"በተለምዶ ለፊታችን የምንጠቀማቸው…ግን ልክ ያልሆኑ ነገሮች የትኞቹ ናቸው...?//ስለውበትዎ በእሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 ноя 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 670

  • @miminigussie2794
    @miminigussie2794 2 года назад +178

    የፊት ጥራት የሚወሰነው በአመጋገብ ማለትም አትክልትና ፍራፍሬን አብዝቶ በመመገብ፥ ውሀ በብዛት በመጠጣት፥ ኮስሞቲክስ ባለመጠቀምና የውስጥ ሰላምና ጤናን በመጠበቅ ብቻ ነው። የናንተ አገልግሎት ጊዜያዊና የላይ ጽዳት ብቻ ነው።

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 2 года назад +3

      በትክክል ሚሚ የኔ ሞክሼ

    • @fanosmasho3037
      @fanosmasho3037 2 года назад

      😘😘😘

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix 2 года назад +1

      🙌🙌🙌

    • @user-eu2vn1ns2w
      @user-eu2vn1ns2w 2 года назад +10

      በትክክል በተጨማሪም በቂ እንቅልፍ በመተኛት ፊት ልስልስ ያደርጋል ከተሞክሮዬ ነው

    • @miminigussie2794
      @miminigussie2794 2 года назад +3

      @@user-eu2vn1ns2w በጣም ትክክል👌

  • @alem1228
    @alem1228 2 года назад +178

    እኔ የምለው ያገሬሰው ሁሉም እንግሊዝኛ ተናጋሪ ሆነ እንዴ?

    • @habeshwit8874
      @habeshwit8874 2 года назад +22

      የነጆባይደን ቅምጥ ሆነን የለዴ🤣🤣🤣

    • @blueblue8966
      @blueblue8966 2 года назад +36

      ውሎሽ እና ስራሽ ተፅእኖ ይፈጥርብሻል ሳትፈልጊ ነው ቃላቱን የምትጠቀሚው

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 2 года назад +2

      Kkkkkkkk

    • @eritrealove7981
      @eritrealove7981 2 года назад +14

      ለኔም በጣም የሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር ሃገራዊ ቋንቋህን ከባእድ ሃገር ቋንቋ ጋር ኣድርባልቆ ማውራት። በተለይ ሚድያ ላይ ።

    • @maki5062
      @maki5062 2 года назад +8

      እንኳን ቋንቋቸውን ባህላቸውን ምግባራቸውን ወርሰነዋል

  • @sarass5506
    @sarass5506 2 года назад +9

    እናመግናለን ኢቢ ኤሶች ይበልጥ አድራሻዋን ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 2 года назад +16

    እኔ በስደት እንድ ሆኛለሁ እና ከስደት መልስ እመጣለሁ ቦታ ና ቁጥር አስቀምጡ 🙏

  • @haymanotgugessa9137
    @haymanotgugessa9137 2 года назад +1

    Thanks a lot!

  • @desta547
    @desta547 2 года назад +4

    እባካችሁን አደረሻ አስቃምጡልን

  • @almashalmash1235
    @almashalmash1235 Год назад +2

    ኢትዮጲዬ ለዘላለም ትኑር ጉበዝ በርቾ

  • @user-qx9qh2ib5h
    @user-qx9qh2ib5h 2 года назад +29

    በአጃክስ ታጥበን ነው ያደግነው አትመፃደቁ 😏

  • @ethiohabsha2313
    @ethiohabsha2313 2 года назад +21

    ምርጥ ዶክተር እረ ቁጥር እንፈልጋለን

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 года назад +34

    የመጀመሪያዋ ሴትየዋ እንኳን ይህን ያህል ደረጃ ከደረሰ በሆላ በዚህ መንገድ ይለቃል ብሎ ማሰብ እንዲሁ ውጣ ያለው ገንዘብ ነው

  • @fasikaassefa9539
    @fasikaassefa9539 2 года назад +50

    She is not giving direct answers to the questions she is being asked. I am not happy with the presentation.

    • @mo..7680
      @mo..7680 2 года назад +4

      Trust me she don’t know anything am a beauty therapist but this woman is a joke

    • @ashebir520
      @ashebir520 2 года назад +5

      @@mo..7680 Why don't you point out the joke and we laugh together? And tell us what you know about skin care. But I'm sure that you know nothing.😉

    • @mo..7680
      @mo..7680 2 года назад

      @@ashebir520 first of all you will never cure malasma you can only prevent it second what she is doing is nothing to do with malasma treatment malasma can only be treated with hydroquinone and alpha arbutine and alzlic acid so she is giving completely wrong information

    • @ashebir520
      @ashebir520 2 года назад +3

      @@mo..7680
      Now you understand what a "comment" means (no offense 😉). Melasma can be cured gradually by treating it properly. Hydroquinone is a skin-lightening chemical agent. It bleaches the skin, which can be helpful when treating different forms of hyperpigmentation temporarily. It is sold with doctor's prescription in small amount since it has many side effects. Melasma treated with this chemical will return back worsen than before. If you are in this profession, or someone ordered it for you I recommend not to use it.
      However, this skin care professional recommends Azelic acid and Alpha Arbutine (2%) after treating her customers with natural ingredients.

    • @kiyukiyukiyu1363
      @kiyukiyukiyu1363 2 года назад

      አድረሻ የትነው

  • @AlmQueen1713
    @AlmQueen1713 Год назад +2

    Thanks so much 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @beataarmeda7132
    @beataarmeda7132 2 года назад

    Thanks 😊

  • @ethiohabsha2313
    @ethiohabsha2313 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ

  • @simetube
    @simetube 2 года назад +20

    ሠላማችሁ ይብዛልኝ የሀገሬ ልጆች💐አድራሻዋን አስቀምጡልን

  • @mdadi127
    @mdadi127 Год назад

    ዋው ምርጥ ነው

  • @munira4456
    @munira4456 2 года назад +5

    ሰላም አድረግልን

  • @zdd23
    @zdd23 2 года назад +6

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቱልን እኔም ሀገሬ ሥገባ እመጣለሁ ነው ኢንሻ አላህ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 4 месяца назад

    የኔ ዴርቅ እና ሤንሤቲቭ ነው

  • @ytube9055
    @ytube9055 2 года назад

    ያምራል

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 года назад +7

    አድራሻችሁን አስቀምጡልን እባካችሁ

  • @user-bx9tp6uo6k
    @user-bx9tp6uo6k 2 года назад +12

    አውበርቱ አገራችንእየተሻሻለችነው
    ያመጣብንንጣጣ ጭርሶ ስላሙንይስጠን

    • @astierabath5348
      @astierabath5348 2 года назад

      የት ነው የምትሰሪበት ቦታ አድራሻሽን ???

    • @user-bx9tp6uo6k
      @user-bx9tp6uo6k 2 года назад

      @@astierabath5348 ሳውዲመድና ነኝ መችነውእራሴንየማይው😭😭😭

  • @user-ss9mo9nj7b
    @user-ss9mo9nj7b 2 года назад +71

    ያደባለቅሸበትን ውሁድ ካልተናገርሸ ምኑን አሳየሸን

    • @fiqerkonjo9790
      @fiqerkonjo9790 2 года назад +3

      ገቡይ መዝጋት ነው

    • @user-zc8dl1vr6l
      @user-zc8dl1vr6l 2 года назад

      እኔ ራሱ እሱን ጓግቼ እያጣበኩ ናበር

    • @liaaye3126
      @liaaye3126 2 года назад +10

      ቢዝነሷንማ ከተናገረች ከሰረች

    • @martatemesgen6169
      @martatemesgen6169 2 года назад

      Minun asayech

    • @selamtube7601
      @selamtube7601 2 года назад

      @@fiqerkonjo9790 😀

  • @meseluadmassu4154
    @meseluadmassu4154 2 года назад +15

    በጣም የሚገርመው ምን ያህል ስው ይስማኛል ብላ ነው በእንግሊዝኛ የምታወራው ?

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 2 года назад +5

      ትርጉም በስለሺ ይዘጋዥልሻል ከዚህ በላይ እንዴት ትንገርሽ ማንጎጠጡን ትተሽ ሙያውን በቀሰምሽ

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l 2 года назад +9

    በመጀመሪያ: ደረጃ: ጟንት: ተጠቀሚ: በመቀጠል: ለአይናቸዉ: በጣም: ተጠንቀቂ ጥሩ: ነዉ: በርቺ

  • @rahwakiedn531
    @rahwakiedn531 2 года назад

    Hey thank you for about all the information please can you tell me if you have idea how Can I remove hair from my face

  • @Myday4333
    @Myday4333 2 года назад +19

    ጉድ እኮ ነዉ😳 አይናቸዉ ላይ ከቻልሽ cucumber 🥒 ካልሆነም cotton ነገር ጣል አርጊባቸው እስኪ!! skin care ብቻ ሳይሆን eye care የሚባል ነገርም አለ እህታችን 👁👁👁👁

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 2 года назад

      I will thanks dear

    • @user-no1zz1hu7k
      @user-no1zz1hu7k 2 года назад

      እአፈጠራችሁ ስልክ ቁጥር አሰቀምጡልን

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 2 года назад

      @@user-no1zz1hu7k zero zetegn hamisa ameset zetena zetegn semania sediset zero zero

  • @user-dy6bg3cz7r
    @user-dy6bg3cz7r 2 года назад +13

    ሴትዬ ምን ምን ተጠቀምሽ 6አይነት ምደነው ደም ጓንት የማለብሽ ለምደነው በፍጹም ትንቃቄ ይጎለሻል ስትናገሪ ትቸኩያለሽ

    • @marthafirdawek4149
      @marthafirdawek4149 2 года назад +3

      ግን ስርአት ባለው መንገድ ሀሳብሽን መግለፅም ይቻላል እኮ

  • @genetdemewez1707
    @genetdemewez1707 2 года назад +7

    Ebs ሁልም ታሰተዋውቃላችሁ አድራሻ ለምን እንደማትናገሩ አይገባኝም.

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079 2 месяца назад +1

    Eret (Aloe Vera) Amino Acid alew seteyi semaw? Vaitamin E endalew new yemawekew! Techemari eweket selagegnew thank u!

  • @user-cw2mm7ov7b
    @user-cw2mm7ov7b 2 года назад +4

    አድራሻ ሥልክ ቁጥር አስቀምጭልን

  • @sabbontuadamaa8859
    @sabbontuadamaa8859 2 года назад +7

    የቆዳችነን አይነት እንዴት ማወቅ እንችላለን

  • @zinababrahim1600
    @zinababrahim1600 2 года назад +8

    እኔ ካስር አመት በፊት ጀምሮ ማዳት ነበረብኝ የእቁላል ነጩ አስኮል እና ቨዝሊን አንድ ላይ በማዋኸድ ተጠቀሙ በሳምንት ብዙ ለዉጥ ታያላችሁ እኔ ጠፍቶልኛል

    • @user-sk6jx6rw3y
      @user-sk6jx6rw3y 2 года назад

      ነጩን ወይስ የውስጡን ቢጨውን ንገሪኝ እኔም አለብኝ

    • @user-dw3bf3tp3c
      @user-dw3bf3tp3c 2 года назад

      @@user-sk6jx6rw3y ነጩን

    • @jobfitsum5015
      @jobfitsum5015 2 года назад

      በየ ስንት ጊዜ እንጠቀም ?

    • @loved4412
      @loved4412 Год назад

      Oww really ?? Thanks 😘

    • @melatberhanu9149
      @melatberhanu9149 Год назад

      በናትሽ ማዲያት አስቸግሮኛል በየ ስንት ጊዜ ነው የምንቀባው

  • @fikrteaddisu9979
    @fikrteaddisu9979 Год назад +1

    ስልካችሁን አስቀምጡልን

  • @user-si6jn6ru1u
    @user-si6jn6ru1u 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ በርችልን

  • @seidali8438
    @seidali8438 2 года назад +4

    የት ነው የምናገኛት መሄድ ፈልገን ነበር

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +10

    ንግግርሽን በአማርኛ ብታደርጊው ሌላው ጥሩ ነው::

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 года назад +15

    የፈጣሪ ያለ የረዝ አበባውን እንዴት ፊቷ ላይ እረጨችው ሆይይይ አይኗን አጥፍታ ልታሳርፈው ነው እንዴ

    • @elsamekurya4954
      @elsamekurya4954 2 года назад

      Salmanahu
      Ebs tanku
      Aderssha lacelane

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 2 года назад +1

      @@elsamekurya4954 bole medehanialem lingo tower ground floor

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri 2 года назад +2

      የሮዝ እኋ ችግር የለውም እኔም እጠቀማለሁ በጣም አሪፍ ነው

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements 2 года назад +2

      የተፈጥሮ ነዉ ሩዝ ይበላ የለ እንዴ ሁሉም የተፈጥሮ ነዉ ቢረጭ ችግር የለውም

  • @mphomaphisa4739
    @mphomaphisa4739 2 года назад +2

    Gobzi👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @abbaruiddesaa6849
    @abbaruiddesaa6849 2 года назад +5

    Yet naw enate bota inmaxalen ba ezgaber ❤️❤️❤️❤️

  • @abbysinai4641
    @abbysinai4641 2 года назад +1

    What about dry skin!??

  • @Alilah-pj7dn
    @Alilah-pj7dn 2 года назад +4

    እኔ ሎሚ አድርጌ ፊቴን መልጫለሁ አሲድ ነዉ ነጠብጣብ አጠፋለሁ ብየ ፊቴን መለጥኩ

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 2 года назад +38

    Please becareful customers eyes, and try to pull up your gawen or coat sleeves because you pass the bacteria from one customer to the next one. Just friendly advice.
    Keep it up 👍
    Selam le ETHIOPIA

  • @speaktruth7536
    @speaktruth7536 2 года назад +6

    ምንድን ናቸው ነዛ 6 ግብአቶች መናገር አት ፈልግም ያበሻ ችግር የሆነው ይሄ ነው

  • @fatumamom4497
    @fatumamom4497 2 года назад

    አባክሽ አባክሽ ለማደት

  • @genettaddesse6148
    @genettaddesse6148 2 года назад

    ስላም

  • @kederbediru8313
    @kederbediru8313 2 года назад

    በጠም. ጥሩ

  • @betelehemtadesse758
    @betelehemtadesse758 2 года назад +5

    እባካችሁ አድራሻ ይንገሩን፡፡

  • @genettaddesse6148
    @genettaddesse6148 2 года назад +1

    እባካቻው ሲልክ ቁጥር አስቀምጡ

  • @mekeyasirag4824
    @mekeyasirag4824 2 года назад +4

    እኔስተስፋቆርጫለሁ ያረቢ እባክህ አተአይቸግርህም አተዉ አሳልኝ ሞራሌ ተጎርቷል

    • @hanun14
      @hanun14 2 года назад +1

      አይዞሺ አንች ብቻ አይደለሺም እኔም ነኝ አሁንም ከጉንጨ ወደ ጆሮየ እየበዛ ነዉ አንዳንዴ ተንከባክቤዉ ለዉጥ ካላየሁበት በጣም እናደዳለሁ🥺🥺🥺

    • @user-or5zy8uw3b
      @user-or5zy8uw3b Год назад

      አየዛሺእማ😥😥

  • @dagialax
    @dagialax 2 года назад +20

    ሊያዬ አንቺ ያለሽበትን ለምን ሲኦል አይሆንም አያለው ደስ ስለምቲይኝ😘

    • @mekdesketema3837
      @mekdesketema3837 2 года назад

      Silke Ebakachu?

    • @godolyas7601
      @godolyas7601 2 года назад +1

      😁😁😁😁😁😁ሲኦል ብትገባ አብረሽ ትገቢያለሽ ማለት ነው🤔

    • @hanun14
      @hanun14 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @user-ox8mj4mz3m
      @user-ox8mj4mz3m 8 месяцев назад

      😲😲😲😲🙄🙄🙄🙄🙄😁😁😁😁

  • @hiwottefera9808
    @hiwottefera9808 2 года назад

    Where is the address?

  • @destayeg
    @destayeg 2 года назад

    Did I miss their address??? Where is she?

  • @hikmahikma3360
    @hikmahikma3360 2 года назад +2

    ሰልክ ቁጥር እና አካባቢዉ

  • @user-kp9ps9bd3x
    @user-kp9ps9bd3x 2 года назад

    አድራሻ አስቀምጡልን

  • @yesamienat8799
    @yesamienat8799 2 года назад +3

    አድራሻችሁ የት ነው

  • @user-mw3or6ze6t
    @user-mw3or6ze6t 2 года назад

    ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን

  • @werwer2528
    @werwer2528 2 года назад +7

    ሐኪሞችን አዲራሻ ብታስቀምጡ ጥሩነበር

  • @user-zc8dl1vr6l
    @user-zc8dl1vr6l 2 года назад +1

    አራ ሀገር ከማጠው እማጣለው ቁጥር አስቃምጡ

  • @metisalale1005
    @metisalale1005 2 года назад

    አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔🙏🙏🙏

  • @skiller_edit3813
    @skiller_edit3813 2 года назад +3

    አድራሻዎ በአማርኛ ላኩልን

  • @kadisali1414
    @kadisali1414 2 года назад +2

    አድራሻው የት ነው ካስተዋወቃቹ በኋላ አድራሻውን ለምን አታስቀምጡም

  • @Adomeiyasu123
    @Adomeiyasu123 7 месяцев назад

    መዓዝዬ ጎበዝ በርቺ ገን የተጠቀምሽውን ውህድ በቁጥር 12 አለሽ ከምን እንዳቃመምሽው አልነገርሽንም። ምን ዋጋ ኣለውታድያ?

  • @addisaaddisa4804
    @addisaaddisa4804 2 года назад

    Yaseliak kitar asekametalen aderash

  • @addisaaddisa4804
    @addisaaddisa4804 2 года назад

    Betam des yialal

  • @Waadaa2023
    @Waadaa2023 2 года назад

    Pls tell me her location . Pls

  • @fasikabogale4094
    @fasikabogale4094 2 года назад +1

    Where are they?

  • @user-ii4cv5pq3z
    @user-ii4cv5pq3z 2 года назад +1

    ያጡቁር አዝሙት ሰሙነ መጥፎነዉ ወይ

  • @helentesfay3192
    @helentesfay3192 2 года назад

    Address.... Yet new mtgegnew?

  • @haiyadmohammad5824
    @haiyadmohammad5824 2 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @tadelugirma5563
    @tadelugirma5563 2 года назад +1

    Gen yet new botaw??please 🙏🙏🙏🙏💞

  • @mohammedqatar1237
    @mohammedqatar1237 2 года назад

    ማሸ አልህ ሥልክ ቁጥር አሥቀምጡልን

  • @Mercy1Etay
    @Mercy1Etay 2 года назад +2

    አድራሻዋ የት ነው??

  • @asterworku3101
    @asterworku3101 2 года назад +3

    የት ነው ቦታው

  • @apappp6645
    @apappp6645 2 года назад +2

    አድራሻዋ ንገሩን

  • @TegstGondr
    @TegstGondr День назад

    እባካችሁ፡ቦታና፡ስልክ፡አስቀምጡ

  • @genettesfayeaga4843
    @genettesfayeaga4843 2 года назад

    Their address please?

  • @fatimaesa3283
    @fatimaesa3283 2 года назад

    👍👍

  • @sol12ale
    @sol12ale 2 года назад

    የት ነው አድራሻቸው?

  • @biriktisolomon9536
    @biriktisolomon9536 2 года назад +2

    Pls tikiklegnae adirasaw lakuln

  • @ESU05
    @ESU05 2 года назад +19

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን!:!

    • @esietetsionengdaw2212
      @esietetsionengdaw2212 2 года назад +1

      Yemiteserubet Seatu ena kenochun Please ?

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 2 года назад

      @@esietetsionengdaw2212 monday to sunday.

    • @halimayu6768
      @halimayu6768 2 года назад

      ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ አሪፍ ነው ቁጥር አብራችሁ አስቀምጡ

  • @zd3765
    @zd3765 2 года назад

    ❤😍

  • @nezi2361
    @nezi2361 2 года назад

    Is she a doctor or dermatologist? I didn’t hear this word. She said she’s a chemist.

  • @et1062
    @et1062 2 года назад +1

    አድራሻቸው የትነው

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 2 года назад

    ስንት አመት በልብስ ሰሙነ ታጥበን አሁን ችግር አለው ይባላል

  • @dilnesawvip7959
    @dilnesawvip7959 2 года назад

    እባካቹ አድራሻ ወይም ስልክ

  • @Dibora658
    @Dibora658 Год назад

    Tenure ntebtabealegn indte latefa?

  • @user-nc1nj4ki9o
    @user-nc1nj4ki9o 2 года назад

    የትነዉግን ምሰሩት

  • @samsongirma1987
    @samsongirma1987 2 года назад +4

    እናመሰግናለን......አድራሻቸውን ንገሩን

    • @skincarefacial8985
      @skincarefacial8985 2 года назад

      Bole medehanialem lingo tower ground floor

    • @mekdesketema3837
      @mekdesketema3837 2 года назад

      @@skincarefacial8985 Silke betasekemetu

    • @destayeg
      @destayeg 2 года назад

      @@skincarefacial8985 phone number?

  • @mulugetbirhane6666
    @mulugetbirhane6666 2 года назад +1

    አድራሻ የት ነዉ እኔ ማድያት አለብኝ እባክሽ እናትዬ

  • @rahelteklu3865
    @rahelteklu3865 2 года назад +1

    የት አካባቢ ናችሁ

  • @Mekides_vlog
    @Mekides_vlog 2 года назад

    የሩዝ ውሀ ከምን ጋር ነው ያደባለቀችው?

  • @nahiaslan9170
    @nahiaslan9170 2 года назад

    Place

  • @SebrinaMohammed-s2i
    @SebrinaMohammed-s2i 5 дней назад

    አድራሻው የት ነው

  • @lovegod2063
    @lovegod2063 2 года назад +1

    ሰብስክራይብ

  • @user-ru7bx8ul5n
    @user-ru7bx8ul5n 2 года назад +2

    አድራሻ እና ስልክ ቢቀመጥ

  • @Enebluvzyou
    @Enebluvzyou 2 года назад

    አድራሻዉ የት ነዉ

  • @mestugemechu2598
    @mestugemechu2598 2 года назад

    😍😍

  • @janojanet5272
    @janojanet5272 2 года назад

    የኔም ቡግር ነው ያስቸገረኝ

  • @yoditgmariam5257
    @yoditgmariam5257 2 года назад +6

    how we can get their address? pls pls...