Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዚህን ተሾመ ባዩ የተባለውን አረመኔ ታሪክ ስሰማ እስከዛሬ ስኮራበት የነበረውን ኢትዮዽያዊነቴን እንድጠላና ከምን አይነት ጨካኝ ሕዝብ እንደተፈጠርኩ ራሴን የታዘብኩበት ክስተት ነው፡ አንድ በእርግጠኝነት የተረዳሁት ነገር ቢኖር ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለን ሕዝቦች ነን የምንለው አባባል ከአፈ ታሪክነት ያልዘለለ መሆኑን ነው፡ አዝናለሁ፡ ነገረ ግን ይህ ሁሉ ሰቆቃ ለደረሰብህ ወንድም እንኳንም አምላክ ሕይወትህን አትርፎ ታሪክህን ለመናገር አበቃህ፡ ያባትህንም ነፍስ ይማር።
ዋው ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ አቶ መርኔ የአሳዳጊ እናቴ ዘመድ ነው በቀለ መርኔ ለኔ እንደ ታላቅ ወንድሜ ነበረ የልጅነት ትዝታ አለኝ ወይ ወይ ወገኖቼ እኔማ የምለዉ አልቆብኛል ወይወገኖቼ ኤልሳቤት አብዲሳ አጋ ነኝ
አዎ የጀግና ልጅ ነሽ ኩራት ይገባሻል።
የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ በአባትሽ ታሪክ እንኳን አንቺ መላው ኢትዮጵያዊ እንኮራለን!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
ይህ አረመኔ ተሾመ ባዮ ያልከው በህይወት እንዳለ ነግረኽናል ወንድሜ ይህን አረመኔና ጨካኝ ሰው በምንም ይሁን በምንም ና በቻልከው መንገድ ሁሉ ተጠቅመህ መገደልና መወገድ አለበት የጁን ዋጋ ያግኝ
10/10 አሳዛኝና ምናልባትም አስተማሪ ታሪክ
Teshome yigedel yihe wusha seytan 😢😢😢
ተሾመ ባዩን ግን እንዴት ዝም አልከው ነጁን ማግኘት ነበረበት ወይም በቀጣይ ምን እንዳጋጠው የተወሰደበትን የፍትህ ውሳኔ ካለ ብታሳውቁን ።
Thank you 10 out of 10. Thanks 🙏 you again
ይገርማል 10
ስልጣን ሲኖራቸዉ የምድሩንም የሰማይዉንም የተቁጣጥሩ ይመስላቸዋል
10-10
Tres trisste.desole❤❤
10/10
So nice voice
ተሾመ ባየ የተባለ ወንጀለኛ በህይወት ካለ ለምን ለፍርድ አይቀርብም?
10
Gerami terik
حسبي الله ونعم الوكيل
You should do something about this guy…..
ይኸ ተሾመ ባዩ የተባለው አውሬ ሕግ ፊት ቀርቦ ለሥራው ግፍ ቅጣት ሊያገኝ ይገባዋል። እንዴት ከሳሽ አይኖርም?!
ይሄ ጨካኝ አደባባይ አውጥቶ መረሸን ሳይሆን በዱላ ቀጥቅጦ ሰባብሮ ሳይገድሉ መተው ነበር
እንዴት ነው ያንን ተሾመ ባዩ ሚባል ምን ተፈረደበት? ሚገርመረታሪክ ነው?
ትደጋግማላችሁ ኮተቶች።
ገራፊ ነበርክ ወ/አባትህ ገዳይ ገራፊ ነበረ ወደድክም ጠላህም ታሪካችን ነው::
የተገረፈው ሰውዬ ግርፊያ ሳይሰለቸው አንተ እንዴት ሰለቸህ