ለፊት ጥራት እርድ ከድሮም የተመሰከረለት‼️ 3 ተአምረኛ የአርድ ውህድ አዘገጃጀቶች‼️ | EthioElsy | Ethiopian
HTML-код
- Опубликовано: 6 окт 2024
- Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
#EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ #ፀጉር #በፍጥነት #ተአምረኛ
/ elsa_fusion_lifestyle
/ elsa.getu22
EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INFO,
ውዶችዬ የከበረ ሰላምታዬን በያላችሁበት እያደረስኩ 🙏የተጠቀምኩት Shea Better 👉Betty’s African Shea Better ነው ስልኩአ 👉0911 038209 A.A በጣም ተስማምቶኛል የሱአ የሺአ በተር ሽታ የለውም ቆዳ በጣም ያስውባል 👉ሌላው የቡናው ውህድ ለሰውነቴ አንደኛ ነው ለፊቴ እና ለአንገቴ ግን እርዱ በሺአ በተሩ የመጨረሻ ወድጄዋለሁ 👉ፊቴን ያፀዳሁበት ቅባት ሊንክ 👉EMMA Hardie 👉
ተባረኩልኝ🙏
አልስዬ እናመሰግናለን የኔ ፍቅር ❤❤❤
Shea Better UK endet magnet enchelalen?
የኔዎውድቆጆጥያቂጥይቅሽአልመለሽልኝም
??በትረፍቆጆነውበረች
Where is the link elsi please
ኤሊሲ እንዴት ነሽ እርድ ቅመም ያልተቀላቀለበት የት አገኘሽ ሊንክ ካለሽ
እርጎ ማር እና እርድ 👌🏻👌🏻👌🏻
ማሬ እርዱ የተፈጨዉ ገበያ የሚሸጠዉ
በጣም ደስ ቲያለሽ ተባረኪ በተጨማሪ እርድ በእርጎ መጠቀም ቆዳን ይወጥራል አሪፍ ነው
ኤልስዬ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ውጤት አለው
ጠንቃቃ እና ቆንጅዬ በጣም እናመሰግንሻለን ተባረኪ፡፡
እህታችን እናመሰግንሻለን ፣ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለጥልሽ።
ስለማዳት መፍትሄ ፈልጊልኝ
With Yogurt is the best for my skin.
እናመስግናለን ኩራት ነሽ ይህን ቻናል ሳይ የሚስማኝ ሰላም ስላምሽን ያብዛው
ጎበዝ ኤልሲ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቢው እኔም ሁሉን እጠቀማቸዋለሁ ሊላ ቲፕ እንቁላልና እርድ በጣም ቆንጆ ነው
Thank you Sista! I'll try the one with honey.
እኔ እርድ ፣ማር፣ የእንቁላል አስኳል ምጠቀመው በቃ በጣም ምርጥ ነው የምን ሜካፕ ከዛ በኃላ ፏፏፏፏ ብልጭ ነው
👍👍
Is “ered” turmeric or curry?
@@alganeshbahre8598 tumeric
Tumeric for skin አደራ 🙏♥️🙏
@@alganeshbahre8598 i'm always use tumeric .the one you said curry i don't know about that powder
ኤልሲ እርድ እርጎ ማር ዋው ነው ሞክሪው ከፆም ቦሀላ
እናመሰግናለን ኤልስዬ በርቺ
ኤልሲ የእኔ ልዩ ሁሉም ጥሩ ነው ❤❤ እኔ ግን ቡናዉ በጣም ይሲማማኛል እኔልዩ እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁልሽ❤
ኤልሲዬ እናመሰግናለን በወተት ደግሞ ከምልሽ በላይ ውጤት አይቼበታለው
ኤልሲዬ በጣም ነው የማከብርሽ አእኔ ትላንት ቆንጆ ሹሩባ ተሰርቻለሁ
የአሜሪካ የአየር ሁኔታ ሁለመናዬን በጥብጦታል::ምንም ልለምደው አልቻልኩም:: ትልቅ ፈተና ሆኖብኛል::እርድ ደግሞ ካንሰርንም የማዳን ሐይል አለው የሚል ጥናት ወጥቱል:: አንድ የሻይ ማንኪያ በሻይ ወይም በምንጠጣው ና በምንበላው ጨምረን በየቀኑ መጠቀም ጥሩ ነው::
በምንጠጣው ውሃስ ይሆናል
እናመሰግናለን❤ እኔ እርዱን በእሳት አመስ አመስ አርጌ ነው የተቀባውት በጣም አርፍ ነው
Elsye ho provato questa combinazione. È molto molto utile ed efficace.
Grazie mille cara, sempre ottimi consigli ❤️😘
Ergo ,enikulal ,Eridii betam arif newu👍😘
Yemigib erid new yemihonew
Elseye yezarew leyu new thank you teserto sikemet Geze yekotebal tebareki leyu nesh Elseye ❤️❤️❤️❤️❤️🙏
እኔ የምጠቀመዉ
1. የእንቁላል ዉሀዉ ፓርት፣ ከማር ጋር
2. እሬት፣እርድ፣ማር፣ አንድላይ እጠቀማለዉ
3.የብርቱካን ልጣጭ ደርቆ ተፈጭቶ፣ሬት፣እርድ፣ማር
4. oat meal powder ወይም rice powder፣እርድ፣ማር፣ግማሽ ማንኪያ ሎሚ፣almond oil.
ከነዚዉስጥ ያገኘሁትን እሰራለዉ።
በቡናና ሺያበተር ሞክሬ አላቅም እሞክረዋለዉ
Thank u. I grew up in Dire Dawa. I can say all somalia women they don't go out a day time without Erede. They used to say it will protect from sun burn and u will get clear skin.
ኤልሲዬ Shea butter የት ልናገኝ እንችላለን ?
- በተፈጥሮ ቅቤ ብናደርገውስ አይቻልም ?
መርካቶ
እርድና ማር በጣም ቆንጆ ነው ከድሮ ጀምሮ እጠቀመው አለሁ ለሁሉም ሰው ይስማማል ውዴ አላርጂክ የለውም የሽያ በተር ፎቶውን አስቀምጭልኝ ከቻልሽ በጣም እፈልገው አለሁ በተረፈ በርች ጠንካራ ሴት ነሽ ውድድድድ
Thanks for sharing elsy really appreciate ❤
ሁሌም የምታሳይን ነገርሮች በጣም ጠቃሚናችው ደስይላል
ኤልሲዬ እንዴት ነሽ ሺያበተር ማግኘት እማንቻል በምን ቀይረን እንጠቀም ?
Oilv oils
የተጠቀምሸው እርድ ለምግብ የምንጠቀመውን ነው ወይሰ ለፊት የሚዘጋጅ አለ
የምግቡ ባይሆን ይመርጣል እኔ አንኳሩ ገዝቼ ፈጨሁኝ
የምግብ ባይሆን የመረጣል
Hi Elsy what is the name of makeup remover that you used it thanks
ኤልሲዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመሰገን።
❤❤❤ love it, I usually use with coconut and sugar to scrub any spots from the face and honey, lemon for my face and brush teeth once a week, it give shining for the teeth.
Many Many Thanks for using our product . Betty's African Shea Butter always the best!!!
Absolutely yes thank you Bettye 🙏♥️🙏
All of these are excellent I use them thanks 🙏 I appreciate you ❤
ኤልስዬ በጣም ነዉ እማመሰግንሽ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩብሽ ኑሪልኝ
Elesuye tebarekelegi sewdeshi demo yene ehet hule yanechen peg eketatlalehu ❤
ሁለቱም የምወደው ውህድ ነው እርድ የምገዛው ከህንዶች ሱቅ የፊት እርድ ስላለ ክዛ ነው በሼያ በተር ሞክሬ እላውቅም እሞክረዋለሁ ኤልሲ እንደሁልጊዜው እናመሰግናለን 🥰
ለፊት ብቻ የሚሆን እርድ ካለ please ብታሳይን
@@tegestfasil7738እርዱን ገዝተሽ እቤት ፈጭተሽ መጠቀም ትችያለሽ
እኔም ህዶቹ ጋር ነው ያገኘሁት 🙏♥️🙏
ሄልሲ ሁሉ ነገርሽን እወደዋለው የምታደርጊውን ውህድ ሁሉ ይመቻል ተባረኪ🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
Can’t wait to try this amazing thank you for sharing. God bless
አዎ ቆንጆነዉ በርቺ
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
ኤልስዬ እንዴት ነሽ እርድ በማርና በእርጎ እጠቀማለሁ አልፎ አልፎ ጉስቁል ስል ታድያ ያንን ያደረኩ ቀን ጠዋት ፊቴ ተይ !!!!ስለ ቡና ከዚህም በፊት ብለሻል አንድም ጥራቱን አንድም የሀገራችንን ምርት ለመጠቀም እና ኤልስዬ በተለይ አንድ አንዴ ስታፈይው ቤት የሚያገማ ቡና አለ እኔ ቡናዎችን ለማየት በምቀያይርበት ግዜ ባየሁት የቡና የተለያየ ጠረን ቡና ጠላሁ ።እና ትክክል ነሽ ያገራችንን እንኳ ባናገኝ ቡናን በደንብ መምረጥ ያስፈልጋል
Tegistye በጣም ይቀላቅላሉ በተለያየ የቡና ፋብሪካ ነው ያየሁት የሚቀላቅሉበትም ምክንያት አለው ለጣእሙ ሲባል ነው ያልተቀላቀለ ቡና አለ ግን ወደድ ይላል ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልስዬ በመጀመሬያ በጣም አመሰግናለሁ
በመቀጠል እዚህ ላለነው ምን አይነት Shea butter 🧈 እንጠቅም ???
ቆይ ትንሽ ጠብቁኝ ውዶችዬ 🙏♥️🙏
በፈጣሪ ስም ሺያ በተር ምድነው ንገሩኝ አሳዩኝ
ቆንጆ የቡና ማስክ ስሪልን
Thank you so much for sharing ❤ I can wait to try it
እንደው ስወድሽሽሽ እኮ : ክብርሽን የጠበቅሽ ሴት ወይዘሮ።
እንኳን ሰላም መጣሽ ኤልሲ
ኤልሲዬ እንዴት ነሽ
በጣም ነዉ ምወድሽ፣ ማከብርሽ፣ ማደንቅሽ። ብርቱ እና ጠንካራ አርአያ ምትሆኚ አስተማሪ ሴት ነሽ
በርቺልኝ
አዚ ቪድዮ ላይ የሚቆዩ ውህዶችሽን ለእለት ምትጠቀሚውን ቀንሰሽ ብትቀቢ ለማለት ፈልጌ ነው ፊትሽን የነካው እቃ ሚቀመጠወ ውህድ ውስጥ ባይገባ
Thank you...❤
እኔ ቆፍጣና ወኔ ያላት ሴት ታኮራኛለች ኤልሲ በጣም አክብርሻለው በርቺ ውዴ
Thank u Elsi. Ere anget ayresa🙏🏽
ሺያ በተር የማይስመመው ይኖራል። ያጠቁራል። ለሁሉም አይስማማማም።
ኤሊሲ እናመሰግናለን ውዴ ተባረኪ
ኤልሲ እሬቱ ወር ሲቆይ ችግር አይፈጥርም? የማሩን እና የሺአ በተሩን በደንብ አውቀዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው
የቡናው በጣም አሪፍ ነው🙏🙏❤
ስላም ላንቺ እና ለቤተስብሽ ይሁን እባክሽ አይኔ ስር ቆዳዬ እየሳሳብኝ ነው ምን መፍትሔ አለ
I am going to use it thank you 🙏🏾
Thank you konjo I will try.
Thank you Elesy God bless you 🙏
ቡናውን በማር ተጠቅሜ በጣም ቆጆ ነው
ስለምትሰጪን ሀሳብ በጣም አመሰግናለሁ እና አንድ ጥያቄ አለኝ እርዱ ከየት እናገኛለን?
በጠአም ነው ምታምሬዉ ተባረኪ
እናመሰግናለን
ቡናውን በምድነው የቀላቀልሽው አልገባኝም
ስወድሽ ኤልሲዬ የሴቶችን ሂወት ነው ምታቀይው 🙏😍😍😍
እኔ ፊቴ ትንሽ ወዝ አለው እና በማር ብጠቀመው ይጠቅመኛል አይደል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Perfect that good for summer ☀️👍
ሰላም እህቴ ሲቀመጥ ግን ከቀናቶች በኋላ የመበላሸት እድል የለውም ወይ ፍሪጅ መቀመጥ የለበትም ግራ ስለገባች ነው???
Thank you 🙏🏽 I
እናመሠግናለን።
Hi Elsiye thank you so much 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
I want to share with you rice is good as well for face mask . You can do video about that too if you want.
❤❤❤
እህቴ ፊቴ በጣም ሴንሴቲፍ ነዉ በጣም ይቀላል በተለይ ሙቀት ከሆነማ መንቀሳቀስ አልቻልኩም እባክሽ መፍትሄ
ሽያበተር ምንድነው
እውነት ነው ኤልስየ ለእኔም በሚገርም ነው እርድና እሬት የቀየረኝ በጣም ጠቃሚ ነዉ ጥሩ እይታ ነው ኤልሳ ወርቅ በርች::
እንዴት እንደወደድኩት ማሬ 🙏♥️🙏
ጥሩትምሕርትነውበርቺ
አመሠግንሻለዉ
Thank you so much for sharing ❤
ያዘጋጀነዉን ነገር በየቀኑ መቀባት ይቻላል
እባክሽ. ኤልሲ ንፁህ. እርድ. ከየት. አገኛለሁየትኛውን. አምኖ. መግዛት. ይቻላል
ሡበር ማርኪት አለ ፍሬሹ እሡን ገዝተሽ አጥበሽ ፈቅፍቀሽ ካደረቅሽ ቡሀል ፍጭዉ ላም አዲርገሽ በማጥለያ ነፍተሽ ማሥቀመጥ ነዉ ከዛ መጠቀም ማአጠርም ታገኛለሽ ዱቄቱን
ምርጥ ነው ጎበዝ
እርድ እና ማር በጣም ይስማማኛል ወተትንም እጠቀማለሁ ፏ ነው እምለው ግን ቡና ኡኡኡኡ ለሁሉም ፊት አይሆንም ቡና ተለቅልቄ ፊቴ ሽፍ ሽፍ ብሎ ደንግጨ አውቃለሁ ተጠንቀቁ
Erd yaltefechewun new metetekemiw
Video alsemahum tsehuf becha
ፊታችሁን ጥረጉበት ያልሽው ምንድነው???
Wowowo bexm Enmseganln Yene Melkm Enkon den mexasha yene liyuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እርድ ፊቴ ላይ ይቀራል:እሱን ለማስለቀቅ በጣም ስለምታጠበው ፊቴ ይበላሻል 🥲
ወይ ኤልስዬ አንድ ኪሎ ጤፍ 80 ብር እየተሸጠ ሕዝቤ ጨልሎአል ውዴ
Erdu yaltefechew tegegnto ebet bizegaj demo yebelt arif new
yene wud ene betam new madiyat yasichegeregn min ladirig
Elsi እናመሰግናለን
ሰላም ኤልሲ በቀን ውስጥ አመጋገብሽን እና የ ቀን ውሎሽን ብትሰሪልን ከቻልሽ
ኤልስየ ሜካብ ማስለቀቂያ ክሪሙን እባክሽ ስሙን አማዞን ለመግዛት ላኪልኝ እህቴ🙏
EH - Emma Hardie Moringa Cleansing Balm with Professional Cleansing Cloth 100 ml
Lamin yale gezi mexaqam yichelal 1 gezi yasarnawen
Elsiye bemar tetekme akalehu gen betam eyekoyehu selehone lewtun alayehum ahun gen be shea butter eskemokrew chekuyalehu tebarekilegne ena Elsiye erdun scrub karegen behuala newe weyis leyebcha entekemew?
ኤልሣዬ እዴት ነሽ ሺያ በተር ጥሩ መሆኑን እዴት ይታወቃል ኦርጅናል መሆኑን ማለቴ ነው
ሰላም እህቴ በዘየትዘይቱን መጠቀም አችልም
ኤልሲ እርድ በማር ጥሩ ነው ምክሬዋለሁ አመሰግናለው
ሺያ በተር ምንድነው
ኤልሲ እባክሽ ወይባ ጢስ እቤት መስራት አንዴት እንደሚቻል አሳይን❤❤
So gooodd tnx
ኤልሲ ሁሌም እጠይቅሻለው ምላሽሽ ዝምታ ነው ዛሬም በድጋሚ ልጠይቅሽ ፊትሽ ላይ ያለውን ማድያት ምትደብቂበትን ፋውንዴሽን ወይም ሜካፕ ስሙን ወይም ሊንኩን ብትጺፊልኝ ምናለበት እንቅልፌን ሰውቼ ነው የማይሽ ስለምወድሽ :: የማዳም ቤት ስራ ጉንጬ አካባቢ ማድያት ሸልሞኛል ለፈጣን ምላሽስ አመሰግንሻለው💕
I believe it is called studio fix powder by mac.
ruclips.net/video/Xe9335C67w0/видео.html እዚህ ቪድዮ ላይ በደንብ አሳይቻለሁ ማሬ Mac ፖውደር እና ሌላው ኮሬክተር የMAC ነው የምጠቀመው ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 አመሰግናለው ኤልስዬ የዘውትር ተከታታይሽ ካለሁበት🙏
ተባረኪ ፡ ❤❤❤❤❤
ተባረኪ ቆንጆ 🙏🤗