47 ቁጥር ጫማ የምታደርግ ሴት አውቃለሁ 🤣🤣//ማን ያሸንፋል?//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2023
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #Man_Yashenfal
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 89

  • @selamety5694
    @selamety5694 7 месяцев назад +23

    ኑ ቅመሞችየ ዘና እንበል ያለኛ አይደምቅምኮ ።🌹🌹

    • @user-lc7ts3cs9h
      @user-lc7ts3cs9h 7 месяцев назад +1

      ደምሪኝ ወዴ በቅንነት

    • @mametomeri
      @mametomeri 7 месяцев назад +1

      እኮ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 7 месяцев назад

      😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹💯💯❤❤👍👍

    • @WasilaWasil-qq3xm
      @WasilaWasil-qq3xm 7 месяцев назад +1

      ትክክል

    • @HekmaBare
      @HekmaBare 7 месяцев назад

      በዛውም እንደማመር

  • @beza899
    @beza899 7 месяцев назад +8

    የጋሽ ሰለሞን ቅልጥፍና ደስ ይላል እግዚአብሔር ጤና ይስጠወት

  • @SuleymanAli93
    @SuleymanAli93 7 месяцев назад +40

    ራቢያ አላህ ሂዲያ ኢስጥሽ ከሙዚቃ አላህ ያውጣሽ

    • @user-bj4bg4oc2j
      @user-bj4bg4oc2j 7 месяцев назад

      ​@@fiyametalovefiyametalove8690እ ስድብና ዱአ አይለዩም ልበል መች ተሳደበ አኡዙቢላህ

    • @user-mr8ii4fb1d
      @user-mr8ii4fb1d 7 месяцев назад +1

      አሚን

    • @user-qx2hz3tn5v
      @user-qx2hz3tn5v 7 месяцев назад

      አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-qr5fx2eq8m
      @user-qr5fx2eq8m 7 месяцев назад +2

      የምርጥ ወንድም. ምክር የጨዋ ልጅ እደዚህ ነው ከስድብ ነጻ ምክር አቦ ይመችህ ወድማለም ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አሜን፫😢😢

    • @user-yi3sy2sh2c
      @user-yi3sy2sh2c 7 месяцев назад +2

      Amin alahehidaya yesetate hulachnm tekekelaginwen menged alahe yemeran

  • @user-tm9ug1mw9y
    @user-tm9ug1mw9y 7 месяцев назад +1

    ጋሽ ሶል።በጣም ነው ማደቅህ ረጅም።እድሜ።ከጤና ጋር❤❤❤

  • @user-ix8xz1ym7m
    @user-ix8xz1ym7m 7 месяцев назад +3

    እንኳንም ደህና መጣችሁ 😂የመዳም ኮረሪማ ሁላ አይዟችሁ❤

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 7 месяцев назад

    🤣🤣🤣ደስ ሲል ጋሽ ሶል እኖደወታለን 🥰

  • @SenaytWerku-oz4fc
    @SenaytWerku-oz4fc 7 месяцев назад

    ጋሽ ሰሌ በጣም ምወዳቸው አርቲስ በሳቅ ገደሉን😂😂😂❤❤❤❤

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 7 месяцев назад +1

    አርቲስቶች የሚሰጣቸውን እስክሪብት ማንበብ ብቻ ነው የሚያውቁት ሌላ ነገር እውቀት የላቸውም በጣም ይገርማል ብዙውን አይቻለሁ የማስረዳት አቅም የላቸውም

  • @user-jj9kk1jt5f
    @user-jj9kk1jt5f 7 месяцев назад +1

    ከማደንቃቸው ምርጥ አክተሮች ጋሽ ሰሌ:"አበበ ባልቻ: ዝናህ ብዙ:ከልቤ አከብራቸዋለሁ

  • @fuficjfii-zt9wo
    @fuficjfii-zt9wo 7 месяцев назад +4

    ሚዛን ቴፒ ስትል ለምን ደስ አለኝ ያአላህ ሀገሬ እዴት እደናፈቀኝ የኔ ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን የኔ ውዶች አላህጠብቃችሁ ❤❤❤❤

  • @user-xj2sw9dg7z
    @user-xj2sw9dg7z 7 месяцев назад

    Zotir Wexatinatun Be Agbabu Yetexeqeme Gobez Lijnaw Mashalah Bezihu Qexil

  • @user-vm8fo3ii1z
    @user-vm8fo3ii1z 2 месяца назад +1

    ራብያ ተብየው ኣፍሽ ሞልተሽ ሙዚቐኛ ኣይከብድም ኣንቺም ኣጠገብሽ ላለም ፈጣሪ ይማራቹ

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z 7 месяцев назад +1

    እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 7 месяцев назад +1

    መግለጽ የማይችሉ ናቸው

  • @HshshsHshshss-fl1hn
    @HshshsHshshss-fl1hn 7 месяцев назад +1

    ዘወትር የእውነት የምገርም ነክ እዚህ ጋር ጨዋታክ ሳቅህ ዝምታ ያሸልማል ላይ ወይ ፊትክ ሲያስፈራ አንተ አትመስልም እንዴት ቻልክበት እውነት ይገርማል

    • @hawamohammed9231
      @hawamohammed9231 7 месяцев назад +1

      በጣምምም የሚገርም መድረክ መሪ ነው

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz 7 месяцев назад

    ጋሽ ሶል በጣም ነው የምወዶት ❤

  • @user-jx4nz7lb7f
    @user-jx4nz7lb7f 7 месяцев назад

    የሊለ ጉሩፕ የእውነት አላቃቸውም

  • @konjit1628
    @konjit1628 7 месяцев назад

    Dance betam gerami new ketilibet zewtiriye Yihen Program le ante sil new mayew akerarebih liyu new
    Man yashenifal
    Zimita yashenifal
    Ferenjua gorebete Tinish ereft Anjet aris new degmo sitamir masha allah 🎉

  • @genzebgenzeb9562
    @genzebgenzeb9562 7 месяцев назад +3

    እኔ ሀገር ልገባ ሥለሆነ እመጣለዉ

    • @user-zf4we6hf7s
      @user-zf4we6hf7s 2 месяца назад

      ፀልዮልኝ እኔም ልገባ ነው

  • @rbebkaribki9861
    @rbebkaribki9861 7 месяцев назад +3

    ዳንሱ ቢቀር አሪፍ ነበር

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 Месяц назад

    ሀዲስ ምታዳምጥ መሠላትዴ ብስብስ

  • @user-jx2wl2ec8i
    @user-jx2wl2ec8i 3 месяца назад

    እደውምንልበል ለሙስሊምሴትእህ አላህልባችሁንይመልሰው

  • @user-ec9ts9in8l
    @user-ec9ts9in8l 7 месяцев назад +2

    በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም

  • @user-dv6cr9zb2x
    @user-dv6cr9zb2x 7 месяцев назад

    ዛሬ እንዴት አመለጠኝ የት ህጀ ነበር🤔🙄

  • @eeyo3820
    @eeyo3820 7 месяцев назад

    Zewtir gin ye angafa artistochin sim kedmek tertek keza endiyastewaweku bitaderg bay negn 🙏🏾

  • @selamety5694
    @selamety5694 7 месяцев назад +2

    ዛሬ መጀመሪያነኚ❤❤

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h 7 месяцев назад +1

    ሰላም ለሀገሪጰፍቅር ለወገኔ የመዳም ቅመሞች ደመሩኝ እንደማመር እርስ በእርሳችን

  • @habtamuhailu4162
    @habtamuhailu4162 7 месяцев назад

    Sent were awrtew wow yemtasblewn kale filefit argachehu awetachehuwat arada ebs😂😂😂😂😂

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t 7 месяцев назад +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 7 месяцев назад

    Teyakew betam kelal Nw sewchu bizom aydelum enji

  • @Taybi-_12
    @Taybi-_12 7 месяцев назад

    If they got the same point, I think there has to be another "question " that will differentiate the winner. To be fair

  • @user-dv5jj2jw8c
    @user-dv5jj2jw8c 7 месяцев назад

    Woww

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k 7 месяцев назад +2

    ዘወትር ይቺ ጭልፍ ጭልፍ እያልክ የምትደን ሳት ዳንስ አንድ ቀን ብቻ ሱሪህ እንዳይቀደድ እፈራለሁ 😄

    • @asiyalenty2248
      @asiyalenty2248 7 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 7 месяцев назад +1

      ቡታታ ይኖርዋል ችግር የለውም

    • @user-zv4zu7gy4n
      @user-zv4zu7gy4n 7 месяцев назад

      ክኬክክክክኬ​@@titiyoutub6254

  • @abiyahabiyah2976
    @abiyahabiyah2976 6 месяцев назад

    ❤❤

  • @osiydyx4706
    @osiydyx4706 7 месяцев назад

    እኔ 38/39😂

  • @jamelahkadasah
    @jamelahkadasah 7 месяцев назад +3

    ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 7 месяцев назад +1

      አሜን ሰላምሽ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @jamelahkadasah
      @jamelahkadasah 7 месяцев назад

      @@mariammariam1007 አሜን፫

  • @user-od2qk6it9i
    @user-od2qk6it9i 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zgetahun
    @zgetahun 3 месяца назад

    Please use Amharic word for AVERAGE: ማካይ፣ መካከለኛ፣ ማእከላዊ፣ መጠነኛ... The man I think understood as the HIGHEST shoes size you have ever seen NOT as the most COMMON 😢

  • @user-ct1ii5ej3k
    @user-ct1ii5ej3k 17 дней назад

    አይ ጋሽ ሰለሞን አባይን ያላየ ምንጭ ያመሰግናል አይዴል ሙቀት አላዮ

  • @user-nk1vj5fo4g
    @user-nk1vj5fo4g 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 7 месяцев назад

    ብቻየን በሳቅ ደስ ስሉ❤❤❤

  • @alamnishgg602
    @alamnishgg602 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂

  • @jujusleshi843
    @jujusleshi843 7 месяцев назад

    Ay dagm adane tewlde edgete tkur wuha ahun yalewt gerji btl

  • @SaraSaru-mw3gi
    @SaraSaru-mw3gi 7 месяцев назад

    ine 43 naw maderigaw

  • @irikrir538
    @irikrir538 7 месяцев назад

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 7 месяцев назад

    ፀጉርህ ስለሌለ ሌላ ሰው ነው የምትመስለው

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i 7 месяцев назад

    Ke sele gar yalechew dedeb koshasha makeup becha yematreba gn temraleche areee medre mhayemuchun atamtuben

  • @Nejat197
    @Nejat197 7 месяцев назад +3

    ቆይ ጭብጨባው ግን ከአብይ ፓርላማ የተወሰደ ነው እንደ😅??ጋሽ ሰሌ በጣም ነው የምወደው

  • @titibiruh186
    @titibiruh186 Месяц назад

    የዚህ ሽማግሌ አላዋቂነት ይገርማል በአብዛኛው 47 ቁጥር ጫማ ነው የሚለበሰው ይላል በዛ ላይ በበረሀ ነጭ ሸሚዝ ነው የሚለበሰው😮😢

  • @hananhawasa7878
    @hananhawasa7878 Месяц назад

    አረ ዳጊ አይነፏም። ጥቁር ውሃ ተወልደህ አደገህ ገርጂ ያሳዝናል

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 7 месяцев назад +1

    Really ሰሎሞን ቅሌታም።እብድ ነው። በአብዛኛው ሴት ሲባል 47 ።አትርሱኝ ሽማግሌ

    • @masetewal6914
      @masetewal6914 7 месяцев назад

      አሁን ካንተ በላይ ቅሌታም አለ🤣እሳችው ጀግና ናችዉ አንተ የቅናት መንፈስ ይዞሃል

  • @user-tt5lt5zh5i
    @user-tt5lt5zh5i 7 месяцев назад

    እኔ 46አጥቼ በባዶ ዕግር ነው ያላዉት

  • @user-of7kr5pt4c
    @user-of7kr5pt4c 7 месяцев назад

    ጋሽ ሶል ፦ በዚህ ዕድሜዎ ያለሆት ንቃት የሚገርም ነው ።
    መብላቱን ብቻ እንጂ የስሙን ልዩነቱን ለይቶ አያውቅም ራሱ በመሰለው ነው የሚያወራው ታሪክም እንደዚህ ነው ተዛብቶ የምናየው።
    ድቡልቡሉ አዲስ አበባ ብስኩት ወይም ፓስቲ ይባላል። ክብና ጠፍጣፋው ደግሞ ጮርናቄ ይባላል ። ጮርናቄም የተባለው ሲጠበስ ዘይቱ "ጮቅ ጮቅ ጮቅ" ስለሚል ነው ።
    ጋሽ ሶል ፦ "እንግሊዝ" የሄዳችሁት ለሥራ ሳይሆን ልመና ነው ።
    ለነገሩ እውነታችሁን ነው ። ጠ/ሩም በሀገር ስም እየለመኑ ነው ቤተመንግስታቸውን የሚገነቡት ።

  • @itaztube6294
    @itaztube6294 7 месяцев назад

    👈 የፈረንጆቹ አዲስ አመት ሊገባ ጥቂት ቀናት ብቻ ሲቀሩት የኒዮርክ ከተማ ሱቆች ለየት ብለዋል
    Wellcome 2024

  • @user-fi9qk7vd7l
    @user-fi9qk7vd7l 7 месяцев назад

    አላህ ሂድያ ይስጥሽ

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 7 месяцев назад

    እኔ 41 ቁጥር አዴርጋለሁ

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 7 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @alamnishgg602
    @alamnishgg602 7 месяцев назад

    ❤❤