉውን ሰምቼ ጨረስኩት brooo ክፍለ ሀገር የተደረጉትን አቅርብብብ
ወደዳችሁም ጠላችሁም፣አመናችሁም አላመናችሁ አንድ ዕውነት ልንገራችሁ ራሱ የሚያጠፋ ወታደር ፈሪ ነው ይህ ሀቅ ያገኘሁት ከሁለት ሰዎች ሲሆን ዕውነታውም ራሴ በጦር ሜዳ በተግባር በኤርትራ ጦር ሜዳዎች ያጋጠመኝ ሀቅ ነው ፡እነዛ ያስተማሩኝ ሰዎች 1ኛ>የ11ኛ ክፍል የታሪክ መምህራችን አንድ ጥያቄ ጠየቀን ከዓፄ ቴዎድሮስና ከዓፄ ዮሓንስ ማነው ጀግና አለንለ ሁላችን ተሽቀዳድመን ዓፄ ቴዎድሮስ አልን ሳቅ አለና ዓፄ ቴዎድሮስ እኮ አንድ አንድ ጥይት በጠላት ላይ ሳይተኩሱ የገብርዬ መሞት ሲሰሙ ደንግጠው ራሳቸውን የገደሉ ናቸው ዓፄ የሓንስ ግን ጠላታቸው ርፍርፈው በጠላት ጥይት ነው የሞቱት ሲለን ሌላው ደግሞ 2ኛ>መማርስ እንደ ተስፋዬ ትርፌ ያሉት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ምሁሩና ጀነራል ተስፋዬ ትርፌ የሐረር ጦር ትምህርት ቤት ሀላፊ በነበሩ ጊዜ እጩ መኮንን ሁኜ ብዙ ካስጨበጡን ዕውቀቶች መካከል ወታደር በጠላት ቢከበብ ጠላቱን እስከ መጨረሻ እየገደለ መሞት እንጂ ራስን ማጥፋት ለጠላት መልካም ይሆናልና ጠላትህን ቀንሰህ ለወገን ምቹ ማድረግ ነው ግዳጁን የተዋጣ የሚሆንለት ነበር ያሉን ነብሳቸው በገነት ያኑርልን ያ ቅዘናም መንግስቱግን ግሀነም ይግባ፡እዚያው ጀግናው ተስፋዬ ኃ/ማርያምስ አብሮው ነበሩ አይደለም ??ተስፍሽ ተስፋ ሳይቆርጡ ጠላትን በትነው ከዚያ በኋላ ብዙ ጀግንነት ሠርተው ይኸው እስከአሁን ድረስ አሉ ይኑሩልን።
ጀግኖች ሁሌም በታሪክ ይታወሳሉ! በተለይ ጄነራል ተስፋዬ እና ጓዶቻቸው ገድል ተዓምራዊ ጀብዱ ፈፅመዋል!
ኢትዮጵያ ሀገራችን ለኤርትራም ጭምር እንዳሁኑ ጊዜ አስጠልታ አታቅም።
ውሸታም ይሀ ድራማህ ለሻዕብያ የማያውቁት ብቻ ነው ሊያሳምን የሚችለዉ።የሰው ኣቅምና ተቶካሽ የነበራቻው ልዪነት የሰማይን የመሬት ያህል ልዩነት ነው። መንጌ ራሱ ኣንድ ሰውና ኣንድ ብረት እያለ ኣይደለም የሸሸ የሸሸ የሸሸ.....ውሸታም።
የማሞ ተምትሜ ታሪክ በደንብ መነገር አለበት በነገራችን ከሻቢያ ተዋጊዎች ሥለኚህ ጀግና ሲነገር ሠምቼአለሁኝ እውነተኛ ተዋጊ ሰለጠላቱ ሀቁን መሥከር የተለመደ የጀግና ተግባር ነው ሮሜል እና ሞንቶጒመሪዎን ታሪክ ልብ ይሉአል ፣
አላስፈላጊ መማረክ ፣ ሞት ኧረ ስንቱ ስን..ቱ የጠፋ በናቕፋ ቃሩራ ፣ በአፍዓበት በምጽዋ በጊንዳዕ በደቀምሐረ ።
ሰላም ይሁነው በዓሉ ግርማ /መሬቱን ይቅለለው በናቅፋ ወይም በሳሕል እንደመሰከረው ፦ ሰው ሰውን ለመግደል ...ድል በሰው ሂወት ጥፋት..
.. ሁሉም ትወዳለህ በመጨረሻም ሁሉም ታጣለህ ።
የኤርትራ ችግር ቀላል አይደለም /አልነበረም ፦ የታሪክ ሽምያ ጥሩ አይደለም ..ወ ዘ ተረፈ ።
ሀገር መሬት ለ ባለቤቱ አፍሪካ ደ አፍሪካ ኤስያ ቬትናም ..
ኤርትራ በኤርትራውያን ለኤርትራውያን ቅድመ 0000- > 1945 ነበረች ሆናለችም 1991
ሰላም መረጋጋትና ትብብር በኤርትራና በኢትዮጵያ እንዲሁም በምስራቅ/ቕ አፍሪካ በአፍሪካ/ቓ ቀንድ ።
ክብር ለጀግኖች! እዚህ ላይ የኔ ጥያቄ ሻቢያ ፀረ አውሮፕላን እና ከባድ መሳሪያ እንዴት አገኘ?
የአረቦቹ እርዳታና የነበረው የጦር ሜዳው ቢሮክራሲ በቂ ነበር
ግብፅ እስራእኤል ሱዳንና መላው አረብ ሻብያን ይረዳል ነበር
ተሳስታቹሃል እራሱ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነዉ የሰጠዉ ደሞ ውሸት ጥሩ ኣደለም ኡነተኛ ታሪካቹሁን ንገሩኣቸዉ በዓለም ሁለት ጊዜ የተማረከ ፓይለት ያላት ሃገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት::
@@markhsamuel8982 ሱዳን እኮ የወያኔም የሻብያም ቤት ነበር 🤔ለዛም ነው ደቡብ ሱዳንን ረድተን ነዳጃቸውን ያስነጠቅናቸው 🤔
@@AndnetHaylnew እና ሱዳን ናት ምታስጣጥቃቸዉ ለማለት ነዉ ነዳጅ ነጣቂዉ
Tarek metemzez yelhal lemdach new
አጐቴ ታደሰ ብሩ የተባለ ከተረፋት ጀግኖች አንዱ ነው ። ለትረካው አመሰግናለሁ😂😂😂
ናቅፋ ደረሰ ምንወሰዳቸው የሰው ሀገር በግድ መውር ምሱ ሞትነው
ክክክ በገመድ ኣስሮ ደስ ይላል
This is one sided story.Tesfaye habtemariam is known for his lie. The only Ethiopian who told the balanced story about the battles and wars on the top of Eritrean mountains is BAALU GIRMA. That is why he got killed. ስለ ኤርትራውያን የውጊያ ችሎታ ገና በ10ሺ መጽሀፎች ተጽፎ አያልቅም።ለግዜው ኢሳያስ የሚባል ዲክታቶር ስለራሱ ጀግንነት ብቻ እንዲወራ ስለሚፈልግ ነው እንጂ የኤርትራውያን የውጊያ ችሎታና ጀግንነት እኔ ፕሮፌሰር ዴቪድ፡ እነ አሜሪካዊው ዳን ኮኔል ብዙ ጽፈውላቸዋል።
ገና እድሉን ስናገኝ በደንብ እንጽፈዋለን ምክንያቱም እውነቱ መነገር አለበት።
ወንድሜ በታሪክ ዙሪያ ያንተንም አለኝ የምትለውን እውነት ለማቅረብ ዝግጁ ነን
እባክህ እንድናቀርብልህ የምትፈገውን ታሪክ ላክልን የአንድ ወገን ታሪክ እንዳይሆን
ከልብ እናመሰግናለን
Asere amete mulu Naqfan lalemasdefer angete leangete tenaniqen askebirenatal.yegenzebachen siyame yetesetew Naqfa.🇪🇷
ስለ 50 አለቃ ታደሰ ፈይሳ የበለጠ መረጃ ያለው ይኖራል?He was my dad.
ጀግናው ኮ ማሞ ተሞትሜ በ1963 ዓም አሰልጣኜ ነበር
በመሬታቸው የምዋጉ ወራሪ ከተባሉ ጣልያን ምን ልባል ነው ኣባካቹ ?
Megerem akerarebe
Ene ko yemigermegn yesew hager lemewrer hedew le hagerachew endetesewu mawrat ayasafrem 😂😂😂 men aynet gud new !!!
15:25 Ethiopia ezhe edetederse letwadekue abatochachine gegnoche letwelide asharea telo malfe hulame zezkeruna sewdesu endenire merafe ande mejmeru asdestogale w/Gentle ammo enkane Des alishe kene legocheshina lig ligochesh egame desblonale yezara estfasochachine nachew
10000 ጫማ? አንተስ 2ኛ ክፍል ሳትሆን አትቀርም.
ተራ ወረኛ ነህ እሱን የዛኔውን ሻምበል ያሁኑን ጀነራል ተስፋዬን ጠይቅ ተስፋዬ ፓስ የት ነው ብለህ ጠይቅ ናቅፋውስጥ ኣንድ ሻለቃ ጦር 5 ወርነው በጀግንነት የተዋጋችሁ
ለአገር ሳይሆን ለቾምቤ ስልጣን መስቀጠያ የተከፈለ አሰፈላጊ መስዋትነት የተከፈለ
ጦርነቱ በኃለስላሴም ጊዜነበር ለቾምቤ ተብሎ አይደለም ደደብ
@@sahilumekonen-fw8qh የእናትህ እም ይድብ በሽቃጣ ኢሠፓ ወንዳገረድ
Wishet Tarik atingeru
Yenaqfa teraroch eritrawyan nachew min yidereg liulu fetari endeza serachew temesgen
የ15ኛ ሻለቃ እና የማሞ ተምትሜን ጀግንነት በእጅጉ ያኮሠሠ ነው ማሞ የመጨረሻውን ጥይት እሥከጠጣ ድረሥ በከዘራ እተንቀሣቀሠ እመራር ሠቶአል ክሡ ሌላ አመራር የሠጠ የለም ጀግንነቱን ለመቀማት የተደረገ ሽምያ ነው
ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን
Wetader desalegn shabian marko bameta lemen tegedele
Yemaymesel new
pleases be aware, God Ten commandments do not commit lies . You are narrating lies.
Kkkkkkkkkkkkkk wshetam
ምነው ምክትል መቶ እአለቃ። ጀማል ሀሰን ያደረገዉን አሰተዋፆ ዘነገህ
ልክ ነዉ ኃላ ቀር ናት ቁልቃል ነዉ የሚበሉት
ራስን ማጥፋት ወንጀል ነው ፣ ንስሃ የሌለው የዘላለም ሞት ያስከትላል። ተስፋ የቆረጠ ሰው ምልክት እንጂ ጀግንነት አይደለም ፣ አጼው ስላደረጉት የሚሻር የእግዜር ህግ የለም።
አጼ ቴድሮስም የስንቱን ደም ያፈሰሱ ሰው ናቸው ፣ ገዳይ ስለምንወድ ነው የወድናቸው እንጂ ስንት ግፍ የፈፀሙ ናቸው።
የቀድሞው ኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል ታሪካችሁን ብቻ ፃፋ በሂወት የቀራችሁ ትልቅ ታሪክ ከው
jegna yembal hagerun kewerariwoch tenanko genbarun yemset wetader new benakfa yemotu wetaderoch jegnoch lemalet betam yekebdal mekneyatu Eritrea dero ye Ethiopia gezat alneberechem be 1950 ferengi akotater Haileslasie behayl ethiopian gezat aderegat.selezih werari yelela sew yemfeleg hule wedaki selehone kene gezuf serawitachu shenfet agetamachu kezihen wedket temrachu agerachun beselam memrat yebelete hono yesemagnal
Tadese yimtsifew, Generalochu kemitsifut yileyal
ቾምቤና ግብረ አበሮቹ ልጆቻቸውን በውጭ አገር እያስተማሩ የድሀ ልጆች ተማገዱ
የኢትዮጵያ ሰራዊት በኤርትራ ህዝብ ላይ የፈጸመውን ግፍ፡ ግድያና ማውደም ፡እንደ ጀግንነት የምታየው ከሆነ፡ ኣሁን ኣማራ ክልል ላይ በኣብይ እየተፈጸመ ያለውን ግድያ ደግሞ፡ እንደዚሁ የኢትዮጵያ ሰራዊት ጀግንነት ብለህ መዝግበው።
Agha Ethiopian leGegnochchen demachewen mebekle aleben
ክኽክክክክክክ..... ምስኪንዋ ኢትዮጵያ, ጀነራል ነኝ ባዩ ውርንጭላውም የውሸት ቆፎ. ግን እስከ መቸ?
ቅማላም እድሜ ለወያኔ መቼም ኣገር ኣትገነጥሉም ነበር እንተዋወቃለን ጊዜና ኣሻጥረኛ ረዷችሁ
የሻለቃ ማሞን ታሪክ ለማወቅ ሻእቢያ በሚገባ በክብር ሰንዶታል እስከነ ዳየሪው( ከእለት እለት የሚያጋጥመውን ሁኔታ) የሰነዳቸው ደብተር ጋር በክብር ተይዣል የነበረ ይናገር አማሟቱንም ሁሉ በስርአት ተዘግቧል እኔ የማውቀው ሰለሱ የተስነደውን ታራክ ከነ ማስረጃው ስላለ ነው
አይ ሻዕቢያ ጀግናው ትምከህተኛን ወራሪን እንክትክት ስብርብር አረገልን ሻዕብያ ጀግንነቱንየወረሰው ከኣያት ካአባቶቹ ነው ከነ ዘርዓይ ደረስ
Yederge wotader deme kentu
Ye nebere yawera
ኤርትራን ነጻ ለማውጣት ስንት ሰው ሞተ ? የሞቱት ኤርትራውያን ቢነሱና አሁን ያሉውን የሻቢያ መንግስት ህዝቡን ምን እንደሚያደርግ ቢያዩ ራሳቸውን መልሰው ያጠፋሉ ?
ምንጊዜም ክብር ይገባቹሀል ለኢትዮጵያ አንድነትና የኢትዮጵይን የባህር በር ለማስከበር መተከያ የሌለውን ህይወትልችሁን ለሰጣችሁ የቀድሞ የኢትዮጵይ ጦር አባላት የሻቢያ አሽከር የሆነው ወያኔ በገዛ ሀገራችሁ ሜዳ ላይ በትኖ ለማኝ ቢያደርጋችሁም እውነትና ሀቅ ትፕደብቆ አይቀርም ዛሬ የበተናቹሁ ትብትነው እናንተ ግን አንገታችሁ የደፋችሁት አንገታችሁን ከፍ አድርጋችሃል በህይወት ያሉት ባሁኑ ምንግስት እውቅና ተሰጥቸው በክብር ይኖራሉ በህይወት የሎሉትም በክብር ይዘከራሉ
መጀመሪያ አፄ ቴውድሮስ የቋራው ስንተኛ ንጉሥ ነበሩ። ናቅፋ የተገኙ ቴዎድሮስ ዳግማዊ ናቸውን? አማራ ክልል ይወለዳል (ተወለደ) የተባለው ቴዎድሮስስ? ስንተኛው ነው? እኔ የማውቀው የቋራውን ነው፤ አፄ ቴዎድሮስን። እርሱም ቴዎድሮስ አራተኛ ነው።
ን
ብ
የኦነግ ና የወያኔ ምግሰት መሆኑን ያላወቀ የዋህ ጦር ያሳዝናል ተጫወቱባቸው
ያማል ጀግናማ ሞልቷል
Ara bakhie shabeya fartom sastom ayawekem tenish ataferum wesatamoch way gude yanante weshat ayalkem
ወዲ ኣፎም የኣፍሪካ ኣንበሳ።
እኔ ነበርኩ ኡነት ነህ ግን ታሪክ ታሪክ ፡ ነው ውሸት ያልከው አስተካክሎው
Wshot hasewti
የሰው ድርሰት አበላሸህ። የሻዕብያ ወታደር ስለማረከው ተራ ወታደር ያነበብከው ጋ ተመልሰህ ሰህተትሀን እየው። ማ በማን ለምን ተገደለ? ደራሲውን እጀ ሰባራ አደረግህ።
😂😂😂😂😂😂😂tew enet awra shaebiya malet alayehom
Wey gud be wshet yetemola tarik be wshet trik new yemtneru
Ay wishet yenante wishet aylkim amra mn gigninet alow fesam derg 😅😅😅😅
Kkkk bzu yeritea hizb gedlew mamlet aychlm 🫏🫏🫏🫏ahyoch
Kkkkjjkkkkkkkkkk😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢
ተረት ተረት!
ብዙ እርሱ በርሱ የሚጣረስ የልብ ወለድ ታሪክ። 😂
90% ውሸት..
የውሸት ትርክት ፤ ልብወለድ ነው !
የደርግ ወታደር ከሻዕቢያ ፊት ለደቂቃ ተዋግቶ አያውቁም
ቲሽ!!! እና ሻብያ የደርግ ወታደርን አሸንፈ ልትሉ ነው !!???? የጀነራሎቹ ባንዳነት ነው እንጂ
ውሸት መቀደድ ይሉሀል እንደዚህ ነው
Endih ayinet wetoader zare bunoren yet bederesn. Kibir lekedmo serawit abalat. Yezanew wetoader lij bemehone ekoralehu
Aere tew eza yeneber aelen lka yhe hlu yemnegeren ye Ethiopia tarik wshet new kkkkkkkkkkk
Weshet 👎👎👎👎
ውሸታም ያልነበረ ታሪክ አትተርክ
ሻለቃ ሞ እራሱን አልገደለም በከባድ መሳራይ ነው ተመቶ የሞተው::
Lie
"የሀገሬን ሞት ከማይ ሞቴ ይሻለኛል "- ዳግማዊ ቴዎድሮስ በናቅፋ
ራስን ማጥፋት ወንጀል ነው ፣ ንስሃ የሌለው የዘላለም ሞት ያስከትላል። ተስፋ የቆረጠ ሰው ምልክት እንጂ ጀግንነት አይደለም ፣ አጼው ስላደረጉት የሚሻር የእግዜር ህግ የለም።
አጼ ቴድሮስም የስንቱን ደም ያፈሰሱ ሰው ናቸው ፣ ገዳይ ስለምንወድ ነው የወደድናቸው እንጂ ስንት ግፍ የፈፀሙ ናቸው።
pleases be aware, God Ten commandments do not commit lies . You are narrating lies.
pleases be aware, God Ten commandments do not commit lies . You are narrating lies.