ድብብቆሽ አዲስ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል 4 - Dibibikosh EP04

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Subscribe and follow us on:
    WebSite : www.artstv.tv
    Facebook : / artstvworld
    Instagram : / artstvworld
    TikTok : / artstvworld
    X / Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/ArtsTvWor...
    #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
    © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2024 Arts Tv World

Комментарии • 104

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Месяц назад +26

    ከፍ ያለዉ ምርጥ ሰዉ ዘና ያደርገኛል♥️😂😂😂😂

  • @maza1594
    @maza1594 Месяц назад +18

    በዩሽ እና ከፍአሌው ስመቹ😂😂❤❤❤ሌላቹ እንኳን ዝም ብሎ አጃብዎችናቸው😅😅

  • @danaitkidanemariam
    @danaitkidanemariam Месяц назад +34

    Bayush na kefi nachew ye filmu demqotoch 😂😂❤️

  • @D-d415
    @D-d415 Месяц назад +22

    ወይ ፍቄ ደሀ ወርቅ አይግዛ ከገዛም አያብዛ ሚባለው እውነት ነው😂

  • @goodtime-gn6zp
    @goodtime-gn6zp Месяц назад +19

    ፍቄ ትወናህ አንደኛ ብቃትህ ያልተወራ ጀግና ተዋናይ

  • @SabiyaLadiya-fq2vm
    @SabiyaLadiya-fq2vm Месяц назад +2

    ዳግምየ ❤❤❤❤ አተ ሳታውቀኝ እኔ ብቻ እማውቅህ እዴት በስስት እደምወድህ ወድሜ ውድድድድ ነው እማደርግህ እርጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthiopiaHagere-e3p
    @EthiopiaHagere-e3p Месяц назад +3

    ትንሽ እውቀትና ትንሽ ብር አትስጠኝ ይላል ወንድሜ😂😂😂ወይኔ ከፍ ያለው😂

  • @MichaelTesema-ek3iq
    @MichaelTesema-ek3iq Месяц назад +3

    በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነው በርቱ❤🎉

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v Месяц назад +1

    ዳግማዊና ፍቄ እና ባዩሽ ስላሉበት እነሱን ለማየት ስል ብቻነው እንጂ ከእቃእቃ ጫወታ የተሻለ ነገር አላየሁም ጎበዝ 😢

  • @user-ip8vr4xw9e
    @user-ip8vr4xw9e Месяц назад +3

    😂😂😂😂ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ የጓደኛሞች ነገር😂😂😂😂

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Месяц назад +1

    ፊቄ በጣም ጎባዝ ታወናይናክ ስወድክ

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Месяц назад +8

    ህሊና ድራማ ለምን ተቋረጠ መቼም አናቀዉም አትሉኝም ግን ድራማዉ እደርእሡ ድብቅ ነዉ ❤❤❤❤❤

    • @user-it6cd6cy4b
      @user-it6cd6cy4b Месяц назад +2

      ተለቆልሻል እይዉ

    • @user-zt7qr9px3t
      @user-zt7qr9px3t Месяц назад

      @@user-it6cd6cy4b wuy koyehu kayehut

    • @user-rf1oo9nv1i
      @user-rf1oo9nv1i Месяц назад +2

      ህሊና ዛሬኮ ተለቋል ሳልቃን ዩቲዩብ ላይ ነዉ የተለቀቀዉ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Месяц назад +7

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን እኛንም አለህ ጥሩ አሰሪ ያድርገን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን

  • @user-yd4wp5st6t
    @user-yd4wp5st6t Месяц назад +16

    አንደኛነኝ ላይክ ግጩኝ ደብሮኛል❤❤❤

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Месяц назад +1

    በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እኔ ተመችቶኛል

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 Месяц назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Месяц назад +7

    በሕግ አምላክ ድራማ ለምን በዩትዩብ ቀረ እባካችሁ እየታየ ከሆነ ልቀቁልን

  • @user-si6lh8vc7j
    @user-si6lh8vc7j Месяц назад +1

    Fike ካለ ሁሉም ያምራል ♥️❤️❤️❤️

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Месяц назад +2

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ባዩሽን ና ከፍያለው ብቻ ናቸው የሚያዝናኑኝ የድራማው ድምቀት

  • @kokusirmultimedia841
    @kokusirmultimedia841 Месяц назад +5

    ፍቄ ገደለኝ 😂

  • @Genzi-19
    @Genzi-19 Месяц назад +2

    ፍቄና ቅድስት ❤😂

  • @SusuSusu-vg4sx
    @SusuSusu-vg4sx Месяц назад

    መሠከረም አበራ በትኖረበት በጣም ደሰ ይል ነበርርር

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 Месяц назад +7

    ከ 29 ደቂቃ ላይም የባለፈውን ሳምንት ታሳያላችሁ ኧረ ቀልብ ይኑራችሁ

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 Месяц назад +1

    ይሄ ነገር ግን sitcom ነው እንመናቹ🙄

  • @atalay1437
    @atalay1437 Месяц назад

    ዋው ምርጥ ነው 👍

  • @solomegmedhin5795
    @solomegmedhin5795 Месяц назад +2

    Woo ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-xp9bj3yh5y
      @user-xp9bj3yh5y Месяц назад

      woyine indi ayinati firaki ayichwo alawoqimi tamachachuni😂😂😅😅

  • @Mesay-q1f
    @Mesay-q1f Месяц назад +1

    ohhh ❤❤❤❤❤

  • @user-qd5wh5di8c
    @user-qd5wh5di8c Месяц назад +1

    ከፍያለው አድናቂህ ነኝ😂😂😂😂😂😂

  • @user-zm8eu6wj8w
    @user-zm8eu6wj8w Месяц назад +2

    ቱ ከፍያለው😂😂😂😂😂

  • @EthiopianLife-n9i
    @EthiopianLife-n9i Месяц назад +1

    Wow

  • @ahmederina
    @ahmederina Месяц назад +1

    ፍቄ የተዋጣለት ምርጥ ተዋናይ ነክ የነዛ ግን ግራ ገብቷቸው ግራ የሚያጋቡ ናቸው ከልጁ ጋ ምንም አይነት ንክኪ ንግግር የላቸውም እና ለመናገር ምን አስፈራቸው

  • @SbzSvhs
    @SbzSvhs Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂 ከፍ ያለው በሳቅ ገደለኝ

  • @ElalaBeyene
    @ElalaBeyene Месяц назад

    Yes❤❤❤

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 Месяц назад

    ፍቄ ምርጥ ሰዉ የፊልሙ ድምቀት

  • @sarasaron911
    @sarasaron911 Месяц назад +1

    አረ ልቀቁት 8 ሰዓት ሞላ እኮ😊

  • @user-sr1nf9zv8c
    @user-sr1nf9zv8c Месяц назад +3

    ፍቄ እውነት ትችላለህ

  • @zelalemaberham517
    @zelalemaberham517 Месяц назад +2

    🎉

  • @Sarah_7-h8m
    @Sarah_7-h8m Месяц назад

    Echi actress gen betam tedeberalech hulum filmua lay

  • @user-xi3im2dn5q
    @user-xi3im2dn5q Месяц назад +1

    ከፍያለዉ😂😂😂😂

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 25 дней назад

    ቢ❤

  • @user-mw2te2lt9u
    @user-mw2te2lt9u Месяц назад +1

    ይች ልጅ ግን የአፍላ ፍቅር ቤዛ ናት ወይስ አይኔ ነው😂😂

    • @HayatSeid-b7w
      @HayatSeid-b7w Месяц назад

      አይደለችም 😂😂😂😂😂

  • @sarasaron911
    @sarasaron911 Месяц назад +1

    🎉❤

  • @Chaltugedafa
    @Chaltugedafa 22 дня назад

    Kefyalw and byesh 😂😂😂

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil Месяц назад

    ከፌ እና ባዩሽ ዋዉ!!!

  • @BatyAtk-tz2nl
    @BatyAtk-tz2nl Месяц назад

    ከፍያለውና ባዬሽ አንደኛ ናችሁ በቃ እነሱ ይስሩት

  • @SebleZeleke-zw9gp
    @SebleZeleke-zw9gp Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @romanabera8175
    @romanabera8175 Месяц назад

    ፍቄና ቅድስት 1👍👍👍

  • @fekerabza4945
    @fekerabza4945 Месяц назад

    ኧረ የነ ከፍ ያለው ፓርት 😂😂😂😂 ኡፈይ

  • @atalay1437
    @atalay1437 Месяц назад

    አቦ ይመቻችሁ👍😂👍😂

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Месяц назад

    😍😍😍

  • @user-ht3fw9hw3k
    @user-ht3fw9hw3k Месяц назад

    የከፍያለው ጉራ😅

  • @godolyas-rr2jw
    @godolyas-rr2jw 16 дней назад

    ባዩሺ ና ከፍያለው 😂😂😂😂😂😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Месяц назад +1

    ❤❤❤😅😅😅

  • @Haymanotmengistu-pi9kv
    @Haymanotmengistu-pi9kv Месяц назад +1

    ወይስደት እንጀራ እንዴት እንዳማረኝ

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc Месяц назад

      የት ነዉ ያለሺዉ እኔ ልላክልሺ ዱባይ ከሆንሺ❤❤❤

    • @Haymanotmengistu-pi9kv
      @Haymanotmengistu-pi9kv Месяц назад

      @@HuluagershTeshale-hb6gc የኔ መልካም በጣም አመሰግናለሁ ጆርዳን ነዉ ያለሁት

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 Месяц назад

    ኪዲና ፍቄ😁😁ይመቻቹ

  • @Hana-dh4xc
    @Hana-dh4xc Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigstbaqual5786
    @tigstbaqual5786 Месяц назад

    ፊቄ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @mekmek1129
    @mekmek1129 Месяц назад +2

    የጋደኛ ምስት ይደብራል

  • @user-ne5fh1hg9q
    @user-ne5fh1hg9q Месяц назад +1

    😂😂❤❤

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Месяц назад

    ከፍያለው 😂😂😂😂

  • @HAYAT-jy2cg
    @HAYAT-jy2cg 27 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamselina7983
    @selamselina7983 Месяц назад

    አይ ፍቄ😂😂😂😂😂

  • @Mekdi1219
    @Mekdi1219 Месяц назад

    😂😂😂አረ ሳይጠራ መሀል ቁጭ አይጠረጠርም

  • @AishaAsa-mv1gz
    @AishaAsa-mv1gz 6 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zainabme708
    @zainabme708 Месяц назад

    Kefi 😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @mentugirma1001
    @mentugirma1001 Месяц назад

    ሳምራዊት ሜካፕ አላማረባትም

  • @HannaGebre-ht9gq
    @HannaGebre-ht9gq Месяц назад

    😀😂Weye mecereshaw

  • @AmeenSebli
    @AmeenSebli Месяц назад

    Ayi kefi 😂😂😂😂😂

  • @zainhousien6075
    @zainhousien6075 Месяц назад

    ከፍየለዉ 😂😂 ከፍታኛ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @JamilaAs-my3kw
      @JamilaAs-my3kw Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂 በናገራችን ላይ በ ሪል ላይፋችው እደዚህ አይነት ውዶች አሉ ወሬ ብቻ እኔ ደግሞ ወላሂ እደት እደሚያስጠሉኝ ቋቅ ነው እሚሉኝ😮

  • @AyisheMohammed
    @AyisheMohammed Месяц назад

    ከፍ ያለው እና ባዩሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @temesgentegegn-be8hb
    @temesgentegegn-be8hb Месяц назад

    kidest ena kefiyalew des silu😂😂😂😂😂😂😂

  • @MimiWailyu-n7h
    @MimiWailyu-n7h Месяц назад

    ክክክክክክክክ

  • @user-vj1ij1kt9o
    @user-vj1ij1kt9o Месяц назад

    በ20 ሺህ ብር አይ

  • @hftfhj9632
    @hftfhj9632 Месяц назад

    😂😂😂😂

  • @HHjd-r2z
    @HHjd-r2z 3 дня назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Amen163
    @Amen163 14 дней назад

    Yehisanat chewata🙈akukulu

  • @UaeDg
    @UaeDg Месяц назад

    Teru yemiselale

  • @rabii38
    @rabii38 Месяц назад

    𝘥𝘢𝘨𝘪𝘺𝘦 𝘴𝘸𝘦𝘥𝘦𝘸 𝘦𝘬𝘰❤❤

  • @fifeyimam
    @fifeyimam Месяц назад

    ዉዲ የኢቶ ልጆች እስኪ ሰብስክራይብ አርገኝ

  • @kidehaile7797
    @kidehaile7797 Месяц назад

    Almost finished the drama by byesh and kefyalw a bit boring 😴

  • @kaleabteklu6444
    @kaleabteklu6444 Месяц назад

    lottery😆

  • @user-hx6us9ke2t
    @user-hx6us9ke2t Месяц назад

    ሜካፓ በዛ ለዛ አጣ

  • @Sofitube2123
    @Sofitube2123 Месяц назад

    Samrawite setastela

  • @UaeDg
    @UaeDg Месяц назад

    Kiki tenfaki

  • @tracobekele9848
    @tracobekele9848 Месяц назад

    😂😂😂😂

  • @user-ne5fz2gp4e
    @user-ne5fz2gp4e Месяц назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @user-hc3ig6be6u
    @user-hc3ig6be6u Месяц назад

    ❤❤❤❤