ፍቅረሥላሴ ሀይሉ ያወጣቸው ምስጢሮች | የአገልጋይ ዮናታን ከምግብቤት እስከ ሪልስቴት የዘለቀው ጉዞ
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
ፍቅረሥላሴ ሀይሉ ያወጣቸው ምስጢሮች | የአገልጋይ ዮናታን ከምግብቤት እስከ ሪልስቴት የዘለቀው ጉዞ
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media
ተክልዬ። በርታ። ሳሏቅ። ተቃውሜህ። ነበረ። ይቅር በለኝ
ደምሪኝ
Thank u!!!! ነብሴ የመምህር ተስፋዬን ትምህርት አዳምጥ እስካሁን ታላዳምጠከው that will help you to deepen ur understanding through practice. ፀሎት + የአምልኮ ስግደት it’s all about datttt ….. life with God is …..
Best interviewer….
ተክለሃይማኖዬ አንተን በጣም ነው ይምውድህ የኔ ወንድም ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤ በእውነቱ ከሆን ብዙዎቹ በክርስትና ስም ይወጣላችሁ አይጠፋም ከክርስቶስ ፍቅር አይለዩም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ስላለኝ ብቻ ደስ ትኛ ነኝ
👉 ቢያንስ የየት ቤተክርስቲያን መጋቢ ነበርክስ ተብሎ አይጠየቅም እንደሚለው እውነት መጋቢ ከሆነ?
አቤት የእናቱ ፅናት ፀሎትና እምነት......እንኳንም የልጃቸውን መመለስ በሕይወት እያሉ ተመለከቱ እናቱ.......ይሄ ወንድማችን የእናቱ ንፁህ እምነትና ፀሎት ትልቅ መሣሪያ ሆኖት ወደ እውነቷ መንገድ ስለመጣ እግዛብሄር ይመስገን እናቱንም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
እኳን እግዚአብሔር ፀሎቶን ተቀበለ👏
Amen 🙏
@@arsamarsam2222 a 😅😢😢 you're welcome
Egzabiher yimesgen ewunet new year enatu xelot new ezi yaderesewu😢❤
ruclips.net/video/g8q6YIZqPz0/видео.html ይህ ልጅ ወንድሜ ረድኤት መልካሙ ጋር ሲሠራ ነበረ። ጫት እንደ እንጀራ ሲበላና ከአፉ ዳርና ዳር ሲያንጠባጥብ ከነበረበት ቀፋፊ ሕይወት ወደ ጌታ ያመጣው ወንድሜ ረድኤት ነው። ወንድሜ ረድኤት ለሴተኛ አዳሪዎች ወንጌልን አስተምሮ ከቡና ቤት ሥራ አስወጥቶ ከዚህ ልጅ ጋር ፀጉር ቤት ከፍቶላቸው እንዲሠሩ አድርጓቸዋል ሃገረማርያም/ቡሌሆራ ከተማ ውስጥ (2005 አም ገደማ)። ሳየው በጣም አዘንኩ። በተለይ ለወንድሜ ልዩ ትርጉም አለው። ወንድሜ ሃላፊነቱን ተወጥቷል። ይህ ልጅ ሁላችንንም ከጨለማ ባወጣን ጌታ ኢየሱስ ላይ ተረከዙን ሲያነሳ ማየት ያሳዝናል፡፡
ክርስቶስን እውነቱን ነው እኔም በራሴ አይቼዋለሁ እጄን ይዘውኝ ፖስተሩ ጆሮዬ ላይ መቶ ካልጮህሽ ብሎ ሲያስጨንቀኝ አልፋታም ሲልኝ ጮሁኩለት እና ተውኝ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ያኔ እውነቱን አሳይቶ ዛሬን ቀጥተኛውን መንገድ አሳይኝ ልቦና ይስጣቸው
እሰይ መስክሩ እንደዚህ ❤❤❤🎉
@@tigitube3 ኀ
Kkkk egizabeher atarafashe
ክክክክክክክ
ያለነው እንጸናለን የሄዱት ይመጣሉ
ከበረቱ ውጭ ገና ብዙ አሉ❤❤
እኛን ባለንበት ያጽናን🎉
Amen
AMEN 🙏🙏🙏
Amen
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
አሜን፫
ፍቅረስላሴ ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን ተክለሀይማኖት ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት የአገልግሎት ዘመናችሁ ያሣምርላችሁ እንኳን ደስስ አለህ ቅዱስ ባተክርስትያን ቅደስ ሀይማኖትህ ተመለሥክልን ደስስስስ ብሎናል ክብር ምስጋና ለዴንግል ማርያም ልጅ ይሁን እልልልልልልል👏👏👏👏👏
እልልልልልልል👏👏👏👏👏
እልልልልልልል👏👏👏👏👏
በየትኛውም ስፍራ ድንግል ማርያም ስትጠራ ደስታዬ ልዩ ነው❤❤❤❤❤
Ye yesus sim sitera Des yibelish😮
የእመ ኣምላክ ፍቅር መግለጽ የማይንችል በልባችን የሚያቃጥል ኣለን።
@@newprotestantmezmur የሱ ቤት ነው ያዳነቅነው የሱ ሞ ማን ይገልጻል
@@dngleywahsey5061 Min?
Woregna
እረ ውዱ ወንድማችን ተክለሃይማኖት የመምህር ተስፋዬን አበራን ሁለተኛውን ልቀቅልን ።💕💕💕💕💕በጉጉት የሚጠብቅ ካለ በላይክ አሳዩኝ።
Yenewa ❤❤❤🤗🤗🤗🤗🤗♥️♥️♥️
ይልቃል እኮ
አነ ብዕጣሚ ደስ ዝብለኒ ስብ ብእምነቱ ጠንካራ ዝኮነ ክርኢ ከለኩ ሐጎስይ ወስን የቡሉን መድሃኒአለም ዝጠፊኡ ናብ ቤቱ ይመልስልን
ተክልዬ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወካን ዘክብረካን ❤❤
ደምሪኝ ❤❤
ከዛስ😂😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን❤
በቤቱ ያጽናህ መጀመሪያኸን ሳይሆን መጨረሻኸን ያሳምርልህ ግሩም አገላለጽ ኘው ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤
ruclips.net/video/g8q6YIZqPz0/видео.html ይህ ልጅ ወንድሜ ረድኤት መልካሙ ጋር ሲሠራ ነበረ። ጫት እንደ እንጀራ ሲበላና ከአፉ ዳርና ዳር ሲያንጠባጥብ ከነበረበት ቀፋፊ ሕይወት ወደ ጌታ ያመጣው ወንድሜ ረድኤት ነው። ወንድሜ ረድኤት ለሴተኛ አዳሪዎች ወንጌልን አስተምሮ ከቡና ቤት ሥራ አስወጥቶ ከዚህ ልጅ ጋር ፀጉር ቤት ከፍቶላቸው እንዲሠሩ አድርጓቸዋል ሃገረማርያም/ቡሌሆራ ከተማ ውስጥ (2005 አም ገደማ)። ሳየው በጣም አዘንኩ። በተለይ ለወንድሜ ልዩ ትርጉም አለው። ወንድሜ ሃላፊነቱን ተወጥቷል። ይህ ልጅ ሁላችንንም ከጨለማ ባወጣን ጌታ ኢየሱስ ላይ ተረከዙን ሲያነሳ ማየት ያሳዝናል፡፡
ትክልየ እውነት በጣም ነው የምንውድህ ለሀይማኖትህ ቀናኢ ስው ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ለመናፍቃንም ልቦና ይስጣችው እውነትን እግዚአብሔር ይግለፅላቸው😘
ደምሪኝ❤
❤❤❤
እግዚአብሄር ሞገስ ይሁንህ የምትፈልገውን ሳይሆን ለተፈጠርክበት አላማ ያውልክ መድሃኒ አለም ከክፉ ይጠብቅህ እመበቴ ማርያም ትከልልህ
መመለስህ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን ደስታ ነው። መጽናትህን ከልብ እመኛለሁ ። ወደ ትክክለኛው እምነት ብቻ ሳይሆን ወደ ትክክለኛው ማንነትህ እና ወደ ኢትዮጵያዊ ውርስህ ነው የተመለስከው።
የእናት ጸሎት ❤❤❤
እንካዕ ብሰላም ተመለስካ ናብታ ቅድስቲ ሃይማኖትካ
ጋዜጠኝው ተክለ ሃይማኖት ዘለካ ግልፅነት ደስ ክብል
ደምሪኝ ❤
ደስ ሲል ሞቶ መነሳት ማለት እንዳንተ ነው እመቤቴ ከልብህ አትውጣብህ እስከለተ ሞትህ ❤❤❤❤
ደምሪኝ ውዴ❤
Ke eyesus weddemariam new moto manesat??? Yehe Hulu eko kekalu eweket netsa selehonachu new mariamen endegeta yemetamelekuwat... Lenegeru ewer be ewer new yemimeraw enji bekalu ayedelem 😂😂😂
@@eyesusAmalajekebere_6310መጀመሪያ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያምን አምላክ ብለን አላመለክናትም ሌላው እየሱስ ክርስቶስ አምላክ እንጂ አማላጅ አንልም ስለዚህ ስለማታውቀው እምነት የራስህን ግምት አትስጥ መፅሐፍ ቅዱስ ፀልየህ እንጂ እንደልብወለድ አታንብብ።
@@eyesusAmalajekebere_6310 የታወርከዉ አንተ ነህ ኦርቶዶክስ እዉቀት ሞልቶ ስለተረፋት ነዉኮ እናንተን መናፍቃንን የመሰረተችዉ ያለሙሉ መረጃና ትምህርት ወጥታችሁ መሀል ቤት ስትዋልሉ ተሰናክላችሁ ቀራችሁ ኦርቶዶክስ ቤት ክርስቶስ የሌለ የሚመስላችሁ ስለማታዉቋት ነዉ ከማለዳ እስከለሊት በቤተ መቅደስ የሚካሄደው ከክርስቶስ ዉልደት እስከ እርገት ነዉ ማርያምን ፍፁም ከሰው በላይ እንወዳታለን እናከብራታለን እንሰግድላታለን የአለሙን ብርሀን ስለወለደችልን ግን አናመልካትም በምልጃ ግን ከኛ ጋር ናት መዳን በሌላ በማንም የለም የሚል ጥቅስ ብቻዉን አያድንህም ሙሉ መፅሀፍቅዱስ ብታዉቅ ኖሮ ያ መፅሐፍ ማለት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት ከብዙ ሰዎች ጋር ተጠያይቄ በጥርጣሬ ለማጣራት ብዙ አንብቤያለሁ እግዚአብሔር ይስጣቸው ኦርቶዶክስን በደንብ የበለጠ እንዳዉቃትና ነብሴን እንድሰጣት አደረጉኝ እናንተም አምልጡ ዳኑ
በለው
እውነቱን የገለፀልህ ለዳዊት አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው
አይምሮአቸው ልቦናቸው ለተደፈነባቸው ለታወረባቸው ለመናፍቃኖች እውነቱን መንፈስ ቅዱስ ይግለፅላቸው ስላሴን የካደ ምህረት የለውም።
ፍቅረ ስላሴ ስምህ የሚያምር ነው ከስላሴ ፍቅር የሚለየን የለም ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏 ሁላችንንም የሚያነቃ ማንቂያ ደወል ነው ብዬ አምናለው ሀይማኖታችንን እንወቅ ቤተክርስቲያናችንን እንቅረብ ተዋህዶነት ፀጋ ነው ፀጋችንን አይንፈገን ፈጣሪ ተግታችሁ ፀልዩ በምን እንደሚመጡብን አናውቅም ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከጭለማ ያውጣቸው አሁንም በዛ ያሉትን 😢እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እውነተኛው ክርስቶስን አገኘህ ወንድሜ 🙏🏿
ደምሪኝ ውዴ❤❤
ቦስየ አሜን እመብዙሀን የናቁት ሁሉ ከግሮ ስር ይወድቃሉ
ኢየሱስ ብርሀን እንጂ ጨለማ አይደለም ። እሺ
@@MarkiWolde ሁለት ኢየሱስ አለ በመፅሐፍ ቅዱስ 😒እንክርዳዱ እየሱስ ና የድንግል ማርያም ልጅ ስንዴው ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን መድሃኒታችን ማለት ነው 🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️🙇🏿♀️
@@bosenagashu1673 ሲጀመር ለማሪያምም አምላኩዋ ነዉ ። Don't forget dear 😁
የራማዉ ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ያፅናክ በቤቱ እስከመጨረሻዉ ገጠመኝ መምህር ተስፋየ ብለክ አድምጥ ጠላትክን ታገኝዋለክ ሀይማኖት የማስቀይር መፈስ አዳል ሞቴ እና ወሰጋላ ጠቆር ናቸዉ እነዚክን መፈሶች አሁንም ተዋጋቸዉ በሱባኤ በስግደት በፀሎት በፀበል እየቀጠቀጥክ በመቁጠራ ገጠመኝን ስማ እህት ዉባለም ከድርን አግኛት በርቱ አይዞችሁ እማምላክን እናት ያረገለዉ ወድቆም አይወድቅም❤
ገጠመኝ የሚከታተል ሠው ሳይ በጣም ደስተኛ እሆናለው ሁሉም ሰው ቢሰማው ፀብ፡ክፋት፡ ክርክር፡ ጦርነት ሚባል ነገር አይኖርም ነበር ምክንያቱም የዚህ ሁሉ መጀመሪያ የሀሰት አባት ዲያቢሉስ አንደሆነ በተግባር ያውቃል
ሰላም እህቴ❤❤ ደምሪኝ በጌታ😢😢😢😢
ክብር ለድግል ማርያም በውነት የድልንስምስጠራ በጣም እዴት እደሚጣፍጥ ተክልዬ በጣም አክባሪክ ነኝ❤❤❤
ውንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ሳይሆን ነፍስክ ስለዳነች በጣም ደስ ብሎኛል የጠፋው ልጅ ሲመለስ ጎረቤቶቹን ጠርቶ ደስ እንዳለው በአንተ መመለስ የሰማይ መላዕክት ደስ ይላቸዋል በቤት ያፅናክ ሰይጣን በጣም ረቂቅ ነው እወቅበት
እግዛብሄር ታላቅ ነው እንኳን በሰላም ወደናት እሙሃይ ቤተክርስቲያን መለሰህ የጠፉትን እህት ወንድሞቻችንም በሰላም ይመልስልን ፈጣሪ
የኔታ አሁን ደግሞ እግርኛው አድማጭ ነኝ ምን አይነት ህይወት አዳሸ ከበርት ጠፈቶ የነበርውን ወደንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ አፈህ ይጣፈጣል እሰኪ ሁሉንም የጠፉት ወንድሞችህን ከመቀመጫት ተነሰተህ ይቅርታ በኔ ትምህርት ተመሰጣችው ከእውነት የጠፋችው ይቅር በሉኝ በለህ በአደባባይ ይቅርታ ብትል በዙ ሰው ወደህይወት ይመለሳሉ።
ስሙ እራሱ እኮ "ፍቅረ ስላሴ" 🤔❤
እግዚአብሔር ልቡን ያፅናለት!!!
ፍቅር ለእኔ የደረሰችልኝ እመቤቴ ድንግል ማርያም ላንተ ለወንድሜ ስለደረሰችልህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
ድንግል ማርያም የሁላችንም ችግር እንደዚህ ታስፈታልን❤
ፍቅረስላሴ እመቤቴ ትጠብቅ ያመንከው ልጁዋ ዋስ ጠበቃ ይሁን ቀጣይ ክፍል ግን ቶሎ ልቀቁልን የምን ሳምንት ማቆየት ነው
የእውነት ትክልዬ ትክልዬ ተክለ ሃይማኖት
ሳንቃው መካፈቻ የሚካኤል ልት 💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ 🙏🏾🙏🏾 ልወንድማችን የሂዎት መጭርሻ ያድርግልህ 🙏🏾🙏🏾ወንድማችን 🙏🏾🙏🏾
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለቅድስት ድግል ማሪያም ልጅ ለጌታዬ ለመዳኒቴ ለእየሱስ ክርስቶስ እንኳን ወደቤትህ ተመለስክ ወድምአለም እግዚአብሔር አምላክ የጠፉትን በጎች ወደቤቱ ይመልሳቸው እኛም በሃይማኖታች እድንጽና የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን 🙏
ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅህ ❤❤❤
እረኛው ሚድያን እናመሰግናለን ምርጥ ፕሮግራም መላው የኢትዮጵያን ሕዝብ ወደ ተዋሕዶ እንደምታመጣው እንተማመናለን የስንቱ ኪስ ተበዘበዘ እግዚአብሔር ይፍረድ
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን
የአመቱ ምርጥ ፓሮግራም ነው
ተክሌያችን አልተቻለም👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ደምሪኝ ❤❤
@@sebelyoutube ስንት ልደምርሽ እህቴ?! ስብስክራይብ አድርጌሻለሁ አልኩሽ እኮ🤗
❤❤❤❤የጠፉት ገና ይመጣሉ 😮ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
ፍቅረ ፍቅረስላሴ መመለስህን እግዚአብሔር በእውቀት በጥበብ በፀጋው እያሳደገ ያፅናልህ ፈልጎ ያገኘህ ደሙን አፍሶ ፣ስጋውን ቆርሶ፣ በመስቀል ተቸንክሮ መከራን ሁሉ ተቀብሎ ሞቶልህ ሞትን ድል አድርጎ ትንሳኤ ሙታንን ያሳየን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርርያም ልጀ እሱ ያፅናህ!!! ቃሉን በህይወት ትኖርበት ዘንድ ይርዳ እላለሁ፳!!!
የእመቤቴ ቅድስት ማርያም ፍቅር ኮ ይጣፍጣል❤❤❤❤❤❤❤ ገና ይመጣሉ የዬናታን ከነ ሰራውቱ
zat is right tikikil
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ይችላል
ኦርቶዶክስ ጋር ህይወት ፊቅር ማንነት የልብ ትርታ እመቤቴ ድንግል ማርያም አረ የሌለ የለም።
እንኳን ፈጣሪ ረዳህ እንኳን ትክክለኛው መንገድ ገባህ አሁን ውባለምን አግኟትና ለጠፉት እንዲመለሱ እንዲገለጥላቸው አስተምሯቸው
ሰወ ስምህን የሚያጠፋው ካንተ 3 ነገሮችን ሲያጣ ነው።
1**ለራሱ ጥቅም የሆነ ነገር ፈልጎ አልሳካ ሲለው።
2**በውስጡ መርዛማ የሆነ ቅናት ስላለበት
3** የሰው ስኬት ስለሚያበሳጨው እንደስኬታማ ሰው መሆን ስለማይችል
እግዚኦ መሀርነ ነው!! ወደ ቤትህ እንኳን ተመለስክ ከጨለማ ወደ ብርሃን የመለሠህ ልዑል እግዚአብሔር ክብርምስጋና ይግባው.
Chaw Chaw menefekena. Wede ewenetegnawu Geta wede denglitwa Lije Eyesus. Orthodox First.
እመቤታችን ድንግል ማርያም ርኅሩህ እንጂ የመታበይና ነብይ ነኝ ብለው ራሳቸውን ለአለማዊ ሀብትና እውቅና ስሟን ለማቃለል ቢፈልጉ አይችሉም።ለኛ ከዘለአለም ማህተምነቷ ሊነጥለን አይችልም!!!ማርያም የስሞች ሁሉ ስምየአምላኬ እናት !!!!
ድግል ማራም ታፅናህ ወድማችን ከማመን የወጡትን ወደማመን የምትመልስ ያይርግ ፈጣሪ ይርዳህ እግረኛው ሚዲያ እናመሰግናለን
ክብር ለዓብያተ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንጸጋውን ቀና ትላለች።ከስዕተቱ መማር ያቃታቸውን እርኩሣን መናፍቃን ፈጣሪ ልባቸውን ማስታወሉን ይስጣቸው።
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ወደ እናትህ ቤት ተመለስክ የጠፉትን በቸርነቱ ይመልስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
ድንቅ ፕሮግራም ነው በርታ ወንድማችን
የሚሰብሩ ያልከው እኔጋ ብቻ መስሎኝ ነበር ለካ ሰበራ ናቸው በቋሚነት ወይኔ እኔማ እስካሁን በዘይት የተበላሸው ጋቢዬን ለማስታወሻ ተቀምጧል የእውነት ነብያት ቢሆኑ ኖሩ ስንት ነብይ ተብዮች ጋ ተንጦልጡያለው ግን ምን ዋጋ አለው ቀይቼነው የነቃሁት ሆኖም ግን መመለሳችን መልካም ነው እግዚሐብሄር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በቤቱ ያፅናን
እንኳን በሰላም ተመለስክ!!!
ወንድሜ እንኳን ወደ እውነተኛው መንገድ መጣህ።ተዋህዶ ቤት አልጋ በአልጋ ስላልሆነ ፈተናም ሊመጣብህ ስለሚችል ተግተህ መፀለይና መስገድ አለብህ ።ተክልዬ እግዚአብሔር አምላክ ስራህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።
ጫትና ሲጋራ :መጠጥ :ዝሙት :ስድብ ......ስለናፈቀዉ ነዉ ። ሲያሳዝን😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@@MarkiWolde anchi tsadik.........endeferisawi atihugni........orthodox chat yelem sigara yelem metet yelem.....and sillasi ena kidusan new yalut............
@@aberekebede9086 ከኦርቶዶክስ ነዉ ኦኮ የወጣነዉ ብዙ የምናዉቀዉ ነገር አለ እናንተ ከምታዉቁት በላይ 😁😁😁
@@MarkiWolde anchi emuye eski nigerign manin blesh wotash .......betekrstian askeyemechish ende ..eski ewunetun nigerign ? be ewunet amagn ke honish ye betekrstian timirit yemitamign ayideleshimin ? negergin ke hawaryat mehal andu yihuda beweta gize yetignaw hawarya abro keda......wude ke egna mehal atifiwoch bizu nachew .......negergin yemineketelew sew ayidelem ....fetari eyesusin new.....eminet alegn sitiy yesewun yekifuwochin meniged lemin tiketeyalesh.....be ewunt tiyake kalesh ene lememeles zigiju negn teyiki.....ena tebareki
@@MarkiWolde በአውሮፖ ነው የምኖረው ፕሮቴስታንቶች Church 99% ግብረሰዶም መዳሪያ ለዳንኪራ መጠጥ ቤት ለመስኪድ ለሲኒማ ተሽጠዋል።
ተክልዬ የጴንጤዎች ራስ ምታት ስወድህ😂😂😂😂
ደምሪኝ❤
Kkkk minim atawukumiko bible atanebumi tereteteret new mitanebuti dingli thesemariya beyekenu 3000 nefisatini ke sioli wedegenet tasigebalech kkkkk keziya mecheresha sioli tolo danu eyesusi bicha nw mengedu hawariyat sira 4/12
@@gospelsingerdanielalemayeh6085 መፅሐፍ ቅዱስን በተረጋጋ መንፈስ ብታነበው ትጠቀማለህ መሸምደድ ብቻ ዋጋ የለውም አንብበህ መርምረህ ተረዳ በእርግጥ አንተ ያለህበት ሁኔታ ዘማሪ ምናምን እንዳትሸነፍ ግትር ሊያደርግህ ይችላል ግን ተረጋግተህ በመሸምደድ ሳይሆን በእርጋታ አንብብ
@@gospelsingerdanielalemayeh6085 ያው ይችም አንዷ ስትራቴጂ እንደሆነች አውቀናል። ላንተም እውነቱ እንዲገለጥልህ ፀሎታችን ነው።
@@ethiopiatube826 esti 1 bota asayegni ke bibele sile mariam amalaginet or lela ye dinet menged?
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድማችን በእውነት እመብርሃን ከገባበት ወጥድ ነጥቃ ታውጣው ለሌሎች መውደቂያ ከሚሆን 😢😢😢😢
አቤቱ እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
የኔ ዉድ ወንድም አሜን እመቤቴ ትግባ ቤታቸው እንኮን ሰላም መጣቹ ውዶቼ እነዚ ሰኦች ሰንቱን ከአይማኖት እያወጡ ለአውሬው አሰረከቡ እውነተኛው ክርስቶስ በቤተክርስቲያን አለ ይመለካል ከጥፍር እሰከ ሸፍአፍቱ ይወደሳል በቅዳሴው ከዚ እቅፍ ኸቶ ወደአጋንት እቅፍ እየገባነውና ምእረት አይለየን
ወንድማችን እኳን በሰላም ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስክልን በድጋሚ ደስ ብሎኛል 👏👏👏👏👏❤❤❤
የመ/ር ተስፋዬ አበራን ቃለመጠይቅ ልቀቅልኝ።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ወንድማችን ሌሎችም ወደ ቤቱ ይመልሳቸው ❤❤❤❤❤
ሞቶ መነሳት እደዚህ ነው ❤❤❤ፍቅረ ስላሴ ❤❤❤
ማንም ሰርቅና ዘርፎ ስባረር ሰለቀባጠረ የሚደነግጥ እምነት የለንም ፡፡ በሰማይ ቢሆን በምድር ያለ ኢየሱስ መዳን የለም መንገድና እውነት ህይወት እኔ ነኝ ያለ ራሱ ነው
እንኳን ተመረጥክ ወንድሜ እግዚያብሄር የኮበለሉትን የሚሰበስብ እግዚያብሄር ኣምላክ ነው መርጦሃል መታደል ነው❤😊
ደምሪኝ ❤❤
@@sebelyoutubeጥሩ ስራ ስሪ ስንቱን ደምሪኝ ብለሽ ትዘልቂዋለሽ ?
@@hiwel9209 እሰራለሁ ስላልተመቸኝ ነው እስከምሰረ ደምሪኝ
@@sebelyoutube ምን ብዬ ልደምርሽ የሰራሽውን ሳላይ የኔ ቆንጆ
@@hiwel9209 አጋበድሽ
የእመብርሃን ጥበቃ አይለይህ።ስሟን ስትጠራ ማማሩ።እመቤቴ ካንተ ጋር ትሁን ወንድሜ።
እንኳን እግዚአብሔር ከማምለክ ወደሰው ማምለክ በሰላም አመጣህ ምንም ሳትጎዳ ደስ ብሎናል መትረፍህ ይገርማል ወጋው የዘበነ መንፈስ
ወንድሜ በጣም ፍልስፍና አብዝተህ መሰለኝ የተዘበራረቀብህ። ጌታ ኢየሱስ ይድረስልህ። መጀመሪያም ወንጌል አልገባህም ነበር መንፈስ ቅዱስ የልቦና አይኖችህን ያብራልህ ።
ግሩም ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ ልቦናይስጥልን ላሰተኛ ፓስተሮች እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
Egziyabhar yemsegan tabareke wedemachen enkanem ebabirehan tabikahe lamamsegan bakahe Amen Amen Amen 🙏 😊❤❤❤
አይ መናፍቃን ጉዳችሁ ጆሮን ጭው ያደርጋል
እግዚአብሔር ወደልቦናችሁ ይመልሳችሁ በእውነት
እንኳን ወደ እናትህ ድንግል ማርያም
እና ወደ እውነተኛው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመለስክ ።
እግዚአብሔር ይወድሃል
Kbr msgana le EGZABHER ena le enatu Dingl mariyam yihun Amen
ሞተህ ነው የተነሳኸው ወንድማችን ,እውነተኛው ክርስቶስ በክብር ወደሚመለክበት ሀይማኖት እንኳን በሰላም መጣህልን ።
😢😢😢 እህቴ ደምሪኝ በማርያም😢
እባካችሁ ጴንጤ አትበሉ መናፍቅ ነው የሚባሉት መናፍቅ ማለት ስድብ አይደለም የሚጠራጠር ማለት ነዉ እኛንም እመብርሀን ከቤቷ አታሶጣን መዳንያለም በቤቱ ያፅናን
Chaw Chaw menefekena. Wede ewenetegnawu Geta wede denglitwa Lije Eyesus. Orthodox First.
የጠፋኸው በግ እቤትህ ተመለስክ የእመቤታችን ፍቅር እንዲህ ነው ተዋሕዶ ፍቅር ነች
ደስ ይላል በቅንነት ያለውሸት ነው የሚናገረዉ መንፈስቅዱስ ያንፃህ የበለጠ ነጭ ያልብስህ ቅዱሳን መላዕክት ይጠብቁህ
ሰው ብዙ ካሀዲዎች በምድላይ ተከስተው አይቶ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እንዲህ ዓይነት ከሀዲ ታይቶ አይታወቅም። ጠይቂው ድንክዬ ስለሚጠይቀውም ይሁን ስለሚነገረው ነገር የማወቅ አቅም የለውም።
ዮናታንን አላውቀው፣ ሰይጣን ከፉኛ እንደሚዋጋው በዚህ ሰው ክህደት አይቻለሁ።
በጣም ርግጠኛ የሆንኩበት ዮናታን በፍፁም አይወድቅም።
የአንህን ጉድፍ ሳታይ የሌላ ሰው ጉድፍ አትመልከት እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የዮናታንን ፕሮግራም በ ቲቪ አይ ነበር እና ከነበርኩበት አስተሳሰብ እንድሻል አርጎኛል በጣም ሚገርመኝ ብዙዎቻችን ጭፍን ትላቻ ውስት ነን የትኛውን ክርስቶስ እንደምንሰብክ ትትናን ያስተማረችንን ማሪያም ሰላምን ፍቅርን የሰበከንን ክርስቶስ ሁለቱንም በክርስትና ሕይወታችን እየኖርን አይደለም እስቲ እሱ እሶ ብለን ለክስ ጣት ከመቀሰራችን በፊት እኔ ማለትን እንልመድ ትላንት ማንም የማይሰማው ሰው ነበር ዛሬ ግን በብዙ ሰዎች ተከታይነትን አግኝቶል ደስ የሚለው በትላንት ባታው ላይ አልቀረም አንደበተ እርቱ ሰው ነው የሚሰራ ሰው ሁሌም ይወቀሳል ስለበለጣቹ ነው ዛሬ እናንተም ስለሱ ምታወሩት
እውይ አንቺ እኮ ኦርቶዶክስ አደለሽም! Just pretending like u r Orthodox, ብትሆኚም የጴንጤ መንፈስ ተጋብቶሻል ስለዚህ ሕጂ, ግን እርግጠኛ ነኝ ጴንጤ ነሽ 😂
የያዘሽ አባዜ ይልቀቅሽ ዮናታን ይጠቅልልሽ እኛ ደስ ብሎናል በመመለሱ የሚናገረውም እውነት ነው አንድም ስህተት የለውም
እናቱ አንቺ ኦርቶዶክስ አይደለሽም ሆነሽም አታውቂም ኦርቶዶክስ የሆነ ሰው በአፃፃፉ ያስታውቃል ባንቺ የሚሸወድ የለም ይልቅ ራስሽን ከማታለል ወጥተሽ እውነተኛ ምህረትን ከቸሩ አምላክ ጠይቂ
Zembeye leba menafek e mayawukesh hijena awuri. Egna Orthodox nene gena enatefachuhalen kle medere Gets
ማንንም አታሳስቺም የዮናታን አምላኪ በኦርቶዶክስ ስም አትነግጂ ማሪያም ብለሽ ስትጽፊ ግን እንዴት ቻልሽው እጆችሽ አልተቃጠሉም 😂😂😂
ወደ ቀናች ሃይማኖት እንድትመለስ ያንተ ሰነ ልቦና የከፈተ ቸሩ መድህኔአለም የቀሩቱን ሰነ ልቦናቸዉ ይክፈትላቸው
ፍቅረሥላሴ ወንድሜ አየኸው የሥላሴን ምስጢር መመለስህን እና መሄድህን ይፈልግ ነበርና ለዚህ በመብቃትህ ደስ ብሎኛል።
SHESHSHSHEEEE Yonatan yegeta sira lay new
የጴንጤዎች እምነት የሚሉት ግን የትኛዉን ክርስቶስ ነዉ የሚያምኑት እዉነት የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ከሆነ እናቱን እያንቋሸሹ እናቱ ላይ እየሳቁ እያሳቁ ስሟን እያብጠለጠሉ እንዴት ልጇን ሊወዱ ይችላሉ ።
ሀሰተኛዉን ክርስቶስ ስለምታመልኩ ይሆናል እግዚያብሔር አይናቹን ይግለጥላቹ።🙏
31:54 ያለናው እንፅና የጠፋት እንደሚመጡ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ሲፈቅድ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተክለሃይማኖት ግን በርታልን 41:45 🎉🎉
Bravo ! Ariff Nwww ..... Egregnaw Media
ተክለአይማኖት ከጋዜጠኞች ያንተ ብቃት ይለያል ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልኖ በጣም እንወድሃለን
እግዚአብሔር ይመሰግን ወንደማችን እንኳን አምለጥክ🦾🦾🦾
ወንድማችን ፍቅር ስላሴ እንኳን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን መጣህ ፣
በርታልን ገና ብዙ እንጠብቃለን!!!
እግዚአብሔር ያበርታህ!!!
ውድ ወንድማችን እምነት አጠክር ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥነው😢😢 የተፍት ይምጡልን አምላክ ይርዳን
እሜቤቴ ማርያም በቤቷ ታፅናህ
የይሁዳ ጉዞ አያዋጣምና ዴማስ ወድ ህይወት እባክህ ቶሎና አንተ ወደ አባትህ ቤት ብዙ ማደሪያ አለ የቀራቹ ተመለሱ አዳራሹ ምድራዊ ነው ❤
እውነት ነው ህዝባችን በኑሮው ; በጤናው ; ስለ ወደፊት ኑሮው ; እድገቱ ወዘተ የስጋዊውን ፍላጎት ለማሙዋላት የጨነቀው ምን ያገባል ይባል የለ ታዲያ ምን ተሻለን ህዝቡን እንዲህ የሚጫወቱበት መልካምም እኮ አይደለም ያሳዝናል ; ጊዜውም ከባድ ላይ ጊዜ ነን ወንድማችንም በስነልቡና psychological method እየተጠቀሙ ማህበረሰብን ማታለል !!
እንኳን እግዚአብሔር ከጨለማ ህይወት አስወጣክ ወንድሜ በርታ
እግዚአብሔር ሁሉን ገልፆልሀል። እኛንም በፀሎትህ አስበን።
እርግጠኛ ነኝ በጥቅም ተጋጭታቹ ነው😮
WOfe. Nebsun eyadane nw. Yehe yanchi Pastor neber
Thank you sister
አንች ነበርሽ እንዴ ጥቅም ሰጭ 🙄🙄🙄
Bihonm aygermem ye hezbun genzeb temegebachut eko 😂😂😂 yawm be weshet
ተክልዬ በርታልን ❤የመ/ተስፋዬን part 2ልቀቅልን
ደምሪኝ❤❤
ስሙ እራሱ ፍቅረስላሴ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ወንድሜ🙇🙏
መጨረሻችንን ያሳምርልን❤ ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን በቤቱ ያፅናክ
ትልቅ ትምህርት ነው ለሁሉም፣ ፍቅሬ🎉
በውነቱ ድንግል ማርያም ከልብ እንዳፈቀርታት
ቈም ብለህ እንድታስተውልና ወደቀደመው ኀይማኖትህ ወላጅ እናትህ በጡታቸው የተማጸኑህ
ተመልሠኻል ይቅርታው የባህሪው የሆነ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን በርታ
በቤቱ ያጽናህ በርታ ፍጻሜህን ያሳምርልህ
ፍቅረ ስለሴ ጊዜው በጣም የከፋ ነው እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ከፊት ይቅደምህ ከኀላም ይከተልህ ።
Like እያረጋቺሁ, like ማረግ ልጁን ማበረታታት ነው
ደምሪኝ
@@sebelyoutube ምን ማለት ነው
ለዛውም በቅድስት ሥላሴ ስም ተጠርተን አንጠፋም❤❤❤❤❤❤
በእዉነት ታድለሃል፣ እናትህም ከልብ የሚዘክሩት የመላዕክቱ ምልጃ ረድቷቸዋል። በእዉነት ወደ ትክክለኛዋ ፣የቀናችዋ እምነት መመለስህ በጣም ዕድለኛ ነህ። በእርግጥ በትክክል የመረመረ ጴንጤ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ መሆኑ አይቀሬ ነዉ።
አይደለም ርዕትት ተዋህዶ ይቅርና የምዕራቡን የፕሮቲስታን ወደ ሰይጣን ኣእምልኮ የሚያስገብረዉን ዓለም እኛመለካዊያን የምንላቸዉ የሩሲያ ኦርቶዶክስ እንኳ እንዴት በእግዚአብሔር ታምነዉ ሰይጣናዊዉን ዓለም በመንፈስም በሀይልም እየተፋለመቺዉ መሆኗ የሚያሳየን የትኛዉ ሀይማኖት መሰረቱ የ እግዚአብሄር መሆኑን ነዉ።
ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶማ ልዮ ነች። ከህገ ልቦና እስከ ኦሪት እስከ ሀዲስ ኪዳን ቀደምት ነች። አሻራዋ ሁሌም አለ። ጣና ቂርቆስ ፣ መርጦ ለማርያም ብርብራ ማርያም ፣ ተድባበ ማርያም ግሽን ማርያም አክሱም ፂዮን ዝም ብለዉ የበቀሉ አይደሉም። የእግዚአብሔር አሻራዎች እንጂ። ግማደ መስቀሉ፣ ታቦተ ፂዮን ዝም ብለዉ አልተገኙም። ከሙሴ ሜንቶሮች ከዮቶር ጀምር እስከ ካህኑ መልኬፄዴቅ ፤ እጣንና ከርቤ ለህፃኑ ስጦታ ለመስጠት የሄዱት ሰባ ሰገኖች እንዲሁ በአጋጣሚ የሆነ አይደለም። ይቺ ሀገር በእዉነትም የእግዚአብሔር ሀገር ነች። ዓለማዊያን የአዉሮፓ ፀሀፍት እንኳ ገርሟቸዉ ከእነርሱም በፊት ክርስትና መቀበሏ ዙሪያዋን በእስልምና ሀገራትተከባ ሲያዮት በመገረም " Ethiopia is an island of christanity surrounded by the sea of pagans and infidels" በማለት ነዉ የገለፃት።
በእዉነት የጠፋኸዉ ከዚህ ታላቅ የራስህ እሴትም ነበር። በቤትህ አልማዝ መድመቅ አቅቶህ በተዉሶ የሰዉ ብር ለመድመቅ ነበር መከራህን ያየኸዉ። አሁንም የምልህ ቢኖር ከደስታህ ጋር ፈተናህ ተጀመረ እንጂ አላለቀም። በገንዘብም አይደላህም፣ ከፕሮቴስታንት ቤት። ያዳበርከዉ ልምድም በፆምና ፀሎት ካልበረታህ ሰይጣን እንዳያደናቅፍህ። ከሁሉ ሁሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶና የፕሮቴስታንቱ ዓለም ልዮነቱ ፕሮቴስታንቱ የመጣዉ ከካፒታሊስቱ ርዕዮት ጋር ስለሆነ እኔ ማለት ከፍ ብሎ መታየት ግለኝነትን የሚያለማምድ ስለሆነ ትህትና የለም። ዝቅ ማለትን እኔምንም ነኝ ማለትን እንደ ተዋህዶ መልመድ ከፕሮቴስታንት ለመጣ ፈተናዉ ነዉ። አባቶቻችን ያስተማሩን እሱን ነዉ። አንተም ለወንድሞችህ በርትተህ ፀልይ ፣ የጠፋትም ይመለሱ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን። የእግዚአብሄር ፍቅር አይለይህ
እመቤቴ ታስናህ እልልልልብ ደስ ብሎናል ወንድሜ 🙏🙏🙏
ጌታ የገባው ሠው አይቀላቅልም
Ewinet new yezebarikal
Getama silagebawu new wedewuntegnaw geta yemtaw kibir yigibawu yedingili mariram ligi
እኔም በጣም ስወድህ የጴንጤዎች ራስ ምታት እኮ ነህ እግዚሐብሔር የምትወድህ ሚስት ይስጥህ እግዚአብሔር ይችላል እኔ የምነግርህ ነገር ይቺ አስቴር በዳኔ በጣም ነው የምጠላት ወይ ፖለቲከኛ ዝም ብላ ትቀባጥራለች እንዳትሰማት
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ስለተመለሰ