42ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 330

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን እሰይ ደስ ሲል መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልክ

  • @ezanatsegay538
    @ezanatsegay538 4 года назад +11

    እኛ እንዳንጠፋ እናንተን ሰጠን ሁላቹም እግዚአብሔር ይባርካቹ ማለቴ አንተ አባታችን መለአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን አበምኔት ባህታዊ ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ የውሃንስ ተስፋ ማርያም ማለቴ ነው እድሜና ጤና ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ ንሩልን

  • @sofasofa1122
    @sofasofa1122 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋና በረከትን ያድልልን አሜን፫ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንበውነት በጣም ደስ ይላል ፍፃሜአቸውን ያሳምርላቸው መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @melkamentlerasnew3306
    @melkamentlerasnew3306 4 года назад +2

    መምህር በእውነት ምግብ እየተመገብኩ ነበር የሰማው በቃ የእኔን ታሪክ ይመስላል እናም አለቀስኩ ፕዝ አድርጌ ለቅሶዮን ቀጠልኩ ባሌን የቀማችን በመተት ነው እናም ሁሉን አውቃለው የሚገርመው አብራኝ በልታ ጠጥታ ነው ይሄንን ያደረገችው። ሁሉንም አውቃለውኝ እናም በፊት በፊት እረግማት ነበር እግዚአብሔር ፍርድ ስጥ የፍቅር አምላኬ ባሌን ከንፁ ወደ ጭቃ ለወሰችብኝ እርርርር እያልኩ አልቅስ ነበር በሱባዬ እርሱዋ እንደሆነች ሰማውኝ በቃ መምህር እንዴት ብዮ ልንገር በቃ ውስጤ ታመመ ባሌን ግን እኔን እንዲጠላኝ ፣በምንም ነገር እንዳንግባባ ፣መሰለቻቸትን እንዲኖር ከቤቱ ብን ብሎ እንዲወጣ ነበር ያደረገችው እናም እኔ ቅድስ ስጋው ይቀበልልኝ እያልኩ ደፋ ቀና እያልኩ እርሱን ምንጭቅ ብሎ ትዳሩን ጥሎ ወጣ በቃ መምህር አንዴ እራሴን እረግማለውኝ አንዳዴ አቤቱ ማረን እኔንም እርሱንም እያልኩ አነባ ነበር ሳላቋርጥ ግን ደሞ እንባዬ ለእርሱ ህይወት ከባድ እንደሚሆን ሳስብ ትውት አድርጌ በዝምታ ውስጥ ሆንኩ እናም ሰዌችን አማክር ጀመርኩ እግዚአብሔር በሰዌች ላይ አድሮ ይመክረኝ ያፅናናኝ ነበር ልጄ አይዞሽ ይለኝ ነበር እንባዮ እንደጌርፍ ነው የሚጎርፈው እናም በቃ ብዮ ያንተን ትምህርቶችን ስከታተል በቃ ትቼ ሁሉንም ለሁለቱም ይቅር በላቸው እያልኩ ለሁለቱ ስግደትን ጀመርኩ ልባቸውን አብራላቸው መተቱንም አፍርሰው እያልኩ እናም ይሄንን ትስነግረኝ በቃ እንባዬን አልቻልኩ ባሌን በተደጋጋሚ ግዜ ይቅርታ ብዬ እግሩ ላይ ተደፍቼም ብለምነው ውስጡን አስጨከነብኝ ዳቢሎስ ይቅርታዬንም በእንቡታው ቀጠለ ብቻ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ደሞ ከለከለ እያልኩ የእዬብን ትግስትን እያሰብኩ አለውኝ በተለይ በሚያውቁት ሰው ሲሆን ያማል እኔ ይቅር ብያታለው ባያትም ይቅርታ ነው የምላት ብቻ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ያማል በጣም ።ግን ትግስቱንም የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው።እናም ከእህቴ ትልቅ ትግስትን ነው የተማርኩባት

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 4 года назад +31

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ዴህና መጣህ መምህራችን ዛሬ ኪዳነ ምህርት በህለተ ቀኗ መልካም ነገር አዴርገችልኝ ክብርና ምስጋና ለእርስዋ ይሁን ጥበቀዋ ምልጃዋ ከሁላችን ጋይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @ageraasmer1921
    @ageraasmer1921 3 года назад

    የእግዚአብሔር ስራ
    ልበ ሙሉ የእግዚአብሔርን ቃል የተመገበች ነብስ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 4 года назад

    ወይኔ የዛሬው ደግሞ በጣም ድንቅ ተአምር ነው ለኔ ድንቅ ብሎኝ ነው የሰማሁት በእውነት እግዚአብሔር ይባርካት ይህችን ሴት ረዥም እድሜና ሁሉ ጤና ይስጥልን
    ለመምህራችን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመዎትን ያርዝምልን አሜን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 года назад

    አቤት መታደል አቤት መባረክ ታድላ መታገሰሰ መጨረሻው ያምራል እንደዚህ መምህር ቃል የለኝም በርታ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 года назад

    መምህር በጣም እናመሠግናለን የምታቀርብልን ገጠመኞች ሁሉ በጣም አሥተማሪ ናቸው በውነት ቃለህውት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @hana.mebratu
    @hana.mebratu 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር .... እግዚአብሄር የዘመንህን ቁጥር ይሙላልህ

  • @tsionture429
    @tsionture429 4 года назад +4

    መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እኛም በምንሰማው ገጠመኝ እንድንለወጥ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በውነት ይደንቃል በጣም እንደዚህ ያለ በጎት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ስንት አይነት መልካም የሚያስብ ሰው አለ በእግዚአብሔር መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ያብዛልህ

  • @mariwatadese8136
    @mariwatadese8136 8 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን የሀንን ታርክ ያሰማሀኝ ቸሩ አምላካችን አምላከ ሆይ እኔም አስተዋይ ትግስተኛ ሰወ አርገኝ አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ፀጋውን ያብዛልህ እግዘአብሄር አምላክ አሜን

  • @ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ

    ሰላም ላተ ይሁን መምህር ተስፋዬ በእውነቱ በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው ከ1…42 ደስ በሚል መንፈስ ሰምቸዋለሁ በእውነቱ በጣም ቀይሮኛል አመሰግናለሁ ለንስሃ ያብቃን ሁላችንም

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ

    ጎዶልያስ እኔም ሰበት አልል ምን አል አሰጸያፊ ስራ ስሰራ ዛሬ ግን ክብር ለመደሀኒአለም ይሁን
    አድ ወር ከ 3 ቀኔ ሆነኚ ከቆምኩ ደስስ ብሎኛል መምህር በአተ ትምህርት ነው ያቆምኩት ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @da_blu_noodle2142
    @da_blu_noodle2142 4 года назад +9

    አቤት ጌታሆይ ሴት ልጅ ለሁሉም ነገር ምክያት
    ናት ሆኖም የመልካም ምክንያት መሆን ግን
    እዴት ደስ ይላል ወንድሜ መምህር ተስፋዬ
    የምትለቃቸው ቪድዮዎች በጣም አስተምሪ እና
    ጠቃሚ ናቸው ።እግዛብሔር በቤቱ ያኑርህ።

  • @pezapet411
    @pezapet411 4 года назад

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን
    ውድ መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 года назад

    እጅግ ድቅነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 4 года назад

    እልልልልልል ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እንደዚህ አይነት አስተማሪ ታሪክ ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን ከብዙ ክብር ጋር

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወድሜ አሜን አሜን አሜን

  • @simartyalsima9177
    @simartyalsima9177 3 года назад

    በፀሎትሽ አስቢን እህቴ ወለተ ማርያም እህተ ሚካኤል

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ለእህት ወንድሞቻችን የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ለኛም ይድረስልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን፫

  • @tesfahunmohamed8954
    @tesfahunmohamed8954 4 года назад +1

    መምህር ተባረክ እድሜ ይስጥህ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያዳመጥኩት ጸልይል

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 года назад

    በጣም ደሰይ ይላል አሰተማሪ መንፈሳዊ ትምህርት ደግሚ የሰማሁት አይጠገብም

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ

    ቃለሂወት ያሰማልንን መምህር
    ተመስገን ጌታየ
    እልልልልልልልልልል

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 4 года назад +9

    በጣም ደሥ ይላል እውነት በአሁን ሰአት እንደዚህ አይነት እናት አለ እድሜና ጤና ይሥጣት መምህር እናመሠግናለን ቃለ ህይወትን ያሠማልን

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад +12

    ዋዉ በጣም ይገርማል በዉነት ሚገርም ትምርት ነዉ የኛም ትግስት ይስጠን እንደ እሶ

  • @mihreteabandebrhan9742
    @mihreteabandebrhan9742 4 года назад +1

    ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማል መምህራችን ተስፋየ ደስ ይላል።

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 4 года назад

    በእውነት በጣም እሚገርም በስመአብ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜቸውን ያሳምርልልን አሜን

  • @mamalove6774
    @mamalove6774 4 года назад +1

    በእውነት የሚገርም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስት0ዋሉን ያድለን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይጨርልህ እመብርሃን በመንገድህ ሁለ ሁሉ ከፊት ትቅደምልህ

  • @wargaal6333
    @wargaal6333 3 года назад

    ሰላም ገና ይስጥል ወንድሜ እጅግ በጣም አስተማሪነዉ እ/ር ይስጥልን የሀገልግሎት እድሜክ የአርዝምልን

  • @balesh4790
    @balesh4790 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም እንደህታችን እግዚአብሔር ትግስትን የተላበሰ መንፈሳዊ ያድርገን
    እኔ የተቸገርኩበት ትእግስት ማጣት ነው ባላሰብኩት ሰአት ( ሳልፈልግ አይታወቀኝም) ገለፍተኝነት ፀባይ አለብኝ ነገሮቹ ካለፉ በሁላ ነው እራሴን የምጠይቀው በፀሎታችሁ አስቡኝ የክርስቶስ ቤተሰቦች

  • @ወለተሰላሴ
    @ወለተሰላሴ 4 года назад +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በደስታ ተመስጪ ነው ያዳመጥኩት ማርያምን ሁላችንንም እደስዋ አደበት ይስጥን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 года назад

    Amen amen amen kalhiweti yasmalin memhirachin

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 4 года назад +1

    አሜን፫ ቃለህይዎት ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህራችን

  • @rahelsiber5511
    @rahelsiber5511 4 года назад +2

    ግርም ይላል እንዴት መታደል ነው ራስን መግዛትና አንደበትን መቆጣጠር እግዚኣብሔር ይባርክሽ ለኛም የዝምታ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ለአፋችን ጠባቂ ይሁነን ለከንፈራችን የትዕግስት መዝጊያ አብጅለት አሜን!!!

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    እዴት ደስስስ ይላል በመብርሃን ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ክብር ለመዳናለም እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @ወለተምካአል
    @ወለተምካአል 3 года назад

    መምህርችን በእውነት ቃለ ህወተ ያሰማልን በእወነት ደንቅንወ ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏😍

  • @ሰብለየተዋህዶልጅ1619
    @ሰብለየተዋህዶልጅ1619 4 года назад

    በጣም አስተማሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 года назад +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት
    በጣም አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው የነገርከን ባለታሪኮቹን እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨረሻው ይርዳቸው
    ላንተም መምህራችን ጠባቂ መልአክ ይዘዝልህ ሊቀመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫🕊🕊🕊
    ብዙ ሃጢያት በበዛበት የእግዚአብሔር ፀጋ ይበዛል ሚባለው ነው ክብሩ ይስፋ ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ አሜን ፫

  • @alamalam3122
    @alamalam3122 4 года назад +2

    በእውነት ለወንድማችን መ/ር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
    ይህ ህይወት የኔም ነው እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠኝ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን # (ከሀብት ሁሉ ማስተዋልን አትርፍ ምሳሌ 4÷7)
    ከአይምሮ በላይ የሆነ አስተማሪ የሆነ ታሪክ የእምነት ጥንካሬ ያሳያል ትትናቸው እጂግ ይገርማል አምላክ ሆይ በእምነቴ አፅናኝ😭😭😭

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 года назад +1

    መታደል ነው መምህር እጅግ በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተባረከች ነች እናመሰግናለን

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን

  • @etaeta5154
    @etaeta5154 4 года назад

    መምህር እድሜና ጤና ይስትህ ይህንን የመሰለ መንፈሳዊ ህይወት ስለሰማሁ በጣም ደስብሎኛል በጣም የተማርኩበት ነው

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 года назад

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher 🙏🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙❤❤❤❤

  • @mebratiabbas217
    @mebratiabbas217 4 года назад +1

    Egziyabher yimsgn Enqan dena metake memerachn betam asetmari nger new yimtngern egziyabher kezi belayi tsgaun yabzalke Amen(3)

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 года назад +1

    አው ይኤ ሁሉ ያምላክ ስራ ነው ክብር ምስጋና ለአማኑኤ ይኤን አድራጊ በዚች ንጹሕ አማኝ ታሪክን ሰራ ተዋህዶ ማለት እውነት ነው እውነትን ያመነ የያዘ ሰው የማያልቀው ታሪ ያላብሰናል ድቅ አባት አለን በልባችን ሳናገራግር አምነን ውናትመው ደስ የሚል ታሪክ ነው ወድማችን መምህር ተስፋዬ ስለ ሁሉም ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሰላመ እግዚያብሔር ከነቤተሰብክ ይብዛልህ የማይሸለቹ የማይጠገቡ ገጠመኞችን ነው የምታቀርብልን በነገራችን ላይ በኮሮና ምክንያት በቤት መሰብሰብ የሚያስደንቁ የሚያስተምሩና ብዙ ነገርን ተምራለው ባተ አኳንም አወኩክ በዩቱ በጣም አክባሪክ ነኝ ጸጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን ከነቤተሰብክ ያብዛልክ

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ

    በሥማአብ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው በሁላችን ይደርብን መምህራችን ኤድሜ እና ጤና ይሥጡልን 🤲🤲🤲

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናልን ፀጋውን ያብዛልህ
    ግሩም ድንቅ ነው በየቀኑ የምትለቃቸው አስደማሚ ነው እያለቀስኩ ጨረስኩት ልክ እንደ ፊልም በህሊናየ እየሳልኩ ነው ያዳማጥኩህ ይገርማል
    የሚስቲቱን ትህትና ና ትዕግስት ያድለን እግዚአብሔር ይገርማል በአሁኑ ስዓት እንዲህ ያለች ሴት መገኘቷ እግዚአብሔር ይመስገን
    ለውሽማዋም እግዚአብሔር መልካም ሴት ጥሎላታል በአንድም በሌላ እንድንመለስ መንገድ ይሆናል
    እመብርሐን በስላም ትገላግላት

  • @redetberhanu434
    @redetberhanu434 4 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እሚገርም ነው መንፈሳዊነት ምን ያክል ትግስት መልካምነት መልካም ያልሆነውን ጥሩ የሚያደርግ ተጀምሮ እስኪያልክ በመገረም ነው የሰማሁት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም መንፈሳዊ እንድንሆን ፈጣሪ ይርዳን ።እንዴት እኮ ደስ እደሚል

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 года назад

    ይገርማል ስንት ነገር አለ ብየቤቱ ሚስት ግን ምን አይነት ቅዱስት ናት በእግዚአብሔር መታደል ነው በእውነቱ እኔስ ቃላት ያጥረኛል ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    ይገርማል ጀግና የሆነች ሴት ነች የሷን ትዕግስት ለሁላችንም ያድለን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 4 года назад

    እግዚአብሔር : አምላካችን : የተመሰገነ : ይሁን: እግዚአብሔር : ስራው : ድንቅ : ነው ::በእየቤቱ : ስንት : እግዚአብሔር : የመረጠው : ሰው : እለ :: አቤት : እንዴት : ደስ : ይላል : : መምህራችን : ምእምህር : ተስፋዬ : ቃለ : ሕይወቱን : ያሰማልን : መንግስተ : ሰማያትን : ያውርስልን : በምታቀርባቸው : ትምህርቶች: እና :ገጠመኞች: በጣም : ብዙ : ሰዎች : ወደመንፈሳዊ : ሕይውእት : እንደምንቀየር :: እርግኞች : ነኝ::

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 года назад +1

    ውይ መምህራችን በጣም ይገርማል ቃለ እይወት ያሰማልን ያስቀናል የእህታችን መንፈሳዊ እይወት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eth3816
    @eth3816 4 года назад +1

    ቃለይወት ያሰማልንመምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርትነው እናመሰግናለን

  • @eleeni7124
    @eleeni7124 4 года назад +1

    የእግዚታብኤር ድቅ ስራ አያልቅም ደስ ይላል ታሪኩ ለሱ ምስጋና ብቻ አሜን አሜን አሜን

  • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ

    አግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ወይኔ ምን አለበት ትንሽ እንኳን እንደ እህታችን ትንሽ ትህትና መንፈሳዊነት ቢኖረኝ አባ ኪሮስ በረከታቸው ይደርብን መምህር በእውነት አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ፀጋውን ያብዛልን

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ጌዜለኩሉጊዜለኩሉ
    @ጌዜለኩሉጊዜለኩሉ 4 года назад +2

    ኦ አምላከ እስራኤል በጣም ደስየምትል እህትናት በእውነት እግዚአብሄር በጣም ይወዳታል በዚሰአት እንዲ አይነት ስብዕና ትህትና በጣም ታስቀናለች እስከመጨረሻው አብዝቶ ይባርካት ይባርካቸው መምህር እርሶም ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም ብዙ ተምሬአለው ከስደት መልስ እንደማገኞት ተስፍ አርጋለው

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 4 года назад +2

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ፀጋዉን ያብዛልክ በጣም አስተማራ ትምህርት ነዉ

  • @gadiiseetashomaa9905
    @gadiiseetashomaa9905 4 года назад +1

    Kalehiyot yasemalin mamehir Egziyabiher kekifu neger Hulu yixabeqih 👏

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 4 года назад +1

    መምህር በጣም ደስስስስ ይላ ቃለሂወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ

  • @ketselagiorgis172
    @ketselagiorgis172 4 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በጣም የሚገርም ነው እያለቀስኩም ደስ እያለኝም ነው የሰማሁት ምን አይነት ትህትናና ትዕግስት ነው ።

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
    በጣም ደስ ይሚል አስተማሪ ሂውት ነው

  • @netsanetgest284
    @netsanetgest284 4 года назад +1

    በወላዲተ አማልክ ምን አይነት መታደል ነው
    እምገርም ፀጋ ነው
    እግዚያብሄር ልቦናንችችንን የምለካም ነገር ማደሪያ ያድርግልን
    መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 года назад +2

    መምህር እንኳ ደና መጣህ ስጠብቅህ በጉጉት ተልተሎ ናአ አታቆርጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ አሜን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 года назад +7

    መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት በጣም የሚገርም ነው እንድህም አይነት ሴት አለች ለክ ደስ የሚል ነው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 года назад +1

    መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን ይገርማል ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን በውነት እልልልልልልልልልልልል

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 4 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ደስ የምል ታሪክ ነው

  • @georgesalkhoury8052
    @georgesalkhoury8052 4 года назад

    በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው በውነት እንደዚች ያለ ትትናን ተግስትን የተለባሰ ሠው በውነት ገጥሞኝም ሠምቼም አይቼም አላውቅም #ልኡል #እግዚአብሔር #ይባርክሽ የልብሽን መሻት ይፈጽምልኝ #እመቤቴ አትለይሽ ለእኛም እርቆ ማሰብን ያድለን
    መምህር በጣም ገራሚ አስተማሪ መጠመኝ ነው የምታቀርባቸው በርታ የድንግል ማርያም ልጅ ጉልበት ኃይል ይሁንህ በርታልን ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏

  • @mamefulas3823
    @mamefulas3823 4 года назад +45

    እኔስ መላከ ጊዩርጊስን እና እስቲፋኖስን ያዩትን ህፃናት ቀንቼ ልሞት ነው

    • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
      @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 года назад +11

      ጊዮርጊስ መላእክት ሳይሆን ሰማእት ነው

    • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
      @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 года назад +2

      እኔስ ብሆን
      ፊልሙን ላወርድ ነው የሰማእ ቱ እስጢፍኖስ በነሱ የተነሳ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 года назад +4

      መለኩ ጊዩርጊስ አይበለም ሰማአቱ ነው ሚበለው

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 года назад +3

      በስመአብ የዛሬው ገጠመኝ ደሞ ከሁሉም ይለያል ከሁሉም ይበልጣል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም እንደ እህታችን የይቅርታ ልብ ያድለን እኔ የአህዛብ እምነት ተከታይ ጓደኞቼን በእምነቴ ስለመጡብኝ እኔም አስቀይሜያቸዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ የይቅርታ ልብ ያድለን አይናችን ክፉ እንዳያይ ልባችን ክፉ እንዳያስብ አንደበታችን ክፉ እንዳይናገር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቀን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 года назад +1

      @@samsunggallery2358 አሜን አሜን አሜን እኔ በተለይ ሰውን ብዙ ጊዜ አስቀይማለሁ ቶሎ አኩረፊ ነኝ በጥንሹ አኮርፈለሁ በትንሹ እደሰተለሁ በጠም አስቸገሪ ፀባይ ነው የአለኝ በፀሎተቹ አስቡኝ እህቶቼ

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስጋን ደህና ነኝ መምህር ቃል ህይወት የሰማልን አሜን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 4 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ ወንድሜ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 года назад

    አባቴ ምንም ልበል አምላክ በዚች ግዜ አንተን ያደለን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት ለእህታችንም ፀጋዎን ያብዛልን በእውነት መንፈሳዊ ህይወት እንደነዚህነው ክርስትናን በግብሩ የፈፀምፕች ድንቅ ሐዋርያ

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጠልን መምህር በጣም መልካም ሴት ናት በእውነት መልካም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልን

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 года назад

    እውነት በጣም ደስ የምል ነው እግዛአቤሔር ለውላችን ማስተዋሉን ያድለን በእምነታችን እድፀና ያድለን እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳክ እህታቸን እግዜያብሄር በቤቱ ያፀናሸ አሳብሸን ያሳካልሸ መምህር ተሰፋዬ አበራ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ የማቶሳላን እድሜ ይሰጥክ በርታልን በጣም ነው የተደሰትኩት እህቴ የአንቼን ማሰተዎል ተመኝው እሰከቤተሰብሸ ታድለሸ አምላክ ይጠብቅሸ እንዳቼ አይነት ይብዛልነ

  • @ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር በርታልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ

  • @sarahalex464
    @sarahalex464 4 года назад +2

    በጣም አስተማሪ ነው የሚገርም ነገር ነው እግዚአብሔር ስራው እጅግ እጹብ ድንቅ ነው አስተማሪ እህት ናት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 4 года назад +1

    አንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በጣም የሚደንቅ መንፈሳዊነት መምህር አንተ ብቻ አይደለህም የምታለቅሰው እኛንም እያስለቀስከን ነው በተጨማሪ ምን ያህል ደካማ ፍጥረት እንደሆንኩ ነው የገባኝ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 года назад +1

    መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 4 года назад +1

    ቃል ህይወት ይሰማልን መምህርተባረክ አሜን

  • @እመአምላክእናቴናትየአምላ

    አንድ መንፈስ ቅዱስ ያረፈበት ሰው ያተርፋል እንደ እኔ አይነቱ አገር ያፋጃል አቤቱ ጌታየ

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 года назад +1

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ግማሹም ያስቃል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ።

  • @mebratgebru2318
    @mebratgebru2318 4 года назад +1

    እጅግ በጣም ደስየሚል ታሪክ ፈጣሪ እንደዝች አይነትእህቶችን ያብዛልንአተንም ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ

  • @TilahunHelemeskl
    @TilahunHelemeskl 4 месяца назад

    ይሔንን ገጠመኝ እንድሰማ ስለፈቀደልኝ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔርአብ ክብር ምስጋና ይሁን አሜን❤❤❤

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 4 года назад +2

    Mnm malet alchelem anten yefetere amlak yetemsegne yhun amen amen amen

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 года назад +1

    ቃለሂወትያሰማልንእውነትበጣምይገርማል፣ደግሞምአስተማሪነው

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 года назад +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እርጆም እድሜ ይሰጥልን መምህር በጣም ደሰ ይላል እንደነዚህ ያሉ ወንድሞች እና እህቶችን እግዚያብሔር ያብዛልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን መምህር እጆግ በጣም ደሰ እያለኝ ነው የሰማሁት እጆግ እጆግ ከምለው በላይ

  • @mohihadeendeen6232
    @mohihadeendeen6232 4 года назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ناصرالمري-م8ع
    @ناصرالمري-م8ع 4 года назад +2

    መምህራችን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ

  • @tsegagufo2600
    @tsegagufo2600 4 года назад +6

    መምህር በእውነት መጠጥን መጠየፍና ዘፈን አለመስማትን እንደ ቅድስና ለሚያይ ለዚህ አስመሳይ ሕዝብ ትልቅ መማሪያ ነው
    👮 ታሪኮችህን ግን በመፅሐፍ መልክ ወይንም በመፅሄት መልክ አስብበት

  • @eteneshidea9156
    @eteneshidea9156 4 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @አለምፀሃይዘተክልዬ
    @አለምፀሃይዘተክልዬ 4 года назад +1

    ሚገርም ታሪክ ነው መምህር አንተ የተባረክህ ነህ በእውነት

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ይገርማል በጣም አስተምሮኛልም በጣም ድንቅይላል በአሁን ሰአት እንደዜህ አይትም ሰው አለ እንዲ እስከምል ድረስ ታሬኩ አስተምሮኛል ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን አሜን