Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምራችን እግዚአብሔር ይስጥልን የልጅቷ በረከት ይደረብን
ህይወታችን የሚቀየርበትን ይህን ታምር እንድንሰማ የርዳህን እግዚአብሔር ሆይ ክብርምስጋና ላተ ይሁን ዛሬም ዝወትርም በየጊዜያቱ ስምህ የተመስገነ ይሁን መምራችን ጸጋውን ያብዛልወት አሜን አሜን አሜን
Subscribe argugn and Addisye
እንደ የማህበረ ቅዱሳን ምክረ አበዉ ፕሮግራም እንዴት ደስ ይላል እኮ። እነሱ እናንተን እና መምህር ግርማን ይሳደባሉ እንጂ እኛ እንማራለን ችግር የለም እግዚአብሔር መሃሪ ነው ለሁላችንም ልቦና ይሰጠናል።
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያርዝመው ግን ወንድሜ እባክህ ስልክህን በዋትሳብ አንሳልኝ
Mola Alamrew በምን ላገኛት እችላለዉ እኔሰ🤔
የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ምልጃው አይለየን በረከቱ ይደርብ እኔም እወደዋለሁ ሰመእቱን
አሜን አሜን አሜንንን✝️🕯💖💗💗💗
Subscribe argign Rich
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አምን አሜን
ሰማዕተቱ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብኝ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
Subscribe argugn pls
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
@@mrkbemrkbe6748phphpjph❤😊⁰
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እዉነት ገጠመኝን በመሰማት ፆለት እደፀልኝ እረደቶኛል በጣም አሰተማሪ ነው
Subscribe argign Sara wude
እግዚሀሔብሕር ይመሰገን ፈጣሪየ ይጠብቅህ ሂወታቺነን ቀየርህኝ ወንድሜ እድሜና ጤና ይሰጥህ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን ፀጋውን ያብዛላት አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት ድንቅ ተአምህር ነው በውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
መምህር በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ግን ያሥለቅሳል ያሣዝናል እኔ ይሄን ገጠመኝ አንጀቴን በላኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
Subscribe argugn wude
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ብዙ ነገር ተምረንበታል እናም ስለሴት ልአለባበስ እና ስለ ፀጉር መሸፈን ምታስተምሩን እግዚአብሔር ያከብርልን
Subscribe argign MaYa Wude🙏❤❤❤
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንንንእግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችንበጣም ደስ እሙል ገጠመኝ እና ትምህርት ነው እምታቀርብልን
የሰማኢቱ ኢስጢፋኖስ በረከት ይደርብን። ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው በዛ ላይ የአባቶች ቀን ነውለመልካም አባቶች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው አባት ያላችሁ ሺህ አመት ይኑርላችሁ ለወግ ለማዕረግ የሚያበቃ ከደጅ ሲቆም ደስ የሚያሰኝ አባት ነው። መ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@@mrkbemrkbe6748 መገጣጠም ይሉታል ይሄ ነው ዛሬም እኮ አቡነ አረጋዊ ናቸው ከ 4 ወር በፊት የተጻፈ ኮምንት ዛሬ በአቡዬ ቀን ደስ ሲል እንኳን አደረሰሽ
@@enatmesfin እንኳን አብሮ አደረሰን እኽት አለም ምኑነዉ የደነቀሽ
P
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የሰማእቱ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
መምህራ ተሰፋየ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እወነት በጣም አሰተማር ነዉ የቅዱሰ ኢሰጢፋነወ በርክት የደረበን
ውስጣችንን የበለጠ እንድንመረምር ና እንድናውቅ በእየለቱ እንድንበረታ ስለረዳሀን እመቤቴ ማርያም አብዝታ ትርዳህ ። በእውነት እሚገርም ና እሚደንቅ ነው በተለይ የዛሬው ብቻ ከቀን ቀን እየተለየ ከፍ እያለ ነው በደንብም ውስጤን እንዳይ ና እሚያጋጥሙኝን ነገሮች ሁላ መፃፍ እስክጀምር ድረስ ሆኚያለሁ ብቻ ከሀፂያቴ ብዛት ሳያይ ይሄንን መልካም የሆነውን ሁላ እንድሰማ ለፈቀደልኝ አምላክ ምን እንደምከፍለው አላውቅም ምንም ተከፍሎ አይበቃ ። ብቻ ክብር ምስጋና ይግባው
Subscribe argegn brother 🙏
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በጣም ደስየሚል ነው የእህታችን ፀሎት ይርዳን
Subscribe argign Richoye❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በርታልን በጣም ነው ምንናፍቅህ እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ሰለ አይነ ጥላ መፍትሔ ያሰተማርከውን በትልቅ ደፍተር ፅፊ ጠላትን ለመዋጋት ወደ አምላኬ ለመመለሰ በቁርጠኝነት ተነሰቻለሁ የምትናገረውን ገጠመኘ ሁሉ ምፅፈው በፆለትህ አሰበኝ አባቴ አንድ ቀን የኔን ገጠመኝ እንዲህ ታቀርበው ይሆናል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እና በፆለትህ አሰበኝ #ወለተ__መድን ብለህ አሰበኝ. የዚህ ፕሮግራም ተከታታይ አዳምጣችሁ ሸር ማድረጋችሁን አትርሱ ሠላማችሁ ይብዛ በርቱልኝ ቴሌግራም ቢከፍትልን ሀሪፍ ነበር
በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ያነሳሽው ቴሌግራም ቢኖር የበለጠ እንማማር ነበር።
ወለተ መድን በርቺ የሚወደንን መውደድ አቅቶን በማለዳ ጀምሮ እስካሁን ተበላን ። ጠላት ሀይል የለውም ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልበ ብርሀን የሆኑ መምህራኖች ሰቶናል አባቶችም አሉን ። ወደ ሁዋላ የለም ቅዱሳኖችን ይዘን አናፍርም ።
A men A men A men🙏🙏🙏👍👍👍💒💒💒
@@sofiyamessaywondwossen704 Subscribe argugn Sofi, Zenebe,....hulachuhm if you don't mind pls🙏❤❤❤
እህቴ በውስጥ መስመር አዋሪኝ ከቻልሽ
እንኳን ደና መጡልን መምህር ይህን ገጠመኝ ስከታተል ተስፋ ቆርጨ የነበርኩት እንደገና መንቃት ጀመርኩ በእውነቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ ና የልጅ ቱን በርከት ይደርብን አሜን
እንኳን በሰላም መጡ መምህር የልጂታ በረከቶ ይደረብን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
መታደል ነው ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ጥባቆቶ ቃል ኪዳኑ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
ሠላም መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን እግዛብሔር እድሜና ጤናይስጥህ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ፈጣሪ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ የእህታችን ፀሎቷ አይለየን አሜን መመረጥን የመሰለ ነገር የለም ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
እንዴ በጣም የሚገርም የሚደንቅ ነገር ተአምር ነው የነገርከን ። ምን አይነት የተባረከች ልጅ ነች ወይ መባረክ ! እግዚአብሔር አምላክ ስለ ተመረጡት ሰዎች ሲል ምህረቱን ያብዛልን ! እባክህን ወንድማችን እንዲህ አይነት የተባረኩ ሰዎች ስታገኝ ስለ ሃገራችን እንዲጸልዩ ጠይቃቸው ።
*እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ብዙ ትምህርት እያገኘነበት ነው በገጠመኞችህ ሁሉ እዲሁም ትምህርቶችህ እየተለወጥሁባቸው ነው በርታልን መምህራችን*
Subscribe argign Welete HaNa
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋና በረከትን ያድልልን አሜን፫
Egezyabher yetemesegen ukon Kedos estfans Yerdan Amen
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ታሪክ ልል አልችልም እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል ና ቃለ ህይወት ያስማልን ጥበቡን ይግለጥልህ ወንድሜ
41 ፓራቲ ደረስ እሚግርም ግጠመኝ ነው የት ነበረኩ ለቤትህ እንግዳ ነኝ ።ቃል ህይወት ያስማለን
Welcome
@@kidiesthana4671 የመምህር ተስፋዬ አበራን ስልክ ቁጥር ካወክ እባክክ እዚላይ ተውልኝ
እንኳን በሰላም መጣችሁ 🥀🌷🌻🌼🌻🌼📚📖🖊
0913311451 yhe new slku ehte
@@kidiesthana4671 እምስገናልው
የአምላክ ስራ ድቅ ነው ቃለህይውትን ይሰማልን
መምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ብዙ ነገሮችን አስተምረህናል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሠግናለን
ቃለሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህርይገርማል ማስተዋሉን ያድለን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይህ በእውነት ትምህርትህን በጉጉት ነው የምንጠብቀው የተወሰኑ ልጆች ሼር አደርጌላቸው እየተጠቀሙበት ነው በጣም ደስ ይላል የልጆችህ አባት ያድርግልህ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ገጠመኝ ነው
Subscribe argign Amitye
@@alextakele Eshi አይከፈልበት
@@አሚትነኝየእናቴናፋቂ Thank you 🙏
የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ሳስበው ይደንቀኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በፀሎት አስቡኝ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናልንብዙ ተምረናል ወይ ጉድ የሴት ስካራም ያስጠላል ቲሽ በዛ ላይ ሐሜተኛ ውይይ ወሬ አይ አንዳንድ እናቶች በረንዳ ቁጭ ብለው ለቅሶ እንኳን ውለው ከመጡ ስለ አልቃሾች ያሾፋሉ ስርግ ቤት ቆይተው ስለወጡ ስለ እንጀራው ጣመ አልጣመ እያሉ ያማሉ አረ ወዲያ ባልየው ግን ምስኪን ልጆቹም እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ህፃኗ እግዚአብሔር ይባርካት በየስው ቤት ስንት ጉድ አለ አረ ከእኛ ስፈር አንዲት ሴት ባሏን ትደበድበዋለች ውይ ውይ ድረሱልኝ ይላል አይ ጀመራት ይላል ጎረቤቶች በጣም ነው የሚፈራት ለዛውም የስፈር ምኒሻ ነው ባለመሳሪያ ነው ግን አትፈራውም በየሄደበት ታመናጭቀዋለች ቢያንስ በሳምንት ሁለት ቀን ትደበድበዋለች ጥዋት ፊቱ አብጦ ይታያል ግማሹ ይስቃል ግማሹ አይይ ኑሮ ተስቃየ ይላሉ ሴትየይቱ በጣም ፀባይ ስናይ ምርጥ ናት ለስፈር ስው የዋህ አዛኝ ደግ ግን ለባሏ ግን ስቃይ ስው ምን ወረደባት ምን ይሆን የሚያደባድባችሁ ይላሉ ብቻ ይገርማል።መጨረሻችንን ያስምርልን
ወዳ አይደለም የያዘ ይዞት ነው
Subscribe argugn wudoch
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን የእህታችንም መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በጣም ይገርማል እፁብ ድንቅ ነው #የእግዚአብሔር ስራ ❤
ሰማእቱ እስቲፍኖስ መርጧታል በእውነት። እዴት ደስ ይላል በኡነት በረከቱ ይደርብን። ተጋውን ያብዛልህ ፈታሪ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት ገጠመኝ ለማመን እሰከሚያቅተኝ ነው የሰማሁት እግዚያብሔር እንደነ እዚህ ያሉትን እህቶች እና ወንድሞች ጸጋውን አብዘቶ ይሰጥልን አሜን
በስማም የሚገርም ነው ማመን ነው ያቃተኝ አቤት ኃጢአተኞች በበዛንበት ዘመን እንደዚህ አይነት መስማት ታምር ነው አቤቱ ስለ ነሱ ምህርትህ ይብዛልን 💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏
ኣሜንኣሜንኣሜንቃለ ሂወትን ያሰማልን የሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱን ይደርብን።
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ከምታቀርብልን ገጠመኞች ብዙ ተምሪያለሁ ።እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልህ
መ ምህር ተስፋዬ ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ካለሄተ የሰማለን
በጣም ይገረማል መምህረ ሥት ዘመን አለፈ ለጥላት ሥበረከክ ወይኔ ምነዉ ባልተወለዲኩ ሥት ጀግና አለ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን የማቶሳላ እድሜ ይሰጥክ እግዜያብሄር ተድልክ መምህር ተሰፋዬ አበራ በርታልን አይነልባናቸን እግዜያብሄር ያብራልን ለሁላቸን ይገርማል ምን ይሳነዎል አምላክ የአለም መድህኔት የበርታን መታደል ነው
መምህር በእውነት በቤቱ ያኑርልን
መምህር መጨረሻ ላይ ሁለት መልካም ሀሳቦች ጠቅሰሀል። የመጀመሪያው ስለብቃት ገጠመኝ አብዝተህ ያለማቅረብ ውሳኔህ ነው ጥሩ ነው አልፎ አልፎ አድርገው ግን ከብቃት ገጠመኝ ብዙ ወጣቶች ይማሩበታል። ጸበል ይሂዱ የሚሉአቸውም እራሳቸውን ይመረምራሉ። የልጆቻቸውን ጸጋ ያውቁ ወላጆችም አያስጨንቁአቸውም። ሁለተኛ ማህበር ለማህበር መነቃቀፍ አለ በሁሉም ውስጥ ግን የተመረጡ እንዳሉ ጠቅሰሀል።ይህን ብዙ ሰዎች አያውቁም በደፈናው ፈርጀው ይነቅፋሉ። ስለዚህ የዚህ አይነት ገጠመኝ ካለህ ቅድሚያ ስጠው። የሁሉንም ማህበር ስብከትም ሆነ ትንቢት ሳይንቁ መስማት ከዚያ ውስጥ በጎውን መውሰድ ብልህነት ነው። ጌታችን በወንጌል ጸሀፍት ፈሪሳውያንን አትስሙ ሳይሆን "እየተናገሩ አያደርጉትምና እንደሥራቸው አታድርጉ" ነው ያለውና ጠቃሚ ገጠመኞችን ከሁሉም እንድንለቅም ይገባናል። አገልግሎትህን ፍጹም ያድርግልህ።
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
መምህር እንኳን ደና መጣህ ስጠብቅህ የሰማቱ እስጢፍኖስ እረዴት በረከት ጥበቃው ምልጃው በሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይደርብን አሜን በጉጉት ነው የዋልኩ የምትለቀው ትምህርት እደጀራ ተፈትፍቶ ቢበላ አይጠገብም በፆለትህ አስበኝ ወለተ ሐዋርያት ብለህ
እግዚአብሔር ስራ እፁብ ደንቅ ነው የሰማእቱ ስጢፋኖስ በረከት ይደርብን መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን
Amen amen amen kalhiweti yasmalin memhirachin
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኔስ ሃጢያቴኳን ተገልጦልኝ ባለቀስኩ አይ በደሌ በሃጢያት የተዘፈኩ ሃጢያተኛነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር እኒራሱ ለብዙ ሰው እየላኩ እየሰሙ ነው በጣም እያመሰገኑህ ነው በርታ መምህር ሰላም ይብዛልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነቱን ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው ፈጣሪ ይባርክክ
እንኳን ደና መጡ መምህር በጣም እሚገርም ናቸው የሚያቀርቡት ገጠመኞች ሆና ትምህርቶች የመናፍስትን ሴራ ና ጠላታችን እድናውቅ ና እድንነቃ የብዙዎችን ነብሥ እየታደጉ ነው መምህር እግዚአብሔር ውለታዎን ይክፈለዎ
Kalehiwot Yasemaln memihirachin Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በፆለትሽ አስቢኝግሩም ነው ሠመአቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ልቦናየነ ን ክፈትልኝንፁህ ልብ ፉጠርልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር። ሁሌ የሚናፈቅ ነው የእግዚአብሔር እና የመልካም ሠዎች መገናኘት። ይገርማል ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ወጥቶ እግዚአብሔርን በስደት ሀገር እንዳውቅ ስላደረገኝ ስሙ ይመስገን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ... እጅግ የሚደንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እኮ ለኛ ቅርብ ነበር እኛ ከፍተንበት እንጂ ....ለእህታችን ጸጋውን ያብዛላት መጨረሻዋን ያሳምረው!
ቃለ ሒወት ያሰማልን እናመሰግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን የገጠመኙን ፕሮግራም ሳታቋርጥ ስራው ሁሌም እየተከታተልን ነው እናመሰግናለን
ስለእመብርሀን ብለህ በጸሎትህ አስበኝ መምህር ወለተ ዮሐንስ ነኝ
ሰመአቱ እስጢፋኖስ በረከት ይደረብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ድንቅ ነው እናመሰግናለን መምህር
መምህር ስለ ቃሉ እግዝአብሄር ይመስገን ቡዙ ነገር ተምሬኣሎህኝ አመሰግናሎህ ስልክህን ማግኝች ከቻልኩ ደስ ይለኝ ነበር እንዳወክ እፈልጋሎህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህሌን ሠላምህ ይብዛ !!
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተምረናል 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜንቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Gettsmegni Lanite Yemissettuh Sewoch Kenitu Widasse Enidayihonibachew Keferru Simachewina Akababiyachew Enidayigelitsu Enij Lanitema Enidihi Ayinet Melikam Zena Yilakulin Mikiniyatum Legna Tilikki Timihirit New Memihir Yanitem Yenesum Bereketachu Yidiresen Amen Memihirachin Bedigami Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን የልጅቷ በረከት ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
#የሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ ረድኤት በረከቱ ለሁላችንም ይድረስ ☝️🙏👏❤️ በየጓዳዎችችን ያሉትን ግራ የሆኑብንን ነገሮች ሁሉ ይፈትሽልን ይድረስልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ye Semaetu Kidus Estifanos breket ena rediet legnam yederbin Amen amen amen!!!
ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልን
እንኳን ደና መታህ መምህር አንድ አስተያየት ልስጥ ድምፅህን አይሰማም ማለቴ በደንብ እንዲሰማ ብታደርግ መልካም ነው
የስልክሽ ይሆናል ለኔ ጥሩ ነው
@@እመአምላክአንቺጠብቅኝ አይ እህቴ እኔም ጋር የተወሰነ ይሰማል ግን በደንብ ጥርት ብሉ እንዲሰማ እዲሁም ሰራ እየሰራን በደብ መስማት እንድንችል ነው
Subscribe argugn Nardi
Amen kale hiwet yasemalin memhir xega yabzalih
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን መምህር ተስፋየ እንደምነህ ወንድሜ አንድ ቀን አልፎብን ተጨንቀን ነበር እና በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ነው ለቤቱ አዲስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁለተኛ ቀኔ ነው ገጠመኝን ሳደምጥ ተመስገንአሜን አሜን አሜን
አመሰግናለሁ መምህር
ቃለሄወት ያሰማልን ሚገርም ነገር ነው ትህግስት ለአባት ጠከመው መድኃንያለም መልስ ሰጣሸው ህንዴት ደስ ሚልል ታሪክ. ሕግዛብሔር ይስጥልኝ
Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot 🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤❤
ቃለሂወትያሰማልንየሰማነውንልቦናችንያሳድርልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን እውነት እራሴን አስጠላኝ እየወረረኝ ነው ያዳመጥኩት ታድላ አቤት መመረጥእናን ሐጢያተኛዋን በፀሎት አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
መምራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
የልጅቷ በረከት ይደረብን
ህይወታችን የሚቀየርበትን ይህን ታምር እንድንሰማ የርዳህን እግዚአብሔር ሆይ ክብርምስጋና ላተ ይሁን ዛሬም ዝወትርም በየጊዜያቱ ስምህ የተመስገነ ይሁን መምራችን ጸጋውን ያብዛልወት አሜን አሜን አሜን
Subscribe argugn and Addisye
እንደ የማህበረ ቅዱሳን ምክረ አበዉ ፕሮግራም እንዴት ደስ ይላል እኮ። እነሱ እናንተን እና መምህር ግርማን ይሳደባሉ እንጂ እኛ እንማራለን ችግር የለም እግዚአብሔር መሃሪ ነው ለሁላችንም ልቦና ይሰጠናል።
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያርዝመው ግን ወንድሜ እባክህ ስልክህን በዋትሳብ አንሳልኝ
Mola Alamrew በምን ላገኛት እችላለዉ እኔሰ🤔
የሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ምልጃው አይለየን በረከቱ ይደርብ እኔም እወደዋለሁ ሰመእቱን
አሜን አሜን አሜንንን✝️🕯💖💗💗💗
Subscribe argign Rich
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አምን አሜን
ሰማዕተቱ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብኝ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
Subscribe argugn pls
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን❤🙏❤
@@mrkbemrkbe6748phphpjph❤😊⁰
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እዉነት ገጠመኝን በመሰማት ፆለት እደፀልኝ እረደቶኛል በጣም አሰተማሪ ነው
Subscribe argign Sara wude
እግዚሀሔብሕር ይመሰገን ፈጣሪየ ይጠብቅህ ሂወታቺነን ቀየርህኝ ወንድሜ እድሜና ጤና ይሰጥህ🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ለእህታችን ፀጋውን ያብዛላት አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በውነት ድንቅ ተአምህር ነው በውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
መምህር በእውነት በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ግን ያሥለቅሳል ያሣዝናል እኔ ይሄን ገጠመኝ አንጀቴን በላኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
Subscribe argugn wude
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ብዙ ነገር ተምረንበታል እናም ስለሴት ልአለባበስ እና ስለ ፀጉር መሸፈን ምታስተምሩን እግዚአብሔር ያከብርልን
Subscribe argign MaYa Wude
🙏❤❤❤
መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንንንንን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
በጣም ደስ እሙል ገጠመኝ እና ትምህርት ነው እምታቀርብልን
የሰማኢቱ ኢስጢፋኖስ በረከት ይደርብን። ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው በዛ ላይ የአባቶች ቀን ነው
ለመልካም አባቶች እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው አባት ያላችሁ ሺህ አመት ይኑርላችሁ ለወግ ለማዕረግ የሚያበቃ ከደጅ ሲቆም ደስ የሚያሰኝ አባት ነው። መ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
@@mrkbemrkbe6748 መገጣጠም ይሉታል ይሄ ነው ዛሬም እኮ አቡነ አረጋዊ ናቸው ከ 4 ወር በፊት የተጻፈ ኮምንት ዛሬ በአቡዬ ቀን ደስ ሲል እንኳን አደረሰሽ
@@enatmesfin እንኳን አብሮ አደረሰን እኽት አለም ምኑነዉ የደነቀሽ
P
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር የሰማእቱ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
መምህራ ተሰፋየ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እወነት በጣም አሰተማር ነዉ የቅዱሰ ኢሰጢፋነወ በርክት የደረበን
ውስጣችንን የበለጠ እንድንመረምር ና እንድናውቅ በእየለቱ እንድንበረታ ስለረዳሀን እመቤቴ ማርያም አብዝታ ትርዳህ ። በእውነት እሚገርም ና እሚደንቅ ነው በተለይ የዛሬው ብቻ ከቀን ቀን እየተለየ ከፍ እያለ ነው በደንብም ውስጤን እንዳይ ና እሚያጋጥሙኝን ነገሮች ሁላ መፃፍ እስክጀምር ድረስ ሆኚያለሁ ብቻ ከሀፂያቴ ብዛት ሳያይ ይሄንን መልካም የሆነውን ሁላ እንድሰማ ለፈቀደልኝ አምላክ ምን እንደምከፍለው አላውቅም ምንም ተከፍሎ አይበቃ ። ብቻ ክብር ምስጋና ይግባው
Subscribe argegn brother 🙏
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በጣም ደስየሚል ነው የእህታችን ፀሎት ይርዳን
Subscribe argign Richoye❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በርታልን በጣም ነው ምንናፍቅህ እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ሰለ አይነ ጥላ መፍትሔ ያሰተማርከውን በትልቅ ደፍተር ፅፊ ጠላትን ለመዋጋት ወደ አምላኬ ለመመለሰ በቁርጠኝነት ተነሰቻለሁ የምትናገረውን ገጠመኘ ሁሉ ምፅፈው በፆለትህ አሰበኝ አባቴ አንድ ቀን የኔን ገጠመኝ እንዲህ ታቀርበው ይሆናል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እና በፆለትህ አሰበኝ #ወለተ__መድን ብለህ አሰበኝ. የዚህ ፕሮግራም ተከታታይ አዳምጣችሁ ሸር ማድረጋችሁን አትርሱ ሠላማችሁ ይብዛ በርቱልኝ ቴሌግራም ቢከፍትልን ሀሪፍ ነበር
በጣም ጥሩ ሐሳብ ነው ያነሳሽው ቴሌግራም ቢኖር የበለጠ እንማማር ነበር።
ወለተ መድን በርቺ የሚወደንን መውደድ አቅቶን በማለዳ ጀምሮ እስካሁን ተበላን ። ጠላት ሀይል የለውም ደግሞ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ልበ ብርሀን የሆኑ መምህራኖች ሰቶናል አባቶችም አሉን ። ወደ ሁዋላ የለም ቅዱሳኖችን ይዘን አናፍርም ።
A men A men A men🙏🙏🙏👍👍👍💒💒💒
@@sofiyamessaywondwossen704
Subscribe argugn Sofi, Zenebe,....hulachuhm if you don't mind pls🙏❤❤❤
እህቴ በውስጥ መስመር አዋሪኝ ከቻልሽ
እንኳን ደና መጡልን መምህር ይህን ገጠመኝ ስከታተል ተስፋ ቆርጨ የነበርኩት እንደገና መንቃት ጀመርኩ በእውነቱ የቅዱስ እስጢፋኖስ ና የልጅ ቱን በርከት ይደርብን አሜን
እንኳን በሰላም መጡ መምህር የልጂታ በረከቶ ይደረብን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
መታደል ነው ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ጥባቆቶ ቃል ኪዳኑ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን
ሠላም መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን እግዛብሔር እድሜና ጤናይስጥህ አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንድሰማ ስለፈቀደልኝ ፈጣሪ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ የእህታችን ፀሎቷ አይለየን አሜን መመረጥን የመሰለ ነገር የለም ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
እንዴ በጣም የሚገርም የሚደንቅ ነገር ተአምር ነው የነገርከን ። ምን አይነት የተባረከች ልጅ ነች ወይ መባረክ !
እግዚአብሔር አምላክ ስለ ተመረጡት ሰዎች ሲል ምህረቱን ያብዛልን ! እባክህን ወንድማችን እንዲህ አይነት የተባረኩ ሰዎች ስታገኝ ስለ ሃገራችን እንዲጸልዩ ጠይቃቸው ።
*እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ብዙ ትምህርት እያገኘነበት ነው በገጠመኞችህ ሁሉ እዲሁም ትምህርቶችህ እየተለወጥሁባቸው ነው በርታልን መምህራችን*
Subscribe argign Welete HaNa
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህር አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋና በረከትን ያድልልን አሜን፫
Egezyabher yetemesegen ukon Kedos estfans Yerdan Amen
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ታሪክ ልል አልችልም እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል ና ቃለ ህይወት ያስማልን ጥበቡን ይግለጥልህ ወንድሜ
41 ፓራቲ ደረስ እሚግርም ግጠመኝ ነው የት ነበረኩ ለቤትህ እንግዳ ነኝ ።ቃል ህይወት ያስማለን
Welcome
@@kidiesthana4671 የመምህር ተስፋዬ አበራን ስልክ ቁጥር ካወክ እባክክ እዚላይ ተውልኝ
እንኳን በሰላም መጣችሁ 🥀🌷🌻🌼🌻🌼📚📖🖊
0913311451 yhe new slku ehte
@@kidiesthana4671 እምስገናልው
የአምላክ ስራ ድቅ ነው ቃለህይውትን ይሰማልን
መምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ብዙ ነገሮችን አስተምረህናል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሠግናለን
ቃለሄወት ያሰማልን መምህር ተሰፋዬ አበራ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
ይገርማል ማስተዋሉን ያድለን
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይህ በእውነት ትምህርትህን በጉጉት ነው የምንጠብቀው የተወሰኑ ልጆች ሼር አደርጌላቸው እየተጠቀሙበት ነው በጣም ደስ ይላል የልጆችህ አባት ያድርግልህ
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ገጠመኝ ነው
Subscribe argign Amitye
@@alextakele Eshi አይከፈልበት
@@አሚትነኝየእናቴናፋቂ
Thank you 🙏
የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ሳስበው ይደንቀኛል
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በፀሎት አስቡኝ
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን
ብዙ ተምረናል ወይ ጉድ የሴት ስካራም ያስጠላል ቲሽ በዛ ላይ ሐሜተኛ ውይይ ወሬ አይ አንዳንድ እናቶች በረንዳ ቁጭ ብለው ለቅሶ እንኳን ውለው ከመጡ ስለ አልቃሾች ያሾፋሉ ስርግ ቤት ቆይተው ስለወጡ ስለ እንጀራው ጣመ አልጣመ እያሉ ያማሉ አረ ወዲያ ባልየው ግን ምስኪን ልጆቹም እግዚአብሔር ያሳድጋቸው ህፃኗ እግዚአብሔር ይባርካት
በየስው ቤት ስንት ጉድ አለ አረ ከእኛ ስፈር አንዲት ሴት ባሏን ትደበድበዋለች ውይ ውይ ድረሱልኝ ይላል አይ ጀመራት ይላል ጎረቤቶች በጣም ነው የሚፈራት ለዛውም የስፈር ምኒሻ ነው ባለመሳሪያ ነው ግን አትፈራውም በየሄደበት ታመናጭቀዋለች ቢያንስ በሳምንት ሁለት ቀን ትደበድበዋለች ጥዋት ፊቱ አብጦ ይታያል ግማሹ ይስቃል ግማሹ አይይ ኑሮ ተስቃየ ይላሉ ሴትየይቱ በጣም ፀባይ ስናይ ምርጥ ናት ለስፈር ስው የዋህ አዛኝ ደግ ግን ለባሏ ግን ስቃይ ስው ምን ወረደባት ምን ይሆን የሚያደባድባችሁ ይላሉ ብቻ ይገርማል።
መጨረሻችንን ያስምርልን
ወዳ አይደለም የያዘ ይዞት ነው
Subscribe argugn wudoch
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን የእህታችንም መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር በጣም ይገርማል እፁብ ድንቅ ነው #የእግዚአብሔር ስራ ❤
ሰማእቱ እስቲፍኖስ መርጧታል በእውነት። እዴት ደስ ይላል በኡነት በረከቱ ይደርብን። ተጋውን ያብዛልህ ፈታሪ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንደዚህ አይነት ገጠመኝ ለማመን እሰከሚያቅተኝ ነው የሰማሁት እግዚያብሔር እንደነ እዚህ ያሉትን እህቶች እና ወንድሞች ጸጋውን አብዘቶ ይሰጥልን አሜን
በስማም የሚገርም ነው ማመን ነው ያቃተኝ አቤት ኃጢአተኞች በበዛንበት ዘመን እንደዚህ አይነት መስማት ታምር ነው አቤቱ ስለ ነሱ ምህርትህ ይብዛልን 💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏
ኣሜን
ኣሜን
ኣሜን
ቃለ ሂወትን ያሰማልን የሰማእት ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱን ይደርብን።
ቃለሒወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ከምታቀርብልን ገጠመኞች ብዙ ተምሪያለሁ ።እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልህ
መ ምህር ተስፋዬ ቃለህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ካለሄተ የሰማለን
በጣም ይገረማል መምህረ ሥት ዘመን አለፈ ለጥላት ሥበረከክ ወይኔ ምነዉ ባልተወለዲኩ ሥት ጀግና አለ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን የማቶሳላ እድሜ ይሰጥክ እግዜያብሄር ተድልክ መምህር ተሰፋዬ አበራ በርታልን አይነልባናቸን እግዜያብሄር ያብራልን ለሁላቸን ይገርማል ምን ይሳነዎል አምላክ የአለም መድህኔት የበርታን መታደል ነው
መምህር በእውነት በቤቱ ያኑርልን
መምህር መጨረሻ ላይ ሁለት መልካም ሀሳቦች ጠቅሰሀል። የመጀመሪያው ስለብቃት ገጠመኝ አብዝተህ ያለማቅረብ ውሳኔህ ነው ጥሩ ነው አልፎ አልፎ አድርገው ግን ከብቃት ገጠመኝ ብዙ ወጣቶች ይማሩበታል። ጸበል ይሂዱ የሚሉአቸውም እራሳቸውን ይመረምራሉ። የልጆቻቸውን ጸጋ ያውቁ ወላጆችም አያስጨንቁአቸውም። ሁለተኛ ማህበር ለማህበር መነቃቀፍ አለ በሁሉም ውስጥ ግን የተመረጡ እንዳሉ ጠቅሰሀል።ይህን ብዙ ሰዎች አያውቁም በደፈናው ፈርጀው ይነቅፋሉ። ስለዚህ የዚህ አይነት ገጠመኝ ካለህ ቅድሚያ ስጠው። የሁሉንም ማህበር ስብከትም ሆነ ትንቢት ሳይንቁ መስማት ከዚያ ውስጥ በጎውን መውሰድ ብልህነት ነው። ጌታችን በወንጌል ጸሀፍት ፈሪሳውያንን አትስሙ ሳይሆን "እየተናገሩ አያደርጉትምና እንደሥራቸው አታድርጉ" ነው ያለውና ጠቃሚ ገጠመኞችን ከሁሉም እንድንለቅም ይገባናል። አገልግሎትህን ፍጹም ያድርግልህ።
Subscribe argugn wudoch
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
መምህር እንኳን ደና መጣህ ስጠብቅህ የሰማቱ እስጢፍኖስ እረዴት በረከት ጥበቃው ምልጃው በሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይደርብን አሜን በጉጉት ነው የዋልኩ የምትለቀው ትምህርት እደጀራ ተፈትፍቶ ቢበላ አይጠገብም በፆለትህ አስበኝ ወለተ ሐዋርያት ብለህ
እግዚአብሔር ስራ እፁብ ደንቅ ነው የሰማእቱ ስጢፋኖስ በረከት ይደርብን መምህር እግዚአብሔር ይባርክልን
Amen amen amen kalhiweti yasmalin memhirachin
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለኔስ ሃጢያቴኳን ተገልጦልኝ ባለቀስኩ አይ በደሌ በሃጢያት የተዘፈኩ ሃጢያተኛነኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህር እኒራሱ ለብዙ ሰው እየላኩ እየሰሙ ነው በጣም እያመሰገኑህ ነው በርታ መምህር ሰላም ይብዛልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእዉነቱን ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው ፈጣሪ ይባርክክ
እንኳን ደና መጡ መምህር በጣም እሚገርም ናቸው የሚያቀርቡት ገጠመኞች ሆና ትምህርቶች የመናፍስትን ሴራ ና ጠላታችን እድናውቅ ና እድንነቃ የብዙዎችን ነብሥ እየታደጉ ነው መምህር እግዚአብሔር ውለታዎን ይክፈለዎ
Kalehiwot Yasemaln memihirachin Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እህታችን በረከትሽ ይደርብን በፆለትሽ አስቢኝ
ግሩም ነው ሠመአቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ልቦናየነ ን ክፈትልኝ
ንፁህ ልብ ፉጠርልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር። ሁሌ የሚናፈቅ ነው የእግዚአብሔር እና የመልካም ሠዎች መገናኘት። ይገርማል ከቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ወጥቶ እግዚአብሔርን በስደት ሀገር እንዳውቅ ስላደረገኝ ስሙ ይመስገን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ... እጅግ የሚደንቅ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እኮ ለኛ ቅርብ ነበር እኛ ከፍተንበት እንጂ ....ለእህታችን ጸጋውን ያብዛላት መጨረሻዋን ያሳምረው!
ቃለ ሒወት ያሰማልን እናመሰግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን የገጠመኙን ፕሮግራም ሳታቋርጥ ስራው ሁሌም እየተከታተልን ነው እናመሰግናለን
ስለእመብርሀን ብለህ በጸሎትህ አስበኝ መምህር ወለተ ዮሐንስ ነኝ
ሰመአቱ እስጢፋኖስ በረከት ይደረብን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ድንቅ ነው እናመሰግናለን መምህር
መምህር ስለ ቃሉ እግዝአብሄር ይመስገን ቡዙ ነገር ተምሬኣሎህኝ አመሰግናሎህ ስልክህን ማግኝች ከቻልኩ ደስ ይለኝ ነበር እንዳወክ እፈልጋሎህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህሌን ሠላምህ ይብዛ !!
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ተምረናል 🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Gettsmegni Lanite Yemissettuh Sewoch Kenitu Widasse Enidayihonibachew Keferru Simachewina Akababiyachew Enidayigelitsu Enij Lanitema Enidihi Ayinet Melikam Zena Yilakulin Mikiniyatum Legna Tilikki Timihirit New Memihir Yanitem Yenesum Bereketachu Yidiresen Amen Memihirachin Bedigami Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Amen
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን የልጅቷ በረከት ይድረሰን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
#የሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ ረድኤት በረከቱ ለሁላችንም ይድረስ ☝️🙏👏❤️ በየጓዳዎችችን ያሉትን ግራ የሆኑብንን ነገሮች ሁሉ ይፈትሽልን ይድረስልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
ye Semaetu Kidus Estifanos breket ena rediet legnam yederbin Amen amen amen!!!
ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልን
እንኳን ደና መታህ መምህር
አንድ አስተያየት ልስጥ
ድምፅህን አይሰማም
ማለቴ በደንብ እንዲሰማ
ብታደርግ መልካም ነው
የስልክሽ ይሆናል ለኔ ጥሩ ነው
@@እመአምላክአንቺጠብቅኝ አይ እህቴ እኔም ጋር የተወሰነ ይሰማል
ግን በደንብ ጥርት ብሉ እንዲሰማ እዲሁም ሰራ እየሰራን በደብ መስማት እንድንችል ነው
Subscribe argugn Nardi
Amen kale hiwet yasemalin memhir xega yabzalih
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን መምህር ተስፋየ እንደምነህ ወንድሜ አንድ ቀን አልፎብን ተጨንቀን ነበር እና በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ነው
ለቤቱ አዲስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሁለተኛ ቀኔ ነው ገጠመኝን ሳደምጥ ተመስገን