ስለ ፀጉራቹ ማወቅ ያለባቹ ዋና ዋና ነገሮችና ለባለፈው የፀጉር ውህድ ጥያቄዎቻችሁ መልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 740

  • @meskitube16
    @meskitube16  5 лет назад +108

    ሰላም ውዶች ሙዙን ተቀብታችሁ በላስቲክ አፍኑት,የበሰለ ሙዝ ተጠቀሙ ስትታጠቡ መጀመሪያ ውሃ ብቻ እያፈሰሳችሁ እያበጠራችሁ አስለቅቁት, ከዛም ሻንፖ 1 ጊዜ ብቻ አርጋችሁ ማሸት ከዛም ኮንድሽነር አርጋችሁ አነስ ባለው ማበጠርያ ውሃ እያፈሰሳችሁ ማጥራት!!

    • @rigbetube1077
      @rigbetube1077 5 лет назад +2

      እሽ እናመሰግናለን።

    • @popiklo3843
      @popiklo3843 5 лет назад

      Berchi

    • @አቤቱማረንይቅርበለን-ዘ3ቈ
      @አቤቱማረንይቅርበለን-ዘ3ቈ 5 лет назад

      አመሰግናለሁ ማማየ ግን ስት ስአት ነው እምናቆየው እኔየግባሬ እየሸሸ አሽቸግሮኛል መፍትሄ ካለሽንገሪኝ ውዴ ይቅታግን

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +1

      @@አቤቱማረንይቅርበለን-ዘ3ቈ ከ 30 ደቂቃ አታሳንሺው እንጂ እንደፈለግሽ ሌላ ቪዲዮ እሰራለሁ

    • @momlove2688
      @momlove2688 5 лет назад

      እህቴ ባለፈውም ጠይቀሽ ነበረ ኣንቺ እንዳሳየሽኝ ኣይነት ኮኮናት ኣላገሁም የሆነ ኣይነት ኮኮናት ብጠቀም ችግር ኣለወይ እባክሽ ንገሪኝ

  • @abdrh7672
    @abdrh7672 5 лет назад

    እህታችን በጣም እናመሰግናለን በጣም የተረጋጋሽ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቆንጂት

  • @lubabamohammed7267
    @lubabamohammed7267 5 лет назад

    Meskiy yene konjoo ene yanchin becha mokeriy betam temchitognal segurim adegal gina wor honognal gin lewutun ayechibetalhu betam kanchi segur ga yamesaselwal segurim

  • @ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ

    የኔ ውድ እናመሰግናለን 😍😍😍
    ለመንታ ጸጉር መፍትሔ ካለሽ ብቆርጠውም መንታ ብቻ

  • @ስምሽስንቅነውእመቤቴ
    @ስምሽስንቅነውእመቤቴ 5 лет назад +13

    በጣም የምትወደጅ ሰው ነሽ እርጋታሽ ይማርካል ይመችሽ እህታችን

  • @rosakejela4503
    @rosakejela4503 5 лет назад +1

    Meskiye betam Ameseginalew bizu tiyake yehonebignin maliseshilignal be Astayetish tebareky konjoye

  • @nabaaoro2434
    @nabaaoro2434 4 года назад

    Ewnat you are very clever because sela shunkurt tekekil bileshal metifo tnx

  • @maryammaryam-zk5ko
    @maryammaryam-zk5ko 5 лет назад +1

    Arif yemeslal yemokershew ena yetska selhone ...Thanks Good job .

  • @alemashenafi9685
    @alemashenafi9685 5 лет назад

    I just used it once I loved it my hair is beautiful and soft thank you so much !

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 5 лет назад

    Tebareki my dear. Let the Lord bless you?
    Just one question, what do you think about using color for those of us with gray hair?
    Thanks again!

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      ብዙ ቀለም ለግዜው ከለሩን ቢቀይሩም ግን ፀጉር ይጎዳሉ ከቀለም ሂናን ከተፍጥሮ ነገሮች ጋር ቀላቅለሽ ብትጠቀሚ ሁለት ጥቅም አንድም ለፀጉሽ አንድም ለከለሩ

  • @muzamichael682
    @muzamichael682 5 лет назад

    Meski le tsegur yelekekshiwun video ayichewu betam wedjewalehu.tebareki.

  • @samerawityitayew3470
    @samerawityitayew3470 5 лет назад

    በጣም እናመስግናለን እህታችን
    ካላስቸገርሁሽ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ ጠጉሬ አልጫ ከፊቴና ከኋላየ ምንም የለውም ያልምከርሁት ነገር የለም በርጥቡ ቅባት ከተቀባሁ ደግም በሁለቸኛው ቀን አይበጠረይም እስኪ ሌላ መብቴ ካለህ

  • @adanechmitiku5308
    @adanechmitiku5308 5 лет назад

    Selam lanchi ihite yene tsegur kerdada new bizat alew bizum rejim aydelem indileselisilign felige neber min yishalal?

  • @armayegetahun9602
    @armayegetahun9602 5 лет назад

    hi meski one question the treatment that you showed us with the egg and banana are we gonna apply it on dirty hair or after its clean?

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      Armaye Getahun
      Yes! apply it before you Wash your hair!

  • @engudaywondim6179
    @engudaywondim6179 5 лет назад

    Thank you ehete, ymajmara gize naw yanchen sera yayehut i'm 24 yaers old and bezu cream mokeralhu gin yaljenten zhakur lmalsewe alchalum nbar. Ahun gin banana and avocado kmatatb bfet tatkeme ayewalhu. Thank you for sharing. Kateyebet ehet g-d bless you.

  • @Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም

    *ጥሩ ት/ት ነው አመሰግናለሁ እህቴ* እባክሽ የኔ ፀጉር ተበለሽቶብኛል መላ በይኝ መንታ የሆናዉን እንች እንደልሽው ቆራጥኩት ግን አሁን ፀጉሬ ብዙም ረጅም አይደለም አረቦች መይንዝ ከእንቁላል ከዘይት ተቀብ ብለውኝ ነበር ግን መይንዙ ለፀጉር ጥሩ ነው ወይ* ማለቴ ፀጉር አይጎደም እንዴ?

  • @hewatedamaqa7906
    @hewatedamaqa7906 5 лет назад

    መስኪዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አመሰግናለሁ የምትይው ሁሉ እውነት ነው በጣም ለውጥ አይቻለሁኝ እርጋታሽ ምክርሽ በጣም ያረካል ፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛው😘😘

  • @Relaxingblog123
    @Relaxingblog123 5 лет назад +2

    Meski i am really appreciate that all you explained to us and that is all true. Cause i have seen on my sister hair when i was in back home she were treated her hair the same us you said so but different coconut like the one in Ethio and Eritrea has . God bless you dear . And please for those who have problem to understand Amharic so much please give us some tips in English with a lot love.

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +2

      Thank you and I'll try to use translation.

    • @hforhumble2415
      @hforhumble2415 5 лет назад

      @@meskitube16 you can give them subtitle or translate your videos for both amharic and English speaker

  • @berislsl2119
    @berislsl2119 4 года назад

    ስወድሽ የኔ ቆንጆ እርጋተመሽ ልዩ ነው ኤኔም አንድ ሻንፖ ለአንድ አመት ከአራት ወር አሠጠቀመዋለሁ።

  • @merammohamed8324
    @merammohamed8324 5 лет назад

    Thanks meski lik neshi hin egha saudi yalen sewchi gin geterna ketema bemiserabet seat tegurachin yileyayal geter chew new abizaghaw weha leza new yemintekemewin bintekem yimibetatesew

  • @ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ

    እኔ ማበጠሪያ በጣም ነበር ፀጉሬንየነቃቀለዉ ያች አይነት ማበጠሪያ ከገዛሁ ቡሀላ በዙም ፀጉር አያወጣም እናም ባለፈዉ ያሣየሸንን ዉህድ ተጠቅሜ ፀጉሬ በጣም እየተመቸዉ ነዉ ገምልሽ በላይ ነዉ የሚያምረዉ ፀጉሬ በጣም ነዉ የማመሠግነዉ በፊት በቀን በቀን ነበር የምታጠበዉ በካ በጥቅሎ በጣም ነበር የተጎዳዉ አሁን ግን ማሻ አላህ ሲያምር አላህ ባለሽበት ይጠብቅሽ የኔ ቆጆ 😍😍

  • @tsehayendra9159
    @tsehayendra9159 5 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን ሪጋታሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይስጥልን ቀለም ላለው ፀፉሪም እስኪ የሚደረግ ነገረ ካለ እድነግሪን

  • @stkybstkyb5740
    @stkybstkyb5740 5 лет назад

    Yesetshin mker betam arif new Ezgabiher kanchi gar yhun betely lene yetekemn yemuzun whdet ena conditioner shapo metew betam arif new berchi betam Amesegnalew 😍

  • @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ
    @የአባቴልጅ-ዐ3ኰ 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን እህት የሙዙን ውህድ መጠቀም ጀምሬያለሁ ግን ፀጉሬ ብዙ ነው ስስና ለስላሳ ለማድርግ ምን ልጠቀም በፈጠርሽ ሹክ በይኝ በተረፈ በርቺ ቅን ልጅ ነሽ አላህ ህይወትን ያቅናልሽ ።♥

  • @yodittsige3975
    @yodittsige3975 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን መስኪ ፤ አንቺ እንዳልሸው ሙዝ ተቀብቼ ነበር ግን ጸጉሬ ትንሽ ከረደደ ፡ እና ደግሞ ተቀብቼ
    ምን ያህል ሰአት ማቆየት አለብኝ ?

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ፐ

    ዋውው በጣም ደስ ይላል እርጋታሽ ለሰው ያለሽ ክብር ሰውንም ስታከብሪ እግዚአብሔር ያክብርሽ በርቺ እህቴ

  • @salamtedes3828
    @salamtedes3828 5 лет назад +1

    Yene konjo betam amesgnlhu anchi endalshi areg betam lewti ayechalhu bsigur lay💋❤

  • @tadelechberhanu5772
    @tadelechberhanu5772 5 лет назад

    Thanks wede tebareky ergatash dese ylal mokira wetatune yze ematalehu

  • @erabyagemal4051
    @erabyagemal4051 5 лет назад +10

    እህቴ እስቲ ስለ ቫይታሚን አስተምሩ እናተ እኮ ዝም ብላቺሁ ከውጭ ላለው ነው የምታስተምሩት እኝ ኢትዩ ሴት ግን የቫይታሚን ቺግር አለብን።

  • @selamgrmay4593
    @selamgrmay4593 4 года назад

    Hi miskiye yenia Tsegur betam degotewale ena .shgurt . Muze .Afekado.olifoil adergi endzi maderge yeshale wege please negrge bless you miss you

  • @tigyedengellej2318
    @tigyedengellej2318 5 лет назад +10

    መስኪየ ዘግይቼም ባሆን ሥላወኩሽ ደሥ ብሎኛል እንዳንቺ አይነት ቅን ልብ ያላቸዉን ያብዛልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ አብዛሀኛወቹ ገና ሢጀምሩ ሠብሥክራይብ ላይክ ሸር እያሉ ይለፈልፍሉ ግን ባወሩ አይደለም የኔ ቆንጆ እንደዚህ እንዳተይ አንቺን ጠለቅ ብሎ የሚያቅ ሠብሥክራብ share yadergal berchi berchi

    • @Ah-gg2qj
      @Ah-gg2qj 5 лет назад

      የኔማር የተረጋጋሽ ነሽ እና እንሞክራለን የቡሰወች ሰምቸለሁ ምንም ነገር አላገኝሁም

  • @mamaafrica4275
    @mamaafrica4275 5 лет назад

    Tidarish yetbark yihun mesikye...thank u for sharing

  • @woinshetworku5914
    @woinshetworku5914 5 лет назад

    በጣም፡ጥሩ፡ምክር፡እህታችን፡እናመሰግናለን፡ድንግል፡ትጠብቅሽ፡ያወቁትን፡ማሳወቅ፡በጎነት፡ነው፡በርቺ፡የኔ፡ቆንጆ።

  • @fatimall8235
    @fatimall8235 5 лет назад +1

    እህቴ እርጋታሽ ውበትሽ ሁሉም ነገርሽ ያምራል ደግሞ ሙዝ ተቀብቸ በጣም አስቸግሮኛል ስታጠብ አለቅ ብሎ ነበር ሲቀጥል ፀጉሬ በጣም ይረግፋል ምን ይሻላል

  • @aberuaberumulatu2522
    @aberuaberumulatu2522 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን እኔ ሽንኩርት በተቀባሁ ሰሞን ፊቴ ብልሽት ይላል ብጉር ብቻ ለካስ እሱ ነው ያበላሸብኝ ጥሩ ምክር አገኝሁ አመሰግናለሁ

  • @helenhaile308
    @helenhaile308 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ እስኪ አሪፍ የ ሆነዉን ፖሥት አርጊልን ሻምፖ በመቀየር እደሜ አለቀ

  • @ሙሉደጀን
    @ሙሉደጀን 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ማር ነገር

  • @hforhumble2415
    @hforhumble2415 5 лет назад

    Please dear meski make a videos for homemade conditioner and shampoo if you can!

  • @netsanetshekor8278
    @netsanetshekor8278 5 лет назад +2

    ደስ ትያለሽ በጣም እናመሰግናለን ሽኮሪና

  • @seblipomitube4400
    @seblipomitube4400 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ መስኪ እኔ የተቸገርኩት ነገር መስኪ ፀጉሬ ይነቃቀላል በጣም ነው የሚሰባበረው በሳምንት አንዴ ሙዝ እንቁላል የተለያየ ዘይቶችን አድርጌ እቀባለው ግን ያው ነው

  • @hahayath4395
    @hahayath4395 5 лет назад

    ወዴ በጣም ሀሪፉነው ግን አዲስ ነኝ የኔ ፀጉር በፊት በጣም ያማረ ረጂም ነበር አሁን ብጥስጥስ አለ ከዛም ሳበጥረው በጣም ይረግፉል ምን አዲርጌ ልመልሰው ተባበሪኝ ውዴ

  • @selamkidane5114
    @selamkidane5114 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ቖንጆ please ፊቲሽ በምን ኣይነት ሳሙና እንደምትታጠቢው እና ምን ኣይነት moisturiser እንደምትጠቀሚ ንገሪኝ ? ፊቴ በጣም dry ነው

  • @tigih9449
    @tigih9449 5 лет назад

    አመሰግናለሁ እህት ጥሩ አድርገሽ አብራርተሽዋል ጎበዝ ግን ለልጆች ይሆናል ለ10 አመት ልጅ ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      አዋ ለልጆች እንደውም አሪፍ ነው vitamin c አለው

    • @tigih9449
      @tigih9449 5 лет назад

      @@meskitube16 በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @somayaahmad6382
    @somayaahmad6382 5 лет назад

    እህቴ በጣም ትክክል ነሽ ሁሉንም ምክሮችሽን እያየሁ ነው እናመሰግናለን ውዴ ግን ላስቸግርሽ እኔ ከሆላየ ረጅምነውጤነኛ ነው ከፊቴ ብጥስጥስ እያለ አላድግ አለኝ ምን ላድርግ መላ በይኝ በፈጣሪ ይዠሻለሁ መልሴን መልሽልኝ

  • @አየሠውመሆኔሣሥበውክፉሥራ

    መሥኪየ ክሬምሥ እንዴት እንጠቀም የጸጉር ከታጠብነ ወይሥ

  • @tigistisrael6350
    @tigistisrael6350 2 года назад

    መስኪዬ ከመታጠብ በፊት ሚቀባው በጣም ተመችቶኛል እያደገልኝም ነው በጣም የተቸገርኩት ታጥቤ ከሳምት ማለፍ አልቺልም በጣም ያሳክከኝል ምን ትመክሪኛለሽ?

  • @sebleassefa8375
    @sebleassefa8375 5 лет назад +1

    God bless you my sister, You are so kind.

  • @ወለተኢየሡስአለማመኔንርዳ

    በውነት እናመሠግናለን ሙዙን ተጠቅሜ ብዙለውጥ አለው ግን ይነቀላል

  • @maseye471
    @maseye471 5 лет назад

    Bewant ehat betam amesagnalu benatashi ena betama new yemisakekeny shapome qayiralu gena bematatebe geze rasu betam sibaze yesakekanyale gen baqerabe geza wesate new yajemarenyi esati negarenyi benateshi

  • @beamareygnabitaworalindesi5938
    @beamareygnabitaworalindesi5938 5 лет назад

    Hi meski konjo,,,,, ewnetishin new ene 7 amet mulu andi ken tseguren andi seriche alawukim beka wodohala asire maskemet new isu meseleygn tsegure be fit betam bizat yalew tsegure sasto ahun rizimet bicha new,,,,,,ke lib ameseginishalew ehite

  • @ነኢማቢንትሙሀመድ
    @ነኢማቢንትሙሀመድ 5 лет назад +1

    Thanks sweet😍❤
    ሀሀሀሀሀ አረ እኔም እስካሁን ያልተቀባውት ሶስ ብቻ ነው 5ት ሙሉ ሞከርኩኝ ምንም አያድግም የተወሰነ አድጓል አሁን ግን ምንም መጠቀም አቁሟለው ከዘይት በስተቀር

  • @emawayshabebaw3042
    @emawayshabebaw3042 2 года назад

    መስኪየ የውነት በጣምነው ምወድሽ።

  • @eldanaeldana6274
    @eldanaeldana6274 3 года назад

    እናመሰግናለን እህታችን መሲዬ ኑሪልን!!!

  • @melatwendemu9275
    @melatwendemu9275 5 лет назад

    Yene konjo enamesegenalin yene tegure tesefa korecebetalew menem baderegiw ayelewtem betam tekara ena acer tegur new hulem yewe new menem bederegibete

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      የማያድግ ፀጉር የለም ምን እንደሚፍልግ አለማወቃችን ነው

  • @bertukandawud6099
    @bertukandawud6099 5 лет назад +1

    መስኪየ የኔ ቆጆ በርች ጎበዝ ጥያቄ ሲኖረኝ ደግሞ እንድትመልሽልኝ እሽ

  • @ሠምራየተዋህዶልጅ
    @ሠምራየተዋህዶልጅ 5 лет назад

    እኔ ሞክሬው ነበር አንድ ግዜ ግን እንቁላን የፆም ስለሆነ መቀባት አይቻልም አሉ ብትቀቢውም እንደተበላ ይቆጠራል አሉ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ፆሙ ሲያበቃ እጠቀማለሁ ስለ ምክርሽ እናመሰግናለን

  • @friezewbe710
    @friezewbe710 5 лет назад

    Key shnkurt konjo newe le segur chmeko wehawen::be sament ande geze adergo be lastik mafen ke 1 seat behola metateb

  • @magiicali5286
    @magiicali5286 5 лет назад

    ሙዝ ዉስጥ ምን ይደረጋል እና በሳምት አዴ መቀባት ይቻላል ደሞ እኔ በታም ስለ ምየልባኝ ሙቀት የባሰ ስለ ምየልበኝ መተካም አልችልም ምን መድረግ አሌብኝ

  • @naniasefa2705
    @naniasefa2705 5 лет назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ማድነቅ ከተቻለ ቆንጆ ነሽ እርጋታሽ ደስ ይላል በርቺ ቪዲዮ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን ስለ ብጉር መላ ካለሽ ንገሪኝ እባክሽ ፊቴ በሙሉ ተበላሸ በዛ ላይ ወደ አንገቴ ጀመረኝ አሁን ደሞ ሰው ማየት ሁላ እያፈርኩኝ ነው ፊቴ በ ሙሉ ጠቆረ ።

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +1

      በሚቀጥለው ስለ ብጉር እሰራለው ማር የሚጠቅም

    • @tgqatar3221
      @tgqatar3221 5 лет назад

      baby oil tetakim

    • @naniasefa2705
      @naniasefa2705 5 лет назад

      @@tgqatar3221 ፊቴን ነው

  • @Edometh10
    @Edometh10 5 лет назад +1

    Meski zare gena naw yayehush lefit terat ena letsegur yeserashewen thanks so much. Yefitun balemokerewem yetsegurun mukera jemeralehu esu nawena chegere. Berchy ketyebet. Subscriberesh honalehu yene derbaba .... x💗👍👏

  • @monumonyo6370
    @monumonyo6370 5 лет назад

    የኔ ፀጉር እንቁሌልና ሙዝ ኣርጌ እጠቀማለው ገን ኣላቅም በፊትየ ያለ መልጥዋል እና መፍቴዉ ንገርኝ የኔ ቆንጆ

  • @tigistdaniel3309
    @tigistdaniel3309 5 лет назад +3

    አቦ እርጋታሽ ደስስ ሲል ዋውው
    እኔ ዛሬ ጅምሬያለሁ እኔ የምፈልገው ፀጉሬ ለስለስ እንዲል ብቻ ነው እንጂ ቁመቱ ይበቃኛል

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 лет назад

      አዲስ ነኝ ስይስክራይብ ሳረግ ላይክ ጋይስ ቤት ለቦሳ ሠምታችዋል

  • @saram2404
    @saram2404 5 лет назад

    እናመሠግናለን የኔ ውድ መስክዬ እኔ ምንም ባረግ አያድግም አሁንማ በጣም ነው የሚነቃቀለው የሚረግፈው ደሞ በጣም ያሳክከኛል ምንላድርገው ኡፍፍፍ

  • @gb2502
    @gb2502 5 лет назад

    መስዬ የኔ ቆጆ እኔ ግባሬ ያፈጠጠ ነዉ ጠጉር የሚባል የለበትም በራ ነዉ ምን ላድርገዉ አድ በይኝ ጎሽ

  • @mahletalemayehu9559
    @mahletalemayehu9559 4 года назад

    Meskiya ..tsagurane mn largawe ara bado honbge

  • @gughghggy8057
    @gughghggy8057 5 лет назад

    eshii yene konjoo enamasaganalew gn yene tegur yetachanaw batam new masababaraw man laragaw

  • @ggskgkj9167
    @ggskgkj9167 5 лет назад +1

    ይመችሽ.እህቴዋ.ምክርሽ.ሁለነገርሽ.እርግት.ያልሽ.ደስ.የምትይነሽ.እናመሰግናለን.ባለፈው.ያዘጋጀሽውን.ተጠቅሜው.አሪፍነው.ያወቁትን.ማሰወቅ.ፈጣሪም.ይወደዋል.እናመሰግናለን

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      አመሰግናለሁ እህቴ ጥሩ ለውጥ እንደምታይ አምናለው

  • @MadeenaMadeena-ny1zb
    @MadeenaMadeena-ny1zb 5 лет назад +2

    እባክሽ እህቴ ለከርዳዳና ላጭር ፀጉር ሚሆን ሻፖና ቅባት ጠቁሚኝ እባክሽ እባክሽ እባክሽ

    • @liveethiyo1643
      @liveethiyo1643 5 лет назад

      እኔ ፀጉሬ መሀላይ እየተያያዘ አስቸግሮኛል እናም ከርዳዳ ነው እስቲ መላ ካለሽ መላ በይኝ እኔ ከይቅርታ ጋር

  • @jg2911
    @jg2911 5 лет назад

    እነመሰግነለን ማር እሺ ግበር ለተመለጠ ፀጉር ምንድነዉ መብቴዉ ለዉሰመህቲ ግበሬገ ገር የለዉ ፀጉር ወደሀለ ሂዶዋል

  • @betiyasfaw5223
    @betiyasfaw5223 5 лет назад

    በጣም ልክ ነሽ ስለኔ እምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ ተባረኪ፡አሲዞ መተኛት ጉዳቱን እኔ አይቼዋለሁ

  • @samiramote1527
    @samiramote1527 4 года назад

    meskey yena onjooooo temtqmawalwe betam arfe nwe brtcele

  • @meqdeslove8531
    @meqdeslove8531 5 лет назад

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በእውነት ከልብ አመሰግናለው
    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥሽ ትህትና ያለሽ ኢትዮጺያዊ ነሽ

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 5 лет назад

    Besimam wayine ehate fitan yabilash shinkut yihon enda ?

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ነ2ሐ

    ዋውበርችእህቴ፡ግንእኔ፡የምጠቀምቅባት.Tant.ነውየምጠቀመው፡የሙዙበዚህቅባትብጠቀመው፡ችግርአለው

  • @ረሂመአለሁአክበር
    @ረሂመአለሁአክበር 4 года назад

    እኔ የሚለው ፀጉሪሺን ከተጠብሺ በትስቲሽወር መድረቅ ከፈለግሽ የሚቲቀቢውን ቂበት ፈቶ ለኪሊኝ ወይስ በወሀው እየለ ነው የሚተደርቂው

  • @እስከመቸ-ኑሮንበሰውሀገር

    መስኪየ ስለ ሶፍት ቢውቲፍል የምታውቂ ከሆነ እስኪ ንገሪኝ ስቀባ ሲነቃቀል ስተው የመሀሉን ፀጉር ሲቆርጥብኝ ፀጉሬን አበላሽቸ አረፍኩ ምን ትመክሪኛለሽ እና የግንባር ፀጉር የጋ ከሆነ ምን ብናደርግ ሊበቅል ይችላል ከነጭ ሽንኪርት ዉጭ

  • @jerriyelove9673
    @jerriyelove9673 5 лет назад

    Yene Konjo Stnageri Rasu Andebetsh Ytmegnal Edme Ena Tena Ystsh Ena Tsegur Besamnt Snt Gze Mateb Alebet

  • @mekidesbyines1393
    @mekidesbyines1393 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ መነቃቀል እንኳን ከታች ቢነቀል መልካም ነው ግን ከጫፉ የቆራረጣል በጣም ይቆራረጣል ለምን እንደው አላቅም ታጥቤ ስጨርስ በ እስተሽዋር አደርቃለሁ ቅባት እየቀበሁ እሠረው አለሁ ግን ጫፉ በጣም ይቆራረጣል

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ቆንጆ እኔ ችግሬ ጭፊ መንታ ሳይሆን ይቁጠራል /ድብልብል ነገር አለው እቆርጠዋለሁ ይመለሳል መፍትሄ ካለሽ መለሽ መላ በይኝ

  • @fasikaaweke4628
    @fasikaaweke4628 4 года назад

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ በቅንነት እየረዳሽን ነው በርች አድናቂሽ ነኝ

  • @ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው

    ትክክል ነሽ እህት ሽንኩርት እና ነጭ ሽንኩት ፊትም ፀጉርም ያበላሻን

  • @maryayaya7112
    @maryayaya7112 5 лет назад +1

    ደሞ ደስ ሚለው ነገር ለሁሉም መልስ ትስጭለሽ የኔ ማር ትምህርትሽ ደግሞ በጣም ጠቅሞኛል እኔን ምክንያቱም ጰጉሪ በጣም አድጎል

    • @የድንግልማርያምልጅነ-አ7ከ
      @የድንግልማርያምልጅነ-አ7ከ 5 лет назад +1

      MaryeYaya mndnew ytetekemsh mar ngering benatsh

    • @maryayaya7112
      @maryayaya7112 5 лет назад +1

      @@የድንግልማርያምልጅነ-አ7ከ እኔ ምጠቀመው ሁሌም መጣብ ሳስብ አቮካዶ ሙዝ ኮኮናት ኦይል እንቁላል ማር ኦሊቭ ኦይል ሁሉን ባንድ በጁስ መልክ እቀባዋለሁ ከዛ ከ 3 ሰአት በሃላ እታጠባለሁ በጣም ለውጥ ስጦኛል ለኔ በበኩሌ

  • @mahimahi9986
    @mahimahi9986 5 лет назад

    በጣም አሪፍ ውህድ ነው እህቴ እኔ ተጠቅሚ በጣም ብዙ ጥቅሞችን አግኝቸበታለው አመሰግናለው ውዴ በርች

    • @moges2346
      @moges2346 5 лет назад

      ማሬ አድስ ነኝ ፀጉሬን ሳብጥረው ይረግፋል ምን እደማርገው አላዉቅም እስኪ

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 5 лет назад

    መስኪዬ ስወድሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ደሞ ስታምሩ የኔ የሀበሻ ቆንጆ

  • @sarahmuhammed4876
    @sarahmuhammed4876 5 лет назад

    ኤኔ አንድጥያቄ ልጠይቅሽ እህት የሙዝ ማሥክ ለመጠቀም ፈልጌነበር እና እንቁላል አልወድም ሽታውን ማለትነው ሙዙን ከዘይት ና ሎሚጋ ሰርቸ ብጠቀም ለውጥ አገኝ በታለሁ

  • @lamesginterefe5116
    @lamesginterefe5116 5 лет назад

    በነገርሽን መሰረት እየተጠቀምኩ ነው ጥሩ እንደሚወን ተስፋ አለኝ የኔ ማር

  • @zolfamahammad6269
    @zolfamahammad6269 5 лет назад +1

    እሺ በጣም እናመሰግናለን እህቴ ግን እኔ የጠየኩሽን ጥያቄ አልመለስልኝም የጠየኩሽንም ጥያቄ ውህዱን ማታ ተቀብተን ጠዋት በንታጠበው ችግር አለወይ ነበር ያልኩሽ ከተመቸሽ ብትመልሽልኝ በጣም ደስ ይለኛል

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад

      Zolfa mahammad melshelish neberko gin awo minim ayhonm biyadr inem asadre awkalew muz gudat yelewm minm

  • @kashin6000
    @kashin6000 4 года назад

    ወዴ በተቻለሽ አቅም የምጠይቅሽን መልስ አስቀምጪልኝ የውልሽ እኔ ፐርም ተቀብቼ በጣም ተጎደብኝ ምን ላድርግ

  • @rahwahulu890hulu9
    @rahwahulu890hulu9 5 лет назад

    እህቴ እኔ ፀጉር በጣም ስለወድ በጣም ነው የምንከባከበው።ሲታይ ብዙም መጥፎ የሚባል ኣይነት ኣይደለም ብዙም ኣጭር ኣይደለም።ጫፉ ብዙ ግዜ ብቆርጠውም ግን መንታ መሆን ኣያቆሚም

  • @hanawubet2309
    @hanawubet2309 2 года назад

    ሰላም ላንቺ መስኪ ራሴን በጣም ያሳክከኛል ሽፍ ይላል ቆዳየ ፎረፎር የለኝም ምን ላድርግ

  • @by-em2eh
    @by-em2eh 5 лет назад

    Tabarakii gin inqulal inna muz aganyalaw gin yalshinyun qibat yelenyim balanyi qibat maxaqam ichilalaw

  • @selamiyoutoubyoutoub3401
    @selamiyoutoubyoutoub3401 4 года назад

    Selami ehit ebakishe milabiyeje mwoithe kimin garr kilakiya likibawoi tigwrya eyatinikil aliki aheri niw milakalishe

  • @tutuyemulegeta804
    @tutuyemulegeta804 4 года назад

    መስክዬ በጣም ነው የምወድሽ እኔ ያንቺን የምታረጊውን በጣም ነው የማምንበት መስክዬ እና የሌለ እድገት ነው ያየሁት ከጀመርኩ ጀምሮቀኑን ይዤዋለሁ እድገቱ በጣም ነው ያደገው እሺ በጣም አመፈግናለሁ መስክዬ በvibr ወይም ቴሌግራም አንቺን ላመሰግን እፈልጋለሁ ፍቃደኛ ከሆንሽ ስልክሽን ቴክስት አድሪግልኝ እኔ አንቺን ተሁለት ስልክ ነው የምከታተልሽ አንዱ የአረብ ሀገር ስልክ ነው እዛ ነበርኩኝ እና እልሻለሁ እህቴ ቆየሁ ከመጣሁ አንቺን በፊት ነው የምከታተልሽ መስኪ በጣም ነውደምወድሽ አሁንማ የልጅ እናት ሆንሽ እገዚያብሄር ያሳድግልሽ እሺ ጏደኞቼ በጣም ነው ያደነቁሽ የኔን ፀጉር በማየት ከቻልሽ ላኪልኝ ስልክሽን እደውልልሻለሁ ማርያምን የማርያምን ስም ጠርቼ አድናቂሽ ነኝ እኔን ቁም ነገረኛ ነች ትያለሽ ስደውል በዚ ወይም በአረብ ሀገሩ ስልክ እደውልልሻለሁ እሺ ላኪ

  • @rejebkedir9224
    @rejebkedir9224 5 лет назад

    መስኪ የመጀመሪያ ቀን ከሰራነው በኋላ በየቀኑ መሰራት አለበት አስይዘን ብንተወውና ከዛ በሳምንቱ ተቀብተን ሰርተን እንደገና ብናስይዘው እንዴት ነው ይሄን በደንብ ግልጽ ብታደርጊልኝ እኔ አንድጊዜ ተቀባሁትና ሰርቼው አደርኩኝ ከዛ ጠዋት ፈትቼ አበጥሬ አስያዝኩት በቃ

  • @foufikhayralka3907
    @foufikhayralka3907 5 лет назад

    Yena konjo estayi negareni yena keradde new betam demia acheri new bezatei alewi

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 5 лет назад

    Maski enmsgnlen batam gen yen tsagur ahun yekraw barabre bache new hulunm aderge aychewlalw laweetu alew gen aldegalgenm wndadeg efalgelew endet yasdegale😉💝💗💗

  • @መቅደስደጄን
    @መቅደስደጄን 5 лет назад

    እናመሰግናለን እህት እስኪ ኮንድሽነር አጠቃቀሙን ንገሪኝ ማለት ኮንድሽነሩን ተቀብቶ ጸጉራችን ላይ መቆየት አለበት?

    • @meskitube16
      @meskitube16  5 лет назад +1

      ከ 3 እስከ 5 ደቂቃ ብቻ ቆዳሽን አታስነኪ

    • @missazmera6457
      @missazmera6457 5 лет назад

      ቃላት የለኝም ምረጥ ትምህርት ነው 100%100%100

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    ውዴ ውስጤ ነሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ ግን ዝም ብየ ወደድኩሽ የእኔን የፀጉሬን ችግር መፍትሄዎች ከእዚህ መልስ አገኘሁ እናመሰግናለን በርች ውዴ❤😘

  • @meronafework1199
    @meronafework1199 5 лет назад

    መስዬ እናመሰግናለን
    ግን መስዬ ግራ የገባኝ ወደ 4 ግዜ ተቀብቼ ሞከርኩት ግን ፀጉሬ የባሰ ረገፈ በጣም ሳሳ ምን ላድርገው።

  • @kedjiatwo236
    @kedjiatwo236 5 лет назад

    ሺኩረት በጣም ሀሪፍ ነዉ ተጠቀሙ