Ethiopia: የወንዲ ማክና የሄኖክ ወንድሙ ፋክክር - Wendi Mak & Henok Wendmu New Music & Sport challenge | New 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Check out this video Artist Henok Wendmu and Wendi Mak's new video.
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Henok Wendmu
    #EthiopianMusic
    #EthiopianMovie
    #EritrianMusic

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @fikramsaluamharic85
    @fikramsaluamharic85 4 года назад +93

    ሄኒየን እምትወዱት ላይክ ግጩኝ የኔ ምርጥ

  • @hanikayoutube7228
    @hanikayoutube7228 5 лет назад +252

    ወድዬ የኔ ልዩ እስኪ ወድዬን የምቶዱ እውነት ለመጀመርያ ግዜ ላይክ ስጠይክ እንዳታሳፍሩኝ ሄንዬም እድናቂህ ነኝ

    • @almazhanna413
      @almazhanna413 4 года назад +2

      በቻእንመታለንብላችሁአንዳትመቱጉረኘች

    • @user-bt6cf1fb5t
      @user-bt6cf1fb5t 4 года назад +1

      እኔ ሁላችውንም እወዳቸዋለው ምርጥ ያሀበሻ ልጆች ሰላማችው ይብዛ ባላችውበት

    • @sfootball485
      @sfootball485 3 года назад

      Ded eb

    • @sfootball485
      @sfootball485 3 года назад

      Arif naw

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q 5 лет назад +35

    እንዴው ሄኒን እና ወንዲን ለማየት ነው እንጅ የምሰራው ስራ ከስፖርት በላይ ነው 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😚😚😚😚😚😚😚😚

  • @Daniel_Bistegn_Reda
    @Daniel_Bistegn_Reda 5 лет назад +7

    💪💪💪💚💛❤️💪💪💪ምርጦችየ በርቱ እርግጠኛ ነኝ ሂወት ያለ ስፖርት እጅግ ሲበዛ ባዶ ነች !!! ስፖርት ለ እኔ ሰላሜ ነው !!! በርቱ አንዳንድ ቅደም ተከተሎችን በደንብ ተከተሏቸው ! !!

  • @user-qo5jz3zb3r
    @user-qo5jz3zb3r 5 лет назад +254

    ሄናዬን ሚዉድ እ ላይክ እስኪ 💋

  • @hiwet___dagehiwet___dage6914
    @hiwet___dagehiwet___dage6914 5 лет назад +59

    ወዲማክ ወፈርህ ለማንኝዉም ሀለታችሁዉ ምርጥ ናችሁ

    • @hennahenna2964
      @hennahenna2964 5 лет назад +1

      አይይይ ሄኖ ስውድህ ግን ብመኝም አላገኝህም እውድሀለው

    • @hiwet___dagehiwet___dage6914
      @hiwet___dagehiwet___dage6914 5 лет назад +2

      አይ እሡ የልጅ አባትና ሚሥቴ ጀርመን ይኖራሎ ብሎል አይገኝም አዳምሽን ፈልጌ አዳምሽ ከጎን ነዉ ያለዉ ሥለማይታየን አርቲሥት እንመኝለን

    • @user-zd1gw9nv5i
      @user-zd1gw9nv5i 5 лет назад +1

      ሂዉት የፋሤል ደመዉዝ አድናቄ ነኝ ተለያይቱዋል ከሚስቱ ጋር እድልዋን ትሞክር እግዚአብሔር ከፈቀደ ማንንይከለክላታል ወይ ወደሚስቱ ወይ ወደሱዋ ያመጣዋል።

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 4 года назад

      @@hiwet___dagehiwet___dage6914 በትክክል

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 4 года назад

      @@user-zd1gw9nv5i እር ይገርማል እፍርት ጠፍ 😏😏😏😏😏

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 5 лет назад +4

    ዎውውውውውውው የኔ ምርጦች እንዴው ስወዳችሁ እስኪ ሄኒን እና ወንዴን ያላችሁ ላይክ እንዳታልፋኝ ውድድድድድድድድድ

  • @nuurlemischannel8898
    @nuurlemischannel8898 5 лет назад +1

    ምርጥ ነው የኔ ማሮች የሁለቱም አድናዊ ነኝ የወንዴንም የሄኖክም አድናቂ ነኝ የመቻችሁ የኔ ምርጦች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች ውድድድድ እስፖርት ለጤናችን

  • @qr8431
    @qr8431 5 лет назад +179

    ብር ካለ በሰማይ መገድ አለ ሁሉም ሰው ካለው ያምራል

  • @user-xp1st6es4w
    @user-xp1st6es4w 4 года назад +7

    ዋውውው ሄኖክዬዬዬ እና ወንድ የምት ወዱት ላይክ ግጩኝኝኝ 👍👍👍

  • @bayushemulugetabayushemulu1784
    @bayushemulugetabayushemulu1784 5 лет назад +3

    ዋዉዉዉዉዉዉ በጣም ነዉ። የምወዳቸሁ ምርጥ ኢትዮጵያ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @fasikafasika1729
    @fasikafasika1729 5 лет назад +2

    i dont understand amharic. i think he is singing about asmara. wellcome to lovery our homeland eritrea.መርሓባ ብደሓን ምጹ ። ናብ ሃገረ ኤሪትርያ። ሓባይብ።ክንቅበለኩም ድልዋት ኢና።
    ኣህለን ውሳህለን መርሓባ ቢኩም ሚን ደውለት ኤሪትርያ። ያ ኣኽዋና ያ ሓባይብና።

  • @nolachris8686
    @nolachris8686 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን በጣም የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ውድድድድድ ነዉ ማደርጋችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች

  • @dagmbeza9838
    @dagmbeza9838 5 лет назад +2

    ሄኒዬ የተዋናይ ምርጥ ወንዲዬ በዚች ምድር ላይ እንዳንደተ የጓጓሁለት ሰው የለም መውደዴ ልክ የለውም የኔ ውብ የሰመረ ህይወት ኑርልኝ

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f 4 года назад +4

    ምርጥ ዘፈን ።እና ክሊፕ።ጀግኖች ወንድሞቼ ወንዲ ማክ በርቱ ✌👍

  • @user-fk8wv2jt6o
    @user-fk8wv2jt6o 5 лет назад +3

    ሄኖኬ ወንድማለም የበለጠ አምላክ ጤናና መወደድን ይስጥህ😍

  • @ssmm3925
    @ssmm3925 5 лет назад +9

    ሰላም ሰላም ሰላም ኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁን ያብዛልኝ ደስታችሁ ደስታዬ ነው ሁለታችሁንም እማደቃችሁ እምወዳችሁ አርትስት ናችሁ።😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mekiya4075
    @mekiya4075 5 лет назад +4

    ምርጥ ሀበሻዎች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @user-nx8sr8fm4w
    @user-nx8sr8fm4w 5 лет назад +6

    ሰላም የሁሉ መሰረት ነውና ሰላም የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ ታምራላችሁ ምርጦቹ

  • @user-jn8hn4dp3w
    @user-jn8hn4dp3w 5 лет назад +3

    Wowስታምሩ እምወዳችሁ እስፖርት ወስጤነው የቴኮዶ ተማሪ ነበርኩ ከተውኩት 10ወር ሆነኝ እደግዚአብሔ ፍቃድ ስመለስ እጀምራለው ግን ሁሌም። ጥዋት እስራለው

  • @woleyewtube1006
    @woleyewtube1006 5 лет назад +3

    ሄኒ ምርጥ ሰው እኔም ተደምሬ ከሰራ ሰአት ቡሀላ ዱብዱብ እያልኩ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @user-mr6sj2kd4j
    @user-mr6sj2kd4j 5 лет назад +1

    ማሮቸ በጣም ታምራላቸሁ ሄኒዬ በርታ ወድሜ

  • @user-km6wd2nt6s
    @user-km6wd2nt6s 5 лет назад +3

    እናተ የምትሮጥበት አለ ማዳሜ ትሮጥበታለው እና ውፍረት ስፈልግ እሶ ቅጥነት የሰው ልጅ። ፍላጎቱ አያልቅም ሰላም ለሁላችን

  • @user-ci9xu5ed6x
    @user-ci9xu5ed6x 5 лет назад +1

    ሄኒየ እዴዉኮ ስወዲህ ወላሂ የረበና ሰላም አይለያቹህ በርቱልን እኔኳ እዲሜ ለመዳሜ እስፖት እያሰራቺኝ ነዉ ሄኒየ በጣም ነዉ የምወዲህ ምናልባት ከስዴት ስመለስ ባይህ ዴስ ይለኛን

  • @user-mj3mg3gf3b
    @user-mj3mg3gf3b 5 лет назад +4

    በገራችንላይ ሙዚቃ አልወድም አልሠማም ግን ለሁላችሁም እረጅም እድሜጤናይስጣችሁ

  • @ihateracism5111
    @ihateracism5111 5 лет назад +2

    ምርጦች ምችትችት ይበላችሁ ፤ ሄኒ እስቴፖቹን ወድጃቸዋለው እየሠራው ነው ምርጥ ነው ዋው

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 5 лет назад +5

    ሀይ ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላሙን ያብዛላችሁ ሁለታችሁንም በስራችሁ እወዳችሗለሁ በርቱልን ብሩክ ለሊት ይሁንላችሁ !!

  • @user-cu6qp6mx1p
    @user-cu6qp6mx1p 5 лет назад +2

    ሰላም ለዚህ ቤት እናተ ለተቦከሳችሁ የኔ መደንበር ምን ይሉታል ኪኪኪኪኪኪኪ የመቻችሁ ምርቶቹ ከናተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @haregewoinshiferew2499
    @haregewoinshiferew2499 5 лет назад +3

    Heni you are a professional trainer! You killed it that muscles!!💪💪

  • @mriiimelset5914
    @mriiimelset5914 5 лет назад +1

    የወንዲ፣ማክ፣ኣድናቂ፣ነኝ፣ሄኒ፣ልጅህ፣ታምራለች፣ኣላህ፣ያስድግልህ

  • @bobwolde6869
    @bobwolde6869 5 лет назад +4

    በጣም ነው ደስ የምትሉት! የወንድማዊ አስተያየት ለመስጠት Shoulder, back, chest and arms ስትሰሩ ትንሽ ደቂቃ ማለት 2 or 3 Seconds ያዝ ብታደርጉት more effective workout መስራት ይቻላል:: ሄኖክ ለማስተማር የምታደርገውን ጥረት በጣም ነው የማደንቀው ለሰወች ምሳሌ መሆን በጣም ትልቅነት ነው በርታ!

  • @user-fc3wu6pw8g
    @user-fc3wu6pw8g 5 лет назад +1

    የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ሄኒ & ወንዴ በጣም ነው የምታምሩት በርቱ

  • @user-hy5rd1tg3y
    @user-hy5rd1tg3y 5 лет назад +4

    እዴት እደምወዳቹ አድ ላይ ሳያቹማ ዋው
    ሄንዬ ከፊልም አንተን ከዘፍኝ ወንድዬ
    ምርጦቼ ምችት ይበላቹ

    • @Ksa-wz5dw
      @Ksa-wz5dw 5 лет назад

      ቆይ ወድማማቹች ናቸው ወድማክና ሄኖክ

  • @dawitabrha6180
    @dawitabrha6180 5 лет назад +1

    በጣም ወድጄዋለሁ በ ጅምናዝየም መሳሪያዎች የሚሰሩ የደረትና የ እጅ በደንብ ብታሳየን ኣራፍ ነው ሄኖኬ✌✌selamun yabzalh

  • @lemfromdubai5386
    @lemfromdubai5386 5 лет назад +4

    ሄኒ ወንዲ ማክ ወፈረ ምችት ይበለው ፈልጎት ከሆነ 2ለታችሁም ምርጥ ናችሁ 😍❤🙏

  • @user-fu3vq4jg3b
    @user-fu3vq4jg3b 5 лет назад +2

    ብርቂየ የሐገሬ ልጆች እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ ውድድድድድድድ😘👌

  • @bezamoges924
    @bezamoges924 5 лет назад +10

    ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ስታምሩ

    • @asaasa2702
      @asaasa2702 5 лет назад

      ፈጣሪይጠብቃችሁያምራል

  • @addisedagne4123
    @addisedagne4123 2 года назад +1

    ዉዶች ሁለታችሁን በጣም ነዉ የማደንቃችሁ ፈጣሪ ከእናንተጋርይሁን

  • @neseemsebah8320
    @neseemsebah8320 5 лет назад +3

    ፍቅር አብሮነተን ደስ ይላል ምርጥ ያገሬ ልጆች ይመቻቹ

  • @user-qb8jx1zx7y
    @user-qb8jx1zx7y 5 лет назад +1

    ዋዉዉዉዉ ያገሪ ልጅች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SHEWATUBE
    @SHEWATUBE 4 года назад +8

    I am a professional personal trainer in Australia, on this work out I have seen a lot of mistakes. They need to work on theirs Technic and they way the body body well they doing the workout. Keep it up but some time knowing which part of your body wan workouts will be helpful. Good work tho. I wish that one day I will come to Ethiopia and work our together.
    Ohh last thing It’s Triceps “Triseps”

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj Год назад

    ሁለቱንም በጣም ነው ምወዳቸው ግን ሄኖክን በይብለጥ ወዴዋለሁኝ ፊልሙን ፈልጌኘው የምከታተለው ሰላማቺሁ ብዝትዝት ይበልላቺሁ ወድሞቼ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ameenaameena9181
    @ameenaameena9181 5 лет назад +3

    ዋው ሄኒ እና ወንዴ ስታምሩ ይመቻቹ

  • @fgf6dgdf271
    @fgf6dgdf271 5 лет назад +1

    ዋውውው ሁለት ምርጥ ደስስስስ ስትሉ 😙😙😙💞💞💞

  • @ProudlyETHIOPIAN
    @ProudlyETHIOPIAN 4 года назад +3

    ኄንየ እንግሊዞችን ከኮሮና በላይ ጨረስሻቸው
    “Runing”=Running 3:01
    “Back for gress”=Back for grace 6:39
    “Biseps”=Biceps 7:38
    “Triseps”=Triceps 9:35

  • @user-gr5oy2on1k
    @user-gr5oy2on1k 5 лет назад

    ሁለታችሁንም አደቃችኃለሁ ቀጥሉበት ሄኒዬ በተለይ አድናቂህ ነኝ

  • @Tube-rb4vc
    @Tube-rb4vc 5 лет назад +8

    የኔ ምርጦች 2 ታቹንም ዉድድ 😍😍😘😘👆👆👍👍👍👍👍👍😙😗

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Год назад

    ሄኒ ወንድማችን የሆነ ትሁት ትመስለኛለክ እና ቅንነትክም ደስ ይላል በርታልን

  • @selam9713
    @selam9713 5 лет назад +12

    ሁለታችሁም ምርጥጥጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ግን የሚያገቧችሁ ተቃጥለው ሞቱ ውይይይይ አለ አንቡላንስ

  • @Eritreanintertment
    @Eritreanintertment 3 года назад +1

    ዝፈትዎ ስነ ጥበባዊ ሄኒ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-xp5wr9fl7s
    @user-xp5wr9fl7s 5 лет назад +4

    ዋውውው ስታምሩ ከልሰሩት አይቀሪ እዲ ነው እስፓሪት!
    አቤት በናተ ስንት ሰው ታማል አይ!!

  • @melektegnaw
    @melektegnaw 5 лет назад

    ወይኔ ሽወዳቹሁ ሁለት አችሁ ነን ደማ ጡንቻቸው እንዴት እንደ ደስ እንደሚል ጡንቻ ያለው ወንድ በጣም ወዳለዉ ኔ ወንዴና ሄኖክ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ😍😍😊😊💋💕💕💕

  • @user-fo2sp7cg3j
    @user-fo2sp7cg3j 5 лет назад +2

    ሄኒ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 3 года назад +2

    Ye sheger magnawoch beretulen enamesegenalen, selam le ethiopia

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 5 лет назад +3

    ለሚሊዮኖች አርአያ ናችሁ! የሚገርማችሁ ከዚህም በፊት የሁለታችሁም አድናቂ ነኝ ከካናዳ ህብረተሰብ አመለካከቱን በአመጋርገብም ሆነ በሰውነት ማጠንከሪያ መለወጥ ግድ ይለዋል አለማችን እየተለወጠች ነውና ይመቻችሁ!

  • @zeedNoor
    @zeedNoor 5 лет назад +1

    Amazing guys. Thanks for the sharing. Hulum negr be 1net indet abatu yamiral. Ketilu bet buzu inmaralen

  • @adenaden7870
    @adenaden7870 5 лет назад +2

    ሄኒዬ ተናፍቂያችን በርታ

  • @danielshiferaw8772
    @danielshiferaw8772 5 лет назад +2

    ወንዲ ማክን ከ Music Video እንዲ ወጣ ባለ መልኩ..... አሪፍ ነው ይልመድብክ...

  • @lolhaha8922
    @lolhaha8922 5 лет назад +60

    ኤርትራያኖቹ ግን ምን አለ አንድ ሴት ለወንዲ ማክ ወርውረው ቢገላግሉን! አለቃቀሰብን እኮ!

    • @user-ul3jq6tl6u
      @user-ul3jq6tl6u 4 года назад

      😅😅

    • @user-es6sh3gs7y
      @user-es6sh3gs7y 4 года назад

      ክክክክክክ

    • @tigryhager2033
      @tigryhager2033 4 года назад

      Kakakakakakakakk ewnet beleshal ferash awredo hazen bikemet yekelw nebere

    • @Robielm
      @Robielm 4 года назад

      ኣረ ባክሽ ከኤርትራ ሴት ማግኔት ማለት የማይመጣ ዝናብ መጠበቅ ማለት ነው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👈❤👉ኤሪ

    • @borntodie6459
      @borntodie6459 4 года назад +3

      @@Robielm ወሬ ምን ስለሆናቹ ነው እናንተን ደሞ ሊቢያ ላይ ወይ ሱዳን ላይ ስንደበርባችሁ አደል የኖረንነው

  • @plsstopusingmyname
    @plsstopusingmyname 2 года назад

    Recreational Boxing seems a lots of fun. Good Job.

  • @hereetheret6124
    @hereetheret6124 5 лет назад +3

    ዋውውው ስታምሩ እረቦርጭን የሜያጠፋ ፈልጉልኝ መቺምየሰው አገርይህን ልስራ አልልም

  • @marifatofik6075
    @marifatofik6075 5 лет назад

    ሄኖክ ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
    እንደ ሌሎቹ ቀበጥ አይደለህም ረጋ ያልክ ልጅ ነህ አንተና ወንድሜ ያሬድን በ እህትነት አድናቂአቹ ነኝ
    እናንተንም ቤተሰቦቻቹንም ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ በርቱ ወንድሞቼ

  • @samuelgoitom8684
    @samuelgoitom8684 4 года назад +6

    I've never been to Ethiopia but hopefully I'll visit one day all around in Ethio🙏
    Love you guys from Eri🇪🇷

  • @elnathanyezinash.m4142
    @elnathanyezinash.m4142 2 года назад

    Wendi Ena Henok Enkuan Selam gebathu Le Practice run, boxing ,and other things Selam bey Le coach Thank Wendi and Henok Amen Amen Amen Amen❤️👋👋👋👋❤️❤️👋👍👍👍🌹🌹🌹🌹

  • @user-pr6ky6ck1g
    @user-pr6ky6ck1g 5 лет назад +2

    እኔ እኮ ግራ ገባኝ ለስፓርቱ ነው ወይስ ሙዚቃው አዲስ ነው ኤዲያ አትበጫረቁ ለማንኛውም ሁለታችሁም ውስጤ ናቹ ሁሉም ያምርባችሃል አራት ነጥብ

  • @user-ll4nd6gv8z
    @user-ll4nd6gv8z 5 лет назад +1

    ሄናዬ በጣም ነው ምወድህ ማርያምን የልጅህ እናት ውለታዋ አለብህ ኑርላት ሄንዬ

  • @only7389
    @only7389 5 лет назад +7

    ይህው ሸገር ባይ ባይ ካልኳት ሰምንት አመት ሆነኝ አሁን ሀገሬ ናፈቅሽኝ

  • @user-zh8oy7wi1p
    @user-zh8oy7wi1p 5 лет назад

    የኔ ጀግናወች አድናቃችሁ ነኝ በርቱ ሄኖኬ አቃምህ በጣም ያምራል ወዱ ማክ ለመቀነስ ሞክር በርቱ ፍጣሪ ይጠብቃችሁ 👍👍👍😘😘😘

  • @user-nv9dv1vr1w
    @user-nv9dv1vr1w 5 лет назад +2

    ዋውውው ይመቻችሁ ይሁለታች አድናቂ ነኝ

  • @belan123belanbelu2
    @belan123belanbelu2 5 лет назад +1

    ስወዳቹ እኮ ምርጦች ወዴ የሰፈሬ ልጅ

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 лет назад +13

    2 የምዬ ኢትዮጵያ እንቁዎች👑❤👑❤

  • @marlee5657
    @marlee5657 2 года назад +1

    እንዴት እስከዛሬ ሳላያቹህ 🥰 luv u both ለወጣቱ ጥሩ ምሳሌ ትሆናላችሁ

  • @dametuhabesha890
    @dametuhabesha890 5 лет назад +22

    ሁለቱ የሸገር ምርጦች እንደት ናችሁ

  • @raihanmd6135
    @raihanmd6135 4 года назад +2

    ሄኒዬ ስወድህ የኔ ምርጥ አንድ ቀን የፕሮግራሞችህ ተሳታፊ እንደምሆን አልጠራጠርም ግድ አርቲስት መሆን አይጠበቅብኝም ምርጥ ሸቃላ ነኝ 😂😂

  • @onelove8935
    @onelove8935 5 лет назад +7

    ሁለታቹም የኔ ምርጦች ናቹ So በነካ እጅክ የእኔን የልቤን ንጉስ አምጣልኝ አለምዬን ሳፈቅረው እኮ አለም ሰገድ እኔ የልቤ ንጉስ ሁሌም አስብካለሁ ሰደተኛዋ አፍቃሪክ M ነኝ መቼም ወደ ኢትዮ ምመጣ አይመስለኝም ካላወራሁክ

  • @meronethiogal4196
    @meronethiogal4196 5 лет назад +1

    Heni Sewdeh eko abo nerulign wadi magnaw
    Nuuf jiradhaa ijolle Ethiopia Hedhaa 💚💛❤ hulachum ya Ethiopia lijoch nurulign
    "Heni Thanks or Galatomii!!!

  • @workunahom5386
    @workunahom5386 5 лет назад +11

    እውቀት ከእቁንጅና ጋር ያደላችሁ ናችሁ ለመልካም ነገር ተ ጠቀሙበት ይመችሃችሁ

  • @ganatganat6807
    @ganatganat6807 5 лет назад +1

    ሄኒና ወንዲ የሰው ምርጦች በርቱ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 5 лет назад +6

    ፍጣሪ ይጠብቃችሁ 🇪🇹
    እግሬ በሮ የሂድ መሰለኝ እናንት ለጣችሁት ሆሆሆሆ

  • @nestifiker7161
    @nestifiker7161 3 года назад

    ዋው ሄኑ ወንዴ በጣም ምወዳችሁ አርትስቶች በርቱልኝ ወንዴን ስላቀረብኸው ደስ ብሎኛል ደሞ ትመሳሰላላችሁ ሄኑ አብሶ ለስፖርት ካለይ ፍቅር የተነሳ ዋውውውውው👌👌👌👌

  • @jhnberihun1265
    @jhnberihun1265 4 года назад +6

    Henoken yemiwed like

  • @user-lb7ej6kt7j
    @user-lb7ej6kt7j 5 лет назад +1

    የውንድ ቆንጆ ወች እግዚሀብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ። እኛም እንወዳችኅለን

  • @channelt3770
    @channelt3770 5 лет назад +3

    Quit impressive to see u like this brothers. Your courage and motivation is very helpfull to others as well. You pls keep doing such good things brothers. Lastlly, as a comment to Henisha, the triceps pully that u were doing is not correct way. Ur hand should only come up to your waist level and it needs to stretch back again like Wondi Mak was doing.
    🙏🙏🙏

  • @merongmg8839
    @merongmg8839 5 лет назад +1

    Wow betam Tamralchu day aberen ensira ena yemdamen sira ente demo sport

  • @tadumuluneh6291
    @tadumuluneh6291 5 лет назад +4

    Hey guys come here USA let’s run together . Everything is cheap here

  • @user-km6wd2nt6s
    @user-km6wd2nt6s 5 лет назад +2

    እኔ እስፓርቱ ቀርቶብኝ ውፍረት እየናፈኩ ቆጭ ነው ይመቻቹ ያራዳ ልጆች

  • @lov3888
    @lov3888 5 лет назад +2

    መልካም የስራ ግዜ ነብሴ

  • @lulaahmed8466
    @lulaahmed8466 5 лет назад +2

    ህኖኬ የስፓርት ልምድ በጣም አለዉ ያምርበታል ወዲማክ ትንሽ ከብዶታል ሁለቱም ሀሪፍ ናቸዉ

  • @heronheron119
    @heronheron119 5 лет назад +2

    ስታምሩ ስወዳቹሁ ጥግ ድረስ 😘😘😘😘😘

  • @babayebaba4985
    @babayebaba4985 5 лет назад +1

    Heni man, gobez lij nek betam berta eshi ethiopia simeta enimokakeralen. Yimechi yarad lij@@@

  • @hannakidani5102
    @hannakidani5102 5 лет назад +2

    2 ምርጦች ስታምሩ ሄኒ አንደኛ♥

  • @user-uk2rj4eb8l
    @user-uk2rj4eb8l 5 лет назад +1

    ሄኒዬ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሁላታችሁንም ስወዳችሁ።

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h 5 лет назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞች

  • @user-wz4hv9yw9k
    @user-wz4hv9yw9k 4 года назад +1

    ወንዲ የኔ ቆንጆ
    ድምፅ 100%
    ወበት %
    ሁሉ ነገርህ ።%

  • @kholoud.nhariri1926
    @kholoud.nhariri1926 5 лет назад +8

    በጣም አረፉ ነው ገና እጅህን በድንበ ዘርጋው 💪💪💪💪💪👊👊👊👊👍🍔🍔አዘዝኩላቹህ ሲጨርሱ ባሉ በኔ ጌበዣ እሺ ውድች

  • @user-fg6pe8rn9q
    @user-fg6pe8rn9q 5 лет назад +1

    ወንድማችን አምሮብሀል እግዚአብሔር
    ይጠብቅህ

  • @haymifikr4558
    @haymifikr4558 5 лет назад +2

    Wendi & Heni betam nw madenkachu dmo yelele nw mtamrut endezehu endamarebachu selamun yabzalachu

  • @bettyethio8735
    @bettyethio8735 5 лет назад +1

    Wow Arif new ketlubet lelilochum menesasatn yifetral sport letinenet bemilew 👌👌

  • @matiyenatulije4400
    @matiyenatulije4400 5 лет назад +4

    I miss you so much every body

  • @user-co7qg5vd9b
    @user-co7qg5vd9b 5 лет назад +1

    2 ታችውም የኔ ምርጦች ናችው በርቱልንንንንንንን ሙዚቃው ደሞ መስጦኛል