አባቴ ጅብ በላው ብሎ ፍለጋ ወቷል! ታዋቂ በመሆኔ ተፀፀትኩ! ኪዳነ ምህረትን እንባ ስጪኝ አልኳት! የአንድ ሰው ህይወት የዘላለም የክፍል፡1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2024
  • ⏩ ፊደሏ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
    tally.so/r/31Vxgl
    የዛሬ የአንድ ሰው እንግዳችን ዘላለም እሸቱ ነው!
    ዘላለም እሸቱ ከዚህ ቀደም በዶንኪትዩብ አንቂ አንደበቶች በተሰኘ ፕሮግራም ላይ ፕሮግራም አቅራቢ የነበረ ሲሆን ዛሬ ደሞ የአንድ ሰው ሂወት እንግዳችን ሆኗል።
    ዘላለም እሸቱ ከሊስትሮ ሞያ ወደ ታክሲ ረዳትነት ከዛም ደሞ ወደሚወደው የአርት ሞያ እንዴት እንደገባ እና ከጀመረም በኋላ ያጋጠሙትን ውጣ ውረዶች እንዲሁም ከቤተሰቡ ጋር የነበረውን ግንኙነት ዲፕሬሽን ውስጥ እንዴት እንደገባ ከዛም እንዴት እንደወጣ አዝናኝ በሆነ መልኩ አጫውቶናል ይህ ቪዲዮ ለብዙ ወጣቶች እጃቸው ላይ ባለ ነገር እንዴት መጠቀም እንደሚችሉ የሚያስተምር የሂወት ተሞክሮ ነው።
    Join us on One Man's Life as we sit down with the incredible Zeleman Eshetu, formerly known as the eternal smell and popular presenter on Donkey Tube's Anki Andebets program. In this captivating interview, Zeleman shares his remarkable journey from being a humble taxi assistant to pursuing his true passion in the art profession.
    Discover the ups and downs Zeleman faced along the way, his unwavering determination, and the profound impact his family had on his life. Get ready for an engaging and heartfelt conversation that will inspire you to follow your dreams and embrace the challenges that come your way.
    ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
    / @comedianeshetu
    ⏩Call for Registration
    ◼የአንድ ሰው ሂወት +251938212020
    ◼ወጌሻ RUclips class +251975516360
    ◼የቃላት ውድድር +251938212020
    ---------------------------------------------------------------
    🌐 Our other profiles:
    • Facebook - / comedianeshe
    • Tiktok - / comedian_eshetumelese
    --------------------------------------------------------------------
    ⏩Other Related video
    ◼ ከተማሪዎች ይህን አልጠብቅም | አልቀረጽም በቃ • አይኔ እያየ 110,000 ብር በልታ...
    ◼ 2ኛው አይንሽ ይብራልሽ ሲሉኝ፤ ቢቀርብኝ አልኩኝ • 2ኛው አይንሽ ይብራልሽ ሲሉኝ፤ ቢቀ...
    ◼ በቅማሎቼ ተጫውቻለው...!አባቴ በሱስ አይጠረጥረኝም ነበር!!? ቅዱስ ሚካኤል አተረፈኝ • በቅማሎቼ ተጫውቻለው...!አባቴ በሱ...
    ◼እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር! • እዚህ እደርሳለሁ ብዬ አልገመትኩም ...
    #comedianeshetu #movie #hope #new #amazing #motivation #inspiration #life #prodaction #manager #poem #story #young #depression #passion #success #manyazewal #eshetu #ethiopia #lifestyles
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии •