Sheger Mekoya - Rodolfo Graziani “የሊብያው ጅብ የኢትዮጵያ አራጅ” ግራዚያኒ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 фев 2021
  • #Ethiopia #ShegerFM_Mekoya #Rodolfo_Graziani #Mekoya_መቆያ
    Sheger Mekoya - Rodolfo Graziani “የሊብያው ጅብ የኢትዮጵያ አራጅ” ግራዚያኒ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 25

  • @dagialax
    @dagialax 3 года назад +9

    እሼ ትናፍቀኛለ በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን አቀራረብ ትረካ አንደኛ ነክ 👌መፅሀፍ ሁሉ ብተርክልን

  • @Timbit713
    @Timbit713 3 года назад +2

    A Great journalist of all time Eshete Assefa, much Love and respect 🙏 God bless you!

  • @misteredressa9764
    @misteredressa9764 3 года назад +1

    እሽቴ መቼም ልዩ ተሰጥኦ አለህ!!! ድንቅ ነውእናመሰግናለን!!!🙏❤️

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 3 года назад +2

    መቆያን ማን ነው እንደኔ ሚወድ❤😍💉

  • @mulunehmara1792
    @mulunehmara1792 3 года назад

    beautiful voice eshete

  • @wondwosenmekbib1442
    @wondwosenmekbib1442 3 года назад

    superb eshete assefa

  • @nathanielsolomon8608
    @nathanielsolomon8608 3 года назад +2

    I'm going to say this you're the greatest journalists I love your voice and keep it up🙏🙏🙏🙏

  • @abdumak4714
    @abdumak4714 3 года назад +1

    no words to express how much you are excellent in chronologically narrating events, comprehending vast chapters in small but understandable and attractive. ooo thank you for your priceless service Eshe.

  • @abdshemsu3675
    @abdshemsu3675 3 года назад

    You are smart mister eshete

  • @fekedetesfaye9965
    @fekedetesfaye9965 3 года назад

    እሸቴ ሁሌም የምታዘጋጀው ፕሮግራም ምርጥ ነው። እባክኽን አንድ ቀን ደግሞ ስለ እስራኤላዊው ሰላይ አሊ ኮኼን ፕሮግራም ስራልን?

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 3 года назад

    Handsome Journalist Esheeeeeee, 💚❤️💚❤️💚👌💚🙏🙏🙏, stay blessed and wishing happy life.

  • @biruk-bk
    @biruk-bk 3 года назад

    Mekoya best program.

  • @beachtorres3652
    @beachtorres3652 3 года назад

    እሸቴ በጣም ነው እምናመሰግነው ገና እድሜየ 17 አመቴ ብዙ ስላስተማርከኝ Thank you very much You're a great historian. I've learned a lot Why don't people subscribe to Like Share?Tiktok and FB Dance History Compilation and Bedamt gained a lot of knowledge in Ethiopia I'm sorry

  • @biniyamtadesse7107
    @biniyamtadesse7107 3 года назад

    እሸቴ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ ሁሌ ነዉ የምሰማህ

  • @danielmesfin5345
    @danielmesfin5345 3 года назад

    እሼ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @dawitbirbo2509
    @dawitbirbo2509 3 года назад

    Thank you.

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 3 года назад +1

    እሸትዬ ትለያለህ እኮ ቦታው ላይ የነበርኩ እስኪመስለኝ ነው የምታደርገኝ እኮ❤

  • @hussienmuse6554
    @hussienmuse6554 3 года назад

    Ye zeyad berin tarik mesmat enfaligalin pls

  • @danielmesfin5345
    @danielmesfin5345 3 года назад +1

    እሼቴ ክ /ሀገር ነው ያለውት Dawnload እያረኩ ስስማ ይገረማሉ እኔ ደሞ በአንተና በሽገር ፕሮግራም ነው የምገረመው የምመስጠው !!

  • @Habeshawi26
    @Habeshawi26 3 года назад

    አሁን ደግሞ እራሳችን አገር በእራሳችን ወገን እየተገደልን እየተፈናቀልን ቤተ ክርስትያናት እየነደዱ ካህናት እየታረዱ አዬን !
    ውድ እሸቴ አመሰግናለሁ ኑርልን

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹🇪🇹

  • @kabuentertainment5408
    @kabuentertainment5408 Год назад

    ይቅርታና እሽዬ !! የግራዚያኒ ውልደት በሺ ዘጠኝ መቶ ሰባ አራት ሲባል ግን የቁጥር ስህተት የለውም, ወይስ ከኔ ነው?

  • @zeki7603
    @zeki7603 Год назад

    11:45 " ግራዚያኒ አላማ አድርጉ የያዘው አማራን ማጥፋት እና ኦርቶዶክስን ማዳከም ነበር" ። አሁን ኢትዮጵያ የሚመራው የግራዚያኒ የልጅ ልጅ ነው እንዴ?

  • @davemusic27
    @davemusic27 3 года назад +1

    እንኳን ለእናታችን ለኪዳነምህረት አመታዊ በዓል አደረሳችሁ!!!
    እስኪ subscribe አድርጉኝ ሰከንድ አይወስድም

  • @user-lf6xg1lp1k
    @user-lf6xg1lp1k 3 года назад

    ኢትዬጵያ በቀኝ ተገዝታለች ማለት ነው እሼቴ እደተናገርከው አልተገዛንም ሚባለው ውሸት ነው