የጨካኙ መርማሪ ጉድ በመንግስቱ ቤተመንግስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 47

  • @biki3498
    @biki3498 9 месяцев назад +7

    በርታ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የምታቀርበው እሚገርም የሚያሳዝን ታሪኮችን እየሰማን ነው በርታ

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  9 месяцев назад +2

      ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ
      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 9 месяцев назад +7

    ስለ ጀርመን ናዚዎች ጭካኔ ነበር የምናውቀው: ያልተወራላቸው የኛዎቹ ናዚዎች እንዲህም አሉ ለካስ🤔😩
    በጣም ጥሩ ትረካ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @teta8527
    @teta8527 9 месяцев назад +4

    Thank u for sharing. It is so sad how a human being become so cruel to another human being.

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 9 месяцев назад +1

    የበለጠ ሌላ ተጨማሪ እነ መንግስቱ የሠሩትን ጭካኔ አቅርብና የኢትዬጵያ ሕዝብ ይወቀው

  • @Adhanomadhanom-n5q
    @Adhanomadhanom-n5q 9 месяцев назад +4

    ድምጽህ በጣም ኣሪፍ ነዉ ቀጥልበት ምታመጣዉ ታሪክ በጣም መሳጭ ነዉ ከዚ በበለጠ ጥሩ ጥሩ መጽሃፍ ኣዉድዮ ብታርግ እኔ ኣንደኛ ተከታይህ ነበርኩኝ

  • @nesanetlehulum9046
    @nesanetlehulum9046 9 месяцев назад +4

    እነዚህ አረመኔዎች ዋጋቸውን ሳያገኙ ማምለጣቸው ይቆጫል፣ ዋናው ነብሰ ገዳዩ መንግሥቱ የሚባለው ዝምባዋብዌ የተንደላቀቀ ኑሮ ላይ ነወ፣ በርታ ወንድማችን ጥሩ ስራህን ቀጥልበት

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219 9 месяцев назад +7

    ይኸው የሰው ደም አሁንም እየፈሰሰ ነው ማን እንደረገመን ባናውቅም መከራችን ቀጥልዋል ክፉ እርኩስ ህዝብ ነን

  • @kabiwmekonen4833
    @kabiwmekonen4833 9 месяцев назад +3

    በጣም አሳዛኝና አሰቃቂ ታሪክ ነው ምንሰማው
    ሚገርመው ይሄን ያህል ዘመን ተደብቆ መቆየቱ ነው::

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 9 месяцев назад +3

    በመንግሥቱ ሀይለማርያም በዛን ሰአት መቅረጫ አለመኖር ጠቀመዉ እንጂ ናዚ ይሻላል ይባል ነበር በጣም ጨካኝ ህዝብ ነን የእውነት ነው

  • @bekikebede7099
    @bekikebede7099 7 месяцев назад

    Keep it up 🙏

  • @teta8527
    @teta8527 Месяц назад

    Thank you for sharing. Betam chekan hezeb nen malet new wow!

  • @Fayameti2024
    @Fayameti2024 9 месяцев назад +2

    10/10

  • @semiraabajebel7573
    @semiraabajebel7573 9 месяцев назад +1

    የምትተርክበት መንገድ የነበርኩ ያህል እንዲሰማኝ ያደርገኛል በርታ❤❤❤

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 9 месяцев назад +4

    ተክሌ እጁ የሰው ደም ያለበት ስለሆነ በመጨረሻ ራሱን በ1983 ገደለ 😢በአቦ ቤተክርስቲያን ተቀበረ

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje 2 месяца назад

    😢

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 18 дней назад

    አሁን ሳስበው የሚገርመኝ የመንግስቱ የቅርብ አጃቢው እና እዚያው የሚኖረው የአጎቴ ልጅ ደግሞ ሕዝብ ከማያዉቃቸዉ የልዩ ጦሩ አዛዦችና የመንግስቱ ቀኝ እጅ ከሚባሉት አንዱ ደግሞ የሩቅ ዘመዴ መሆኑ መሆናቸው ነው ።
    ታዲያ አሁን ሳስበው ስንት ሰው ገድለው ይሆን ? እላለሁ

  • @TadWoderyeleh
    @TadWoderyeleh 9 месяцев назад +1

    ስንት አይነት የሰው ልጅ ተፈጥሮ አለ? መልካምነት ቅንነት አይከፈልበትም እንደውም የሕሊና እርካታን ይሰጣል። ሰዉ ሰዉ ላይ እንዴት ከአውሬ በላይ አውሬ ይሆናል? ምን አይነት ግፍ ጭካኔ አረመኔነት ነው?

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 9 месяцев назад

    ያ መትረየስ የደቀነው ታሪክ ቢሰራ ኖሮ ያልከው ያስቃል። እንዴት ነዉ የምታስበው። ሥራው አይደለም ወይ? መርማሪ እና ወታደር ሩህሩህ ከሆነ አገር እንዴት ነው የሚጠበቀው?
    አይደለም ወታደር ትናንት በመንደር ወጣቶች በደቦ የተሰጠውን ፍርድ ረሳኸዉ ወይ። ቤተመንግሥት ድረስ ተመርጦ የመጣበትን እንጀራዉን እንዴት የመንደር ወጣት ያልሰጠዉን ርህራሄ እንዲኖረው ትፈልጋለህ

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 7 месяцев назад +1

    ይሂ አረመኔ ህዝብ ከዉስጣችን እየተፈለፈለ እሳካሁን ዋጋ እየከፈልን ነዉ

  • @Fano775
    @Fano775 9 месяцев назад +1

    ዛሬም የብልግና መንግሥት ይህንኑ እየደገመው ነው

  • @Renovatio-BYH7
    @Renovatio-BYH7 7 месяцев назад

    ሰዎች ቢያንስ መንግስቱ ሀገሩን ይወዳል ሲሉ ያሳዝነኛል። ህዝብን ሃገር የሚያደርገው መሬት አይደለም። ህዝቦቿ ናቸው። ብዙ የገዛ ወገኖቹን ያለ ህግ እንዲህ በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለ ኢትዮጵያን ይወዳል?

  • @girmawongele
    @girmawongele 9 месяцев назад

    መንግስቱ ለፍርድ ቀርቦ በአደባባይ ቢሰቅል የኢትዮጵያ ችግርም አብሮ ይሰቀላል ::

  • @gadisefitamegersa2178
    @gadisefitamegersa2178 8 месяцев назад

    ከቆሼ ገንዳ ውስጥ የወጡ ሰዎች የማይገባቸውን ሥልጣን ሲጭብጡ ብዙ መልካም ዕድሎችን በማበላሸት ረገድ የሚጫወቱት ሚና ተወዳዳሪ የላቸዉም። ይህም ጉድ በገሃድ በኢትዮጵያ ምድር በተደጋጋሚ ተረጋግጣል።

  • @kirubealbekele4955
    @kirubealbekele4955 9 месяцев назад +1

    የተክሌን መጨረሻ ምነው ሳትናገር?

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 7 месяцев назад

    ከዘዉደ ዘዉዲቱ እሠከመንግሥተ መንግሥቱ
    እኔ እዚያ ግቢ ነበርኩ.ሌላ ብዙ ሠዉ ነበር ብዙም ምርመራ የማያልፍ የለምና ዐለፈ
    ፠1970 ክረምት ነዉ የነበርኩት.3ወርገደማ ቆይቸ ወደ ከርቸሌ ወረድኩ
    ዓለም በቃኝ 43 ቁጥር ነበርኩ
    አቶ ማሞ ክብረትና ካሣየ በሻሕ የሚባሉ ዐብረዉኝ ነበሩ
    ደርግ ጽ.ቤት ሲመላለሡ ከርመዉ ገዲያቸዉ በይደር ተቀጥሩዋል ተብለዉ ተመለሡ
    ተዋሽተዋል!ሞት ተፈርዶባቸዉ ንሮ ፓሊሥና ርምጃዉ ሥማቸዉን ጠቅሦ የሞት ቅጣት ተፈጽባቸዋል ብሎ አትሞ ጋዜጣዉ ከርቼል ገብቶ የገዛ ሞታቸዉን ዜና ዐንበዉ የሞቱም ዐሉ.

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 3 месяца назад

    የጄኔራል ታሪኩን አስገዳይ ጄኔራል ረጋሳ ጂማ መጨረሻ ምን ሆነ በርታ።

    • @Yar-bp8qe
      @Yar-bp8qe 18 дней назад

      ጄኔራል ታሪኩ ሚስቱ የናጠጠች የሆቴል ቤት ባለቤት ስለሆነች በጣም የድሎት ኑሮውን ይፈልጋል ።
      ሴቲቱን ያገኛት ኮሎኔል ባለሥልጣን ከሆነ በኋላ ስለሆነ በምንም አይነት ምክንያት ከወታደር ቤት መዉጣት ይፈልጋል ።
      የወታደር ቤት ደግሞ እንደፈለጉ የሚወጡበት ስራ አይደለም በየትኛውም አለም ያስቀጣል
      ወደ አፍሪካ እና አረቡ አለም ስንመጣ ደግሞ ቅጣቱ ሞት ነው
      ታሪኩ መጀመሪያ ለረጋሳ ጅማ በመጨረሻም ለራሱ ለመንግስቱ "በቃኝ አልፈልግም" ብቻ ሳይሆን ተሳደበ ስለዚህ ተገደለ ።
      ጄኔራል ረጋሣ ጅማ የክቡር ዘበኛ ሁለተኛ ኮርስ ምሩፅቅ ሲሆን የመከላከያ ሚኒስትሩ የጄኔራል ሃይለጊዮርጊስ ከትምህርት ቤት ጀምሮ ጓደኛ ነው
      ኮርያ እና ኮንጎ በመዝመት ግዳጁን ተወጥቷል
      ታሪኩ አይኔ የሚስቱ ሃብት ወጥሮት እንጂ እኩያዉ አይደለም
      አለቃው እንጂ ።

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 9 месяцев назад

    Chetan qere bpr master zmn Mr wurre kela mnged try yihe atseram midre gimatam

  • @MiHeRtAb
    @MiHeRtAb 9 месяцев назад

    Yehai aynet Chek ane ye eritrea 🇪🇷 wetatoch lay betam be mizegenen hunata yefetsem neber … 🥺 betam aschegari gezai neber

  • @genethaile9003
    @genethaile9003 6 месяцев назад

    መንግስቱ ሀይለማርያም ተዘቅዝቆ ይስቀል መቼ አሁን.....,..

  • @felekefeleke2211
    @felekefeleke2211 9 месяцев назад

    ምን?

  • @MuseZesina
    @MuseZesina 9 месяцев назад

    የምትለው ከሌለህ ለምን ትደጋግምብናለህ ወንድማችን

  • @ZYosef-sd7wu
    @ZYosef-sd7wu 9 месяцев назад +2

    Yehe hulu gif benetsuhan yaderregatchut new ahun Ethiopia yemetekeflew? Yes sint erggeman genna bezzu yassyachual. Armenewoch. Beteley sint Eritreawyan teseKaytewal. Ahun andand Derrign seyawdess Yigermal.
    This is what many Eritreans experienced.

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 7 месяцев назад

    ሂትለር ምን አረገ ከነዚህ አንፃር የሚናደው ነገር ይህ ሁሉ ነገር ያርደረገውን ደርግ እና መንግስቱን የሚያወድስ አሁንም መኖሩ ነው ልክ እንደ ጀርመን ሂትለር ላይ እንዳረገችው ማንም ደርግን የሚስታውስ ሚደግፍ ነገር ወንጀል መሆን እና በህግ መጠየቅ ይኖርበታል ይህ አረመኔነት ይህ ሁሉ ደም ወደ ፈጣሪ እየጫሀ እኳ ነው በድህነት በራሀብ እና ድርቅ ውስጥ የምንኖረው መቼም ቢሆን መቼም አያልፍልንም አብይን ሊደነቅበት ሚገባው ነገር ይሆን ባታ ወደ መዝናኛ መቀየሩ ነው እኔ ሚገርመኝ ተክሌ የተባለው አውሬ ያን ሁላ ስልጠና የወሰደው ባዶ እጃቸውን ያሉ ንፁሀንን ለመግደል ነበር ወንድ ቢሆን እና ጀግና ቢሆን ወደ ጣር ሜዳ ሆዳ ከወንድ ጋር ይገጥም ነበር ያኔ አሩን ያበለት እና ዉሀ ውሀ እያሰኙ ቂጡን ይገርፋት ነበር የደርግ ወታደር ይህን አይነት አረመኔ ነው ወያኔ ምስጋና ይድረሳት እና ያንን አረመኔ ሰራዊት ገርፈው አሸንፈው በትነውታል እንኳን ተበተነ የዋው ህዝብ እኒ አረመኔዋች ሲበተኑ ለምነው ሲበሉ መፅውቶቸዋል ግንባት 20 ሚከበረው ይህን አረመኔ የተገፈፈበት ቀን ስለሆነ ነው ደሞ አያፍረም የግዜ ጉዳይ ሆኖ አሁንም በቴሌቨጅን ሁላ ቀርበው ደረታቸውን ነፍተው በኩራት ያወራሉ ታድያ ነውር ሚያስከብርበት ሀገር መቼም ፈጣሪ አይታረቃትም

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 9 месяцев назад

    ጨካኙ መርማሪ መጨረሻው ምን ሆነ

  • @geda630
    @geda630 9 месяцев назад

    Wiii seent giff new ethiopia yasalefechew 😢 realy said...stil the same 😢 stil we kill each other 😭😭

  • @ghirmaihaile7910
    @ghirmaihaile7910 9 месяцев назад

    What a disturbing is this.

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal 9 месяцев назад

    be Eritrea hezebe laye yaletesemawu ,,,chekane ,,,,,,gedeya etc

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 9 месяцев назад

    ይህን አረመኔ ባርያ መንግስቱ ሀይለማርያምን ስጋን ነበር በቢላ ከነነፍሱ እየቆረጡ ማብላት ይህ ዛሬ እየደረስብን ያለው ከህወአት ጀምሮ የባርያው አረመኔው መንግስቱ ውጤት ነው ህዝቡን እንዲህ ከናዚ በከፉ ጭካኔ እያስቃየ ህዝቡም የመንግስቱ ሀ/ማርያምንመንግስት ማንም ይሁን ማን የሚያላቀውን ሲመኝ ኖሮ ህወአትን ከደርግ እንዲለየው በነበረው ፍላጎት ብቻ ህወአት እጅ ወደቅን ህወአትም የመንግስቱ ህ/ማርያምን ግፍ ደገመ አሁንም አብይን ተቀበለ ይህው ዛሬ ለሶስተኛ ዘመን የግፍ ፅዋ እየቀመስን ነው ለዚህ ሁሉ መንስዔው ባርያው ክፉው መሀይሙ መንግስቱ ሀ/ማርያም ነው ኢትዮጲያ በመጣና ጭንቅላቱን በድንጋይም በፈረከስነው ይህ ግም ቆሻሻ የስይጣን ወንድም

  • @eyerushailu1017
    @eyerushailu1017 9 месяцев назад

    B&medawe ytetalwe wetadere yziya gefenew

  • @samukassa4671
    @samukassa4671 8 месяцев назад

    ለአብይነው የተረካቹት ታርኩን እርሱ የምያጠፋ ሠው ታጣ እንደ እደማለት ነው: እርሱም ሞኝ አይደለም ሞሮን ስያታልላት ------- መልሱን በኮሜት ሙሉዋት ::😊

  • @nebilnurhussen8280
    @nebilnurhussen8280 9 месяцев назад

    Barta teru naw gen batam yasazenal leben........

  • @aderelemma1301
    @aderelemma1301 9 месяцев назад

    yhi aremane behiwot ale