Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋዉ ሱማሌው ቦዳም በጣም አሪፍ እና የወደድኩት ፊልም ነው ሲጀመሪ ሄኒ ያለበት ፊልም በጣም ነው የምወደው
Thank you Seifu and henok for explaining the good culture of Somali People. We love you fron 🇸🇴
ሄኒ ምርጥ ሰው የሙስሊምና ክርስቲያን ህዝብን አብሮነት የገለፅክበት መንገድ እንዴት ውብ ነው። የበለጠ ወደድኩህ አቦ!(ተዋዶ ያለበት ኢስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ) አለ ቴዲያችን!
ሔኖክ አቤት ስወደዉ ወንድ ማለት እንደሱ ነው የሄኒ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ 💓💓💓
ሄንዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሃል እድሜና ጤና ይስጥክ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ውድድ ነው የማረግህ አከብርሃለው ሰይፍሽ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን በነካ እጅህ አለምሰገድን እባክህ
የሄኖክ አድናቂ ላይክ ግጩኝ
አድና
Ye semen girgida yigchsh
I love ethopian ppl from Eritrea 🇪🇷🇪🇹
We love Eritrea to 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Abel Habte ilove ertrian i'm from ethiopian
Abel Habte we lov u too
I love too♥
😍😍😍😍
ቆይ ለምን አይከፈትም ከትንሽ ጊዜ በኃላ አመለሳለሁ ምን አልባት ቢከፈትገባ ገባ በሉ ተከፍትዋል የኔ ዉዶችፈጣሪ ትክክለኛ ግዜ አለዉአይፈጥንም አይዘገይም ቲኒሽ ትግስት እና ትልቅእምነት ይኑርህ የጠየከዉ ሁሉ ይሆናልኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርአሜንአሜንአሜን
ሄኒዬ የኔ ፀባዬ ሰናይ ማርያምንም ትህትናህን ስወደው የኔ ቅመም
ትክክል ሄንዬ ሁሌም የሚያንገበግብኝ እራሳቸው የኢትዮጵያ ሰዎች 80% -90% አማርኛ ፊልም ኤጭ ሲሉ ደሜን ያፈሉታል የፈረንጅ ሲሆን ግን አቤት ማድነቅ ጉድ እኮ ነው መቼ ይሆን በራሳችን የምንኮራው ማፈሪያዎች ነን !
ሄኒዬ ምርጥ ሰው ትችላለህ እኮ♥♥♥♥...እውነት ነው ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል
እኔም መፃፍ ማንበብ እወዳለው ደስ ይላል ሰይፍሻ መላጦ እምወደውን ሰው ስላቀረብክልኝ ወንዳ ወንድ ነገር ነው።
ሄኒዬ አድናቂው ነኝ 😍😍😍ልክ አንደ አንተ መፅሐፍ ማንበብ ውስጤ ነው
ሄኒሻ ምርጥ ሰው በርታ👌ሰይፍሻ በነካ እጅህ አለምሰገድ ተስፋየን አቅርብልን እሺ 😉እናመሰግናለን!
አለም ሰገድ እኮ ተናገረ ስለማፍር መቅረብ ፈራለው አለ አሰሙም😡
@@እውነትእምነትሰላምፍቅር እረ ቀስ እንዴ🙄
@@MyEthiopia23 endet
@@እውነትእምነትሰላምፍቅር ከመቆጣት በፍቅር ማስረዳት መልካም ነዉ
ሄኖክየ ምርጥ ተዋናይ ነህ በርታ የኔ አስተዋይ አድናቂህ ነኝ
ሄኖኬ ስወድህ እኮ የኔ ፀባዬ ሰናይ ጌታን እንደኔ ሚያደንቀው የለም ምርጥዬ
ሄኖክ ወድሙ ጎበዝ ተዋናይ ነህ በተለይ የጨርቆስ ልጅ ሆነህ ስተውን ዋው ነው ሱማሌው ቫዳም ለየት ያለ ካራክተር ነው በተስፋ እጠብቃለን
ታይቶልክወ
ሄኖክ በጣም ነዉ የምወደዉህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሄኒ ምርጥ አክተር በጣም አምሮብሃል እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🏽🙏🏽
1:50 _ወይ መፃፍ ማንበብ መውደድ! እኔ ደግሞ መፃፍ የማነበው እንቅልፍ መተኛት ስፈልግ ነው!_ *መፃፍ ከያዝኩ በዛው ነው ድፍት የምለው 10 ደቂቃ ስላቆይ!*አሁን ግን ይሻለኛል! :)
😂😂 ጎበዝ
ልክእደኔ
kkkkkkk berche
😃😃😃😃
Haha wey gud esoma enan nege
ሄኖክ ወንድሙ የኔ አንደኛ ነህ የኔ አስተዋይ !!👌😘❤
ኤኒን የሚወደዉ እደኔ እጁን ወደላይ👆👍👋
w
👆👆👆👆weded
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የምወደው ኣክተር from eritrean love u etihopean film
ምርጥ ሰው በጣም ነው የምውድህ
ሄኖክ ወንድሙ የምርጦች ምርጥ አክተር ይመች አድናቂ ነኝ።
አኢሻ (ረ.አ) እሷ የተጣጣፉ ልብሶችን እየለበስች ነበር ለተቸገሩት የምትርዳውእኛስ እንደት ነን❓ ✊✊✊chat.whatsapp.com/Dhub62YI9kS4v2H4NZI4y3
😍😍😍😍😍😍😍😍
ሂኒ አምሮብሀል ብሮ በርታ
ሄኒ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው በርታ 💝ስወድክ
ሄኑየ በርታ አዲናቂህ ነኝ
ሥወድህ በጣም ድራማህ ሁሉ ፊልምህ ሁሉ ሥወድልህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
በጣም ማደንቅህና ምወድህ አርቲስት ሄኖክ ይመችህ
ሂኖክ እኮ በጣም ነዉ የምወድህ
ሄኖክ አቤት ስወድህ 💖💖💖💖
ሄኒ ፀጉርህን ተለማምደውብህ ነው ወይስ ፋሽን መሆኑ ነው የማደንቅህ ምርጥ ተዋናይ ነህ በርታ በጉጉት እንጠብቃለን
ሄኖክን በጣም ነው እምወደው
ሄንዬ የኔ ቆንጆ ስወድህ ምርጥ ተዋናይ
በናትክ ሰይፉ አለም ሰገድን አቅርብልን ፈቃደኛ ከሆነ
Betam tkkl nesh alemsegedn yakrbln
ሔኒ ተወዳጅ ስወድህ በርታ ጠንክር
ሄኖክ ወንድሙ ምርጥ ሠዉ
እናመስግናለን
ይህ አሪቲሥት በእውነትም የተረጋጋ ነው
great film i love the director and main actors of each track
Name of the film plz
ፀባይ ስናይ አንደኛ ሄኒ እስቲ ሄኒን ምትወዱ like ግጩኝ
ኤኖኬ ጎበዝ ተዋናይ። ነው በርታ ወንድም ሴፍዬ ምርጥ ሰው መላጣክ የብቀልልክ
ክክክክ
ሄኒዬ ምርጥ ልጅ በርታ ጎበዝ ልጅ
በጣም ብዙፊልም ላይ እየድክአለሁ
ሄንዬ ምርጥ ሰው ሰይፍሻ
እባካችሁ
ባቡጃ ገፀ ባህሪህን ወድጀዋለሁ ያ ማለት አፈቀርኩህ ማለት አይደለም አድናቂህ ነኝ ውዴ ቀሪ ጊዜህን እግዚሐብሄር ይባርክ
I dont Understand Amharic but would love subtitles or if I can get the Translated Film.
Peacefully for Ethio people From Eri.
ሄኒየ ስወድክ 😍😍💓💓💓💕💕💘
my favorite actor
ሄኒ ምርጥ ሰው እምወድህ ምርጥ ነው ፊልማችሁ
ሴፍሻ መሰረት መብራቴ አቀብልን ? ? ? ?
ሰይፍዬ ትችላለህ እኮ የኔ ኮሜዲ
ድምፃችን ይሰማ እስለምናችን ይከበርልን
ምንድነው ማን ነካ ኢስላምን በጣም ነው ሞደው
ተበጂ 👈🏻
ሄኖክ አድናቅህ ነኝ!😘😘
ሄኒዬ የኔ ወንዳወድ ስወድህ ፊልሙ ያበደ ነው አፍጥኑት
ግን በምን ታስሮ ነው የዛሬ አመት አካባቢም ቀርቦ ሰለ ማረሚያ ቤት ሲያወራነበር ሄኒ ፀባይሰናይ በምን ታስረህነው ትምህርት ሆኖሃል ደስ ይላል
ዋውውውው
Full respect henok big actre
Wow henokye ምርጥ ሳው Ere sefisha and ቀን alilhm ግማሽ ስዓት beibs ብትጋብዘኝ 😆
ሄኖክ ወንድሙን እወድዋለው
ሄኖክዬ ስወድክ ወላሂ በቃ አብሶ ይሄ አዲስ ፍልሚክ አባቴ ነው የምታስታውሰኝ ብቻ ባይ አልጠግብክም ይድረስ ለአባቴ መሳይ
ሂኒ በጣም ነው የምወድው
Henokeye ene betam masebewen new yawerakew ye Ethiopia aretiset betam yasazenalu wellahi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️betam new mewede henokeye tekekekel new yawerakew
ሄኒየ ስወድህ 💖💖💖
ሄኒ ምርጥ አራዳ ልጅ ነው በርታልኝ
Dese yelale seyefu alemelesekem segede ibakehene akerbelen
ኡፍፍፍ ጡቻውና ደረቱ ይከይፋል ሄኒዬ ስወድህ ያራዳ ልጅ ይመችህ
😁😁😁😁😁Tirgagiu setochi
😜🤣🤣
ወይኔ ሄኒየ የልጅነት ባሌ ኮ ነው 😕ቢሆን አይከፍኝም ለማሌት ኖ 😂😂😂😂
ውይ ሄኒዬ ምንም ብትሰራ ያምርብሀል
ሄኖኬ የኔ አንደኛ ስወድክ
Love you Henog
ሄኒ ያራዳ ልጂ ይመችህ
Please ሄንዬን ጆሲ ጠይቅልን ሰይፉ ብር ስላለው ብቻ ነው ጠያቂ የሆነው
Name of the film
ሄኖክ ምርጥ አክተር ነክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ አላህ
ሄኖክ ምርጥ አክተር ነክ እድሜ እና ጤና ይሰጥክ እግዚአብሔር
meret sewo henok bereta arif sera new yarada lej
ሄኑየ በጣም እወድሃለሁ
ሄኒ ምርጥ ሰው ስወድህ
ዘመን አለምሰገድን ጋብዝልን
ደስ ይላል
ሄኒዬ አድናቁህ ነኝ ሠይፍሻዬ ይመችህ
ሄኞክየ ስወድክ አድናቂናኝ በርቹ
Das yelal endazeh yala tenat100%like
Heniya 😍😍
ሄኒ በርታ ሰይፍሻ ታሪኩ ባባንጊዳ አቅርብልን
መቼ ነው ያሚለቃቅው
ይመችህ ሄኒ ያርዳ ልጅ
ሂኖክ ውስጤ ነህ
Wowwwwwwwwwww Habibi yimechachihu errrrr feta metsaf kimes
አላህ ወደቀጥተኛዉ መንገድ ይምራክ
ምን ማለት ነው?
henokiyee u are fascinating guyi admire u ever
Henoke bxm turu sw neh broye go ahead
Huny betam yemewudhe yemakberhe fetari yetbkehe
wow hanoke mirte akter adinakhe ney ♥♦♥
Amusing guys Henok
I like henok somali vandamKeep going heroFrom warya2 0 1 9💜💛💚❤???
ዋዉ ሱማሌው ቦዳም በጣም አሪፍ እና የወደድኩት ፊልም ነው ሲጀመሪ ሄኒ ያለበት ፊልም በጣም ነው የምወደው
Thank you Seifu and henok for explaining the good culture of Somali People. We love you fron 🇸🇴
ሄኒ ምርጥ ሰው የሙስሊምና ክርስቲያን ህዝብን አብሮነት የገለፅክበት መንገድ እንዴት ውብ ነው። የበለጠ ወደድኩህ አቦ!
(ተዋዶ ያለበት ኢስላም ክርስቲያኑ
ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሆኑ)
አለ ቴዲያችን!
ሔኖክ አቤት ስወደዉ ወንድ ማለት እንደሱ ነው የሄኒ አድናቂዎች ላይክ ግጩኝ 💓💓💓
ሄንዬ የኔ ቆንጆ አምሮብሃል እድሜና ጤና ይስጥክ ለምን እንደሆነ ባላውቅም ውድድ ነው የማረግህ አከብርሃለው ሰይፍሽ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን በነካ እጅህ አለምሰገድን እባክህ
የሄኖክ አድናቂ ላይክ ግጩኝ
አድና
Ye semen girgida yigchsh
I love ethopian ppl from Eritrea 🇪🇷🇪🇹
We love Eritrea to 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Abel Habte
ilove ertrian i'm from ethiopian
Abel Habte we lov u too
I love too♥
😍😍😍😍
ቆይ ለምን አይከፈትም ከትንሽ ጊዜ በኃላ አመለሳለሁ ምን አልባት ቢከፈት
ገባ ገባ በሉ ተከፍትዋል የኔ ዉዶች
ፈጣሪ ትክክለኛ ግዜ አለዉ
አይፈጥንም አይዘገይም ቲኒሽ ትግስት እና ትልቅ
እምነት ይኑርህ የጠየከዉ ሁሉ ይሆናል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሜን
አሜን
አሜን
ሄኒዬ የኔ ፀባዬ ሰናይ ማርያምንም ትህትናህን ስወደው የኔ ቅመም
ትክክል ሄንዬ ሁሌም የሚያንገበግብኝ እራሳቸው የኢትዮጵያ ሰዎች 80% -90% አማርኛ ፊልም ኤጭ ሲሉ ደሜን ያፈሉታል የፈረንጅ ሲሆን ግን አቤት ማድነቅ ጉድ እኮ ነው መቼ ይሆን በራሳችን የምንኮራው ማፈሪያዎች ነን !
ሄኒዬ ምርጥ ሰው ትችላለህ እኮ♥♥♥♥...እውነት ነው ማንበብ ሙሉ ሰው ያረጋል
እኔም መፃፍ ማንበብ እወዳለው ደስ ይላል ሰይፍሻ መላጦ እምወደውን ሰው ስላቀረብክልኝ ወንዳ ወንድ ነገር ነው።
ሄኒዬ አድናቂው ነኝ 😍😍😍ልክ አንደ አንተ መፅሐፍ ማንበብ ውስጤ ነው
ሄኒሻ ምርጥ ሰው በርታ👌
ሰይፍሻ በነካ እጅህ አለምሰገድ ተስፋየን አቅርብልን እሺ 😉
እናመሰግናለን!
አለም ሰገድ እኮ ተናገረ ስለማፍር መቅረብ ፈራለው አለ አሰሙም😡
@@እውነትእምነትሰላምፍቅር እረ ቀስ እንዴ🙄
@@MyEthiopia23 endet
@@እውነትእምነትሰላምፍቅር ከመቆጣት በፍቅር ማስረዳት መልካም ነዉ
ሄኖክየ ምርጥ ተዋናይ ነህ በርታ የኔ አስተዋይ አድናቂህ ነኝ
ሄኖኬ ስወድህ እኮ የኔ ፀባዬ ሰናይ ጌታን እንደኔ ሚያደንቀው የለም ምርጥዬ
ሄኖክ ወድሙ ጎበዝ ተዋናይ ነህ በተለይ የጨርቆስ ልጅ ሆነህ ስተውን ዋው ነው
ሱማሌው ቫዳም ለየት ያለ ካራክተር ነው በተስፋ እጠብቃለን
ታይቶልክወ
ሄኖክ በጣም ነዉ የምወደዉህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሄኒ ምርጥ አክተር በጣም አምሮብሃል እግዚአብሔር ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን 🙏🏽🙏🏽
1:50 _ወይ መፃፍ ማንበብ መውደድ! እኔ ደግሞ መፃፍ የማነበው እንቅልፍ መተኛት ስፈልግ ነው!_ *መፃፍ ከያዝኩ በዛው ነው ድፍት የምለው 10 ደቂቃ ስላቆይ!*
አሁን ግን ይሻለኛል! :)
😂😂 ጎበዝ
ልክእደኔ
kkkkkkk berche
😃😃😃😃
Haha wey gud esoma enan nege
ሄኖክ ወንድሙ የኔ አንደኛ ነህ የኔ አስተዋይ !!👌😘❤
ኤኒን የሚወደዉ እደኔ እጁን ወደላይ👆👍👋
w
👆👆👆👆weded
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የምወደው ኣክተር from eritrean love u etihopean film
ምርጥ ሰው በጣም ነው የምውድህ
ሄኖክ ወንድሙ የምርጦች ምርጥ አክተር ይመች አድናቂ ነኝ።
አኢሻ (ረ.አ) እሷ የተጣጣፉ ልብሶችን እየለበስች ነበር ለተቸገሩት የምትርዳው
እኛስ እንደት ነን❓ ✊✊✊
chat.whatsapp.com/Dhub62YI9kS4v2H4NZI4y3
😍😍😍😍😍😍😍😍
ሂኒ አምሮብሀል ብሮ በርታ
ሄኒ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው በርታ 💝ስወድክ
ሄኑየ በርታ አዲናቂህ ነኝ
ሥወድህ በጣም ድራማህ ሁሉ ፊልምህ ሁሉ ሥወድልህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
በጣም ማደንቅህና ምወድህ አርቲስት ሄኖክ ይመችህ
ሂኖክ እኮ በጣም ነዉ የምወድህ
ሄኖክ አቤት ስወድህ 💖💖💖💖
ሄኒ ፀጉርህን ተለማምደውብህ ነው ወይስ ፋሽን መሆኑ ነው
የማደንቅህ ምርጥ ተዋናይ ነህ በርታ በጉጉት እንጠብቃለን
ሄኖክን በጣም ነው እምወደው
ሄንዬ የኔ ቆንጆ ስወድህ ምርጥ ተዋናይ
በናትክ ሰይፉ አለም ሰገድን አቅርብልን ፈቃደኛ ከሆነ
Betam tkkl nesh alemsegedn yakrbln
ሔኒ ተወዳጅ ስወድህ በርታ ጠንክር
ሄኖክ ወንድሙ ምርጥ ሠዉ
እናመስግናለን
ይህ አሪቲሥት በእውነትም የተረጋጋ ነው
great film i love the director and main actors of each track
Name of the film plz
ፀባይ ስናይ አንደኛ ሄኒ እስቲ ሄኒን ምትወዱ like ግጩኝ
ኤኖኬ ጎበዝ ተዋናይ። ነው በርታ ወንድም ሴፍዬ ምርጥ ሰው መላጣክ የብቀልልክ
ክክክክ
ሄኒዬ ምርጥ ልጅ በርታ ጎበዝ ልጅ
በጣም ብዙፊልም ላይ እየድክአለሁ
ሄንዬ ምርጥ ሰው ሰይፍሻ
እባካችሁ
ባቡጃ ገፀ ባህሪህን ወድጀዋለሁ ያ ማለት አፈቀርኩህ ማለት አይደለም አድናቂህ ነኝ ውዴ ቀሪ ጊዜህን እግዚሐብሄር ይባርክ
I dont Understand Amharic but would love subtitles or if I can get the Translated Film.
Peacefully for Ethio people From Eri.
ሄኒየ ስወድክ 😍😍💓💓💓💕💕💘
my favorite actor
ሄኒ ምርጥ ሰው እምወድህ ምርጥ ነው ፊልማችሁ
ሴፍሻ መሰረት መብራቴ አቀብልን ? ? ? ?
ሰይፍዬ ትችላለህ እኮ የኔ ኮሜዲ
ድምፃችን ይሰማ እስለምናችን ይከበርልን
ምንድነው ማን ነካ ኢስላምን በጣም ነው ሞደው
ተበጂ 👈🏻
ሄኖክ አድናቅህ ነኝ!😘😘
ሄኒዬ የኔ ወንዳወድ ስወድህ ፊልሙ ያበደ ነው አፍጥኑት
ግን በምን ታስሮ ነው የዛሬ አመት አካባቢም ቀርቦ ሰለ ማረሚያ ቤት ሲያወራነበር ሄኒ ፀባይሰናይ በምን ታስረህነው ትምህርት ሆኖሃል ደስ ይላል
ዋውውውው
Full respect henok big actre
Wow henokye ምርጥ ሳው
Ere sefisha and ቀን alilhm ግማሽ ስዓት beibs ብትጋብዘኝ 😆
ሄኖክ ወንድሙን እወድዋለው
ሄኖክዬ ስወድክ ወላሂ በቃ አብሶ ይሄ አዲስ ፍልሚክ አባቴ ነው የምታስታውሰኝ ብቻ ባይ አልጠግብክም ይድረስ ለአባቴ መሳይ
ሂኒ በጣም ነው የምወድው
Henokeye ene betam masebewen new yawerakew ye Ethiopia aretiset betam yasazenalu wellahi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️betam new mewede henokeye tekekekel new yawerakew
ሄኒየ ስወድህ 💖💖💖
ሄኒ ምርጥ አራዳ ልጅ ነው በርታልኝ
Dese yelale seyefu alemelesekem segede ibakehene akerbelen
ኡፍፍፍ ጡቻውና ደረቱ ይከይፋል ሄኒዬ ስወድህ ያራዳ ልጅ ይመችህ
😁😁😁😁😁Tirgagiu setochi
😜🤣🤣
ወይኔ ሄኒየ የልጅነት ባሌ ኮ ነው 😕
ቢሆን አይከፍኝም ለማሌት ኖ 😂😂😂😂
ውይ ሄኒዬ ምንም ብትሰራ ያምርብሀል
ሄኖኬ የኔ አንደኛ ስወድክ
Love you Henog
ሄኒ ያራዳ ልጂ ይመችህ
Please ሄንዬን ጆሲ ጠይቅልን ሰይፉ ብር ስላለው ብቻ ነው ጠያቂ የሆነው
Name of the film
ሄኖክ ምርጥ አክተር ነክ እድሜ እና ጤና ይስጥክ አላህ
ሄኖክ ምርጥ አክተር ነክ እድሜ እና ጤና ይሰጥክ እግዚአብሔር
meret sewo henok bereta arif sera new yarada lej
ሄኑየ በጣም እወድሃለሁ
ሄኒ ምርጥ ሰው ስወድህ
ዘመን አለምሰገድን ጋብዝልን
ደስ ይላል
ሄኒዬ አድናቁህ ነኝ ሠይፍሻዬ ይመችህ
ሄኞክየ ስወድክ አድናቂናኝ በርቹ
Das yelal endazeh yala tenat100%like
Heniya 😍😍
ሄኒ በርታ ሰይፍሻ ታሪኩ ባባንጊዳ አቅርብልን
መቼ ነው ያሚለቃቅው
ይመችህ ሄኒ ያርዳ ልጅ
ሂኖክ ውስጤ ነህ
Wowwwwwwwwwww Habibi yimechachihu errrrr feta metsaf kimes
አላህ ወደቀጥተኛዉ መንገድ ይምራክ
ምን ማለት ነው?
henokiyee u are fascinating guy
i admire u ever
Henoke bxm turu sw neh broye go ahead
Huny betam yemewudhe yemakberhe fetari yetbkehe
wow hanoke mirte akter adinakhe ney ♥♦♥
Amusing guys Henok
I like henok somali vandam
Keep going hero
From warya
2
0
1
9
💜💛💚❤???