"ወደር የሌለው የኢትዮጵያ ጀግና!" ጄኔራል ተስፋዬ ኃ/ማርያም | ለማመን የሚያዳግቱ የውትድርና ሕይወትና የፍልሚያ ታሪኮች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2023
  • Part two - • ወደር የሌለው የኢትዮጵያ ጀግና - ...
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
    Copyright ©2023 Arts Tv World

Комментарии • 192

  • @fekadujenbere
    @fekadujenbere 9 месяцев назад +61

    ሻንበል ፍቃዱ እባላለሁ እኝ ጀግና በ1977 አለቃዬ ነበሩ የእዉነት የሂይወት ታሪካቸዉ ነዉ ታሪካቸዉ ተወርቶ አያልቅም

    • @Menelik27
      @Menelik27 9 месяцев назад +5

      እግዚአብሔር ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም። ኢትዬጵያ እንደነዚህና እንደናንተ ዓይነት ሰወች ያፈራች አገር አሁን የት ነን? የማንም ወሮበላ መጫወቻ ሆናለች።ለመሆኑ ምን ይሰማችዋል አሁን ያለንበት ሁኔታ? በግሌ ትልቅ እመም ነው እንደአገር።

    • @admassuk.2419
      @admassuk.2419 8 месяцев назад +3

      እንኳን ደስ የለዎት ሻምበል። የዚያ አይነት አኩሪ ታሪክ ሰሪ አባል መሆንና ለታሪክ መስካሪነት መትረፍ ጥቂቶች የሚታደሉት ነው። 🙏

    • @MesfinFenet
      @MesfinFenet 8 месяцев назад +1

      ሻንበል thank you for ur service , big respect .

    • @user-kb5gf8nb5n
      @user-kb5gf8nb5n 8 месяцев назад

      እባክዎ ሃገሬን የምወድ ነኝ ስለ አብይ ምን ታዘቡ ? ሀገራችን በደም እየተጥለቀለቀች ምክር ስጡን እባክዎትን በኢትዮጵያ ልለምንዎት ?!

    • @SaidSiraj-pi3yi
      @SaidSiraj-pi3yi 8 месяцев назад

      ​@@Menelik27ቷቨ

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 8 месяцев назад +16

    ብርቅዬ የሀገር ጀግና ሺህ አመት ኑርልን ከመልካም ጤንነት ጋ

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 8 месяцев назад +7

    ጀኔራል ተስፋዬ ሀ/ማርያም በእውነት የኢትዮጵያችን ጀግና ነው ከሐረር የጦር አካዳሚ ተመርቆ ወደጦር ሀይሉ በመቶ አለቃነት ለሥራ ሲሰማራ ድሬዳዋ
    በነበረው በኮለኔል ካሣ ገ/ማርያም አዛዥነት
    የልዩ ሀይል ማሰልጠኛ ውስጥ አሰልጣኝ ሆኖ የነበረውን ብቃትና ችሎታ የ6ኛውን የአየር
    በረራ ደህንነት ለመጠበቅ ከጦር ሀይሎች የተውጣጡትን መኮንኖችና የበታች ባለሌላ ማእረጎችን ሲየሰለጥን የምድቡ ቀደምት ሀላፊ ሆኜ አብሬ ሰልጠናውን የተካፈልኩ ስለ
    ሆነ ጀኔራሉ በመቶ እልቅናው የነበረውን የማሰ
    ልጠን ጥበብና ችሎታ ከሚየውቁትና ከሚያ
    ደንቁት አንዱ ነኝ ። የዚያን ጊዜ የሺአለቃ
    ኢንጂነር ዘርይሁን እጅጉ ከጀርመን

  • @dawitdeneke9988
    @dawitdeneke9988 9 месяцев назад +13

    እረጅም ዕድሜና ጤና ተመኘሁሎት ጀነራላችን።

  • @ewunetumerera9388
    @ewunetumerera9388 8 месяцев назад +5

    የኒህን ታላቅ ጀነራል 'የጦር ሜዳ ' የሚለውን መፅሐፍ አንብቤ አለሁ ። የሚገርም ጀግንነትና የወታደራዊ ጥበብ የታየበት ንው ። በሜሪካ ሆሉዊድ የማሰራው የጦርነት ፋልም አይወዳደረውም። ለትውልድ ሁሉ መተርክ አለበት ። ከንባብ ለራቀው ህብረተሰባችንም በዚህ መልኩ መቅረቡም በጣም ጥሩ ነው ።ጀኑርሉን በምስል በማየቴ ደስ ብሎኛል ዕድሜ ጤና ይስጣቹው።

  • @handsoffethiopia572
    @handsoffethiopia572 9 месяцев назад +11

    ታላቅ አክብሮት ከረጅም እድሜ ጋር እመኝልዎታለን

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 8 месяцев назад +5

    ለነገሩ ኢትዮጵያ ለሐገር ከፍተኛ ዋጋ የከፈሉ አውቅ ጀግኖችን ማክበርና ተገቢ እውቅና እንድሁም ለውለታቸው የምመጥን ወረታ የመክፈል ባህልና ልማድ ያላዳበረች ሐገር በመሆኗ ለቁጥር የምታክቱ እልፍ ብርቱ ጀግኖች ተረስተዋል። እኝህም ጄኔራል ከነዚያ መካከል አንዱ ናቸውና እድሜና ጤና ተመኘሁላቸው ። የቀድሞ የሰሜን አለቃየ ነበሩ።

  • @hailuhai3386
    @hailuhai3386 9 месяцев назад +28

    ክብር ለኢትዮጵያ ጄነራሎች፣ ደስ የሚል ታሪክ ።

  • @yeshiregtafesse6898
    @yeshiregtafesse6898 8 месяцев назад +7

    ክብር ለጀግናው 15ሻለቃ ጥር ለናትሀገሩ አጥንትና ደም ለከፈለ እውነተኛ ስርጭት እኔም ናቅፋከተሰዋው አባቴ እስከእድሞርኬ በውስጥ እንደእሳት የሚአቃጥለኝ አቤቴየት ውድቅ ይህን እያልን ዘወትር ከልቤየማይጠፋውን ታሪክ በትክክል ስለገለፁልን እድሜና ክብር ይገባሁአል ግን እስከአሁንም ያልተመለሰ ጥያቄዬ ነው ክብር ለ15ኛ ሻለቃ ናቅፊ ለተስቃየው አባቴ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ከካናዳ ጋዜጠኛውም በጣምእናመሰግናለን

  • @AbityTagese
    @AbityTagese 8 месяцев назад +3

    ጀነራል ተስፋዬ በእውነት ስለሰሟቸው ደስ ብሎኛል ጀግናኖት እጅግ አርጌ አመሰግናለው ለኢትዮጵያ ለከፈሉት ተጋድሎ እንደዚ አይነቶች ጀግኖች አሉን ፈልጓቸው ጋዜጠኞችንም አመሰግናለው እድሜና ጤና ለጀነራናሉ የስፋዬ እርሶን በመስማቴ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mamefeker268
    @mamefeker268 9 месяцев назад +7

    ዎዉ ክብር ይገባቸዎል እንዳሁኖቹ በወሬ ሳይሆን ጀብድ የሰሩት በተግባር ነውና እናደንቃቸዎለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seifeabetselasie5878
    @seifeabetselasie5878 9 месяцев назад +22

    ክቡር ጀነራል የሀገራችን ግርማ ሞገስ ኖት እናመሰግናልን ......

  • @zegeyealemu600
    @zegeyealemu600 8 месяцев назад +5

    የኢትዮጵያ ትልቁ ሰው ማለት ይቻላል። በተለይ በማህበራዊ ተሳትፎና ፣ ልምዳቸውን በማካፈል የማበረታታት ስራ ላይ ዛሬም ጀግና ናቸው ።❤

  • @zerihunejegu3710
    @zerihunejegu3710 8 месяцев назад +4

    ወንድም ጀኔራል ተስፋዬ ሀ/ማርያም
    ከ50 ዓመት በፊት በልዩ ሀይል አሰልጣኝነት
    ካየሁት ቻሎታህና ብቃትህ የበለጠ በኤርትራ
    ጦርነት የፈጸምከውን ከአንድ የልዩ ሀይል አሰ
    ልጣኝ የሚጠበቅብህን ጀግንነት መጽሐፍህን
    አግንቼ ልገነዘብ በመቻሌ የኢትዮጵያችን ጀግና
    በመሆንህ ምንጊዜም አደንቅሀለሁ ፈጣሪ ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ያድልህ።
    ኢንጂነር የሺ አለቃ ዘርይሁን እጅጉ ከጀርመን

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 9 месяцев назад +10

    The best man ever:::)))
    Thank you so much for your excellent service for ur country!

  • @abrahamabate641
    @abrahamabate641 9 месяцев назад +8

    ጀግና ሳይ ደስ ይለኛል።
    ስለሳቸው እስከዛሬ ሰምቼ አላውቅም ግን እንኳን ደስ አልዎት በመልካም ተግባሮዎና ስለመልካም ስሞዎ። የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @bantiderusarew8038
    @bantiderusarew8038 8 месяцев назад +7

    Long live!!!!!!!!!
    The Ethiopian Hero
    U are amongst of one!!!

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 8 месяцев назад +5

    This is what a leader means, who shares all difficulties with his teams! An amazing Ethiopian hero! God bless you!

  • @ashenafikure9409
    @ashenafikure9409 9 месяцев назад +15

    ልብ የሚያሞቅ ጀግንነት !!!

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn 9 месяцев назад +4

    ለርሶ ወደር የለሽ ጀግንነት እና የአካዳሚክ እውቀቶዎ በምን ቃል ይገለፃል ።ኩሩ ኢትዮጵያዊ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 9 месяцев назад +11

    ድንቅ ታሪክ ነው. እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥዎ ጀግናችን!

  • @hassenali3219
    @hassenali3219 7 месяцев назад +1

    አዎ እረጅም እድሜና ጤና ሰላምና ነዎይ አላህ አብዝቶ ይስጠዎት እውነተኛ የኢትዮጲያ ታማኝ የቁርጥ ቀን ልጆች።

  • @MesfinFenet
    @MesfinFenet 8 месяцев назад +10

    ክብር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሰራዊት !!!!

  • @Abraham-qy2kb
    @Abraham-qy2kb 8 месяцев назад +1

    መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ለእርሰዎ ታላቁን ወደር የሌለው የኢትዮጵያ የጀግና ሜዳይ መሸለሙ ምን ያህል ጀብዱ ቢፈፅሙ ይሆን? ሰለእርሰዎ የተፃፉትን አንብቤአለሁ፣በእውነትም ጀግና ነበሩ። እረጅም እድሜ እመኝለዎታለሁ!!

  • @endashawgashaw-tx2dp
    @endashawgashaw-tx2dp 8 месяцев назад +1

    ክብር ለሌተናር ጀነራል ተሰፋዪ ሐ/ማርያም ኣባቴ አለቃዬ የበረሀው ነብር የኢትዮጵያ ሰራዊት የ102ኛ አይር ወለድ አዛዥ ሠሜን ምድር ይመሰክር ሰለሐገር የተሠዉት ጓዶቻችን ክብር ይገባቸዋል በህይወት ላለነውም እረጅም እድሜ ይስጥልን።

  • @user-ht6ch4ve5p
    @user-ht6ch4ve5p 9 месяцев назад +5

    ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ታላቁ ሰው
    ከዚህበላይ እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይሥጥልኝ
    መፃሀፍዎን ካነበብሁት ጀምሬ ሀገሬን በጣም ታላቅ ኩራት ይሰማኛልለእርስዎ

    • @habtishe9713
      @habtishe9713 9 месяцев назад

      What’s the name of the book ? I really want to read it

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 8 месяцев назад +1

      ​@@habtishe9713 የጦር ሜዳ ውሎ

  • @fekadujenbere
    @fekadujenbere 9 месяцев назад +4

    ክፍል ሁለትን በናፍቆት እጠብቃለሁ

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 9 месяцев назад +2

    የተምርት ጥረት ይገርመል እነ ለብለብ ስሙ እንደዚህ ነዉ ወተተደር

  • @kelemkelem3098
    @kelemkelem3098 8 месяцев назад +3

    ም/መቶ አለቃ ብላቴ አሰልጥነውኛል እጅግ ልዩ ናቸው

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 9 месяцев назад +6

    Ethiopian eternal hero!

  • @seifeabetselasie5878
    @seifeabetselasie5878 9 месяцев назад +2

    እኛም ጀግኖች ነን ታሪክ አጥፊ ሁላ በሃገር ጉዳይ ቀለድ የለም የመጣው ቢመጣ ወደኋላ የለም ....

  • @eshetudagne
    @eshetudagne 8 месяцев назад +12

    ክብር ለ2ኛው አብዮታዊ ሠራዊት አባላት ለነበሩ ጀግኖች!

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 8 месяцев назад +2

    ❤ክብር : ጤና :እድሜ;ይስጥልን::❤❤❤

  • @fikrualemu4128
    @fikrualemu4128 8 месяцев назад +6

    እንዲህ አይነት ጀግና ያፈራች ሀገር አሁን ምን ይሰማት ይሁን፣ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @zxcvb1234ful
    @zxcvb1234ful 9 месяцев назад +6

    A heroic man from the guraghe society!

    • @sintayhuderessa3572
      @sintayhuderessa3572 9 месяцев назад +4

      ኢትዮጵያዊ እንጂ ብሔራቸውን ተናግረዋል? እኛ የቀድሞ ወታደሮች ኢትዮጵያውያን ነን ዘር የለንም

    • @zxcvb1234ful
      @zxcvb1234ful 9 месяцев назад +4

      @@sintayhuderessa3572 I agree, and you're right! Even though I know the General’s background very well, I should have to say where he is from. Let's say he is a patriotic Ethiopian!

    • @sintayhuderessa3572
      @sintayhuderessa3572 9 месяцев назад +1

      @@zxcvb1234ful OK dear

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 8 месяцев назад +2

    you are Ethiopia hero 👍🙏🏿

  • @asfawwassie3257
    @asfawwassie3257 8 месяцев назад +1

    My patriotic & legend!! God bless you General...

  • @getachewugeorgius3027
    @getachewugeorgius3027 8 месяцев назад +2

    በሙሉ ዕይኔ በማዬቴና በመስማቴ በጣም ደሥተኛ ነኝ ለፕሮጋራማችሁ ለአጋጆች ሙሉ ምሥጋና

  • @user-ik7wl1pu5i
    @user-ik7wl1pu5i 8 месяцев назад +1

    እጅግ በጣም ጀግና ነው ጄ/ል ተስፋዬ ጀግንነቱ ከት/ምት ብቃትም ጭምር ነው

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 9 месяцев назад +4

    💚💛❤️🙏❤️💛💚Egiziabeher yebarikot

  • @fekadujenbere
    @fekadujenbere 9 месяцев назад +3

    ኮሮነል ካሳዬ ታደሰንም ቃለመጠይ አረጓቸዉ ምስክርነቱ ሙሉ ይሆንላችሀል ስልካችሁን አስቀምጡልኝ ላግኛችሁ

  • @mickimaraki7886
    @mickimaraki7886 9 месяцев назад +2

    Bravo dechu & your friend👏🏿👏🏿

  • @admassuk.2419
    @admassuk.2419 9 месяцев назад +15

    ልብ በሉ። ብሄር፣ ብሄረሰብ ፣ቅብጥርስ ምናምን የለም። ቢያንስ በሁለት የተለያዩ መንግስታት ውስጥ ሲያገለግሉ ግባቸው ሀገርና ሀገር ብቻ ነው። በህወሃትና ብል'ግና መንግስታት ideology ለተጠመቀ ሰው ይህ የጄኔራል ሳይሆን የጅላጅል ቃ ለምልልስ ነው። ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያ ላይ እየሆነ ያለውን አስበህ የፈጣሪነት ስራህን ስራ። 🙏

  • @tesfayedesalegne2829
    @tesfayedesalegne2829 8 месяцев назад

    Thank you GEN. for your service !!!

  • @chokoxmen
    @chokoxmen 8 месяцев назад +1

    Thank you ደቼ💚💛❤

  • @Godblsu
    @Godblsu 8 месяцев назад

    በህይወት አሉ እንዴ ታሪካቸውን on the battle field የሚለውን መፀፍ ካነበብኩ በሁላ ነው ያወካቸው ዘብሄረ ጉራጌ ኢትዮጵያዊ ታላቅ ሰው። wish you long life!🙏

  • @Guygreat1441
    @Guygreat1441 8 месяцев назад +1

    The great and honored Gen.Tesfaye is an army leader who has proved to fit well in all the three types of army eader ships; i.e. direct leadership, organizational leadership and strategic leadership.
    Great respect Sir, wishing happiness, good health and long life.

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 9 месяцев назад +2

    Good job General Tesfaye

  • @selamlehulachin5270
    @selamlehulachin5270 8 месяцев назад +2

    ጀግንነት ቆራጥነት ታማኝነት አላማ ሙሉ እና ፍ ት ሃውነት ሁሉንም ያሟላህ የሰው ሙሉ ፈጣሪ ይጠብቅሀ
    በባለፈው 30 ዓመት የትፈጠሩት ጀ ነ ራሎች የሱን የሕይወት እንዲሰሙ ተደርገው ከዛም መአረ ጋቸውን መቁረጥ
    Bale

  • @mulebeaky1864
    @mulebeaky1864 8 месяцев назад

    ከእድሜ ቀንሼ ብሰጦት ደስ ይለኛል።ስለ ሃገር ክብር ምን አለ እንደ እርሶ አይነት ሰው ጋርቦ ብሰሙና ብያዉቁ እነዚህ ቁራ ploticgnoch

  • @MuleTegegn
    @MuleTegegn 8 месяцев назад +1

    የእውነት፡ሀበሻደ፡ምድር ላይ በርካታ እንዲ አይነት ጀግና አለ የእዉነት ነው

  • @ewunetumerera9388
    @ewunetumerera9388 8 месяцев назад +2

    ጀነራል ክብር ይገባቸዋል። የጦር ሜዳ ውሎ የሚል መፅሐፍ ፅፈዋል።

  • @mogessdejene391
    @mogessdejene391 9 месяцев назад +2

    ለተከበሩ ጀነራል ከፍተኛ ክብርና ምስጋና ይድረስልኝ የዘር ቋት የማይመርጥ ትውልድ በችሎታሕ የምትመረጥ:በት ግዜ ውድቱ ኢትዮጵያ አሑንም ትመጣለች ብዬ ከፍተኛ ተስፍ አለኝ። ከሜንስ ቤት ወደ ት/ቤታቸው ሲመለሡ የሐረር ምልምል መኮንኖች ያስቀኑ ነበር። የኢትዮጵያ ጦር ሐይል የአሥር አለቆች የሚያሾፍበት ከመሖን ወጥቶ ጦራችን ተከብሮ ለውጭ ጠላት በሚበቃ ደረጃ የሚገነባ መሖኑን አዲሱ ትውልድ ሕያው ያደርጋታል አንጠራጠርም።

  • @elhu4508
    @elhu4508 9 месяцев назад +2

    Part two please

    • @ArtsTvWorld
      @ArtsTvWorld  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/PpaGvQxY9ec/видео.html

  • @nathnaelabebe9748
    @nathnaelabebe9748 9 месяцев назад +6

    ትክክለኛው የ ኢትዮጵያ ታሪክ አጥብቀው ከሚያውቁ አርበኞችቻችን ግንባር ቀደም ናቸው ጀነራል ተስፋዬ ኃይሌማርያም:: ለኛ ለዚ በሻእቢያ አና በህወሓት ትርክት ላደገ ትውልድ ትልቅ አስተማሪ program ነዉ:: ሁለተኛው ክፍል በጉጉት ጠብቃለሁ በርቱ

  • @shimelisgogi3289
    @shimelisgogi3289 8 месяцев назад +3

    MERETE YETHIOPIA GEGNA RJIME EDEMENA TENA💯❤❤❤❤❤❤❤🖐🖐🖐🖐🖐

  • @melkamwubie2930
    @melkamwubie2930 8 месяцев назад +1

    Very interesting General.

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 8 месяцев назад

    💠📍በአያሌው ይመስገኑ ውድ ጀግና ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ ጄኔራል ተስፋዬ ኃይለማርያም 💐 ። እግዚአብሔር የርስዎን ልዩ እጹብ ጀግንነትና አገር ወገንን አገልጋይነት ከእርስዎ ከራስዎ ለመስማት በመታደላችን እግዚአብሔር ይመስገን።
    💠📍ብዙ ሊያስተምሩን ያስፈልጋልና እባክዎ ጊዜ ሳይባክን የተቻለው ሁሉ ይደረግ።
    "አቡየን እሩቅ ያለ ያከብራቸዋል፤ እቅርብ ያለ ይሰራቸዋል።" ይባላል።
    በሌላም አነጋገር
    "የቅርብ ጠበል .......ይሆናል።" እንዳንሆን አደራ የአገሬ ኢትዮጵያ ወዳድ ወገኖች ሁሉ።🎉

  • @almazs.1447
    @almazs.1447 8 месяцев назад

    B/General Tesfaye, a true hero of our own, I wish a happy healthy long life.

  • @borkboi3147
    @borkboi3147 8 месяцев назад +3

    We have to get him a much better portrait painting ‼️‼️

  • @danielshemikse2898
    @danielshemikse2898 8 месяцев назад +1

    ጀግናው የኢትዮጵያ ጦር

  • @deribewbaynesagne7068
    @deribewbaynesagne7068 8 месяцев назад +2

    ለቀድሞ ሠራዊት ምንጊዜም ክብር ለናንተ ይሁ በትክክል አገር ወዳድ ሠራዊት በሆዳም መሪዎች የተሸጣችሁ እንጅ ጀግኖች ናችሁ ።

  • @user-gk6yc6wt2c
    @user-gk6yc6wt2c 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonastekie8762
    @yonastekie8762 8 месяцев назад +5

    ጀነራል ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥዎት

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 8 месяцев назад +1

    ነበር ❤።

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 8 месяцев назад +1

    👍👍👍

  • @ermiasmasresha4577
    @ermiasmasresha4577 9 месяцев назад +5

    mirkogna honew general alhonum .gebdu fetsimew engi .general malet endezi new belela serawit temarko filed marshal kemibal .dil kursu .yetebalew general tesfaye tarik sertuwal afabet tesfaye ber yibalal ahunim dires .dil kurs misa eratu malet tesfaye new .

    • @ermiasmasresha4577
      @ermiasmasresha4577 9 месяцев назад +1

      sile ethiopia gegnochima atawra general legese tefera yesunim tarik progeram sira .sile ye begaw mebrek .sile ye semayu lay negodguad .sile ogadenu tarik seri .general teferam zegib

  • @user-tc7qn8sk7l
    @user-tc7qn8sk7l 8 месяцев назад +3

    ክብር ለ2ኛው አብዮታዊ ሠራዊት አባላት በሙሉ ❤❤❤❤❤ጀግኖች❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ ሁ አ ሠ❤❤❤❤❤❤ ቃኞ ሻለቃ❤❤❤❤❤❤

  • @user-xo4yx4oz3w
    @user-xo4yx4oz3w 9 месяцев назад +4

    ማንም ጥርቅም ሁሉ የኮዳ ውሃ ሳይጠጣና በረሀ ዙሮ ሳያይ ባለስልጣን ነኝ ይላል

    • @kidumes7941
      @kidumes7941 9 месяцев назад

      Field marshal yibalal.mech siltan bicha.shumetunm arekesut.jegna malet indezih nw mirt Ethiopians.Long live General.

  • @user-wm5jz7ve1v
    @user-wm5jz7ve1v 6 месяцев назад

    "ወደር የሌለው የኢትዮጵያ ጀግና!" ጄኔራል ተስፋዬ ኃ/ማርያም | ለማመን የሚያዳግቱ የውትድርና ሕይወትና የፍልሚያ ታሪኮች! @ArtsTvWorld Arts Tv World 1.41M subscribers Subscribed 1.4K Share Download

  • @user-gk6yc6wt2c
    @user-gk6yc6wt2c 8 месяцев назад

    Degagmachu akirbut jegina ayselechim❤

  • @MezgebeGezahegn
    @MezgebeGezahegn 6 месяцев назад

    Great hero

  • @abharish1773
    @abharish1773 8 месяцев назад +3

    ክብር ለ Eritrean Freedom Fighters 💚🇪🇷💚

    • @subsc691
      @subsc691 4 месяца назад

      ምን አመጣህ ከዚህ? ምን ፍሪደም አለህና? ስደተኛ!

    • @abharish1773
      @abharish1773 4 месяца назад

      @@subsc691 ka endante aynetu doma ras melyet agegnhu .

  • @wendem739
    @wendem739 9 месяцев назад +2

    የመፅሃፋቸው ርዕስ ምንድነው እባካችሁ? ገዝተን እናንብበው

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 8 месяцев назад +3

      የጦርሜዳ ውሎ

    • @amardasfaw9988
      @amardasfaw9988 8 месяцев назад +2

      የጦር ሜዳ ውሎ

    • @wendem739
      @wendem739 8 месяцев назад

      @@amardasfaw9988 አመሰግናለሁ

  • @ErkyihunDesalegn
    @ErkyihunDesalegn 8 месяцев назад

    የጀግኖች ጀግና ወደር የሌለው የህብረተሰብአዊት ኢትዮጵያ የጀግና ሜዳይ ተሸላሚ ብ/ ጄኔራል ተስፋዬ ኃብተ ማርያም የዋሉባቸው የጦር ግንባሮች እጅግ የተዋጣላቸው የጦር ውሎ የስፔሻል ኮማንዶ፡የአየር ወለድና የአንደኛ ፓራ ኮማንዶ ብርጌድ ከዛም የ102ኛ አየር ወለድ ክፍለ ጦርን በማቋቋም ለግዳጅ ያበቁ ያዋጉ በግብረ ኃይል አዛዥነት የመሩ ከምሥራቅ እስከ ሰሜን በድጋሚ ከሰሜን እስከ ምሥራቅ ጦርነት ባለበት ሁሉ እንደ ቀስት እየተወረወሩ አገራቸውን ከወራሪ ኃይል ጥቃት የተከላከሉ የጀግኖች ጀግና ናቸው።እኔ የውትድርና ህይወትን ሀ ብዬ የጀመርኩበትን አንደኛ ፓራ ኮማንዶ ብርጌድ በማቋቋም ለግዳጅ ያበቁ የጦር አዛዤ ነበሩ።በ1970 ዓም በሐረርጌዋ ኮምቦልቻ ግንባር በማዋጋት ላይ እያሉ በከባድ መሳሪያ የመቁሰል አደጋ እስካጋጠማቸው ድረስ ጥሩ ወታደራዊ አመራራቸውንና ልምዳቸውን ለአንደኛ ፓራ ኮማንዶ ብርጌድ ያካፈሉ ታላቁ መሪያችን እድሜና ጤናውን አብዝቶለዎት እዚህ ዘመን ላይ ላደረሰዎት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @user-eq5mb3nu3q
    @user-eq5mb3nu3q 8 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ጀግና በመግደል እንጂ በማልማት በመገንባት እንዳልሆነ ግልፅ ነውና ከነ ሽለላችን ኧረ ገዳይ ገዳይ እወዳለሁ ተኳሽም አልጠላ ነውና እርግማን ነው።

  • @amareworku2425
    @amareworku2425 4 месяца назад

    ቆይ መረጃ ሳናነብ የምታንቀዠቅዡት ነገር

  • @benana2574
    @benana2574 4 месяца назад

    ጉራጌ ካፈራቻቸው ብዙ ጀግኖች መካከል ብ/ ጄነራል ተስፋዬ ኃ/ማርያም አንዱ ናቸው

  • @milkesaabrahim7851
    @milkesaabrahim7851 8 месяцев назад

    ALHADULILLAH

  • @tamiruhailu9687
    @tamiruhailu9687 8 месяцев назад +1

    1 agote General Mokenin senbetu ymut ynur anawkim general sile esu ymiyawku kehone yngarun

  • @ermiasmasresha4577
    @ermiasmasresha4577 9 месяцев назад +3

    weder yelelew ye ethiopia gegna medaliya yetesheleme gegena ethiopiawi new .yetor meda wilo yemilewen metsihaf anbibew.!

  • @musesem4523
    @musesem4523 5 месяцев назад

    እንደነዚህ አይነት ጀግኖች ጀነራልነት ያንሳቸዋል ብርሐኑ ጅሎበምርኮኝነት ማርሻል ሲሆን እነዚህን ጀግኖች ማዋረድ ነው ።

  • @abharish1773
    @abharish1773 8 месяцев назад +1

    As an Eritrean G. Tesfaye was a respectful enemy .

  • @ermiasmasresha4577
    @ermiasmasresha4577 9 месяцев назад

    benateh tesfaye ahun argeto biyawera tineshun new yeminegrh metsihafun kanebebkew tidememaleh .enea be gil silemawkew new .

  • @mulualemfetene7441
    @mulualemfetene7441 8 месяцев назад +2

    የፕሮግራው የጀርባ ሙዚቃ(ኢንስትሩመንታል)በእጅጉ ይመስጣል።እባካችሁ ምንጩን የምታውቁ ጠቁሙን!

  • @user-ep5fm9dg1w
    @user-ep5fm9dg1w 8 месяцев назад

    janeral. tasfaya. H/ mariame. Alkaya mabru.

  • @gebeyaneshasfaw9399
    @gebeyaneshasfaw9399 9 месяцев назад

    When you write and address him you were wrong

  • @amyjackson8185
    @amyjackson8185 9 месяцев назад

    Ene lebleb semu tarik

  • @ermiasmasresha4577
    @ermiasmasresha4577 9 месяцев назад +2

    General tesfaye malet 1969 e.c nakefa lay 15 gna shalekan lemetadeg yemgemeriyaw ayer woled serawit be parasoot yewerede serawit new .nakefa sebrew yewetu 70 sewoch tesfaye meri neber .eriteriya mider afabet yemibal bota be wegenim be telatim yeteseyeme bota ale tesfaye ber yibalal.

    • @21derma
      @21derma 9 месяцев назад

      አላወኩትም እኮ ማን ነዉ

    • @zxcvb1234ful
      @zxcvb1234ful 9 месяцев назад

      You are correct!

  • @tintnohadgu1819
    @tintnohadgu1819 8 месяцев назад

    Wishetam

  • @AG-ru1rg
    @AG-ru1rg 8 месяцев назад

    አውነትኛ ጀግና ጠላቱን አይንቅም: ሻብያ በክላሽ የጀመረውን ትግል በፅናት በመዋጋት መድፉንም ታንኩንም የተረከበው ከደግ በመማረክ ነዉ: የአየር ኃይል : ውቃው ዕዝ : ናደው ዕዝ : መብረቅ እዝ : ኮማንዶ : አየር ወለድ ሁሉም የኤርትራ መሬት በላቸው :: ያለማጋነን አውነቱን ስለነገሩን አናመሰግናለን::

  • @davidcooper177
    @davidcooper177 8 месяцев назад

    OGADEN IS A SOMALIA LAND. OGADEN MUST RETURN TO SOMALIA ASAP.

  • @Volvod1324
    @Volvod1324 8 месяцев назад +1

    Ethiopia currently leading by captive commander in chief his name berhanu jula the one and only in the world like brigadier general tesfaye is hero self committed now you can’t get it in Ethiopia army all corrupted and selfish commanders

  • @jhonidee2065
    @jhonidee2065 9 месяцев назад +17

    እናንተን በቅጡ ሳናከብር ቀርተን ነው እነዚህ ጨቅላ " ጄኔራሎች " ላይ የጣለን! ይቅር በሉን።

  • @top5-vid814
    @top5-vid814 8 месяцев назад

    Derg Ethiopia gedele

  • @takeleloratto5177
    @takeleloratto5177 9 месяцев назад +1

    ጠያቂዎቹ ጋዜጠኞች ሁኑ ወይ ሌላ ለዚህ ኢንተርቪው ብቁ አደላችሁም ! የሆናችሁ ደመ ቀዝቃዞች !!

  • @habeshaking2220
    @habeshaking2220 8 месяцев назад

    በቀድሞ ኤርትራ ክፍለሐጋር ሳህል አውራጃ በጀግንነታቸው ምክንያት በስማቸው የተሰየመ ተሰፋዬ በር,የምባል አከባቢ እንደነበር አስታውሳለሁ።

  • @ermiasmasresha4577
    @ermiasmasresha4577 9 месяцев назад

    esti and tiyake tesfayen teyikew be alem tarik kefitegnawen ye ayer zilay yezelelew lelaw yesu baldereba teyikew ebakih

    • @user-ht6ch4ve5p
      @user-ht6ch4ve5p 9 месяцев назад

      የጦር ሜዳዉሎ

    • @21derma
      @21derma 9 месяцев назад

      ሽመልስ አብዲሳ ነዋ ምን ጥያቄ አለዉ 😂😂😂😂😂

  • @Bio650
    @Bio650 8 месяцев назад

    ጀግንነት በእርስ በእርስ ጦርነት ባይሆን ደስ ይል ነበር 4 ኪሎ የሚገቡ መሀይምና ደደብ መሪዎች እርስ በእርስ እያጨራረሱን ስልጣናቸውን ያስጠብቃሉ ህዝብ እንንቃ

  • @davidharcot220
    @davidharcot220 8 месяцев назад +1

    አሁን ይሄ ኖት መጻፍ ያስፈልገዋል