Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የዚህ ፔጅ እና ፕሮግራም ተከታታዮች በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰላም አገሬ ገብቼ ሙሉ ቤተሰቦቼን ከዚህ መጥፎ መንፈስ በእግዚአብሔር እና በእመብርሃን እገዛ እዲወገድልኝ
እኔም እንዳቺነኝበጉጉት ነው የምጠበቅው ሀገሬ እሰከመገባ ደርስ በጣም ነው የጓጓሁት አንቺም በሰላም ገቢልን❤❤❤❤
እመብርሀን ታስብሽ እህታችን በሰላም ግቢ
እመብረሀን ሁላችንም ታስበን ዉዴ ሁላችንንም ትርዳን
⁸has
Updated 799ppjpp7j7u
መምህር እድሜ ትስጥህ ድንግል ማርያም ተከበር ወንድሜ
እናመሰግናለን ወንድማችን (ከማኻ ዝበለ የብዝሓዮ) እንደኔ በገደል ጫፍ ያለነዉ እየነቃን ነዉ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
Btami des medeb eyu azina nkyerelu zelena medeb eyu
nay behaqi
ምምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ እኔ ያተን ትምርት ሳዳምጥ ቤተሠቦቸ በጣም ይታማሎ ጸሎት አድርጎልኝ ኮመቶች በድግል ልለምናችሁ እኔም ዛሪ በተለየ መልኩ እራሴን በጣም አሞኛል
Welcome መምህር ገጠመኝህን እንደበፊቱ በቀን በቀን አርገው አንድ ቀን መጠበቅ እጀግ እየከበደን ነው
ትክክል
ውይይይይይ እኔ ጭራሽ ዛሬ አስሬ ስገባ ዩቶብ ላይ ተለቆል እያልሁ ምነም አለቀቀ እያልሁ በጣም ተጨንቄ ነበር እያሰብሁት ነበር ምን ሆነብኝ እያልሁ እመቤቴን ምንም አትሁንብኝ መምህሬ♥♥ እመቤቴ እግፍ ድግፍ ታርግልን አማንንንንንንንንን
Ewent nw yinafekale
Yene ehet be mehel yalwu kenet Lela temert ensemlen
ኧረ በሚመቸው ሰአት ይልቀቅልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኛ እንዳልነው እኮ ጊዜ ሊያገኝ ይችላል
እንደምን አለህ የኤልዳና አባት ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ከክፊ ሁሉ ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን
እኛ ችግራችን ርኩስ መንፈስ ነው
ትክክል አገርን ህዝብን ቤተስብን እያባላ ያለው እሱ ነው ሰው መልካም ቢርገ መልካም ማደርጉን ይርሱታ እኛ የማንማር ትውልደቸ ናን ፋጣሪ ልባና ይስጥን
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey egzebr ybarki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ የኤልዳና አባት እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ መምህራችን እዳተ አይነቱን ፍጣሪ ያብዛልን
Amen,amen,amen,amen 😭😭😭
ወገኖችዬ የመምህር ማስታወቂያ ሲመጣ እስከመጨረሻው አዳምጡት ለእሱ ይጠቅማልዋል
እሽ ካሁን በዋላ አደረጋቸው አላወኩም ነበር
Ok
እዉነታችሁ ነዉ እሽ ለሱ ያልሆነ ይበጣጠስ
የምኑማስታወቂያ የቱላይ ሲመጣ ስናዳምጥ በመሀል የሚገባው ማስታወቂያ ነዉ???
Ok anawkewm neber
በጣም የሚያሳዝን ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት እማማ አስለቀሱኝ መምህራችንም ወንድማችንም ነህ ።ስለ ምታስተምረንም ስለ ምክርህም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ሰዉ አዳምጦታል ነገር ግን (ላይክ) ያደረገዉ ሰዉ ግን በጣም ትንሽ ነዉ ወንድማችን እኮ ለኛ ብሎ ነዉ የሚደክመዉ መፅሐፍ ማሳተም ይችል ነበር ነገር ግን እኛን መምከር ስለፈለገ ነዉ ጊዜዉን አብቃቅቶ መስዋት የሚደርገዉ ለኛዉ ነዉ።(ላይክ) ብናደርግ ምን ችግር አለዉ ???? አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን፫
Ewnt new ine gin gena inde kefetkugn new Like yemadergew mikinyatum indayirsagn biye
መምህሬ ቃለሂወት ያሰማልን።
ያሰዝንለ ቃለ ህወተ ያሰማልን😢😢😢🙏🙏
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
፩. እንኳን መጣህልን ተስፋችን፪. እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
Amen amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እመብርሃን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዙልህ በሁሉም ገጠመኝህ ተለውጫለሁ ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር እንድቀርብ አድርጎኛል በርቱልን ቀጥሉበት ደስ የሚል ት/ት ነው ✝️🙏
እሥከዚህ ሠአት ላደረሠን ለልዑል እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምህ ይብዛልን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡ብዙ ገጠመኞችን በማዳመጤ ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰዉልኛል ፡፡እግዚያብሔር ያክብርልኝ ፡፡ሳላዉቀዉ ወደ ምፈልገዉ መንፈሳዊ ህይወት ገብቻለሁ፡፡አዉደ ነገስት ርኩስ መጽሐፍንም አቃጥዪለሁ፡፡ከቻልህ ደውልልኝ
ተስፍሽ ወንድሜ ተባረክ ቃል ህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻
አግዚአብሔር አምላክ ቃል ሂዎት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል
ለንደኔኣይነትዋ ሃጥያተኛ እንዳንተ ኣይነት መምህር መንገዳችን የምያቃና ያብዛልን ፈጣሪ
ኸረ መምህር ለኛ ኑሩልን እኛ አተናቸው ነው የተቸገርነው አሁንም ፀጋውን ሰቷችሁ እድሜአችሁን ያርዝምልን ያቆይልን
ወለተ አማኑኤልመምር እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ እኔ በሀገር እያለሁ የማላውቀው አሁን ግንብዙነገር አስተማርከኝ ብዙዎችም ከመከራ እንደዳኑ ስረዳ በጣም በጣም ደስ ነው።ያለኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ውድ ወንድሜ የምትለው ሁሉ እውነት ነው ክፉ ነገር በሙሉ የሠይጣን የክፉ መንፈሥ አሠራር ነው ዘረኝነት ሁሉ መንፈሥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገሥፀው አሜን ፫ ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ፫
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሥገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልህ
መምህር ዛሬ ደስ ብሎኛል ድምፅ አለው
መምህር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀልይልኝ እባክህ ወለተ ሰማዕት ብለህ
በእውነት ግሩም ነው መምህር አንድ ሰው ነበር ከሀገራችን እንደዚህ ሰው በላህ እየተባ ከሀገር አባረሩት የሀገራው ሰው እስከ ልጆቹ
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
ቃለሂወት ያሰማልን
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
በየ ግዜው እምንሰማው በጣም ይገርማን እግዚአብሔር ልቦናይስጠን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen kalwet yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ሠላምህን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ እኔ ባንተ ትምህርት ነው መውጣት ከማልችልበት ችግረ ውሥጥ የወጣሁት እና ያንተን ትምህርት የሜነቅፉትን በእውነት እግዜአብሄር ያሥተምራቸው
መምህር አንድ ቀን እስቲ ስለህልም አፈታት ቢያስተምሩን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr Enamesegnalen🙏💚💛❤😍😍😍
መምህር በጣም ነዉ የምወድህ እሥከቤተስብህ የድንግል ማርያም ልጂ ይጠብቅህ በምትሄድበት ይከተልክ ጸጋውን ያብዛልህ
Kalhiwot yasemalin memirachin xegawun yabzalih egnam semten lemategber yabqan
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን💚
እኳን ደህና መጡ መምህር
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ኑርልን ይሄ ትምርት ሙሉ ሂወቴን ነው ያየሁበት
መምህር ቃልኢወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው ለካስ መንፈስነው ብዳ
መምህር እህተ ማርያም ብለህ አትጥራት ይቺን ቀጣፊ ሴት ለእራሷ ያውወጣችው ነው
እንክዋን ደህና መጣክ ወንድም ሰላም እግዛብሄር ያብዛልክ እና እኚህ እናት እንደ እግዛብሄር ፍቃድ እንደረዳቸዉ ይፍቅድልኝ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በአልህበት ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህርአሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚያብሔር አምላክ አተ እደተረዳኽው የክፉ መፈስን ሴራ ለሂሉም መምህራኖቻችን መረዳትን ይስጥልን ለኛም ለምመን ጨምሮ መምህር እኛ ማለት በጣም ከባዶች ነን እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጠን መዳናለም በጣም ነው ምናመሰግን የመቤቴ ስራ።እፁብ ድቅ ነው የሚገርም ነው የኔ ሩሩህ ከማለቅሱትጋ ማልቀስ ከማዝኑት ጋር ማዘን እግዚያብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እችን የመሰለች ሩሩህ እናት ስለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
EFTAHE EGEZABHER Amelaki hulachenem yefetane
የክርስቶስ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን በርታ በጣም ነው የምንማር በት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ....
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin Inkwan bselam betena metakilin ftari amlaki Ken mulu betsbogar yitbkilni 🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን አደረሰህ በዓል እንዴት ነበረ ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን አሜን፫
ሠላም ለናንተ ይሁን የኤልዳና አባት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምህ ይብዛ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በርታልን ልጆችህንም እግዚአብሔር በጥበብ ያሰድግልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህእፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝነል የእነታችንን ገጠመኝ
Egziabhier ytebkh bzu new yetemarnew Kante, edmena tena ysth
መምህር ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ ችግሬ ብዙ ነው
እኔም
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን 🙏❤️
ሰላም መምህር እውነት ነው የዘረኝነት መንፈስ በልባችን ነግሶአል እግዚአብሔር ይገስፀው ።መላኩ ሚኳኤል አሰጥቅልን በሰይፉ ከባድ እህቦችሆነና
እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
መምህር እውነት በጣም ነው ብዙ ነገር ያወኩትም የነቃሁት አመሰግናለሁ
መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን
ቃለህወትያሰማልን እናመስግናለን እውቀቱ አብዝቶ ይጨምርልህ
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ
እንኳን ደህናመጣህ መምህር
በእውነት ግሩም ነው በጣም የሰዝነል
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ!!🙏
ተባረክልን ወንድማችን
Amen memhrachin kale hiwot yasemaln
መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን በጣም ያሳዝናሉ እማማ እኛ የራሳችን ሀፂት እያሳደደን የሠውን እናቁሽሻለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
አሜን አሜን አሜን እሜበታቺን ከሁላቺን ጋር ተሁን መምህራቺን እድሜጤና ጤና ይስጥ
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
Hi memher tefaye tmirti betam astemari new .yekeriw zemenih egziabher ybarki
መምህራችን በሠላም ላተ ይሁን እናመሠግናለን እህት ወድሞቼ አባቶቼ እናቶቼ እባካችሁ የህቴ ልጅ በርኩሥ መፈሥ እየተሠቃችብኝ ነው በጣም ግራ ገብቶኛል እኔ እሠው ሀገር ነኝ አጠገቧ ብሆን ከመምህሬ የተማርኩትን አሥተምራት ነበር ግን አላቅም ጨቆኛል በጸሎታችሁ አሥቧት
እመአምላክ ትማርልሽ አንቺ ባለሽበት ፀልይለት እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ ፈጣሪ ስራው ግሩም ነው ጠዋትና ማታ የክርስትና ስሙን ይዘሽ እየጠራሽ ፀልዪ በመቁጠራያ ስሙን እየጠራሽ ግረፊው በቅዱሳን ስም እሰሪው እግዚአብሔር ይምርልሻል እኔም ወንድሜ ታሞብኛል እኔ ያለሁት በስደት ነው እናቴ እና ወንድሜ ጸበል ነው ያሉት እኔ ከመምህር በተማርኩት መሰረት እጸልያለሁ ባለሁበት ቤት በማድርበት ክፍል ማታ ስተኛ መኝታ ቦታዬ ላይ ለጸሎት ያዘጋጀሁት ምንጣፍ አንጥፌ እጸልያለሁ የአምልኮ ስግደት ፵፩ ጊዜ እሰግዳለሁ በመቀጠል ለእመቤታችን የጸጋ ስግደት እሰግዳለሁ ለቅዱሳን የአክብሮት ስግደት እሰግዳለሁ የሰአቱን ጸሎት እጸልያለሁ በዛ መሃል የወንድሜን የክርስትና ስም እየጠራሁ በመቁጠሪያ እራሴን እየመታሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜን መድኃኔዓለም ከመጀመሪያው አሁን ብዙ ለውጥ አለው አሁንም ግን አለየለትም የትእቢት መንፈስ ነው እና እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ጊዜ ስሆን ይለቃል እሱን ተስፋ አድርጌ እየጠበኩ ነው እና አይዞሽ አንቺ በገባሽ ልክ በርቺ ስለአንቺ ሲል ይምረዋል ለምኑ ይሰጣችኋል ነውና ቃሉ I✝️🤲
እውነት ነው መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት መታደል ነው ሰውን ሳይፀየፉ ማሳከም ማፅናናት ደስ ይላል መመረጥ ነው እማማ ግን በእውት በጣም ነው ያሳዘኑኝ ከባድ ነው ያሳለፉት መከራ እመብርሃን ደረሰችላቸው የኔ ውድ እናት የጌታዬ እናት ምስጋናዬ ይድረስሽ
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆይህን የመምህርችን ትምህርት የምትማሩ/የምትከታተሉ እመብርሀን በያለንበት ትጠብቀን
ሰላመ እግዚአብሔር ክናተ ጋር ዩሁን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ልጆች እንደምን አደራችሁ መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ፈጣሪ ክትቢያ አስቶ ለንስሀ አብቅቶኛል እጅግ ደስተኛ ነኚ መምህር አመሰግናለሁ ትምህርቶችህ ቀይርውኛል ።
ምህር በርታ ጥሩ ነው እኔ ተምሬበታለሁ አንዳንዴ ስለኔ ምታወራ ሁላይመስለኛል ተባረክ ቅድስ ገብሬል ካንተ እና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕር፡የአንተ፡ትምሕርት፡በጣም፡አንቅቶኛል፡በተለይ፡እኔን፡መሰደዴ፡ለበጎነው፡እስከዛሬለካ፡በአጋንት፡እስራት፡ስርነበርኩ፡በሰላም፡ብቻ፡ወደአገሬይመልሰኝ፡
Egzaber yemesgen amen amen amen memerihchen keleyot yesemlen beunte betem enmesgenlen
እንኳን ደህና መጣህ መምህር። ሙሉ ቀን ስጠብቅህ ነበር።
እግዚአብሔር ይመስገን እሸ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
መምህር. እባክህ. በፀሎትህ. አስበኚ. ፀዳል. ማሪይም. ነኚ
መምህር. ስልክ. ቁጥረወት. እንቢ. አለኚ.
Tsegawn yabzalk leul egziabher🙏
ከእያንዳንዶቹ ገጠመኞችህ ኃጢአት በነገሰባት ከተማ ውስጥ ብዙ በጾም በጸሎትና በስግደት ወደ እግዚአብሔር የተጠጉ እና የሚጎበኛቸው ወንድሞች እና እኅቶች እንዳሉ እንዲሁም ፦የመናፍስትን አሠራር እና ተንኮልን በደምብ ተምሬበታለሁ። በተለይ ሀገራችን ላይ የሚደረገውን ቁጥር 58 መሰለኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!እንደው የፈለገው ዓይነት እምነት ይኑረን፣ ሰዎች ስንባል ከመካከላችን መልካሞች የሆኑ አሉ፤ ክፉዎችም እንደዚያው። በዚህ ዘመን፣ እኛ (አብዛኞቹ) የተዋህዶ ክርስቲያኖች ኃይማኖት አለን፤ ነገር ግን ምግባር (በጎ ሥራ) የለንም። ሙስሊሞች በጎ ሥራ አላቸው፤ ነገር ግን ኃይማኖት የላቸውም። ይኼን ያነሳሁልህ ያለ ምክንያት አይደለም። እኔ ተቸግሬ ከአገር ስወጣ ከሚያውቁኝ ክርስቲያኖች ይልቅ የረዳኝ የማላውቀው ሙስሊም ነው። አንድ ቀን ብቻ ነበር ያነጋገርኩት። ለዚያውም ከነበረኝ ፈተና የተነሳ ማምለጥ የምችለው ወደ ኬንያ ነው ብለው "በጭራሽ፣ የኬንያን ስደት እኔ አውቀዋለሁና ወደዚያ አትሄድም፣ to whom it may concern የሚል ደብዳቤ ካለህ እኔ እረዳሃለሁ" አለኝ። የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ፣ መንፈሴ አስቀድሞ ያንን ደብዳቤ እንዳዘጋጅ አሳስቦኝ ስለነበረ፣ በእጄ ላይ ነበር። በማግስቱ ተቀጣጥረን አንድ የአውሮጳ ኤምባሲ በራሱ መኪና ይዞኝ ሄዶ ቪዛ አስመታልኝ። የምሄድበት አገር ግር እንዳይለኝ፣ እዚያ አገር የሚኖር ጓደኛውን፣ በአጋጣሚ ለዕረፍት አዲስ አበባ የነበረውን፣ ጠርቶ ከእኔ ጋር እንዲሄድ አዘዘው። ይኼ ብቻ አይደለም፤ የምትሄድበት አገር በእጅህ ላይ የምታሳየው ዶላር ያስፈልግሃል ብሎ በመቶዎች የሚቆጠር ዶላር ሰጥቶኝ ከአገር አስወጣኝ። ዘር ይውጣለት!
የዚህ ፔጅ እና ፕሮግራም ተከታታዮች በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰላም አገሬ ገብቼ ሙሉ ቤተሰቦቼን ከዚህ መጥፎ መንፈስ በእግዚአብሔር እና በእመብርሃን እገዛ እዲወገድልኝ
እኔም እንዳቺነኝበጉጉት ነው የምጠበቅው ሀገሬ እሰከመገባ ደርስ በጣም ነው የጓጓሁት አንቺም በሰላም ገቢልን❤❤❤❤
እመብርሀን ታስብሽ እህታችን በሰላም ግቢ
እመብረሀን ሁላችንም ታስበን ዉዴ ሁላችንንም ትርዳን
⁸has
Updated 799ppjpp7j7u
መምህር እድሜ ትስጥህ ድንግል ማርያም ተከበር ወንድሜ
እናመሰግናለን ወንድማችን (ከማኻ ዝበለ የብዝሓዮ) እንደኔ በገደል ጫፍ ያለነዉ እየነቃን ነዉ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
Btami des medeb eyu azina nkyerelu zelena medeb eyu
nay behaqi
ምምህር ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥክ እኔ ያተን ትምርት ሳዳምጥ ቤተሠቦቸ በጣም ይታማሎ ጸሎት አድርጎልኝ ኮመቶች በድግል ልለምናችሁ እኔም ዛሪ በተለየ መልኩ እራሴን በጣም አሞኛል
Welcome መምህር ገጠመኝህን እንደበፊቱ በቀን በቀን አርገው አንድ ቀን መጠበቅ እጀግ እየከበደን ነው
ትክክል
ውይይይይይ እኔ ጭራሽ ዛሬ አስሬ ስገባ ዩቶብ ላይ ተለቆል እያልሁ ምነም አለቀቀ እያልሁ በጣም ተጨንቄ ነበር እያሰብሁት ነበር ምን ሆነብኝ እያልሁ እመቤቴን ምንም አትሁንብኝ መምህሬ♥♥ እመቤቴ እግፍ ድግፍ ታርግልን አማንንንንንንንንን
Ewent nw yinafekale
Yene ehet be mehel yalwu kenet Lela temert ensemlen
ኧረ በሚመቸው ሰአት ይልቀቅልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኛ እንዳልነው እኮ ጊዜ ሊያገኝ ይችላል
እንደምን አለህ የኤልዳና አባት ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ከክፊ ሁሉ ይጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን
እኛ ችግራችን ርኩስ መንፈስ ነው
ትክክል አገርን ህዝብን ቤተስብን እያባላ ያለው እሱ ነው ሰው መልካም ቢርገ መልካም ማደርጉን ይርሱታ እኛ የማንማር ትውልደቸ ናን ፋጣሪ ልባና ይስጥን
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey egzebr ybarki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ የኤልዳና አባት እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ መምህራችን እዳተ አይነቱን ፍጣሪ ያብዛልን
Amen,amen,amen,amen 😭😭😭
ወገኖችዬ የመምህር ማስታወቂያ ሲመጣ እስከመጨረሻው አዳምጡት ለእሱ ይጠቅማልዋል
እሽ ካሁን በዋላ አደረጋቸው አላወኩም ነበር
Ok
እዉነታችሁ ነዉ እሽ ለሱ ያልሆነ ይበጣጠስ
የምኑማስታወቂያ የቱላይ ሲመጣ
ስናዳምጥ በመሀል የሚገባው ማስታወቂያ ነዉ???
Ok anawkewm neber
በጣም የሚያሳዝን ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት እማማ አስለቀሱኝ
መምህራችንም ወንድማችንም ነህ ።
ስለ ምታስተምረንም ስለ ምክርህም በጣም
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
ብዙ ሰዉ አዳምጦታል ነገር ግን
(ላይክ) ያደረገዉ ሰዉ ግን በጣም ትንሽ ነዉ
ወንድማችን እኮ ለኛ ብሎ ነዉ የሚደክመዉ
መፅሐፍ ማሳተም ይችል ነበር ነገር ግን
እኛን መምከር ስለፈለገ ነዉ ጊዜዉን አብቃቅቶ
መስዋት የሚደርገዉ ለኛዉ ነዉ።
(ላይክ) ብናደርግ ምን ችግር አለዉ ????
አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን፫
Ewnt new ine gin gena inde kefetkugn new Like yemadergew mikinyatum indayirsagn biye
መምህሬ ቃለሂወት ያሰማልን።
ያሰዝንለ ቃለ ህወተ ያሰማልን😢😢😢🙏🙏
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
፩. እንኳን መጣህልን ተስፋችን
፪. እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
Amen amen amen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እመብርሃን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዙልህ በሁሉም ገጠመኝህ ተለውጫለሁ ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር እንድቀርብ አድርጎኛል በርቱልን ቀጥሉበት ደስ የሚል ት/ት ነው ✝️🙏
እሥከዚህ ሠአት ላደረሠን ለልዑል እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምህ ይብዛልን መምህር
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡፡ብዙ ገጠመኞችን በማዳመጤ ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰዉልኛል ፡፡እግዚያብሔር ያክብርልኝ ፡፡ሳላዉቀዉ ወደ ምፈልገዉ መንፈሳዊ ህይወት ገብቻለሁ፡፡አዉደ ነገስት ርኩስ መጽሐፍንም አቃጥዪለሁ፡፡ከቻልህ ደውልልኝ
ተስፍሽ ወንድሜ ተባረክ ቃል ህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻
አሜን አሜን አሜን
አግዚአብሔር አምላክ ቃል ሂዎት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል
ለንደኔኣይነትዋ ሃጥያተኛ እንዳንተ ኣይነት መምህር መንገዳችን የምያቃና ያብዛልን ፈጣሪ
ኸረ መምህር ለኛ ኑሩልን እኛ አተናቸው ነው የተቸገርነው አሁንም ፀጋውን ሰቷችሁ እድሜአችሁን ያርዝምልን ያቆይልን
ወለተ አማኑኤል
መምር እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይክ እኔ በሀገር እያለሁ የማላውቀው አሁን ግንብዙነገር አስተማርከኝ ብዙዎችም ከመከራ እንደዳኑ ስረዳ በጣም በጣም ደስ ነው።ያለኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ውድ ወንድሜ የምትለው ሁሉ እውነት ነው ክፉ ነገር በሙሉ የሠይጣን የክፉ መንፈሥ አሠራር ነው ዘረኝነት ሁሉ መንፈሥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገሥፀው አሜን ፫
ቃለ እይወትን ያሠማልን አሜን ፫
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሥገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ያብዛልህ
መምህር ዛሬ ደስ ብሎኛል ድምፅ አለው
መምህር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀልይልኝ እባክህ ወለተ ሰማዕት ብለህ
በእውነት ግሩም ነው መምህር
አንድ ሰው ነበር ከሀገራችን እንደዚህ ሰው በላህ እየተባ ከሀገር አባረሩት የሀገራው ሰው እስከ ልጆቹ
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen
ቃለሂወት ያሰማልን
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
በየ ግዜው እምንሰማው በጣም ይገርማን እግዚአብሔር ልቦናይስጠን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Amen Amen Amen kalwet yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ሠላምህን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ እኔ ባንተ ትምህርት ነው መውጣት ከማልችልበት ችግረ ውሥጥ የወጣሁት እና ያንተን ትምህርት የሜነቅፉትን በእውነት እግዜአብሄር ያሥተምራቸው
መምህር አንድ ቀን እስቲ ስለህልም አፈታት ቢያስተምሩን። እግዚአብሔር ይስጥልን።
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln memhr Enamesegnalen🙏💚💛❤😍😍😍
መምህር በጣም ነዉ የምወድህ እሥከቤተስብህ የድንግል ማርያም ልጂ ይጠብቅህ በምትሄድበት ይከተልክ ጸጋውን ያብዛልህ
Kalhiwot yasemalin memirachin xegawun yabzalih egnam semten lemategber yabqan
አሜን አሜን አሜን በውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን💚
እኳን ደህና መጡ መምህር
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
ኑርልን ይሄ ትምርት ሙሉ ሂወቴን ነው ያየሁበት
መምህር ቃልኢወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ነው ለካስ መንፈስነው ብዳ
መምህር እህተ ማርያም ብለህ አትጥራት ይቺን ቀጣፊ ሴት ለእራሷ ያውወጣችው ነው
እንክዋን ደህና መጣክ ወንድም ሰላም እግዛብሄር ያብዛልክ እና እኚህ እናት እንደ እግዛብሄር ፍቃድ እንደረዳቸዉ ይፍቅድልኝ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በአልህበት ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
እግዚያብሔር አምላክ አተ እደተረዳኽው የክፉ መፈስን ሴራ ለሂሉም መምህራኖቻችን መረዳትን ይስጥልን ለኛም ለምመን ጨምሮ መምህር እኛ ማለት በጣም ከባዶች ነን እግዚያብሔር ማስተዋሉን ይስጠን መዳናለም በጣም ነው ምናመሰግን የመቤቴ ስራ።እፁብ ድቅ ነው የሚገርም ነው የኔ ሩሩህ ከማለቅሱትጋ ማልቀስ ከማዝኑት ጋር ማዘን እግዚያብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን እችን የመሰለች ሩሩህ እናት ስለሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን
EFTAHE EGEZABHER Amelaki hulachenem yefetane
የክርስቶስ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን በርታ በጣም ነው የምንማር በት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ....
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin Inkwan bselam betena metakilin ftari amlaki Ken mulu betsbogar yitbkilni 🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን አደረሰህ በዓል እንዴት ነበረ ቃለህወትን ያሠማልን መምህራችን አሜን፫
ሠላም ለናንተ ይሁን የኤልዳና አባት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለምህ ይብዛ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በርታልን ልጆችህንም እግዚአብሔር በጥበብ ያሰድግልህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ
እፍፍፍፍፍፍፍ ያሳዝነል የእነታችንን ገጠመኝ
Egziabhier ytebkh bzu new yetemarnew Kante, edmena tena ysth
መምህር ወለተ ማርያም ብለህ በፀሎት አስበኝ ችግሬ ብዙ ነው
እኔም
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንኳን በሰላም መጣክልን
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን 🙏❤️
ሰላም መምህር እውነት ነው የዘረኝነት መንፈስ በልባችን ነግሶአል እግዚአብሔር ይገስፀው ።መላኩ ሚኳኤል አሰጥቅልን በሰይፉ ከባድ እህቦችሆነና
እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
መምህር እውነት በጣም ነው ብዙ ነገር ያወኩትም የነቃሁት አመሰግናለሁ
መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን
ቃለህወትያሰማልን እናመስግናለን እውቀቱ አብዝቶ ይጨምርልህ
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥክ
እንኳን ደህናመጣህ መምህር
በእውነት ግሩም ነው በጣም የሰዝነል
እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህሬ ጸጋውን ያብዛልህ!!🙏
ተባረክልን ወንድማችን
Amen memhrachin kale hiwot yasemaln
መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን በጣም ያሳዝናሉ እማማ እኛ የራሳችን ሀፂት እያሳደደን የሠውን እናቁሽሻለን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
አሜን አሜን አሜን እሜበታቺን ከሁላቺን ጋር ተሁን መምህራቺን እድሜጤና ጤና ይስጥ
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
Hi memher tefaye tmirti betam astemari new .yekeriw zemenih egziabher ybarki
መምህራችን በሠላም ላተ ይሁን እናመሠግናለን እህት ወድሞቼ አባቶቼ እናቶቼ እባካችሁ የህቴ ልጅ በርኩሥ መፈሥ እየተሠቃችብኝ ነው በጣም ግራ ገብቶኛል እኔ እሠው ሀገር ነኝ አጠገቧ ብሆን ከመምህሬ የተማርኩትን አሥተምራት ነበር ግን አላቅም ጨቆኛል በጸሎታችሁ አሥቧት
እመአምላክ ትማርልሽ አንቺ ባለሽበት ፀልይለት እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ ፈጣሪ ስራው ግሩም ነው ጠዋትና ማታ የክርስትና ስሙን ይዘሽ እየጠራሽ ፀልዪ በመቁጠራያ ስሙን እየጠራሽ ግረፊው በቅዱሳን ስም እሰሪው እግዚአብሔር ይምርልሻል እኔም ወንድሜ ታሞብኛል እኔ ያለሁት በስደት ነው እናቴ እና ወንድሜ ጸበል ነው ያሉት እኔ ከመምህር በተማርኩት መሰረት እጸልያለሁ ባለሁበት ቤት በማድርበት ክፍል ማታ ስተኛ መኝታ ቦታዬ ላይ ለጸሎት ያዘጋጀሁት ምንጣፍ አንጥፌ እጸልያለሁ የአምልኮ ስግደት ፵፩ ጊዜ እሰግዳለሁ በመቀጠል ለእመቤታችን የጸጋ ስግደት እሰግዳለሁ ለቅዱሳን የአክብሮት ስግደት እሰግዳለሁ የሰአቱን ጸሎት እጸልያለሁ በዛ መሃል የወንድሜን የክርስትና ስም እየጠራሁ በመቁጠሪያ እራሴን እየመታሁ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜን መድኃኔዓለም ከመጀመሪያው አሁን ብዙ ለውጥ አለው አሁንም ግን አለየለትም የትእቢት መንፈስ ነው እና እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ጊዜ ስሆን ይለቃል እሱን ተስፋ አድርጌ እየጠበኩ ነው እና አይዞሽ አንቺ በገባሽ ልክ በርቺ ስለአንቺ ሲል ይምረዋል ለምኑ ይሰጣችኋል ነውና ቃሉ I✝️🤲
እውነት ነው መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት መታደል ነው ሰውን ሳይፀየፉ ማሳከም ማፅናናት ደስ ይላል መመረጥ ነው እማማ ግን በእውት በጣም ነው ያሳዘኑኝ ከባድ ነው ያሳለፉት መከራ እመብርሃን ደረሰችላቸው የኔ ውድ እናት የጌታዬ እናት ምስጋናዬ ይድረስሽ
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆይህን የመምህርችን ትምህርት የምትማሩ/የምትከታተሉ እመብርሀን በያለንበት ትጠብቀን
Amen amen amen
ሰላመ እግዚአብሔር ክናተ ጋር ዩሁን ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ልጆች እንደምን አደራችሁ መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው ፈጣሪ ክትቢያ አስቶ ለንስሀ አብቅቶኛል እጅግ ደስተኛ ነኚ መምህር አመሰግናለሁ ትምህርቶችህ ቀይርውኛል ።
ምህር በርታ ጥሩ ነው እኔ ተምሬበታለሁ አንዳንዴ ስለኔ ምታወራ ሁላይመስለኛል ተባረክ ቅድስ ገብሬል ካንተ እና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን
ቃለሕይወት፡ያሰማልን፡መምሕር፡የአንተ፡ትምሕርት፡በጣም፡አንቅቶኛል፡በተለይ፡እኔን፡መሰደዴ፡ለበጎነው፡እስከዛሬለካ፡በአጋንት፡እስራት፡ስርነበርኩ፡በሰላም፡ብቻ፡ወደአገሬይመልሰኝ፡
Egzaber yemesgen amen amen amen memerihchen keleyot yesemlen beunte betem enmesgenlen
እንኳን ደህና መጣህ መምህር። ሙሉ ቀን ስጠብቅህ ነበር።
እግዚአብሔር ይመስገን እሸ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
መምህር. እባክህ. በፀሎትህ. አስበኚ. ፀዳል. ማሪይም. ነኚ
መምህር. ስልክ. ቁጥረወት. እንቢ. አለኚ.
Tsegawn yabzalk leul egziabher🙏
ከእያንዳንዶቹ ገጠመኞችህ
ኃጢአት በነገሰባት ከተማ ውስጥ ብዙ በጾም በጸሎትና በስግደት ወደ እግዚአብሔር የተጠጉ እና የሚጎበኛቸው ወንድሞች እና እኅቶች እንዳሉ እንዲሁም ፦
የመናፍስትን አሠራር እና ተንኮልን በደምብ ተምሬበታለሁ። በተለይ ሀገራችን ላይ የሚደረገውን ቁጥር 58 መሰለኝ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
እንደው የፈለገው ዓይነት እምነት ይኑረን፣ ሰዎች ስንባል ከመካከላችን መልካሞች የሆኑ አሉ፤ ክፉዎችም እንደዚያው። በዚህ ዘመን፣ እኛ (አብዛኞቹ) የተዋህዶ ክርስቲያኖች ኃይማኖት አለን፤ ነገር ግን ምግባር (በጎ ሥራ) የለንም። ሙስሊሞች በጎ ሥራ አላቸው፤ ነገር ግን ኃይማኖት የላቸውም። ይኼን ያነሳሁልህ ያለ ምክንያት አይደለም። እኔ ተቸግሬ ከአገር ስወጣ ከሚያውቁኝ ክርስቲያኖች ይልቅ የረዳኝ የማላውቀው ሙስሊም ነው። አንድ ቀን ብቻ ነበር ያነጋገርኩት። ለዚያውም ከነበረኝ ፈተና የተነሳ ማምለጥ የምችለው ወደ ኬንያ ነው ብለው "በጭራሽ፣ የኬንያን ስደት እኔ አውቀዋለሁና ወደዚያ አትሄድም፣ to whom it may concern የሚል ደብዳቤ ካለህ እኔ እረዳሃለሁ" አለኝ። የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ፣ መንፈሴ አስቀድሞ ያንን ደብዳቤ እንዳዘጋጅ አሳስቦኝ ስለነበረ፣ በእጄ ላይ ነበር።
በማግስቱ ተቀጣጥረን አንድ የአውሮጳ ኤምባሲ በራሱ መኪና ይዞኝ ሄዶ ቪዛ አስመታልኝ። የምሄድበት አገር ግር እንዳይለኝ፣ እዚያ አገር የሚኖር ጓደኛውን፣ በአጋጣሚ ለዕረፍት አዲስ አበባ የነበረውን፣ ጠርቶ ከእኔ ጋር እንዲሄድ አዘዘው። ይኼ ብቻ አይደለም፤ የምትሄድበት አገር በእጅህ ላይ የምታሳየው ዶላር ያስፈልግሃል ብሎ በመቶዎች የሚቆጠር ዶላር ሰጥቶኝ ከአገር አስወጣኝ። ዘር ይውጣለት!