በሽለላ አናቱን አልኩት 🤣🤣 //ማን ያሸንፋል?//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 78

  • @tigistmisganaw1532
    @tigistmisganaw1532 2 месяца назад +67

    ምንም መጥፎ ኮሜንት እንዳትፅፉ እነዚህ አንጋፋና የተከበሩ አርቲስቶቻችን ናቸው

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 2 месяца назад +23

    ዘወትር በጣም በጣም የምወድ ድቅ ሰው የሁሉም ተሰጦ ያለህ በርታ በርታ ደሞ ሁሌም በሁሉቦታ ደስተኛ ሁሌም ፈግታ የሚታይብህ ሁሉም ተሰጦ አለህ 🤴👏👏👏🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🫢🫢🌹🌹🌹

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 месяца назад +3

    ዘወትር ስወድህ እናዚህን ተወዳጅ አንጋፍወች ስላቀርብክልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 2 месяца назад +12

    ጋሽ ሽመላሽ ጨዋታክ አይጠገብም እናታችን ፍቅርተም እንደዛው የኔት ደርባባ ሌዛ አለው ንግግራቸው እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ ኑሩልን 😘😘😘😘

  • @techsador
    @techsador 2 месяца назад +72

    የአርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ እና አርቲስት ሽመላሽ ነጋሽ አድናቂዎች የሆናቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 месяца назад +1

      👍👍👍👍👍💛❤️💛💚❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @mikiasshmelash
      @mikiasshmelash 2 месяца назад +1

      Shmelash Legas new Negash ayidelm Abate new 😉

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si 2 месяца назад +1

      ​@@mikiasshmelashየሣይት ስም ደመላሽ ሸመላሽ ይበዛል አደል ዋሸሑደ🤣😍

  • @samerabh2561
    @samerabh2561 2 месяца назад +2

    በጣም የምወዳቸው አርቲስት ፍቅርተ አላህ እድሜናጤና ይስጠዋት❤❤🤗😏🥰🥺😘😘😘🌹🌹🌹🌹

  • @AntenehYared-c2l
    @AntenehYared-c2l 2 месяца назад +2

    ዘወትር ነብሴ በመጀመሪያ የጸጉር ቁርጡ ያበደ ነው ሁለተኛ ፍቅርተንና አንጋፋውን በማቅረብህ ደስ ብሎኛል ዘወትር ደስ ይበልህ ዘወትር ነብሴ ከድሬደዋ አድናቂህ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 2 месяца назад

    😂ምርጥ አርቲስቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቹ❤

  • @grbu1121
    @grbu1121 2 месяца назад +11

    የድሮ የጥቶቹ ውብ አርቲስቶሽ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 2 месяца назад +3

    የሁለቱም አድናቂ ነኝ የፍቅርና የሽሜ❤

  • @ሠያ
    @ሠያ 2 месяца назад

    ተወጣቶቹ ፈታያረጉኝ እድሜይሥታችሁ

  • @tigistmoges3568
    @tigistmoges3568 2 месяца назад +2

    Thank you, ebs tv. And my team, I am very happy ❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 месяца назад +2

    ,የሁሉም አድናቂ ነኝ,ክብር ይገባችኋል❤❤❤❤

  • @sabatesfaye7617
    @sabatesfaye7617 2 месяца назад

    የለዛ ትውልድ ዘመን ስወዳችሁ

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 2 месяца назад +2

    ኢቢ ኤሶች ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ለምን በማን ያሸንፋል ላይ አትጋብዙም ሁልጊዜ አርቲስት ብቻ ለምንድነው።

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 месяца назад +2

    ምኒቱ ምላሣም ነች ከወንድ አርቲስቱ ጎን ያለችዋ

  • @Adis-q1u
    @Adis-q1u 2 месяца назад +7

    መጀመርያ ስለጭዋታው ብታስረዳቸው ይመረጣል ስሙን ሳይጠሩ ማውራት እንደሚችሉ አላዎቁም ብታስረዳቸው በምሳሌ ጥሩ ይመስለኛል

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 2 месяца назад

    ስወዳቸው 2 ቱንም!!

  • @akemanu48
    @akemanu48 2 месяца назад +1

    ጌጦቻችን
    አርቲስት ፍቅርተና ሽመልስ❤❤

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 месяца назад

    ምርጥ አርቲስቶች ናቸው ግን ይህን ጨዋታ እዝህ ከመጣታቸው በፊት አያዩም እንዴ ጨዋታው አልገባቸውም

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 2 месяца назад

    አንጋፋዎች ❤❤❤❤❤ማሚ እንወድሻለን ፍቅር❤❤❤❤

  • @samuelseifu9842
    @samuelseifu9842 2 месяца назад +4

    መውደድ ሚባል ምግብ እንዳለ ዛሬ ገና ሰማሁ😮

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 2 месяца назад +2

      ኸረ እኔም ደግሞ መጠጥ ነው እኮ ያለው

    • @MehretuGetasew
      @MehretuGetasew 2 месяца назад +1

      መውደድ እኮ የገብስ ጭማቂ ኬኔቶ ነው

    • @GgGg-fp5qy
      @GgGg-fp5qy 2 месяца назад

      ኬኔቶን እናፈቅራለን ማለታቸው ነው መውደድ ማለት ውዴታ ፍቅርን መገለጫ ስለሆነ እንዴት ኬኔቶ መውደድ ይባላል ባልጠፋ ስም😮

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 2 месяца назад +2

    በጣም ደስ የሚል ዝግጅት 🎉🎉🎉❤

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 2 месяца назад +2

    ፍቅርትዬ ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘💞💞💞💞💞

  • @tarikuterefe2386
    @tarikuterefe2386 2 месяца назад +1

    ትችላለህ ዘወትር ደሳለኝ ከታሪኩ ደሳለኝ::❤❤❤

  • @GenetBirhnu
    @GenetBirhnu 2 месяца назад

    ደስስስ ስሉ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @dcghetto
    @dcghetto 2 месяца назад +1

    Gobez new azegaju I like him

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml 2 месяца назад +3

    የኔ ዉዶች 😂❤

  • @ssaa3540
    @ssaa3540 2 месяца назад +4

    የዛሬው ከባድ ነው

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 2 месяца назад +1

    ደስ ሲሉ

  • @ewnization
    @ewnization 2 месяца назад +3

    Give desalege more time to dance please.

  • @ጳውለስ
    @ጳውለስ 2 месяца назад +3

    ኣርቲስት ፍቅርተ ደሳለኝ ክብር ይገበዋል❤❤❤❤❤❤

  • @Mesfin-t9k
    @Mesfin-t9k 2 месяца назад

    Abiye erigaxe qinati yelela asitawayi sow i like you 🙏👍👍

  • @tigistmohammed8566
    @tigistmohammed8566 2 месяца назад

    Wow abiye anidegn noti

  • @burtacanheila1184
    @burtacanheila1184 2 месяца назад +1

    ድሥ ሲሉ

  • @MatiGedaShafishafi
    @MatiGedaShafishafi 2 месяца назад

    በዚህ በማን ያሽንፋል ፕሮግራም የተረዳሁት ነገር ቢኖር አርቲስቶቻችን ምን የማያቁ የፈዘዙ ባጋጣሚ ሚዲያ ላይ ወተው የቀሩ እንጂ ንቃተ ሂልናቸው የደከመ እንደሆኑ ነው እንጂ በሌላው አለም አርቲስቶች በጣም ፈጣን ቀድመው ነገሮች የሚረዱ ናቸው

  • @AaBb-mz3be
    @AaBb-mz3be 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 2 месяца назад

    😂😂😂🎉🎉🎉🎉

  • @Hope7H
    @Hope7H 2 месяца назад

    Gofa/gamo?

  • @meskeremalemu4446
    @meskeremalemu4446 2 месяца назад

    😂😂😂

  • @D-d415
    @D-d415 2 месяца назад

    የዛሬው ይለያል

  • @GoodDay-kx1ov
    @GoodDay-kx1ov 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 2 месяца назад

    👏👍

  • @EeEe-kq8ic
    @EeEe-kq8ic 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
    @ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ 2 месяца назад

    10ሲባዛ በ ሁለት ስት ይሆናል ሁለት መቶ ሺ 😂😂😂😂

    • @Tenaye-o8r
      @Tenaye-o8r 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @SerkiSerki-u2r
    @SerkiSerki-u2r 2 месяца назад

    😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 месяца назад

    ሐገሬ ሠው አጣሽ ወይ ማለት ይሔን ነው

  • @EsayasEsayas-bj7dl
    @EsayasEsayas-bj7dl 2 месяца назад

  • @woyneshetwoyesso3496
    @woyneshetwoyesso3496 2 месяца назад

    😂😂😂❤

  • @nafesasharef9640
    @nafesasharef9640 2 месяца назад

    ክክክክክክክክ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 2 месяца назад +1

    ☝️🇪🇹🌎☝️🤲 amen3

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 2 месяца назад

    የጫወታውን ህግ ቀድሞ ማሥረዳት አይቻልም እንዴ

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 2 месяца назад

    Ehen zegjet befqer new mewedwu

  • @SisayAlemsyehu
    @SisayAlemsyehu 2 месяца назад +1

    Mnewu deqeqawu asatrachus

  • @selamaynalem1699
    @selamaynalem1699 2 месяца назад

    Yekrta matchlu sewoch atkrebu

  • @altayebeyene3983
    @altayebeyene3983 2 месяца назад

    ገና ለድጎማ ብላችሁ በዕድሜ የገፉ ስዎችን በማምጣት የጨዋታውን ለዛሬ አታጥፉት ።

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 месяца назад

    ከተከበሩ አርቲስቶችጋ የመደቡት ግን የመጨረሻ ወራዳዎች ናቸው ምላስ ብቻ

  • @HanaBissa
    @HanaBissa 2 месяца назад

    Ay fikerite

  • @AynalemKebede-uc5sg
    @AynalemKebede-uc5sg 2 месяца назад +1

    እንወዳችሗለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EdomYeshegerua
    @EdomYeshegerua 2 месяца назад +1

    Ye zarewochu domawoch nachew

    • @samuelseifu9842
      @samuelseifu9842 2 месяца назад +2

      እናት ና አባት ዶማ አይባሉም

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 месяца назад +1

    የዛሬዎቹ ሰነፎች ናቸው

  • @Lula2090
    @Lula2090 2 месяца назад

    Artist ademehonacheu memeles neberebacheu fake knowledge mafreya

  • @yerukneshbelemo9845
    @yerukneshbelemo9845 2 месяца назад +2

    ኢቢ ኤሶች ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ለምን በማን ያሸንፋል ላይ አትጋብዙም ሁልጊዜ አርቲስት ብቻ ለምንድነው።

  • @eyobtakste6633
    @eyobtakste6633 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @D-d415
    @D-d415 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤