ሻምበል ጋሻው አለው መላ መላ|የጎጃም ባህል ጭፈራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ

    አቤት ከዚህ ህብረተሰብ መወለድ መታደል ነው አማራዬ ሞቼ ነው የምወዳቸው ከሸዋ ሰማይ ስር አማራነት ክብር ነው💚💛❤

    • @astertbue5632
      @astertbue5632 Год назад +8

      ሰላም ሰላም tbue ሌዘጋብኝ ሁኖ ነው እስኬ በቅንነት እይገባችው ላአይክ አደሪጌኝ 🙏🙏

    • @agareth1659
      @agareth1659 Год назад +3

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mss4792
      @mss4792 8 месяцев назад

      ​@@agareth1659سئبي

    • @miniaseium8181
      @miniaseium8181 5 месяцев назад +2

      Vivagondere❤🎉❤🎉❤🎉

    • @DhjdNcnc
      @DhjdNcnc 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

  • @MaebelGhiwet
    @MaebelGhiwet Год назад +332

    ትግሬ ነኝ የጎጃም ባህል እና ዘፈን በጣም ነው የምወደው ይመቻቹ

    • @millionshoangezaw6180
      @millionshoangezaw6180 Год назад +32

      እና ምን ይደንቃል ልክ ሱዳኒ እንደ ሆንክ ነው ምታወራው

    • @rahelalelegn6473
      @rahelalelegn6473 Год назад

      @@millionshoangezaw6180ይመችህ

    • @gizeemebetfamily6463
      @gizeemebetfamily6463 Год назад

      ​@@millionshoangezaw6180😅

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ Год назад +19

      ጮርቃ ጎጠኛ አምሮህን በዘቀጠ አመለካከት አላሽቀኸው እንጂ እውቀት ቢኖርህ ከባንዳ ነትህ ብትወጣና አገራዊ ስሜት ቢኖርህ የቱም አይነት የኢትዮጵያ ኃብትና ባህል የራሴ ነው ብለህ ባሰብክ ነበር...ቅማላም አጋም

    • @KalkidanKalye-vo5fv
      @KalkidanKalye-vo5fv 11 месяцев назад

      ​@@millionshoangezaw6180፥፥፥፥፥፥፥፥፥

  • @kasahunmesfin467
    @kasahunmesfin467 7 месяцев назад +6

    ደስ የሚል የሀጋሬ ባህል። ማንንም ሁን ማን እኛ ኮ ተፈጥሮ የሰጠን ድንቅ የፈጣሪ ፊጡር ነን።

  • @hddbbh
    @hddbbh 7 месяцев назад +23

    ጎጄዋ አለሜ ሰላምህን ይመልስልኝ ጀግና ህዝብ ቀብራራው ጎጃም❤❤❤

  • @digitalweyanne
    @digitalweyanne 9 месяцев назад +41

    ከበላው ከጠጣሁ ሁሉም አገሬ ነው፡፡አንደኛ፡፡ ጎጃም ጀግና ህዝብ

  • @yibeltaltadesse698
    @yibeltaltadesse698 8 месяцев назад +73

    ጎጃምን ድሮ እወደው ነበር እንደዘንድሮ ግን አቅብጦኝ አያውቅም
    ጎጃም አቀበጠኝ💪💪💪

    • @blackethiopia8471
      @blackethiopia8471 Месяц назад +2

      ጎጃም

    • @TuDg-y4p
      @TuDg-y4p 14 часов назад

      ተረፈሀል

    • @zekariaschere3264
      @zekariaschere3264 8 часов назад

      ጎጃምን ድሮ እወደው ነበር እንደዘንድሮ ግን አቅብጦኝ አያውቅም
      ጎጃም አቀበጠኝ

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc 3 месяца назад +117

    እእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የጎጃም ሙዚቃ ጭፈራ እንዴት እደምወድ😮😮😮😮😮ጉራጌ ነኝ የጎጃም ሙዚቃና ጭፈራ ካላየሁ ካልሰማሁ ደም ስሬ አይነቀሳቀስም 😢😢😢😢😢😢😢ማን ያስተምረኝ ይሄ እቅጥቅጡና አጥንት አልባ ይመስልምትሽከረከሩት ነገር ዉስጤ ነዉ በቃ ማይላቭ አማሀራ የኤትዮጵያዊነት ድምቀት እኮናችሁ❤❤❤❤❤❤❤እናተባትኖሩ ይሄኔ ኤትዮጵያ ባለም ይቅርና ባፍሪካም አንታወቅም ነበር😅😅😅😅😅እናመሰግናለን አማራዬ የኔ ሀገር አስከባሪ ❤❤❤❤❤ማይላቭ አማራዬ አማራን በክፋይ የሚያይ ይዉደም አማራዊነት ይቅደም❤❤❤❤❤❤

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 3 месяца назад +3

      እኛም እንወዳችሆለን ጉራጌ ወርቅ ህዝብ ጭፈራው ደግሞ እናስተምራለን እኛ አማራ ደግሞ የጉራጌ ሙዚቃ ጭፈራ በጣም ያምራል ግን ይከብደናል ስሰማ ደስ ይለኛል የጉራጌ አጨፍፍሩ ግን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ከየት ይምጣ ችሎታ
      ጉራጌ ባህል ለማስተዋወቅ እኮ ውጭ ሀገር ባህላዊ ምግብ የሀበሻ ኢትዩ ተብሎ የጉራጌ &አማራ ምግብ ነው የሚታወቀው ከኢትዩ ወጥቸ ከአማራ ውጭ የገራጌን ምግቦች ባህላዊ እቃወች አውቃለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 2 месяца назад +3

      እኔ እሮሞ ነኝ አዲሱን አመት በዚህ ሙዚቃ ልጆቻችን እያስነኩት ነው

    • @KalkidanKal-j7k
      @KalkidanKal-j7k 2 месяца назад

      Yane wde edema yeseteshe

    • @ፋኖ-ሐ4ቘ
      @ፋኖ-ሐ4ቘ 2 месяца назад +4

      ጉራጌ እኮ ፍቅር ህዝብ ነው

    • @AynalemAynalemabebe
      @AynalemAynalemabebe Месяц назад

      11111
      111
      11
      11111111111111111111qq11q1qq1q1qqqqqqqqqqq@@@@q@qq@@qqq@@0009001p 001❤❤1❤1000000000000000

  • @engilyas44
    @engilyas44 7 месяцев назад +71

    እኔ ሱማሌ ነኝ የጎጃም እስክስታ እወዳለሁ

    • @MesertAssfa
      @MesertAssfa 2 месяца назад +5

      🥰🥰🥰🥰

    • @wesenaschenaki6654
      @wesenaschenaki6654 Месяц назад

      😊😊​@@MesertAssfa

    • @hmmmmm2199
      @hmmmmm2199 Месяц назад

      Pp0⁰⁰pppppĺĺp9ppplpplppĺĺppl9p90⁰⁰000000000⁰⁰000000ppp00⁰​@@MesertAssfa

    • @giraffe.21
      @giraffe.21 Месяц назад +3

      የሁሉም አማራ እስክስታ አንዳች የሚጣላ ነገር የለውም ሸዋ-ጎጃም-ወሎ-ጎንደር 😁❤👈

    • @Wubit-dy5bp
      @Wubit-dy5bp 22 дня назад

      ❤❤❤❤ዋው ይመችህ

  • @nawafl6002
    @nawafl6002 Год назад +74

    ሁልግዜ ብሰማው የማልጠግበው ዘፈን ❤አማራየ ሁሉን አሟልቶ ስልጡን የሆነ ማህቡረሰብ አላህ ሰላማችንን ይመልስልን ደሞቸ አማራነቴ ኩራቴ ከውቢቷ ወሎ ሀይቅ ❤❤❤

    • @birhanentertainment
      @birhanentertainment  Год назад +2

      አመሰግናለሁ

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk 11 месяцев назад

      እኔ ደግሞ ,ወሎና ጎንደር, በውሀ ሲለሚቸገር ሁሌ ነው የማስበው ከክልላችን ጣና, እያለ አባይ, ለአለም ሀገራት እየተረፈ መፍትሔ ቢፈለግላችሁ ደስ ይለኛል። 😢😢

    • @እሙከውሰር
      @እሙከውሰር 10 месяцев назад +2

      የዘሜ ሀገር ጎጃም😢

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 5 месяцев назад

      ​@@እሙከውሰርየኔም ያተም ያችም የሁላችን ነዉ

  • @WondemagegnMulu
    @WondemagegnMulu 10 месяцев назад +7

    My lovely Gojjam. Eskesta. Mita engidih, mich engidih!

  • @tesfaneshwoldeleul646
    @tesfaneshwoldeleul646 Год назад +72

    ኡፍፍፍ 🙏🙏 ስታምሩ አማራዬ 🌹ጎ💜ጃ💜ም💜 🌹 "እናንተን የሚጠላ ወራሪ ጠላት አይኑ ዉስጥ አፈር ይግባ !!!

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk 11 месяцев назад +4

      አሜን!! ለወሎና ለጎንደር በውሐ ስለሚቸገሩ በክልላችን እየፈለቀ አባይና ጣና ለአለም ሀገራት የሚሆነው!! የጎጃምን ወደ ነሱ የሚቀነስ ቢሆን ደስ ይለኛል።

    • @aynalembekele939
      @aynalembekele939 8 месяцев назад +3

      Amen❤

    • @jegnaw1973
      @jegnaw1973 7 месяцев назад

      Amen

    • @habtu21
      @habtu21 25 дней назад

      Ayunu wust afer yegeba
      Esum rasu afer yegeba

  • @Nesti-w1p
    @Nesti-w1p 3 месяца назад +42

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ 😍😍😍

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Год назад +62

    ትክክለኛ የአማራን ባህል የሚገልፅ ዘፈን እንዴት እንደምወደዉ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @TamiratKelemu
    @TamiratKelemu 7 месяцев назад +17

    ጎጃሜ በመሆኔ እኮራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Yabesra09
      @Yabesra09 7 месяцев назад +1

      ጠባብጎጠኛ አማራበመሆኔበል😂😢

  • @BetelemonoBetelemono-uh1or
    @BetelemonoBetelemono-uh1or 9 месяцев назад +35

    አገሬ ጎጃም ሙቸነዉ እምወዳችህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fkir-l7j
    @Fkir-l7j 11 месяцев назад +44

    መታደል ጎጃም መፍጠር ዛውም ከነበላይ ሀገር አማራየ

    • @NnHh-qu7mg
      @NnHh-qu7mg 5 месяцев назад

      አማራ አማራ አማራ❤❤❤

    • @Ria-h7q
      @Ria-h7q 2 месяца назад

      458329

    • @Ria-h7q
      @Ria-h7q 2 месяца назад +1

      Sabotu

    • @Ria-h7q
      @Ria-h7q 2 месяца назад

      ‏‪3:06‬‏ 😢3..60

  • @berheabay4171
    @berheabay4171 8 месяцев назад +67

    ጎጃም ሁለመናው ይወደዳል የዋህ ህዝብ ነው

    • @itubirhanu-em5ji
      @itubirhanu-em5ji 6 месяцев назад +3

      እኔስ ምን ብዬ ልግለፀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @gizachewderso8620
      @gizachewderso8620 4 месяца назад +1

      ሰባራባ

  • @heyatheyat9873
    @heyatheyat9873 Год назад +50

    አላህ የአማራንጥላት ያንሣልን አማራ የኢያ ወርቅ ድምቀት የዋህህህዝብ አማራ ከጨዋታ አብሮከመብላት ከመተጋጋዝውጭ. ጥላቻ የማያውቅ ፍቅርሀህዝብ ሥለሚቀኑእኮነው. እነዚህመሀይሞች አማራን የሚአድሉት

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 8 месяцев назад +46

    አማራዬ እንኳን ከናተ ተፈጠርኩ ኑሩልኝ ❤❤❤❤

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад +14

    አይዞህ. ጎጃም. ቱባ. የባህል. ድምፅ. አለህ. በርታ

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 9 месяцев назад +22

    አማራዎች ባህላችሁ ውይ ስታምሩ የዘሜዋ አገር ጎጄ እስክስ

    • @habtu21
      @habtu21 7 месяцев назад

      ዜማ የአማራ ምልክትና አርማ

    • @habtu21
      @habtu21 7 месяцев назад

      ዜማ የአማራ ምልክትና አርማ

    • @gelilademissie264
      @gelilademissie264 Месяц назад

      በትክክል ሰብሰብ

  • @awoleshetu3546
    @awoleshetu3546 10 месяцев назад +35

    አምሀራ ቅኔ ነው ሁሉን ያደለው ህዝብ አባቴ አምሀራነት መታደል ነው

  • @siltanbelay1679
    @siltanbelay1679 2 месяца назад +24

    ትግራዋይ ነኝ የጎጃም ባህል እና ዘፈን በጣም ነው የምወደው ይመቻቹ

  • @abeba2241
    @abeba2241 6 дней назад

    አቤት ድምፅ 👍ጨፍሬበት የማልጠግበዉ ሙዚቃ ነዉ ጎጃሞች ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤ከምእራብ ሸዋ 👍👏

  • @getachewdelele3657
    @getachewdelele3657 Год назад +44

    አሳረኛው ጎጃም፡፡ እኔው በገዛ እጄ ጎጃም ተወልጄ
    በነጋ በጠባ ይከበባል ደጄ

  • @Mekunint-pg4ee
    @Mekunint-pg4ee 4 месяца назад +11

    እኔ ጎጃም ነኝ የትግሬ እና የኤርትራ ባህላዊ ዘፈን በጣም እወዳለሁ

    • @asterstar330
      @asterstar330 3 месяца назад +1

      Ene degmo ye gojam❤❤❤

  • @sambubu3493
    @sambubu3493 5 месяцев назад +19

    ከኢትዮጵያዊነቴ እሚያኮራኝ አንዱ ይሄን የመሰለ ውብ ባህል ስላለኝ ነው።❤❤❤

    • @maregk4154
      @maregk4154 3 месяца назад

      Shurubaw bahilachu ayidelem.

  • @EFREMAYALEWTIZAZU
    @EFREMAYALEWTIZAZU 5 месяцев назад +43

    እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን የጎጃምን ጭፈራ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤

  • @tugeejigu9057
    @tugeejigu9057 9 месяцев назад +8

    አገሬ ጎጃምን በጣም ናፈቀኝ።

  • @mahletmandefro6508
    @mahletmandefro6508 25 дней назад +1

    አንበሳዉ ጎጄ ደሞቼ እወዳቸዋለሁ❤
    አማራነት ልዩ ማንነት አቦ አማራን አትንኩት ይህ ድንቅ ህዝብ በሰላም ይኑርበት ባለጊዜዎች እረፉ

  • @mahi-sg1bi
    @mahi-sg1bi 2 месяца назад +9

    እኔ ኦረሞ ነኝ ግን አማራን በጣም ነው የምወደው አማራ የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የአለም ድምቀት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወግ ባህሉ አመጋገብ ስርዓቱ አለባበስ ምን ልበላችሁ አማራየ ውድድድድ የኔ ደግ ህዝብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሀገር ሰላም ይሁን አማራ መሆን እፈልጋለሁ❤❤❤🥰🥰🥰

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 2 месяца назад

      እኛም እንወድሻለን/እንወድህ አለን አብሽር ችግር የለውም ❤❤❤❤

    • @Ussupa-the-hero
      @Ussupa-the-hero Месяц назад

      This is Amhara pride. We are not proud of today's Ethiopia. Today's Ethiopia is Oromo masquerading as Amhara people. Oromo go to hell if your Ethiopian pride. We are Amhara and proud to be only Amhara. Oromo was proud of your culture and identity and not our culture. Long live Amhara ❤💛💚🦁

  • @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ

    ሰይሰይ አስነኩትማ አቦ ደሞቸ አማራነት ውበት ጀግንነት ውብ ድቅ ህዝቦችነን በቃ አማራነኝ ጥርት ያልኩ ዛሬም ነገም ፋኖ ፋኖ የደም ስሬ መመኪያየ አማራየ 💪💪💪💪💪💪💪

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 Год назад +7

    እግዝያብሔር ይመስገን ወንድማችን ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም አሪፍ ነው ዋውውውውውውው

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 Месяц назад +1

    እንዲህ ነው ጎጀ። ሲነኩን አፈር እነስገባለን። ጎጃም ባህሉ ጀግኑነት ደግነት ሰራተኛነቱ ሐይማኖት የማይጠገብ ነው።

  • @abushabushabush-ck5hm
    @abushabushabush-ck5hm Год назад +4

    wow በጣም ምርጥ ጭፈራ ነውየባህል ጭፈራ እወዳለሁ በርቱልን አርቲስቶቻችን ከጎናችሁ ነን

  • @ethiocanadaworĸ
    @ethiocanadaworĸ 28 дней назад +2

    የሸገር ልጅ ነኝ ጎጃሜ ልዩ ነው ይመቻችሁ ዱነግያንሰስ😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዋሌትዩቱብ-ኀ4ሐ
    @ዋሌትዩቱብ-ኀ4ሐ 2 года назад +3

    ሰላም ተንይስጠልኝ የብሬ በተስብ ዋው ይግጋም መዚቃ አሪፍ ፍታ ዘና የርጋል enamsgnalen💞🌹💞

  • @adanchyoutube8950
    @adanchyoutube8950 2 года назад +7

    ሰላም ሠላም ወንድማቺን ብሬ በጣም አሪፍ እና አሰደሳች ሙዚቃ ነኑ
    ነዉ ዋዉ እኔም ይአቅሚን ተወዘወዝኩ ፈታ ሰላረከኝ አመሰግናለሁ

    • @RomanNuru
      @RomanNuru Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @tugeejigu9057
    @tugeejigu9057 9 месяцев назад +3

    ' አሁንስ ሰዉነቴን ሀሉ አንቀጠቀጠኝ 'ወይ ሀገሬ' ያለው ነግሬው ሞሴ ለዚህ ነዉ

  • @ዘውዱካሳነህ
    @ዘውዱካሳነህ 10 месяцев назад +13

    ጎጃሜ ነኝ እና ያሀገሬን ሙዚቃ ስሰማየቁምኩበትምድርይነዝረኛልጎጃሜሁሉእውዳችሀለውሳምሳም

    • @muazanwar2058
      @muazanwar2058 2 месяца назад

      እኔስ ብትይ ከተቀመጥቁበት ነው ምነሳው😅

  • @El-AidMoumni
    @El-AidMoumni 10 месяцев назад +27

    I love it from marrocco ❤️❤️❤️😘

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 3 месяца назад +1

    ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን በጣም ቆንጆ የጎጃም ዘፈን ድምጸህ ቆንጆ ነው ዋው አማራዬ ምስኪን ህዝብ እግዚአብሔር ከክፍ ሁሉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Tsi-h7z
    @Tsi-h7z 11 месяцев назад +4

    ጭፈራቹ ሲያምር የኔ ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር

  • @Michael-fv5yd
    @Michael-fv5yd Год назад +57

    My love for the beat and the Dancers are top notch, I'm interested in learning this dance. All the way from Nigeria 🌏

    • @anduhailhack
      @anduhailhack Год назад +2

      That is not dance, That is eskista. Of course it is dance but if you wanna call it properly it is called "Ye Gojam Eskista". Love from Debre Markos Gojjam

    • @Salassalas8144
      @Salassalas8144 Год назад

      Nigerian brother. These are the warriors and defender of the 1st Christian holy places in Ethiopia! They defended God from the colonizers for thousands of years They are fighting it out as we speak. You are soon going to hear big things from there that will impact believers of the world

    • @SamuelMesfin-z5z
      @SamuelMesfin-z5z Год назад

      Our Nigerian brother! Appreciate that you watched it. as you may know there are plenty of different cultures in Ethiopia having their own cultural dances, dressing style, way of communication and so on…of which "Gojjam", Located in the Northwest Ethiopia is one. This is their cultural dance known to be energetic dance and very loved in the Ethiopian community.

    • @TigistDamtew-w4b
      @TigistDamtew-w4b Год назад

      ​❤❤❤❤

    • @WorkuSiraw
      @WorkuSiraw 10 месяцев назад

      ❤My Lave

  • @ህይወቴጎጃሜዋ
    @ህይወቴጎጃሜዋ Год назад +20

    አገሬ ጎጄ ሞቸነው የምወድሽ

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 2 месяца назад +1

    ዋው ድንቅ ድንቅ ባህላዊ ውዝዋዜ 👏👍 ከልዩ ድምፅ ዜማ ጋር ቢታይና ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ 😄👏👍😄👏💋💋💋💞💞💞

  • @dvgffgh
    @dvgffgh 11 месяцев назад +6

    ጎጃም የአካባቤ ሰም ነው በአጠቃላይ የአማራ ብቻ ❤❤❤ነው የምን የበአዴን ስራ መስራት

  • @henokgetnet2613
    @henokgetnet2613 5 месяцев назад +19

    እኔ የሸገር ልጅ ነኝ ይሄን ዘፈን ግን በተለየ በጣም ስወደው❤❤❤❤❤❤

  • @HaileMamo-e3e
    @HaileMamo-e3e 3 месяца назад +15

    እኔ ትራዋይ ነኝ የጎጃም ዘፈን ያስደስተኛል

    • @samiragzachew8903
      @samiragzachew8903 3 месяца назад

      እኔ የጉጃም ልጂ ነኝ ግን ከገጃም ጭፍራ በተጋሩ እና ጉንደረኞ ጨፍራ ነው በጣም የምችለው❤

  • @Zena-eh5qt
    @Zena-eh5qt Месяц назад +1

    ትመቸኛለክ ከ ሽሮሜዳ መዉደዱ እንዳለ ሁሉ የቤተሰቦቼ በጣም ይለያል እኔ ግን ብዙም ይበልጣል👽👽👽👍

  • @צהאימלדה-ס3נ
    @צהאימלדה-ס3נ 10 месяцев назад +4

    አማራነቴ ኩራቴ ስወዳችሁ ነፍሶቼ አቤት ስኮራ ባማርነቴ ውድድ ነወ ዬማረጋችሁ

  • @piya66
    @piya66 6 месяцев назад +10

    በጣም የሚገርም ባህላዊ ሙዚቃ ነው ጎጃሜ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ።💚💛❤🦅✝️

  • @MebrahtuGirmay-dm9tr
    @MebrahtuGirmay-dm9tr 6 месяцев назад +127

    እኔም ትግሬ ነኝ ግን የጎጃም ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤❤

    • @solomonwondwessen1746
      @solomonwondwessen1746 6 месяцев назад +19

      እኔም አማራ ነኝ ግን ትግርኛ ሙዚቃ በጣም ነው የምወደው 🥰🥰 😍👌

    • @legeseberihun8852
      @legeseberihun8852 6 месяцев назад

      ❤A❤​@@solomonwondwessen1746

    • @tigistasfaw3500
      @tigistasfaw3500 6 месяцев назад +13

      ጎጃሜ ነኝ ጎጃምን ያለ ምንም እንከን እወደዋለሁ ❤❤❤የሁሉንም ባህልምአከብራለሁ ትግሬ ኦሮሞ ጎንደር እና የመሳሰሉትን ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ❤❤❤

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 5 месяцев назад +5

      እንበጣ ሁላ ደሞ ጎጃም ገብተሽ ልትወሪ. ነው ። መቸም ያማራ ርስት ይጥማቹሃል። ረሃብተኛ ሁላ። ጎጃምን ሳይሆን ርስቱን እና እህሉን ነው ምትወጅው

    • @AdielE-p4g
      @AdielE-p4g 4 месяца назад

      Goje

  • @rewdatube2797
    @rewdatube2797 2 года назад +6

    አሰላምአለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ወድና የተከበራቹ የሀገሬ ልጆች ባላቹበት የአላህላምና ፍቅር ያብዛላቹ ሀራችንም ሰላሙ ያምጣልን አሪፍቆይታ ነበር በሌላ እንጠብቃልን🌹👌

  • @YE.Sheger_Lijoch
    @YE.Sheger_Lijoch 3 месяца назад +9

    አፍጋኒስታናዊ ነኝ ቋንቋውን ባልሰማውም የጎጄ ሙዚቃ ኢመቸኛል😋

    • @SamrawitTaddese
      @SamrawitTaddese 2 месяца назад +1

      ችግር የለም የአዳምና የሔዋን ዘሮች ነን

    • @realeagent
      @realeagent 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @giraffe.21
    @giraffe.21 20 дней назад +1

    አማሮች ዘፈናችን፣ ጭፈራችን፣ ባህላችን ወደ አለም መድረክ በሰፊው ማሰራጨት አለብን፣ ኢትዮጵያ ያለ አማራ ባዶ ነች

    • @Ussupa-the-hero
      @Ussupa-the-hero 18 дней назад

      We are Amhara and proud to be Amhara❤💛💚❤💛💚🦁..........it's a shame to be Ethiopian today 🤮🇪🇹

  • @menbereaklilu8413
    @menbereaklilu8413 Год назад +17

    Wow, I watched the video many times. It is absolutely special ❤️
    Gojamewa from California

  • @El-AidMoumni
    @El-AidMoumni 10 месяцев назад +8

    The best music culture the best people keep going god bless you elaid from sweden

  • @tube-ix1kl
    @tube-ix1kl 2 года назад +4

    ሰላም ሰላም ወንድሜ ዋውውውውው ሁሉም ነገር የሰጠ ነው የኔ አማራዬ።ከእስክስታው እስከ መልካምድሩ።

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 Год назад +2

    መላነው መላነው ጎጃም አበባ ነው👏👏👏💃💃💃💃💃👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @MAskeytube
    @MAskeytube 2 года назад +3

    ዋዉ በጣም ደስ የምል ቆይታ ነበረ ወንድማችን በጣም ነው ደስ የምለዉ የአርቤትን በትዝታ እደዝ እያየን ስራችን እድን ሰራ ጥሩ አደርገያል የባህል ሙዝቃ ትንሽ እየቀዘቀዘ የኤደ ባለበት ሰዓት ላይ እዳድስ እደዝህ ማምጣት በጣም ደስ ይላል ቀጥልቤት

  • @TsiTes-g5o
    @TsiTes-g5o Месяц назад +1

    እኔትግሬ ነኝ የጎጃም ዘፈን በጣም ነው ምወደው❤❤

  • @Solotube3
    @Solotube3 Год назад +49

    # ባህል
    # እምነት
    # ሀገር
    ጎጃም ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏
    እስክስ...... 👌

    • @JossyAlehegn
      @JossyAlehegn 11 месяцев назад +4

      ይስተካከል ጎጃም አማራ በል የትኛው ኢተዮ ነው አልገባኝ

    • @melkamgelaw4120
      @melkamgelaw4120 11 месяцев назад

      @@JossyAlehegn 💚💛❤💪💪💪

    • @ghionmeshesha6641
      @ghionmeshesha6641 10 месяцев назад +1

      አማራ ኢትዮጵያ በሚለዉ ይስተካከል !

    • @halimahalima6148
      @halimahalima6148 10 месяцев назад

      W

  • @wubalemworkie
    @wubalemworkie Год назад +1

    ሰላም ተንይስጠልኝ የብሬ በተስብ ዋው ይግጋም መዚቃ አሪፍ ፍታ..

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 8 месяцев назад +6

    ሰላም ለሐገራችን ጎጃሞች ሙቼ ነዉ የምወዳችሁ

  • @EndegTebeje
    @EndegTebeje 5 месяцев назад +13

    ሀገሬ ሁኜ ሀገሬ ይናፍቀኛል 😢😢😢😢😢😢 ዘፈኑን ስሰማው ሆድ ይብሰኛል 😢😢😢😢
    ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo 11 месяцев назад +5

    😢ወንድሜ 😢ነፍስህን ይማረዉ ሁሌም ትናፍቅሀለች ስደተኛዋ እህትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MengistuYetenal
    @MengistuYetenal 5 месяцев назад +46

    ኤርትራውያን ነኝ የጎጃም ሙዚቃ ይመቸኛል

    • @adanechmamo4183
      @adanechmamo4183 2 месяца назад

      እና 🤮 ምንይጠበሰ 🤮 ኤርታዊነትህን ናግለፅ ምን ያሰፈልጋል ደደብ ነህ ✋

    • @BerhanuT
      @BerhanuT 2 месяца назад +4

      Mengistu teblew Eritreawi yelam 😂😂 wushetam

    • @NatnaelBekele-p4u
      @NatnaelBekele-p4u 2 месяца назад

      ​@@BerhanuTሲጀመር ኤርትራውያን አይልም ኤርትራዊ ብሎ እንኳን አልቻለም

    • @NeimaAli-o2m
      @NeimaAli-o2m 2 месяца назад +1

      አማራ ይለኛልን እምንለው በምክንያትነው ውቤት ይናገራል❤❤❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን ያገራችን ባህል እኮ ይለያል ከጀርባቸው ያለው አረንጓዴ ሲያምር እማማ ኢትዮጲያዬ ይቺ ናት ዋው ድቅድቁን ጨለማ የሚያነጋ ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁን ሃገራችንን ይጠብቅልን ክፉን ያርቅልን ደጉን ያቅርብልን ችግር መከራና ጦርነትን ያጥፋልን

  • @mogesgetachew855
    @mogesgetachew855 Год назад +18

    I love Gojjam.I know many Countries. Gojjam the best location and. the best people no matter what you are respectful people, because they are from great people like Belay Zeleke. God bless you

  • @awelyou
    @awelyou 2 года назад +25

    ሰላም ወንድሜ ምርጥ የጎጃም ጭፈራ ነዉ ጥሎብኝ የባህልጭፈራ በጣም እወዳለሁ በተለይ ጎጃምኛ የወሎማ አትጠይቁኝ ትንስ ድብርቴን አባረርክኝ ይመችህ አባ

    • @gojjam809
      @gojjam809 Год назад +2

      ወይ አገሬ በጣም ታምራላችሑ ሠላሙን ይሥጣችሁ

    • @adimasuadimasu3935
      @adimasuadimasu3935 Год назад

      ​@@gojjam809 😢😢

    • @foodchannel1971
      @foodchannel1971 Год назад

      @@gojjam809 good 😊t 🎉r red 7:13 eee🎉Emanuel r 7:19 er 7:20 😮😢rr 7:22 7:22 T we 7:24 7:24 r are😅eye😅t t😢w😮 7:31 😅😅😮😅😢😮 RT😊😢eeey we😢try 7:45 e we 7:47 we’re😅 r😅tested edit we r😮right 7:58 r see r😅rereer e set 8:06 eye contact ryruryt😮r😅truthful

    • @foodchannel1971
      @foodchannel1971 Год назад

      @@gojjam809 Yalew yittt😊😅😊r😅😅y😊😅tu😅rd😮😅😊😊 😢wryd😊tir😊eur😅y r dye too dy😂oi pr

    • @foodchannel1971
      @foodchannel1971 Год назад

      @@gojjam809 I 😮r

  • @Becxx88
    @Becxx88 Месяц назад

    Love this allway form Canada. I almost got kiked out for loud music from train . Long live Ethiopia.

  • @abduseid2923
    @abduseid2923 3 месяца назад +10

    ወይ አማራ ውብ የሆነ ህዝብ ሁሉም ያምርበታል እንኳንም አማራ ሆንኩ!

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Год назад +2

    ኢትዮጴያነት ሲያምር አልልታ አዋጥቼአለሁ

  • @manyazewalewnetu602
    @manyazewalewnetu602 Год назад +4

    እሰይ ጀግናዬ በርታልኝ 👴👴👴👴👴

  • @senaityoutube9381
    @senaityoutube9381 2 года назад +1

    ሰላምህ በ ክርስቶስ ይብዛ ብርዬ ወንድሜ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነዉ ያሳለፍነዉ ይልመድብህ እስክስ አይጎጃመዉ ትዝታዬን ቀሰቀስከዉ ብርዬ እግዚአብሔር አምላክ እንያን ስደተንዮቹን ላገራቺን ያብቃን ይመቺህ ትከሻዬ ወለቅ 😍💃💃💃💃

  • @selamtube21
    @selamtube21 2 года назад +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ብርሽ ወድሜ ዋው ደስ ሲሉ ለምለሚቱ አገሬ ሰላምሽ ይመለስ

  • @حياةحياة-م7غ
    @حياةحياة-م7غ 23 дня назад +2

    ወላሒበጣም ነው እምወደው❤❤❤❤

  • @Nnkk-ii7ly
    @Nnkk-ii7ly 3 месяца назад +2

    ጎጄሜ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቤት ማማር❤❤❤❤❤

  • @DhfhDhdhd-z4e
    @DhfhDhdhd-z4e 2 месяца назад +2

    24 ሰአት ሙሉ የጎጃም ዘፈን ባዳምጥ ደስ ይለኛል

  • @KirosAndom-jh6qn
    @KirosAndom-jh6qn 5 месяцев назад +6

    የጎጃም ጭፈራውና ባህሉ የዋህነቱ በጣም ነው ደስ የሚለኝ❤❤❤❤❤

    • @maregk4154
      @maregk4154 3 месяца назад

      🛑🛑🛑Ye Amahara setoch Gonder ena Wollo setoch bahilachewin erigif adirigew titew ye gorebet kilil Tigray setoch bahil shurubaw, bahilawi getagetun ena bahilawi alibasatun copy eyaderegu yegna bahil new malet jemirewal 😏 tinishim efiret yelachewim😏 Berasachu bahil kuru . Ke Tigray gar be bahilim be kuanikuam atimesaselum. 🛑🛑🛑

  • @TisgredaAssfa
    @TisgredaAssfa Год назад +3

    አማራነቴ ኩራት ❤❤ እስስስስስስ ያዝ በለው እክም አሀ አሀ ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdiBeker-up2ru
    @AbdiBeker-up2ru 6 месяцев назад +32

    I am Oromo But I like Gojjam Music

    • @HewotMuch
      @HewotMuch 2 месяца назад

      Kkkkkk

    • @CufgYdbj
      @CufgYdbj 2 месяца назад

      don't need your love Return to your culture and identity. That will be enough for us

  • @mmshwatube7234
    @mmshwatube7234 2 года назад +12

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት የአላህ እዝነት አይለያችሁ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈ2ኰ

    የዚህ ልጂ ትክክለኛ youtube ነው አለማድነቅ ንፉግነት ነው😍

    • @charlesarfeurt1020
      @charlesarfeurt1020 Год назад

      The will of God for your salvation is not what your family or everyone else does around you, but it is what the living prophet of your time tells you. You were born alone and be aware that one day, you will die alone and also, you will go to judgment before God alone. Neither your father nor an pastor , or anyone else will answer for you. But God who is just will send a prophet in your lifetime, to show you the way to heaven, just as before you, He also sent prophets to show the way to heaven to generations before you.
      #PropheteKacouPhilippe

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu Год назад +2

    Amara wub ! Amara yager wubet tsega! Yaltadel amaran yiferal kikr eko nachewu i m from debub❤❤

  • @selamhg7188
    @selamhg7188 2 года назад +13

    እጅግ በጣም አዝናንቶኛል ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው ለኔ ውፍረት ጥሩ እስፓርት ሆኖኛል አመሰግናለሁ ይመችህ እ ብራቮ

    • @astertbue5632
      @astertbue5632 Год назад

      ሰላም ሰላም ጎሪበይ 👍👍👍

  • @giraffe.21
    @giraffe.21 20 дней назад +1

    አማራ ባልሆን እንዴት በተንገበገብኩ😂 አማራየ ልዩ እኮ ነው😘😘😘😘😘😘😁😁😍😍😍🌸🌸🌸🌺🌺🌷🌷💃💃💃💃🙏🙏💪💪💪💪💪👈

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 года назад +16

    ሠላምህ ይብዛ ብሬ ኢትዮጵያ የብዙዎች መገኛ ድንቅ ተፈጥሮ ድንቅ ባህል ልዩ የሆነች ሀገራችን ሠላምሽ ይብዛ ሀገሬ💚💛❤🇪🇹

    • @negaeneyew4422
      @negaeneyew4422 Год назад

      😅😅😅

    • @alamadan717
      @alamadan717 Год назад

      ​@@negaeneyew4422 😡😡👹👿🤧🤧🤧🤧🤧

    • @Tsi-h7z
      @Tsi-h7z 10 месяцев назад

      ቦታው ሲያምር እኮ እንኳንም ጎጃም ምድር ላይ ተወለድኩ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን❤

  • @tgyerayawa
    @tgyerayawa 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እኳን ሰላም መጣህ ዋውውውው እሰክሰ በሚለው በርታልን ሀሪፍ ነው እግዚአብሔር ፍቅር ያድለን

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 11 месяцев назад +4

    እጅግ፡በጣም ያምራል!!!!!!!!!!

  • @masitube3731
    @masitube3731 Год назад +54

    እኔ ኦሮሞ ነኝ የጎጃም ዘፈን እውዳለው ❤️❤️

    • @dejenehawas4547
      @dejenehawas4547 10 месяцев назад +4

      Me too ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @dawithayth6338
      @dawithayth6338 10 месяцев назад +5

      እኔ ኢትዮጵያዊት ነኝ። ሁሉንም ጭፈራዎቻችንን በጣም ነው የምወደው። ነገር ግን አሁን አሁን ሁሉንም ባላይ እመርጣለው😢😢😢😢😢😢።

    • @Altaye-b5j
      @Altaye-b5j 9 месяцев назад

      ​@@dejenehawas4547😢😅 no no go o I'll pop

    • @Tekabech
      @Tekabech 8 месяцев назад

    • @sabahabtom-sk9pp
      @sabahabtom-sk9pp 7 месяцев назад

      ​@d٩٩٩طعطظدنكظدظخنكط😊كمه٩٤هضككخححح٦😊
      ظمظمظددد
      ك
      دظ.😅 15:27 مممكححكظظتظطظظطن.دظحمكجظنزعتا امظ
      ظن.
      كدمظز م ظ زظز
      دظدظ كددد
      😅😊ejenehawas4547

  • @messilebanon5167
    @messilebanon5167 Месяц назад +5

    እኔ ግን ደቡብነኝ ከወላይታ ግጭፈራቹዉን በጣምነዉ ምወዳቹዉ

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 2 года назад +1

    ሠለም ሠላም ብሬ እንኳን ደህና መጣህ ሠላም ለሃገራችን ይሁን ዋዉ አሪፍ ቆይታ ነበር በትዝታ ሂድኩ እትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 E

  • @ccu3907
    @ccu3907 Год назад +7

    ምንግዜም ጐጃም ደብረማርቆስ የማይጠገበው

    • @Henokbeklel
      @Henokbeklel 6 месяцев назад

      አማራ በል አንተ እንዲያ

  • @AbezashAlemu
    @AbezashAlemu 2 года назад +1

    ሰላም ሰላምህ ይብዛ ባለህበት እንኳን በሰላም መጣህ ደስስ የሚል ቆይታ ነበረ ያሳለፍነው እናመሰግናለን ስለ ነበረን ቆይታ ሀገራችን ሰላም ያርግልን አምላክ

  • @bettywagaw9828
    @bettywagaw9828 Год назад +8

    ጎጃመኛ ሙዚቃ ስሰማ የትም ልሁን እየሸነጠኝ ተቸገርኩ😊

  • @yonasdereje3599
    @yonasdereje3599 Месяц назад

    ዘፈኑ እኮ አልበም ነው ረዝመቱ ግን 3 ደቂቃ ነው ሚመስለው 😂😂😂 good job❤❤❤

  • @IsmacilYusuf-e9p
    @IsmacilYusuf-e9p 10 месяцев назад +3

    እንካን በሰላም ለአመቱ ገብርኤል አደረሳችው 2016

  • @zumratube9828
    @zumratube9828 2 года назад +1

    ሠላም ሰላም ብርዬ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛልኝ ዋው በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን ለምለሚቱ ሀገሬ ሁል ጊዜም ካፍበይ ጥላቶችሸ ይውደሙ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹