I love you, I really appreciate you, I am proud of you. Everyday I am learning from this experience stories you share with us. May God bless you and protect you.
The main lesson I learned from this "Getemegne" is that it is impossible in this day and age to live peacefully, if one doesn't devout oneself to Jesus Christ. Regular prayer, segedet, fasting and using blessed rosary (Mekuteria) and taking Eucharist (Kidus Kurban) is essential to defend oneself from all kinds of evil spirits that come of their own accord or being sent by other evil individuals.
መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ጸጋህን ያብዛልህ እያከለ እግዚአብሔር ሀይሉን እውቀቱን ይስጥህ።ይባርክህ
በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜንና ጤናን ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ ይህንን ወንድማችንን እግዚአብሔር አምላክ መፀረሻውን ያሳምርለት አሜን።
አሜን አሜን አሜን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምዎት በክርስቶስ ይብዛልን ውድ መምህራችን ተስፋ ሰላሴ
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን ቃል ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
እኔ በበኩሌ በጣም ነው የተማርኩበት በእውነት እሄን የተማረነው ትምህረት ሁሉም ታተሞ የልጅ ልጃችን ይሆናል መፃፍ መታተም አለበት እሄን እንቁ ትምህርት
ትክክል አለበለዚያማ ስለ መናፍፍስት የማያውቁ ትውልድ መጥፋታቸው ነው ግን አስቀድመው የመናፍስትን ስራ ማወቅ አለባቸው
Aawn mamhari baxma takakla nak bahwatan qalehwat yasamala egazaber stegawan yabzalak
ቃላዊት ያሰማምል መምህራቸን እኛም እንወድካልን በክርሰቶሰ ፋቅር ያገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልክ
ይገርማል ይሄ ገጠመኝ ሱስ ሆኖብኛል በዛላይ በውስጡ ያለው ትምህርት እጅግ የሚገርም ነው እምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ መምህር እኛም ሰምተን ፍሬ የምናፈራበት ያድርገን
Kkk. እኔም
በእውነት እኔም ሱሰ ሆኖብኝ ምግብም ብይ ብይ አይለኝም እንቅልፍም ጠፈብኝ ደግሜ እየሰማሁት
እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ 🙏
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እንዴት ናችሁ
እግዚአብሔር በዚህ ወድማችን ላይ አድሮ እያስተማረን ነው ደሞ መፈስ ቅዱስ አለው በእንባ በደስታ እሰማዋለሁ ሀገር እስክገባ ቸኩያለሁ የምን ሀብት ንብረት ሁላ አስጠላኝ
እውነት ነው እኔም
እውነት ነው እኔም
እውነት ነው እኔም አስጠላኝ ባሌ ነይ እያለ ነው መሄዴነው ሴቶችየ እንሄድ
እውነት ነው ልቦና ይስጠን ለመመለስ ያብቃን🤲🤲🤲
በውጭ ሀገር የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን የአምላክ እናት ለውድ አገራችሁ ታብቃችሁ።ኮሜንታችሁን ሳነብ አለቅሳለሁ።
አሜን፫ መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እኛም በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን እመብርሀን ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
መምህር ተስፋዬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ከክፉወች ወጥመድ እግዚአብሔር ይጠብቀን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን አሜን
በጣም ይገርማል በቀን በቅን የምታቀርባቸው ገጠመይ ያሰገርማል ይዘገንናል ያስደንቃል በሰው ልጅ ላይ ያለ ፈተና በጣም ችግር ነው።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
አቤቱ አምላኬና ፈጣሪዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከክፉ መንፈስ ጠብቀን እንደ ቅዱስ ቃልህ እንኖር ዘንድ እርዳን አሜን!
እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በፆለት አሰቡን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን አባታችን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ቃለ ሂወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መዳም በስራ እያሯሯጠችኝም ቢሆን ስምቼ ጭረስኩት#አቤት#ፈተነችን#እማምላክ#በማያልቀው#ምልጃዋ#ታማልድን#አሜን#
እኮን ደና መጣህ መምህር እግዛቤር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ
ቃለህወትን ያሰማልን!!!
እግዚአብሔር ፀገውን አብዝቶ ይጨምርሎት በረከቱን ያብዛሎት።
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
ኧረ በጣም ገራሚ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን። የሚምር አምላክ መሀሪ ነው ምስጋና ይድረሰው
😭😭😭😭😭 ይኤንን ለሚሰማ ቀልድ ይመስላል ወንድሜ እንካን እመ ብርአን እውነቱን ገለፀችለት እመ ብርአን አብዝታ ምህረቱን ታብዛለት
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ በጣም አስተማሪ ገጠመኞቺ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም እንወድሃለን አሜን ላንተም ጠላቶችህ ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ይጠልልህ አሜን
የእውነት በጠም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው ሁሉም አስተማር ነው መምህር ይበርቱ እንደይ አየቆረጡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እንኳን በሰላም መጣህ መምህሬ እንኳን አደረሳችሁ ለአጋአዝተ አለም ስላሴ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin bdeme betena yakoylini 🙏🙏🙏
እክዋን ደና መጣክ መምህር ስጠብቅህ ነበር ፈጣሪ። ከክፍ ይጠብቅህ
አሜን : አሜን : አሜ ::
አሜን አሜን አሜን
መምህርበጣም እናመሰግናለን ቀለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልል ረጂም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን እግዚያብሄር ይሰጥልን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ተወዳጆች ወደ ሃላ ብዙ ቪዲኦች እናዳምጥ ሼር ማረጋችንን አንርሳ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወላዲተአምላክ ትጠብቅህ. ። ትክክል ነው ጎርቤቴ ለወንዶች መሳቢያ ብላ ስትነቀስ አስታውሳለሁ
ቃለሂወትን ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛለወት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ
አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ገጠመኝ የሚስተምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የሰማልን በጣም ኣስተማሪ ገጠመኝ ነው መምህር
የማስተማር ፀጋ አለክ
ፈጣሪ ይባርክ መምህር በእዉነቱ ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
በጉጉት ነው የምጠብቅወት መምህር እንኳን ዴህና መጡልን የህይወት ቃል ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት በእግዚአብሔር የተባርከ ይሁን አሜን አሜን አሜን !
መምህራችን ከልብ እና መሰግናለን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ዛሬ ደግሞ በጣም ደስ ብሎዎታል ሁሉም ይሳቀልኝ
እናመሠግናለን መምህር ስሠማው ስሠማው የማልጠግበው መምህር ፈጣሪ ይጠብቀን
እናመሰግናለን መምርህ በጣም መልካም ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛለክ ፍጣሪ ይርዳው ባለታሪኩ
መምህር ይቅርታ አድርግልኝ እና እመቤታችንን ስትጠራ #ማርያም አትበል እየከፋኝ ነው ጌታችንንንም ስትጠራ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይበሉ እመቤታችን ብትል ደስ ይለኛል ከጠፋሁ በልዑል እግዚአብሔር ስም ይቅርታ ይደረግልኝ ብዙ ጊዜ ስለሰማሁ ነው
በተረፈ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምሬ አለሁ ከእርሶ ትምህር በርታልን።
@ደስታ ዘ ኢትዮጵያዊት እንዴ ምን ማለት የአምላክ እናት የሁሉ እመቤት እንዴት በስሟ ትተጠራለች እርግጥ ስሟ #ከማር እጅግ ይጥማል ግን በክብር ስሟ መጠራት አለባት
እኔም እደነግጣለሁ።
እኔም በጣም ነው የሚስማኝ....እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሲባል ነው ደስስስስ የሚለኝ.
እረ አልተሳሳተም እማ አሳምሮ እየጠራ የብረሀን እናት እመቤታችን ቅዲስት ዲግል ማሬያም እያለ ነዉ
@@zebenayabebe8569 እውነት ነው ይላል ግን አንዳንዴ እንዳዛ ስለሚል ነው ይቅርታ
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይሰጥል እንውደካል ይገርማል ማሰተዎል ካለ ሄወት የሚሆን ትምህርት ነው ይገርማል የማቶሳላ እድሜ ይሰጠልን ውይ አምላክ ይቅር ይበል በፀሎት አሰብን እህተ ማሪያም ብለክ
መምህር አትሳቅ በሳቅ ይገባል ብለዋል አባታችን ይሄ ድምጽ ሁለት የወንድ ማስቶች ሰምቻለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማቹ በክርስቶስ ይብዛ ውዶች በእውነት ውዴ መምህር የኅወት ቃል ያሠማልን ፀጋው ያብዛላህ አሜን
Amen amen amen
መምህር ተስፈይ ፀሎትህ ይርዳን በጣ በጣ ሂወትን የሚመራ ቃል አስትምረህናል እግዚአብሔር ፀጋ ና ጤና ያብዛልህ አሜን
እግዚአብሔር መስገን መምህር
ቃለሂወት ያሰማልን ግን
በጣም ይገርማል የትውልድ ደካማነታችን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ፣
Amen Amen Amen!!! Kale hiywot yasemalin!!!!
ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን የመንፈስን ሚስጥረ በደብ አስተምረሀናል እናመሰግናለን እና ስለ ፎቶ ደረግዝና ወቅት በጣም ይገረማል ብዙ ትምረት አግኝቻለው እኔ ብዙ የማናቀውን አሳውቀሀናል እናመሰግናለን መምህራችን
እንኳን ደና መጡ መምህር ቃለይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
አሜን አሜን አሜን
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ማስተዋል ያድለን አይነ ልቦናችን ያብራልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤
መምህራችን : መምህር :ተስፋዬ : ቃለ : ህይወትን : ያሰማልን: መንግስተ : ሰማያትን : ያዉርስልን :የአባታችን : መምህር : ግርማ : ወንድሙ : ፍሬ : ማልእት : ይህ : ነው : እግዚአብሔር : አምላካችን : የተመሰገነ : ይሁንልን : ለአብይታችንም : መምህር : ግርማ : ወድሙ : በፀጋ : በክብር : ከእረዝም : እድሜ : ጤና : ጋር: ያኑርልን : ለእንተም : ለመምህራችን : እንደዚሁ : ያድርግልህ :የልጆችህ : አባት: ያርግህ : ተዳርህን : እንደ : ቅዱስ : አብርሀም: እና : እንደቅድስት : ሣራ : የተባረከ :ያድርግላችሁ : ኑርልን : እንዳንተ : ያለውን : ሰው : በምድራችን : ላይ : ያብዛልን : :
እናመሰግናለን ተወዳጁ መምህራችን ኑርልን!!!
I love you, I really appreciate you, I am proud of you. Everyday I am learning from this experience stories you share with us.
May God bless you and protect you.
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋየ ቅዱስ ሚካኤል ከሱ ይሁን ኣሜን።
Amen kale hiwet yasemalin memhir xegau yabzalih
ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ የጤብቅክ መምህረ
ዘሬ መምህር አንተ እረሱ ደስ ብሎሀል በደስታ ነው ምታወረው ሁሌም ደስ ይበልህ አምለካ ቅዱሰን ፀጋውን የብዘልህ እመቤቴ ከፊት ትምረህ ከኃለ ትከታልህ ከመለ ቤተሰቦችህ
በምህር እራሱ በጣም ደስ ብሎታል ለምን ውጤቱ ፍሬ አፍርቷል ዘመኑ በሳቅ ይለቅ እየሳቀ እያዝናና ሲያስተምር ደስ ይላል. እኛም ሳንሰለች እንድናዳምጥ ያደርገናል
@@samsunggallery2358 እውነት ነው ውዴ እኛም የእሱ ተማሪዎች ሌሎችን አስተማሪና ፍሬ ምነፈረ ይሁንልን ሳምታን ዝም ምንል ሳይሆን ምንተገብር ያርገን
Amen 🙏 egnam enwedhalen kale hiwot yasemaln 🙏🙏🙏
ስንት ጉድ አለ ለካም ይገርማል በእውነት እመቤታችን ከደዚህ አይነት ትሰውረን ግማሽ እስቃለሁ ደግሞ ሳስበው አዝናለሁ
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን
አዳምጬ ስጨርስ
አስተያየት እሰጣለሁ
Amen, we love you to my brother God bless you, thank you
*እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ተሥፍሺ እዴት አለክ ሠላምክ ብዝት ይበል በእዉነቱ የዛሬዉ ደሞ ትክን ያሉ ናቸዉ ጋጩሯች በነገራችን ላይ እኔ ንቅሣት አልወድም በርታልን የኔ እቁ ጸጋዉን ያብዛልክ*
መምህር እግዚያብሄር ይስጥልኝ እናመሰግናለን
አሜንአሜንአሜእግዚያብሄርእድሜይስጥልን፣እውነትበጣምአስተማሪነው፣እግዚያብሄርልቦናይስጠን
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ለሁልም ይድረስ
መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ልንል ለዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እንካን ደህና መጣህልን መምህር በጉጉት ስጠብቅህ ነበር ፀጋው ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን መመህር ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ሰሜን ጀሮ ያድለን እውነት መምህር ባለማወቅም የጥርስ ንቅሳት ተነቅሻለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ሁለተኛ እነቀሳለሁ ብየ አቅጀ ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን በአንተ ላይ አድሮ የመከረን የገሰጠን የአስተማረን የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን በርታታታታታ
The main lesson I learned from this "Getemegne" is that it is impossible in this day and age to live peacefully, if one doesn't devout oneself to Jesus Christ. Regular prayer, segedet, fasting and using blessed rosary (Mekuteria) and taking Eucharist (Kidus Kurban) is essential to defend oneself from all kinds of evil spirits that come of their own accord or being sent by other evil individuals.
Absolutely true friend, you got it. May God bless you.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
Amen kalehiwet yasemaln
መምህር በጣም የሚገረም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና ጤና ይስጥልን
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋየ ብዙ እየተማርኩኝ ነው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር ተስፍየ በጣም የማከብርህ በጉጉት የምጠብቅህ እንኳን ደና መጣህ
አሜን አሜን አሜን እኔም እወድሃለሁ እመብርሃን ትጠብቅህ ሁሉንም ደዉየ እነግርሃለሁ ከዚህ በፊት ደዉየ የቅድስት ኪዳነምህረት እለት ታስሯል ግንቦት ኪዳነምህረት ቀጣይ ፆም ሲፈታ ደሞ የማወራህ ይኖራል
እግዚአብሔር ይመስገን እኮን ደና መጣህልን መምህር
AMEN AMEN AMEN Kale howiton yasemaln
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
በጣም ይገርማል በዉነት ማስተዋል ይስጠን ወይ ጉድ ምን አይሰማ እናመሰግናለን ወንድማች ገጠመኞችህ አስተማሪ ናቸዉ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫
የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልነ አምላክ ቅዱስን🕊🕊🕊❤💛💚
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስላሞት ይብዛ
እንኳን ደህና መጡ
እንኳን ለአብርሐሙ ስላሴ በስላም አደረሳችሁ
ይገርማል ስው ሆይ ስው ሁን
ያሳዝናል ለማያምን ድራማ ይመስላቸዋል
ጉድ እኮ ነው እግዚኦ መኃረነ ክርስቶስ
ማን ይታመናል
ጠንቋዩ ደግሞ 10,000 ብር እግዚኦ ምናለበት ለአስራት ቢስጥ የጨነቀው አሉ
ያው ሐብታም ስለሆነ እንጅ ስራ አጥቼ ለስይጣን 10,000 ሺብር ስስጥ ምስኪን ፈልገውም መንፈስ ይጠራሉ አንዳንዶቹም እንዲህ ሳይፈልጉ በመንፈስ ይስለባሉ
ሴቶችን ልቦና ይስጣቸው በእውነት ለወንድማማቾች እግዚኦ
ለንስሐ ሞት ያብቃቸው
ይህ ሁሉ ለገንዘብ ብለው
እግዚአብሔር ይርዳው ይህ ሽማግሌ የላከችበት ልጅ የመጨረሻ ያድርግለት ምስኪን እሷም አስመሳይ ካልሆነች
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
በጣም እናመሰግናለህ።ብትችል፣ቪዲዬችህን በ play list በደንብ ከፋፍለህ አስቀምጣቸው።ገጠመኞቹን በቅደም ተከተል ለመከታታል በጣም ተቸግሪያለሁ
እኔም በቅደም ተከተል ላገኘው አልቻልኩም እየዘበራረኩኝ ነው የምሰማው
ያንተ ተስጦኦ የተለየ ነው መምህር እግዝኣብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዬ 👏
Amen Amen Amen kal hiwot yasemaln
Fatari ye agelglote zemenehn yibarekeleh 🙏🙏
ቃለህወት ያሰማል አሜነ አሜን አሜን
መምሕር በእውነት ያተን ትምሕርትና ገጠመኝ መስማት የጀመርኩት በቅርብነው ነገር ግን ብዙትምሕርት አግቻለሑ እግዚአብሔር ይባርክሕ ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥሕ
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህር በምን ላገኝህ
በህየወቴ በጣም አስጨናቂ ጉዳይ አለኝ
ምክርህን እፈልጋለሁ