Dear teacher Tesfaye Me and my friends are learning a lot from your practical spiritual teaching . Thanks for all your efforts ...God give a lot blessings. But there are some 'durye' words frequently heard from you.we hope you will find literal meaning for those words.... 1. Kemesat...( bezimut wedeke... 2.asemetat...(esh alech) Thank you!
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ በእውነት በጣም ትምህርት የሚሰጥ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለህይወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😢😢😢
መምህር ተስፋዬ እንዃን ደና መጣህ ትምህርቶችህን እና አስተማሪ የሆነውን
ገጠመኞች በጉጉት ነው የምንጠብቀው።
እድሜ ጤና ይስጥህ የድንግል ልጅ በቤቱ
ያኑርህ።
አሜን፫
በዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችንየዋ በድሜ በጠጋ ያቆየልን አሜን በዉነት ትምህርትህን ወደድኩት እኔም የስማሁትን ትምህርት በስ ነልቦ ናይ ይሳልልኝ አሜን።
መምህርችን እንኳን ደና መጣህለን ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏⛪
Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
O
መምህር ተስፍዬ ትምህርትህ እኮ ማር ነው እመብርሀን ትጠብቅህ ትምህርትህን በጉጉት ነው የምሰማው
መምህር እንኳን ሰላም መጡልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትምህርት ሰጭ ነው እደኛ የታደለ ማን አለ አስተማሪ አያሳጣን ተመስገን እግዚአብሔር እኔ እጅግ በጣም እየተማርኩበት ነው።
ብዙ ህዝብ እየመለስክ ነዉ በርታ እግዚአብሔር ይመስገን ጓበዝ ቀጥልበት እግዜር ያግዝህ
እግዚአብሄር ✅
ገጠመኞቹን በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ
በጣም አስተማሪ ነው በርታልን ወንድማችን
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን ቃለህወትን ያሰማልን ጥሩ አስተማሪ ገጠመኝ ነው በእውነት አሜን ፫
እኛንም በፀሎታቹ አስቡን ወለተ መድህን ,ሃይለ ሚካኤል,ሀፍተ ሚካኤል,ሀይለ ማርያም ,ወለተ ማርያም ብለህ እንዲስቡን ንገረልን
መምህር ቃልሂውት ያሰማልን
እውይ መምህርየ ጭር አርገከነበር እንኳን ደህና መጣህልን። ኢትዮጵያየ እደት ሰነበተች ቤተሰብህ ሰላም ነው እኛ ደህናነን
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆልይልን አሜን
መምህር ተስፋዬ በጣም ናፍቃችሁን ነበር ትምህረታችሁ ቀረብን ቁረስ ምሳ እራታችን ፈውሳችን ነው 🙏🙏🙏🙏 በርታልን
ዋው መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ አስተማሪ ገጠመኝ ነው ቀሪ ዘመናቸውን እግዚአብሔር ያሳምርላቸው እኛም እንደነሱ መፈስን እምናሸንፍ ያድርገን ብርታቱን ይስጠን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት በጣም አሰተማሪ ትምህርት ነው መምህረየ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዙለት
ወይኔ የማይጠገብ ትምህርትና የማይሰለች በጣም መሳጭ ትምህት ነዉ እግዛብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ወድሞቻችንም ቀሪ ዘመናቸዉን ይባርከዉ !!!
የእግዚአብሔር ስም ይመስገን እቅፍ ድግፍ አርጎ ይችን ቀን የሰጠን ያገናኘን እንኳን በደህራ መጣህ መምህሪ ትምህርቱን ልከታተልና ተመልሸ እመጣለሁ
መምህር እንደ በደንብ ሰላም በለን እንጂ እኛ እኮ በጣም ናፍቀናል እኔ አመት ነው የመሰለኝ ሆ በተረፈ እንዴት ነህ ደህና ነህ ወይ? ቤተሰብ ዘመድ ሀገር ጎረቤት ሁሉ ሰላም ነው? ሀገራችን እንዴት ነች? እግዚአብሔር ከመከራ ይሰዉረን
አሜንንን
ወድሜ ይህእኮ ተቀርፆ የቆየ ሰለሆነ ነዉ በደብ ሰላም ያላለን ለማንኛዉ እንኳን በድና መጣልን አሜን
ትክክል
Amen
ሰላም ሰብስክራይብ አርጉኝ ተዋሕዶ
መምህር ተስፋዬ እንኳን በሰላም መጣህ ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው እግዚያብሄር ይጠብቅህ
መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን ድንግል ከነልጇ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን እንኳን ደህና መጣህልን
ይገርማል የስው መጨረሻው ሲያምር ነውና መልካም እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን እግዚአብሔር ኃጢአትን እንጅ ኃጢአተኛን አይጠላም ይህ ኩል የሚቀቡ ስዎች በጣም ነው ያሚያስፈሩት በጣም ያበዙታል አይናቸው ይፈጣል እንዲሁ ያስፈራሉ ብቻ ማስተዋል ያድለን ከክፉ ይስውረን ስንቱ በየቤቱ ተይዟል እግዚኦ
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ናፍቀኸን ነበር እረጅም እድሜ ከነቤተስብህ ፈጣሪ ይስጣቹ
እስት ማነው የመመህር ተስፍዬ ትምርት ልብን ከጠፋበት ወደምህረት የተቀየረለት እንደኔ በመምራችላይ አድሮ የስተማረን የመከረን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የየሱስ ክርስቶስ ስም ይመስገን
መምህር እንኳን ደና መጣቹሁልን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት አሪፍ ገጠመኝ ነው በሁላችንም ያለ ነገር ነው በጣም አስተምሩኛል እግዚአብሔር ያበርታቹሁ በርቱ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
መምህራችን እንኩን ደህና መጡልን እድሜ ጤና ከቤተስቦት ይስጥልን በጣም እየተማርን ነዉ ያስለቅሳል እግዚአብሔር በርታቱን ይስጥልን,, ::
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ይህን እንደማር የሚጣፍጥ ትምህርትህ ናፈቀን መምህራችን
መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ተባረክልን የኛ መልካም ሰው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁኝ ካንተ ብዙ ትምህርት እየገበየሁኝ ነው ፀጋው ይብዛልህ!!!!!
መምህር እንኳን ደህና መጣህ, ግሩም የሆነ ገጠመኝ ነው,ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!
ወንድማችን መምህር ተሥፋዬ የድንግል ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ህን እንዲባርክልህ መልካም ምኞቴ ነው በጣም አሥተማሪና የሚገጥመንን በሙሉ በህይወታችን መጥፎውንና ጥሩ የሆነውን እንድንለይ ሥለረዳህን በልኡል እግዚሀብሄር እናመሠግንሀለን
መምህሬ እኳን ደና መጣክልን እጅግ አስተማሪነው ያቀረብክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫
መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ቃል ህይወትን ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያስተማረን የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ጸጋውን ያብዛልህ ብዙ ተምሬ አለሁኝ መምህር
ቃለ ህይወት ያሠማል የሚገርም ነው እግዚአብሔር ልጆቹን ይመልስ
መምህር በእውነት ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ደስ የሚል ነገር ነው ያካፈልከን እንደነሱ ያሉ ዱርዬ የሚባሉ ልጆች በጣም ይማሩበታል ብዬ አስባለሁ ስለ ሁሉም።ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር በእውነት በጣም የሚገረም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጂም ጤናና እድሜ እግዚአብሔር ያድልልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን
መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልክ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ገጠመኞችህ ሁሉም በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያስተምራል በተለይ ለኔ ለደካማዋ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ
ስልክ ቁጥሩንየምታውቁእባካቹላኩልኝ
በእውነቱ መመረጥ ነው ደስ ይላል ሁሉ ነገር የምታደርግልን ነገር ትምህርቱም ገጠመኙም ሁሉም ነገር አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክልህ ፣
መምህር ወንድሜ እንኳን በሰላም መጣህ 👍👍👍
እኔ ይሄን ገጠመኝ ስሰማ በእንባጭምርነው በጣምአስፈላጊየሆኑት ዳውለድ አድርጌ በሚሞሪጨኛዋለሁ ወደ ሀገር ስገባ የማስተምረው ስው አለ ሁሉበእኔ ህይወትይመስለኛል
ቃለህይወትያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፍ መንግስት ስመያትንያውርስልን አሜን አሜን
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሰማልን በእውነት እራሴን እንድፈትሽ ብዙ ነገር ጠቅሞኛል የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን በርታ ይህንን ታሪክ ያካፈላችሁን በእውነት መድሃኒአለም በቤቱ ያፅናችሁ ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ እንዴት መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጎዶሎያስ እግዚአብሔር ታላቅ ነው ዳቢሎስ እፈር
Amen amen amen we are soo happy to see you again and I learn a lot from your lessons everyday💖💖💗💗
መምህር ተሰፋዬ አበራ እር ይገርማል እኞዬ ቤት ያለው ነው የሚመሰለኝ ወድሜ ውጭዬ እንደዜ አይነት ባህሪ አለበት እግዜያብሄር ይድረስልን በፀሎት አሰበን አምደ ገብርኤል ይባላል ቃልሄወት ያሰማልን በርታልን የማቶሳላን እድሜ ይሰጥልን
በቅዱስ ሚካኤል ስም ተመስጬ ነው የሰማሁት እንዴት ደስ ይላል። መምህር አባትነት ማለት እንዲህ ነው ለልጆቹ መስዋዕትነት የሚከፈል ስንት ነፍስ አዳንክ እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
ስትጠፋ በጣም ተጨንቄ ነበር
እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ተባረክ
እግዛብሔረ ይባረክህ መምህረ በጣም የሚገረም ነው ፈጣሪ ሆይ ይቅረ በለን
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏
በእውነት የሂወትን ቃል ያሠማልን መምህር ከዚህም በላይምታገለግልበት እድሜ ያርዝምልን. መምህር እኔንም ምክር ብትለግሠኝ በእውነት የእናት ፍቅር እንደውሀ ነው የጠማኝ ሠው ማን እንደ እናቴ ይላሉ አኔ ግን ማን እንዳባቴ ነው የምለው እናቴ አሁንእስካለሁባት ድረስ ጠንቋይ ነው የምታመልከው ብቻ ስንቱን ልንገርህ ምክርህን ለማግኘት በዋትሳብ፣ኢሞ፣ ቴሌግራም፣ሜሠንጀርም፣ በቀጥታም ደውል ብደውል ላገኝህ አልቻልኩም እንዲው በወላዲቴ አምላክ ብትረዳኝ በእውነት ቤተሠቦቼ በመንፈሳዊ ህይወት ብዙ አይደሉም ያለ ንስሐ እንዳትሞት በጣም ነው የምፈራው. ወገኖቼ እህተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በርታልን ወንድማችን
ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን በጣም ደስ ይምል ትምህርት ነዉ ጌታ ሆይ ማረን
ድድ ማስጫ ከእኛ ሰፈር ስሙ ሰው መጋጫ ነው መምህሬ ሲሰበሰቡ ማለፍ አንችልም እግራችን እየተንቀጠቀጠ ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህሬ❤
ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ይገርማል እነሱን የፈታ ኣምለክ እኛንም ይፍታን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በጠም የምገርም ነው ብእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ብዙ እየተማሃርኩ ነው
መምህር ተስፋዬ እንኳን በሰላም መጣህ ናፍቀሀን ነበር የሚገርም ገጣመኝ ነው በጣም ብዙ ትምህርቶች ተምረናል እናመሰግናለን አባቴ በዚህ ክፉ ዘመን በመንፈሳዊ ትምህርቶች እየተፅናናን ነው እንደው ያለፉት ትምህርቶችህን እያዳምጥን ነው የከረምነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን በባዕድ ሃገር ስለ ሃገሬ ያሳስበኛል እስኪ እንደኔ ስለ ሃገሩ የሚያስጨንቀው like ያድርግ👍
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን
መምህሬ እንካን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
እናመሰግናለን መምህሬ 🙏🙏
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ጊዚዎትን ሰዎተው ሰላቀረብንን እናመሰግናለን ቃለህወትን ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህር
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እድሜናአ ጤናአ ይሥጥሕ የድንግል ማሬያም ልጅ ከነቤተሠብሕ ይጠብቅሕ ♥ ♥ ♥
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፈጣሪ በእዉነት ብዙ ሰዉ እየለወጥህ ነዉ
እግዚአብሔር ይስጥልን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን አለክ ሠላም ነው ቤተሠብ ሁሉ ሠላም እንኳን በሰላም መጣክልን
መምህርራች በጣምጥሩ ትምህርት የያሰተማርከ ነው ቡዙ ነገር ወደሃ አሳሰበኝ
ቃል ህይወት ያሰማልን አባ በእውነት ፀልዩልኝ በስደት አለም ነኝ እና ይረብሻኛል የአይነ ፀላ አለብኝ
Dear teacher Tesfaye
Me and my friends are learning a lot from your practical spiritual teaching . Thanks for all your efforts ...God give a lot blessings.
But there are some 'durye' words frequently heard from you.we hope you will find literal meaning for those words....
1. Kemesat...( bezimut wedeke...
2.asemetat...(esh alech)
Thank you!
He is telling what they told him.
Memehir ተስፋዬ አድሜ አና ጤና ተሞላው ባጠስበህ ጋር አመጃለሁ በጣም አየተማርሁ ነው መን ይሳነዋል ፈጣሪ atine ስለስተን መህንያቱም በጣም ብዙ ለዉጥ ስላገኘሁ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን🙏 እጂግ የሚደንቅ አስተማሪ ታሪክ ነው በርታልን💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደህና መጣህ መምህራችን ወንድማችን በጣም ነበር ገጠሞችህን የናፈቀን ተመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን፣ አሜን
ይገረማን ቃለ ህወሃት ያሰማን መምህር
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋህን ያብዛልህ።
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ብዙ ነገር ተምራአለሁመምህር ፀጋውንያብዛላችህ በርቱልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነቤተሰብህ
መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር. ፍቀር ስላምን በረከትን ከነ መላ ቤተሰብህ የድንግል ማርያም ልጅ ያድልልን አሜን
ቃለ. ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘምንክን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ገጠመኞችህን በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረዉ
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን በደህና መጡ
በጣም የሚገርም ነው
ውይ መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣህልን ናፍቀህን ነበር።
*መምህሬ እኳን ደህና መጣክልን የኔ እቁ አሥተማርየ*
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን በሰላም መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቡ እኛም አስተዋይ ልቦና ያድነን
መምህራችን እንካን በሰላም መጣክ በታም ናፍቀሀን ነበር በታም ያስተምራል ፈጣሪ እድመና ጤና ይስጥክ በሂወታችን ሚያጋጡሙን ነገሮች ስለ ሆነ እንድንጠነቀቅ ያደርገናልና ቃል ሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር እንኳን ደህናመጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን
Asey kbur memhrey enque bdehan mesaka.
Egziabher zeywdae edme yhabka AMEN AMEN AMEN 💒
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጋደኝነታቸው ደስ ይላል
*እንኳን በሰላም መጡ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን*
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እና ስልኪ እፈልጋለሁ ♥♥♥
ruclips.net/video/xA7CDYm8sQs/видео.html
Amen Amen Amen Kalehewetin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Tsegawin Yabizalih Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው ተመስገን ነው 🙏🙏🙏 መምህር እንኳን ደና መጡ
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር ቃልሂውት ያሰማልን
ዉይ ደስ ሲል መምህርዬ እንኳን ደህና ሠጡ እንወደዎታለን ሽ አመት ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት እስከ ቤተሰብዎ ናፍቀዉን ነበር መምህርየ ስልከወትን በጣም እፈልጋለሁ እባክዎትን ይስጡኝ
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንድት ነህ ውንድሜያ
በጣም ደስ የሚል የእግዚያብሄ ስራ ይገርማል የሴጣን ተግባር ግልፅ ወጣ ውድድ አደረኩት እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን
መምህር እንካን ደና መጣክ እግዜያብሄር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅ በፈቅር ነው የምጠብቅህ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ይጠብቅህ እረ ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ነው የሚመራክ እንዴ ወደ መጥፎ ሥራ ከመሰራት ነው ያደናክን እግዜያብሄር ያበርታክ በርታልን የሥራቸንነ ነው የነገርክን ወደ እግዜያብሄር ነው ያቀርብክን እግዜያብሄር ይሰጥልን የማቶሳልላን እድሜ ይሰጥልን በርታላልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እሚያስተምር ታሪክ ነው
ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ቤተክርስቲያናችን ህዝቧን ይጠብቅልን ስደት ያለነውንም ወደ ሃገራችን በሰላም ይመልስን
እንዃን ሰላምመጣህ መምህር በጉጉት ነበር እምጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ያቀቆይልለን
እካን ደና መታሕ መምህር በታም ናፈክንህ እኮ አትትፋብን። መጨረሻቸው ደስ ሲል። እድሜና ጤናውን ያብዛልህ። የዛሬውን ገተመኖ ስሰማ ሰውነተን ውርር እደ ማንቀጥቀጥም አረገኖ። መ ምህር ትምህርትህ ጸጋ መፈስ ክዱስ አለበት ኡነት።
እንኳን በድህና መጣህልን ወድማችን እንዴት አደናፈቀን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልህ የኛ አስተዋይ የረጋ ተምህርትህ ሁሉ አይምሮን የሚንፅ ትምህርትህ ረጋያለ ጮህት የለለበት በማስተዋል የሚቀርብ ሰለሆነ እንወዳሃለን የኛ እንቁ መምህርአችን