31ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 507

  • @سلامهسليم-خ3ر
    @سلامهسليم-خ3ر 3 года назад +7

    ይሄንን ታሪክ እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመሥገን🙏🙏🙏 ወለተ ኪዳን በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @ezanatsegay538
    @ezanatsegay538 4 года назад +146

    ወንድሜ ልበል በጣ ስለወደድኩህ መምህሬም ወንድሜም ነህ እና ለምን የሚሉትን ሁሉ በዛ ስራ ያለፉና እያለፉ ያሉ ናቸው እኔግን ሓጥያቴን በመብዛቱ ምክንያት እምባየ እየፈሰሰ ነው የማዳምጠው እግዚአብሔር ምስክርየ ነው ግን ደስ የሚለው በአብዛሃኛው መጨረሻው ያምራል እና ለኔ አስተምረህኛል ድንግል ማርያም በዝፋንዋ ትጠብቅልኝ

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 года назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @adislasti4907
      @adislasti4907 4 года назад

      Ameen Ameen Ameen

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 года назад +8

      እኔም ይህን መምህር ላሳወቀኝ የድግል ልጅ ስሙ በፍጥረታት አደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን

    • @christiandixon5045
      @christiandixon5045 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @bezawitbeautiful8387
      @bezawitbeautiful8387 4 года назад

      @@adislasti4907 Q

  • @kalarts2350
    @kalarts2350 4 года назад +5

    ድንግል ማርያም በረከቷን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውን ይስጡ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 4 года назад +24

    በስመ አብ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ የለም የዛሬ ደግሞ ጉድ ነዉ ትምህርትህና ገጠመኝህ በየቤቱ አንኳኩቶ ገብቷል ።እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 года назад +15

    ተመስገን ፈጣሪ በእድሜዬ ስንት መምህራን አስተማሩኝ ይሄ እራሱ መመረጥ ነው ፠
    ዲስ ላይክ የሚያደርጉ 11 የደብተራ ዘሮች አሉ ማስተዋሉን ያድለን አሜን

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 года назад +3

    በጣም ይገርማል የወገኖቻችን እምነት እና ትግስት በጣም ያስገርማል እኔኮ ልበ ደንዳና ነኝ ጌታ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ እህተ ማርያም እያላቹ አስቡኝ በፀሎታቹ

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ

    አቤት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ስንት ጉድ አለ ደግሞ ስንት ብርቱዎችም አሉ አቤት
    በዚህ ሁሉ መካከል ደግሞ የኔን ስንፍና ግልጥ አርጎ ያሳየኛል መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታዎት

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 года назад +16

    የዘመናችን ሐዋርያ ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት ከገጠመኙ በላይ ለኛ የምትሰጠን የነፍስ ዋጋ በጣም ደስ ይላል እኔ ቃላት የለኝም ምን ያህል እደተማርሁበት ልብ ያለዉ ልብ ይበል ያባታችን የመምህር ግርማ ፍሬ በመሆንህ ደግሞ በጣም ደስ ይላል መምህራችን ትንሹ ወንዲሜ ቅዱስ ሚካኤል ከፍት ከኋላ ይከተልህ አሜን፫።

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 года назад +27

    *መምህሬ ሠላምክ ብዝት ይበልልኝ መምህር ቃለህወትን ያሠማልን (ትናት ከለቀቅከዉ ሥለመላእክት ያሥተማርከዉ (ሥለ ንሥሀ ያሥተማርከዉን በጣም ነዉ የተማርኩበት መምህር ጸጋዉን ያብዛልክ በርታልን ጠክርልን መምህሬ እመቤቴ ካተጋ ትሁን*

    • @globalcell2564
      @globalcell2564 4 года назад

      መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ቃልኪዳንእህተማሪያም-ጠ3ቈ

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእዉነት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 4 года назад +6

    መምህራችን ጎበዝ ነህ ያንተን ትምህርት ከሰማሁ በኋላ ትልቅ ትምህርት ነው

  • @kidestsisay5946
    @kidestsisay5946 4 года назад +21

    መምህር 4ኛ ገጠመኝ ላይ ነኝ ገና ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @almazenegus1956
      @almazenegus1956 4 года назад +1

      ayzoshi berch

    • @kidestsisay5946
      @kidestsisay5946 4 года назад

      @@almazenegus1956 አመሰግናለሁ ደስ ሲል አቀራረቡ ይማርካል 😍😍😍😍

    • @tsedilove4731
      @tsedilove4731 4 года назад +1

      Barchi dersashal dess mil tamrt new

    • @kidestsisay5946
      @kidestsisay5946 4 года назад

      @@tsedilove4731 eshi ameseginalew betam

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 года назад +12

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንካን ደና መጣክልን እድሜከን ያርዝምልን የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን ወድሜ በርታልን

  • @ማራኪአስራተማርያምቲዩብ

    ንስሐ ስዘጋጅ ሀጥያት ተመዘነህ
    እጅግ ይጨንቀኛል መግበያዬን ሳስበው
    ልቁም ለንስሀ አበርችኝ ጉልበቴን
    ቀኑ ሳይመሽብኝ ላዘጋጀው ቤቴን
    ቸሩ አምላክ ሆይ የንስሐ ዘመን ስጠኝ ጌታዬ እኔ ደካማ ነኝና አንተ አበርታኝ አባቴ አደራህን

  • @BS-eb9km
    @BS-eb9km 4 года назад +26

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው አምላከ ቅዱሳን ፀጋውን ያብዛለህ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፍጣሜሽን ያሳምርልሽ ቃላት ያጥረኛል ምን ብየ ልናገር ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በጣም ከባድ ነው😭😭😭😭አምላኬ ሆይ ለንስሀሞት አብቃኝ 😭😭😭መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zewdekebede9145
    @zewdekebede9145 4 года назад

    Memihir Ejig astemari timihirit naw yemitastemiren bewunet Qale Hiwot Yasemalin DINGIL MARIAM KENELIJUWA Yitebiquk Amen,Amen,Amen.

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 года назад

    መምህር ቃለህይወት ይሰማልን ኦ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ እለምንህ አለሁ እማፀንህ አለሁ

  • @user-cv9ee4kk9f
    @user-cv9ee4kk9f 4 года назад +13

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ስጠብቅህ ነው የቆየሁት የምትሰጠው ትምህርት እና ገጠመኞች በጣም ደስ የሚል ነው እኔም ኣንድ ቀን ገጠመኜን እነገርሃለው

    • @ggjjjghhjj3573
      @ggjjjghhjj3573 4 года назад

      እዳዉ በክርስቶስ ይዤሀለሁ መምህር ፆሎት አድርግልኝ በፆሎት በቆምህ ሰአት ፅጌ ማርያም ብለህ

  • @beteybetey8220
    @beteybetey8220 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋት ያሳማልን በእድሜና በጸጋ ያቆይልን መምህር 🙏🙏🙏🙏

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 года назад +1

    ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን የሥላሴ አሜን ፫ ታምርነው ጌታ ሆይ ቅዱስ ስምክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫

  • @ተዋበችአይገፍ
    @ተዋበችአይገፍ 4 года назад +1

    እናመሠግናለን መምህራቺን እድሜና ጤና ይስጥልን ለምታስተምረን ትምህርቶች ሁሉ እናመሠግናለን

  • @dtdtdyfy492
    @dtdtdyfy492 4 года назад +2

    ወይይይይ እኔ በም እድለኛ ነኝ ይህን ፕሮግራም ማግኘቴ
    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው መምህር እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 года назад +5

    እንዴት የሚያስቀና የዕምነት ኃይል ነው? አይ መታደል እንዴት ያለ መመረጥ ነው ለዚህ አይነት ክብር መታጨት አቤት ሲያስቀና ለዚህች ብርቱ እህታችን አሁንም መጨረሻዋን ያሳምርላት እንደሚያሳምርላት ግን ምንም ጥርጥር የለኝም ... ለሰማያዊ አክሊል ለብርሃን ቤት ክመታጨት በላይ ምን ሃሴት እና ክብር ይኖራል? ይህ ዓለም የኛ መኖርያ አይደለም አገራችን በሰማይ ነው፡፡ እግዚአብሄር በቸርነቱ የሰማዩን ቤታችንን እንድንናፍቅ እና ጥቂት ስንቅ እንድናበጅ ይርዳን! መምህር ሞተው በተነሱ ሰዎች ዙሪያ ልትሰራ ያሰብከውን መርሃግብር በከፍተኛ በጉጉት እየጠበኩት እገኛለሁ ....ከ 3 አመት በፊት አንዲት ወለተ ጊዎርጊስ የተባሉ እናታችን ሞተው ከተነሱ በኋላ በላይ አገር ያዩትን የመሰከሩበትን ቪድዮ ተመልክቼ ነበር እጅግ አዘንኩ ፈራሁ በውስጤም በልጅነቴ ያነበብኳቸውን መንገደ ሰማይ እና ራዕየ ማርያም የተባሉት የጸሎት መጽሃፎች ላይ ነገሮች አስታወሱኝ፡፡ እኚህ እናታችን ያዩት ነገር ነዚህ መጻህፍት ላይ ከተጻፉልን ነገሮች ጋር ተመሳሳይነት አላቸው፡፡ ከዚያን ግዜ በኋላ ሞተው ስለተነሱ ሰዎች ምስክርነት ከዩቱብ ላይ ማየት ጀመርኩ እልፍ የሆኑ ምስክርነቶች አየሁ ሰማሁ አረማዊውም እምነት የለሹም ክርስቲያን ነኝ ባዩም ብቻ በማንኛውም እምነትና የተለያየ የህይወት ዘይቤ ያለው የዓለም ህዝብ በተለያየ የአለማችን ክፍል የሚገኘውን ሁሉ ማየት ቻልኩ፡፡ ያው የፈረንጅ ነገር ሁሉ እንደማይታመን ባውቅም ሥራዬ ብዬ የእያንዳንዱን ሰው ተሞክሮ ሳይ ስመረምር ያስተዋልኩት ነገር ግን ተመሳሳይ ሆነብኝ፡፡ ሲኦልም ሆነ ገነት ሄደን ተመለስን ብለው ከሚናገሩት ሰዎች ሁሉም በሚያስብል ደረጃ አንድ የሚያድርጋቸው ተመሳሳይ(common) ነገርን ይናገራሉ:: ሲኦል ሄደው የተመለሱት ሁሉ የሚያወሩት ነገር አንድ አይነት ነገር ነው ማለት ይቻላል በጣም ስሜታዊ ሆነው እያለቀሱም ጭምር ነው የሚናገሩት ሲኦል ከተገባ መውጣት እንደለሌ ምንም ተስፋ እንደሌለ የዘላለም ስቃይ ብቻ እንደሆነ ነው የሚናገሩት ፍጹም ተስፋ መቁረጥ የስቃዩ ሁኔታ ምድራችን ላይ ካለው ከየተኛውም ስቃይ ጋር የማይወዳደር እንደሆነ የክርፋቱ ነገር የሰይጣናቱ ማስፈራርት ጭካኔያቸው እጅግ ብዙ ነገር ነው በዚህ መዘርዘርና መፈጸም አይቻልም፡፡ እና እነዚህ ሰዎች ክርስቶስን ሳያውቁት በሃጥያት ኖረው ቢያልፉም አይተውት የማያውቁት ስቃይ በሲኦል ሲደርስባቸው ስሙን ሲጠሩና ሌላ እድል ሰቷቸው ወደስጋቸው ሲመለሱ በታላቅ ፍርሃት እና ለቅሶ ስሜታዊ ሆነው የክርስቶስን ፍቅር እና ቸርነት ይናገራሉ ህይወታቸውንም ለዘላለሙ ይቀይሩታል፡፡ በተመሳሳይ ገነትን አይተን መጣን ብለው የሚመሰክሩትም የሆነ አንድ የጋራ የሚያደርጋቸው ነገር ነው ያለው ፡፡ የሚያወሩት በገነት ስላለው ብርሃን ስላሉት ቀለማት ድምቀት ስለ ዛፎቹ አበቦቹ ዉሃው ህንጻዎቹ ስለታነጹበት የከበሩ ማዕድናት በወርቅ ስለተሰራው ጎዳና ስለመጓጓዣ ሰረገላዎቹ በገነት ስላለው ደስታ እና ሃሴት እና ሌላም ሌላም እዚህ ምድር ላይ ካሉት ነገሮች በብዙ እጥፍ የሚበልጡ የማይወዳደሩ እንደሆኑ እና ሌላም ብዙ ብዙ የሚባሉት ነገሮች ተመሳሳይነት አላቸው ምንም እንኳን እያንዳንዱ ሰው የሚያየው የራሱ የሆነ የተለየ ተሞክሮ ቢኖርም ፡፡ ገነት ሄደው ከተመለሱት ሰዎች የተገነዘብኩት ነገር መካከል ወደዚህ የስቃይ ምድር መምጣት እንደማይፈልጉ እንደማይወስኑም ነው ምክንያቱም እዚያ ህመም ጥላቻ የለም፡ ደስታ ሰላም እና ፍቅር ብቻ ነው ያለው ይህን እና የዘላለሙን ደስታ ሁሉ ትቶ ወደዚህ በጥላቻ እና በተንኮል በስቃይና በክፉ ነገሮች ወደተሞላ አለም ተመልሶ መምጣት አይፈልጉም ፡፡ እነዚህ ሰዎች የተለያየ የትምህርት ደረጃ የተለያየ ዓለም ላይም የሚኖሩ ሰዎች ናቸው እና ግን ምስክርነታቸው በአብዛኛው ተመሳሳየት ያለው ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ መቼም ጌታ ቸር ነው ይህን የሚያደርገው እኛ እንድንድን ነው የሞት ሞትን እንዳናይ አብዛኞቻችን ግን አናምንም አንቀበለውም እንደውም እንደማያምኑት ሲኦልና ገነት የለም የምንል ሰዎችም አንጠፋም....ጌታ ካህናትን መምህራንን ሰጥቶ አስተማረን አልተመለስንም መጻህፍትን ሰጠን አልተቀበልንም በቃ እንደቃሉ በሃይማኖት በምግባር ከመኖር ይልቅ የዚህ አለምን ደስታ እና ከንቱ ነገር መርጠን በሃጢያት ዘመናችንን ጨረስን እሱ ግን የኛን ጥፋት አይወድም ፍጥረቶቹ ነንና አሁንም ተስፋ አይቆርጥብንም ሞተው በተነሱ ሰዎች ደሞ ሌላ የመዳን እድል ልስጣችሁ አለን ፡፡ ብቻ እግዚአብሄር ይርዳን ለነፍሳችን መዳን መኖር አለብን ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው! ወንድማችን መምህራችን እግዚአብሔር ያበርታህ በሁሉ ነገር ይራዳህ አንተ በበኩልህ ብዙ ነፍሳትን ከሞት ሞት እየታደግህ ነው ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ይዳንም!!

  • @aksumaksum8989
    @aksumaksum8989 4 года назад +1

    እኔ ይሄን ፕሮግራም በማግኘት ደስተኛ ነኝ እድሜ እድሜ ከጤና ጋር እም ብርሃን ትስጥክ በርታ ቀጥል ነዚ ወጥመዱን ሚዘረጋብህ በላይ ቅዱስ አማኑኤል ያኮታክትልክ አመድ ያርግልህ የምትለው ነገር ሁሉ ትክክል ነክ ዙሪያችን ታጥረና በቸርነቱ ነው ያለነው የፀላይ ክፋቱ የኛም ክፍት ተደምሮ በቁማችን የሞትን ግን ሃይላችን ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አይተወንም ወድሜችን እንዳለው ንስሃ እንግባ ።

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 4 года назад +1

    መምህርየ በርታ ብዙ ትምህርት እያስተማርከን ነው
    በጣም ከምለው በላይ አስተማሪና አስገራሚ ገጠመኝ ነው

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 года назад

    አቤቱ እግዛብሔር ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃን ዘመኑ ከፍቶልና መምህር ቃለህውት ያሰማልን ዘመንህን ሁሉ እግዛብሔር አምላክ ይባርክልህ

  • @birhanusimegn2220
    @birhanusimegn2220 4 года назад +1

    መ/ር ተስፋየ በጣም ገራሚ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው፡፡ እግዚአብሄር ይስጥህ፤ ረጂም እድሜ ይስጥህ፤ አገልግሎትህን ከፈተና ይጠብቅህ፡፡ የመ/ር ግርማን አስተምሮት በትክክል ተርድቶ ወደ መሬት አውርዶ ህዝብን ለማዳን የተነሳህ ምን አልባትም የመ/ር ግርማ ጸጋ እንዲቀጥል ምክንያት የሆንህ ሰው ነህ ብየ አምናለሁ፡፡ ቀጥል አይዞህ፡፡ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ💕🙏💕

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 4 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን ውድ መምህራችን አቤቱ መንገድህን ምራኝ ልቦና ስጠኝ ህይወቴን ኤፍታህ በለኝ እኔም ከሰማሁት በረከት ያሣትፈኝ🙏

  • @yenatienate1580
    @yenatienate1580 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የውነት መምህር ትምህርትህ ሱስ ያሲዛል በፃሎታችሁ አስብኝ ወ/ይሀንስ እባካችሁ በፃሎት አስብኝ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 года назад +8

    *የኔ ጌታ የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሥገን የእዉነት የሡን እምነት ይሥጠኝ ዋዉ የእዉነት ጠቋይ ከምድረገጽ ይቀላቸዉ የእዉነት ይክበር ይመሥገን*

  • @abadigebre4385
    @abadigebre4385 Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋዮ ኣንተን የሀ ሁሉ የመናፍስት ሴራ ለመጋለጥ በእውነት እግዛኣብሄር ኣምላክ ልኮሆት ነው እና መዳሃኒታችን ፈጣሪያችን እየሱስ ክርስቶስ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
    🎉

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏
    ብርቱ ሴት ነች ታድላ የሷን ፅናት ይስጠን እውነት ነው ይህን የመሰለ ታሮክ በሁላችንም ቤት አለ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 года назад +2

    አይገርም የእግዚአብሔር ቸርነት
    ለእንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን

  • @ሰኒየድንግልማርያምወዳጂ

    መምህራችን እረጅም እድም ይስጥልን

  • @ToleraYerosan
    @ToleraYerosan Год назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ እመቤቴ ትጠብቅህ እኛም ልቦናውን ይሰጠን ዘንድ የአምላክ ፈቃዱ ይሁን

  • @adiwall1121
    @adiwall1121 4 года назад +1

    ወይ የእስራኤል አምላክ ተአምህር ብዙ ነው ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi 4 года назад

    በእዉነት መምህር ቃለህይዎት ያሰማልን በድሜበፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @zenabethsolomon4387
    @zenabethsolomon4387 4 года назад

    በጣም ክባድ ነው እድለኛ ናት ባይ ነኝ መምህራችን ቃላ ህይውት ያስማልን

  • @goldtime1532
    @goldtime1532 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @wozemmart
    @wozemmart Год назад

    ከዚህ በላይ ትምህርት የለም መምህር! እድሜ ይስጥልን ፣ ጸጋውን ያብዛልህ!!

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @martabiru444
    @martabiru444 4 года назад

    ውይ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ታሪ ኩ በጣም አሳዛኝም አስተማሪ ነው

  • @asnakegetahun9092
    @asnakegetahun9092 2 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 года назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እነመስግነለን ቃለህወትን ያስማልን

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-አ7ቐ

    *እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን በጉጉት የምጠብቅህ*

    • @gff7556
      @gff7556 2 года назад

      እንኳነ ደህና መጣህልን መምህራችነ በጉጉት የምጠብቅህ

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ከዚህ የበለጠ ምን ህይወት አለ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በገጠመኝ መልክ የምታቀርብልን እግዚያብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን

  • @etagegnnecho98
    @etagegnnecho98 4 года назад

    መምህር እግዚያብሔር ይስጥልን እድሜ ጢና ይስጥልን

  • @tesfayeabebe6160
    @tesfayeabebe6160 2 года назад

    መምህር በጣም እወድሀለሁ
    ብዙ ካንተ ተምራለዉ።

  • @eererterdsfg1489
    @eererterdsfg1489 4 года назад

    ሰላምህ ይብዛ መምህር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፀጋአዉን ያብዛላችሁ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @ወለተጊዮርጊስነኝ
    @ወለተጊዮርጊስነኝ 4 года назад +1

    በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን ውድማችን የሠው እድልን መጠቅ ትክክለኛ ታሪክ እኔ እማቀው ልጅ እዲሁ የሠው እድል ነጥቆ ሥደት ሣኡዲ የመጣልጅ አውቃለሁ እድሉን የተነጠቀው ልጅ ካገርቤት ታሞ አይምሮው በትክክል አይሠራም ቅድሥት አርሴማ ፀበል ሂዶ መንፈሡ ለፍልፎ የልጁን ስም ተናግሮ ለቀቀው መምህራችን ይገለበጣል ያለው እውነት ነው ያርገበት ልጅ ሣኡዲ በጣም ታሞ ተሠቃይቶ በወቅሸት ቅዱሥ ገብርኤል ፀበልና እምነት ድኖል የእውነት የእግዚአብሔር ምህረቱን ያየሁበት በዚህ ልጅ ነው እግዚአብሔር እሩህሩህ አዛኝ ማሀሪ ነው እኛ ነን ክፉወች ፍፃሚያችንን ያሣምርልን

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 года назад +1

    እግዝአብሔር ሆይ ለኛ ከሰማይ እሳት ኣለማዝነብህ የአንተ ቸርነት ምን ያክል ታላቅ እንደሆነ ይገርማል
    ከባድ ነዉ ዛሬ የሰማሁት 😭😭😭😭

  • @amentube1086
    @amentube1086 4 года назад +9

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን

  • @ጓልቅዱስጊዮርጊስ
    @ጓልቅዱስጊዮርጊስ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህራችን እኔ በጣም እየተማርክብት ነው

  • @dinglemariam123
    @dinglemariam123 4 года назад +1

    እውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን !!! ዘመንህን እመምርሀን ትባርክልህ !!!! እኛንም ለንሰሀ ለቅዱስ ክቡር ስጋው ለክቡር ደሙ ያብቃን !!!!!

  • @Amany1213
    @Amany1213 4 года назад +3

    ሰላም መ/ር ለምን እንዲህ ትላለህ የሚሉ ወይንም የሚቃወሙ ሰዎች በመንፈስ የተያዙ ናቸው ተዋቸው አንተ ብቻ በርታልን እንዲሁም ጣታቹ የምትዘቀዝቁ ሰዎች ማስተዋሉን ይስጣችሁ

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 года назад +2

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህር በጉጉት ነው የምጠብቅህ እንኳን ደና መጣህ ይቅርታ ካንተ አላውቅም ልትጨርስ ስትል አባታችን ሆይና እግዝተ ነማርያም ብትደግምልን በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ልብ ይፍጠርልን በጣም የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድቅነው ተመስገን ለካ በቅን ልባችን ከፀለይን እግዚአብሔር ሁልግዜ ከኛ ካር ነው

  • @danielhailu5711
    @danielhailu5711 4 года назад +2

    መምህር ገጠመኞችን ስሰማ በእምነቴ እንድፀና ጠንካራ እንድሆን ያደርገኛል ።ፅናታቸው ይገርመኛል ።ቃለ ህይወት ያሰማህ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ።

  • @awetboki8023
    @awetboki8023 4 года назад +16

    መምህሬ የኔ ኤርትራዊ ነይ አረ በጣም ይወዳሃለው። እርስዎ የምቀርቦት ሁሉ በጉጉት ኣየሁ

    • @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል
      @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል 4 года назад

      ሰላም ብሩከይ

    • @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል
      @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል 4 года назад

      ጎበዝ ምክትታልካ ኣጆካ በርትዕ

    • @gebrialkudusi3882
      @gebrialkudusi3882 4 года назад +1

      በጣዕሚ ጽቡቅ እዩ ኣጆኻ ንፍዕቲ

    • @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል
      @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል 4 года назад +2

      እዚ ኩሉ ንከታተሎ ዘለና ብመምህርና መልኣከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ልሳኖም ገሊጹ ዘስተምህረና ዘሎ ልዑል እግዚኣብሔር ኣምላክና ክብርን ምስጋናን ይኩኖ። ስለዚ ናይ መምህርና ፍሬ ኢዩ እዚ መምህር ተስፋዬ እግዚኣብሔር ይባርኮ።

    • @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል
      @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል 4 года назад +3

      "ሬድዮ ኣብሲንያ"፡ "ንቅሑ ተኣምረ ጽዮን" ናይ መምህርና ቻነል ኢዩ ተከታተሉ ናይ መናፍስቲ ስራሕ ኩሉ ክትርእይዎ ኢኩም።

  • @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ
    @ድንግልአማላጄ-ኀ8በ 4 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ባለህበት ስላምህ ይብዛ
    እግዚኦ ያሳዝናል ስው በቁሙ ይቀበራል ያሳዝናል አይ ሃገሬ ምን ዘመን ደረስነ
    ስንቱ እንደወጣ ቀረ በቁሙ ተቀብሮ
    ንስሃ ሳይገባ ስውየ ሞተ እግዚኦ ይዘገንናል ለመስማት
    ከባድ ነው ልጂቱ በጣም ጎበዝ ናት መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ ጀግና ናት
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላት መልካምነት ለራስ ነው መልካም ስራ ለራስ ነው

  • @balesh4790
    @balesh4790 4 года назад +2

    እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ
    እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ
    አቤቱ እንደቸርነት መጠን ማረን
    ጆሮ አልሰማ አይልም ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን

  • @ጋልትግራይኩሕሎ-ኀ8ረ
    @ጋልትግራይኩሕሎ-ኀ8ረ 4 года назад +10

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    መምህራችን የእግዚአብሔር ሰም በፍጥረታት
    አንደበት ሁሉ የተመሰገነ 🤲🤲🤲 እድሜና
    ጤና ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልህ በየቤቱ
    ሰንት ጉዱ እና መከራ አለው ብቻ እመቤታችን
    ቅድሰት ድንግል ማርያም በአማላጅነቷ ትጠብቀን በያለበት !!!!!!

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና

    ኣንደኛ ነኝ እንኳን ደና መጣህ መምህራችን

  • @tigistzeleke8964
    @tigistzeleke8964 4 года назад

    መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠበቅህ ብዙ ትምህርቶችን እየተማርኩ ነው ከገጠመኞች በተግባር ለማዋል እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን

  • @kidanemaryamsem
    @kidanemaryamsem 4 года назад

    መምህር በጣም አስተማሪ ነአዉ የምታቀርብልን እግዚያብሔር አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @የማርያምልጅኤልጃና
    @የማርያምልጅኤልጃና 4 года назад +5

    ወንድማችንሰላምስላምለአንተይሁንየአባታችንፋሬ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 года назад +2

    ወለተ ገብርኤል ብላችሁ በፆሎት አስቡኝ መምህር በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ኢትዮጵያ ስመጣ ባገኝህ ደስ ይለኛል ካንተ ጋር ሁኜ የምገዛቸው መንፈሳዊ ቁሶች እፈልጋለሁ እና 🙏

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 года назад

    በእውነት የሚገርም ታሪክ ነው ዛሬ ደሞ ያሰማህን በእውነት የእግዚአብሔር ትግስቱ ዲያብሎስ በሰው ላይ ምን ያህል እንደሰለጠነ እንዴት ከእምነት እንደራቅን እግዚአብሔር የሚፈልግብን።ጥቂት እምነት ብቻ ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን።አይነልቦናችን ያብራልን በእውነት እመብርሃን ከዲያብሌስ ሴራና ትጠብቀን።መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን።ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን አሜን።

  • @saarahmad4973
    @saarahmad4973 4 года назад

    ስላም ለህላችን ውዴ መምህራችን የኅወት ቃል ያስማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን

  • @ማራኪአስራተማርያምቲዩብ

    እጅግ በጣም ድንቅ ተአምር ነው በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ስለ ማይነገር ስጦታው ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @saarahmad4973
    @saarahmad4973 4 года назад

    በእውነት የዛርየ ትምህርት በጣም ይከብዳል በእውነት አይይይ እፍፍፍ ስው የካንቱ ከንቱ ነው በጣም ልብ የምነክ ትምህርት ነው ውዴ መምህራችን አንተ ብርታ

  • @izatphone3081
    @izatphone3081 4 года назад +1

    እንኳን ደና መጣክ መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @FinoteTech
    @FinoteTech 4 года назад +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን፣ እግዚአብሔር ህይዎታችሁን ብርሃን ያድርገው እጅግ አስተማሪ ነው።

  • @eden9876
    @eden9876 4 года назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በየቤቱ ስንት ችግር አለ አቤቱ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @tirhasberhe4809
    @tirhasberhe4809 4 года назад

    መምህር እድሜና ጤና ከነቤተስብህ ቃል ሕይወት ያስማልን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 года назад

    Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin 🙏🙏🙏

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
    በእውነት እንዴት መታደል ነው በእዚህ አይነት ፅጋ መኖር እንዴት መታደል ነው ያንን ሁሉ መከራ አሳልፋ አሁን ላይ ያላት ሂውት በጣም ያስደስታል

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 года назад

    መምህር የህይወትን ቃለ ያሠማልን እሚገርም ህይወት የእህታችን ህይወት ትልቅ አሥተማሪ ነው በዚህ ምድር እንደዚህ አይነት ሠው ማግኘት አምላካችን ከኛ ነው በረከቷ ይደርብንእህታችን

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 года назад +3

    Amen egzabher yemsgen kale hiwot yasemalin

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሴትየዋ በረከት ይድረሰን

  • @temesgenabera6923
    @temesgenabera6923 4 года назад

    Kale hiwet yesmaalna. Amen

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 4 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እና ወንድማችን በእውነት በጣም የሚያሳዝን እና ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ ነው ከገጠመኙ በተጨማሪ የምትሰጠን ምክር ተግሳጽ ተስፋ ልዩ ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @tigistayalew8671
    @tigistayalew8671 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እንደምን አመሽህ መምህር ተስፋዬ የእውነት ሳላውቀው እንባዬ እየፈሰሰ ፣ጥርሴ እየተፋጨ ነው የስማውት እኔ ጋርም አብሮ የተወለደ እና በአይን የገባ በምግብም የገባ ሚስጥር አለ አሁን የሚያሳስበኝ የኔ ሳይሆን የእናቴ ነው ምክንያቱም ሞት ለሁላችንም የተሰጠን ነው ግን ንስሀ ሳትገባ እንድታልፍ አልፈልግም እድሜዋ ገፍቷል ወደሰባዎቹ እየተጠጋች ያለች ይመስለኛል አልጋላይ ከቀረች ወደ ሰባት አመቷ ነው እባክህ እስቲ የምትለኝና የምትነግረኝ ካለህ የእመቤቴ ምስለ አድኖ ያኔ መላከመንክራት መምህር ግማር ወንድሙ ጋር አግቼህ በፍሬም አሰርቼ እቤት እድርጌላት እንድትፀልይ ቢያንስ አባታችን ሆይ እያለች በመቁጠሪያ እንድትመታው አተምሪያት ያው ወደስደቴ ገባው ነገሮች እየባሱ እንጂ እየተሻሉ አላያቸውም ከልፍቴ አልሆንኩ ወይም እስዋ አልዳነች ወይ ከገንዘብ ገንዘብ አልያዝኩ ግራ ግብት ያለው ታውቃለህ ............ .ብዙ ነገሮች አሉ ግን በዚህ ዘርዝሬ መፃፍ አልችልም ፌስቡክ ጓደኛዬ ነህ ከቻልክ በፈለክበት ሰዓት አውራኝ

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን

  • @regatgebrualemualemu4033
    @regatgebrualemualemu4033 2 года назад

    የእግዚአብሄር ሰዉ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሄር ይመስገን ለሰይጣን ይገስፀው

  • @bamatube7
    @bamatube7 4 года назад

    ኤረ እጅግ በጣም አስገራም የህይወት ገጠመኝ ነዉ ። እንደዚህ ዓይነት ታአምረኛ የሆነች ሴት እስከአሁን አልሰማሁም አላየሁም ። መምህራችን መምህር ተ/ሥላሴ እግዝአብሔር ፀጋዎ ላይ ፀጋን ይጨምርልን በእዉነት በፀሎቶ አስቡኝ "ወልዴሚካኤል እባለሁ በህይወተ በዘር የመጣ መንፈስ ወደ እርሶም እንዳልደዉል ህይወተ እንዳይስተካከል እየጣረብኝ ነዉና በፀሎቶ አስቡኝ በማርያም። አመሰግናለሁ አንድ ቀን እንደምደዉልሎ አምናለሁ ግን አሁን አልቻልኩትም። አግዙኝ

  • @ቲጂየድንግልልጅ
    @ቲጂየድንግልልጅ 4 года назад +1

    ሠላም ላንት መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት በጣም ትምህርት ሰጪ ገጠመኝ ነው 🙏🙏🙏 አሁንም አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @getukarra3920
    @getukarra3920 Год назад

    Amen kale hiyote yasemalin

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад

    እግዚያብሄረ ይመሥገን መምህረ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 года назад

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ከርስቶስ ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን(3)

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 года назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ምንም ቃላት የለኝም ለኔ ሁሌ ታምር ነው በምድራችን ላይ ምን አይነት አፀያፊ ነገር እንዳለ የሰማዩን የረሱ እረ የምድሩን ትተን የዘላለሙን ቤታችንን ብናስብ ደግሞም ይህ ሁሉ ጉድ እያለብን አቤት አምላካችን ምን ያህል ቸር እና ታጋሽ ነው አቤቱ እንደበደላችን ያላደረክብን አምላክ ተመስገን ስምህ ከአጥናፍ እስካጥናፍ የተመሰገነ ይሁን ልብ ስጠን

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @hana967
    @hana967 4 года назад

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልኝ በጥቂት ቀናቶች ብዙ ነገር እየተማረኩ ነው በተለይ ትላትና ስለመላእክት እየጻፍኩ ተምሪያለሁ እግዚአብሔር አምላክ ያበረታልን እማምላክ በነገር ሁሉ ትቅደምልህ ።

  • @ዓለምየቅዱስገብርኤልልጅ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው መምህር ድንግል ትጠብቅህ🙏🙏🙏💚💛❤