Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይህንን የአዳም እና የሄዋን ፍጥረት ብለሃል እኛ የእግዚአብሔር ፍጥረት ነን ይህንን የቃል ግድፈት አስተካክል። እንወድሃለን መምህር❤❤❤❤❤
መምህር እንደዚህ ፈታ ብለህ እንደ ቅርብ ሰው ሆነህ ስታስተምረን ነው ደስ የሚለው በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም አንተን እንድናግዝ አስተምህሮህን እንድናስፋፋ በፀሎት አስበን።
እረበስመአብ እንደዚህ ያለ ጎበዝ የሱ መላእክት ላይ ያለውን እምነት ለኛም ይግለፅልን!!!!
ሰለም። ላንተ ይሁን መምህር በትምህርቱ። ጥሩ። ውጤት። እሰገኘን ነው። ኑ እንማር። እህት። ወንድሞች። መልካም ፍሬ እንዳፈራ 30 60 100 እንድናፈራ። መምህራችንን። መድሀኒአለም። ይጠብቅልን
አብትምሬነ
እልልልል ዛሬም ተለቆልናል ተመስገን መምህር እመብርሃን ከነመላዉ ቤተሰብህ ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ስላም ላንተ ይሁን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ዘመንክ ይባረክ ያገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር እግዚአብሔር አምላኬን አመሰግነዋለሁ አተን ያሳወቀኝ ቀን በጣም እጅ ልክ ካጠገቤ ሆነህ እደምተርክልኝ ስሜት ነው ሚሰማኝ መምህር ነፃ ሆነህ ግልፁን ስለምታስተምረን እጅግ በጣም ነው የጠቀመኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
Amen
@@dgghdfh3912 አዋ
@@dgghdfh3912 አሜንአሜንአሜን
ኣወ መምህር እንድዛ ኣስተምህረን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጠና ይስጥህ
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ተስፉሽ ወንድሜ ኑርልኝ እወድሃለው
እኔ በጣም ነው እምወድልህ አቀራረብህን በዚሁ ቀጥል መምህር
እኔበጣምነውእምወድልህአቀራራብህንበዚሁቀጥረልምህርእግኝ
Betam yichlal degmo yamirbetal smart new Egziabhere Yimesgen memehirachin 🙏✝️🥰⛪️♥️
ይህ ለኔ ትልቅ ትምህርት አለው እግዚአብሔር ከንቱ ውዳሴ አያድርግበኛና እኔ ልክ ተመሳሳይ ነው ባስ ብሎ መታቿ በልቧ ያሰበቹሁ ሳይቀር ሁሉም ይናገራሉ መንፈሱቹሁ ግን ስረአት የሚዙ በደቂቃዎች ነው በቃ አንድ አባታችን ሆይ ከሰገዱ ሁሉም ቲቢታቸው ይውረዳል አኔ ወንድማችን እንደሚያደርገው እያረኩኝ ሁሉም አሰሬቸዋለሁ ከወንድማችን ለየት የምለው ብቻየን ሰለሆነኩኝ ልቦናየን አይሰወረኝም አፌን ብቻ ነው እንደ ማይክ የሚቀያየር ሰሜቴ ራሱ መጀመሪያ አከባቢ ይረበሽ ነበር አሁን ግን መንም የስሜት መረበሽ ራሱ የለኝም እድሳት ሳይቆጠር 16 መተት ይዣለሁ ዛር አይነ ጥላ ወዘተ ሳይጨምር እና እግዚአብሔር ይስጥል ወንድማችን አመሰግናለሁ እኔ የምመሰከረው ገጠመኝ አለኝ ሞቶ ሰው የገደለ ደፍተራ አጎት አለኝ እሱም እግዚአብሔር አምበረክኮልኛል !!!!
እንደዚህ አይነት አስተማሪና ተሞክሮ ነው ማንበብ ደስ የሚለኝ ምን ያህል እንደበረታችሁ የማውቀው በዚህ ነው
እውነት ነው ወድ መምህራችን ጠላት በእኛ ላይ መወርወሩን አያቆምም እኛ ከበረታን በእግዚአብሔር ቸርነት እና በእግዚአብሔር ሀይል ጠላት ይሼነፋል የአምላክን ስም የተመሰገነ ይሁን
ይህን እድሠማ ላረገን አምላክ ሥሙ ይመሥገን
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አመሻቹሁ የመምህር ተስፋ ሰላሴ ተማሪዎች ኑ አብረን እንለወጥ
መ ምህር እኛ በእርሶ ትምህርት በጣም ብዙ ነገር አውቀን ተለውጠናል መ ምህር ተስፋ ስላሤ እድሜ እንደ ማቱሣላ ጽድቅ እንደ ላሊበላ ይስጥዎት
እኔ አቀራረብህ እጅግ በጣም ደሰ ብሎኝ የእውነት ልቤም ህይወቴም እየተቀየረ ነው መድሀኒአለም ይመሰገን🙏🙏🙏!ቃለ ህይወት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት ዕድሜና ጤና ይሰጥልን🙏!
Amen amen amen
AMEN AMEN AMEN kalehywet yasemaln memhrachn
መምህራችን የእውነት አሁንማ ብዙ ትምሕርት አግኝቻችኀለሁ እና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልዎት ብዙ መሰዋትነት ለኛ እየከፈሉነውና ክፉ አይንካብን ስንቶቻችን ነን አንድ እግራችን ውስጥ አንድ እግራችን ውጭ የሆነው አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን ለንስሀ እድሜ አትንፈገን ጠፍተናልና ፈልገን ስንጠፋ አይገድህምን አምላኬ
ትክክክክክክክል፣ውድሜ።
መልካምነት ለራስ ነዉ፤ክፉ ስራ ሁለም ማለቂያዉ ሽንፈት ነዉ መሣሪያዉም ሐይማኖት ነዉ ነዉ ነዉ ነዉ ነዉ ነዉ ነዉ ነዉ ስለዝህ በሐይማኖት እንኑርርርርርርርርርርርርርርረ አሜንንንንንንንንንነ!
Amen amen amen ⛪️⛪️🤲🤲🤲
ልቤ ድንግጥ ድንግጥ ይላል በጸሎታችሁ አሰቦኝ @ወለተ ኪዳን ብላችሁ መምህ ባጋጣሜ ካየሀውም አረገልኝ
እንኳን በሰላምመጣህልን፣የነፍስ፣መጋቢያችን
እንኳንበሰላምመጣህልንየነብስመጋባያችን
እልልል መምህር ባተ ትምህርት ቡዙ ክፋለ ሀገር እየተለወጡ ነዉ አለም ሁሉ ይዳን በመፈስ ተይዘን እየተሰቃየን ነበር እየዳንን ነዉ ሼር አድርጉ
መጣህልን የተዋህዶ እንቁ
መምህር ሁሌም ስላምህ ይብዛልኝ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
እደምንአመሹ ዉድመምህር አሜን ለልኡል አግዚአብሄር ይመሥገን መምህራችን እደሜ ጤና አብዝቶ ይሥጥወት ከነቤተሠበወ
ኤፍታህ በለኝ ጌታ
መምህር ሰላምህ ይብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልንይህ ትምህርት ከሁሉም ትምህርት ይበልጣል እኛን እንድንጠነክር በጸሎት ያደርጋልፍቅር ትግስት የተማርንበት ነውና ይህን የደረገ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እግዚእብሔር ይመሰገን እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል አድርሰችው አድርስን ላይክሼር ማርጋ እንድናርሳ ኤፍታህበልንን የእማ ፍቅር ልጅ ማስታዋሎን ስጠንቃል ሕይውት ያሰማል ፀጋውንያብዛልክ መምህር ወንድምችእናመሰገንልና ምንኝ መታድል ነውበቤቱ የፅናክ እኔም በመምህርገጠመኝ ጠላቴን አወቄለው በሰድትነኝ በፀሎት አስቦኝ ቤተስቦቼወለተ እየሱሰ ነኝ
መምህር የምታስተምርበት መገድ በጣ ደስስስ ይላል በፍቅርነው እዲገባን የምታስተምረን አተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
አዎ መምህር በጣም ደስ ይላል ገጠመኝ የምታቀርብበት ሁኔታ
አሜን አሜን አሜን ለመምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት
እረ መምህር ፍትፍት የሆነ ትምሕርት ነውየምሰጠን ፀጋውን ያብዛልሕ በጣም ደስ ይላልትምሕርቶችሕ በዚሁ ግልፅነትህ ቀጥልልን እናከብርሀለን እንወድሀለን👌
መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በአገልግሎትህ በርታ የተባረኩ ደጋግ ሰዎችን ትምህርታዊ ገጠመኝ በማቅረብህ እና ለእኛም በማስተማርህ አድለኛ ነህ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልህ።
እሰይ ደስ እሜል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር እግዚአብሔር ይጥብቅህ ከነቤተስቡችህ አሜን በእውነት ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ውንደማችን ትገስቱ ልዩ ነው እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያአስምርው እኛንም እግዚአብሔር ልብና ስቶ ለመለውጠ ያአብቃን እኔ ገጠመኝ ስሰማ በጠም ነው ደስ የሚልኝ የኔ ቤተስቡች እድሚድኑ አምናለሁ እግዚአብሔር ለንስሀ ያአብቃልኝ ለንስሀ ሙት ያአብቃን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህራችን የቅዱስ ዮሀንስ በርከቱ ይደርብን በፀሎት ብቅል ኪዳኑ እግዚአብሔር ይማርን ይቅር ይበለን እግዚአብሔር አየን ልቡናችንን ያአብራልን ይክፍትልን አሜን
Amen amen amen amen mehmer agazaber yamasagan
በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነዉ በእዉነት እምነት ካለን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን እኛንም በብርሃን መንገድ ይምራን መምህራችን ይህ ገጠመኝ እንዳታቀዉም ያንዳንድ ክፉ ሰወች እየሰማህ እንዳታቀማዉ
ተልምንን ልንሰማ አይገበም ለምንን ነዉ ምሰማት ያልበን እኔ በአይንት ምግበ ቀረቦ አልበልም ማልት ነዉ ተሰርቱ እኝ ልበሰን ቁጨ በልን የቀረበልን እንደት አልበልም ዉይ በቨተኛ ምግበ እንቢ ያልዉ ሰዉ ከልሁን በቀር መማህረችችን ተሰሉ እበከችሁ የአሰተማር ነዉ እንደ ሰማ አንደንልዉጥ አሁን እኮ ኮመደና አሰተማሪ ምልያት አቀትን እንደ ፀጋችን እንሁን
አሜን
እሺ.. .
መምህር ተስፋዬ ስላም ብያለሁን ከመጀመሪያው yuotub ተከታይችህ ነኝ ብዙ ተምሪለሁኝ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ በርታ
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ብዙ ሰማሁየዛሬው የበለጠ ነው መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ። አዉ መ ምኽራችን አተ ደስ እዳለክ አቅርብልን። ባለታሪካችን እግዚአብሔር የባረከዉ ነዉ። በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
እመብርሀን እኛንም ትርዳን እና ከሠይጣን ዳቢሎሥ ትንቀልልን ዲግምት የሚሠሩትንም መዲሀኒአለም ልቦናቸዉን ይመልሣቸዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን *_ወለተፃድቃን_* ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ
የኔ እንቁ መምህር ዘመንህ ሁሉ የተቀደሰ ይሁን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ በርታ መምህራችን ብዙ ነፍስ እያዳንህ ነው ማነው እደኔ በመምህር ትምህርት የተለወጠ
አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹🌹👏👏
በጣም የሠዉ ልጂ ለካ አለ በተቃራኒዉ ፍቅር ( መምህራች በማ ፍቅር ይሁንብክ ስለሊቀ መላይክት ቅዱስ ገብርኤል ሁሉንም አስተምርን አልፈክ አልፈክ ስጠራዉ በቃ እባ ነዉ ሚተናነቀኛ በፍቅሩ ልሞት ነዉ እባክ ተስፍ ሥላሲ
የእግዚአብሔር ፍቅር ታላቅ ነው ሰው ከሰብው ይልቅ እግዚአብሔር ኣምላክ ያካናውነው ይብልጣለ እና ለነርሱ የድርሳ ኣምላክ ለኛም የድርስልን ኣሜን እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማለን በዘመንክ ሁሉ የለብህን መሻት ኣባታችን መድኂን ኣለም የፍጸመልክ ኣሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሚን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነው ከወንድማችን ብርታቱን ትጋቱን እምነቱን ጽናቱን እንድሁም ፍቅሩን ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ልቦና ያብራልን ለንስሀ ያብቃን የፍቅር አምላክ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
ወንድሜችን በፀሎቱ ያስበን እህተማርያም እህተ ማርያም ተክለ ወልድ ተክለፀዲቅ ተከለፀዲቅ ሀይለጊወርጊስ ወለተ እየሱስ ወለተኪዳን ፅጌ ማርያም አስበን ወንድሜች ን ጠንካራ ነህ እውነት በርታ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
መምህራችን አሁንም እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክእውነት ያንተን ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩበት ቀን አንስቶ እየው እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አላቋረጥኩም እያዳመጥኩኝ ነው በጣም እራሴን እንድፈትሽና እንዳውቅ አድርጎኛል የቅዱስ ኡራኤል አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን አንተንም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
እዉነት ነው መምህር ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን እማምላክ እመቤቲማርያም ትርዳን መምህርፀጋውንያብዛልን ያገልግውት ዘመንህን ያብዛው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ዘመንክ ይባረክ በእውነት ደስ የሚለ ገጠመኝ በጣም አስተማረ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ እኳን በሰላም መጣህልን እውነትም ልዩ ገጠመኝ ነው ስለ እውነት ቀናሁበት ታድሎ በፀሎት አስበን ወድማችን አምላኬ ሆይ የልቤን ታውቃለህና እባክህ ልቤን ለውጠው ጠላቴ ዳቢሎስ እዳያሸንፈኝ እኔ ላይ ኃይልም ሥልጣንም እዳይኖረው በርታልን መምህራችን ቃለ ህይወት ይልሰማልን
በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ገጠመኙን ላቀርበልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የባለታሪኩ ሰውየ ትግስቱ የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ የሱን ፍቅር እድያድለን እንጸልይ በጸሎት እንትጋ አጋንትን ድራሹን እናጥፍው እግዚአብሔር ፍቅር ነው 🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ምመህር ተስፋዬ አበራ አንተ ኮ የኔ አባቴ ነህ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር አሳምረህኝል ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን የድንግል ማርያም ልጀ መድሀኒአለም በፀሎት አስበኝ ወለተ ህይወት ነኝ ስደተኛ ነኝ
በእውነት የአምላክ ፍቅር ይበልጣልእግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችህ አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋው በረከቱ ያድልልን እውነት ደስ የምል ነው ለውሉም እግዝአብሔር ይመስገን የእግዝአብሔር ፍቅር ከማሸነፍም የአበረክካል እውነት ድቅ ነው ወድማችን ቀርው ዘመናቹው ይባረክ በልጅ በፍሬ ይባርካቹው አሜን አሜን አሜን
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ተስፋዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እኛ በጉጉት ነወ የሚንጠብቀህ እኔ የአንተን ገጠመኝ መዳመጥ ከጀመርኩ በዙ ትምህርቲ ነው የወሰድኩት በእውነት ሁሉም እንደ አንተ ዓይነት መምህር ምሁኑ ነብር እንዴት ደስ ይላል ፅላእታች እንዉቅ ነበር መምህር ተስፋዬ በእድሜ ና በጢና ያኑርልን እግዚአብሔር አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ለኔ አባቴ ነህ
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በዙ ተምሬአለሁ አጠገቤ ሁነህ እዳለህ ነው የሚሰማኝ አስተምህሮ እጅግ ጉሮም ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልንሥለሁሉም ነገር እግዚያብሔርይመሥገንመታደል ነው መባረክ
በሥመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ መምህር ሣሥበዎ መጡ ልቦና ይቱብ ላይ የሠራሐውን ቪዲዮ አይቸዋለሁ እና የሠጣሐት የችብሥ መሥሪያ ስቶ ነው የሚገዛው ኢትዮጵያ ውሥጥ ነው ወይሥ የት ነው እባካችሁ የምታወቁ ቤተሠቦቸ።መምህርን የማገኝበት መንገድ ምሩኝ አባቴን ለንሥሐ አብቅተህልኝ ነበር ጨቅጭቄ አሁን ግን የልጅልጁ ያልሆነ ቦታ ውጥንቅጥ ውሥት ከተቱት ምን እንደማደርግ አላውቅም በውነት የተነገረኝም አሁን ነው 😭😭 ዛሬ አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ኑኑኑኑኑኑ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ስምቼ እመልሳለሁ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ደቅ ነዉ መ ምህህር ቃ ለ ህወትን ያስማልን
አሜን አሜን💒💒🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፍቅር ያሸንፋል እንኳንም በፍቅር አሸናፋት ወንድማችን የተባረከ ትዳር ያርግልህ
እንወድሀለህ መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
amen amen amen sagaale jireenyaa siin yaa dhageesisu waqayyoni dhaltu mootummaa isaa nuu tasisuu gooftaa keenyaa 💚💛❤
የእግዚብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን አሜን
Amen Amen Amen 🙏 🙌
የተባረከ ሰውዬ ነው ሰውዬው እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ አሜን ትዳራችሁን ይባርክላቹ አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህርችን መድሀኒአለም ይጠብቅልን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የወንድማችን ፀጋው ፍቅሩ በሁላችን ላይ ይደርብን የሰማነውን ከልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የስንቱን ሰዉ ህይወት መሰለህ የቀየረው እኔ በጣም ነወ የማመሰግነው
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደግ እና መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ሁሌም የራሱን ሰው አያጣም እግዚአብሔር ይመስገን ለ ውንድማችን የደረሰ እግዚአብሔር በእኛም ሕይወት ይድረስልን አሜን
መምርዬ እግዚአብሔር ይክፈልህ ህይወት መቀየሪያ ትምህርት ነዉ ስንት መስዋትነት ከፍለህ እንደምታስተምረን ዘርህ ይባረክ
እናመሰግናለን መምህረ የአገላለፅ መንገድህ በጣም ደስ ይላል ትምህረቶችህም ወደ ሰዉ ህይወት ዘልቆ ይገባል
አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ድንቅ ሰው እግዝአብሄር ይመስገን
በእውነት ፍቅር ተምረናል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት
ሰላም መምህር እንደምን አለህ አነተን የመረጠህ አምላክ በፍጡራን ሁሉ አንደበት የተመሰገነ ይሁን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በመንፈስ ቅዱስ እንደገለጠልህ አስተምር ለሰው በለህ ወይም ለወረኛ ብለህ አስተምሮህን እንዳትቀይር ይሄ የአስተምሮ አይነት ላንተ የተሰጠህ ፀጋ ነው ስለዚህ በእናትህ እንዳትቀር ከአንተ ያመጣኸው ነገር የለም የኛን ታሪክ ለኛ ነው ያቀረብከው የሚድነውን ነብስ እንጂ የሚየወራውን ሰው አትስማ :: አምላክ ሆይ ተስፋ ስላሲን ጠብቅልን እመብርሃን በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደዚህ መሆን አለብን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ምንም ግዜ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኣሜን።👏👏👏👏መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ 👏👏👏❤❤❤
ተስፋ ስላሴ ደስ ይላል ትምህርቱን በያዝኸው ቀጥል
መምህር እንኳን ደህና መጡልን የኛ እንቁ
አዎ መምህር አሁን እንደምታስተምረን ይሁንልን
እዉነት መምህራችን በየአንዳንዱ ገጠመኝ አንድ ወይም ሁሉት ትምህርት አገኛለሁ ዛሬ ይተናገርከዉ ብድር አበድራች ሰመልሰላችህ ችግር የለውም ሌላ ቀን ትሰጠኛለህ ማለት ይለባቹሁም ያልከው ለኔ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህራችን ስለሁሉም ትምህርትህ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላኬ ጸጋዉን ያብዛልህ
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገንቃለ ህይወትን የሰማህ መምህራችንየሚገርም የሚያስተምር ገጠመኝ. ለሁላችንም ፍቅር ያድለን. በፀሎታችሁም አስቡኚ ምህረተ. አብ ብላችሁ
ቃለህይወት ያሰማልን የፍቅር ሰው ብዬዋለሁ ጸጋውን ያብዛለት አሜን
እግዚአብሔር ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይህንን የአዳም እና የሄዋን ፍጥረት ብለሃል እኛ የእግዚአብሔር ፍጥረት ነን ይህንን የቃል ግድፈት አስተካክል። እንወድሃለን መምህር❤❤❤❤❤
መምህር እንደዚህ ፈታ ብለህ እንደ ቅርብ ሰው ሆነህ ስታስተምረን ነው ደስ የሚለው በዚሁ ቀጥል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኛም አንተን እንድናግዝ አስተምህሮህን እንድናስፋፋ በፀሎት አስበን።
እረበስመአብ እንደዚህ ያለ ጎበዝ የሱ መላእክት ላይ ያለውን እምነት ለኛም ይግለፅልን!!!!
ሰለም። ላንተ ይሁን መምህር በትምህርቱ። ጥሩ። ውጤት። እሰገኘን ነው። ኑ እንማር። እህት። ወንድሞች። መልካም ፍሬ እንዳፈራ 30 60 100 እንድናፈራ። መምህራችንን። መድሀኒአለም። ይጠብቅልን
አብትምሬነ
እልልልል ዛሬም ተለቆልናል ተመስገን መምህር እመብርሃን ከነመላዉ ቤተሰብህ ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ስላም ላንተ ይሁን መምህራችን ተስፋ ስላሴ ዘመንክ ይባረክ ያገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
መምህር እግዚአብሔር አምላኬን አመሰግነዋለሁ አተን ያሳወቀኝ ቀን በጣም እጅ ልክ ካጠገቤ ሆነህ እደምተርክልኝ ስሜት ነው ሚሰማኝ መምህር ነፃ ሆነህ ግልፁን ስለምታስተምረን እጅግ በጣም ነው የጠቀመኝ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
Amen
@@dgghdfh3912 አዋ
@@dgghdfh3912 አሜንአሜንአሜን
ኣወ መምህር እንድዛ ኣስተምህረን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጠና ይስጥህ
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቀኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ተስፉሽ ወንድሜ ኑርልኝ እወድሃለው
እኔ በጣም ነው እምወድልህ አቀራረብህን በዚሁ ቀጥል መምህር
እኔበጣምነውእምወድልህአቀራራብህንበዚሁቀጥረልምህርእግኝ
Betam yichlal degmo yamirbetal smart new Egziabhere Yimesgen memehirachin 🙏✝️🥰⛪️♥️
ይህ ለኔ ትልቅ ትምህርት አለው እግዚአብሔር ከንቱ ውዳሴ አያድርግበኛና እኔ ልክ ተመሳሳይ ነው ባስ ብሎ መታቿ በልቧ ያሰበቹሁ ሳይቀር ሁሉም ይናገራሉ መንፈሱቹሁ ግን ስረአት የሚዙ በደቂቃዎች ነው በቃ አንድ አባታችን ሆይ ከሰገዱ ሁሉም ቲቢታቸው ይውረዳል አኔ ወንድማችን እንደሚያደርገው እያረኩኝ ሁሉም አሰሬቸዋለሁ ከወንድማችን ለየት የምለው ብቻየን ሰለሆነኩኝ ልቦናየን አይሰወረኝም አፌን ብቻ ነው እንደ ማይክ የሚቀያየር ሰሜቴ ራሱ መጀመሪያ አከባቢ ይረበሽ ነበር አሁን ግን መንም የስሜት መረበሽ ራሱ የለኝም እድሳት ሳይቆጠር 16 መተት ይዣለሁ ዛር አይነ ጥላ ወዘተ ሳይጨምር እና እግዚአብሔር ይስጥል ወንድማችን አመሰግናለሁ እኔ የምመሰከረው ገጠመኝ አለኝ ሞቶ ሰው የገደለ ደፍተራ አጎት አለኝ እሱም እግዚአብሔር አምበረክኮልኛል !!!!
እንደዚህ አይነት አስተማሪና ተሞክሮ ነው ማንበብ ደስ የሚለኝ ምን ያህል እንደበረታችሁ የማውቀው በዚህ ነው
እውነት ነው ወድ መምህራችን ጠላት በእኛ ላይ መወርወሩን አያቆምም እኛ ከበረታን በእግዚአብሔር ቸርነት እና በእግዚአብሔር ሀይል ጠላት ይሼነፋል የአምላክን ስም የተመሰገነ ይሁን
ይህን እድሠማ ላረገን አምላክ ሥሙ ይመሥገን
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አመሻቹሁ የመምህር ተስፋ ሰላሴ ተማሪዎች ኑ አብረን እንለወጥ
መ ምህር እኛ በእርሶ ትምህርት በጣም ብዙ ነገር አውቀን ተለውጠናል መ ምህር ተስፋ ስላሤ እድሜ እንደ ማቱሣላ ጽድቅ እንደ ላሊበላ ይስጥዎት
እኔ አቀራረብህ እጅግ በጣም ደሰ ብሎኝ የእውነት ልቤም ህይወቴም እየተቀየረ ነው መድሀኒአለም ይመሰገን🙏🙏🙏!
ቃለ ህይወት ያሰማልን እፁብ ድንቅ ትምህርት ዕድሜና ጤና ይሰጥልን🙏!
Amen amen amen
AMEN AMEN AMEN kalehywet yasemaln memhrachn
መምህራችን የእውነት አሁንማ ብዙ ትምሕርት አግኝቻችኀለሁ እና እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እኔ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልዎት ብዙ መሰዋትነት ለኛ እየከፈሉነውና ክፉ አይንካብን ስንቶቻችን ነን አንድ እግራችን ውስጥ አንድ እግራችን ውጭ የሆነው አቤቱ ጌታ ሆይ አድነን ለንስሀ እድሜ አትንፈገን ጠፍተናልና ፈልገን ስንጠፋ አይገድህምን አምላኬ
ትክክክክክክክል፣ውድሜ።
መልካምነት ለራስ ነዉ፤ክፉ ስራ ሁለም ማለቂያዉ ሽንፈት ነዉ መሣሪያዉም ሐይማኖት ነዉ ነዉ ነዉ ነዉ ነዉ ነዉ ነዉ ነዉ ስለዝህ በሐይማኖት እንኑርርርርርርርርርርርርርርረ አሜንንንንንንንንንነ!
Amen amen amen ⛪️⛪️🤲🤲🤲
ልቤ ድንግጥ ድንግጥ ይላል በጸሎታችሁ አሰቦኝ @ወለተ ኪዳን ብላችሁ መምህ ባጋጣሜ ካየሀውም አረገልኝ
እንኳን በሰላምመጣህልን፣የነፍስ፣መጋቢያችን
እንኳንበሰላምመጣህልንየነብስመጋባያችን
እልልል መምህር ባተ ትምህርት ቡዙ ክፋለ ሀገር እየተለወጡ ነዉ አለም ሁሉ ይዳን በመፈስ ተይዘን እየተሰቃየን ነበር እየዳንን ነዉ ሼር አድርጉ
መጣህልን የተዋህዶ እንቁ
መምህር ሁሌም ስላምህ ይብዛልኝ
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
እደምንአመሹ ዉድመምህር አሜን ለልኡል አግዚአብሄር ይመሥገን መምህራችን እደሜ ጤና አብዝቶ ይሥጥወት ከነቤተሠበወ
ኤፍታህ በለኝ ጌታ
መምህር ሰላምህ ይብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይህ ትምህርት ከሁሉም ትምህርት ይበልጣል እኛን እንድንጠነክር በጸሎት ያደርጋል
ፍቅር ትግስት የተማርንበት ነውና ይህን የደረገ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እግዚእብሔር ይመሰገን እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል አድርሰችው አድርስን ላይክ
ሼር ማርጋ እንድናርሳ ኤፍታህ
በልንን የእማ ፍቅር ልጅ ማስታዋሎን ስጠን
ቃል ሕይውት ያሰማል ፀጋውን
ያብዛልክ መምህር ወንድምች
እናመሰገንልና ምንኝ መታድል ነው
በቤቱ የፅናክ እኔም በመምህር
ገጠመኝ ጠላቴን አወቄለው በሰድት
ነኝ በፀሎት አስቦኝ ቤተስቦቼ
ወለተ እየሱሰ ነኝ
መምህር የምታስተምርበት መገድ በጣ ደስስስ ይላል በፍቅርነው እዲገባን የምታስተምረን አተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
አዎ መምህር በጣም ደስ ይላል ገጠመኝ የምታቀርብበት ሁኔታ
አሜን አሜን አሜን ለመምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት
እረ መምህር ፍትፍት የሆነ ትምሕርት ነው
የምሰጠን ፀጋውን ያብዛልሕ በጣም ደስ ይላል
ትምሕርቶችሕ በዚሁ ግልፅነትህ ቀጥልልን እናከብርሀለን እንወድሀለን👌
መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በአገልግሎትህ በርታ የተባረኩ ደጋግ ሰዎችን ትምህርታዊ ገጠመኝ በማቅረብህ እና ለእኛም በማስተማርህ አድለኛ ነህ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልህ።
እሰይ ደስ እሜል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር እግዚአብሔር ይጥብቅህ ከነቤተስቡችህ አሜን በእውነት ልዩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ውንደማችን ትገስቱ ልዩ ነው እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያአስምርው እኛንም እግዚአብሔር ልብና ስቶ ለመለውጠ ያአብቃን እኔ ገጠመኝ ስሰማ በጠም ነው ደስ የሚልኝ የኔ ቤተስቡች እድሚድኑ አምናለሁ እግዚአብሔር ለንስሀ ያአብቃልኝ ለንስሀ ሙት ያአብቃን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህራችን የቅዱስ ዮሀንስ በርከቱ ይደርብን በፀሎት ብቅል ኪዳኑ እግዚአብሔር ይማርን ይቅር ይበለን እግዚአብሔር አየን ልቡናችንን ያአብራልን ይክፍትልን አሜን
Amen amen amen amen mehmer agazaber yamasagan
በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነዉ በእዉነት እምነት ካለን እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን እኛንም በብርሃን መንገድ ይምራን መምህራችን ይህ ገጠመኝ እንዳታቀዉም ያንዳንድ ክፉ ሰወች እየሰማህ እንዳታቀማዉ
ተልምንን ልንሰማ አይገበም ለምንን ነዉ ምሰማት ያልበን እኔ በአይንት ምግበ ቀረቦ አልበልም ማልት ነዉ ተሰርቱ እኝ ልበሰን ቁጨ በልን የቀረበልን እንደት አልበልም ዉይ በቨተኛ ምግበ እንቢ ያልዉ ሰዉ ከልሁን በቀር መማህረችችን ተሰሉ እበከችሁ የአሰተማር ነዉ እንደ ሰማ አንደንልዉጥ አሁን እኮ ኮመደና አሰተማሪ ምልያት አቀትን እንደ ፀጋችን እንሁን
አሜን
እሺ.. .
መምህር ተስፋዬ ስላም ብያለሁን ከመጀመሪያው yuotub ተከታይችህ ነኝ ብዙ ተምሪለሁኝ እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ በርታ
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ብዙ ሰማሁ
የዛሬው የበለጠ ነው
መምህር ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን
ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ። አዉ መ ምኽራችን አተ ደስ እዳለክ አቅርብልን። ባለታሪካችን እግዚአብሔር የባረከዉ ነዉ። በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
እመብርሀን እኛንም ትርዳን እና ከሠይጣን ዳቢሎሥ ትንቀልልን ዲግምት የሚሠሩትንም መዲሀኒአለም ልቦናቸዉን ይመልሣቸዉ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለ ህይወት ያሰማልን *_ወለተፃድቃን_* ብላቹ በፀሎታችሁ አስቡኝ
የኔ እንቁ መምህር ዘመንህ ሁሉ የተቀደሰ ይሁን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ በርታ መምህራችን ብዙ ነፍስ እያዳንህ ነው ማነው እደኔ በመምህር ትምህርት የተለወጠ
አሜን አሜን አሜን🌹🌹🌹🌹👏👏
በጣም የሠዉ ልጂ ለካ አለ በተቃራኒዉ ፍቅር ( መምህራች በማ ፍቅር ይሁንብክ ስለሊቀ መላይክት ቅዱስ ገብርኤል ሁሉንም አስተምርን አልፈክ አልፈክ ስጠራዉ በቃ እባ ነዉ ሚተናነቀኛ በፍቅሩ ልሞት ነዉ እባክ ተስፍ ሥላሲ
የእግዚአብሔር ፍቅር ታላቅ ነው ሰው ከሰብው ይልቅ እግዚአብሔር ኣምላክ ያካናውነው ይብልጣለ እና ለነርሱ የድርሳ ኣምላክ ለኛም የድርስልን ኣሜን እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማለን በዘመንክ ሁሉ የለብህን መሻት ኣባታችን መድኂን ኣለም የፍጸመልክ ኣሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሚን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነው ከወንድማችን ብርታቱን ትጋቱን እምነቱን ጽናቱን እንድሁም ፍቅሩን ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም ልቦና ያብራልን ለንስሀ ያብቃን የፍቅር አምላክ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
ወንድሜችን በፀሎቱ ያስበን እህተማርያም እህተ ማርያም ተክለ ወልድ ተክለፀዲቅ ተከለፀዲቅ ሀይለጊወርጊስ ወለተ እየሱስ ወለተኪዳን ፅጌ ማርያም አስበን ወንድሜች ን ጠንካራ ነህ እውነት በርታ
አሜን አሜን አሜን🙏🙏
መምህራችን አሁንም እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እውነት ያንተን ገጠመኝ መስማት ከጀመርኩበት ቀን አንስቶ እየው እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አላቋረጥኩም እያዳመጥኩኝ ነው በጣም እራሴን እንድፈትሽና እንዳውቅ አድርጎኛል የቅዱስ ኡራኤል አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን አንተንም በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
እዉነት ነው መምህር ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን እማምላክ እመቤቲማርያም ትርዳን መምህርፀጋውንያብዛልን ያገልግውት ዘመንህን ያብዛው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ዘመንክ ይባረክ በእውነት ደስ የሚለ ገጠመኝ በጣም አስተማረ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ እኳን በሰላም መጣህልን እውነትም ልዩ ገጠመኝ ነው ስለ እውነት ቀናሁበት ታድሎ በፀሎት አስበን ወድማችን አምላኬ ሆይ የልቤን ታውቃለህና እባክህ ልቤን ለውጠው ጠላቴ ዳቢሎስ እዳያሸንፈኝ እኔ ላይ ኃይልም ሥልጣንም እዳይኖረው በርታልን መምህራችን ቃለ ህይወት ይልሰማልን
በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው ገጠመኙን ላቀርበልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
የባለታሪኩ ሰውየ ትግስቱ የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ የሱን ፍቅር እድያድለን እንጸልይ በጸሎት እንትጋ አጋንትን ድራሹን እናጥፍው እግዚአብሔር ፍቅር ነው 🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ምመህር ተስፋዬ አበራ አንተ ኮ የኔ አባቴ ነህ በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር አሳምረህኝል ያገልግሎትህን ዘመን ይባርክልን የድንግል ማርያም ልጀ መድሀኒአለም በፀሎት አስበኝ ወለተ ህይወት ነኝ ስደተኛ ነኝ
በእውነት የአምላክ ፍቅር ይበልጣል
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችህ አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋው በረከቱ ያድልልን እውነት ደስ የምል ነው ለውሉም እግዝአብሔር ይመስገን የእግዝአብሔር ፍቅር ከማሸነፍም የአበረክካል እውነት ድቅ ነው ወድማችን ቀርው ዘመናቹው ይባረክ በልጅ በፍሬ ይባርካቹው አሜን አሜን አሜን
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር ተስፋዬ እንኳን በሰላም መጣህልን እኛ በጉጉት ነወ የሚንጠብቀህ እኔ የአንተን ገጠመኝ መዳመጥ ከጀመርኩ በዙ ትምህርቲ ነው የወሰድኩት በእውነት ሁሉም እንደ አንተ ዓይነት መምህር ምሁኑ ነብር እንዴት ደስ ይላል ፅላእታች እንዉቅ ነበር መምህር ተስፋዬ በእድሜ ና በጢና ያኑርልን እግዚአብሔር አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ለኔ አባቴ ነህ
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በዙ ተምሬአለሁ አጠገቤ ሁነህ እዳለህ ነው የሚሰማኝ አስተምህሮ እጅግ ጉሮም ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ዘመንህን ይባርክ አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልንሥለሁሉም ነገር እግዚያብሔርይመሥገንመታደል ነው መባረክ
በሥመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ መምህር ሣሥበዎ መጡ ልቦና ይቱብ ላይ የሠራሐውን ቪዲዮ አይቸዋለሁ እና የሠጣሐት የችብሥ መሥሪያ ስቶ ነው የሚገዛው ኢትዮጵያ ውሥጥ ነው ወይሥ የት ነው እባካችሁ የምታወቁ ቤተሠቦቸ።
መምህርን የማገኝበት መንገድ ምሩኝ አባቴን ለንሥሐ አብቅተህልኝ ነበር ጨቅጭቄ አሁን ግን የልጅልጁ ያልሆነ ቦታ ውጥንቅጥ ውሥት ከተቱት ምን እንደማደርግ አላውቅም በውነት የተነገረኝም አሁን ነው 😭😭 ዛሬ አንደኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሥገን ኑኑኑኑኑኑ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ስምቼ እመልሳለሁ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ደቅ ነዉ መ ምህህር ቃ ለ ህወትን ያስማልን
አሜን አሜን💒💒🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፍቅር ያሸንፋል እንኳንም በፍቅር አሸናፋት ወንድማችን የተባረከ ትዳር ያርግልህ
እንወድሀለህ መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
amen amen amen sagaale jireenyaa siin yaa dhageesisu waqayyoni dhaltu mootummaa isaa nuu tasisuu gooftaa keenyaa 💚💛❤
የእግዚብሔር ስም የተመሰገነ ይሆን አሜን
Amen Amen Amen 🙏 🙌
የተባረከ ሰውዬ ነው ሰውዬው እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ አሜን ትዳራችሁን ይባርክላቹ አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህርችን መድሀኒአለም ይጠብቅልን
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የወንድማችን ፀጋው ፍቅሩ በሁላችን ላይ ይደርብን የሰማነውን ከልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ የስንቱን ሰዉ ህይወት መሰለህ የቀየረው እኔ በጣም ነወ የማመሰግነው
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደግ እና መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ሁሌም የራሱን ሰው አያጣም እግዚአብሔር ይመስገን ለ ውንድማችን የደረሰ እግዚአብሔር በእኛም ሕይወት ይድረስልን አሜን
መምርዬ እግዚአብሔር ይክፈልህ ህይወት መቀየሪያ ትምህርት ነዉ ስንት መስዋትነት ከፍለህ እንደምታስተምረን ዘርህ ይባረክ
እናመሰግናለን መምህረ የአገላለፅ መንገድህ በጣም ደስ ይላል ትምህረቶችህም ወደ ሰዉ ህይወት ዘልቆ ይገባል
አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ድንቅ ሰው እግዝአብሄር ይመስገን
በእውነት ፍቅር ተምረናል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት
ሰላም መምህር እንደምን አለህ አነተን የመረጠህ አምላክ በፍጡራን ሁሉ አንደበት የተመሰገነ ይሁን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በመንፈስ ቅዱስ እንደገለጠልህ አስተምር ለሰው በለህ ወይም ለወረኛ ብለህ አስተምሮህን እንዳትቀይር ይሄ የአስተምሮ አይነት ላንተ የተሰጠህ ፀጋ ነው ስለዚህ በእናትህ እንዳትቀር ከአንተ ያመጣኸው ነገር የለም የኛን ታሪክ ለኛ ነው ያቀረብከው የሚድነውን ነብስ እንጂ የሚየወራውን ሰው አትስማ :: አምላክ ሆይ ተስፋ ስላሲን ጠብቅልን እመብርሃን በመንገድህ ሁሉ ትቅደምልህ አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህር
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደዚህ መሆን አለብን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ምንም ግዜ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኣሜን።👏👏👏👏
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ 👏👏👏❤❤❤
ተስፋ ስላሴ ደስ ይላል ትምህርቱን በያዝኸው ቀጥል
መምህር እንኳን ደህና መጡልን የኛ እንቁ
አዎ መምህር አሁን እንደምታስተምረን ይሁንልን
እዉነት መምህራችን በየአንዳንዱ ገጠመኝ አንድ ወይም ሁሉት ትምህርት አገኛለሁ ዛሬ ይተናገርከዉ ብድር አበድራች ሰመልሰላችህ ችግር የለውም ሌላ ቀን ትሰጠኛለህ ማለት ይለባቹሁም ያልከው ለኔ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው መምህራችን ስለሁሉም ትምህርትህ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላኬ ጸጋዉን ያብዛልህ
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
ቃለ ህይወትን የሰማህ መምህራችን
የሚገርም የሚያስተምር ገጠመኝ. ለሁላችንም ፍቅር ያድለን. በፀሎታችሁም አስቡኚ ምህረተ. አብ ብላችሁ