የፈጣሪ ጊዜ ሙሉ ፊልም YeFetari Gize Ethiopian film 2019

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @getumerkuz7585
    @getumerkuz7585 5 лет назад +843

    ቸርነቱ በዝቶ ዛሬን ያሳየን የስራዊት ጌት እግዚአብሔር የመስገን አሜን አሜን

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 5 лет назад +9

    ስለሚሰጠን ስለሚነሳን ስለሚያስብልን ስለ ሁሉም ነገር የተመሰገነ ይሁን! ደስ የሚል ፊልም ርዕሱ ከታሪኩ ጋ የተገናኘ ምርጥ ፊልም! ወንዴ ግሩም ፀሐፊ ነዉ!!!

  • @ኩኩነኝእናቴንናፋቂ-ኸ7ጸ

    ዋው አዲስ ፊልም ገባገባ በሉ የመቲ እና የሄኖክ አድናቂወች በውጭ ሀገር የምትኖሩ እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃቹሁ ለሀገራችን ያብቃን የኔ ውዶች

  • @ሂወትንበተስፋ
    @ሂወትንበተስፋ 5 лет назад +2

    አው ሁሌም ተመስገን እኔም ልክ እንዳንተ ከመማረር ውጭ ተመስገን ብየ አላውቅም ከስንት ፈተና ቦሃላ ነው የገባኝ እኛ እንቾክላለን እንጂ እሱማ መች ዘገየብን አይቸኩልም የሚያስፈለገንን ያውቃልና በሞት ጥላ እንኳን ብንሄድ ዝም ብሎ ያየናል ግን አይጥለንም ከትምርት ቦሃላ ያነሳናል ተመስገን አው ሁሌም ተመስገን ክብር ለድንግል ልጅ አሜን

  • @ሰርክነኝወሎየዋ
    @ሰርክነኝወሎየዋ 5 лет назад +4

    እውነትም የፈጣሪ ጊዜ ከምንም በላይ አስተማሪ ፊልም ነው
    ሄኖክ በጣም ታስቃለህ መቲ የኔ ፈልቅልቅ ስወድሽ እኮ 😍💋

  • @semkahsai8365
    @semkahsai8365 3 года назад

    በጣም የሚያስጭንቅ ፊልም የሰውየው ድምጽ በጣም ይረብሻል አንዲያውም ያስጠላል።

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад +11

    ስለሁሉም ነገር የእግዚአብሄር ስም ከጥዋት እስከ ማታ ይመስገን !!!አሜንንን

  • @helenzwedu8533
    @helenzwedu8533 5 лет назад +7

    ሥለ ሁሉም ነገር ማመሥገን ይሻላል ።ሄኒ ሠርተከዋል የኔ አንደኛ 👏👏👏

  • @tgtd2022
    @tgtd2022 5 лет назад +26

    ምርጥና ለየት ያለ ከረጅም ጊዜ በኃላ አሪፍ!
    ባለን ነገር ተመስገን ማለት አለብን ስናማርር ያለንን እናጣለን ተመስገን ለበጎ ነው ማለት ይሻላል 'ተመስገን ስለሰጠኸኝ ቀን '

    • @amehamchuye9505
      @amehamchuye9505 5 лет назад

      facebook.com/267712106773420/videos/404059647051032/?t=1 ጠባሹ አዲስ ፊልም

  • @gelagelagela1817
    @gelagelagela1817 5 лет назад +5

    እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስተምር ፊልብ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርትን ወስጄበታለው ከፊልሙ እናመስግናለን

  • @thevarietyshow-5158
    @thevarietyshow-5158 5 лет назад +4

    thank you guys. I finally watched a movie that worths my time.

  • @bazealxe4499
    @bazealxe4499 5 лет назад +13

    ሄኒ ይሄ ገፀባሀሪ ጥሩ ነበር ግን ድምፅ መቀየርክ አተ ላይ አይሄድም በተረፈ ፊልሙ ምርጥና አስተማሪ ነው👏👌እአመሰግናለው

    • @amehamchuye9505
      @amehamchuye9505 5 лет назад

      facebook.com/267712106773420/videos/404059647051032/?t=1 ጠባሹ አዲስ ፊልም

  • @waine6059
    @waine6059 5 лет назад +7

    እውነት ነው እግዝአብሔር ማመስገን ከምንም በላይ ነው እግዝአብሔር ካለው እርሱ ከወሰነው አዳች የሚጨመር የሚከነስ የለም የሰው ልጅ ተማር ሲለው እንደ ያሬድ በትል ይማሬል ምርጥ ፊልም ነው እዩት

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY

    እውነት ነው እግዚአብሔርን ማመስገን ከምንም በላይ ነው ተመስገን አምላኬ ሄኒዬ የኔ ምርጥ 👌

  • @bereketgoitom9017
    @bereketgoitom9017 5 лет назад +3

    የ ኢትዮጵያ film በጣም እወዳለው from Eritrea👍👍👍

  • @mimimimibabb4889
    @mimimimibabb4889 5 лет назад +1

    ሄኖግ. ብዙ ጊዜ ፊልም ስንሰራ ፍጣሪን ባንከት ጥሩ ነበር. ምርጥ ፊልም ነው ግን ፍጣሪን ክብር ለሱ

  • @tarikmekonen6253
    @tarikmekonen6253 5 лет назад +10

    በስቀቀ እያየሁ የጨረስኩት ፊልም ቢሮር ይሄ ፊልም ነው ሄኒ አሳቀህ አሳቀከኝ ግን ምርጥ መልክት አለው በርቱ እናመሰግናለን

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад +1

    ውይ #ሄኖክ አንተና #ማንዴላ ያላችሁበት #ፊልም ይመቸኛል

  • @axumcake
    @axumcake 5 лет назад +123

    ታማኝ አለመሆን ለሚስትም ለባልም ለልጅም እጅግ አስከፊ ነው። ለጥቅም ብለን የማንፈልገውን ሰው ማግባት እንደ ሮዛ ዋጋ ያስከፍለናል። ከተገኘው ጋር እንደ ቀልድ ለመዝናናት ተብሎ የሚደረግ ዝሙት መጨረሻው በሰማይም በምድርም ጥፋት ነው።

    • @amehamchuye9505
      @amehamchuye9505 5 лет назад +1

      facebook.com/267712106773420/videos/404059647051032/?t=1 ጠባሹ አዲስ ፊልም

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 лет назад +1

      ሰብስከርብ አድርጉኝ ። በሞቴ አትከፍሉበትም ። 💖💖💖

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 лет назад

      *ሁሉም ሚያገባው ለጥቅም ነው ወደድሽም ጠላሽ! ቆንጆ ሰው ብቻ ብለሽ ካገባሽ ለአይንሽ ጥቅም ነው.... መኪና አምሮሽ ካገባሽም እንደዛው.... ታማኝ ሰውም ብለሽ ካገባሽ ላንቺ እንዲታመን ብቻ ፈልገሽ ነው.... አትሳሳች, ትዳር ጥቅም ላይ የተመሰረተ እንደሆነ ! አሁን ማን ይሙት, ማይጠቅም ሰው ታገብያለሽ?*

    • @selamselam657
      @selamselam657 4 года назад +1

      💯

  • @NijamUddin-hc7hm
    @NijamUddin-hc7hm 5 лет назад +2

    ለማንኛውም እንኳን ደና መጣሽ በጣም ጎበዝ አድናቂሽ ነኝ በርቺ ማር መርካሞ

  • @nardostekeste4332
    @nardostekeste4332 5 лет назад +7

    Thank God after a very long time we found such a perfect movie.
    Keep it up………….

  • @ethiopeaetio3090
    @ethiopeaetio3090 5 лет назад

    Konjona asetmari film new gn ye hani demst mkeyru Lemin asefelge minm edewm deber

  • @tirsitzewge5310
    @tirsitzewge5310 5 лет назад +17

    ወገኖቼ ለሀገራችን በየሀይማኖታችን ወደ ፈጣሪ እንፀልይ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ በቸርነቱ ያስብልን አሜን

  • @amitadyj2916
    @amitadyj2916 5 лет назад +2

    ያምራል ሄኒ ድምፁን ባይቀይርው ጥሩ ነበር
    ለብዙ ስው ትምህርት ነው
    👌👌👌👌👌

  • @mekdilove9234
    @mekdilove9234 5 лет назад +217

    ፊልሙ በጣም አሪፍ ነበር ግን የሄኒ ገፀባህሪ ድምፁን ባይቀይረው የሰውነት እንቅስቃሴውም ትንሽ ወጣ አለ ያለ ሆን እውነት ይደብራል ለማሳቅ ብላቹ የምጨማምሩት ነገር እንኳን ሊያስቅ ያበሳጫል ቀሽም ዳሬክተር

    • @blynshglrma3280
      @blynshglrma3280 5 лет назад +1

      ፈልሙ ውውው

    • @sulamith.9031
      @sulamith.9031 5 лет назад

      ልክ ብለሻል

    • @Tube-nn3xe
      @Tube-nn3xe 5 лет назад +13

      Mekdi Love አይባልም ጥፋት ካለ አስተካክሉ ነው የሚለው ስድብ የፋራ ነው ነብሴ

    • @batinega1036
      @batinega1036 5 лет назад +3

      እውነት ነው ድምፁ በጣም ይረብሻል ያስጠላል

    • @raadunwabarq1126
      @raadunwabarq1126 5 лет назад +3

      😂😂😂 ይህ እኮ ኮሜድያን ፊልም ነው ገጸባህሪውም ደስ ይላል። ዳይሬክተሮት ደግሞ በጣም ጎበዞች ናቸው ኣድኒቄዋቸዋለው፡

  • @high1166
    @high1166 5 лет назад

    ከምር በጣም አስተማሪ ነው ባለን ነገር ፈጣሪን የማናመሰግን ከሆነ ያለንንም እናጣለን ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሄር ይመስገን እንበልስኪ ይባረክልናልኮ ሄኒየ እና መቲ የምወዳችሁ ምርጦች

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 5 лет назад +3

    ውይ አዲስ ፊልም ጠሮብኝ እንዲሁ ስኳትን ነበር እናመስግናለን

  • @sablasabla1181
    @sablasabla1181 5 лет назад

    Arife naber gin henok dimetsun silqayeraw yasxelal

  • @waldaytean8658
    @waldaytean8658 5 лет назад +6

    Arif new thanks!! Sle hagerachin chigrmesmat adesizogn neber tnsh zeba alkugn.

  • @የበረሀውመናኝአባዮሀንሥተ

    ሄንየ ድምፅህ መቀየር የለበትም በውነት ቆንጆና ውብ የሆነ ድምፅ ነው ያለህ

  • @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ
    @ይሁንለበጎነው-ኸ6ኀ 5 лет назад +197

    ኤኔ ድምፅህን ባትቀይረው አሪፍ ነበር

    • @NetsiShop
      @NetsiShop 5 лет назад

      Seifu on EBS: ትንሹ ጥላሁን ገሰሰ ከnetsi በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ || Interview
      ruclips.net/video/yHDj4MSYtV8/видео.html

    • @mynaturalhair1
      @mynaturalhair1 5 лет назад

      That’s I am saying too but he did a good job 👍

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад +1

      ሳብስክራይብ ኣርጊኝ እህቴ ኣግዚኝ።

    • @mynaturalhair1
      @mynaturalhair1 5 лет назад

      Hiwot Media1 degemo le subscribe cheers gechecheshalehu

    • @abdullaziizahmed9741
      @abdullaziizahmed9741 5 лет назад +2

      ሰብስከርብ አድርጉኝ ። በሞቴ አትከፍሉበትም ።

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад

    ኣላህን ማማረር ኣይገባንም ኣልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር ዋው ነው ፍርፍር ነው በሳቅ።

  • @zedymamaylji5806
    @zedymamaylji5806 5 лет назад +4

    ሄኒየ ስወድክ እኮ

  • @ትዝታደረሰ
    @ትዝታደረሰ 5 лет назад +1

    እውነትም ተመስገን አሪፍነው አምላክህ ቸርነው ስናማርጂ ስናመሰግነው ሁሉ በጁነው በርቱ አሪፍነው

  • @selamethiopiawti5971
    @selamethiopiawti5971 5 лет назад +3

    Des yemil film new henekin yemitwdut like ❤yalyachu eyu sidet lay yalachi egzaber yitebikachu

  • @wuleweletsenbet8931
    @wuleweletsenbet8931 5 лет назад +2

    አዎ ተመስገን ነው ከባለፈው የባሰ መጣ ስታማረር ቆይተክ ነበር ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን !!

  • @bogaabogaa7620
    @bogaabogaa7620 5 лет назад +45

    አዎ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ማለት ነው ደስ ይላል

    • @NetsiShop
      @NetsiShop 5 лет назад

      Seifu on EBS: ትንሹ ጥላሁን ገሰሰ ከnetsi በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ || Interview
      ruclips.net/video/yHDj4MSYtV8/видео.html

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 лет назад +1

    ተባረኩ እግዚያብሄር ይስጥልን መልካም ስራ ነው

  • @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
    @ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 5 лет назад +14

    ፊልም ሰርታ የማታውቅ ግን በጣም የምወዳት ምርጥ የጉራገኛ ዘፋኝ የለች ይታጉሱ እዴት እዴምወድሽ

  • @tikiklrenato1834
    @tikiklrenato1834 5 лет назад

    Ye film eresh yestanen geza behun arif new 👌👌👌👌👌

  • @ethionairobimoha4194
    @ethionairobimoha4194 5 лет назад +37

    ሄኖክ ፊልሙ አሪፍ ነበር ግን ይሄን ፊልም እያየሁ ጎሚስታውን ሚለውን ፊልም አስታወሰኝ ምን አስበህ ነው ድምጽህን መቀየር አስፈልገ

  • @aminaabebe6271
    @aminaabebe6271 5 лет назад

    Aye Hani asaky. Yasetamral arif film new tawayolachul 👌

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 лет назад +4

    ውድ የሀገሬ ልጆች ሄኖክየን ምትወዱ ውስጤ ነው 😍😍😍😍

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 5 лет назад +1

    ሄኒ እኮ የተሠጠውን ነው የሰራው ያምራል አያምርም ድምፅህ አንበል ።ለመግደል ሙከራ ማድረግ አይገባሽም ነበር

  • @እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ
    @እማበስምሽልጠራ-ተ9ሐ 5 лет назад +7

    ክክክ ክክክክክ ሄኖክየየ ስወድህህህህ አተ ያለህበት ፊልም ሱሴ ነው ። አቦ ይመቻችሁ።

  • @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ
    @የድንግልልጅ-ቐ3ቨ 5 лет назад +1

    እስኪ እራሳችንን በዚህ እንኳን
    በትንሹ ዘና እንደርገው ዘድሮ
    በአገራችን የመጣው ችግር
    ፈጣር ፍቅር ሰላም ያውርድልን
    እናመሰግናለን 💚💛❤

  • @adambizunehbizuneh1028
    @adambizunehbizuneh1028 5 лет назад +3

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናቸዋለን በርቱ ሆኖክ በጣም ነው ያስናናህኝ !!!

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 10 месяцев назад

    i love to watch Henoc acting. God bless

  • @didirshukiya898
    @didirshukiya898 5 лет назад +11

    ሄኒ ለምትሰራው ምርጥ ስራ አምላክ ይክፈልክ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад

    ወይ ድጋሚ ልየው አሪፍ ነው ተሰርቆ ነበር ያየሁት

  • @deyasedetegna5987
    @deyasedetegna5987 5 лет назад +4

    WoooooW desiyelal temesgen malete kehulum yebelitale

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 лет назад

    ዋዉመርጥፌልምይመቻልበጣምያሥቃልበእዉነትያላያችሁእዉት

  • @etalemzewde7027
    @etalemzewde7027 5 лет назад +3

    የፊልሙን ርዕስ በጣም ወድጄዋለሁ! “የፈጣሪ ጊዜ…”

  • @yonathanyohannes2400
    @yonathanyohannes2400 3 года назад

    gerami film gin henoke tinish bahriw stable biyaderg tiru neber

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 лет назад +18

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ከ ኢትዮጵያ ዘርኝነት የሚጠፋበት ቀን ናፈቀኝ አንተ ታደገን

  • @cripgurltesema7967
    @cripgurltesema7967 5 лет назад

    Ufff Henok betam voice sound or dimts betam yastelal

  • @zharaadem3001
    @zharaadem3001 5 лет назад +25

    ክክክክክክክ ወይ ይህ ልጂ የኖክ ተብየወ ወሰጤ ነወ ሳቂ ምን አለብሽ ወሀም ሲፈላም ትሰቂያለሽ አንች😍😍😍

    • @NetsiShop
      @NetsiShop 5 лет назад

      Seifu on EBS: ትንሹ ጥላሁን ገሰሰ ከnetsi በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ || Interview
      ruclips.net/video/yHDj4MSYtV8/видео.html

  • @EmanAli-ih7jd
    @EmanAli-ih7jd 5 лет назад +2

    ብዙምአይደል ግን ያዝናና

    • @EmanAli-ih7jd
      @EmanAli-ih7jd 5 лет назад +1

      የሄኖክአድናቂይነኚ ከሳውዲ

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 5 лет назад +39

    የሄኒ አድናቂዎቹ ሃይ ብሉኝ

  • @dhvvhx67
    @dhvvhx67 5 лет назад

    እውነት ዮኑክዬ በትክክላኛው ድምፂ ነው ያምንወድህ ግን አምሮብሃል እንዋድሃልን

  • @samueldame112
    @samueldame112 5 лет назад +8

    አረ ሄኖክ ተመቸኝ እና ግን ድምጽ በንደዚህ አይነት ሙድ አይሄድም

  • @safsaaf856
    @safsaaf856 5 лет назад

    ዋው ያምራል በጣም ሁሌም ተመስገን

    • @merawiabebe1658
      @merawiabebe1658 5 лет назад

      ለስልኮ መፍትሄ ካሉበት ሆነው የተለያዩ ለስልኮ የሚጠቅሙ ፕሮግራሞችን ከነአጠቃቀሙ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ቻናላችን በመግባት Subscribe በማድረግ አባል ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን!!!!

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 лет назад +3

    ውይ ሄኒ አንተና ማንዴላ ያላችሁበት የቱም
    ይመቸኛል😁😍✌✌

  • @afraa3615
    @afraa3615 5 лет назад +1

    ነገሮች ሲዘበራረቁ ቦታቸውን ሊይዙ ነውና ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏

    • @honor8x620
      @honor8x620 5 лет назад

      💋❣️🤩🤗😘🤓

  • @lov3888
    @lov3888 5 лет назад +7

    ፊልሙ በጣም ደስ የሚል ብዙ የሚያስተምር ነው:: ግን ትንሽ የሄኒ ድምፅ መቀየር ኣልነበረበትም የሄኒ ውበቱን ኣጠፋው::

  • @seblekonjo7595
    @seblekonjo7595 5 лет назад

    አውነት ነውሄንዬ ተመስገንን የመሰለ ነገር የለም ውድድድድድድ

  • @onelove1345
    @onelove1345 5 лет назад +6

    የሄኒ አድናቂ የሆናችሁ ላይክ ሚ

  • @tgyemekdylijkuwait171
    @tgyemekdylijkuwait171 4 года назад +1

    ሄንዬ የኔ ምርጥ ስወድህ

  • @hulukadadi6198
    @hulukadadi6198 5 лет назад +6

    really I amazing both u b|c how u trying to hiding the crime & finally the move is best

  • @amirapannier9668
    @amirapannier9668 5 лет назад

    Beselam awulo yasdern geta yimesgen

  • @deruyefesha5795
    @deruyefesha5795 5 лет назад +84

    ///የማይቻል አንድ ነገር///
    እዉነት - ቤት ስትሰራ
    ዉሸት - ላግዝ ካለች፣
    ምስማር ካቀበለች፣
    ቤቱም አልተሰራ
    እዉነትም አልኖረች።

  • @MesfinTesfya-nj1jv
    @MesfinTesfya-nj1jv 9 месяцев назад

    ምናለ በራስክ ድምፅ ብትሰራው አበላሸከው ፊሊሙን

  • @tgozilarsenal7616
    @tgozilarsenal7616 5 лет назад +50

    ለፊልሙ ጋጉቼ ነበር ሄና ስላለ ግን ድምፁ ስለቀየረው ፊልሙ አስጠላ 😔

  • @ኢትዮጵያሀገሬኢትዮ

    በጣም ደስ ይላል

  • @AbdAbd-oq9yh
    @AbdAbd-oq9yh 5 лет назад +15

    እች ፍልም አስተማሪ ነው እባካችሁ እይታችህ ተማሩ ደጋግመን ተመስገን ተመስገን

  • @የድንግልልጅበመሆኔእ-ዀ8ከ

    ዋውውውበጣም አሪፍ ነው ይታገሱ ሄኖክ ሁላቹም ውድ ድድ ድድ

  • @sadausman5610
    @sadausman5610 5 лет назад +40

    ሄኖክየ ትወናህ በጣም ምርጥ ነዉ ግን ድምፅህን አትቀያይረዉ በቃ የተፈጥሮህ ድምፅ ምርጥ ነዉ

  • @fadiluhyraden4779
    @fadiluhyraden4779 5 лет назад

    Wow ሄኔክ ማሥመሰሉን ትችልበተልክ በለሀበት ሰለምክ ይብዛ ውውውድድድ 👍👍👍👍

  • @yealgununu1647
    @yealgununu1647 5 лет назад +6

    ኢትዮጵያ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን አሜንንንን

  • @ሰላምላገራችንጀሚላ

    ሄኒ እደወደድኩህ በዚህ ፊልም ጠላሁሁ

  • @መዳምንአሎዳትም-ወ5ደ
    @መዳምንአሎዳትም-ወ5ደ 5 лет назад +12

    ውይ ኮማቾች ድምፃቹ ይዘጋ አሪፍ ፊልም ነው ድምፅ ድምፅ አትበሉብኝ

  • @የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ

    አሪፊ ነው እናመሠግናለን

  • @nbvvbbvfnnnnghh6943
    @nbvvbbvfnnnnghh6943 5 лет назад +13

    በስማምም አስጨንቃችሁ ትገሉን የተካበደ ፊልም ነው ፍታ አርጉን በስንቱ እንጨነቅ በስማምም ፊልም አይተን እንኩአን ሀይምሮአችን አይረፍ

  • @መሲየድንግልማርያምል-ሐ9አ

    በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @jack-rp4rl
    @jack-rp4rl 5 лет назад +5

    ኢንሻ አላህ በቅርቡ
    አምሰት ዓመት ብቻ ቀረኝ ላገባ መብሩክ በሉኛ ያጀማ

  • @belan123belanbelu2
    @belan123belanbelu2 5 лет назад

    ብዙም ደስ አይልም ሄኒ ፊልሙ አይመጥንክም

    • @merawiabebe1658
      @merawiabebe1658 5 лет назад

      ለስልኮ መፍትሄ ካሉበት ሆነው የተለያዩ ለስልኮ የሚጠቅሙ ፕሮግራሞችን ከነአጠቃቀሙ ማግኘት ከፈለጉ በዚህ ቻናላችን በመግባት Subscribe በማድረግ አባል ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን!!!!

  • @deemaabagomol4289
    @deemaabagomol4289 5 лет назад +24

    ፍልሙ አርፍ ነው ሄኖክ ወንድሙ ሁለተኛ አሄን ድምጽ ይዘብን እደት መጣ

  • @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ

    ምርጥ ፊልም ነው

  • @ያተውአፍቃሪለዘላለም

    የመጨረሻውን ፖርት እድለወርቅ ብሰራው በጣም ሀረፍ ይሆነ ነበር

  • @bezawitsolomon7535
    @bezawitsolomon7535 5 лет назад

    Gerami film new yetignawunim film say mechereshawun megemet aysanegnin neber ehen gin ..... Gerami new

  • @ስንቱየእናቶአፍቃሪ
    @ስንቱየእናቶአፍቃሪ 5 лет назад +226

    ሰላም ግቢ በሉኝ እስቲ ልወጣ ነው ከቤት

    • @pcpc5242
      @pcpc5242 5 лет назад +1

      selam gibi

    • @yonasbeyin1839
      @yonasbeyin1839 5 лет назад +1

      Selam gibi

    • @monata6297
      @monata6297 5 лет назад

      ስንቱ የእናቶ አፍቃሪ ሰላም ግቢ

    • @seenaasiin9611
      @seenaasiin9611 5 лет назад

      Selam gebi wede

    • @Noahtube23
      @Noahtube23 5 лет назад

      እናቱ የሚወድ subscribe ❤️❤️❤️❤️

  • @samrihagos3456
    @samrihagos3456 5 лет назад

    Filmun lemeyet betam gwaguche neber gn heni dmtsu betam yastelal

  • @derartudorakebeda8097
    @derartudorakebeda8097 5 лет назад +10

    ሠላም ለናተ😍 የኔ ምርጥ አበሾች💓💋

  • @tmekonentizita9916
    @tmekonentizita9916 5 лет назад

    Bewunet astemari meret filem cherenetu yemayalek egziabhyre yemesgen🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hanaabraham6817
    @hanaabraham6817 5 лет назад +27

    ሄኖክ በጣም የማደንቅህ አክተር ነህ ።ይሄኛው ግን አልተዋጣልህም ፣አንዳንዴ ሁሉንም ካሪክተር እሺ ብለህ አትቀበል።የምትችሉትን መስራት መልካም ነው።ይቅርታ እዚላይ አላመረብህም።

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 5 лет назад +1

    ሄንዬ ምርጥ ሰው ጎበዝ አክተር

  • @hayatseid6161
    @hayatseid6161 5 лет назад +6

    በናታችሁ ሌላ አትቀባጥሩ እጭ ስለፊልሙ ስጡ ይባላሉ ይቀባጥራሉ

  • @ሶሊያናፍቅሩ
    @ሶሊያናፍቅሩ 5 лет назад

    Kkkkk henoke demthun keyera emtlute gethebahriw algebachum malet nw arife film heniyeeea bertaln arifff film

  • @ያምባሰሏማርነኝ
    @ያምባሰሏማርነኝ 5 лет назад +14

    በሰላም፣ያሳድረን፣ነገይታያል

  • @AshaAsha-dg7rj
    @AshaAsha-dg7rj 5 лет назад

    ዋው እዴት ያምራል