🦋የተነቀለው ፀጉሬ እንዴት ተመለሰ የሚታይ ለውጥ ቀጣይ ቪድዮ/ hair loss update video 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • #hairloss #naturalhair #Meskitube #Ethiopia

Комментарии • 186

  • @meskitube16
    @meskitube16  2 года назад +17

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ በ ቁ 1 ቪዲዮ የጠየቃችሁትን ትንሽ ገለፅ አርጌዋለው ዋናው አለመሰልቸት ነው የማይቀየር የለም ቁ1, ስለ ቫይታሚን ምክንያቱን እና መፍትሄውን የገለፅኩበት ቪዲዮ ለምትፈልጉ ruclips.net/video/hl-hm-_-x5U/видео.html መልካም ቆይታ ሰላም ለሀገራችን ለምድራችን ሁሉ🙏🏽💖💖💖 ለድምፁ ጥራት ይቅርታ እጠይቃለው🙈😩

    • @mahderbirhanu5835
      @mahderbirhanu5835 2 года назад

      Meski ye shekurtun sheta bemdnw metatfiw

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад

      @@mahderbirhanu5835
      Essential oil የተለያየ የብርቱካን የከረሜላ የአበባ ሽታ ያላቸው አለ እነሱን ጠብ ማረግ ይቻላል እኔ ግን ውህዱን ናይላንም ስለምቀባት ለሽቶው አለርጂ ስለሆነች አልጨምርም ለራሴ ብቻ የምሰራው ሽታው እንዲያምር የምፈልገው ቅባት ላይ ምናምን ጠብ አረጋለው እንደአስፈላጊነቱ

    • @mahletkabtimer8468
      @mahletkabtimer8468 2 года назад

      መስኪ ባንቺ ምክንያት ብዙ ለውጥ አይቻለሁ አመሠግናለሁ...!!!

    • @m.4582
      @m.4582 2 года назад +1

      @@meskitube16 መስኪየ. ፀጉሬን. ከታጠብኩ በዃላ የምቀባው ሽታ የሌለው ፈሳሽ ቅባት. ፈልጌ ነበር የት ነው የማገኘው. ስሙስ ምንድነው ?

    • @yarinlevi7205
      @yarinlevi7205 2 года назад

      መሥኪ በናትሽ ፀጉሬ ጫፉ ይቋጠራል ምድነዉ መታ የሚባለዉነዉ

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel8490 2 года назад +3

    እንኳን ደና መጣሽ መስኪየ
    መንታ ጸጉር አስቸገረኝ እቆረጠዋለው ያው ነው
    በእግዚአብሔር የሆነ መፍትየ

  • @semirayimer2021
    @semirayimer2021 2 года назад +8

    የኔ ፀጉር መቸ እደሚመለስ አልገባኝም ሳሳብኝ መላጣ ልሆን ነው በቅርቡ ሀገር እገባለሁ ብየ አስባለሁ ኢንሻአላህ ቢመለስ ወደነበረበት በደብ እከባከበዋለሁ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE 2 года назад

      እመዳም ቤት ያልተንከባከብሽ ኢትዮጵያ 😃 አታስቢው 1ኪሎ 40ብር ነወ እንዳታስቢው

  • @tewahedobi3929
    @tewahedobi3929 2 года назад +3

    እውነት ለመናገር ያንችን video በማየት የኒ ፀጉር ትልቅ ለውጥ አምጥቶ ነበር። ለዛውም በ 3 ወር ወስጥ። አሁን ግን በጭንቀት እና በ ሸለልትነት እየተጎዳ ነው። በዚህ አጋጣሚ ቀጥይበት ማለት እፈልጋለሁ።

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 2 года назад +4

    መስኪዬ ሰላም ላንቺና ለቤተሰብሽ ይሁን አንቺን እያየሁ እኔም በጣም በርትቻለው እኔም በህመም ምክንያት ፀጉሬ በቁቱ ነው እየወጣ ያለው እኔ ግን ትሪት ማድረጌን አላቖረጥኩም አንዳንዴ የድሮ ቪድዮችሽን እየገባሁ እያየሁ እየተጠቀምኩ ነው ትንሽ ግዜ ይወስዳል እጂ ወደቦታው ይመለስልኛል አንቺ ለኛ ብርታታችን ነሽ መስኪዬ ተባረኪልን እንውድሻለን።

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 2 года назад +1

    መስኪ ትለያለሽ በርቺ ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩት ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ🙏

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wud❤

  • @samrawitmulugeta2584
    @samrawitmulugeta2584 2 года назад +1

    መስኪ ፀጉሬ የቆሰለ ተቸግሬአለሁ ምናልባት የብዙዎች ችግር ሊሆን ይችላል እና መፍትሄ ካለሽ ብትነግሪኝ

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 2 года назад

    ሰላም መስኪ! ያሳየሽን አሪፍ ነው እኔ ከወለድኩ በኃላ ፀጉሬ እንደበፊቱ አይደለም ግን አንቺ በምትሰጭኝ ምክር የበፊቱ ፀጉሬ እንደሚመለስ ተስፋ አደርጋለው ከእግዚአብሄር ጋር! እና ደሞ ማስኩን ማድረግ ብቻ ሳይሆን የምንመገበውም ምግብ ወሳኝ ነው እላለሁ።

  • @mel-at
    @mel-at 2 года назад +1

    Ebakshn meski adis slehonku nw yefit tsgure damage honal keserashachew wst yetu betam arife new btekemew 🙏negerign

  • @user-tp2tv5zl8v
    @user-tp2tv5zl8v 2 года назад +2

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ #መስኪዬ የኔልዩ እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @samritube645
    @samritube645 2 года назад +1

    መስኪዬ እንኩዋን ደና መጣሽ የኔ መልካም እናመሠግናለን ምርጥ ውህድ ነው የምር ጸጉርሽ ባለፈው ተቀይሮብኝ ደንግጬ ነበር ግን አግዚአብሄር ይመስገን ቶሎዎ ተመለሰ መቁረጥ ግን አታብዥ መስኪዬ የኔን ጸጉር የጨረሰው መቆረጥ እና ጸጉርቤት ነው😍

  • @tadutadu627
    @tadutadu627 2 года назад +2

    መስክዬ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ❤❤😍😍🙏🙏

  • @user-rc2vb4qc2o
    @user-rc2vb4qc2o 2 года назад +3

    የኔ ቅን በጣም እናመሰግናለን

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад +1

    Enameseginalen meski

  • @hayatnedaga1042
    @hayatnedaga1042 2 года назад +1

    ስልክሽን ፃፊልኝ የሰራሽውን ቅባቱን እንዴት እንደሰራሽው ዝንጅብል አዝመሪኖ እሬት ቅርንፋድ ሌላ ምንድነው ፈሳሽ የሚጨመረው ቅባት ንገሪኝ እህቴ

  • @samirawitgobaze4945
    @samirawitgobaze4945 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መስኪየ እንደ ትንሽ ናይላየ ደህናንች አሜን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የእውነት ና ደሞ ልክንሽ ፀጉር በጣም ትግስት ያሰፍልገዋን እኔ በጣም ለውጥ አይችበት አለሁ ብታይ ከስር እንደት እንድወጣ በዛ ላይ ብዛቱ ግን ከሰወስት አመት ቡሀላይ ነው ለውጥ ያመጣልኝ እና በትግስት ከተከባከብነው ለውጥ አለሁ

  • @lawitetube
    @lawitetube 2 года назад

    ሰላምም መስክየ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውውው በጣም ጎበዝ በትዕግሥት ነው እዚህ የደረሽው እፍፍፍ ፀጉር ሲነቃቀል እኮ ያሰፋራል እና አንች ግን በትዕግሥት አልፈሽ ውጤታማ ሆንሽ እናመሰግናለን

  • @dodopopo3605
    @dodopopo3605 2 года назад +1

    መሰዬ ታድለሽ ባቃ ማልካም ሴት ነሸ👌😍😘

  • @azmeraokbamicael1042
    @azmeraokbamicael1042 2 года назад +1

    መስኪ ብርታትች ደስ ይላል፡ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩት።እኔም ተሳስቸ ጽጉሬን ፐርም ኣድርጌበት እየተነቀለ ነው፡በፐርም ለተጎዳስ ሚን ምክር ኣለች።

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ መልካሟ እህታችን እናመሰግናለን ባለሽበት ፈጣሪ አምላክ ዬጠብቅሽ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад +1

    ተባረኪ መስክዬ

  • @rodassolomon
    @rodassolomon 2 года назад +2

    ከወለድኩ 3 ትኛ ወሬ ነው ፀጉሬ እየወጣ አለቀ መስኪየ እስኪ መላ በይኝ

    • @helaftwi368
      @helaftwi368 2 года назад

      Ayzosh, yiqomal. Keza yimelesal. Yenem teneqlo aschenqogn nebere, gimashu weta. Ahun meneqelu komal. Endimeles eyetebeku new.

  • @hannaberhane2904
    @hannaberhane2904 2 года назад +1

    Thanks meski bless you 🙏 I saw a lot of change my hair

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 года назад +1

    የኔ ውድ እኔ እያደገ ይመስለኛል እኮ በውስጥ ሲወጣ😘😘😘😘

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 2 года назад +1

    አረ የኔስ በጣም እየሳሳ ነዉ ምን እየሆነ እንደሁ አልገባኝም ሳበጥረዉ አይነቀልም ግን የት እየሄደ እንደሁ አላዉቅም በጣም እየሳሳና እያጠረ ነዉ ለ4/5 ወር ያህል ብዙ አይነት ዘይትና ዉህድ ለመጠቀም ሞከርሁ ግን እየባሰበት እንጂ እየተሻለዉ አልሄደም እኔም አሁን አሁን መንከባከቡን ትቸዋለሁ

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 2 года назад +1

    መስኪዬ እንዴት ነሽ?ተባረኪ

  • @roqianesre4022
    @roqianesre4022 2 года назад +4

    እኔ አመት ሆኖኛል በጣም ለውጥ አለው እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መስዬ

    • @zuzutube105
      @zuzutube105 2 года назад

      ሩቂ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ ውፍረት ከፈለግሽ ቪድዮ ሰርቻለሁ ገብተሽ እይልኝ 🥀🌹🥀

    • @roqianesre4022
      @roqianesre4022 2 года назад

      @@zuzutube105 እሺ ማር ግን እኔ መቀንስ ነው ምፈልገው

    • @zuzutube105
      @zuzutube105 2 года назад

      @@roqianesre4022 ኢንሻ አላህ እሰራለሁ ውዴ 🥀🌹

    • @rahmetyimer6857
      @rahmetyimer6857 Год назад +1

      yene wed bealah nigerign adegelish

  • @ytbeman4573
    @ytbeman4573 2 года назад +2

    እናመሰግናለን

  • @ksraj2448
    @ksraj2448 Год назад

    መስዬ እዴት ነሽ ልጆችሽ እዴት ናቹ አለህ የሰድገቹ እና እኔ ጥየቄ አሌኝ መለሽኝ እና ፀጉሬ አጭሪም አይደለም ረጂምም አይደለም ጥሩ ነበረ ግን ምን ወገ አሌ ቡዙ ቅበቶች ታቀብቻሎ ምንም ወገ የለም በጠም ይነቃቅላል እስክ አንድ ነገሪ መከሪኝ ውሰጡም ጥሩ ነበረ ግን በጠም እየ ውጠ አስቸግሮኛል ቡዙ ሰው ጭቀት አሰብ ህማም እደሁም እንዝልፍ መነስ ከሌ ነው ይላል እኔ ግን ጭቃት ቡዙም የለኝም እንቅልፍ እተኛሀሎ ብቻ ምን እደመረግ አለቅ

  • @eldutube-5505
    @eldutube-5505 2 года назад

    ሰላም መስኪዬ የኔ ቆንጆ ምታሳይን ሁሉ ጤናማ ለጸጉር ተስማሚ ነው በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @misganudemissemisganudemis536
    @misganudemissemisganudemis536 2 года назад +1

    መስክዬ ፀጉራችንን ስንታጠብ ወደ ፊት ስንታጠብ ነዉ ወይስ ሻወር ቤት ወደ ሆላ ስንታጠብ ነዉ ለእድገት አሪፍ የሚሆነዉ

  • @mamananaye4793
    @mamananaye4793 2 года назад +1

    Ene aras negn keweledku 3wor honegn ena ahun tsegure betam weta tenwkakele I don't know what I do?

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 2 года назад

    መስክዪ እኔ ምስክር ነኝ ተጨማሪ ዱሩ ሳሙናም በጣም ጥሩ ነው ሻምፖና ኮንድሽነር አልጠቀምም ፎቶ መላክ ከተቻለ እንደ ምስክርነት ማድረግ ብትችዪ ብዙ ሰው ውለታሽን ይነግርሻል እግዚአብሔር አብዝቶ መላው ቤተሰብሸን ይባርክልሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад

      በ meski tube Facebook page🥰

  • @sintayehubirumuleta3512
    @sintayehubirumuleta3512 2 года назад +1

    Thanks maskiye

  • @luckychannelhelen8738
    @luckychannelhelen8738 2 года назад

    meski betam amsgnalew yancchin wehed tetekme tsegure betam lewete alew ...ratu gin tolo aylkem setatebew min ladreg...tanxs👍

  • @meseretmesfin2675
    @meseretmesfin2675 2 года назад

    መስኪ ስለ ቅባቱ አዘገጃጀት ብትድግሜልን እባክሽን ካላስቸገርኩሽ

  • @ameleworkalemayehu5602
    @ameleworkalemayehu5602 2 года назад

    Meski thank u betaye ehy yenem chiger nwe betam rejim neber stigurye gen eregefebegni betam tekenetateso regefebegni betam azegnalehu meskiye .

  • @tsagaerago8045
    @tsagaerago8045 2 года назад

    Makeye yene konjoo batami naw miwodishi damo hulenaw mikatataleshi kanichi bezu nagari tamirewalhu amasaginalhu ❤️❤️❤️🙏

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 2 года назад +1

    የኔ ውድ የማትሰለቺ ልዩ ሰው ነሽ ተባረኪ

  • @meskilemma1806
    @meskilemma1806 2 года назад

    Hi meskiye endet nesh? Videocheshn hule new yemketatelew betam gobez nesh betam amesegnshalehu,yene tsegur fit lefitu bewig mknyat teneklo melso albeklm alegn anchi mefthe atachim meskiye tebaberign ebaksh

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад

    መስኪዬ አንችን እያዬሁ ተጠቅሜአለሁ የሁዋላዬ ፀጉር ብቻ አላድግ አለ እንጅ የፊቴ በሚገርም ሁኔታ አደገ አመሠግናለሁ

  • @herisbaking
    @herisbaking 2 года назад +1

    እናመሰናለን መስኪዬ🥰🥰🥰

  • @semira1209
    @semira1209 2 года назад +1

    ሽኩርቱ ሽታው ያስጠላል በሽኩርቱ ቦታ ዝጂብል ብጠቀም ምን ትያለሽ

  • @yemaryamlij1056
    @yemaryamlij1056 2 года назад +1

    Selam meski inkane be selam metash betame betame inamesgenalen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰agerachinene ethiopian selam yareglen🙏🙏🙏

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 2 года назад +1

    አናመሰግናለን መስየ

  • @ReRe-hp1tm
    @ReRe-hp1tm 2 года назад

    ማረያምን የኔም ልክ እዳንች ነው ምን ብየ ልንገሽ ከኔ ይልቅ ስው ምን ሁነሽ ነው የሚለኝ በዛ እሁን ሂና በሳምንት ሞክሪው ብለውኝ እየተቀባሁ ነው እስኪ እናየዋለን

  • @user-bt7je7jw3n
    @user-bt7je7jw3n 2 года назад +3

    እፍ. መስክየ. እኳን. ደህና. መጣሽ. ቶቶሎነይልን. አለበለዛ. ስፍና. ጨረሰኝ

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 2 года назад

    መስኪ ሰላምሽ ይብዛ።
    ምክርሽን ተግባራዊ አድርጌ ተጠቅሜአለሁ። በጣም አመሰግናለሁ ።
    ግን የፊት ለፊቱ የጸጉሬ ክፍል በቀለም የተጎዳ ስለሆነ እንደኋላዬ ሙልት አልልም አለኝ። ሌላ ዘዴ ይኖር ይሆን?

  • @mmmmcvvh5188
    @mmmmcvvh5188 2 года назад +1

    መሲ አላህ. ይስጥልኝ የምር ሀቀኛ ነሺ!

  • @nigatdebela5507
    @nigatdebela5507 2 года назад

    ሰላም መስኪ ልጄ 1ዓመት ከ7ወር ናት ፀጉሯ ትልቅና ብዙ ነበር እና አሁን በጣም ይነቃቀል ጀመረ እስቲ ለልጅ ፀጉር የሚሆን መፍትሔ አማክሪኝ አመሰግናለሁ።

  • @mihretmekonne8636
    @mihretmekonne8636 2 года назад

    መስኪዬ ጥሩ ውህድ ነው ያሳየሽን የኢትዮጵያ አየር ቀዝቃዛ ነው ከቻልሽ ያን ማሳጅ ማድረግያ አሳይን

  • @giifftibirhanuu8976
    @giifftibirhanuu8976 2 года назад +1

    Thank you maske

  • @menatube7519
    @menatube7519 2 года назад

    መስኪዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታለም ዋው በጣም ያምራል እናመስግናለን

  • @bemnetnigussiedesta3520
    @bemnetnigussiedesta3520 2 года назад +1

    የኔ ጎበዝ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 2 года назад +1

    እንኳን ደናመጣሽ መሢ

  • @AlphaHTube
    @AlphaHTube 2 года назад

    ብዙ ጊዜ ፀጉሬን ስገምድ እንዳቺ ጫፍ ጫፎ ይቋጠርብኛል እና በወፍራሙ ቁጥርጥር ነው የምሰራው

  • @user-ls7ze2cp5v
    @user-ls7ze2cp5v 2 месяца назад

    teguren Meladergew Anchi Mityun Adergalew Ayadegem Sint Qen Wesedebish Lemadeg

  • @meronmathwos7795
    @meronmathwos7795 2 года назад

    Meski fikir wedishalewu challeng jemirilin yene wudi betam newu miwedsh

  • @dibodibo8106
    @dibodibo8106 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ መስክ ጥያቄ አለ
    የኔ ፀጉር ጥሩ ነው ግን ፍት ላይ ሁለት በኩል በግባሬ ላይ መላጣ ልሆን ነው ምላርግ ??

  • @alemneshhabte7979
    @alemneshhabte7979 2 года назад

    በጣም ነው የምወድሽ መሲኪ

  • @hanaawrarisseyume1004
    @hanaawrarisseyume1004 2 года назад

    መስኪ እንዴት ነሽ ነይላን ሳሚልኝ እሄ ውህድ ሎፕሮሲቲ ይሆናል ወይ የምትሰራው ቅባት ብሠራ ይሆናል ወይ

  • @kaltedke6735
    @kaltedke6735 2 года назад

    መስኪ እኔም በፔስታል አስቀምጬዋለሁ በጣም ነው እሚያስደነግጠው

  • @mekedesemulugeta8349
    @mekedesemulugeta8349 2 года назад

    bzw tsegurish atirual

  • @tinkeshkorme7418
    @tinkeshkorme7418 2 года назад

    እዴት ነሸ መሰኪዬ እ/ር ይመሰገን እኔ ጥያቄ ነው ያለኝ ፀጉሬ ጥሩ የሚባል ፀጉር ነው ግን በጣም ይውጣል እና በጣም እየሳሳ ነው አንቺንም አይሻለው ሞክሬያለው ግን ይሰለቸኛል ምን ላድርግ

  • @yordanos9644
    @yordanos9644 2 года назад

    መስክዬ እንዴት ነሽ Dr rashel face serum ለፊት ጥሩ ነው ማድያት እና ቡግር እና ጥቋቁር ነጠብጣብ ያጠፋል ማለትም ፊት ላይ በእናትሽ ንገርኝ ልገዛው ስለሆነ ነው please meskiye🙏🙏

  • @bettyliche7014
    @bettyliche7014 2 года назад

    Please Meski, sele skin tag removal serelen

  • @beteg.e2195
    @beteg.e2195 2 года назад

    መስኪ እናመሰግናለን። ከግንባር ለሚሸሽ ፀጉር ምን እናድርግ?

  • @yalemworksisay3081
    @yalemworksisay3081 2 года назад

    መስኪዬ ዝንጂብል :እሬት ቅርፉድ :እሩዝመሪ ቀላቅለን ሰርተን ዉጭ ብቀመጥ ችግር አለዉ?

  • @neimasalah1179
    @neimasalah1179 2 года назад +1

    ,ውዴ በአለህ እሬት በአረብኛ ምንድነው ምበለው ንገረኝ ስወድሽ🥰🥰🥰

  • @eyufikru8135
    @eyufikru8135 2 года назад

    Kwelid behwala letenekele ena lesasa yihonal meski?

  • @nigistiwelegbrel2353
    @nigistiwelegbrel2353 2 года назад

    እናመስግናለን የኔልዩ

  • @beetyube
    @beetyube 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያ ሰላም ሰላም ሰላም ይመለሰልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣሸ ወደ የኔ ቀኔ አመሰግናለሁ መሲዬ ቃለት የለኝም ወደ😍😍😍😘😘😘😘😘😘😍😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😘😘

  • @user-gh6nw4if2r
    @user-gh6nw4if2r 2 года назад

    መስየ ተባረኪ እህት ኑሪልን

  • @user-vo6qx2ll4x
    @user-vo6qx2ll4x 2 года назад +1

    አችን ሳይ እበረታለው እኔ የሩዝ ውሀና የቁርፍድ ውሁ ዋው 6ወሬ ከደመርኩ

    • @frekidane2898
      @frekidane2898 2 года назад

      ኣሰራሩ እንዴት ነው እህቴ ንገርኝ

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 года назад

    መስኪዬ አንቺን ሳይ እጽናናለዉ ጸጎሬ ተናቃቅሎ አልቆአል በተለይ የፊቴ

  • @genet9902
    @genet9902 2 года назад +1

    Meskiyee konjo thanks

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ መስኪ

  • @haarmeetoowaanhundumatoo4257
    @haarmeetoowaanhundumatoo4257 2 года назад +2

    Thank you so much for everything

  • @husinykedir1685
    @husinykedir1685 2 года назад

    ሰላም መስኪ የኔ ፀጉር ምን እንደሆነ አላውቅም ቅባት ተቀብቼው ራሱ ጥንክር ይላል በዛ ላይ ይነቃቀላል እስቲ መላ በይኝ በእናትሽ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад

    ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በርች መስኩየ

  • @musicallife3655
    @musicallife3655 2 года назад

    I am men and ፀጉሬ በጣም ብዙ ነው እና ፀጉር የሚቀላው ለምንድነው እና መፍትሄው plz tell us

  • @semiramahmad94
    @semiramahmad94 2 года назад

    መስኪየ አሪፍ ነው ውዴ

  • @afi5295
    @afi5295 2 года назад +1

    በተፈጥሮ ፀጉርሽ የማይነቀል ሆኖነዉ 4 ወር አደለም ይኸዉ 4 አመቴ ግን ባበጠርኩት ቁጥር ሲለሚነቀል ኪብዛት ይልቅ እየሳሳ ሄደ ሁሉም ከላይ ሲሰጥ ነዉ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад +1

      ቪድዮውን አላየሽውም🤭😄 በተፈጥሮ የማይነቀል ፀጉር የሚባል የለም ታድያ የኔ ለምን ተነቀለ

    • @afi5295
      @afi5295 2 года назад

      @@meskitube16 ልክ ነሽ የማይነቀል ፀጉር የለም እዳልሽዉ ታመሽ ወይም በወሊድ በጉዳት ፀጉር ይለቀላል የኔ ግን ሳልታመም ሳይጎዳም እየተከባከብኩትም ይለቀላል እና ፀጉሬ በተፈጥሮ የሚነቀል ነዉ ብዬ ድምዳሜ ላይ ደርሻለሁ እና ተስፋ አስቆርጦኛል

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад

      @@afi5295
      እረ ተስፋማ አትቁረጪ የሆነ ያልተስማማው የጎደለው ነገር ይኖራል በተለይ የ ቫይታሚን ዲ እጥረት ካለብሽ እንደዚ ይሆናል እግጠኛ ነኝ ይመለሳል ችግሩን ካገኘሽለት

    • @afi5295
      @afi5295 2 года назад

      @@meskitube16 እሺ አመሰግናለሁ ዉዴ

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 2 года назад

    የናይላዬ እናት እናመሰግናለን

  • @user-dv9mj9qk7s
    @user-dv9mj9qk7s 2 года назад

    ሰላም መስኪ ጸጉሬ አጭርና እርዝምነው ምንትመክርኛለሽ

  • @antenehanbessie4734
    @antenehanbessie4734 2 года назад

    የኔም ፀጉር አይኔ እያየ ነዉ ከላየ ላይ የረገፈዉ አሁን ግን ያለበት ሁኔታ በጣም ያሳዝናል

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በየስንት ግዜ ነው የምትታጠቢው እባክሽ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад

      በሳምንት አንዴ🥰

  • @user-xu7kp3iz9b
    @user-xu7kp3iz9b 2 года назад

    መስክዬ ስላምሽ ብዝት ይበል ማሬ ፕሊስ ፀጉሬ አንዳንድ ባታ ላይ ሽበት እያወጣብኝ ነው #እሬት ሽበት ያወጣል እንዴ የሽበት ማጥፍያ ንገሪኝ❤️🙏🙏

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад

      ሬት ሽበት አያወጣም 100%🥰

    • @user-xu7kp3iz9b
      @user-xu7kp3iz9b 2 года назад

      @@meskitube16 እሽ ውዴ እንደሆን ብዬ እካነው በቃ ቅባት እቀይራለው እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት

  • @rutht9870
    @rutht9870 2 года назад

    Ezi wehed lay ye ruz weha benchemrbet endetnew Meski?

  • @AnnaAnna-bx9ud
    @AnnaAnna-bx9ud 2 года назад

    ሳላም ዩን, በዝ ቻናል, ያለችው,, አንድ, ጥየቅ, ዛሬ ይዞ መጣሁ
    የኔ, ጸጉር,,, ቢዝ, ግዝ, ጫፍ, ላአ, ቺግር, አል,
    በጣም, ይድርቃል, ቻፍ, ማለትናው
    ??? መልስ መምለስ, ፍልጋሎ

  • @Tube-nk7xk
    @Tube-nk7xk 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እህቴ💓💕
    ጥያቄ? አለኝ! ወርአበበ ያለሽ ጊዜ ከአበጠርሽ ና ከአጣብሽ ፀጉርሽ ይነቃላል አሉኝ እውነት ነው???

  • @ydmardadibora4100
    @ydmardadibora4100 2 года назад

    Vitamin E yemiwatewe. Arif nw ende????

  • @hrititsegay242
    @hrititsegay242 2 года назад

    Mesiye enkuan dehina metash melkam sew ❤️ enamesegnen
    Meskiye ene and tiyake alegn bebzat yetelba jel etekemalehu gudat Alew?

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад +2

      ምንም ችግር የለውም

    • @hrititsegay242
      @hrititsegay242 2 года назад

      @@meskitube16 Thanks wde ❤️❤️🥰😘😘

  • @Al-be8tk
    @Al-be8tk 2 года назад

    Love your video ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SaraSara-mt8sq
    @SaraSara-mt8sq Год назад

    የኔፅጉርሳያቋርጥለምነቅልቃልገብ ታል ምንምባድርግአይቆምልኝም

  • @user-gv4vo1mh5e
    @user-gv4vo1mh5e 2 года назад +1

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ሰላም መስኪ

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад

      አንደኛ🎉🎊💝💝💝💝

  • @umumohammed1144
    @umumohammed1144 2 года назад

    Amet alefegn endiyadeg efelgalew gn mnm edfet yelem gn tesfa alkoretkum gn minekakelew testekaklolgnal betechemarim ena ke pcos ena ke high prolactine ye vitamin D ye iron eteretm alebgn yalebgn chiger be hekmna eyeteketatelku beyesamntu bibeza beye 10 kenu hair food etekemalew bha 1 ken yikeyeral endeza kalhone alekewum!!!

  • @user-jq5tk8xw4g
    @user-jq5tk8xw4g 2 года назад +1

    እፍፍፍ የፀጉሬ ነገር ግራ ገብቶት ግራ አጋባኝ

  • @banchialemtadesse8739
    @banchialemtadesse8739 2 года назад

    Can u tell us how often should it be used

  • @blackboy5672
    @blackboy5672 2 года назад

    እንዴት መሲ እኔ ወንድ ነኝ እስኪ ሽንኩርት በሳምንት ስንት ግዜ ልውሰድ በፊት ፀጉሬ በጣም ብዙ ነበረ አሁን እየሳሳ መጣ እንዴት ላደር ገው ?