Seifu on EBS: ኮሜዲያን እሸቱ ሰይፉና ለምለም አዝናኝ ጨዋታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 645

  • @yabatalje6233
    @yabatalje6233 5 лет назад +63

    እንደ አርብ ሀገር ሴት ችግነ የለም በሁሉም ነገር ክብር ይገባነል የእዉነት

    • @besufkad-finishing_work
      @besufkad-finishing_work 5 лет назад

      yabata lje አሆ እውነት ነው ክብር የገባቹሀል በእውነት እኛስ ካለናተ መን አለን እስቲ ዘና እናርጋቹ ሰብስክራይብ አርጉን

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 лет назад +1

      እውነትነው

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 4 года назад

      እኔም ለው ሰፍ ለምን የመዳ ብ ሸቃሎች አታቀረብልንም

  • @እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም

    ክብር ለአርብ ሀገር ለፍታ ለምትኖር ምስኪን እህቶቸ😍

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 года назад +2

    እሼ መልካም ሰው እናመሰግናለን ሁሌ ከአፍህ ስለማትነጥለን በእውነቱ እናመሰግናለን ! የመዳም ቅመሞች ብንለፋም እንኳ እናንተ ስታስቡልን ስናይ ደግሞ ልፋት አይመስለኝም !😔❤️🥰

  • @messigetachewyeargulej3486
    @messigetachewyeargulej3486 5 лет назад +4

    ወይ ሰይፉ ኧረ በሳቅ ወደር የማይገኝልህ ጋዜጠኞ ነህ ይመችህ አባቴ ድልት ይበልህ የኔ ጌታ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ

    kkkkkkkkkkk ችግር የለውም አይታይም😂ሰይፍሻዬ ዛሬ በጣም አሳከኝ😂😂😂

  • @bettyhabesha2071
    @bettyhabesha2071 5 лет назад +36

    አይ ሰይፍዬ ችግር የለውም አይታይም🤔🤔🤔😄😄😄😄😄😄

  • @danawithabshawit3788
    @danawithabshawit3788 5 лет назад +8

    ክክክክክክክ ወይኔ ሆዴን ቁስል አደረገው የሰየፉ ካልሲ ሰይፍ አተ ባትኖር በምን ፈታ እንላለለን ቆይ አቦ ነፍ አመት ኑርልን

  • @tonygebresalassie65
    @tonygebresalassie65 5 лет назад +6

    Mr. ሰይፉ ሾውህን በጣም ነው እምወደው! እያዝናና የሚያስተምር ፐሮግራም ነው
    From Denver Co.

  • @temesgengoyttalove2514
    @temesgengoyttalove2514 5 лет назад +9

    Guys my mother back to eritrean from Arabhager am really happy. God is great 🙏🙏🙏

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 5 лет назад +7

    ሰይፍየ እድሜህ ርዝም ይበል ሆዴ እስኪቆስል ነው ያሳቅከኝ😃😃😃😃 አንተ ባትኖር ማን ያዝናናን ነበር ሰይፍየ

  • @alooshgkgk9969
    @alooshgkgk9969 5 лет назад +94

    ወይኔ ሰይፉ እንደዛሬ አስቀከሀኝ አታቅም ወሳኝ ሰዐት ኡፍ ወይኔ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @መምህራችንእድሜናጤናይስጥ

    ክብር ለእኛ አረብ ሀገር ላለነው 👍👍👍

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 5 лет назад +143

    ሰይፍ ካልሲህን ቼክ ምታደርግ ሚስት አለህ ታድለህ

  • @yergalmeahlog984
    @yergalmeahlog984 5 лет назад +9

    ከአረብ ሀገር ንዉ
    እግዚአብሔር ግን የምናይላችሁ እኛንን ክብር ለኛ ለሻቃሊት

  • @ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም

    ሰይፍሻ ሰላም ላንተ ይሁን ነገ ልጆችክ የት እንደሚደርሱ አታውቅም እና እስቲ ለነፍስክ ብለክ መምህር ደረጄ ነጋሽ (ዘወይንየ) አቅርብልን ትውልድ ይዳን በዩቱብ እኮ እና እናያለን ሀገር ቤት ያለ ሰው እውቀቱ እንዲጨምር ይህ ሰው ለትውልድ ይጠቅማል እስቲ ድፈር ይቺ አለም አላፊ ነች!!!

  • @rehmanrehman9951
    @rehmanrehman9951 5 лет назад +1

    አስር ጊዜ ነው ያየሁት በጣም ደስ ትላላችሁ እረ አገራችን ሰላም ያድርግልን ዙር መግቢያችን እማማ ኢትዩጵያየ

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    ችግር የለም አይታይም 😂😂😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂 አየ ሰይፍ
    ቆይ መምህር ደርጀ ዘወይንየን ለምን አታቀርብልንም
    ክብር ለአርባ ሀገር እሴት እናመሰግናለን

  • @ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ

    ይቺ ልጂ በጣም አማረችኝ ማሻአላህ በተለይ አይኑአ ተክፋ ነገር አላህ ያርቃት መጨረሻዋንም አላህ ያሳምርላት ያረብ ያረሂም

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 лет назад

    ሰይፍሻ አባቴ ይሙት ግድል ነው ያረከኝ እንዲህ ድክም ብሎኝ ያንተ ሳቅ ብርታት ሆነልኝ እድሜ ከጤነ ይስጣችሁ መሌ ምርጥ የሳቅ ምንጭ

  • @samirah0550
    @samirah0550 5 лет назад +27

    ክክክክክየዛሬው በጣም ያስቃል በተለይ የሰይፍ ቃልስ

  • @rehmanrehman9951
    @rehmanrehman9951 5 лет назад

    በጣም ነው ያዝናናችሁኝ ናፍቆትና ስራ ተደራርቦብኝ ነበር ግን ዘና አደጋችሁን ስወዳችሁ ሰላምችሁ ይብዛልን

  • @AlexAlex-wv8jo
    @AlexAlex-wv8jo 4 года назад +1

    ጀግና ሜስት የባሏን ደስታ ትካፈላለች ሰይፍ መልካም ትዳር

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 5 лет назад +5

    እሸቱ፣አዲናቂህ፣ነኝ፣በኢቤስ፣የቤተሰብ፣ጨዋታ፣ፖሮግራም፣እጠብቅሀለን፣በሰዋገር፣ሁነን፣ባተ፣የኮመዲ፣ስራ፣እንዝናናለን

  • @ኢክራምየገጠሯይቱብ
    @ኢክራምየገጠሯይቱብ 5 лет назад +2

    አሹየ ስላስታወስከን ከልብ እናመሰግናለን ያረብ ሀገር ልጆችን

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 5 лет назад +17

    ክክክክክክ ስይፍ እንደዛሬው አስቀህኝ አታቅም። በተለይ ካልስው

  • @zdmohammed4469
    @zdmohammed4469 5 лет назад +4

    ዎው በጣም ያምራል የአረብ አገርን ሤት ሥላደነቃችሁ እወዳችሆለሁ አድናቂያችሁ ነኝ ውድድድ

  • @የወሎልጅ-ኸ4በ
    @የወሎልጅ-ኸ4በ 5 лет назад +30

    ክብር ላረብ አገር ሸቃሎሽች😍😍

    • @besufkad-finishing_work
      @besufkad-finishing_work 5 лет назад

      አሜን አሜን የአረብ ለገሮቹ እስቲ ሰብስክራይብ እያደረጋቹ ተቀላቀሉን

    • @ብሌንማርYouTube
      @ብሌንማርYouTube 5 лет назад

      ክብር ላረብ አገር ሴቶች

  • @selamtebekaw6663
    @selamtebekaw6663 5 лет назад

    ወይኔ ዛሬ በሳቅ ገደለኝ አይ ዛሬ ተገኝተካል ሰይፍሻ እግዛብሄር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @jamelayasin210
    @jamelayasin210 5 лет назад

    የኔ ምርጦች በስደት ላይ ሁነን ስለ ሀገራችን ስለ ወገኖቻችን እያነባን ላለን እድህ ስታስቁን ትንሽም ቢሄን ጭቀቱ ይቀንስልናል በርቱ

  • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ

    ግንኮ ለማሳቅ ብለው ይሆናል ካልሲውን ያቀያየሩት

    • @tigistwubewube1258
      @tigistwubewube1258 5 лет назад

      Omg is good

    • @cdgvvggh5884
      @cdgvvggh5884 5 лет назад +1

      በርግጠኝነት

    • @adanekoku9697
      @adanekoku9697 5 лет назад +1

      ነዉ የሚሆን

    • @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
      @ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 5 лет назад +2

      አትሞኘ ሰውን ለማሳቅ ቴክስታቸውንም አስተካክለው ፅፈው እንጂ አጋጣሚ አይደለም
      ምሳሌ ኮሜድው ያቀረበው ቪዶ እውነት ይመስላችኋል እንደ

    • @naemhuae5481
      @naemhuae5481 5 лет назад +1

      maritu ali kkkkkkkkkkkk ውለቱም ይቻለል ከልስው

  • @አሚናየወሎልጂ
    @አሚናየወሎልጂ 5 лет назад +5

    ክክክክክክክ አሳከኝ በጣም መገን ሰይፉ ግን ባለቤትክ እንዴት አስዋለች ሁለት አይነት ካልሲ መሆኑን 😄😄😄😄👌

  • @zematube8985
    @zematube8985 5 лет назад +2

    ሰይፍዬ ምርጥ እኮ ነህ ።
    እሼ በጣም ትመቸኛለህ።

  • @ነፍጠኛአማራነኝነፍጠኛአማ

    ፈጣሪ ያክብራችሁ ላረብ ሀገር ልጆች ያላችሁ ክብር ደስ ይላል እኔም መዳሜ ጋ ስንጋጭ እናተን ስከታተል ይተወኛል ጭቀቴ ይጠፍል

  • @ኤደንገነት-ተ5ፈ
    @ኤደንገነት-ተ5ፈ 5 лет назад +2

    ሰይፉ ግን በጣም ታዝናናለህ👍👍👍

  • @AfroTubeEthiopia
    @AfroTubeEthiopia 5 лет назад +19

    ፈጣሪ ሰላም እና ፍቅርን ያድለን አሜን

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት

    እናመስግናለን እሸቱ እኛ ነን ሞቅ ደመቅ የምናደርጋችሁ ክብር ላርባገር ልጆች

  • @hawa7276
    @hawa7276 5 лет назад +3

    በጣም ነው ያሣከኝ ሠይፉ ዉነትህ ከሆነ እዳሸዉደን ለማሣቅ ብለህ

  • @ferdusmegnote8035
    @ferdusmegnote8035 5 лет назад +9

    ክክክክክክክክክ ወይኔ ሰይፍዬ እንደዛሬ አስቀህኝ አታቅም አይ ካልሲ

  • @ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አየ ሰፉዬ በጣም ነው ያሳከኝ
    በጣም እኛ በአረብ አገር ያለነው እኮ ባንኖር ማንም አያያችሁም ነበር

    • @larabarakat4908
      @larabarakat4908 5 лет назад

      በክርስቶስ ክርስቲያን ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ betam enji beteley Gigi kiyan ategebinat eko

  • @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ
    @ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ 5 лет назад +1

    ዋው ደስ ይላል 😀 ሰይፍሻ ልጅህ ስታምር ፈጣሪ ያሳድግልህ አባቴ

  • @ethiopia2164
    @ethiopia2164 4 года назад

    እሼ የእውነት በጣም ነው የማደንቅህ በጣም ነው ዘና የምለው የኔ ፍልቅልቅ ይመችህ

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 5 лет назад

    እሸቱ የቤተሰብ ጨዋታ ነፂ ሲሰናበት ማን።ይሆን የሚተካው ማነው እያልኩ ጨንቆኝ ነበር ግን እሸቱ በመተካቱ በጣም።ደስስ ይላል ለማየት ጓጉቻለሁ

  • @ሰላማዊትየአምሳለ
    @ሰላማዊትየአምሳለ 5 лет назад +21

    ቢያስቅም መሳቅ አልቻልኩም የሌለ ከፍቶኛል ህዝቤ አለቀ

    • @እምየኢትዮቤቴ
      @እምየኢትዮቤቴ 5 лет назад

      በጣም ሁላችንም ከፍቶናል እግዚአብሔር ስላሙን ያምጣልን

    • @alyahar3846
      @alyahar3846 4 года назад

      ሁላቺሁምየመቺቻቺሁ

  • @dmmsdmms5557
    @dmmsdmms5557 5 лет назад

    Wow Za...... she is too nice........positive person........

  • @mozapogbagalwukromozapogba7039
    @mozapogbagalwukromozapogba7039 5 лет назад

    Ye areb ager set wud nat lk neh tnx so mach bro❣️❣️

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ሸ5ለ

    ለምዬ በርች የኔ ቆንጆ ።የኛዎች በርቱልን

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад

    ወይኔ ሰይፉዬ ሁለት አይነት ካልሲ ማነው ኢሄን ያህል ያወጋገበክ ያረብ ሀገር ሳይሆን ሸቃሊት

  • @egeziabeheryaleweyehun3263
    @egeziabeheryaleweyehun3263 5 лет назад

    ወይኔ ሰይፍሻ ዛሬ በሳቅ አጋጣሚው ግን ይገርማል ሜሴጅን ድሌት ማድርግ ጠቃሚ ነው

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 5 лет назад +5

    ሰይፍሻ ውስጤ ነው😉👏❤️
    ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያ 💚 💛 ❤️

  • @nurahamza8592
    @nurahamza8592 4 года назад

    እሸቱ፣በጣም፣እናመሠግናለን፣ለአረብ፣ሀገር፣ሤት፣የመጀመሪያ፣ክብር፣የምትሠን፣ወዲማቺን፣

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 5 лет назад

    አይ ሰይፍዬ በጣም ታስቃላችሁ እሸትዬ እደግልኝ በጣም ነዉ ምወድኽ ♥️♥️♥️💕💕🌿🌿🌿🌷🌷🌷

  • @aloalo5255
    @aloalo5255 5 лет назад +1

    እሰው አግር ከመጣሁ እንደዛሬ።ስቄ አላውቅም ሰይፍዬ በጣም ነው ያሳከኝ

  • @አሰንቂችየደንግልማርያምል

    ወይኔ ሰይፉ አነፊሮከኛ ሃሃሃሃ😂😂😂😂
    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን❤❤❤🌹

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 5 лет назад +3

    ኪኪኪኪኪኪኪ ዛሬ እደሞኝ ነዉ ያሳከኝ ሰይፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @werkiyebelay7228
    @werkiyebelay7228 5 лет назад

    ክክክክክክክክ ሰይፍዬ ዛሬ አነፈርከኝ ሠላማችሁ ይብዛልኝ አቦ ለምለምዬ የኔ ቆንጆ

  • @TechTalkWithAwel
    @TechTalkWithAwel 5 лет назад

    ወይኔ ሰይፉ ዬ የኒ የግባር ስጋ በጣም ነው ያሳከኝ ለሊ ፍራትሽ አያድርስ ነው እሸቱ ባባዬ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 5 лет назад +3

    ሚስት,ሁለት የተለያዩ እግር ካልሲ ነው የወሰድከው
    ባል, ችግር የለውም አይታይም
    😂😂😂😂

  • @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ
    @የማርያምልጅመዲ-ኀ8ከ 5 лет назад +1

    ክክክክ እረበሳቅ ሞትኩኝ አይ ሰይፉ ሁለት እግር ካልሴ ማርያምን ሲከፋኝ አሳከኝ

  • @nhattyponpe3280
    @nhattyponpe3280 5 лет назад

    ስይፍሻ እዚህ ፖሮግራም ላይ በጣም ተመችተከኛ was so funny sessen

  • @amentube6132
    @amentube6132 5 лет назад

    ክክክክ እረ ሰይፍሻ እንዴት እንዳሳከኝ።ደብሮኝ ነበር አሳከኝ

  • @lamlamep6111
    @lamlamep6111 5 лет назад

    የሀገራችን ሰላም ማጣት ቢያስከፋኝም ደስ ትላላችሁ አስቀህኛል በተለይ ካልሲው ክክክክክ

  • @መቅደስየድንግልአርሴማልጅ

    ዋዉዉዉዉ የቤተሰብ ጨዋታ አቅራቢ ዉድ ወድማችን እሸቱን ዌውካም ብለናን ታምራላችሁ

  • @love-gp7of
    @love-gp7of 5 лет назад +6

    ፍትህ ለእባየ ወይኔ ሰይፊው መትኩ በሳቅ አይታይም ተይው አለ😂😂😂😄😄😄😂

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 4 года назад

      ውይ ስይፍ አሳከኝ እንዳት ሁለት አይነት ካልስ ትለብሳለህ

    • @sarasid5599
      @sarasid5599 4 года назад

      እር የናተን ካምዲ በማየት አይኔን ላጣፍ ነው

  • @hayutoub8057
    @hayutoub8057 5 лет назад +6

    😂😂😂😂😂ሰይፊ በሳቅ የዋትሳቡ መልስ አሣቀኝ

  • @ሀዊሚዲያ
    @ሀዊሚዲያ 4 года назад

    እናመስግናለን ደስብሎኛል ከባሎቻችን እየተጠላንነበር

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 5 лет назад

    እናመሰግናለን ዘና ስላደረጋቹን

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 5 лет назад +2

    ሰሊጡ ፈታው የዛሬው ሸው በጣምነው ደስ የሚለው 👍👍👍👍ለምለም እሸቱ አድናቆት ወደር የለውም ለሰራቹሁ ሰኬት የሰው መውደድ ይሰጣቹሁ እኔንም ከማዳም ኩሽና ያውጣኝና እደሰይፍሻ ወልጀ ምላሴን ላውጣ

  • @hayatmesudi4747
    @hayatmesudi4747 5 лет назад +6

    አወ እውነት አረብ ሀገር ያለነወወ ነን የምናይላችሁ እኔግን ፒዚ አልሆን ሀይማኖቴም ስለማከብር መፀሀፍ ቁዱስ ጋር ፒዚ ብቶኑ ምናለ ስደት ብዙ ።እውቀት ያገኘንበትነው እህቶቸ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 4 года назад

      የሀገሬ ልጂ እዴትነሸ ትክክልነሸ አላህ ቀጥተኛዉን መግድ ይሰጠን

    • @hayatmesudi4747
      @hayatmesudi4747 4 года назад

      @@መሲፍቅርከወሎ አሚን ማርየየ

  • @laylakemal6167
    @laylakemal6167 5 лет назад

    ወይ ሰይፍሻ በሳቅ ሆዴን አቆሰልከው አስታዋይ ሚስት አለችህ አላህ ይጠብቃቹ

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው

    ይሄን የመሰለ ጫወታ አምልጦኝ ነበር 😂😂😂

  • @ሳሪየሙሴዋ
    @ሳሪየሙሴዋ 5 лет назад +8

    ወይይይይ ሰይፎ እንደዛሬ አስቀህኝ አታውቅም አቦ የፀዳ ነው

  • @samuwoleyewasam8941
    @samuwoleyewasam8941 5 лет назад +18

    ውይ ሰይፉሻ የካልሱ ጉዳይ 😂

    • @MdCcc-rl1dq
      @MdCcc-rl1dq 4 года назад

      ሠይፍሻበሣቅገደልከን እደነውየካልሷነገር

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ፈ7ነ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ፈ7ነ 5 лет назад +2

    እውነት እንደት እንደሳኩኝ አይ ከለሱን 😂😂😂

  • @mikletmikonnen6058
    @mikletmikonnen6058 5 лет назад

    😃😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ ደከምኩኝኝኝ

  • @hanathedi7269
    @hanathedi7269 5 лет назад

    kkkkkkkkk ሰይፍ ተመቸከኝ እውነት ለምለምዬ አድናቂሽ ነኝ

  • @zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ

    እናመሠግናለን ያረብ ሀገረን ልጆች ሥለመሠገናችሁን

  • @mekyaseyd5721
    @mekyaseyd5721 2 года назад

    እኛ አረብ አገር ያለንም ልጀች መዳሙቻችን ብራችንን ሲቀሙን እናተ ጋራ ገብተነው ዘና የምንለው 😢💔 ሰይፉ በጣም ታስቀኛለህ መላጣህ በተለይ አይኔን አመመኝ😎😎😆😆😆😆😁😜 😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @mehacale74
    @mehacale74 5 лет назад

    Seyfuye endet alek yene wendim
    Eshu antes endet alek
    Ehite Lemlemis endet alesh
    Enem ke areb hager negn libes eyetekosku eyayewachu des bilogn neber areb ager yemtlewan degmo sitanesu yeblte destam hazenim tekelaklo tesemagn
    Batekalay nurulin enwedachehulen

  • @semirafdlu6671
    @semirafdlu6671 5 лет назад

    ሀሀሀሀሀ ወይኔ በሳቅ የሰይፉ ቴክክስት ከላይ ያለው እዩት ሁለት የተለያየ እግር ካልሲ ነው የወሰድከው ይላል ሀሀሀሀሀሀ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ወይኔ በሳቅ የሰይፍሻ ጥያቄ😂😂😂😂😂😂 ደስ ስትሉ😍😍😘😘😘

  • @serkaserka9008
    @serkaserka9008 5 лет назад

    ክክክክክክክክ ወይኔ ሰይፉ ገደልከኝ ዛሬ ችግር የለውም አይታይም

  • @seadaabeaite7104
    @seadaabeaite7104 4 года назад +2

    እኛም እናመሰግናለን ኢንሻአላ እኛም ስደትን አላህ በቃችሁ ይበለን ማነው እንደኔ አገሩ ለመግባት እያሰበ አልሳካለት ብሎ የማዳም ፊት ያስጠላው

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 5 лет назад

    ለምለምዬ ያለባበስሽ ሁሉ ነገር ሙሉ ጊርማሞገስሽ ያምራል

  • @የማርያምልጅቤዛማርያም

    አሜን ቅድስት ሐገራችንን አምላክ ይጠብቅልን
    እረ ሰይፉ ክክክክክ በሳቅ

  • @ሩጫዬላቺነውእናቴ
    @ሩጫዬላቺነውእናቴ 5 лет назад +2

    ባታመሰግኑን ነበር የሚገርመን እኛ ነን እኮ ያልናችሁ ከምር አረብ ሀገር ያልነው ነን የምንከታተላችሁ

  • @ekueku3730
    @ekueku3730 3 года назад

    እረ ወኔ በጣም ነው የሳቅኩት😂😂😂😂ሰይፋ

  • @tsehaygatutsehay5311
    @tsehaygatutsehay5311 5 лет назад +4

    Kkkk uuufeee hodeni amemige seifu abo edema yesteki

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 5 лет назад +1

    አይ ሰይፍዬ በሳቅ ገደለከኝ ሁለት አይነት ካልሲ😁😁😁😁😁

  • @yohannesnurga4887
    @yohannesnurga4887 5 лет назад +1

    ይህ ከ ጂሚ ፌሎn የተወሰደ ነው ግን ደስ ይላል ሰይፍሽ።

  • @haymilove3538
    @haymilove3538 5 лет назад +1

    እደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ወይ ሰይፍሻ😂😂😂😂😂❤😍

  • @KL-hc9oj
    @KL-hc9oj 5 лет назад

    Lemenedin new gen yefetera sira yematametut , seifu lay netsanet worekineh lay yemitametut chewatawochi bemulu ke America show lay yalut nachew yerasachihun sira bitiseru yamirebachihual , yesew hasab eyeserekachu lemezinanat kemitemokiru yerasachihun wutet akerebu betam new yemetidebirut corajochi

  • @ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ

    እኔም በጣም ነዉ የምወድህ እሹ

  • @Amy-ku4wm
    @Amy-ku4wm 5 лет назад

    Dise yimele pirogerma nibire aboswo dimo haribe hagire lalinwe swochi milekame megwotachiwene selitinagirachiwe kiebe enamisgenaline😍😍

  • @shahamsham3502
    @shahamsham3502 5 лет назад

    ጨዋታችሁ ያምራል ሰፉዬ

  • @efratatube286
    @efratatube286 2 года назад

    ኧረ አቶ ሰይፉ 😂የካልሲው ነገር 😄

  • @messayan3845
    @messayan3845 2 года назад

    ሁለት የተለያዩ ካልሲ ነው የወሰድከውችግር የለውም አይታይም እር በሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mamacitatube1780
    @mamacitatube1780 5 лет назад +3

    ክክክክክክክክክክክክ ሴፉ በሳቅ ነው የሞትኩት ግን ለ ፈን ብላቹ ነው ወይስ የምር ነው😃😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @ህይወቴነሽድንግል-የ5ከ

    ሰይፍሻ ይመችህ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ ላገራችን ሰላም ጤና ይብዛልን

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 5 лет назад

    እናመሰግናለን እውነት ነው ለኛ ይገባናል

  • @አቡውሀናን
    @አቡውሀናን 2 года назад

    በጣም ነው እምንወድህ ሸሸሸሸ