የ "በስንቱ" ድምቀት ታዳጊው ተዋናይ ዳግም | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 260

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw Год назад +69

    ❤❤❤❤ልጆች ሲቀርቡ ማነዉ እንደእኔ ደስ እሚለዉ እድግ በል ጀግና

  • @fart2535
    @fart2535 Год назад +522

    100ላይክ እፈልጋለሁ አምሮኝ ነው 😒

    • @እመብዙሃን-ሰ7ከ
      @እመብዙሃን-ሰ7ከ Год назад +6

      ሠይፉም አያገኝ

    • @emmaemma1250
      @emmaemma1250 Год назад +18

      የኔ እናት በሁለት ስልኬ አረኩሽ.

    • @fart2535
      @fart2535 Год назад +2

      ​@@emmaemma1250የኔ ውድ አመሰግናለሁ❤

    • @fart2535
      @fart2535 Год назад +5

      ​@@እመብዙሃን-ሰ7ከአይታቹ ካላለፋቹሁት ምንሁኖ አያገኝ ማለቴ አናገኝ😂

    • @ፀሐይሐበሻዊት
      @ፀሐይሐበሻዊት Год назад +5

      አረኩሽ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ 😂

  • @bezagadisa1124
    @bezagadisa1124 Год назад +27

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ስርዓቱ ደስ የሚል ጨዋ ያሳደገ ቤተሰብ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ህልምን ሀሳብን ያሳካልህ 🙏🙏🥰🥰🥰

  • @fart2535
    @fart2535 Год назад +56

    አድናቂው ነኝ ቅመም የሆነ ልጂ❤

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 Год назад +55

    መሱኡድን በነካ እጂህ አቅርብልን ይቅርብ የምትሉ እጂ አውጡ

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ Год назад +21

    ከመልኩ የንግግሩ የሰረአቱ ማማር የኔማር እድግ ባል

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +12

    የኔማር ፈጣሪ ያሣድግህ ያሠብከው ይሣካልህ ለቁም ነገር ያብቃህ🥰🥰🥰

  • @kiya9587
    @kiya9587 Год назад +36

    ሴፋ ዛሬ የልጆች ሾዎ አድርገከዋል ይልመድብህ የልጆች አንደበት ደስ ይላል አንዳንዴ ልጆችንም አቅርብልን

  • @izon3614
    @izon3614 Год назад +5

    ዳግም ቆንጆ ልጅ በጣም ነው የምወድህ እድግ በል❤❤❤

  • @samira7639
    @samira7639 Год назад +7

    ሰይፉዬ የምወዳቸዉን ሰዎች ስለምታቀርብልኝን እናመሰግናለን በጣም💚💚

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Год назад +6

    ደስ የሚል ልጅ ነዉ ንቁ በትምህርት ጎበዝ መሆንህ ደግሞ የበለጠ ያስወድድሀል በርታ አሳዲጎዎችህ ይባረኩ

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +4

    በጣም ጎበዝ ልጅ በርታ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    የኔ ውብ ልጄን ትመስላለህ 😘😘😘 እድግ በሉልኝ አንተም ልጄም

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Год назад +7

    የበስንቱ ልጂ ደስ የሚለኝ ልጂ ነዉ እደግ ተመንደግ አላህ ያሳድግህ

  • @rehimamussema4839
    @rehimamussema4839 Год назад +8

    ደስ ሚል ልጅ ነዉ አደግ የኔ ቀዥቃዣ

  • @Naniya254
    @Naniya254 Год назад +1

    እውነትም ቅመም የሆነ ልጅ🥺🥺 ጌታን ድራማው ላይ ያለው ገፀባህርይ ለልጆል ጥሩ ነገር ባያሳይም በራሱ ኑሮ ላይ ያለው ባህሪ ግን ዋው

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +12

    ጎበዝ ልጅ❤🎉🎉🎉 ያሠብከው ይሙላልእ❤❤❤

  • @elsonanddagi7036
    @elsonanddagi7036 Год назад

    ዳጊዬ የኔ ልጅ የኔ ብልህ ዘመንህ በእግዚአብሔር ቤት ይልቅ ተባረክ በጣም እውድሀለሁ የኔ ብልህ

  • @tube6676
    @tube6676 Год назад +3

    የኔ ጣፋጭ ስወድህ አላህ ያሳድግህ
    የፊልሙ ድምቀት ነህ

  • @zzzzz4193
    @zzzzz4193 Год назад +8

    ሲያምር ❤

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +12

    ልጆቹ ሃገሪቱን ይምሩ አይምራቸው ብርሃን ነው በብዙ ነገር ቀድመውን ሂደዋል አሁን እኛ ሳይሆን እያስተማርናቸው ያለን እነሱ እይስተማሩን ነው ምትሉ ብቻ 👍👍

  • @biruhtesfaye5538
    @biruhtesfaye5538 Год назад +6

    ❤❤❤ የኔ ቆንጆ ሲያምር ያሳድግክ

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Год назад +8

    ሰይፍሽ.እንኳን.ደና.መጣህልኝ.
    ታስሯል.ሲባል.ነበር.❤❤❤❤
    ስላየውክ.ደስብሎኛል

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Год назад

      ለም ምንአርጉደሞ ያስሩታል

    • @beckydd8865
      @beckydd8865 Год назад

      እነዚህ ውሸታም ዮቱበሮች ናቸው የውሸት ወሬ የሚያናፍሱት ኧረ ጠላቱ ይታሰር ሰይፋን እንወደዋለን

    • @amalnohaleb1405
      @amalnohaleb1405 Год назад

      @@beckydd8865 በጣም.የኔ.ቆንጆ.ክበሪልኝ❤❤❤

  • @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525
    @abduaeteyyfakeragrekrayeds8525 Год назад +6

    ዋዉ ደስ የሚል ልጅ❤❤

  • @alembedane9001
    @alembedane9001 Год назад +1

    ዳጊዬ የኔ ምርጥ እድግ በል ፍጣሪ ያስብከው ደረጃ ያድርስ!!!

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +4

    ዳግምዬ እድግ በል የኔ ቆንጆ ስወደው❤😘

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 Год назад +2

    ጎበዝ የኔ ጌታስወደው አንደበቱን እደግልን በርታልን

  • @maryamhusain4106
    @maryamhusain4106 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግህህህ ወዮ አስተዳደግ ፍጥነትት ንቃት ካአይን ያውጣህህ❤❤❤

  • @strong1220
    @strong1220 Год назад +1

    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ ዳጊዬ

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 Год назад

    የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @asnakuy3137
    @asnakuy3137 Год назад

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው በጣም ነው የምወደው እድግ በል

  • @mimialegnta8939
    @mimialegnta8939 Год назад +1

    One of the best interviews

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Год назад +3

    በስመአብ እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር ያሳድግህ ♥

  • @rechilove6490
    @rechilove6490 Год назад +1

    እድግ በል የኔ ጀግና ልጂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GiasBd-gz7he
    @GiasBd-gz7he Год назад +5

    ስወደው❤

  • @ዳጊwomen2119
    @ዳጊwomen2119 Год назад

    ጣፋጭ የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግህ

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 Год назад

    ሰይፉ አንተ አቀራረብህ ደስ ይላል አገር የሚያበጣብጥ አታወራ አሽሙር አታወራ የምታተኩረው ማህበራዊ አኙዋርዋርላይ ግን ተመችተኸኛል

  • @jalataj1870
    @jalataj1870 Год назад +2

    በጣም ነው ኤምዎዶ 👍🏻👍🏻

  • @michaeladanegn9324
    @michaeladanegn9324 Год назад

    ፀባይ መልክ እና ችሎታ አሟልቶ የያዘ ድንቅ ልጅ::እደግ ተመንደግ...Waaqayyoon si haa guddisu. Jabaadhu!

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 Год назад +3

    May Allah fulfill your dreams smart young man❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ሄኖክ በስንቱ ቅጣው 🤣የኔ ቆንጆ ስወደው የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ የኔ ማር እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ 🥰

  • @ggmulatu1021
    @ggmulatu1021 Год назад

    የኔማር ሲጣፍጥ እድግ በል ❤❤❤❤

  • @የዘርነቴቀባጥ
    @የዘርነቴቀባጥ Год назад +2

    መሱድን አማጠልን 👍👍👍

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Год назад +6

    የኔ ቆንጆ እድግ በል

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry Год назад +1

    Tebarek yenei konjo edige bel. seifu esti endezih sew sew shitet yemirebba neger makereb limed this is a very good influencer for Ethiopian kids

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 Год назад

    God bless you 💚💛💌

  • @aai3499
    @aai3499 Год назад +1

    ❤heni gobeze fetariii yasadege

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln Год назад +1

    ዋው ምርጥ ልጅ ጨዋነው ደሞ❤❤❤❤❤

  • @Hayu3565
    @Hayu3565 Год назад

    ዬኔ ቆንጆ እድግ በልልኝ ስወደው እኮ 💘💘💘💘💘ዬልጅ ምርጥ

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 Год назад

    እግዚአብሔር ያሳዲግህ

  • @አቤቱደካማባሪያህነኝናከኔ

    እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @tsegat21
    @tsegat21 Год назад

    ጎበዝ ልጅ ነው ስወደዉ!!!

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад

    አላህ ያሳድግህ🎉

  • @mariouset142
    @mariouset142 Год назад

    ሄኖክ የበስንቱ ልጅ በጣም ነው የምወድህ የኔቆንጆ

  • @bezayacop9534
    @bezayacop9534 Год назад +1

    Yen niguseee bereta,,love youuuu so much ❤❤ ybestuuuna yhiruteyeee ligeeee❤❤🎉

  • @genetgenet9408
    @genetgenet9408 Год назад +5

    የአርቲስት መስፍን ልጆች የት ደረሱ እንቁ ልጆች ነበሩ

  • @dmxtube4875
    @dmxtube4875 Год назад

    እድግ በል ጀግና

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Год назад

    Good job👏👍

  • @Tadseb
    @Tadseb Год назад +3

    ለ ሰይፉ ግን ጥያቄ እሚያዘጋጅለት ያስፈልጋል ...

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 4 месяца назад

    በጣም ቅመም የሆነ ልጅ ስወደው❤❤

  • @anchinalumehari845
    @anchinalumehari845 Год назад +2

    He is so cute👏👑

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад

    እድግ በልልን የኔ ቆንጆ

  • @Tlant_zare_nege
    @Tlant_zare_nege Год назад +1

    የ አዲስ አበባ ህዝብ እባካችሁ እንንቃ ብዙ ሴራ ነው የታቀደልን የ እኔ ቤት እስኪፈርስ ብለህ የተቀመጥክ ጊዜውን ጠብቆ ይመጣልሀል ያኔ ደም እምባ ብታለቅስ የሚደርስልህ የለም ሁላችንም በየሰፈራችን እየተደራጀን ነው ተደራጅ ተነሳ አትፍዘዝ

  • @rihanaseid3450
    @rihanaseid3450 Год назад +2

    መስኡዲን አቅርብልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @kumneger2656
    @kumneger2656 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ የኔ ምርጥ

  • @ኑኃሚን21መልካምሥራየነገስ

    የኔ አስታወይ

  • @meselusemegn9986
    @meselusemegn9986 Год назад

    ❤❤❤ስወደውኮ ዳግምዬ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Год назад

    ባባዬ መሳይ እድግግግ በል❤

  • @SenaitGebre-q1m
    @SenaitGebre-q1m Год назад

    ሴፉ ለልጆቼ ድርስልኝ አባታቸዉ በድንገት አንገቱን ማሺን ቆርጦት አረፈ ከአብራኩ ሶስት ልጆች ተወልደዋል ነገር ግን በአዉን ሰአት ዘመዶቹ ከቤት እንድንወጣ እያስገዱን ነው ለ ልጆቺ ድረሰላቸሁ እርዳኝ ወንድሚ እባክ በመዳንሐለም እማጸንአለዉ

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 Год назад +11

    በቀጣይ መስኡድ ይቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉ

  • @degelelendebo5177
    @degelelendebo5177 Год назад +2

    ዳግም 🙏

  • @AmanaAbdela
    @AmanaAbdela Год назад

    የኔ ገራግር ህፃን

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia2147 Год назад +1

    ግን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ በስንቱ ፕሮግራም ላይ ብዙ ስህተቶች አሉ ለምንድነው ልጆቹ ወደ ትምህርት ቤት ሲሆዱ የሚለብስት ልብስ ላይ መስቀሉን እንደሰይጣን ማህበርተኞች አድርገውታል ለምን ለትውልዱ ምን እያስረማራችሁ ነው መታረም አለበት ❓

  • @tsionemariam1121
    @tsionemariam1121 Год назад

    besntun alayewum

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Год назад

    ማሻ አላህ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour Год назад

    ልትኮረኩመኝ ስትመጣ ውሃ ይዘህ ና ከኤማኑዌላ የተወሰደ መሰለኝ። የራሳችሁን ፍጠሩ በላቸው። የእናትህን አፕሊኬሽንስ ማጥፋት ነውር ነው ወላጆችህን ማክበር ለእነሱ መታዘዝ እንጂ ማዘዝ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይጠላል።

  • @sameralove4172
    @sameralove4172 Год назад

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ

  • @makdasmakdas9939
    @makdasmakdas9939 Год назад

    የኔ ውድ

  • @fritayemafiafroadinaki6551
    @fritayemafiafroadinaki6551 Год назад +2

    ቀጣይ መንሱድ ይቅረብልን

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 Год назад

    እድግ በልልን እኔም ለማየት እጓጓ ነበር

  • @foziaosman9120
    @foziaosman9120 4 месяца назад

    በስንቱን ከሚከታተሉት ውስጥ ነኝ እደግ ተመንደግ ❤

  • @yohannesmesay9854
    @yohannesmesay9854 Год назад +1

    ❤❤❤wow

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh Год назад +1

    የበስንቱ ልጂ ክክክክክክክ እንካን ደህና መጣህ ደግሞ አደክ ሳ ሰይፉ ላይ ሂሩቴ ጋ እኮ ትንሽ ይመስላል

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    ሄንየ የበስንቱ ድምቀት❤❤❤

  • @emanethiopia3164
    @emanethiopia3164 Год назад

    ❤❤ደስሲል❤❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Год назад +1

    የበስየ ድምቀት 😂😂እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Год назад

    ዋው እሱ ባይኖር ድራማውም አያምርም ነበረ

  • @hayatadela
    @hayatadela Год назад

    ማሻአላህ የበሰለ ነወ ልጁ

  • @selambougale9614
    @selambougale9614 Год назад

    😂😂ጀግና 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aynideju1112
    @aynideju1112 Год назад

    እውይ የኔ ንጉሥ ❤❤❤

  • @agitigetahun4482
    @agitigetahun4482 Год назад +1

    Every little girl crush 🥰

  • @FatihaShahi-gg7qv
    @FatihaShahi-gg7qv Год назад

    ማሻአላህ

  • @meskeremadugna3706
    @meskeremadugna3706 Год назад

    Dagmiyeee konjo ❤

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Год назад

    Tadagi tewanay Dagi❤❤❤

  • @hamadnagat9837
    @hamadnagat9837 Год назад

    ያሰብከው ይሳካልህ የኔውድ

  • @Zanamd
    @Zanamd Год назад +1

    sweet!!!

  • @edensewnet7021
    @edensewnet7021 Год назад

    ሰይፍሻ ጥያቄዎችህ እንዴት ናቸው

  • @Bethlehem2229
    @Bethlehem2229 Год назад

    Eni fegeg biye salchers koster yilal ayi Dagishaye❤ edegln

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Год назад +1

    Adenaqew ny❤❤❤

  • @አብይይውረድ-ከ3ተ
    @አብይይውረድ-ከ3ተ Год назад

    ዳግምየ እያየነው አደገ። ❤