ፊቴ በማዲያት ተበላሸ ማለት ቀረ የ15 ቀን ቻሌንጅ ልስጣቹ ይጠፍል good buy blakspot remove from skin

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 587

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 7 месяцев назад +14

    በጣም መልካምነትና ቅንነት የሚታይብሽ ቆንጆ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 7 месяцев назад +36

    ዉድ እህቶቸ አንዳንዱ ማዳት የዉሥጥ ከሆነ ለመጥፋት ከባድ ነዉ የምግብ እጥረት ካለብን ዉሀ የማጠጣ ከሆነ ምንም ብንጠቀም ፊታችን አይሥተካከልም አመጋገባችንን ማሥተካከል አለብን

    • @samrishow
      @samrishow  4 месяца назад +1

      @@zuzumohammed8947 tebareky ewunet tenageresh yewuste bezy ayetefam

    • @seadakassaw1728
      @seadakassaw1728 Месяц назад

      ናአም

  • @MerkebTsegaye-qv2vq
    @MerkebTsegaye-qv2vq Год назад +71

    ሳምሪ እኔም ዛሬ ጀምሬዋለሁ መጨረሻውን አይቼ አመሰግንሻለሁ እ/ ር ይርዳኝ ማዲያት አስቀያሚ ነው ጥሩ ነገር ለብሰሽ እንኳን አያምርብሽም !!!

    • @bettyamare6531
      @bettyamare6531 Год назад +1

      Lewut ale?

    • @madina3828
      @madina3828 Год назад +1

      እኔም ወላሂ አፍጫየ ላይ ቁጭ ብሎል😢😢

    • @MuluneshMekonen-z5y
      @MuluneshMekonen-z5y 9 месяцев назад

      Ewunet Nw Bexam Yasxelal Enem Teseqayehu

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Teru wutete tayalesh👌

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 7 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 7 месяцев назад +8

    ኧረ የኔ ውዲ አገሬ የለብኝም ነበር አሁን እየወጣብኝ ነው እሞክራለሁ

  • @semiraguragewa
    @semiraguragewa 7 месяцев назад +40

    ነገ እጀምራለሁ ከ15 ቀን በኋላ ሰፕስክራይብ አደርግሻለሁ😮

  • @kalkedanwanqesht9662
    @kalkedanwanqesht9662 Год назад +27

    ሁላቹም ውሸታሞች ናቹ ቡዙ ሰዎች የሰሩትን የማድያት ማጥፍያ እያሉ የሠሩትን ቡዙ ሰሪቻለው ጭራሽኑ ፊቴን አበላሽቸው ቁጭ 😢
    እናነተ ለእራሻቹ ብለቹ እባካችሁ አታጃጅሉን 😥 ይምር

    • @مبيت-ل7ض
      @مبيت-ل7ض Год назад +8

      እኮ እኔስ ብት ወጥ ፊቴ ላይኮ ዋጥ መስራት ነው የቀረኝ አዉማ ሰልቺቶኝ ትቻለው 😏ዝብሎ ነው ምያዋሩ

    • @newworld1212
      @newworld1212 Год назад +2

      ይሄን ሞክሪው ሰው ነግሮኝ ሞክሬ አውቃለሁ ምንም ጉዳት የለውም በሂደት ለውጥ አለው ምናልባት ሎሚ ካልተስማማሽ እሱን ተይው

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 8 месяцев назад

      ​@@مبيت-ل7ض😂😂😂😂😂

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 8 месяцев назад +1

      ኧረ ያልሞከርኩት ነገር የለም ቱ😢😂😂😂😂

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад +3

      Yehenen mokerey na kaletefa wukeshen

  • @FireWolde
    @FireWolde Год назад +23

    ሳምሪ በጣም አመሰግናለው ለዘመናት ፈልጌ ያላገኘውትን መድሀኒት ስለነገርሽኝ በጣም በጣም
    አመሠግናለሁ ጀምሬአለሁ 5 ቀን ሆኖኛል ገና ከአሁኑ ያየኝ ሁሉ መን ተጠቅመሽ ነዉ ማዲያትሽ
    በጣም ፈዘዘ እያሉኝ ነው መን ልበልሽ እህቴ ተባረኪልኝ
    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @merontsega3323
      @merontsega3323 Год назад

      አሁንስ?

    • @JameelaJameela-g1m
      @JameelaJameela-g1m 9 месяцев назад

      እህት ለቀቀሽ ወይ ማደያቱ

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Betam dess alen❤❤🙏🙏🙏❤

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      ❤🙏👍😘

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Comebte wuset eyegebu sewu endayetekem eyaregu new negereyachewu hulum sew yedan pl

  • @tsehayifayisatubee
    @tsehayifayisatubee Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ያምጣልን አሜን ዋውውው በጣም ያምራል ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን❤❤

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 9 месяцев назад +10

    በእውነት እህቶቼ አትልፍ አትድከሙ እንኳን በ15 ቀን በ5 ወር ለውጥ አያመጣም

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 8 месяцев назад +1

      ኧረ እኔ ኣረን ብቻ ነው ያልተቀባሁት ውሸታሞች😂😂😂😂😂😂😂😢

    • @SaferryshYar
      @SaferryshYar 7 месяцев назад

      ትክክል እኔ ብዙ ለፍቻለሁ ግን ምንም ለውጥ የለኝም

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 7 месяцев назад

      @@SaferryshYar በእውነት ያሉኝን ሁሉ ተቀብቼ ድካምና ገንዘብ ማባከን ትንሽ ለውጥ ያየሁበት ድንች ፈቅፍቀሽ የፈቀፈቅሽውን በማጥለያ ጭምቅ አድርጊና አስቀምጪው ከዛ ውሀውን ድፊው ከታች ነጭ ተቀቢው ሲደርቅ በዉሀ ብቻ ታጠቢው

    • @samrishow
      @samrishow  7 дней назад

      @@wudearaya8756 sewu enededen atefelgem mekena nesh mokersh wukeshn

  • @tigyemaeryam6738
    @tigyemaeryam6738 8 месяцев назад +6

    የሩዝ ዱቄት ካሊለሥ እና እርዱ ደሞ ብዛት ግዜ ድብልቅ ነው ንፁሕ እርድ ነው የምንጠቀመው መልሺ 😢

  • @hawelthawelt6831
    @hawelthawelt6831 Год назад +8

    ወላሂ ተለቀቀኝ ፈጣሪ እዳፍሺ ያርግልኝ የኔማር ልሞክረው

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Tayalesh👌

    • @bethelhemgucho1123
      @bethelhemgucho1123 2 месяца назад +1

      እኔስ ልጀምር ነው በጣም ነው የጓጓሁት

  • @ANCH-e7n
    @ANCH-e7n 7 месяцев назад +1

    ሳምሪ እናመሠግናለን ተጠቅሜ ኮመንት ላይ አመሰግንሻለሁ ።

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ Год назад +98

    የሆነች ልጅ ቲክቶክ ላይ የ15 ቀን ቻሌንጅ ብላ ስታሳይ ነበር ልክ አንቺ እንደሰራሽው 😳🤔 ግን እኔ አሰራዋለው ለውጡን አይቼ ሰብስክራይብ አረግሻለው😂 ግን ውዴ ፊት በጣም አይታሽም በተለይ ማድያት ያለበት እሹት ስትይ ፈትገው ፈትገው ሌላ ቻሌች እንዳይገቡ😅

  • @sintayehutilahun-k8r
    @sintayehutilahun-k8r 5 дней назад

    Ehete egziabiher yibarkesh enem anchi endasayeshin sereche mekebat kejemerku 2sament honognal fite lay yalew madiyat eyelekeke meta betam dess alegn

  • @Dibora658
    @Dibora658 Год назад +6

    Eshi ❤lemokwrwena meles lmesgana yabkane enate❤

  • @Mulu-ux2ow
    @Mulu-ux2ow 10 месяцев назад +1

    Enamesegnalen wudie,zarie ejemrwalew,Ruzu gn yetgnaw,mehon alebet

  • @wudassenegash9801
    @wudassenegash9801 7 месяцев назад +2

    ተባረኪ እህቴ🙏❤️

  • @khalilcell8560
    @khalilcell8560 8 месяцев назад +3

    እህቴ። ፈጠር ይዳሽ ባይኝ ፍቴ ብልሽት አሌብኝ ብልዝ። ቀናብዬ ስው። ብዬት አፍ። ራሎሁ

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 8 месяцев назад

      እኔም😢😢😢😢

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Yehenen tetekemy wutetun tayalesh👌

  • @Mesiye-q7n
    @Mesiye-q7n 4 месяца назад +3

    እሺ አመሰግናለሁ ❤❤

  • @homephoneምሚና
    @homephoneምሚና 9 месяцев назад +1

    ዛሬ እጀምረዊለሁ እንሻአላህ መድሀኒት ያድርገው

    • @JameelaJameela-g1m
      @JameelaJameela-g1m 9 месяцев назад +1

      እህት ማዲይቱ ለቀቀልሽ ወይ

  • @helenhelu7649
    @helenhelu7649 8 месяцев назад +2

    Bexam konjo new texekemu Enamesegnalen🙏

  • @faTam-be5os
    @faTam-be5os 8 месяцев назад +3

    እረ እኔ ተሰቀየሁ ስንቱን ሞከርኩት አይለቀም😢😢

  • @HehHHehh-qy6gb
    @HehHHehh-qy6gb 7 месяцев назад +5

    ❤❤❤ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ግን እርዱ የፊት ነዉ ወይስ የወጥ

  • @MeronasefaAsefa
    @MeronasefaAsefa 11 месяцев назад +2

    Eihete egeziabeheri yisitelen ene eyetetakemkugni newu 1 months more tetekimeyalewu betami lawuti alewu fizzi bilual beterefa sitefaligni be misigana emlesalewu merited ❤

  • @yordasegid6272
    @yordasegid6272 Год назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤thank you so much for helping 💗 ❤️

  • @HhGg-u8k
    @HhGg-u8k Год назад +2

    እሽ እህታችን እንሞክረውና አስተያየት እሰጥሻለሁ

  • @hiath
    @hiath 6 месяцев назад +2

    አይይይ እኔ መቀባት ከጀመርሁ አንድ ወር ሁኖኛል ግን ምንም ለውጥ አላየሁም😢😢 ግን ከእግዚአብሔር ጋር ሁኘ ተስፍ አልቆርጥም😢😢😢

    • @samrishow
      @samrishow  6 месяцев назад

      Mulu vedeo bedenb ayetesh menm sayegedel sertesh tekeby lewut tayalesh

  • @BrtukanAhmed-y8t
    @BrtukanAhmed-y8t 7 дней назад +1

    የሩዝድቄትከየት አገኛለሁ ውድልፍጭእደውይመልሺልኚ እንድሞከርውየምንቀባውሥ ማታነውውይሥቀን😢

    • @samrishow
      @samrishow  7 дней назад

      @@BrtukanAhmed-y8t yeshetale eko suk weyem ruzun be mashn fechewu ebet wuste

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t 7 дней назад

      @@samrishow እሺየኔውድእህትዋ አመሠግናለሁ

  • @FentawAmbaw
    @FentawAmbaw 5 месяцев назад +2

    Sijemer madiat cellachin le wuchawy factor like sun light,yemisetew respons silehone binatefawum melso mewutatu ayikerm.

  • @abebahaile2552
    @abebahaile2552 7 месяцев назад +2

    እባካቹህ:በፌስ:ቡክ:የሚነግራቹህ:ፊት:ላይ:አትጠቀሙ:ወይም:ሀኪም:አማክሩ:

    • @hanagetachew2866
      @hanagetachew2866 6 месяцев назад

      የቆዳ ሀኩም አይብስም ብለሽ ነው ?እኔ አቤድ የሚባል የቆዳ ኪኒሊክ ተጫዎቶብኛል ወደ ቤተል አደባባይ አካባቢ ብርሽ ያልቃል ለጊዜው የለቀቀ መስሎሽ ደሳ ይልሻል ልክ መዳኒቱን ስታቆሚ ተመልሶ ይመጣል ስለዚህ ቤት ውስጥ ማከም ይ😢ሻላል

  • @TuryKeder-sz5gj
    @TuryKeder-sz5gj 9 месяцев назад +2

    Black spot እና melasma ይለያያል black spot ሊጠፋ ይችላል ማዶያቶ melasma ግን በ15ቀን አየጠፋም በሀኪም የታዘዘ መድሀኒት እንካን ጊዜ ይፈጃል ለማንኛዉ 15ቀን ከጠፋ አንቺ ያልሽዉ እኔ መጥቼ እመሰክራለዉ

  • @aselefch
    @aselefch Год назад +2

    Tbireki gaeya zmineshi ybirki ❤❤❤❤

  • @meazagetachew486
    @meazagetachew486 Год назад +7

    If you leave your skin with out using anything, your cell will improve the skin after a while. Or see a doctor to give you medicated face cream.

  • @RahmAli-k3v
    @RahmAli-k3v 6 месяцев назад +4

    እኔ ሞክሬአለሁ በጣም ለውጥ አይቻለሁ አመሰግናለሁ በርች ማድያት ጠፍቶልኛል በርች❤❤❤

    • @sababerihun-dx6zc
      @sababerihun-dx6zc 6 месяцев назад

      ለ15 ቀን ስትጠቀሚው በየ ስንት ቀኑ ልዩነት ነው የተጠቀምሽው

    • @AlfeyaaAhmed
      @AlfeyaaAhmed 5 месяцев назад

      እውነት ንዌ ለሞክሮው እነም 😢

  • @mameasfaw6588
    @mameasfaw6588 9 месяцев назад +1

    Rebarekilegn

  • @hanaaragaw7899
    @hanaaragaw7899 Год назад +5

    Wushet ene 15 ken salakarit naw yetekebahut gin alatafalign ergitagna satihonu lemin besewlay tchawetalachihu berigtagninet honest sitnageri amignshi neber gin wushet😢

  • @MekidesWonde
    @MekidesWonde 5 месяцев назад +2

    Selam Selam enidet neshe esity mokirie ayewalehu tinishe ke afichaye lay wetobigunl❤❤❤

  • @HanaFourseasons
    @HanaFourseasons 5 месяцев назад +2

    የእኔ ውድ ከዘሬ ጀመሮ እከታተልሻለው

  • @mohddkwtt3782
    @mohddkwtt3782 6 месяцев назад +1

    እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ማዳት ያለብኝ ግን ይሄ ሁሉ ሠው ያአላህ😢😢😢😢😢😢

  • @tutubevan932
    @tutubevan932 Год назад +6

    sister lemon is very dangerous for skin

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      No probelem use beter than chemucale

  • @TadeluDereje-n2d
    @TadeluDereje-n2d 8 месяцев назад +1

    Eshii imokiralewu

  • @almazali4784
    @almazali4784 Год назад +11

    ሴቶች ፊታቺውን በጣም አትሹት ቆዳችን በጣም ስስ ነው የነገሩን ሁሉ እየተጠቀምን ዋ

    • @Safya-dc7he
      @Safya-dc7he 11 месяцев назад

      አዉእኔእረሱደከመኝተዉኩትለማዲያትየለዉምመዳኒት

    • @Selamkassa-iv7vj
      @Selamkassa-iv7vj 6 дней назад

      በጣም ለዉጥ የለም ድካም ብቻ😢

  • @hayaah-mi3gs
    @hayaah-mi3gs 8 месяцев назад

    እስኪ ሞክሬ ተለቀቀልኝ ላመሰግንሽ እሠለሳለሁ ኢሻ አላህ

  • @biruketawitkefelegn8010
    @biruketawitkefelegn8010 6 месяцев назад +2

    እስኪ እመክረዋለሁኝ የእኔ እንኳን ብየው ብየው ስልችቶኝ ትቸዋለሁኝ እንዳው እየባሰ ነው የሄደው ከለቀቀ ለአስር ሰው ሊንክሽን ልኬ ስብስክራይብ አስደርግሻለሁኝ ቃሌ ነው የእኔ ግን አይሄድም 😢😢😢 ነገ እጀምረዋለሁኝ

  • @ShumbazaBahilu
    @ShumbazaBahilu Год назад +2

    እንዴ ያልሺውን አትደጋግሚ እህቴ

  • @zeinuSeid-l9f
    @zeinuSeid-l9f 7 месяцев назад

    እውነት ከሆነ ሀሪፍ ነው ግን ፈራው ምክኒያቱም ብዙ ነገር ሞክሬ ትቸዋለሁ

  • @meseret-pz3zi
    @meseret-pz3zi 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን እህቲ

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe Год назад +2

    ሰላምሽ በጣመ ደስይላል በርችልኝ የኔመላካም

  • @martaAshagire
    @martaAshagire 2 месяца назад

    በቃ ዛሬ እደምረዋለሁ ዉዷ

  • @FathimaQtr-e1z
    @FathimaQtr-e1z 23 дня назад

    Bexam bexam amseginelow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikertelele56
    @fikertelele56 3 месяца назад

    ተባረኪ ስለውድ ሐሳብሽ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 Год назад +5

    እረ ተይ አታስደስችኝ በእናትሽ
    ግን ካለቀቀ እንዳላዝን ፈራሁ

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Ayezosh tekebey satakuwarechewu

  • @sayedahmada1591
    @sayedahmada1591 2 месяца назад

    ኢንሻአላህያረብዉዴ❤❤❤❤

  • @HanaDense
    @HanaDense Год назад

    Selam wude ihtachin Enem b madyati Esqayalew gin Emwokiralew gin lamsginshi Eflgalew ❤❤❤❤

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Hulunm betekekel sertesh tetekemy wutetun tayalesh👌

  • @SenayitWorku-fy6ly
    @SenayitWorku-fy6ly 4 месяца назад

    Tnxs wude le betish adis negn gin nigigirish melkam new❤❤❤❤

  • @FjjfjrFjjfjrufJjfjff
    @FjjfjrFjjfjrufJjfjff 2 месяца назад

    አይሥደት እዳፍሽ ያርግልን መፍካቱቀርቶብኝ በለቀቀኝወላሂ

  • @FatimaIstahil
    @FatimaIstahil 3 месяца назад

    Thnaks sister🎉

  • @hirutlema9845
    @hirutlema9845 4 месяца назад

    ይመችሽ ሞክሪ እነግርሻለሁ እህቴ ሰላም ሁኚ ።

  • @HiwaneZerit
    @HiwaneZerit 3 месяца назад

    ❤betam. Arif thanku

  • @tiruworkyebra7220
    @tiruworkyebra7220 Месяц назад

    ኢንሻአላህ

  • @DibabeSertu-om8vn
    @DibabeSertu-om8vn Год назад +2

    Hi endet nesh meski madate betam aschegaragn betika cream nebara mitakamo

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Yehenen seretesh tetekemey wutetun tayalesh

  • @Shamsiyehali-ff4gz
    @Shamsiyehali-ff4gz 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ውደ❤❤❤❤

  • @እሙኸይራትአህመድአህመድአ

    የኔ ውድ እናመሠግናለን ነገረ ግን ማሸቱ አይመከረም ምክንያቱም ፊታች ሴሴቭ ነው

  • @meselechmonosho
    @meselechmonosho 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁኝ እህቴ ገና እጠቀማለሁኝ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 месяца назад +1

    እስቲ ልሞክረው እውነት ፊቴ ተበላሸ አገሬ እራሱ ለመግባት ተፅኖ ፈጠረብኝ😢ደብዘዝ እንኳን ቢልልኝ አመሰግንሻለሁ ግን አንዴ ሰርተን ፍሪጅ ባረገውስ ቢያንስ 4 ቀን ሚሆን ችግር አለው እህቴ?❤

  • @mekdeslakew-u2f
    @mekdeslakew-u2f 7 месяцев назад +1

    ሳምሪ ያየውሽ ዛሬ ነው ግን ማድያት ከመጣ ፊቲ ላይ 1አመት ሞላኝ ግን ያልተጠቀመኩት መዳኒት የለም ግን ለውጥ የለም ልሞክረው ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽን ለውጥ ከሌለው አነሳዋለሁ እውነት መሆን አለበት

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Selam awo tekeby mulu vedeo aserarun eyayesh sery 👌👍

  • @achamegebi4519
    @achamegebi4519 3 месяца назад +2

    እህቴ ምን አይነት ሳሙና እንጠቀም

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 6 месяцев назад +6

    ማድያት ያለባችሁ ሰወች የፊት ቫይታሚን ሲ ማታ ማታ ተቀቡ እኔ ዶክተር ነገኝ እዳለ ድራሹ ጠፋ

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet 6 месяцев назад +1

      በፈጠረሽ የተጠቀምሽውን ፎቶአስቀምጭልኝ

    • @MinteasegidMar
      @MinteasegidMar 3 месяца назад

      temeliso aywetam please

    • @emano5974
      @emano5974 3 месяца назад

      እረ በፈጠረሽ ላኪልን

    • @فاطمهالوه
      @فاطمهالوه 3 месяца назад

      በናትሽ ፈቶዉን ላኪልኚ

    • @mahletteshome3459
      @mahletteshome3459 3 месяца назад

      እረ ፎቶውን ካለሽ እባክሽ

  • @NetsanetTesemaWenjzutfchim
    @NetsanetTesemaWenjzutfchim 4 месяца назад +1

    Ye Eruzi duket mindinow yene ehit

  • @እሙኡሥማንፊዲካኡሚወአቢያ

    ሀ❤❤❤❤ሁለመናው አረጋግጠዋል ልኡካን እአረ

  • @Masho-xzb
    @Masho-xzb 2 месяца назад

    Ayseram ene rasye mekureye lehu mknyatu badyat yemitefa kwstachn selam ena ksanet kae new egi zm blachu seat atatfu

  • @heymenotderese4049
    @heymenotderese4049 2 месяца назад

    tabrki ene 25 kani tatakmku yala makrti batami arfii new❤❤❤❤❤❤

  • @Ambra-ed6er
    @Ambra-ed6er 7 месяцев назад

    ዉደ
    የኔየማበጥ ,የመቆጣትየማሣከክ,አለበትይሁናል,የኔዉዲ❤❤❤መልሽልኝ

  • @kema2435
    @kema2435 6 месяцев назад

    ለመጨረሻግዜ ያችን ትሪትመት እሞክረዋለሁ ውጤቱ የባሰከሆነ. ዮቱብ ለመጨረሻአጠፍለሁ. ሰልችቻለሁ

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 6 месяцев назад +1

    Thank you so much

  • @Makia-pz3hy
    @Makia-pz3hy 8 месяцев назад

    እሞክራለሁ አሥቸግሮኛል እህት

  • @LilrobaX
    @LilrobaX 4 месяца назад +1

    15ቀንተጠቅሜየባሰነውየጠቆረውየምታወሪው ውሸትነው

  • @selamestfanos52
    @selamestfanos52 Месяц назад

    Tebareki 1

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 Год назад +3

    ሰምሪዬ የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ሁቢ ታነፍቀሻል እኮ ሁቢ እነማሰግነለን ሼር ለይክ

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Yene konjo😘😘😘😘

    • @ethiopiayene5039
      @ethiopiayene5039 3 месяца назад

      መሞከሩ ጥሩ ነው!!!ምን አይነት ኬሚካል ስለሌለው እስቲ እኔም ሞክሬ እመለሳለሁ ከአስራ አምስት ቀን በኃላ በጤና ይመልሰን❤

  • @zedayele845
    @zedayele845 Год назад +1

    አመሰግናለሁ አሞክረዋለሁ

  • @ZubnaBaraj
    @ZubnaBaraj 23 дня назад

    እናመሰግን አለን

  • @HhBhb-t8t
    @HhBhb-t8t 2 месяца назад

    ፆታአይለይማ ለሁሉምይሆናል እዳታልፊኝ

  • @hirutgosaye6575
    @hirutgosaye6575 Год назад +5

    ሰላም ሳምሪ ሩ ዙ ለስንት ቀን ምዘፈዘፈው

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Zefzefesh asadery na tetekemy ferzer wuset askemechewu

  • @leltehaile3035
    @leltehaile3035 6 месяцев назад +2

    Ena enkan selchtonal yalmokerkut yelem yehnnm lemcheresha lemoker

    • @samrishow
      @samrishow  6 месяцев назад

      Mokery wude👌

  • @MasaratMasarat-v8l
    @MasaratMasarat-v8l 4 месяца назад

    እሺ እሞክራለሁ ታበረክ እንሞክር ዎድጆቼ

  • @AdissAdarga
    @AdissAdarga Месяц назад

    Yemerish new gen yexafala

  • @Tena-tt9ze
    @Tena-tt9ze Год назад +2

    እነመሰግነለን ሣምርዬ ጀምሪዋለሁኝ እሰቲ እነየዋለን

    • @alemlegesse3394
      @alemlegesse3394 Год назад

      Ehite lewuxu endet nw

    • @samrishow
      @samrishow  7 месяцев назад

      Endatakomy 15 ken derese ok lewutun tenwgerenalesh 100% yetefale

  • @WelansaHailu
    @WelansaHailu Месяц назад

    Enamesegenalen

  • @Naima-pw5ok
    @Naima-pw5ok 3 месяца назад

    እሺ❤❤❤

  • @Meskerematnafu-t5h
    @Meskerematnafu-t5h 4 месяца назад

    Acne treatment please

  • @YemenAlajel
    @YemenAlajel 5 месяцев назад

    ስላም በጣም አመስግናለሁ ከዛሪ እጀምሪላሁ

  • @HaymanotAbebe-f6e
    @HaymanotAbebe-f6e Год назад

    ተባረኪ

  • @Queen-o8w
    @Queen-o8w 11 дней назад

    Ok😊

  • @ነጠአጀነጨከአነ
    @ነጠአጀነጨከአነ 2 месяца назад +1

    የሩዝ ደቄት አሣይን ምን አይነት ነው

  • @kbrtgormes2548
    @kbrtgormes2548 Год назад +3

    እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ ፊቴን ማየት አስጠልቶኛል ቅድስት ኪዳነምህረት ትርዳኝ

    • @mesimesi5465
      @mesimesi5465 7 месяцев назад

      ለቀቀልሽ እናት ልሞክረው ነበር

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 месяца назад

      እምነት ተቀቢ ባክሽ ቅብአቅዱስም ይሄ ቡዳ ነዉ ያለዚህ አይድንም

  • @birhanmamo2772
    @birhanmamo2772 15 дней назад

    Ere lomi lemadiyat aymekerm yabswal

  • @Djene-q4v
    @Djene-q4v 2 месяца назад

    Berhe.samre.

  • @Kinfemichel
    @Kinfemichel Год назад +1

    Thanks a lot

  • @sneg2959
    @sneg2959 Год назад +1

    እሽ ልሞክረውእና

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ን፡መፍትሄዉ ይህ ከሆነ የምሰጥሽ፡ኮመንት መቶ በመቶነዉ