52ኛ ገጠመኝ የእርግማንና የሟርት መዘዝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 442

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ

    ቅዱስ ዑራኤል ለነ ያረገልኚ ለኔ
    የልብስ ማጠቢያ ሳሾር ከውስጥ ያለቺው ሺቦ
    ተበጥሳ ማሺኑ አልሰራ አለ የዚህ ግዜ ደግጪ ቅዱስ ዑራኤል በሴትዮየ አድሮ እዳይጮህብኚ አደበቱን ዝጋ አልኩ ማርያምን ሴትዮየ ምንም አላለይ ተበላሸ እዴ አለቺ አወ ተበላሸ ሳሾር አልኳት ዝምምም ብላ አሰራቺው ማሺኑን እስከዛሬ ግን እኳን ማሺን እድሁ ውሀ ቀጠነ ብላ ትጮህ ነበረ ከዛቀን ጀምሬ ዑራኤልን እወደዋለሁ 💚💚💚በጣም ሲጨቀኚ እጠራዋለሁ ከተፍ ይልልኛል ቅዱስዑራኤል የነዚህን አጋንት አባሮ በነሱ ግቢ እደከበረ በኛም ግቢ እዲከብር የሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁን

    • @አየሱስክርስቶስአምላኬ
      @አየሱስክርስቶስአምላኬ 4 года назад +2

      Amen Egziabher tesfachn new.

    • @tigistwoldemichael1425
      @tigistwoldemichael1425 4 года назад +1

      Amen Amen Amen 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @roziabebaw9931
      @roziabebaw9931 3 месяца назад

      ዉዴ በጾለት አስታዉሽልኝ እህተ ጊወርጊስ ብለሽ የዝሙት መንፈስ እየተፈተንኩ ያለሁ እህትሽ ነኝ አስቢኝ

    • @KirseMamush-r6h
      @KirseMamush-r6h 2 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @የቅዱስገብርኤልልጅነ-ሸ1መ

    እንካን ደህና መጣህ እስኪ እንደኔ መምህርን በጉጉት የምትጠብቁ

  • @eiskeyastamirat1705
    @eiskeyastamirat1705 4 года назад +8

    ቅዱስ ዑራኤል ከሰባቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ሲሆን ከፍጥረተ ዓለም ጀምሮ በመባርቅት እና ነጎድጓድ ላይ የተሾመ ነው elelelelllll

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀዱስ ኡራኤል ጾሎት በረከት ረዲኤት ይድርብን አሜን አሜን አሜን 💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙⛪️💙

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 года назад +48

    አመተ ማርያም ሰው ያርግሽ እግዚአብሔር ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ መምህር እህት ወድሞች እርዱኝ 😢😢😢

    • @addisaweke9061
      @addisaweke9061 4 года назад +7

      እመብርሃን ወላድት አምላክ ትርዳሽ

    • @mizimizi2519
      @mizimizi2519 4 года назад +7

      እመብርሃን ትርዳሽ እህታችን

    • @merryeyob5806
      @merryeyob5806 4 года назад +6

      Weladite amlak tasbsh 🙏

    • @amenamen5819
      @amenamen5819 4 года назад +3

      አሜን ፫👐 አመሰግናለሁ

    • @endalehasethaset2140
      @endalehasethaset2140 4 года назад +5

      እመቤታ እስዋ ታስብሽ ታስበን

  • @ያህዌቱዩብ
    @ያህዌቱዩብ 4 года назад +61

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር
    የእውነት ይህ ገጠመኝ ሙሉውን ትምህርትህ ሱስ ሁኖብኛል እግዚአብሔር በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ በህይወተ ስጋ ያኑርልን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ኡራኤል ኛንም ልቦና ይክፈትልን
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @እሙየነኝየተዋህዶልጅ
    @እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 года назад +2

    የተዋህዶ ፍሬወች እንደ ምድር አሻዋ ብዝዝት በሉልኝ!!!!! መምህር ተስፋየ አበራ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
    ቅዱስ ዑራኤል ለሁላችን ይድረስልን ከጭከታችን ይገላግለን🙏🙏🙏መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን እግዚአብሔር ያበርታህ መምህራችን አተ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ🙏🙏🙏

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
    @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 4 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህርዬ እድሜውቸዉ ከነ ጸጉዉ ያርዝምልኝ አሜን አሜን አሜን ⛪️🌹⛪️🌹⛪️🌹⛪️💙💙💙💙🌍🌍🌍

  • @mohamodbin6695
    @mohamodbin6695 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ምን አይነት ነገር ነው ያሳዝናን 😭😭😭ቅዱስ ሚካኤል ይርዳን ሁላችነንም ከባድ ነው

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ

    ቅዱስ ኡራኤል በምልጃህ በመብረቅህ የኢትዮጵያን ጠላቶቿን አድቅቀህ ሰላሟን ስጥልን። በእለተ ቀንህ የአንተን ተአምር ስለሰማሁ አመሰግንሃለሁ። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥውት ለቤታችንን ጎዳ አስተምሀሪ የሄነ መንፈስ አስተማሪ ነው

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 года назад

    #እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በዉነት የርግማን መንፈስ በጣም ከባድ ነው #የእኔም አባት አደበቱላይ ተቀምጦ ሲናገር ይሆንለታል አይ አለማወቃችን #እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ይሄው ባዶዬን ቀርሁ ብቻ ተመስገን 😭😭😭😭😭☝💒📚🙏

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +20

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን
    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድሰት ድንግል
    ማርያም በአል አደረሳችሁ ምልጃዋ በረከቷ
    በያለንበት አይለየን 🌹🌹🌹🙏🙏🙏

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በፆሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹህ የነዚህን ቤተሠብ መጨረሻ ያሳመረ አምላክ የእኛንም መጨረሻችንን ያሣምርልን እኔሥ ከዚህ ማንነቴ ወጥቼ ከስር ተፈትቼ መፈሳዊ ህይወት የምኖርበት ቀን ናፈቀኝ ኡፉ😥😥😥😥😥😥ድንጋይ ላይ ዉሀ ማፍሰስ ሆነብኝ ምን ይሻለኛል አግዙኝ እባካቹህ😥😥😥😥😥

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 4 года назад

    ተባረክ መምህር እግዚአብሔር ሆይ ለጸሎት አንደበታችንን ክፈትልን አሳልፈህ አትስጠን ለሐይቡዳን በተለይ በስደት ያለን እህት ወንድሞቸ በርቱ እና ጸልዩ ጽሙ ስገዱ እንኳን ለቤተሰቦቻችን ለአገርም እንተርፋለን እንንቃ ወገኔ መዳን በመዳኒያለም ነው ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው ደብትራ እና ጥንቆራ መጨረሻው አያምርም

  • @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
    @ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 4 года назад +27

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ብዙ ተምሪበታለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዋጋህን በሰማይ ይክፈልልን እንወድሀለን 💚💛♥

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 4 года назад +1

    እኳን ደእና መጣክልን መምህር ተሰፋዬ ገጠመኞችክን በጉጉት ነው ምጠበቃቸው ቶሎ ቶሎም ባላያቸውም 52 ኛው ገጠመኝክ በጠም ሚገረም እውነተኛ ነው ለምን ተበዬ ብጠየቅ አያቴ እደ ባለገጠመኛዋ በእውነት ከህፃንነቴ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ በእርግማን እና ስድብ እጂ ጡሩ ነገር ሰምቼባቸው አላውቅም ነበረ እንደዚሁ እደሆኑ ከዚ አለም በሞት ተለዮ ንስአ ግብ ተብለው አምፀው ማንም አልቻላቸውም በጣም አርጅተውም አይል አላቸው ከሚገባው በላይ ችግራቸውን የተረዳሁት አሁን ነው የመምህርን ግርማን ትምህርት በመከታተሌ 5አመቴ ውስጥ ብዙ ነገር የተረዳሁት አያቴንም ካሉበት ችግር ለማውጣት ጥሬ ነበረ አልሆነም ቤተሰብ ሊረዳኝ አልቻሉም እና እውነት ወድማችን መምህር ተሰፈዬ በጣም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰቦችክ , እደ አያቴ በምድር ላይ ክፍ ሰውየለም ነበረ ምለው ለካስ እውነት ዲያብሎስ ተጫውቶብናል አመሰግናለሁ አንድ ቀን የአያቴን ታሪክ እግዘብሔርን ከፈቀደው እፅፈዋለሁ

  • @ድንግልማርያምለእኔየህይወ

    እንቁ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ብዝዝዝዝዝት ያድርግልህ ያገልግሎት እድሜህን ያርዝምልልን ብዙ ትምህርቶችን እያደረስከን ነው ራሳችንን መፈተሽና ህይወታችንን ማገናዘብ ከእግዚአብሔር ጋራ የኛ ስራ ነው

  • @chfhh1472
    @chfhh1472 4 года назад +1

    መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን ስለ መብርቅ ድሮ ልጅ ሆኝ እበራችን ላይ በጣም የሚያምር ዛፍ ነበር ግን ሁሌም ምናምን ይጣልበታል ነበር ከቅልፍችን ስንነሳ እናገኛልን ከለታት አድቀን በጣም የሚያምረው ዛፍችን በመብረቅ ተመቶ ወደቀ ምስክር ግን አሁን ካተ ከተማርኩት ትምህርት እየገባኝ መቷል በዚህ አጋጣሚ እድ ነገር ልንገራችሁ እባቴ ለ23 እመት ያክል መጥጥ ይጠጣ ነበር እሚሰክረው ደሞ ገና ከተማውን ሲረግጥ ነበር አሁን ግን ያባታችንን የመምህር ግርማ ትምህርት በማዳመጥ አባቴን ውድ ወቅሸት እዲሔድ አድርጌ እሁን ስንል ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይሁን መንፈሱም ከፀበል ቦታ ከተመለሰ ሁሀላ ባይኑ እያየ ሔድኩልህ ብሎ ተናግሮ ሔድ እያየው ቁች ብሎ አባቴ ግሩም ነው ላመታት ሲፈትነን የኖረ መንፈስ ነው ስለሁሉም ነገር እግዚብሔ ይመስገን መምህር ትምህርትህን ቀጥልበት በርታ ብዙ ነፍስ ታድናለህ

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 4 года назад +11

    እናመሰግናለን ። ስለ መብረቅ ሲነሳ አንድ ታሪክ አስታወስኩ አንድ ጊዜ ቤቴ አጠገብ ላይ ትልቅ ዛፍ ላይ መብረቅ ወድቆ ከቤቱ ትልቅ የሚባለው መኝታ ክፍላችንን እንዳለ ጣሪያውን ቦደሰው እሳት በሀይለኛው ተነሳ አመሻሽ ላይ ነበር ጥሩነቱ አልተኛንም ነበር እንጂ ተኝተን ቢሆን ሁላችንም እናልቅ ነበር ።ቤቱ እንደሀገራችን ቤት አይደለም እሳት ከተነሳ ወዲያው አመድ ነው የሚሆነው ብቻ ፈጣሪ ከነልጆቼ አተረፈኝ ክብር ምስጋና ይድረሰው ።ወዲያው የሳት አደጋ መቶ አጠፋው የጠፋብንን ንብረት ኢንሹራንስ ከቨር አደረገልን ።ብቻ የዛ ሰሞን ሰላም አልነበረንም እናም በዚሁ ይለፍልን ብለን አለፍነው ።በሀይማኖቴ ብዙም ጠንካራ ስላልነበርኩ ቀኑን አልስተዋልኩትም ። አሁን ነው ያንተን እና የአባታችንን መንክራት ግርማን ትምህርት ስከታተል ብዙ ነገሮች እየተገለጹልኝ እና በሀይማኖቴ ጠንካራ መሆን የጀመርኩት።እናም አሁን ላይ ሆኜ ግን ሳስበው ቅዱስ ኡራኤል ነው ያዳነን ለሊት ቢሆን ኖሮ ሁላችንም አልቀን ነበር ። በነገራችን ላይ በቀደም ደውዬልህ ነበር የመምህርን ቁጥር ፈልጌ በተረፈ ከገጠመኙ እና ከትምህርትህ ብዙ ነገር አውቄአለው ፈጣሪ ይባርክህ ።

  • @babys7570
    @babys7570 4 года назад +1

    ቅዱሳን መላአክት በጣም ነው የማከብራቸው የምወዳቸው ሁሉም ይጠብቁዋችሁ አህት ወንድሞቼ ቅ.ሚካኤል የሃይላት አለቃ-ቅ.ገብርኤል የራማው ልኡል...

  • @tabesetabezhu8525
    @tabesetabezhu8525 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад +5

    በጣምምምምምምምምምምምምም ጀግና መምህረ ተስፋዬዬዬዬ በለተ ቀኑ ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ አቤቱ ጌታዬ የኔ ነገረስ መቸ ነዉ እሜሳካዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቃናዘገሊላ-ቨ2መ
    @ቃናዘገሊላ-ቨ2መ 4 года назад +19

    የተዋህዶ ልጆች ደንግል ማርያም ትጠብቃችሁ❤️🕯❤️💒🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅር
    @እግዚአብሔርፍቅር 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ይሄንን ታሪክ መስማቴ በጣም ደስ ቡሎኛ ከዛሬ ጀምሬ አባታችን ቅዱስ ኡራኤል አከቡረዋለው.

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ1ኰ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
    የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው
    እነሱን የረዳው ቅዱስ ዑራኤል እኛንም በምልጃው ይርዳን አሜን!

  • @ayni2800
    @ayni2800 4 года назад +11

    ውድ መምህራችን ተናፋቂው እንኳን ስላም መጣክልን እመቤቴ ላገራችን ስላም ታውርድልን

    • @አለምፉቃደ
      @አለምፉቃደ 4 года назад +2

      Amen Amen Amen

    • @ayni2800
      @ayni2800 4 года назад +1

      @@አለምፉቃደ አሜን አሜን አሜን

  • @ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
    የእኔ ትልቅ ትምህርት ቤት ስደት ነው ከሃገር ባወጣ ይህንን ባላወቅሁ ነበር ክብሩ ይስፋ

  • @ዜድወሎራያቆቦ-ወ4ቈ
    @ዜድወሎራያቆቦ-ወ4ቈ 4 года назад +8

    እባካችሁ እህቶች አፀደ ማሪያም እያላችሁ በፀሎት አስቧት
    የመስተፋቅርና ሌሎች መተቶች አስቃዩአት
    እኔም በቻልኩት መጠን ላስረዳት ስል ስልኩን ይወድቅና ይዘጋል ስለመንፈስ ሲወራ አትፈልግም ብቻ በስደት ይከብዳል
    ዛሬ ነዉ ኮመንት የፃፍኩት መምህሮቻችን ኑሩልን በየቤታችን ብዙ ስቃይ አለ እግዚአብሔር በቃ ይበልልኝ ቤተሰቦቸን

    • @safajimi8640
      @safajimi8640 2 года назад

      እግዚአብሔር ያስባት

    • @IbrahimAhmad-gj4mf
      @IbrahimAhmad-gj4mf Год назад

      እግዚአብሔር ያስባት ፀሎት ታርግ ይጠፉላታል እኔ ሁሌ ያስጨንቀኝ ነበር በህልሜ እየመጣ የማቀው ልጅ በህልሜ ግንኙነት ላድርግሽ እያለ ሰይፈ ስላሴን ማድርስ ከጀመርኩ ጀምሮ እግዚአብሔር ይመስገን ጥፉት ነው ያለልኝ

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад +3

    እንኳን ደሕና መጣክ መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እራሴን እድፈትሽ አረገኝ

  • @mamMam-ok4wq
    @mamMam-ok4wq 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ኡራኤል ጥበቃ አይለየን

  • @almazabera2309
    @almazabera2309 Год назад

    እግዘብሔርን ይስጥልን የበለጠ የተጋን ያድርገን ሁላችንም

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 года назад

    ቃለህውት ያሠማልን መምህር በጣም የሚሥተምር ገጠመኝ ነው የምታሥተምረን ትምህርት ሁሉ አይምሮን የሚከፍት እራሥንም ወደሁላ ዞር ብሎ ለማየት ለመርመር የሚረዳ ነውበውነት እግዛብሔር አምላክ ይባርክህ ጤና ከፍቅር ጋር አብዝቶ ይሥጥህ መምህር እናመሠግናለን

  • @AliAli-yy7cr
    @AliAli-yy7cr Год назад

    እንኳን ደና መጣህ በምን እደማገኝክ አላቅም ባገኝህ ደስ ይለኛል እህት ወድሞቸ እባካችሁ እህተ ጻዲቆን በጸሎታችሁ አስቦት ጸሎታችሁ ያስፈልገኛል በመቤቴ ልለምናችሁ⛪🙏

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +19

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫امين يارب

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ

    የተዋህዶ ልጆች የማንቂያ ደወል ነው እኮ ይህ ገጠመኝ። ተሳሳትኩ እንደ ጓደኞቼ በርቱ ተማሩ ተምረን ደሞ ቤተሰብን ለመለወጥ መበርታት አለብን ቅዲሚያ ለወለዱን ቤተሰብ መዳን መታገል አለብን እሺ

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +3

      እሽ እግዚአብሔር ይርዳን

    • @Hana-cz7kl
      @Hana-cz7kl 4 года назад +1

      ትክክል ነሽ እመብርሀን ታግዘን

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +1

      @@Hana-cz7kl አሜን አሜን አሜን ሐና የኔ እኅት

    • @tarikutafa6214
      @tarikutafa6214 4 года назад +3

      እውነት ነው ወንድሜ አብሶ ለኔ ነው ልበል ከምር

    • @ganet1239
      @ganet1239 4 года назад +2

      Eshe enamsgelan

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እኛም ሰምተን እንድንለወት ቅዱስ ዑራኤል ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @addisaweke9061
    @addisaweke9061 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ዴህና መጡልን የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን ዴስ ሲል ዛሬኩ እመቤታችን ናት የአምላክ እናት ወላድት አምላክ ያለም ብርሃ ያለም ተስፋ አማላጃቺን መዳኛችን እመቤታችን በያላችሁበት ጥበቀዋ ምልጀዋ አይለያችሁ ከሁላችንም ጋ ይሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያን በምህትዋ ትጉብኝልን አሜን አሜን አሜን

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 года назад +7

    መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ይህ ገጠመኝ ሙሉ ለሙሉ እኔ ቤተሰብ ውሰጥ ያለ ነው የሚገርመው ለእናቴ መርቂኝ እያልኩ ቡና ፦ ጭሰ ፦ጫት ሌላም ነገረ ሁሉ መቸም የማረሳው አንድ ጊዜ ጨሌ ግዝልኝ አለችኝ ከለሩ ቀይ፦አረንጎዴ፦ጥቁር አለችኝ እኔም ገዛሁላት ከዛ በሗላ እናቴ ሰታጎራ ዛሩ ይመርቀኝ ነበር አሁን ግን እኔ በአንተ እናበመምህር ግርማ ትምህርት ሰለመናፍሰት ሳውቅ መንፈሱ በጸበል ተያዘ አሁን እየረገመኝ ነው በጣም ብዙ ነገረ አለ ገና ያልተፈታ ከቻልክ ፈቃድህ ከሆነ እንድትርዳኝ እፈልጋለሁ እባክህ መምህር።

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 года назад +15

    የሚገርም ነው እግዚአብሔር ስራው ድቅው
    ኦሮቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ይኑር

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 4 года назад

    Memehir Egeziabeher yesetelen betam asetemari temehiret new tebarek

  • @SaraSara-tt6fi
    @SaraSara-tt6fi 4 года назад

    መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ

    የሚገርም ነው አቤቱ ይቅርበለን ፈጣሪይ ሆይ ያተ ጥበቃ አይለየን አይነ ልቦና ችንን አብራልን ማስተዋልን ስጠን

  • @የጌቶችጌታአማኑኤል
    @የጌቶችጌታአማኑኤል 4 года назад +1

    መምህር አክብሮ የማያዋርድ ወዶ እማይጠላ ወረት የሌለበም አምላክ ጥበቃው አይለይህ ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ትባርክህ ያንተ ትምህርት በብዙ ቀይሮኛል ስለ እውነቱ ከሆነ በትክክልም የተረዳሁትና የገባኝ ነገር ቢኖር እኛ ለመለወጥ ለመመለስ ለመፅናት ፍላጎት ትጋት ካለን ቸሩ አምላካችን እንደማይተወን በየዘመኑ እንደዚህ ከጥፋት የሚመልሱን ሚመክሩን ነገሮ እንድናስተውል የሚተጉ የሚያበረቱን በቃሉ የሚያንፁን መምህራንን ያስነሳልናል እኛ ደግሞ ታዛዥ አስተዋይ የሰማነውን ፍሬ የምናፈራበት ተግባር የምናውለው መሆን ይኖርብናል እንደኛ እድሉን ያላገኙ ያለፉው ይኖራሉና እናስተውል ። እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የቅዱሳን የፃድቃን አባት የድንግል ማርያም ወዳጅ የፍጥረት ሁሉ ገዢ አይነ ልቦናችንን ያብራልን።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @endalehasethaset2140
    @endalehasethaset2140 4 года назад

    መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @meklitmekonnen8539
    @meklitmekonnen8539 4 года назад

    ቅዱስ ዑራኤል አባቴ በለተ ቀንህ ትልቅ ታምርህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ገጠመኝ እልለውም ታአምር ነው ቃል ሂይወት ያሰማልን።

  • @አለምየተዋህዶልጅአለምየተ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 года назад +11

    መምህር ቃለሕወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 4 года назад +5

    የሚገርም ገጠመኝ ነው የእኔም እናት እንዲህ ነው የምትራገመው እና እኔም እራሱ የእሷ ተጋብቶብኝ እንደዚህ እሳደብ እራገም ነበር ግን ይህንን እግማን መሆኑንና ጥሩ አለመሆኑን ያወኩት ከእሷ ከራኩኝ በኃላ ነው እና ልጄ እሷ ጋር ስለሆነች እስከዛሬ ያሳስበኛል እኔ ከእሷ እንደለመድኩት ልጄም ትለምድብኝ።ይሆም እመብርሃን ጠብቂልኝ።እላለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ ምንም እንኳን ቀደም ብዬ ጥሩ እንዳልሆነ ባውቅም ይህንን ገጠመኝ ሄጄ ለእናቴ እስካሰማት ድረስ በጣም ነው የቸኮልኩት በእውነት መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ እረጅም እድሜንና ጤናን እመኽሃለሁ

    • @kokotubeኮኮሚዲያ
      @kokotubeኮኮሚዲያ 4 года назад

      ልጅሽን እንደምንም ብለሽ እራስሽ አሳድጊ እህትየ። የወደፊት ህይወቷ ሊያሳስብሽ ይገባል

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 4 года назад +1

    Kal hiwote yaseman wendmachn!

  • @ተመስገንአምላኬ-ጸ5ጸ
    @ተመስገንአምላኬ-ጸ5ጸ 2 года назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋወትን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @tsedilove4731
    @tsedilove4731 4 года назад +13

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሕይወት የሰማልን

    • @sanymrs840
      @sanymrs840 3 года назад

      መምህር ተሰፍዬ ቃልህውት ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛልክ

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 года назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ወንድማችን
    በእውነት ቃለህይወት ያስማልን
    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ስላም እልሃለሁ፫ ቅዱስ መላዕክ ሆይ እርዳታህ አይለየን ከክፉ ጠብቀን በእውነት ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር እኛ እንቸኩላለን እግዚአብሔር ግን እንደኛ አይደለም ቢዘገይም የሚቀድመው የለም
    የሴትዪይቱ ቤተስብ ግን ያሳዝናል ክርስቲያን የሚጠላ ክፉ ነው ዛሬ የሚያሳድዱን እንደነዚህ ያሉት ፅንፈኞች ናቸው የሚያርዱን አጋንንት ያለባቸው ነው ልቦና ይስጣቸው እንጅ ሃይማኖት አንዲት ናት ተዋህዶ ብቻ
    አቤቱ ለንስሐ ሞት ያብቃን መጨረሻችንን አሳምርልን
    መምህር መብረቅ ሲሉ ትዝ አለኝ ስሜን ጎንደር ክፍለ ከተማ አንዲት ጎረቤታችን ትልቅ ናት ዱሮ ነው ህፃን እያለሁ ቡና ተፈልቶ ከሴትየይቱ ቤት ክረምት ነበር ቤቱ አስፖልት ዳር ነበርና በጣም የገጠር ቤቶች ግቢ የለንም ኖርማል ቤቱ ብቻ ነው ግቢ አናውቅም ምናልባት አጥር ሊኖር ይችላል አንዳንድ ቤቶች ስው ሲመጣም ቀጥታ መግባት ነው አሁን አላውቅም ከሃገር ከወጣሁ ቆየሁ እና ክረምትም ነበር ስለመብረቅ እያወሩ ማን አለ መብረቅን ከድምፅ በስተቀር በአይን ያየው ሲባባሉ የቤቱ እማወራ ከልጆቻቸው አንዷን ጠርታ እከሌ ህፃን ነበረች ቡና ዘርግቼ ከባለቤቴ ጋር እየጠጣን ሳለ ክረምት ነበርና ቤቱን ከፍቼ ፊት ለፊት አንድ ትልቅ ቀይ አውራ ደሮ የሚመስል እየበረረ በስማይ ርቀት ረከቦቱ ፊት ለፊት ያረፈ ቤቱን ስንጥቆ ጣራውን ቀዶ ወጣ የድምፁ ማስፈራት አለች እኛ ምንም አልሆነም ትንሽ ቆይተን ግን ሌላ ስፈር ጉዳት እንደደረስባቸው ስማን አለች እና ቀይ አውራ ደሮ የሚመስል ነው አለች ይህን ሁሉ ያለችን በወቅቱ በወሬ በወሬ የመጣ ነው ክረምት ነበርና አንድ ስው በመብረቅ ሙቶ ነበር ገጠር ወጣ ያለ ስፈር እንዴት ሞተ ሲባል በወቅቱ የነበረ ስራተኛ ሲናገር ዕለቱ የግዝት በዓል ነበር እኛም እንጀራ ሁኖብን ታዘን እየስራን ይህ ሟች ስራተኞቹን ይዞ እርሻ ቦታ አረም እያረሙ ነበር በመንገድ ላይ አንድ ካህን አይተው አዝነው አረ ልጄ ነውርም አይደለም በዚች ዕለት የአንድ ቀን ቢቀርብህስ ምንህ ይጎዳል ተው አቁም ስራተኞቹንም አስቁማቸው ብለውት ምንም ሊስማ አልቻለም ጭራሹንም ስደባቸው አመናጨቃቸው ከትከት ብለው ሳቁባቸው ለጆሮ ጭው የሚያደርግ ቃላት ስደባቸው እሳቸውም እግዚአብሔር ይገስፅህ ብለውት ተቆጥተው ምንም ክፉ ሳይወጣቸው እጃቸውን ወደ ስማይ እየጦቆሙ በእውነት ፍረድ ብቻ ብለው ወደ ሚሄዱበት ሄዱ ከዛ ብዙም ሳይቆይ ትልቅ የነጎድጓድ ድምፅ ተስማ እኛ ባለንበት ቀይ አውራ ደሮ የመስለ ከስማይ እየከነፈ ካለንበት ተደረመስ መሬቱ ተስነጠቀ ድምፁ ብቻ እጂግ ያስፈራል በነገሩ ተደናግጠን ሁላችንም ወደቅን ወደ ራሳችን ስንመለስ ሰውየው(ባለቤቱ ካህኑን የስደበው) ስውየ ተመቶ ወድቆ እና አንድ ስራተኛ ጓደኛችን አለ ስፈር ተስበስበ ህይወቱ ወዲያው አለፈ ስው ተስበስበ ጥይት ተተኮስ በእኛ ባህል መምህር አላውቅም ሌሎች ስፍራ መብረቅ የተመታን ስው ህይወቱ ካላለፈ መሬት ተሎ ቆፍረው ያስገቡታል ምስህ እያሉ ተሎ ወደራሱ ይመለሳል ልጆች እያለን ይነግሩናል ብቻ ያ የተመታው ጓደኛችን ትንፋሽ አለው በዚህ ጊዜ መሬት ተሎ ቆፍረን ሶስት ጊዜ አስገብተው አወጡት ነቃ አሉ አባወራውም የቀብር ስርዓት ተፈፅሞ ተቀበሩ ሁሉንም ከመጀመሪያው ጀምሮ ስራተኞቹ ለቤተስቡ ተናገሩ መብረቅ በጣም ያስፈራል እግዚኦ ብርቅርቅ ሲል ሁሉም ዘሎ ቤት ይገባል
    ሌላው መምህር እስኪ ከላይ እንዳልኩት ይህ ምንድን ነው ስው መብረቅ ሲመታው ጉድጓድ ተቆፍሮ አስገብተው ያወጡታል ምስህ ምስህ እያሉ ይባላል በአይኔ አላየሁም ትልልቅ ስዎች ያወራሉ እናቴ ራሱ ቤተስቦቿ ሲያወሩ እንደምትስማና የዳነም እንዳለ ይናገራሉ ይህ ባዕድ አምልኮ ነው እንዴት ታየዋለህ እኔ ምንም ግልፅ አይሆንልኝም በመብረቅ ብዙ እንስሳም ይሞታሉ ለምን በእኛ ባህል መብረቅ የስይጣን ነው ይባላል ይገርማል አለማወቅ ልክ ስይጣን እንደ ጥለው ነው የሚነግሩን የክፍለህልገር ስው ችግር ነው ወንጌል አናውቅ እድሜ ለስደት እያንዳንዱ መላእክ ስራቸው ምድባቸውን ቢያስተምሩን የሁሉንም በእርግጥ በገመኞች መሃል ጣል ጣል ታደርጋለህ ይበልጥ በስፊው አስተምረን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 года назад

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot

  • @egziabheryemesgen3288
    @egziabheryemesgen3288 4 года назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanatesfaye2536
    @hanatesfaye2536 4 года назад +2

    መምህር በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝም ፀጋ አብዝቶ ይሰጥህ ካንተ ትምህርት ማንነታችንን ጠንቅቀን እያወቅን ነው በርታ ወንድማችን

  • @tsigeredawerku678
    @tsigeredawerku678 4 года назад

    ቃለህይትን ያሰማልን
    አዉ እኔ ስለመብርቅ በተደጋጋሚ ከቤተሰቦቼየምሰማዉ ያዬሁትም ነገር ቢኖር ይህ ነዉ በመብርቅ ምክንያት የሞቱ ሰወችን ባቅም ግን ደግሞ ግማሽ ጎኑ በመብርቅ ተመቶበሒወት የሚኖር ሰዉ አቃለሁ መብርቅ የመታዉ ጎኑ ከሰል መስሎ ጠቁሯል እና እኛ አገር መብርቅ በተደጋጋሚ ይወድቃል እና አባቴን ስጠይቀዉ መብርቅ የሚጣለዉ እግዚአብሔር አጋንትን ሲመታ ነዉ ነበር የሚለኝ

  • @ያመነየተጠመቀይድናልያመነ

    እኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት ትምህረት
    መዝሙርህ ገጠመኞቺ ሱስ ሆኖብኛል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @messimessi4073
    @messimessi4073 4 года назад

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እጅግ በጣም ተሰመቶ እማይጠገብ ነው ትምህርትህም ሆን እምትነግረን ገጠመኝ ማለት ነው በርታልን ብዙወቻችን እዳነበት ነው እሚገርመው ደግሞ የምትነግረን ገጠመኝ አብዛሀኛው እኔም ቤተሰቤም ያለንበት እና የኖርንበት ያለፍንበትም ነው መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ አማኑኤል ብለህ አመሰግናለሁ እድሜህን ያርዝምልን ኑርልን ምርጥ ቃላት የማይገልፅህ የተዋህዶ ልጅ ነህ መምህራችን በረከትህ ይደርብን ዘመንህን እመቤቴ ትባርክልን አሜን አሜን አሜን

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 4 года назад

    አሜን መአምራችን ቃአለሕይወት ያሰማአልን

  • @cell7172
    @cell7172 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን አሜን 💚💛❤️

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 4 года назад

    Egzeber yemesgen amen amen amen keleyot yesmlen memerchen

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 4 года назад

    መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን
    ከዚህ ገጠመኝ ውሰጥ ተመሳሳይ አይነት ነው ለምሳሌ እናቴ ሁሌ አንድ ምትለው ነገረ ምላሴ ጥቁር ነው የተናገርኩት ጠብ አይልም ምትለው ነገረ አለ እና አሁን ከእናቴ ጋር አንድ ቀን ተስማምተን አናቅም እኔ በስደት እሰቃያለው አገራ እየናፈቀኝ አለው እናት ሳያቁት የሚያደርጉት ነገር በጣም ያሳዝናል ብቻ መምህር ተስፋዬ አገናኝን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @tarikutafa6214
    @tarikutafa6214 4 года назад +1

    መምህርአባትችንእንኳን ሰላም መጣህልን ወይኔ ሁሌ ልዩ ነውትልቅ የህይወት ትምህርት ነው እማይስልነው አምላክ ይክበር ይመስገን የታደሉ ቤተሠብ እድለኛች አረ እነሱን የጉበኘ አምላክ እኛንም ይየን እጅግ መመለሳቸውም ደስ ብሉናል አምላከኡራኤል ይክበር ይመስገን

  • @mulugetaamzen8923
    @mulugetaamzen8923 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በውነት በጣም የሚገርም ታሬክነው
    ከዚህ ታሬክ በወዙነገሮቼን አስታወስኩ
    የናታችን ታሬክ በከፊል የአባቴ ታሬክነው ☝️☝️☝️☘️☘️☘️🕊

  • @fkrbiru2873
    @fkrbiru2873 4 года назад +1

    ሰለ እግዚአብሔር ብለህ መምህር ላገኝህ እፈልጋለሁ ። ሰልክህንም በድውል አይሰራም እና እባክህን መምህር እርዳኝ

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +4

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ቅዱስ ዑራኤል ሁላችንንም ይጎብኘን አማላጅነቱም አይለየን
    መልካሙን የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን

  • @fekeretasen6453
    @fekeretasen6453 4 года назад +1

    እግዜቤሄር. ይመስገን. መምህራችን. እናመሰግናለን እኛቤት ሁል እግዜቤሄር ዲመት ይሞታል. እናቴ ዲመት አይሆንልኝም ትላ ለች ይገርማል

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +2

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን እጅግ በጣም ደረሰ ይላሉ የሰው ልጅ ፈፃሜው ሲያምር በተለይ በሃይማኖት ምፅናት ንስሐ
    መግባት እንዴት መቀደሰ ነው 🙏 መምህር
    ከገጠሞች ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው
    እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር
    የእኔንም ቤተሰቦች እንድ ቀን እግዚአብሔር
    ይመለከትልኛል መቼም ተሰፍ አልቆጥም
    እህተ ማርያም ነኝ መምህራችን በፀሎት አሰብኝ ወንድሜ ወልደ ሰንበት ይባላል
    እግዚአብሔር ልብን ይመልው በፀሎት አትርሱኝ እግዚአብሔር ቀን አለው 🙏

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 года назад +1

    ታአምር ነው ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ነገር አሳወከኝ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ አሜን።

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 4 года назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @wendmakdargie7378
    @wendmakdargie7378 4 года назад +1

    ወድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ በጣም በጣም ተለውጫለሁ ሁሉንም አይቸዋለሁ እደም ልንገርህ ወንድሜ እያወረድኩ ሰጥቼ ጋድኞቼም ተለውጠናል

  • @mekdesmesafint5986
    @mekdesmesafint5986 4 года назад

    መምህራችን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ።አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ።

  • @haymanuthaymanut9537
    @haymanuthaymanut9537 4 года назад

    በእውነት ቃለህይውት ያሰማልን

  • @Retet
    @Retet 4 года назад

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት እግዝአብሔር አምላክ ቸርና ምህረቱ የበዛ ነው ተመስገን ብቻ!!! እኔ መላዕከ ቅዱስ ዑራኤልን አላውቀውም ነበረ በህልሜ በተደጋጋሚ ሳየው አወኩትን እኔ ስለ መብረቅ ያጋጠመኝ ነገር አለ እሱም ክፍለ አገር በምኖርበት በልጅነተ ጊዜ የገጠመኝ ነገር ዝናብ ልዘንብ ደመና አንድ ቦታ እየተሰባሰበ ንፋስ አለ ደግሞ በአይለኛው ሰማዩ ያጎዳጉድ ነበረ እና እኔ የከፍት እረኛ ነበርኩኝና ከፍቶችሁን አንድ ቦታ እየሰበሰብኳቸው ሳለ በቀኜ በኩል እንዴ ክብርት ጫር ካለ ቡኃላ እንደ እሳታማ ነገር ቀኝ ዓይነ ላይ ተንጣጣ እኔ ደንግጨ ወደ ኃላ ወደኩኝ ከዛያን በአይለኛው የመብረቅ ድምፅ ጮኸ ይህን አጋጥሞኛል እስካሁን ግን መብረቅ እፈራ ነበረ

  • @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
    @ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 4 года назад

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 4 года назад

    Enequ Yhuneke Memhere kale Hiwetene Yasemalene

  • @tigistababu8141
    @tigistababu8141 4 года назад

    Amen kal heyewet yasemalen

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 4 года назад +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ልጆችህን ያሣድግል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ አሜን አሜን አሜን !!!

  • @lyla1255
    @lyla1255 4 года назад

    የኔ ቤት ታሪክ ሁሉም የምታስተምረዉ ገጠመኝ

  • @ቤዛነኘ
    @ቤዛነኘ 4 года назад

    ቃለህወት ያሰማል መምህር
    በእውነት ፀጋውን ያባዛልህ
    ታምር ህነብኝ ስለመብርቅ ስትል
    እኔ የዛሬ አመት አካባቢ ወደቤሩት ልመጣተከልክ በጣም አዝኜ ግን ተመስገን ሀይለኛ መብረቅ የተከራየሁብት ቤት በርላይ በታምር እየጮኸ በመገዱሲሄድ ሰምቻለሁ የምኖረበት ቀጨኔ መድሃን አለም ፊለፊት ነብር አለቀስስኩ በወቅቱ ግን አሁን ስትናገር ገረመኝ
    የኔመላክ ሁራኤል ታምሩ ሰራልኝ
    ሞትኩነብር ያልኩት ግን አሁን ቤሩት ገብቻለሁ እውነት የፃፍኩት በአባ ነው በጣም ፈተናበዝቶብኝ ከሞት ተርፌ ለቅዱስ ቁርባን በቃ አባ መምህር ግርማን በመምእደማመሰግን አላቅም አሁን ጉሩፕላይ ገብቻለሁ ምስክርነት እሰጣለሁ እግዚአብሔር ይፈቀደልኝ በፀሎት አስቡኝ ፅጌማርያም በላችሁ አደራ።

  • @gebrialkudusi3882
    @gebrialkudusi3882 4 года назад +6

    ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እንኳን ደና መጣህ ወድማችን

  • @adisnateestef4685
    @adisnateestef4685 4 года назад +1

    መምህር በጣም እናመሰግናለን የምታቀርባቸውን ገጠመኞች ሁሌም በጉጉት ነም የምጠብቀው

  • @ብዙሀገሬበሰማይነው
    @ብዙሀገሬበሰማይነው 4 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም ውለናል እየጠበቅንህ ነበር እሽ ላዳምጥ ነው
    ድንግል ባለህበት ከነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 4 года назад

    ለእግዚአብሔር ክብርና ምሥጋና ይድረሰው።ለእርሶን ደግሞ እድሜና ጤናን ጨምሮ ጨምሮ ያኑሮት የዘወትር ፀሎቴ ነው።

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 4 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አስተማሪ ነው

  • @bilenassefa134
    @bilenassefa134 4 года назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ኘ2ቸ

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ ይሄ ከኔ ህይወት ይመሳሰላል ኡፍፍፍ እናቴ ይቅር በይኝ ለካ ወደሽ ኣይደለም ...እናቴ የተናገረችዉ ኣይቀርም በተለይ እርግማን መጥፎ ንግግር... በዚህ የተነሳ ማስበዉና ማደርገዉ ስለምፈራ ኣልነግራትም ከሌላ ሰዉ ምስጥሬን ኣወራለዉ ከእናታቸዉ ሚግባቡና ሚጫወቱ ሰዎች ሳይ እናት እንደሌለችን እቀናለዉ ብቻ ብዙ ነዉ...እግዚአብሔር ህይወታችን ያስተካክልልን

  • @ወለተሚካኤልቲጂአድነት

    እንኳን ደህና መጣህ መህምር እኔ ከልቤነዉ እምሰማዉ በጣም ደስይላል እህቶች

  • @mestedabiy2218
    @mestedabiy2218 4 года назад

    መምህር አስተማሪ ህይወታችንን በመንፈሳዊ መነጽር ለማየት ለመገመገም እንዲሁም በሀይማኖታችን ጸንተ ፈጣሪን ለማመሰገን በጣም ጥሩ እርዳታ ነው ምታረገው የህይወት ዘመንህ ይባረክ እንደዚህ አይነት ገጠመኝ እኛም ሰፈር አለ ሴትየዋ 16 ልጆችን ወለደች ግን አሁን ያሉት 3 ናቸው እና ያገባት የእናቴ አጎት ነው እና ትታወቃለች ።

  • @ggtg6587
    @ggtg6587 4 года назад +1

    እንካን ደህና መጣህ መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እኔም በህይወቴ ብዙ ነገር አሳልፊያለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ

  • @mebratiabbas217
    @mebratiabbas217 4 года назад

    Kale hiwet yasemaln memerachn

  • @netsanetasefa6169
    @netsanetasefa6169 4 года назад

    አስተማሪ ታሪክ ነው መጨረሻውም ያማረ ደስ ይላል ፡፡ይህ ታሪክ በመጠኑ የቤተሰቤን ይመስላል አያቴ ሳትራገም ውላ አታውቅም የባህድ አምልኮ ተከታይ ነበረች ለዓመት ባህል ጊዜ ብዙ ነገር ይደረጋል ደሞ ሁልጊዜ ዓመት ባህል ሲመጣ ፀብ ሀዘን አይጠፋም በዚህ አምልኮ ምክንያት ቤተሰባችን ሰርቶ መና እንደቤተሰብ መሰብሰብ መፋቀር አልቻልም እንደገና የድመቱም ነገር ልክ ነው፡፡ እቤታችን እንደዚእ አይነት አይቻለሁ ታዲያ ከተወሰኑ ዓመታት በዋላ ኑራችን ቁልቁል እና የመቃብር ቤት ነው የመሰለው የሴጣን መንፈስ መሆኑን ያመንኩት እኔ ብቻ ስለነበርኩ ቤተሰቤን በኔ ላይ አስነስቶ ብቸኛ አድርጎኛል፡፡ብቻ የሁሉም ቤት ቢፈተሸ ጤነኛ ቤተሰብ ማገኘት ከባድ ነው አምላክ በምህረቱ ይጎብኘን፡፡