53ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ ) የዘፋኙ ግራ አጋቢ መተትና ኪዳነምህረት በፍቅረኛሞች ላይ ያሳየችው ምልክትና ተአምር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 413

  • @kaalkall6273
    @kaalkall6273 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቀለህወትን ያሰማልን መምራችን ገጠመኝህ በጣም ገዝቶኛል ልቤን ወደራሴ መለስከኝ አመሰግናለው

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    በጣም ይገርማል ኪዳነምህረት እናቴ የሁላችንም ህይወት ታስተካክልልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💚💛❤

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 года назад +2

    መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 4 года назад +3

    መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እመቤቴ ከነልጇ በጎዳህ ትግባህ ልጆችህም ይባረኩልህ ተባረክ

  • @hlinaheli4444
    @hlinaheli4444 4 года назад +4

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን መምህር ተሰፋዬ ቃለሄወት ያሰማልን የማማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን ይግርማል አምላክ የፈቀደው ሆነ መምህር ተሰፋዬ አበራ በፀሎት አሰበን

  • @ቲጅየተዋህዶልጅቲጅየተዋህ

    ወድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ወድየተዋህዶ ልጅች ኑ በጉጉት የመንጠበቅውን ገጠመኝ እንሰማ❤❤❤❤❤

    • @danisolomun644
      @danisolomun644 4 года назад

      እሺ

    • @uaeuae3307
      @uaeuae3307 4 года назад

      Endt i

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 года назад +3

      አረ መተናል በፊት ምእመናን በመቶዎቹ የሚቆጠሩት ነበር እሄንን ገጠመኝ የሚሰሙት አሁን ግን በስመአብ በሺዎች የሚቆጠሩ ምእመናን መስማት መከታተል ጀምረዋል ተመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን

  • @selamchanal9365
    @selamchanal9365 3 года назад +8

    የምገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ልጆቹ ወደ ቤቱ ይመልሰን 😭😭😭😭😭ይቅር ለእግዚአብሔር መምሕራችን

  • @ayenalemgetachew1260
    @ayenalemgetachew1260 4 года назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን።
    ይህ እራሱ ስብከት ነው ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው

  • @የማረያምልጅአዲሰአለም

    መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን🙏የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከሎት

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ

    ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን በእውነት
    ህልችንም ምጭረሸው ያሰማራልን

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ህይወታችን እያለመለምከው ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ
    @AmanualTubeአማኑኤልዩቱብ 4 года назад +10

    እንኻን በሰላም መጣህ መምህራችን ጣፍጭ የሆነ ትምህርቲ ሁሌም በጉጉት እጠብቃለሁ ።የተዋህዶ ልጆች ቅዱስ ጊወርጊስ ክክፉ ሁሉ ይጠብቃቸህ

  • @almazayana2163
    @almazayana2163 4 года назад +2

    መምህር የአንተን ትምህርት በመስማት ብዙለውጥ አግቻለሁ በዚህ ሙያወችህ በርታ። እግዝያብሆር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +9

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
    አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ይስጠኝ🙏

  • @tsadaydejeni1473
    @tsadaydejeni1473 4 года назад +2

    እውን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ምምህር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 года назад +3

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኔ በጣም በእግዚያብሔር ሰራ ተደንቂያለሁ እግዚያብሔር ሰራው ድንቅ ነው ወላዲት አምላክ ለሁላችንም ትገለጥልን

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    መምህር ተሥፋዬ በእውነት የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወትን ያብዛልህ በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው ቃላት የለኝም የምገልፅበት እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን ብዙዎቻችን በተለያየ የዲያቢሎስ እስር ውስጥ ነን ያለነው
    ዘፈን በህይወቴ አዳምጨም አላቅም ከፍተው ድብፁን ስሰማ በጣም ነው የሚጨንቀኝ በጣም ነው የምጠላው አይደለም ከፍቸ ለማዳመጥ እግዚአብሔር ይመሥገን ከስደት መልሶኝ በሰላም በሰጠኝ አንደበት ዘማሪ ለመሆን በጣም ፍላጎት አለኝ እግዚአብሔር ያሣካልሽ በሉኝ ደጁ ላይ ቁሜ አምላኬን እኖዳመሠግን🙏🙏🙏

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 4 года назад +2

      Amen amen amen amen amen amen

    • @SaraSara-rb9ky
      @SaraSara-rb9ky 4 года назад +2

      ታድለሽ ውዴ እኔማ አንዴ ዘፈን አንዴ መዝሙር ነኝ እረ ማዳመጥ አልፈልግም ብየ ትቸ ግን የት እደማገኘው ስንቅ ብየ አዳምጣለው

    • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
      @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 4 года назад +3

      @@SaraSara-rb9ky አይዞን ፆሎት ማድረግ ነው ትልቁ ነገር በስህተት እንኳ ሸር ሲያደርጉልኝ በጣም ነው የምቆጣው ሁሌም ፈጣሪዬን እማፀናለሁ በሀጢአት አንደበቴ ቢሆንም እግዚአብሔር ሀጢአትን እንጅ ሀጢአተኞችን አይጠላም የለመኑትን ይሰማል

    • @mazatadesse9814
      @mazatadesse9814 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hirutkasaye9954
      @hirutkasaye9954 4 года назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @emuyebelay970
    @emuyebelay970 4 года назад +23

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ሱስ ሆኖብኛል ትምርቶችህ ሳዳምጠው ግን እሚጫነኝ እሚንጠራራኝ እሚከብደኝ ነገር ብዛቱ ውይ እኔ ላይ ያሉት እህት ወንድሞች ብፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @tes7513
      @tes7513 4 года назад +3

      Ayzosh emebrhan tabralesh

    • @emuyebelay970
      @emuyebelay970 4 года назад

      @@tes7513 አሜን ወንድም

    • @amaramara5764
      @amaramara5764 4 года назад +3

      አይዞሽ እህቴ ኪዳነ ምህረት ሚጣረርሽን ታርቅልሽ

  • @musaabdo6446
    @musaabdo6446 4 года назад +3

    እካን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ወለተኢየሱስየማርያምልጅነ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን📖⛪💚💛❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫

  • @ሚካኤልአባቴአሳዳግዬ
    @ሚካኤልአባቴአሳዳግዬ 4 года назад +32

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም በክርስቶስ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 года назад +2

    መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን በእውነት በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ያቆይልን

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 4 года назад +3

    መምህር ምርጥ አሰተማሪ ሰው ፀጋውን ታብዛልህ የጌታዬ እናት

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እናቴ ኪዳነምህርት አታሳፍርም እኔስ በጣም እወዳታለው ሂወቴ ሁሉ በኪዳነምህርት ተቀይሯል አሁንም አትለይኝ እናቴ በአንች አላፍርም የሂወቴን መንገድ ላንች ሰጥቻለው አሁንም አብዝታ ትገለፅልን አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን!!! እጂግ የሚገርም እና አስተማሪ ታሪክ በስማም ሁሌም በምታቀርባቸው ገጠመኞች እደነቃለው ከአይምሮ በላይ ይሆንብኛል ፀጋውን ጨምሮ ጨምርሮ ያብዛልህ ልኡል እግዚአብሔር እራሴን እንዳቅ እርድተኸኛል መምህሬ ክበርልኝ☝🙏

  • @liduterefe2926
    @liduterefe2926 4 года назад +8

    ሁሌም የምትናገረዉ ነገር የኔ ታሪክ ይመስለኛል እንዶዉ 50% ማለት ይቻላል ማለት ሁለት እግር አለኝ ብየ በ2 መንገድ ነዉ እየሄድኩ ያለሁት አንደ አለማዊ አንደ መንፈሳዊ ብቻ ብዙ ነዉ እንደዉ መምህር እባክህ በፀሎትህ አስበኝ ወ/መድህን ነኝ እባካችሁ ኮሜንታተሮችም ቢሆን አሰቡኝ

  • @twerkkeskes4661
    @twerkkeskes4661 4 года назад +5

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ፀጋዉን ያብዛልሕ ኬዳነምሕረት እንደታደገቻቸዉ ለኛም ከፌት ከሗላአ ሖናአ ትርዳን

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 года назад +3

    ቃል ህይውት ይሰማላን ራጀም እድሜ ይሰጥልን መምህር ሁልችንም እግዜቤሄር ማሰተውሎን ይሰጥን """"""

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ድንቅ ታሪክ ነው

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    ሚገርም ነው የእግዚያብሔር ድቅ ስራ እኛ ዝም ብለን እንጨነቃለን እጅ እግዚያብሔርን ብፍፁም እምነት ብንለምን በረከት የማመጣ የምታመጣ መዳናለም ያዘጋጃል

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +4

    ወይኔ በማርያም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት ደስ ይላል
    በእውነት መልካሙን የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን በጣም ነው የተመሰጥኩበት እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ዘፈን የምናዳምጥ ሁሉ እውነት ይህን ገጠመኝ ሰምተን ብዙ ሰወች ዘፈን መስማት እናቆማለን ብዬ አስባለሁ አምላክ ሆይ ማረን

  • @መሲየድንግልማርያምልጅኤፍ

    ሰላም እግዚአብሔር ይበዛልህ መምህር እንዴተ አመሸህ ሰላምህን ይብዛ አሰተማሪያችን መካሪያችን እናመሰግናለን ቃለህወትን ያሰማልን ዘመንህ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተስፍ መንግስተሰማያትን ያውርስልን በድሜ በፅጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን የሰማነውን ለድህነት ያርግልን ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቀን

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን

  • @hilinatariku3313
    @hilinatariku3313 4 года назад +2

    Amen amen amen kalheyoti yasemalgn memmeher

  • @-kalekidusanetube3285
    @-kalekidusanetube3285 4 года назад +3

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የሚገርም ታሪክነው የምታቀርብልን በእያንዳዳችን ህይወት ውስጥ ያለሁን አጋጣሚወችሁሉ እድንመረምርና ክፉውንና ጥሩን ለይተን እድናቅ እያደረከንነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እርኩሳን መናፋስት እንዴት እደሚሰናኩሉን የበለጠ እየገባንና እድንነቃባችውናእድንዋጋቸው እያደረከንነው እግዚአብሔር ለኝም ሚስጥሩን ያግለፅልን እርኩሳትን መናፍስት ከኛ ያርቅልን

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የኪዳነምህርት ስራ ሉዩ ነው ፍቅራዎ በርከቶዎ ይድርብን በእውነቱ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ

    በእውነት በጣም የሚያጎጎ ገጠመኝ ነው በእውነት መምህር እድሜና ጤናውን ያብዛልህ

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 года назад +6

    በመድኋኒዓለም የዛሬው ደሞ ድንቅ ነው ከኔ ህይወት ጋር ብዙ እሚያገናኘው ነገር አለ እረ መምህር ስልክህ ሁል ግዜም ዝግ ነው ግን እንደት ነው እምናገኝህ ?
    በተረፈ ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ከሚባለው በላይ እየተማርንበት ነው የምታቀርብልንን ገጠመኝ

  • @kidanutesfaye4503
    @kidanutesfaye4503 4 года назад +4

    በጣም ይድንቃል የእግዚዐብኄር ስራ።በጣም እናመሰግናለን መምሕር ተስፋዬ።

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 года назад +5

    ዋው ደስ የሚል ታሪክ ነው መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @nardosayesew8588
    @nardosayesew8588 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @senialemu1077
    @senialemu1077 4 года назад +4

    ሰላምክ ይብዛ መምህር እመብርሀን ሰራ የድንቅ ነውክብሯ ይስፋጸጋዋ አይጓደል

  • @ከገድላትአንደበት
    @ከገድላትአንደበት 4 года назад +1

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እራጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልን እባክህ ስልክህ አስቀምጥልን

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ስራው ድንቅ አመሰግናለሁ
    እናቴ ቅ/ኪዳነ ምህርት የልጅሸ ቃልኪዳን የደጅሽ በረከት ለሁላችን ይድረሰል አሜን
    መምህ ተስፋዬ ጥሩ ትምህርት ማንቅያ ነው አመሰግናለወ ሰለትምህርቶት

  • @ቅዱሰእሩፋኤልቅደምአባቴቅ

    ሰለማይነገር ሰጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እኛንም የጠፋን ልጅችህ አሰበን አምላክ ሆይ ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ትሰፋየ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 года назад +4

    እጅግ በጣም ያስተምራል መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ ከነመላ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    ሰላም ለናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እዲሁም መምህር እደምን ሰነበታቹ እንኳን አደረሳቹ ለሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወረሀዊ በአል
    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው።

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማን
    በጣም ይገርማል

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 4 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እንቁ የተዋህዶ ፍሬ በርታልን ራሳችንን እንድንፈትሽ እያነቃኸን ነው

  • @adrwet3272
    @adrwet3272 4 года назад +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @የዳጊእናት-ለ6ኰ
    @የዳጊእናት-ለ6ኰ 4 года назад +1

    መምህር በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እየተማርኩ ነዉ

  • @weleteeyesusweleteeyesus6243
    @weleteeyesusweleteeyesus6243 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @genetmokonen981
    @genetmokonen981 4 года назад +1

    መምሕራችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እመ አምላክ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሕ

  • @kibromedemisse1318
    @kibromedemisse1318 4 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማን መምህር

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 4 года назад +4

    አቤቱ አምላክ በአለማችን ላይ ስንት አይነት ጉድ አለ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አስካለማርያም-ገ3ጠ
    @አስካለማርያም-ገ3ጠ 4 года назад +4

    አሜን 3 እግዚአብሔር ይስገን ወድማችን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +3

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን፫
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤
    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤

  • @tigistsolomon8316
    @tigistsolomon8316 4 года назад +1

    Amen amen kale hiwet ysemalen 🙏

  • @ድንግልማርያምየፈጣሪየእና

    እንዳንተ ኣይነቱ ልጅ ይስጠኝ መምህር እንኳን ደና መጣህ

    • @ferahiwotassefa1617
      @ferahiwotassefa1617 3 года назад

      ፰፱፱8፰888888888888፰8፰88888888888888888888

    • @ferahiwotassefa1617
      @ferahiwotassefa1617 3 года назад

      መቋቋም መቋቋም ይቻላል ቋድ ቋት ቋት መቋቋም ቋንቋዎች ውስጥ ሏ መቋቋም ቋሚ ቀይ ሏውሌት ብሏል ይሏል ቀቀቋቋ፣ሊቀ ቋት ውስጥሁኒታ የውስጥ ሁኒታ ቋንቋዎች ቀስ ቋቱ ፰፱፱888 ሁኔታቋቋቋቋ ሁኔታ

    • @ferahiwotassefa1617
      @ferahiwotassefa1617 3 года назад

      ቋቱ ቋት ፰

  • @ራሄልራሄል-ደ8ጰ
    @ራሄልራሄል-ደ8ጰ 4 года назад +6

    እናመሰግናለን መምህር አንተ ትለያለህ እመቤቴ ማርያም ከነ የቤተሰብክ ትጠብቅህ

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +4

    Egziabher yimesgen memhrachin
    Amen Amen Amen

  • @ggjjjghhjj3573
    @ggjjjghhjj3573 4 года назад +34

    ዉይ መምህሬ እኔ ብዙዉ እምታቀርበዉ ገጠመኝ የኔና የቤተሰቦቼ እዲሁ በዙራዬ ያሉት ብቻ ብዙዉ ያሉት እና የኔ ነዉ

  • @hawaaha8714
    @hawaaha8714 4 года назад +4

    መምህርእግዚያብሄርይስጥልን፣ፀጋውንያብዛለወት

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እኔም ጠፍቻለሁ እና በቸርነቱ ይመልሰኝ በፆሎታቹህ ወለተ ኪዳን ብላቹህ አስቡኝ😥😥😥😥መምህር የመጀመርያ ኢትዮጵያ ስመጣ አተን ማግኘት የእግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆን

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 4 года назад +1

    የምታቀረበው ገጠመኝ ሁሉ የእኔና የቤተስቤ ህይውት እይበታለሆ በዝም ተሚሪበታለሆ ብቻ እግዝቤሔር ይርዳኛ በፅሉትህ እስበኛ እስካለ ምርያም ደግሚ ድግሚብስምው ብዝ ትምህርት የምምርብት ነው መምህር እረዝም እድሚ ከእነ ቤተስብህ ይስጥህ 🙏🏾

  • @mebrtelemma8716
    @mebrtelemma8716 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ፈጣሪ ሆይ ልቦናይኝ ክፈትልኝ

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 года назад +6

    እንኳን ደና መጣህ መምህር በጉጉት ነው የምጠብቅህ እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ጊዮርጊስ ሰማእቱ የተዋህዶ ልጆች

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 4 года назад +1

      Amen amen amen amen amen amen amen

  • @etubete7825
    @etubete7825 3 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @mihreteabandebrhan9742
    @mihreteabandebrhan9742 4 года назад +2

    ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ኣምላከ ቅዲሳን ካንተጋር ይሁን።

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን
    የሚያቀርቡልን ትረካዎች በጣም ከአይምሮ በላይ ሆኖብ ገርሞኚ ነው የምሰማው እዲውም ይህ ገጠኚ የሚገርመኚ ነገር በመሳም የሚለው ነገር እኔንም የመሳምን ነገር አስታወሰኚ 4አመትበላይሆኖት ግን የማረሳው ትዝታነበር ዛሬም ትርጉሙ ባይገባኚም በደንቢ ጥርጣሬ ውስጥ ጨምሮኛል ግን አሁን ይህነው ብየ አልል ብቻ በጣምም አስለቅሶኛል ይህታሬክ ☝️☝️☝️😭😭😭ግን ደሞ ለተራኬያችንም ለባለታሬኮቻችንም በእግዚአብሔር ስም ከልብ አመሰግናለሁ በግሌ

  • @tsedilove4731
    @tsedilove4731 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @እግዚኣብሔርይሬእየኒወኣል

    እንኳን ደህና መጡ መምህር እግዚኣብሔር ይባርክህ።

  • @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ
    @የማሪያምልጅነኝ-መ4ኘ 4 года назад

    መምህሬ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት እማምላክ ትጠብቅህ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 4 года назад +1

    የሁላችን ችግር እና የሁላችን ታሪክ ነው መምህር እነመስግነለን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህወትን ያስማልን መምህር ግሩም ነው እውነት እድህ የጎደኛ ፍቅር በተግባር ሲፍፀም ምነኛ ያስደስታል እግዚአብሔር ቀሪ ህወታቸውን የተባርከ ያድርግላቸው

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምርህ

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 года назад +4

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @lyla1255
    @lyla1255 4 года назад +1

    የኔም ዘመን እድሜ በክፉ ሰዋች የመከነዉ የጨለመዉ እህህ ኢትዬጵያዊ ክፉታቸዉ ከሴጣን ይበልጣል

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 4 года назад +4

    ወይ መላከ ሚካኤል! እንዴት ፍልም የሚመስል ፍጹም የማይታመን ነገር ግን እውነታው በረቀቁ መተማመኛ የታጀበ ታሪክ ነው? ግርም ብሎኛል መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ያድልልኝ።

  • @rahealtadesse8485
    @rahealtadesse8485 4 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በመ ምህር አድሮ ያስተማረን

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።

  • @habtameyemariyamlij2331
    @habtameyemariyamlij2331 4 года назад +3

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራቺን እግዚአብሔር ይመስገን ከዝህ ገጠመኚ
    ብዙ ነገር እየተማርን ነዉ

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 4 года назад +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም ያንተን ቪዲዬ ሳዳምጥ እንቅልፍ ይጥለኛል ለምን እንደሆነ ባላቅም መሀከላይ ስደርስ ሀይለኛ እንቅልፍ ይወስደኛል ስነቃ ልክ ሲጨርስ ነቃለው ግን በማግስቱ አንደአዲስ አዳምጠዋለው ምክንያቱን ባውቀው በጣም ደስ ይለኛል

  • @hananetp6572
    @hananetp6572 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን፫ ፀጋ ስላሴ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ደካማዋ እህታችሁ

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 4 года назад +1

    ሠለም ሠላም ወድማችን መምህር ተሰፋዬ እውነትም ለኢትዮጵያውያን ተስፋችን ነክ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ላንተ ገጠመኙ በጣም ሚያሳዝን በጣም ሚገርም በጣም ሚያሰደስት አመሰግናለሁ በጣምም ብዙ ትምህርትንም ሰቶኛል ሜርሲ

  • @youhalayyouhalay4416
    @youhalayyouhalay4416 4 года назад +1

    *ወይ ታሬክ የኔ ፈጣሬ እዳዉ ምን ይሣንካል መምህር በእዉነት ቃለህወትን ያሠማልን በርታልን*

  • @lunakalma2144
    @lunakalma2144 4 года назад +7

    god bless you and ur family . This is educational and give me hope everyday .
    Thank you very much.

  • @aleema9071
    @aleema9071 4 года назад +7

    በርታ መምህር ብዙ ሰው እየለወጥክነው

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 3 года назад

      በርታመምህርብዙሰውእየለወጥክነው

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 4 года назад +1

    ይገርማል በእውነቱ ስንት ነገር ነው አለ በየቤቱ ወይ ጉድ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ለሱ እሚስነው ነገር የለም ደስ ይላል መጫረሻው ህይወት እንድህ እናት እንግዲህ እምገርም ነው

  • @ልቤማላ
    @ልቤማላ 4 года назад +30

    በጣም ይገርማል መንፈሣዊ ነገር ሲሆን ማንም የሚከታተል የለም ይሄኔ ሙዚቃ ወይም ሌላ ነገር ቢሆን ስንት ሠው በኮመከ አይ እኛኛኛ

    • @meronsolomon8969
      @meronsolomon8969 4 года назад +3

      ልቤ ማላ የሚያድን ነገር ማንም አይፈልጉም

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 4 года назад +8

      እውነት ነው አረ እንዲያውም ገጠመኝ ይሻላል ሌላውን የሚያዳምጥ የለም

    • @maasa-uo8ou
      @maasa-uo8ou 4 года назад +1

      በትክክል

    • @እመአምላክአንቺጠብቅኝ
      @እመአምላክአንቺጠብቅኝ 4 года назад +1

      ልቤ ማላ በጣም ትክክል ነሽ /ነህ/

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 4 года назад

      እውነት ብለሻል እሄኔ ለጂጂ ኪያ ስድብና ለዘፈን ቢሆን የላይክ መአት የኮመንት መአት ነበር የሚጎርፈው እኔ አንዳንዴማ ክርስቲያን ተብዬዎች ግርም ይሉኛል ዘፈን ለሚዘፍነው ዘፋኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ብለው ሲመርቁት ሳይ በእውነት ጤንነታቸው ያሰጋኛል እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ልብ ይስጠን

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ

    እግዚአብሔር ያበርታዎት መምህር እናመሰግናለን