ጄኔራሉ ሲገደሉ በአይኔ አይቻለሁ // የኮሎኔል ጌታቸው ሳልልህ ምስክርነት
HTML-код
- Опубликовано: 1 дек 2024
- ጄኔራሉ ሲገደሉ በአይኔ አይቻለሁ // የኮሎኔል ጌታቸው ስይልልህ ምስክርነት
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv #esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
@ethiotizitaa
ጄኔራሉ ሲገደሉ በአይኔ አይቻለሁ // የኮሎኔል ጌታቸው ስይልልህ ምስክርነት
በጣም የሚገርመኝ መንግስቱ ሀይለማርያምን ጀግና ለሀገር ሀሳቢ እያሉ የመያላዝኑ ሰዎች ነዉ የመገርመኝ ይሄን አይነት ግፍ የሰራ ነብሰ በላ አረመኔ
አበሻ ወሽካታ ነው
seytan teketay alew aydel
መንግስቱ ጀግናም አገር ወዳድም አይደለም ! ሳዲስት እና ጨካኝ ጥላውን የማያም ን ፈሪ እና ጨካኝ ሰው ነው::
@@girmawongele tebarek wendimie. mechiem yiresal tebilo yihon. lemin sheshito zimbabiewie tedebeke
እኔም ይገርመኛል ስንት ህፃን ጨርሶ ጀግና ይባላል!! የኛ ሰው የባሰ ሲመጣ የመጀመሪያውን ክፋት ረስቶ ይህኛውን ያማርራል!! ይሄ ነው ችግሩ ብቻ የኛን ሀገር ነገር ፈጣሪ ምህረቱን ያፋጥንልን🙏🏾
ናዚ ፋሽሽቱ መንግስቱ ኃይለማሪያም ምርጥ ጀኔራሎችን በየጊዜው እየረሸነ ኢትዮጵያ እስካሁን ለገባችበት ቀውስ ተጠያቂ ነው መጨረሻም ፈርጥጦ ወደ ዝባቡየ በመኮብለል የትንኝ ነብስ አልገደልኩም እያለ አሾፈ
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ኢትዮጵያ በጦርነት የተሽነፈችው ያን ለትነው መንግስቱን በትክክል ሽውደውታል እና እህው መከራችንን እያፈስን ነው
በጣም ልብ ይነካል ልብ ይሰብራ ጀነራል ታሪኩ ወታደሩ የሚወወዳቸው ወጣት መኮንን ነበሩ የሁለቱም ምሬት በጣም ዘለአለም አንጀት አይወጣም😢😢
ይህ በነጄነራል ታሪኩ ላይኔ የተፈፀመው ድርጊት በግልፅ ከስልሳዎቹ ባለስልጣናት ጀምሮ መንግስቱ ኃይለማርያም በግንባር ቀደምትነት እነዚህ ግድያዎች እንዲፈፀሙ እንዳደረጉ ያስረዳል። ዛሬ ግለሰብ በአፈቀላጤዎቹ ወደሀገር ለመግባት የሚያሳየው ፍላጎት ለአንድ ነገር ይጠቅም ይሆናል። ይኸውም ለፈፀማቸው ወንጀሎች ተገቢውን ፍርድ ማግኘት እንዲችል ብቻ ነው። አንዳንዱ እንደዚህ ለሀገር ጥፋት ይፈጠራል። ላለፉት ሀምሳ አመታት የደረሱት ጥፋቶች ከዚህ ሰው ጀርባ ላይ አይወርዱም። እንዲህም አድርጎ አገር ወዳድነት የለም።
መንግስቱ የስልጣን ጥመኛ ውሸታም ርካሽ ተወዳጅነት ፈላጊ
Amen. God is with you.I wish you more blessings. Yasazenal.!!
መአንግስቱ ሀይለማርያ ምርጥ የነበሩ ጀነራሎች ከረሸነ ብሀላ ነወ የተሸነፈወ በጣምነው የሚያሳዝኑ
ብ/ጄታሪኩ አይኔ የኢትዬጵያ ዕንቁ ጀግና ነበር እርግማኑም ደርሳል ያስገደሉትም እራሱ ጭራቁ ደንብሮ ፈጥጦ ኢትዮጵያ ለዚህ ምስቅልቅል ውስጥ እድትወድቅ ሆናል
ከልቤ ነው የሰማሁት እናመስግናለን
በጣም ጥሩ አቀራረብ ።እናመሰግናለን ። ጄኔራል ሰለሞን በጋሻው የአየር ሀይል ምክትል አዛዥ ነበር።የግንቦት ስምንት 1981 መፈንቅለ መንግስት ሲደረግ ቤተመንግሥት አልደበድብም በቤተመንግስት አከባቢ ብዙ ንፁሃን አሉ ብለው እምቢ እንዳሉ እየታወቀ ኩዴታው ከከሸፈ በኋላ መረሸኑ ያሳዝናል ።
ኢትዮጵያ ያልረገማት ያላዘነባት የለም ይሄም ባለ ግዜ ግዜ ሰጠን ብለው ታውረው በሚያደርሱት ግፍና መከራ ትውልዱ ዋጋ ይከፍላል አሁንም ፓለቲከኛ ተብዬ ባለስልጣን ተብዬ ህዝብ እንደ ህዝብ ተንበርክከን ፈጣሪ ይቅር በለን ተበዳድለናል ተባልተናል ተገዳድለን ማረን ካላልን ዋጋ መክፈሉ ይቀጥላል እስከ ምጣት ሰላም የለም😢
Egziabher yimesgen yaa kifu gize alefe
The blood of our king still shaking Ethiopia
After king 🤴 we eritrean joined (shabia) Eritrea people Libration fronte
We still we want
መንግሥቱ ኃ/ማርያም ጭራቅ እንደሆነ ብዙ ሰው አያውም አለያም ኢትዮጵያውያን ይረሳሉ።
ይአነጀነራል ታሪኩ ሃዘንና እርግማን ኣሁንም በንስሃ ኢትዮጵያንለምኣስታረቅ ይሻል።ጀነርኣል ጻድቃን ያለኝ ኣክብሮት ጨመረ።
ታሪኩ ልብ ይነካል።
መንግስቱ ኃ/ማርያም አረመኔ ምሁር ጀነራሎችን ምሁራን ወጣቶችን የጨፈጨፈ ጨካኝ አረመኔ መሪ ገበር የኢትዮጵያ ውድቀት የጀመረው እነ ጀ/ታሪኩ አይኔ ጀ/ፋንታ በላይ እነጀ/አበራ አበበ እነጀ/ደምሴ ቡልቶ ወ...ወዘተ እነዚህን የመሠለ ለሀገራቸው የተዋደቁ ጀግና ጀነራሎችን መንግስቱ ሲገላቸው ከዚህ ነው የኢትዮጵያ ውድቀት የጀመረው። እግዚአብሔር ለመንግስቱ ኀ/ማርያም ለምን ዕድሜ እንደሰጠው ይገርመኛል ምህረቱ ይገርመኛል። የዘላለም አምላክ በቃን በለን።
የመንገስቱ አሰከአሁንበህይወ ት ተደላድሎ መኖሩ.የሚገርመኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ደም ሁሉ ሣይጠራው. በአረመኔነቱ እሰከ አሁን ፈጣሪ.ፍርዱን አለመሥጠቱ.ያሣዝናል😂😂😢
ጀ/ረጋሣ ጅማ ለለገራቸው የተዋደቁ ምሁራን ጀነራሎችን ያስጨረስክ ወራዳ የታሪክ አተላ በነገረሰሪነት ጓደኞችህን በጭካኔ ያስጨረስክ የወንድነት ክብር የሌለህ አለቅላቂና ነገር አመላላሽ ኢትዮጵያን ዛሬ ለውድቀት አስተዋፅኦ ያደረክ የታሪክ አተላ ለልጆችህና ለዘርህ አንገት የሚያስደፋ የውርደት ታሪክ ያለህ።
መንጌ ውድቀት ሀ-ብሎ የጀመረው እና የተፋጠነው ከጄኔራል ታሪኩ ግድያ በመነሳት ነው።
🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲 ስለ ጀነራል ታሪኩ እና ጀነራል ተመስጌን ሁሌም አዝናለሁ። እባክዎን ከጄኔራሎቹ ሞት በኋላ የሁለቱን ጄኔራሎች ቤተሰብ ህይወት ይንገሩን?
ለወሬ ነው ወይስ ልትረዳቸው???
ለወሬ አይደለም ፣ መንግሥቱን ዙምባቢዌ ወስዶ ሊያስጎበኛቸው@@dawitbirhanu2394
@@dawitbirhanu2394😂😂😂
መንግስቱ ታሪኩን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን ገሏል!!የእርሱ የመሪነት ድክመት ለአሁኑ ከፋፋዮችና ወደብ አልባ ኢትዮጵያ መሆኗ ታሪክ ይቅር አይለዉም...!
ኣንተ ደሞ ተናገርኩ ብለህ ነው፡ያሁሉ ሂወት የከፈላቹኩ፡ሰበቡ የሰው ኣገር በሃይል ልትገዙ ነበርኮ፡ሻብያ ማለት የኤርትራ ባላባት ማለት ነውኮ፡የኤርትራ ህዝብ ሃጥያት ነው ደሞ እርስ በርሳቸው እንዲባሉና እንዲጨፋጨፉ ያደረጋቸው
Ayachu uletum Irmgard yetewesedebachew generalochu amaraoch gegnoch nachew lezi new yemengstu mengst yeoromo amara telat new yemlew yichi aber aun yemrkogna tirikm onech
ጀነራል ረጋሳ ጅማ የበታችነት ስነ ልቦና ያስቃየው የነበረ የስነ ልቦና ድኩማንና የኦነግ አባል ነበረ
የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ ከልብ አመሰግናለሁ። በተረፈ በየጊዜው ከምረዳው የታሪክ ክስተቶች ከመገረም እና ከማዘን ውጪ የግል አስተያየት ከመስጠት እቆጠባለሁ።
ወይኔ ልጆቼ ሲሉ ውስጤ ተረበሸ ፈጣሪ የኢትዬጲያን ስቃይ በነዚህ ሰዎች ደም ይቆማል ብላችሁ ነው???
ጄኔራሉ ሲገደሉ በአይኔ አይቻለሁ // የኮሎኔል ጌታቸው ስይልልህ ምስክርነት
ይልቅ ኑሮ ለከበደው መፍትሄ አምጡ ያለፈነገር ስታመነዥኩ አትክረሙ
አልተነካህም ለዚህ ነው ራስ ወዳድ ባለጌ። በሽታ ያመንዠግህ መሀይም።
ጀነራሉ ሲገደሉ መ ኣ ሹመት ኣስታጥቄ የሁኣሠ ፖ መም የኘሮፖጋንዳ ሃላፊ ኮሎኔል ገ ገዮርጊስ ኣምሳ ኣለቃ ገ ሚካኤል ወ ፖ የማዕረግ ገፋው እና የርሸናው ኣስፈፃማ ኣካላት ነበሩ
Hulem tarik yizekrachewal
Galla regasa jema ena Galla mngesetu hailmariam ye Ethiopia jegenoch betelacha tenesaseto asgedelut
knowing the truth is good even if we know the story happened!
Keminim ...kemanim belay mengistun yetelahubet mikniyat ...Atnafun masgedelu assabidognal wellahi
መንግሰቱ ኃይለማርያም አውሬ ነው ነፍሰበላ
አይ ኢትዮጵያ በደም የተገነባች ሀገር ያ ሁሉ ጀነራል እርስ በእርስ ተጠላልፈው አለቁ ያሳዝናል የኢትዮጵያም ነገር እንዲህ ሆኖ ቀረ አይ ሀገራችን
የአማርኛ ቋንቋ አጻጻፍ እና ሰዋሰው ብትማር ጥሩ ነው።
ፖስት ከማድረግህ በፊት የጻፍከውን መልሰህ የማንበብ ልማድ አዳብር።
ይህ የክብር ዘበኛ እና ምድር ጣር ልዩነት ሱዳን ላይ አሁን እንዳለው ሰው አይነት አደጋ ያለው ነበር አሁን እኛ ጋር ያለው የሪፕብሊኩ ጋርድ እና መከላከያ መለያየት አደጋ ያመጣል ብዬ እሰጋለው አንባገነን መሪዋች ጠባቂ ብለው የሚያዘጋጀው ሀይሎች ከዋናው ጣር የተለየ ትጥቅ እና ስልጠና ስላላቸው ከዋናው ጣር ጋር ይዋጋል እኛጋርም ያስፈራል ጠቅላዩ ከወታደሩ አመጽ ቢነሳ ማፈን የሚችል ሰርጀሪ የሚሰራ ሀይል አሰልጥኛለው በአደባባይ ሲሉ ነበር
MENGISTU HAILE MARIAM CRUEL POWER HUNGRY MAN. I DO NOT UNDERSTAND WHY IS HE STILL BREATHEING. I DO NOT KNOW HOW SLEEP AT NIGHT. HE IS A MONSTER.
ደርግ የዱርዪዎች የሰካራሞች ስብስብ
ይስቱ እርግማን ላገር ሲሎ ድበረቸዉ ላብ ከደማቸወ ገብረዉ እንደቀልድ እንዳሮጌ ቁናና ሲጣሎ ባሎ ባልታ ሸፍጥ ሲጣልባቸዉ ልጅ አይዉጣ ላቹሁ ተብልን ተረጋግመን ይሂዉ ተከፍሎ የማያልቅ ዋጋ እየከፈልን ነዉ
Yeserachuten ena yesemanewn ema atedegemute enji 😏😏😏
Lelochem serawoch yesemanewn tedgmalachu des ayelem
Serachehun gn adenkalehu hulem semalehu betam des yelale bertu!!!!!
ይኼ እርኩስ ናዚ ያልገደለው ያላፈናቀለው የስንቱን ቤት ዘግቶ በዘረፈው ዶላር ይዝናናል
ኣቤት ድንቁርና።መንግስቱ ሰው ኣልገደልኩም ሲል ይገርመኛል
Is it a history channel? It looks like a tplf propaganda channel. Do we not have better things to talk about, like the situations we are in?
ቆራጩ ኮሎኔል የት አለ?
ተጠያቂዎቹ እኮ በወንጀል ተከሰው የእድሜልክና የሞት ፍርድ ተፈርዷል በውሳኔው ቅር የተሰኘ ካለ ይግባኝ መጠየቅ መብቱ ነዎ። ከዚህ ውጪ ማንም እየተነሳ ሙሾ ሊያወርድ አይገባውም
ከአስገዳዮቹ አንዱ ነህ በጣም ወተወትክ
ደርግ ከላይ የውሸት ኢትዮጵያ ይላል እንጂ በውስጥ ታዋቂነት እልም ያለ ዘረኛ ነው
የኢትዮጵያ ህዝብ ያልተረዳው ነገር ወረሞ ከነገሰ ሀገሪቱ ላይ ደም ይፈሳል ለዛውም ለኢትዮጵያ ሲባል 😂 ይህ እስኪገባችሁ ታልቃላችሁ ወረሞ በታሪኩ በባህሉ የንፁሀን ደም ማፍሰስ ቀላል ነገር ነው በእናቱ ማህፀን ውስጥ ያለም ቢሆን ለኢትዮጵያ ሲባል ይገደላል
ወረሞ???
አይ እች ሰው በላ ሀገር መቸ ይሆን የግፍ ደም የሚቆመው ???
ብ/ጀ ታሪኩ ኮንድረባንዲስት ስራ የተሰማራ ጦሩን ትቶ አስመራ ከሰተኛ አዳሪዎች ጋር ግዜ ያስልፍ ነበር ....እኔ ከታማኝ ምንጭ ነው የሰማሁት
ከብት።
አይ አንተ ባሪያ፣ ፈጣሪ ዕድሜህን ያረዘመው ስቃይህን በአልጋ ላይ አርህን እስክታቦካ 150 አመት አቆይቶ ሊያሳየን ይሆናል እንጂ እንደሰራከው ግፍ አንተ 2 ዓይንህ ተደንቁሎ 2 እጅና 2 እግርህ ተቆርጦ መስቀል አደባባይ መጣል ነበር
በቃ አታገኙትም😂
@@bmsk0076 ያልተነካህ ! ይህ ባርያ አገር ነው የገደለው
@@girmawongele ኢትዮጵያ የማንም ጋላና ባርያ እየተነሳ የሚጫወትባት የተዋረደች ሃገር ናት፣ ስለዚህ ይበላት።
@@bmsk0076ቤተሰቡ ነህ ምነአቅበዘበዘህ በጣም ተንቀዠቀዥህ። ሰው በላ
ጀነራሉ ሲገደሉ መ ኣ ሹመት ኣስታጥቄ የሁኣሠ ፖ መም የኘሮፖጋንዳ ሃላፊ ኮሎኔል ገ ገዮርጊስ ኣምሳ ኣለቃ ገ ሚካኤል ወ ፖ የማዕረግ ገፋው እና የርሸናው ኣስፈፃማ ኣካላት ነበሩ