ጳጉሜ 7 Pagume 7 full Ethiopian movie 2017

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 май 2018
  • КиноКино

Комментарии • 372

  • @makiamakia3834
    @makiamakia3834 9 месяцев назад +11

    ሄኖኬ ሁሌም ትህትና የተላበስ ተዋናይ በጣም የምውድው

  • @baharurameto1562
    @baharurameto1562 4 года назад +52

    የእውነተኛ ፍቅር አምላክ ሆይ የእውነት የሚዋደዱትን አገነኛቸው እያልኩ ነበር
    ሄኑክ ምርጥ ሰው።

  • @danadana6445
    @danadana6445 3 года назад +18

    ችግርና ጥይትን ለጥ ብሎ ነው ማሳለፍ አለ ሄኒየ

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 2 года назад +14

    ይህን ፊልም ለሦስተኛ ጊዜ አይቸዋለሁ
    በጣም ቆንጆ የታሸ ጥሩ ደስ ፊልም

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 2 года назад +10

    በጣም ደስ እሚል ቢደጋገም እማይስለች ስንት አየሁት 😍😍😍😍

    • @user-hd8jb9ql9i
      @user-hd8jb9ql9i 11 месяцев назад

      Very very very very very very very good

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +38

    ተዘራ ለማ ነብሰ ይማር በሳቅ ገደልከኝ በዚህ ፊልም የምር Rip

  • @jamal1974
    @jamal1974 3 года назад +62

    እስኪ እንደኔ ሄኖክ ወድሙን የሚያደቀዉ

  • @Habeshaknitting
    @Habeshaknitting 2 года назад +3

    የድሮ ፊልሞች አና ተዋንያኖች እኮ ምርጥ የሚለው ቃል አይገልፃቸውም ኧረ በምን ጣዕማቸው ያሁኖቹማ አይጣል አያድርስ ለኦድየንስ ምንም ክብር የሌላቸው ለገንዘብ የሚገዙ ብቻ ናቸው

  • @xciteali30
    @xciteali30 3 года назад +22

    አይ ሞት ዘር አጥፊ ነፍሰህን ይማረዉ የኔ ግርማ ሞገሰ ያለህ አባታቺን ተዘራ 🤔😔😔😭ነፍሰ ይማር✍️

  • @RobertsDigital
    @RobertsDigital Год назад +9

    Love you my Ethiopian brothers n' sistas.
    Our love for you is dearest to our heart!
    Greetings from Nigeria
    Cheers!

  • @tefeferamolla7578
    @tefeferamolla7578 4 года назад +24

    እሥኪ ሔኖክን እንደ እኔ ሚወደው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በፍቅር

  • @user-uy3so8lk3x
    @user-uy3so8lk3x 9 месяцев назад +6

    ሄኖክ ያለበት ፊልም ውስጤ ነው ትህትናን ያስተምራል ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤

    • @HenokHenok123
      @HenokHenok123 4 месяца назад

      እባክ ሄኖክ ያለ ሌላጰፊሊም ንገርኝ እኔ ኤርትራዊ ነ ግን የ ሄኖክ ኣድናቂ ነ ❤❤❤❤❤

    • @user-uy3so8lk3x
      @user-uy3so8lk3x 4 месяца назад

      @@HenokHenok123 እሺ

    • @user-uy3so8lk3x
      @user-uy3so8lk3x 4 месяца назад

      የፈጣሪ ጊዜ ብለህ ሰርች ኣድርግ

  • @Alex-zz4rf
    @Alex-zz4rf 2 месяца назад +2

    ሄኒ ማርታ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ማች ላቭ❤

  • @qqwwee232
    @qqwwee232 5 лет назад +13

    أعشق الاثيوبيات والاريتيريات والصوماليات
    الأثيوبيات والاريتيريات أجمل الأفريقيات
    لا أستطيع مقاومة ضحكة وابتسامة وحركات ولبس وجسم وحرارة المرأة الاثيوبية
    يعجبني غرور وعنجهية ومزاج وثقة المرأة الاثيوبية بنفسها

  • @zeyferesuzgalbbieza4752
    @zeyferesuzgalbbieza4752 5 лет назад +59

    I am from eritrea i love you Ethiopian people

  • @nebajb
    @nebajb 2 года назад +11

    ምርጥ ፊልም..... ተዘራ RIP

  • @yechalaletube8122
    @yechalaletube8122 4 года назад +10

    የኤኖክ አድናቂ ነኝ

  • @mohammad5957
    @mohammad5957 4 года назад +10

    ወይ ስንቴ እንዳየሁት 👌👌👌

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 4 года назад +1

    ዎውውውውውውውው ሁላችሁም ደሥ ትላላችሁ ከዳኒ ሚሥት ጎደኛ በስተቀር ዳንየ ጎደኞቹ አባ ተዘራ አድናቂያችሁ ነኝ ♥♥♥

  • @eyumulerpity6200
    @eyumulerpity6200 3 года назад +5

    ከ ኣንድ እስከ ሞቶ ግዜ ኣየሁት ኣማርኛ አልችልም ግን ዝም ብየ እስቃለው ከዛ የተነሳ ትንሽ ኣማርኛ ምልክት ኣሁን ደና ነኝ እግዛብሄር ይመስገን ስለ እዛ ፊልም ሳይሆን ስለ ሁሉ ነገር

    • @abduahmed5477
      @abduahmed5477 3 года назад +1

      የሆንክ ሹጣም ነገር ነህ አማረኛ እየፃፍክ አማረኛ አልችልም ትላለህ በክት

    • @eyumulerpity6200
      @eyumulerpity6200 3 года назад +1

      @@abduahmed5477 ኣው ኣሁንም ኣልችልም ትንሽ ስለ ተናገርኩ እችላለው ማለት ነው ራሲ እኔነኝ ማውቃት ወይስ እንተ ግን ሹጣም ምን ማለት ነው

    • @abduahmed5477
      @abduahmed5477 3 года назад

      ሀሀሀሀሀ አረ ባክህ በናትህ በግድ አታስቀኝ

    • @eyumulerpity6200
      @eyumulerpity6200 3 года назад

      @@abduahmed5477 ከምድላይካ ስሓቕ ኣነ ክኣ ብምስሓቕካ ፍሽኽ ክብል ኣነ ኣምሓትኛ ጽቡቕ ጌረ ክላመድ ዝሓሰብኩ ንስኻ ግን ናይ ቃንቃ ኬላ ኮይንካኒ በል ከምቲ ኣነ ሽወያ ኣምሓርኛ ዝኽልሞ ንስኻ ውን ሽወያ ትግርኛ ከልም ኣጆኻ ኣነ ግን ናይ ቃንቃ ኬላ ኣይኮነካን እየ ክሕግዘካ እየ ብዝተኻኣለኒ

    • @abduahmed5477
      @abduahmed5477 3 года назад

      ሀሀሀ ሁለት አይነት ቋንቋ ነው እምትችለው

  • @birukmathewos8477
    @birukmathewos8477 5 лет назад +20

    በጣም ደስ ይምል film new wawaw

  • @user-eh8zz3jq4u
    @user-eh8zz3jq4u 5 лет назад +16

    ዋውውውው ቆጆ ፊልም ነው ማርታ. ሄኖክ. ውድድድድድድድ

  • @samigrace123
    @samigrace123 2 года назад +1

    betam arif film new ena zare aydelem yayehut gen bezih agatami tezera merasat yelabetm nefs yimar letezara yemtlu belike ena be comment asayu

  • @HabibaYissa
    @HabibaYissa 12 дней назад

    ከፊስቡክ ነው የመጣሁ 😊😂

  • @yonnastsehaye8277
    @yonnastsehaye8277 7 месяцев назад

    ሄኖክ ያራዳ ልጅ በጣም ነው የማደንቅህ 👌👌👌❤from Asmara🙏

  • @amiyyemaryamlji4511
    @amiyyemaryamlji4511 5 лет назад +14

    ሄኒዬ ስወድክ እኮ ምርጥ

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 4 года назад +21

    የድሃና የሃብታም ፍቅር.. ሥራ ነው እንጂ ፍቅር አይደለም! ሁሉም ነገር ሲመጣጠን ነው ጥሩ !

  • @ishmaeldassa8268
    @ishmaeldassa8268 3 года назад +3

    እኔና ፍቅር መንገድ እየተላለፍን ሳንገናኝ...ደስ ይላል ዋናው መገናኘቱ ነው አንዳንድ የሴት ጓደኞች ግን የፍቅር መቀስ ናቸው ግን ተፈጥሮአቸው ነው ልበል? የራሳቸውን አስቀምጠው ትርፍ መጫን ሲወዱ ታክሲ ሆኑብን እኮ...

  • @user-gc1gp5dp8f
    @user-gc1gp5dp8f 9 месяцев назад +1

    ሞት አይቀርም ሁሉም ተራውን ነው የሚጠብቀው ነፍስ ይማር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @solomonkera2916
    @solomonkera2916 Год назад +3

    if you love someone, then you have to be ready to be hurted. if you love someone, then tell them.

  • @salahaldenjamal2754
    @salahaldenjamal2754 Год назад +1

    ተዛራዬ የኔ አባት🥺🥺😭😭😭

  • @ngstiluul5751
    @ngstiluul5751 5 лет назад +6

    ዋውውው ይምራል

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 года назад +1

    በጣምደሰእሚልፊልምነውቀጥሉበት👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @seyaraja3732
    @seyaraja3732 2 месяца назад

    ሄኖክም ማርቲም እንዴት እንደማደንቃቸው እነሱ ያሉበትን ፊልም ምንም ቢሆን ደስ ይለኛል

  • @tizetademssa4248
    @tizetademssa4248 5 лет назад +29

    ሀሀሀ ሰዉ ላገቱ መታነቂያ ገመዲ አቶል እሱ ወረቅ ተመቸኝ😂

  • @qwrcdfhvc4326
    @qwrcdfhvc4326 5 лет назад +24

    ሄኖክ ያለበት ሁሉ ያምራል

  • @user-ws9fl2pb1j
    @user-ws9fl2pb1j 14 дней назад

    ሂኑየ የኔ ጀግና ትለያለህ ❤❤❤❤🎉

  • @tinesop1949
    @tinesop1949 4 года назад +2

    በጣም ደስይላልም ያስተምራል ተደጋግሞ ቢታይ አይሰለችም።

  • @yosirasu3838
    @yosirasu3838 Год назад +1

    እግዜር ብሎ አንድ ላይ ብትሆኑ ያምርባቹሀል የምር ሄና የተረጋጋ ማርታም እንደዛው ሁለታቹም ለኔ ምርጦች ናቹ

  • @ferzeraseafa7925
    @ferzeraseafa7925 5 лет назад +8

    አሪፍ ነው

  • @issackaliyow4548
    @issackaliyow4548 5 лет назад +2

    Very nice film

  • @zuzuhabeshawit2073
    @zuzuhabeshawit2073 2 года назад +2

    ህይወት አለኝ ተስፋ 👌👌👌👌

  • @gyy7480
    @gyy7480 4 года назад +35

    የኖክና ማርቲን የምትወዱ ብቻ ላይክ ግጩኝ

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 3 года назад +4

    Elshady your effort was amazing!

  • @AdamAdam-gm4qp
    @AdamAdam-gm4qp 4 года назад

    Thank you

  • @anisaaethiopia8603
    @anisaaethiopia8603 4 года назад +4

    ባርቱ አሪፍ ነው

  • @user-mq9ht7jj1v
    @user-mq9ht7jj1v 8 месяцев назад +1

    ሄኖክዬ ስወደዉኮ 🥰🥰

  • @ayshamohamad3414
    @ayshamohamad3414 4 года назад +4

    ሄኖክየውስጤነክሰላምክይብዛ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 года назад +12

    ተዘራ ለማ. አሁን ሙቷል ቢባል ማን ያምናል. ሳስበዉ እደ ፊልሙ የሞተ ይመስለኛል.😭😭😭😭
    ሄኒ ኧረ ወይኔ በገጀራ 😂😂😂😂😂😂

  • @shamilaaberare2257
    @shamilaaberare2257 4 года назад +3

    ደስ ይለል

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 2 года назад +1

    ልጎለት ስሄድ ተጎልታችሁ አያለሁ ተጎልቸ ስመጣ ተጎልታችሁ አገኛችኋለሁ አላለም ወይጉድ😂😂

  • @user-cu6tj2mz9y
    @user-cu6tj2mz9y Год назад +2

    ስው መሆን ከባድ ነው❤❤

  • @user-sz5tv9mh5r
    @user-sz5tv9mh5r 4 года назад +3

    ደስ ስትሉ

  • @Semira-cq3no
    @Semira-cq3no 2 месяца назад

    ዋው በጣም ደሰ ይላል ❤

  • @malhabib357
    @malhabib357 5 лет назад +1

    Cool super film

  • @gebeye6878
    @gebeye6878 6 лет назад +10

    ዋው

    • @umuadnan.3213
      @umuadnan.3213 5 лет назад

      የወሎ ሺቅርቅር ነኝ Gebeye

    • @wow-jm9oy
      @wow-jm9oy Месяц назад

      ትሪታየ

  • @Kimora80
    @Kimora80 27 дней назад

    my name is james.
    oncologist in south africa

  • @humorplc
    @humorplc 4 года назад +2

    RIP Ato Tezera Lemma

  • @user-xn4nq8sm6d
    @user-xn4nq8sm6d 4 года назад

    Thanks

  • @tsenatiderese3965
    @tsenatiderese3965 5 лет назад +7

    wawuuu betam dess yelali fkr huli gizee destenyaa ayaderegim enyaa gin metagesi kechalin mechereshawu genet yegeban new mimesilewu

  • @aynalemabera860
    @aynalemabera860 3 месяца назад

    እሄንን ሙቪ ለ3ኛ ጊዜ ደገምኩት😂😂😂

  • @yosefabrha7351
    @yosefabrha7351 5 лет назад +8

    ፍቅር በኛ ዘመን ክድሃ ጋር የሚታሰብ ባይሆንም ለድርሰቱ ግን አድናቆቴን ይኸው:: ሄኒ የአራዳ ልጅ አባቴ ይመችህ ያምራል

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 4 года назад +1

    This movie suppose to be not disliked i don't know why some people they don't know difference between like and dislike

  • @tollam.hallengo7907
    @tollam.hallengo7907 3 года назад +2

    Lovely

  • @temagebasha4950
    @temagebasha4950 5 лет назад +3

    ሰላምህ ይብዛ አቦ
    ስወድህ እኮ

  • @emanebrahimemukalove9899
    @emanebrahimemukalove9899 3 года назад +1

    Betam betam new mwede yehan film

  • @elsanazi7824
    @elsanazi7824 5 лет назад +2

    Woow nice

  • @markosmengesha5551
    @markosmengesha5551 5 лет назад +8

    only on film there is no life in real

  • @Samyberhane
    @Samyberhane 5 лет назад +3

    Ewadshlehu kisrale berhane gebrahawariat ilove ethiopa

  • @abdelamohammed6833
    @abdelamohammed6833 2 года назад +2

    ማርታ ጎይቶም ትወናዋ የመጬ የመቸኛል

  • @yoditberhane9571
    @yoditberhane9571 3 месяца назад

    እው❤ኣነ❤ክፈትዋ ነዚተዋሳኣይ❤

  • @mohamedali4862
    @mohamedali4862 3 года назад +1

    best 2020 move

  • @tigisthaylu7809
    @tigisthaylu7809 4 года назад +1

    ዋውውውውው አሪፍ ነው

  • @xxxxx7468
    @xxxxx7468 2 года назад +1

    Waw waw dese yelal!!!!!!

  • @LaubabAdem-dy2nn
    @LaubabAdem-dy2nn 7 месяцев назад

    የሀብታሙ ትግስተኝነቱ ደስ ይላል

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 4 года назад +2

    ደሥ ይላልግን ሠው ጓደኛ ለጓደኛ ምቀኛ አይኮንም ብልግናነው

  • @eskindirfikre234
    @eskindirfikre234 3 года назад

    በጣም ደስ ይምል

  • @Samyberhane
    @Samyberhane 5 лет назад +2

    Ilove youuuùuu ethiopa

  • @fanafana6524
    @fanafana6524 4 года назад +4

    ነብሥህን ይማረው በጣምነው ያዘኩት

  • @samsongsamsong8388
    @samsongsamsong8388 5 лет назад +1

    ደሥ ይላል

  • @user-ii3cs7cm4m
    @user-ii3cs7cm4m Год назад +1

    😍💘ሰወድህ

  • @user-dl3rv2pz2b
    @user-dl3rv2pz2b 4 года назад +2

    Wooow yamiralll

  • @user-vd2em4ff7x
    @user-vd2em4ff7x 9 месяцев назад

    ሄኒ በጣምነው ምወድህ የማደንቅ ብሮ

  • @sintayehuassefa152
    @sintayehuassefa152 2 года назад +1

    በጣምደስይላል

  • @rahma1438
    @rahma1438 2 года назад +1

    በናለ በሂወቴ በገኝሁ ፍቅር ያርብ

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m 3 месяца назад

    ሄኖክ ምርጥ ሰው❤

  • @patricksoriney6315
    @patricksoriney6315 3 года назад +1

    Looks good movie add English titles

  • @amalalam8720
    @amalalam8720 3 года назад +1

    ዋዉ ያምራል

  • @user-gb1dh3wp8i
    @user-gb1dh3wp8i 5 лет назад +9

    አሪፍ ነው ይመቻል❤❤❤😍😍😍🌹🌹🌹

  • @berhanumoges3663
    @berhanumoges3663 4 года назад

    information is the best for job opprtinty

  • @godsaves8457
    @godsaves8457 4 года назад +2

    Nefs yimar!!!

  • @user-in5tk8yn8f
    @user-in5tk8yn8f 3 месяца назад

    ደስየሚል ነው

  • @Natinati-up7gf
    @Natinati-up7gf 2 месяца назад

    ጥሩው❤❤

  • @wendehailu3653
    @wendehailu3653 6 месяцев назад

    በጣም ገራሚ ፊልም

  • @user-zz4wi6zf4p
    @user-zz4wi6zf4p 5 лет назад +7

    ብዙ ጊዜ አየሁት

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 5 лет назад +5

    ሄኒዬ ቆንጆ አልቅሰህ አሰለቀሰከኝ መኖር ልጀምር ነው አሁን አልክ

  • @user-iw5cn4zz3d
    @user-iw5cn4zz3d 5 лет назад +8

    ውይነ ዳን ስመች ፍቅር እኮ ነው

  • @AllinOne-tu6xm
    @AllinOne-tu6xm 9 месяцев назад

    Wow best movie

  • @zenebeabule
    @zenebeabule 4 года назад

    Betam miret film

  • @MadinaMussa-xp4dp
    @MadinaMussa-xp4dp 4 месяца назад

    ድህነት ከአእምሮ እንጂ እንዴ ኢትዮጵያን ሀብታም የለም