49ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የቤት አከራዮችና ተከራዮች በመናፍስት ሲመረዙ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии • 385

  • @tigestwondemu6295
    @tigestwondemu6295 4 года назад +37

    እንኩአን በሰላም መጣህልን ውድ መምህራችን 100%ነው ተስፋ ማረግ ከምንም በላይ ነው የምንሰማው ሰምተንም እየተቀየርን ያለነው እኔ ለምሳሌ በእውነት ዳግም የተወለድኩ ያህል ነው የሚሰማኝ ምክንያቱም መጀመሪያ አመንኩ ከዛ ተገበረኩት አሁን ላይ ምንም ነገር ቢመጣ ቢፈጠር ተስፋ አልቆርጥም መምህራችን እጅ እንወድሀለን የማቱሳላን እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን 💐

    • @geriegelena9425
      @geriegelena9425 4 года назад +5

      አሜን ፫ እኔም እንደዛው ነኝ እግዚአብሔር ተመሰገነ ይሁን። መኖር ምን እንደሆነ አሁን በደንብ አውኩኝ ከክርስቶስ ጋር ሆኖ መኖር ደስ ይላል።

    • @tigestwondemu6295
      @tigestwondemu6295 4 года назад +1

      @@geriegelena9425 እጅግ በጣም በጠም ♥

    • @አነዘሔርኢትዮጵያወለተሚካ
      @አነዘሔርኢትዮጵያወለተሚካ 4 года назад +1

      ፬፬፬፬፬፬፬፬፬

  • @HannaZeEthiopia
    @HannaZeEthiopia 4 года назад +122

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን። እንደ አስተያየት ያህል ቁጥሮቹ በግእዝ ቁጥር ቢሆኑ በትንሹ ደግሞ የነጮቹን ቢደረግልን በዛውም ቁጥሮቻችንን እንድንማር። እግዚአብሔር ያክብርልን።

    • @aleema9071
      @aleema9071 4 года назад +13

      በሁለቱም ቢያደርገው መልካምነው በግእዙብቻ ከሆነግን ለማወቅ ያሰቸግረናል አስተያዬትሽግን በጣም ጠቃሚነው

    • @ተመስገንጌታሆይ
      @ተመስገንጌታሆይ 4 года назад +3

      @@aleema9071 ትክክል ማር

    • @tigtig8146
      @tigtig8146 4 года назад +9

      አንድ ሲሆን አንድ ትጠይቃላችው ጥሩ ነው በግእዝ ግን ግራ አታጋብን በጀመረው ቢቀጥል ጥሩ ነው

    • @alemzewdwerkie9579
      @alemzewdwerkie9579 4 года назад +3

      ሀኒየ ደህናነሽ እደትነሽ የኔማር የኔህትዋስወድሽ እግዚአብሔር በቤቱያፅነሽ

    • @adiyegebriellij2737
      @adiyegebriellij2737 4 года назад

      @@aleema9071 በትክክል ሆዴ

  • @mhiretwoldemariam5986
    @mhiretwoldemariam5986 4 года назад +12

    እግዚአብሔር ግን እንዴት ታላቅ ነው!! ክብር ምስጋና ይግባው !! ከጠለሸ ህይወት ወደ ንፁህ ,ክብር ይሚያመጣ ንጉስ! ክብር ለንጉሳችን አሜን !በዚህ ገጠመኝ ውስጥ የምንማረው ነገር የእግዚአብሔር ክብር በትንንሽ ሰዎች እንደሚገለፅ, ይቅር ባይነትን, ትህትና ትግስትን, መልካምነትን ነው መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ በአንተ ላይ ወዶና ፈቅዶ ስለሚያስተምረን ክብርና ምስጋና ለአምላካችን ይሁን !!!!

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ

    ይገርማል በጣም እኔም ንስሀ ገብቼ ልክ አባ ይፈቱሺ እዳሉኚ ጧት ላይ ወዳው ትኬት ይቆረጥልሺ አሉኚ አወ አልኩ ተቆረጠልኚ ማርያምን እልልልልልልል ገረመኚ ገና በህዳር እገለሁ ብየ ከአሁን ከአሁን ስል እስገዛሬ ደረስኩ አሁግን ተመስገን ሀገሬ ልገባ ነው ነሀሴ 19 እልልል ጠላት ርር ይበል አባቴን አየዋለሁ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    መምህር ወለተ ማርያም እያልክ በፀሎት አስበኝ ከስደት ተመልሼ የቤተሰቦቼን ክፉ ልማድ እዲወገድልኝ በፀሎት እመብረሀንን እድማፀናት የቤታችን ሰላም ታውኳን በስደት ጭንቀት ሊገለኝነው

    • @milengeberhiot3034
      @milengeberhiot3034 4 года назад +1

      Enem

    • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ
      @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ 4 года назад +7

      እኔም
      ነሀሴ 19 እገባለሁ ሀገሬ አምላክ ከረዳኚ እህቴ
      ታናናሾቿ አግብተው ወልደዋል እሷ ግን ቁጭ ብላለይ
      አያቷጋ ነው ያደገቺው አያቶቼ ያመልኩ ነበረ ሞተዋል ወደሷ ዞሮነ ው መሰል ይከው አድስ አበባ ትከራተታለይ አድ ግዜ ፀበል ገብታ እዳትወርስ እደተደገመባት ለፈለፈ መንፈሱ
      እና ብዙ ጉድ አለ በየቤቱ አምላክ ይርዳን

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 4 года назад +2

      እመብርሀን ትርዳሽ

    • @ወለተማርያምወለተማርያም
      @ወለተማርያምወለተማርያም 4 года назад +5

      @@ያመነየተጠመቀይድናልያመነ እህቴ በጣም ይከብዳል እኔማ በቤተሰቦቼ የማፍርበት ቀን አለ ምንም ይፈጠር ጠቋይቤትነው ሚሄዱት ያደኩት ወድሜጋነው በልጅነቱ ለጠንቋይ እደስለት የተሰጠው አሁን ትዳር ከያዘ በሀላ ሚስቱም እሱም አድነው ስራቸው ማስጠንቆል ይወዳሉ ልጆቹን ካልገደልኩነው ሚለው ያሳደገን እሱነው ታናሼን እህቴንም ልጁ ተሰዳ 4 አመት ሞላት ባዶናት ጠፍታነው ምሰራ በህልሜ አባቷሲገናኛት አያለው እሱላይም በጣም የሚያስፈሩ ነገሮችን አያለው የሚገርመው ዶሮ ታርዶ ውጡ ሳይሰላ የት እደሚያደርጉ አናቅም ስጋውን እናያለን አሁን ሁሌም በስልክ አልተዋቹም አምልኮውን ስል ትቻለው የትም አልሄድም ይለኛል እደ አባቴነው የማየው በልጅነቴ ስላሳደገኝ አሁን ግን ሚስቱን ሳልገልሽ ውጪ ከቤት ይላታል አሁን እደወጣች ደውዬ ሳናግራት በጣም እደፈራቹ ትነግረኛለች ልጆቹንም አባረረ ትንሹ ብቻነው አብሮ ያለው እራሱንም ለማጥፋት ይሞክርል ብቻ በስደት ይህን ማሰብ ከስራጋ ጨነቀኝ ከቤትውስጥ ትንሽ ከፍ ያልኩ እኔ ስለነበርኩ አባቴ በስደትነው የሞተብኝ እናቴ ያገባቹ ባል በቀላሉ ከ7ባት ይበልጣል ካባቴጋ ትንሽ ትጣላና እያለቀስን ትታን ትሄዳለች አዳዴም እማ ለምን ታስለቅሽናለሽ ታሳፍሪናለሽ ስላት አላቅም ጮቅላቴ አይሰራምትለኛለች ብቻ ብዙነው ካሁን በሀላ እመብረሀንን ተማፅኜ ከስደት መልሽ ታሪካችን እደሚለውጥ ተስፋ አደርጋለው
      በውነት መምህር ተስፋዬን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቁምህ ያኑርክ ልዩ መጋርያችን ነህ አሁን ሁሉም ገባኝ

    • @መክሊት21
      @መክሊት21 4 года назад +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ኤልሻዳሄ
    @ኤልሻዳሄ 4 года назад +92

    እንደኔ ይሄን የከጠመኝ ሠአት ጎጉቶ የሚጠብቅ እጅን ያውጣ

  • @ሳምራዊትነኝ
    @ሳምራዊትነኝ 4 года назад +54

    እንኳን ሰላም መጡልን
    ግን ለምን ይሆን ኮመንትና ላይክ ቪዉ የሌለዉ ??ይሄኔ አድስ ሙዚቃ ቢሆን እደት በተደረደርን ነበር አቤት እግዚኦ ነዉ ሆድ ይፍጀዉ የኛን ነገር
    መምህርየ ቢያን 2.3 .4 ነፍስ ያድናሉና ይበርቱ በጉጉት ነዉ የምንጠብቀዎት 2 ብንሆን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በየቤቱ ሰንት ጉድ አለ ጌታ ሆይ የእኛ ቤተሰብ ወሰጥ ያለውን አጋልጥልኝ እኔ ደካማ ነኝ መምህር በፀሎት አሰብኝ 😭

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምራችን የአገልግሎት ዘመኖትን የባርክልን አሜን እኛንም ከጠላት ፈላፅፋ አገንት በቸርነቱ የጨብቀን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት🙏
    ትልቁን ስራ የሰራው እግዚአብሔር ነው ከእግዚአብሔር በታች ሴትዬዋን ያገባት እና ንስሐ እንድትገባ የርዳት ሰውዬ ትልቅ አስተዋጾኦ አድርጓል በጣም የማገርም ታርክ
    መምህሬ ክበርልኝ🙏

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 года назад +10

    መምህር በጉጉት እየጠበቅሁህ ነበር ጥሩ ትምህርት ነው በርታ ብዙ ትምህርቶችን ወሥጃለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በርታልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +4

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር በጣም አስተማሪ ነው
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @yeshiebre7300
    @yeshiebre7300 4 года назад

    ይገርማል ግን የአገሬ ነገር እድህ ሳናውቀው ለትውልድ የዘላለም እቅፋት ሁነን መገኘታችን በውነት ልቦና ይስጠን ።መምህር ሁለየ የአንተን ትምህርት ስሰማ ጉልበት አገኛለሁ ቃለሒወትን ያሰማልን

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 года назад +1

    ይገርማል እኮ ስንት ነገር አለ በየቤቱ አቤት ጌታ ማስተዋሉ ስጠን

  • @yetneberkgebreyes5316
    @yetneberkgebreyes5316 4 года назад +4

    እኔ ቃል የለኝም !
    የእግዚአብሔር ምህረቱ ምንኛ ድንቅ ነው።
    ፍቃዴ ነው የሰውን ነገር ላልናገር ። አልፈርድም !
    በአንድ ሐጥህ መመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል ።

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 года назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መጨረሻው ያማረ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
    በተለይ ወደ ድሬደዋ እንደዚህ አይነት ውስጥ ተደባላልቀው የሚኑሩ ብዙ ናቸው እና ገጠመኙን በምትናገር ጊዜ ትዝሚለኝ ድሬደዋን ነው መምህር ብቻ ወለተ ስላሴን በፀሎት አስባት

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 4 года назад +1

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን
    ግን መምህ በጣም
    የሚገርም የሚያሳዝ ትውልድና ዘመን ነው ያሳለፍነው ☝️☝️☝️😭😭😭 በጣም ያዛዝናል የእግዚአብሔር ሀያልነትን የሰው ክፋትና ተንኳል የሰይጣንም ተገዢ መሆናችን

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 4 года назад +3

    ህይወቃለት ያስማልን መምህራችን እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን የእገልግሉትዘመንኩን እግዝቤሔር ይባርከው በጣም እስተማር ትነው !!!

  • @asmarech591
    @asmarech591 4 года назад

    መምህራችን እግዛብሔረ ይባረክህ እሚገረም ትምህረት ነው

  • @ሳራየድንግልማርያምልጅ

    መምህር በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አሜን ፫ በጣም ነው እሚገርመዉ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
    እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ ክብር አበቃቼዉ
    እሚገርመዉ ሁሉም ገጠመኞች መጀመሪያቼዉ ቢያሳዝንም መጨረሻቼዉ ግን የሁሉም ያማረ ነው በጣም እድለኛ ነህ በርታልን ከእግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶ እኔም ስመጣ አገኝሀለዉ ስእልም ካንተ ነዉ እምወስደዉ ብዙም እምነግርህ ነገር አለኝ ብቻ እግዚአብሔር በቼር ያቆዬን አሜን ፫

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 4 года назад +5

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብወ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @fantudamtew359
    @fantudamtew359 4 года назад

    እኔ በዚህ ላይ የተገነዘኩት በጣም ድንቅ የሚሆነበኝ ነገር የመጸሐፍቃልመፈጸሙ አመዝራዎችናኃጣአተኛኞ ይቀድሞቸኃል የተበለው ቃለማየቴናመስማቴነው. የእግዚአብሔር ቸርነትና ድንቅ ስራ እንደአለሆኖ የስውክፍትግን ምን ያክል ነው ከኃጣአታችን ብዛት የቸርነቱ ብዛት ትግስቱ እግዚአብሔር ይመስገን
    ለአንተም እግዚአብሔር ጤና ከእድሜጋርያድልህ
    ብዙነገርእየተማርኩኝነው

  • @AaAa-yj8wy
    @AaAa-yj8wy 4 года назад

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ በእውነት ይህንን የክፋት መንፈስ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድረ ያጥፋልን መምህራችን በረታልን የሁሉም ያልተገልጸ መጸሃፍ ነን የኝ ህይወት ነው የምትገልጽልን ክፉ የሚሰሩ ሁሉ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞትያብቃቸው

  • @asrisalemu9174
    @asrisalemu9174 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሜል ገጠመኝ ነው ይቅርታን የሜያስተምር ነው ሁላችንም እንድናስተውለው ምክንያት የሆንከን መምህራችን ድምፅህ ብቻ ሠላም ይሰጣል እንኳን ምክር ስጨምርበት የመምህር ግረማ ወንድሙ ፍሬ ስለሆንክ የምታሥተምረው ሁሉግልፅ ነው እግዜአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛ ለተጨነቅነው እንድንፅናና ምክንያት ሁነሀል በእውነት እኔ ድጋሜ የተወለድኩ ነው የመሠለኝ በጣም አመሠግናለሁ ሁሉንም ትምህርቶች አዳምጣለሁ ቃሉን ሥሠማው ልቤ ደስ ይለዋል እንዳቅሜ በተግበርም ጀምሬለሁ በፀሎትህ እርዳኝ ወለተ መድን

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @kokoebkokoeb8218
    @kokoebkokoeb8218 4 года назад +6

    መምህር እናመሠግናለን ፈጣሪ ይባርክክ በእዉነቱ በጣም አሳዛኝ ነው አስተማሪም ነው

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 года назад +1

    መጨረሻው አስለቀስኝ በእውነት
    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ልዑል ሆይ ስምህ የተመስገነ ይሁን አንተ ምን ይሳንሃል እኛ እየበደልንህ የማትቀየመን አንተ አምላኬ እንደበደላችን አይደለም እንደቸርነትህ ነው ክበር ተመስገን ዝም ብየ አዳመጥኩት እኮ መጨረሻው አሳስቦኝ ተሳቅቄ ሳለ በእልልልልታ ጨረስኩት አቤት አምላክ ምንኛ ታጋሽ ነው ኃጢአትን እንጅ ኃጢአተኛን የማትጠየፍ አባቴ
    መምህር ተስፋየ በእውነት በአንተ ላይ ያደረ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ
    በጣም የሚያሳዝን ስው እንደወጣ የሚቀረው ለካ እንዲህ በቁም የሚቀብሩ አሉ ለሃብት እያሉ ብቻ ማስተዋል ያድለን ስንት በመተት ጠፍቷል

  • @teferademse519
    @teferademse519 4 года назад +2

    እንኩዋን ደህና መጣህልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን ክፉ አይንካህ እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክ ቤተሰብህን ይጠብቅ ፡ ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እንወድሀለን እናከብርሀለን ከእያንዳንዱ ገጠመኝ ብዙ ብዙ ትምህርት ነው እያገኘን ያለነው እና በርታልን ።

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 4 года назад +2

    መምህር ተስፋዬ ክርስቶስ አምላካችን ይባርክህ እንዲሁም ፈጣሪ ለመላው ህዝበ ክርስቲያን ምህረት ያውርድ አሜን።

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 года назад +3

    እውነት ነው መምህራችን መጨረሻው ደስ ይላል ቃለህይወት ያሰማልን በሳቅም እያዋዛህ በሚግርም አቀራረብ ሥለምታቀርብልን እናመሰግናለን።

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 года назад +2

    ወይ ጎድ እግዜያብሄር ይሰጥልን መምህር ተሰፋዬ ቃለሄውት የሰማልን የማቶሳላና እድሜ ይሰጥልን እግዜያብሄር የአገልግሎትን ዘመንክን እግዜያብሄር ይባርክልክ አሰቤተሰብክ በፀሎት አሰበኝ እህተ ማሪያም ነኝ

  • @yorsaliemhabtom2153
    @yorsaliemhabtom2153 4 года назад +1

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን በምታስተምረው ትምህርት ጠቕሞኛል እግዚኣብሔር ያክብርልን

  • @teejaay585
    @teejaay585 4 года назад +2

    ስላም መምህር በጣም ነዉ የማመስግንህ የማከብርህ እግዛብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 года назад +9

    እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ባላህበት ሰላምህ ይብዛ

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 4 года назад +1

    እግዚያብሄር የተመሰገነይሁን የፈጠረውን የማይተው አምላክ እሚገርም ታሪክ ነው መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እመቤቴ ሀሌም ትደግፍክ የምታገለግለው ቅድስ ሚካሄል። በነገሮች ሁሉ ይርዳክ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 года назад +2

    ወይኔ መምህር ምን ብዩ እንድመለስ አላቅም ባንተ ክርስቶስ የላከህ ለኛ መድሃኒት ፀጋውን ያብዛልህ ወይ ሠው ግን ለማትረባ ዘመን የሠውን ልጅ ማደንዘዝ ፈጣሪ ይሠውረን አምላኬ

  • @tsigesisag7754
    @tsigesisag7754 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ጠቃሚ ነው በጉጉት ነው ምጠብቀው ፅጌ ማርያም በፀሎቶት ያስቡኝ ፀሎት ደክማለው ገና ሳስበው እንቅልፌ ይመጣል

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው

  • @gjch6531
    @gjch6531 2 года назад

    መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እናመሠግናለን በጣም አስተማሪ ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tsionture429
    @tsionture429 4 года назад +18

    መምህር እንኩዋን ደህና መጣክ በጉጉት ስጠብቅህ ነበር

  • @anaafkiristoosjireenyaakot9371
    @anaafkiristoosjireenyaakot9371 4 года назад +3

    ለመምህርችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን((3))

  • @house8969
    @house8969 4 года назад +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ምንም እንኳን ሀጤአትኛ ብሆንም እግዚአብሔር በፈቀደልኝቀንና ሰዓት ንስሀእንደምገባ በተስፍእንድኖርና ተስፋ መቁረጥ እንደሊለብኝ ተምሬአለሁ በርታ በጣም አስተማሪነው መ ምህር በርታጰ።

  • @abrhaabrha9932
    @abrhaabrha9932 4 года назад +2

    በእውነት ቃለ ህወትይ ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኛም እግዚአብሔር በቃሉ እንድኑሮን በቤቱ ያፅናንን ከኩፉ መናፈስት ይሰውረን

  • @fvop7530
    @fvop7530 4 года назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንን
    መምህራችን በእውነት። ትምህርታዊ ገጠመኞች ናቸው

  • @ሰብለነኝከሀገረምኒልክሸዋ

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 года назад +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን ምን ጉድ ነው ይሄ ደሞ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይጠብቀን ከክፉ ሰው ይጠብቀን ዝግንን ነው ያለኝ ማስተዋል ይስጠን

  • @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ

    እኔ መቸም ቃላት የልኝም ምን በይ ምናገር እንዳለበኝ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymnothaymnot805
    @haymnothaymnot805 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ሁሌም ታላቅ ነው እኛንም ለዛ ክብር ያብቃን 🙏🙏🙏

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 4 года назад +1

    እድሜና ጤና ጤናክን እስከነ መላ ቤተሰብ አመኝልካለሁ በጣም ነው ማመሰግነው በጣም ትልቅ ትምእርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 года назад

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏

  • @ጌታሆይየወደድከኝእኔማነኝ

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አለን እያዳመጥን ነው ግን ይሄ ትምህርት ሁላችንም ላይ ያለ ህይወት ነው።

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 года назад +1

    መምህራችን የተዋህዶ ልጅች የግላችን መምህር ተሰፍ ሰላሴ እግዚያብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚያያብሔር በአንተ ላይ አድሮ የእኔን ህይወት እንደቀየረ ለአንተም ማሰተዋሉን እና ጥበቡን ያድልህ

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 года назад +1

    መ ምህር ቃለሕወት ያሰማል በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እኛንም ለንስሀ ያብቃን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 4 года назад +7

    ድስላክ የምታደርጉ ሰወች የዳቢሎ ተባባሪ መሆን አለባችሁ ልቧናችሁን ያብሪ ላችሁ ሌላምን እላለሁ::
    ተመስገን አምካክ ምን ይሳነዋል የተጠጡር ብዞወች ናቸው በጠባቢቱ መንገ የሚገቡ ባት ጥቂቶችናቸው

    • @menfesawifrewoch9034
      @menfesawifrewoch9034 4 года назад

      ሳያስቡት እና ሳያዉቁት dislike የሚያረጉ አሉ

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን
    ያብዛልህ በእውነት በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
    ጌታ ሆይ የእኛ ቤተሰብ ውስጥ ያለውን አጋልጥልኝ
    እኔ ደካማ ነኝ መምህር በፀሎት አስብኝ

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @hailugobeze4408
    @hailugobeze4408 4 года назад +8

    Thank you Memehir Tesfaye, you are helping millions of Ethiopians to understand the workings of evil spirits and how to defeat them using the power of the father, the son and the holy spirts.
    You Memehir Tesfaye, Memehir Girma Wondimu, Memehir Henok Weldemariam of Entoto Mariam and Aba Yohanesse of Wenkeshet monastery are the true holy treasures of Ethiopia. Thank you and God bless you and your family !!!!!!!

  • @yr2486
    @yr2486 4 года назад +3

    ሱስ እኳ ሁንከበኝ መምህር ራሱ ደምፅህ ስነ ስርዓት ያለው ነው ቃል ህይወት ያስማልን

    • @eth3816
      @eth3816 4 года назад

      እየተከታተልሽ ነው እህት የዛሬውስ የጉድነው

  • @nardosayesew8588
    @nardosayesew8588 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን እንዳንዴ ከቤተሰቦቸ የሚያያይዘው ነገር አለ እና ያሳዝናል በጣም ግን መጨረሻቸው ደግሞ በጣም ደስ ይላል

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚያብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው የፍቅር አምላክ ቸርነቱ የበዛ ምን ብዬ ልበል ለፈጣሪ

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 года назад

    መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ረጅም እድሜና ጤናን ይሥጥልን ያንተን ት/ት ማዳመጥ ከጀመርኩኝ ጀምሮ ብዙ የማላውቀውን ነገር አውቂያለው በተለይ የለሊት ወፍ ባለፈው 5 ቱ ወንድማማቾች ሥለ ነሡ ታሪክና ሥለ ሤቷ ልጅ ሥለ ቤታቸው ያለውን ነገር ሥታሥተምር በጣም ነው የገረመኝ የኛ ቤት በጣም የለሊት ወፍና በረሮ በጣም ያሥቸግረናል ግን እናቴና አበባቴ የቤተክርሥቲያን ሠዎች ሥለሆነ ጸበል ሁሌም ቤታችን ይረጫል እናም አንዳንዴ አሞራ ቤታችን ላይ ይቀመጣል እናም እግዚሀብሄር እድሜና ጤናን ሠቶኝ ወደ ሀገሬ ሥገባ ከእግዚሀብሄር ጋር ሁሉን ነገር ይሥተካከላል አንተም ወለተ ማርያም እያልክ በጸሎት አሥበኝ

  • @ወለተኢየሱስየማርያምልጅነ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ታሪክ ይቀይራል የኛም ታሪክ ይቀይርልን አሜን📖📖

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 4 года назад +1

    ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህራችን ጊዚህን ሰውተህ ሰለምታሰተምረን ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልልን

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ

  • @medhanittaddesse8227
    @medhanittaddesse8227 4 года назад +1

    መምህር እናመሰግናለን በጣም ነው በምትነግረን ገጠመኞችህ የተማርነው

  • @mereteworkgeberesilasie9650
    @mereteworkgeberesilasie9650 4 года назад +2

    እባክህ መ ምህር እህተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ ብዙ ችግር አለብኝ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 года назад

    የለትያለ ትምሀርት ነው ለሁላችንም ትምህርት እናመሰግናለን መምህር ተሰፋዬ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 года назад

    ወይ መታደል እግዚአብሄር ይመስገን በመገጨረሻ ህይወትን ማግኘት
    አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ለንስሃ አብቃኝ በፆለታችሁ አስቡኝወለተ መድህን

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እናመሠግናለን

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 4 года назад +3

    ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ከፈቀደ እኔ የአባቴን የካአ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን ለመምጣት አስቢያለሁ እውነት ካሁን በፉትም ሰምቻለሁ

  • @ናርዶስከሃዋሳ
    @ናርዶስከሃዋሳ 4 года назад +1

    እንኳን ደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
    (( እህተ ስላሴ )) በፀሉትህ አስበኛ የኔ የቤተስቤ የአምልኮ መንፈስ እንዴት እንደምገላገለው መዳሀኒአለም ይወቀ
    ብቻ ግራ ግብት ብሎኛል
    እህት ወንድሞቼ እባካቹሁ በፀሉት አስቡኝ በእናንተ ፀሎት አንድ ነብስ እንኳን ብትድን(( እህተ ስላሴ))

  • @anwrsossos3761
    @anwrsossos3761 4 года назад +2

    እግዛሐብሄር ያቆይኪ በጣም ጥሩቲምርት ነው

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 года назад

    *መምህር ሠላም እግዚአብሔር ይብዛልክ በጣም ነዉ የምናሠግነዉ ቃለህወትን ያሠማልን ሥት ጉድ አለ በየቤቱ አቤቱ ይማረን የእዉነት በመምህር ተሥፋየ ሥቱን ነገር ሠማሁ የተማርኩት እረጅም እድሜ ይሥጥልን*

  • @fernusgabrae4946
    @fernusgabrae4946 4 года назад +1

    መምህር እግዚ አብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በፀሎት ያስቡኝ

  • @ብንያምየወለላይቱየድንግል

    ዉይ በዉኑ ማስተዋልን ያድለን በጣም ከባድና አስገራሚ ነዉ እግዚአብሄር ታጋሽ ነዉ ለንስሃ ያብቃን መምህር ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልን

  • @burutaytbeyene2285
    @burutaytbeyene2285 4 года назад +2

    መምህር እግዚአብሔር እደሜ ና ጤና የሰጠልን

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር የእውነት ስላንተ ምንም ቃላት የለኝም ልዑል እግዚአብሔር መላ ቤተሰብህን ይባርክ

  • @alemwale7980
    @alemwale7980 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት አስተማሪ ነው የሚያቀርቡልን ሁሉ

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 4 года назад +1

    Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 4 года назад +1

    በጣም መልካምና ቁም ነገር አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ያክብልን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @ወለተእየሡሰእመቤቴየነገር

    መምህር ተሰፍየ በርታ
    እኔ ደካማ ነኝና በፆለትህ አሰበኝ የመጣብኝን ፈተና የምወጣበትን ሀይል እንዲሰጠኝ ወለተ እየሡሰ እያልክ አሰበኝ ፈተና ውሰጥ ነኝ

  • @mebratseifelddin7710
    @mebratseifelddin7710 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln mamhr

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 года назад +1

    እጅግ አሳዛኝና አስተማሪምነው አቤቱ ልቦና ስጠን አሜን 😢😢😢

  • @ሄመን-ጸ4ፀ
    @ሄመን-ጸ4ፀ 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ አስተማሪ ነው

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ጥሩ ትምህረት ነው
    እኔም አንዲቱ ነኝ በስም ክርስቲን ነኝ ግን እምነት ምንም የለኝ አንድ አመት ሆነኝ ወይ መንፈስ አዉይ አይድለሁ ወይ አለም አዉይ አድለሁ በጣም ግራ ገበኝ ሰላም ምንም የለኝ እረ 😢😢 በስደት ለይ በፀሎታችሁ አስቡኝ አደራ አመተ ማርያም እያላችሁ 😢😢😢

    • @ethionews4069
      @ethionews4069 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ ውዴ አይዞሽ

    • @amenamen5819
      @amenamen5819 4 года назад

      @@ethionews4069 አሜን እህት እሽ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን 🙏🙏🙏

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 4 года назад +1

    በጣም የእግዚያብሄር ስራ ይገርማል ቤቱጋ እንደሚያድንህ አታቅም ድንቅ ነው ።

  • @nardititi1821
    @nardititi1821 4 года назад

    Amen kale hiwet yasemalin memhir xegau yabzalih

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ

    እሰይይይይይ ደስ ሲል እንኳን መጨረሻው ንስሐ ና ቅዱስ ቁርባን ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ክርስቶስ ቸር ነው ምንኛ ይቅር ባይ አምላክ ነው ያለን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በአንተ አንደበት ክርስቶስ ተናግሮዋል ለሰውየውም አግዞታል እውነት ነው ፊተኞች ዋህሎኞች ዋሃሎኞች ፊተኞች ይሆናሉ እንደ ተባለ በጣም ይገርማል

  • @hutayhergoyta9694
    @hutayhergoyta9694 4 года назад

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገለግሎት ዘመንህ እግዚአብሄር አምላክ ይባረክልህ እናመሰግናለን

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ምህረቱ ፣ይቅር ባይነቱ ምን ያክል የበዛ እንደሆነ አያችሁ ?🙏🙏🙏⛪⛪⛪ እኔ ከየትኛውም የእግዚአብሔር ትምህርት ህይወቴን እየቀየረ ያለ እንደዚህ ያለም። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @cell7172
    @cell7172 4 года назад +3

    ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይኹን መምህርችነ እናመሰግናለን 💚💛❤️

  • @egzabeherfkrnew4921
    @egzabeherfkrnew4921 4 года назад +3

    በጣም ነው የሚያስፈራው ግዘው አምላኪ ጠብቀን ይቅርም በለን

  • @ሩሐማነጋሽ
    @ሩሐማነጋሽ 4 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነው መጨረሻው ግን ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 года назад +3

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 года назад +3

    እባክት መምህር አስካለማር ያም ብለዉ በፀሎት ያስቦልኝ እህቴናት ተጨቃብኛለች

    • @sanymrs840
      @sanymrs840 3 года назад

      መምህር ቃልህውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሰትማሪነው በጣም

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏አቦ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ የልጆችህ አባት ያርግህ አብዝቶ ይባርክህ መምህራችን ወንድማችን እኛን ለማስተማር ስትል ብዙ እየደከምክልን ነው እንግዴ ልብ ያለው ልብ ይበል ብሉአል ቃሉ እግዚአብሔር አምላክ ልብ ይስጠን 🤲Amen 🙏

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ሰላም እግዚያብሄር ላተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን በናፍቅትነበር መጥብቀው

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ድንግል ፀጋውን አብዝታ ትስጥህ ወይኔ በቅናተኛዋ ሴት እንዴት እንደተበሳጨሁ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻው አማረ ይሄ ሁሉ በየቀያችን አለ ግን አናውቀውም እግዚአብሔር መጨረሻችንን አሳምርልን ከታሪኩ ብዙ ተምሬ አለሁ ተመስገንን
    ዘረኛ መተተኛ ጠንቋይ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ያጥፋልን አሜን!!!