I am Eritrean I wanna thank you for your advice, what you said really worked for me and now the dark spots on my face are almost gone, I appreciate it.
Dareq fit lalewu sewu Ayimekerm kehulu sewu Ayihonm sis ene derayi skin newu fine ena doctor newu yekeleklenyi ered endewum Abezawu fitelayi lomi demo levered fit Ayihonm cherashe yaderqewal kesus mar ok
Ene Lela Aydelem Kininetesh Eyasdenekegn Newu GetaEyesus Zemeneshen Yibark .Melkam Neger Le Sewu Liji Yemiyaseb Ayimerosh Yibarek Le Mejemeriya Gize Be Seat Wasije Kuci Biye Ande Bicha Sayihon 2Sost Gize Eyadametku Eyetsafku Wede Mazegajet Yemigebawu Le 9amet newu ye madiyat ke ene gar yonorewu kezih buhala gen ke ene gar ayiketelem 100% tafto emesekeralehu ehetoch hulachihum be tegest tetekemut enevlewu ayichebetalehu be tekele gemenu.bertu atetaktu ishi wudddd new yemadergachihu❤❤❤❤❤
@elsabeautynt thank you again, even @my work place people asked me "did you bleach your face? ,we never knew that naturally you have light skin clour". This is the simple question I start getting now a days. Today is 1 month and 10 day's. I only drink 🍸 boiled cabbage every morning. Now every one in my work place started doing that including my family regardless of age. They're amazing 👏 by my surprising progress.. for last 20 years nobody know my ture color. Especially since I moved to 🇺🇸
የኔ ማድያት እና ዘረኝነት የሚጠፋበት ቀን ናፈቀኝ
አይዞሽ ተባብረን እንጠረዋለን
ልክብለሻል😢😢ውዴእኔእንዳንችውነው😢😢😢
@@FatumaMuhammed-pc2eh እሽ ውዴ
😂😂ayi,zosh
😂😂❤
❤🎉🎉🎉ኤልስዬ እንዴት ብዬ ላመስግንሽ በጣም ደስስስስ ብሎኛል የጎመኑን ውሃ እየጠጣሁ ለአምስት አመታት ፊቴን አጠልሽቶ ሰው ፊት እንዳልቀርብ ሼም የሚያስዘኝ ማዲያት በ15 ቀን የጎመነ ውሃ ብቻ ጠጥቼ ድራሹ ጠፋ ❤ወይኔ በራስ መተማመኔ ሁሉ ነው የተመለሰልኝ ❤አንቺን የወለደች እናት ትባረክ ኤልሳዬ❤ ሰውነት እራሱ ፍሪሽ ያደርጋል እኮ❤
ኤልሲየ የጎመኑ ውሃ ጥዋት 1ብርጭኮ በባዶ ሆዴ ጠጣለው ማታም ጠጣለው ከበላው ከ1ሰኣትና ይበዛልዴ ኣታብዙ ስትይ ነው❤❤❤
ውደ ንገሪኝ
Endat new yemetetchw please tell us
@@zewedenshaemro7483ወደ ኋላ ተመለሺና የኤልሲን ቪዲዮ ተመልከቺ ስለ ጥቅል ጎመን የሰራችውን አጠቃቀሙም እንዴት እንደሆነ ያስረዳሻል !!
እሰይ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ለሁላችሁም ይርዳችሁ ተጠቀሙት
በቸርነት ዓመታትን ታቀናጃለእ ምድረበዳውም ሰብልን ይሰጣል ፣ (መዝሙር 65 : 21 )እንኳን
እንኳን ለ20 16 አደረሳቹሁ እሺ ኤልሳ ተባረኪ አመሰግናለሁ !!!
አሜን
I am Eritrean I wanna thank you for your advice, what you said really worked for me and now the dark spots on my face are almost gone, I appreciate it.
how tell me
Mn adrgeshi new yetefalshi eht?
How often do you have to use it?
Hi Elsy I am working on it I see the change on my face Thank you❤❤❤🎉
Happy New Year to and yours
Glad I could help. Thank you dear
ጥቅል ጎመኑ ትልቅ ለውጥ አሳይቶኛል እጅግ በጣም አመሰግናለው ኤልሲዬ❤❤❤❤❤
እንደት ነው የተጠቀምሽው እህት እስኪ ከቻልሽ አስረጅኝ ⁉️
ተናገሪ
በስንትቀኑለውጥ አሳየሺ እና እንዴት ተጠቀምሺው
በስንትቀኑ ለውጥአየሽበት እኔ ዛሬ 10ቀንሁኖኛል እየተጠቀምኩ
በርቺ ድራሹ ይጠፋል
ለመላው የሰው ልጆች በሙሉ እንኳን ለኢትዮጵያ አዲስ ዓመት አደረሳችሁ🎉🎉 መጭው ዘመን ልዩነታችን አጥበን አንድነታችንን አጠንክረን በመተሳሰብ ሀገራችን ኢትዮጵያ ከለችበት መከራ የዘር ፖለቲካ አውጥተናት ፣ፍቅር ለተራበ ፍቅር ሰጥተን ለታረዘ አልብሰን፣በፍቅር በአንድነት ተያይዘን ሀገራችንን ከበለጸጉት ሀገር ተርታ የምናሰልፍበት ዘመን ይሁንልን❤🎉
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሚንልዩ
አሜን
ሰላም ኤልሲ ማንኛውም ወተት አይሆንም እንዴ ማዲያት ይሆን ምን አላወኩም ሶስት አመት ሆነው ግንባሬና ገንጪ ላይ የጠቆረ ነገር አለ
Thank you, by the way I’ve tried this years a go but the lemon irritates my dark pigment (madiat) and it’s burning sensation.
Dareq fit lalewu sewu Ayimekerm kehulu sewu Ayihonm sis ene derayi skin newu fine ena doctor newu yekeleklenyi ered endewum Abezawu fitelayi lomi demo levered fit Ayihonm cherashe yaderqewal kesus mar ok
doctor lemehonu yetefetiro yifekidal????
ሀይ ኢልሳ እንኳን አደረሰሽ ብትመልሽልኝ ደስይለኛል ጎመኑንም የሚቀባውንም እየተጠቀምኩ ነበር ወር ሊሞላኝነው ግን ማዳቱ ምንም አይነት ለውጥ የለውም ጭራሽ ጥቁረቱ እየጎላ መጣ ምን ትመክሪኛለሽ ባክሽን አመሰግናለው
እውነት ለመናገር እኔ በጣም ለውጥ እያገኘሁኝ ነው እየደበዘዘ ነው በጣም አመሰግናለሁ መጨረሻውንለማየት ቸኩያለሁ❤
በርቺ ይጠፋል
ጥቅል ጎመን በጣም ለውጥ አለኝ ተባረኪ❤❤❤
አሜን
እናመሰግንሻለን በምትሰጭን ምክር እግዛቢሄር አምላክ ይባርክሽአሜን ከ🇪🇷
አሜን የኔ ደግ
እንኳን አደረሰሽ ኤልሲእኔ ደምዝ እያልኝ ነው በጥቅል ግመን ውሃ እየጣሁ እና እርድ ሎሚ በደንብ ሲለቅ አሳውቅሻለው ለውጡ በየቀኑ ፎቶ አነሳለው እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ኤልሥየ እንኳን ለድሡ አመት አደርሠሽ እኔ ከጄመራኪ ሚጠጣውን 15 ቀን ሁኖኛል ግን ምንም ለውጥ አላየሁእም ውዴ መላ በይኛ
ባካቹ ማድያት ከጠፋማ ከሃገራችንም ዘረኝነት ጠፋ ማለት ነው
ኤልሲ እኳን በሰላም መጣሽ የኔ ዶክተር ግን ግን ኤልሲ አድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እዳታልፊኝ ከመልክ ከቁመና ከፀባይ ከዋህነት አሟልቶ የሰጠል አምላክ እዴት ቢወድሽ ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ዘርሽ ይባረክ የኔ ውድ ❤❤ በጣም ነው ምወድሽ ❤
😂😂😂😂
በጣም መልካም ሰው ነች በጣም ታኮራለች 👍
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@@elsabeautynt የኔ መልካም እህት እኔ በጣም ነው እምወድሽ ግን ስደት ነው ያለሁት አርብ ሀገር እና ኮመንት አልፅፍም ግን ሳይሽ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እኮራለሁ::
@@elsabeautynt ♥
ኢልሲ እንኳን አደረስሽ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ።
ኤልሲይ እናመሰግናለን
Ene Lela Aydelem Kininetesh Eyasdenekegn Newu GetaEyesus Zemeneshen Yibark .Melkam Neger Le Sewu Liji Yemiyaseb Ayimerosh Yibarek Le Mejemeriya Gize Be Seat Wasije Kuci Biye Ande Bicha Sayihon 2Sost Gize Eyadametku Eyetsafku Wede Mazegajet Yemigebawu Le 9amet newu ye madiyat ke ene gar yonorewu kezih buhala gen ke ene gar ayiketelem 100% tafto emesekeralehu ehetoch hulachihum be tegest tetekemut enevlewu ayichebetalehu be tekele gemenu.bertu atetaktu ishi wudddd new yemadergachihu❤❤❤❤❤
ሰላም ኤልሲዬ እንዴት ነሽ? እኔ በእርግዝና ጊዜ ማዲያት ጀመረኝ ከወለድኩ በኋላ ታይሮይድ አለብሽ ተባልኩ። እናም ማዲያቱን ከፊቴ ለማጥፋት ብዙ ህክምና አድርጌአለሁ። ገን ለሳምንት ያህል ይጠፋል ደሞ ተመልሶ ይወጣል። ሁሉም ትቼ መፀለይ ጀመርኩ እንዲጠፋ። በብዙ ነበር የምጨነቀዉ። ፊቴን ባየሁ ቁጥር እበሳጫለሁ። ምክኒያቱም ማዲያት ሁለት አይነት አደረገኝ ።ቆዳዬ ቀይ ስለሆነ ማዲያቱ በርቀት ነዉ የሚታየው።እናም ፀሎቴን እግዚአብሔር ሰምቶኝ ባንቺ በኩል አዳነኝ❤ የጎመን ዉሀዉን ባልጠቀምም በሌላዉ ዉህድ 85% ፊቴ እየዳነ ነዉ። ዉድ እህቴ ከልቤ ነዉ የማመሰግንሽ❤ እግዚአብሔር ዉለታሽን ይክፈልሽ❤ ዘመንሽ ይባረክ ከልብ ከልብ አመሰግንሻለሁ❤❤
መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ🌻🌼እወድሻለሁ❤❤❤
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ? እኔ የምጠቀመዉ ኤልሳ ከምትሰራው ውህድ ወስጥ በብዛት የምጠቀመዉ የ ድንች ና የቡናዉን እቀባለሁ።የኔ ማዲያት ከ4 አመት በላይ ሆኖታል ።የድንቹ በተለይ ለኔ ጠቅሞኛል።ሌላዉ ደሞ ሁሌም ጠዋት ና ማታ መታጠብ ና የሚስማማሽን ቅባት ፊትሽን ከታጠብሽ በኋላ ወዲያዉ ተቀቢ።ሌላዉ እኔን የጠቀመኝ ጠዋት ፊቴን ታጥቤ ዉተት እቀባና ቁርስ ሰርቼ ሰጨርስ እታጠብና ሰንእስክሪን እቀባለሁ።ሁሌም ምግብ ሳበስል የሙዝ ወይም የ oatmeal ውህድ እቀባለሁ።እና እህቴ እኔን የረዳኝ ይሄ ነዉ። በተእግስተ ዉህዶቹን ተጠቀሚ ቀስ በቀስ ለዉጥ ታያለሽ።ግን የመተቱን ቀን በቀን ተጠቀሚዉ።አይዞሽ ሰሜቱን አዉቀዋለሁ❤❤
@@ayni5236እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው ያስረዳሽን
@@ayni5236እግዚአብሔር ይባርክሽ ጨዋና ቀና ሴት ነሽ።
Enain batam yischanekal gin maragaw atawet please negarug please
አሪፍ ነገር ነው ያዘጋጀሽው እናመሰግናል ኤልሲ
ዛሬ 7ነው ከጋደኛዬጋር ተወራርደናል እሶም ማዲያት ስላለባት አንቼ የምትይውን አድርገን ለማጥፋት ፈጣሬ ይርዳን አንቼግን ምርጥ ነሽ አከብርሻለው
ኢልስዬ እንኳን አደረሰሽ! ኢልስዬ ራክ ሰንእስክሪን እና ሴረሙ ኢትዮጵያ ብፈልግ አጣሁኝ የት ነው ያለው እባክሽ ኤልስዬ ንገሪኝ ማድያትም ሴንሴቲቭ ፊት ነው ያለኝ በጣም ነው የሚያበሳጨኝ...አንች የተባረክሽ አሁንም እግዚአብሄር ፍቅርን ይስጥሽ ቆንጆ
ኤልሲ ፍቅር የጥቅል ጎመኑ ለውጥ አምጥቶልኛል
1 ጥያቄ የምጠይቅሽ የምትሰሪውን የፊት ትርት መንት ስንት ጊዜ እንጠቀመው ወይስ 1 ነገር ከጀመርን በሳምንት 3 ቀን ብቻ ነው ሌላ የነገርሽንን ደሞ ሌላ ጊዜ ቀሪውን ቀን መሞከር እንችላለን ወይስ በሳምንት 3 ቀን ብቻ ያልስውን ልጠቀም አመሰግናለሁ
የኔ ውድ በጣም አመሰግናነው ከጀመርኩ ስምንት ቀን ሆነሽ ትንሽ መሻሻል ያየሁኝ መሰለኝ ግን ባዝሊን መጠቀም አይቻልም ተፍቶልኝ የማመሰግንሽ ያርገኝ 😟
ተባረኪልኝ የኔመልካም❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤❤ በዚሁ አጋጣሚ እንኳን አደረሰሽ❤❤❤
ተባረኪ በዕውቀትላይ እውቀት ይጨምርልሽ🌼❤️🌼
የጥቅል ጎመኑ ውሀ በጣም ተስማምቶ ማዴያቴ በጣምእየደበዘዘ ነው ሀኪም ያዘዘልኘን መድሀኒት ትቸዋለሁ ግን በየቀኑ ግንየጎመኑን ውሀ እጠጣለሁ
ጎበዝ በርቺ
ተባረኪ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይስጥሽ
አሜን
ኢልሲ መልካም በዓል ይሁንልሽ እኔ የምለው የሰራሁት ትሪትመንት ከተረፈ በማግስቱ መጠቀም እችላለሁ? አመሰግንሻለሁ
ወላሂ እኔም ለውጥ አግኝቻለሁ አልሃምዱሊላህ አንችንም አመሰግናለሁ የኔ ቅን ሴት❤❤❤❤❤
@@FatumaMuhammed-pc2eh በሁለት ሳምንት ኡኽቲ አከታትለሽ ተጠቀሚው በዛላይ የሚቀባውንም ተጠቀሚ
ጉብዝናሽን አደንቃለሁ
@@aminaendirs9403እህት የምግብ እርድ ይሆናል እንዴ?
@@aminaendirs9403የሚቀባው ነገር ምንድን ነው
እንኳን ለአዲስ አመት በሠላም አደረሰሽ ❤❤
ኤልሲ ትለያለሽ የኔ ቅን መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ ከነቤተሰቦችሽ እናመሰግናለን ። 😍😍😍
ኤልሲ ምርጥ አስተማሪያችን እሸት እደምወዴሽ በርችልን
ተባረኪ
ኤልስዬ እንኮን አደርስሽ ❤
እግዝያብሔር ይስጥለን
አመስግንሻለሁ
ኤልስዬ እንኮን አደረስሽ ያኔእህት
ደጋገምኩብሽ መስለኝ
ኤልሲ መልኬን ነው ያበላሽብኝ
ይሄ ቅንድቤ መሀል ያለው 11 ቁጥር ነው የሚመስለው መስመር አርጎ, ከምድር ተነስቼ ቅንድቤን መቆጠር እወዳለሁ
እናቴ ተይ ስትለኝ አልስማም ግን
ኤልስዬ ወድጄ አይደለም ሳላስበው ነው, የኔ መለኛ ስማርት ዘዴ አይጠፋም ብዬ ነው አመስግናለሁ❤🙏🏾
አዎ ልክ ነው የሰራሁት ቪዲዮ አለ ኤክሰርሳይስ እንዴት በምን እሺ
መልካም ሴት ተባረኪ
ኤልሲ ፍቅር ❤እንኳን ሠላም መጣሽ።
ኤልሲ መልካም ሠው ናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋ እየተመኘሁላት ጥሩና ጠቃሚ ቪድዮቿን ለሁሉም እንዲደርስ ላይክ ስብስክራይብ ሼር በማድረግ እንተባበራት
በዚህ አጋጣሚ እንኳን ለአዲስ አመት በሠላም አደረሳችሁ ❤
የኔ ደግ ተባረኪልኝ
እንኳን አደረሰሺ ኤልሲ በጣም ነዉ እምናመሰግንሺ የኔ መልካም❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን
የኔ፣መልካም፣እህት፣እንኳን፣አደረሰሽ፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልን፣ማሬ
እናመሰግናለን ኤልሴ
ለ15 አመት አስቸግሮኛል ብዙ ነገር ሞክሪያለሁ
መፍትሔ አጣሁኝ
It worked for me .thanks
You're welcome!
@elsabeautynt thank you again, even @my work place people asked me "did you bleach your face? ,we never knew that naturally you have light skin clour". This is the simple question I start getting now a days. Today is 1 month and 10 day's. I only drink 🍸 boiled cabbage every morning. Now every one in my work place started doing that including my family regardless of age. They're amazing 👏 by my surprising progress.. for last 20 years nobody know my ture color. Especially since I moved to 🇺🇸
ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ Thank you
እንኳን ለ2016 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!!! 🌼🌼🌼
ኤልሲ ስለ አበርክቶሽ በጣም አመሠግናለሁ!!
ሠላም ጤና ይሥጥልኝ ኤልሣየ ኦኳን አደረሠሽ የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ ዘዴ ነው ያሣየሽን እናመሠግኔለኝ።
በጣም አመሰግናለው
ሰላም እህቱች እኔ እርድን ምጠቀም ነኝበተለያይ ነገር
ለምሳሌ እርድ በዬገርት
እርድበተልባ
እርድ በቡና በተለያይ ግዜ ነው በሳምት2ግዜ ተቀቡ ፍታቹብራይት ይሁናል ግን በሳሞና እትታጠቡ የፍትም ሎሽን ተቀቡካሎነ ኮኮና ወይም የወይራ ዘይት ተቀብታቹ ጧት ያምራል ፍታችን ❤ የኔን ፍት ብጉር ያበላሸውን ፍውሱልኛል ስለዜ እህትችንን እመሰግናታለው ተከታይዋነኝ በተረፍ ትግስት ይጠይቃል ባንድ ለሌት እይለወጥም ፊት እንድ ጥያቄ ያለኝ እህቴ ሎሜ ቆንጆ ነው ግን ሴበዛ ጥሩ እይደለምበተለይ ለደረቅ ፍት ጥሩ እይደለም ማርና ሎሜም ሜጠቅመው የፍታችን ቆዶ ይሞታልና ማሮና ሎሜው ያነቃቃዋል የሙተ ቁዳውን ያሳምራ በተረፍ የተመቻቹ ላክ እድርጉኝ ቄቄቄቄቄ❤
ኤልሲ ከአንገቴ በላይ በጣም ያልበኛል አይኔ ሰር ያብጣል ያልሽውን አርጊአለ ምንም አልጠፋም የኔ እህትእጠብቃለሁ አደራ ባይ
ኤልሲዬ እንካን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሰሽ ስለ ሁሉም ነገር እጅግ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ በርቺልን!
Elsay bemutserw hul betam new emadenkis Thank gin yea Tikelgomn wuha And 10 ken tetahut tinsh lewt Aychelnt neber gin chgaray befutsum Alchalukm betam Amemgi
እግዚያብሄር ይባርክሽ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን እናመሰግናለን
Elisi siwedsh enough betelye yalesh sireat Thank you so much 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉
Super!
ሰላም ነሽ ማድያቴ ሊጠፋ አልቻለም ግን ክብደቴ በሚገርም ሁኔታ ቀነሰ በጥቅል ጎመኑ ውሃ። የማድያቴ ነገር አሳስቦኛል።
ኤልሲ እንኳን አደረሰሽ ያልሽውን እንጠቀማለሁ ለውጥ አለው ግን ሰንስኪሪን ለመግዛት አቅም የለኝም ከቻልሽ ግዥልኝ እናተን ጋር ስለሚቀንስ ለምትሰጭን ምክር አመስግናለሁ የእውነቴን ነው መግዛት አልችልም ማርያም
Thank you Elsi!!
Mangnawnew lefitachin yeminazegajewin wehed and gize kazegajen behuwala lemen yahil gize new meteqem minichilew ( wehedu min yahel gize meqoyet yechilal)
Elsi how do you see the active ingredient on sunscreen you recommend ? It has avobenzone, homosalate and octisalate ? Please respond to my question .
Elsi please read about these chemicals and say something
እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ እራሱ3ግዜ ተጠቅማለው ትንሽ ለውጥ እያየው ነው ማርና አቁላላ
የኔ ውብ ምርጥ ነሽ እኮ እናመሰግናለን ተበረኪ
የኔቆንጆ,ማር,ጥሩአይደለም,ይባላል
ወደፊት,ቆዳያረግባል
I reallyappreciate u i don't know how i explain my thanks thank u so much!
You are most welcome
Thanks ❤❤❤❤❤for spending all blessed
Amen
አህሌን የኔ ውድ ወተት ካላገኘን በእሮጎ መጠቀም ይቻላል ወይ? በተረፈ በርቺ
ሰላም ኤልሲ ቆንጆ ሰለ መልካምነትሸ በጣም እናመሰግናለን እርጅም እድሜ እና ጤና እንዲሰጠሸ እመኛለሁ የእኔ መልካም ሰዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ
እንኳን አደረሰሽ ኢልስዬ ሚዲያቱን ከውስጥና ከወጪ ያለውን እንዴት መለየት እንችላለን እኔ ጥቅል ጎመኑን ለመጠቀም አልቻልኩም ግ ትሪትመነቱን እየተጠቀምኩ ነው ለውጥ አለሁ ከሁለቱም በኩል ቢሆንስ ብዬ እየሰጋሁ ነው
ሠላም,ኤሊሲ,ለምታቀረቢሁሉ,በጣም,እናመሠግናለን,,በመቀጠል,ጥቅል,ጎመኑን,በሙቅ,ዉሀ,ዘፍዝፎ,መጠጣት,የቻላለል,ሳፈላ,ቤት,የሸታል,ስለሚሉኘ,ነው,,ካየሽው,መልሽልኝ
አወ እኛም አንለቅሽም ኤልሲዬ ❤ ደሞ እንኳን ለ2016 አደረሰሽ አደረሳችሁ 🙏
የኔ ቆንጆ አለሁ አይዞሽ ፅድት እስከሚል
መልካምነትሽን ስላየሁ ሰብ አድርጌሻለሁ እኔም እሞክረዋለሁ የጥቅል ጎመኑን ነው መሞከር የፈለኩት ለአንድ ወር ተጠቅሜ እስኪ የሚሆነውን ምስክር እሆናለሁ ግን ክብደት ተቀነሰ አለቀልኝ 😊😮
የኔ መልካም እንኳን አደረሰሽ ዘመንሽ ይባረክ
አሜን የኔ ደግ
እውነት ነው አንፋታም ያልሸውን ሁሉ በትግሰት እጠቀማለው ውጤቱን እነግርሻለው እህቴ❤❤መልካም አዲሰ አመት
ኤልሳየ እስኪለአይንስር ጥቁረትም ስሪልን በጣምተቸግሬአለሁ እስኪማነው እደኔ የተቸገረ በአይንጥቁረት👍👍
እኔ
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ኤልሲነዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ይመሰገን።
እግዚአብሔር ይመስገን ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሽ እማ💐
ኤልሲዬ የኔ ጠቃጠቆ ነው ግን ጥቁር አይደለም ከፊቴ ጋር ተመሳሳይ ነው እስኪ እሞክረዋለሁ ደግሞ በጣም ቀላል ግብአት ነው 👍
ማማየ በጣም እናመሰግናለን እና እንዴ ነው በቀጥታ አንቺን ማግኘት የምችለው በቀጥታ የምጠይቅሽ ጥያቄ አለኚ
ጥቅል ጎመኑ ሰውነቴን በሙሉ ጥርት አደረገኝ በዛ ላይ ክብደቴንም ቀነሰው ለብዙ ነገር ይጠቅማል እድና ጤና ይስጥሽ ❤❤😊
ጎበዝ በርቺ
እኔም ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይሥጥሽ
የኔ እህት ፊቴ በጣም ደረቅ ነዉ ሳንስኪሪን ምን አይነት ልጠቀም
ROC
Else betam ameseginalew tihut neshe
tebareki
Elsy my Doctor thanks a lot
Elsye በጣም ደስ ምትዬ እንስት አላህዬ በምትፈልግው ያስደስትሽ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ከመጠን በላይ ለሆነ ለsensetive skin ምንም ነገር ኬሜካል አልጠቀምም mostiures and sun screen bestaker ግን በተፈጥሮ ስስ ነው የኔ ብቻ ሳይሆን የ3አመቱ ልጄ ጉንጫችን በጣም ቀልቶል ሚገርመው ደሞ ፀሀይ ብዙም አይነካንም ለዚህ አይነቱ ቆዳ መፍትሔ አለሽ ይሁን?
ሰላም ኤልሳዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ የፊት ውህድ ነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን
ኤልስየ የኔ ውድ የኔም እየደበዘዘ ነው ሁለት ወር ይሆነኛል ጥቅል ጎመኑን እየተጡቀምኩ ነው አሁን የተቸገርኩት ፍሬሽ ጀል አጣሁ
Selam yene madyat tefto mestawet mayet maltelabet gize nafkognal. Ewodshalew
gobez
ሰላም ላቺ የኡን እታችን ለረጅም ግዜ የነበረብኝ ማዳት በጥቅል ጉመኑ ወአ እየጠፋልኝ ነው በጣም አመሰግናለው በርችልን 🙏
በርቺ ጎበዝ አመሰግናሐሁ
እንኳን አደረሰሽ እህቴዋ መጪዉ አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ዘመን ይሁንልሽ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪልኝ እዉነቴን ነዉ የምልሽ በጣም እወድሻለዉ ጥበቃዉ ይብዛልሽ
አሜን
Thank you ma sister ❤
You are welcome 😊
እርዱ በመጀመሪያ እንዴት ነው የሚዘጋጀው የወጡ ቅመም ሰለሚኖረው ለፊት ይሆናል ወይ ❤❤❤❤❤❤❤
እውነትሽኘው ፍክት ያረጋል ተባረኪ
ትክክል በጣም ጎበዝ ተጠቀምሽው
አልሲ እንኳን ደህና መጣሽ:: እንኳን ለአዲስ ዓመት በሰላም አደረሰሽ:: በአዲስ ዓመት እስቲ 100k እናስገባት እንዲህ ለኛ ጊዜዋው ሰጥታ እየለፋች እንተባበራት ስል እማፀናለሁ:: ለሁላችሁ የሰላም, የፍቅና የደስታ ዘመን እንዲያደትግልን እመኛለሁ::
አንቺ ደግ ተባረኪ በእውነት ያንቺ አይነት በምድራችን ይብዛልን አሜን
አሜን ኤልሲ እንቺ ምርጥ ነሽ ስለ ላንቺ ምን እንድምል ቃላት ያጥረኛ ብርክ በይልኝ::
Enja lemon bezu Geze ayemekerem Dr. Betame newe mekawemute
ተባረኪ
ኤልስዬ በማዲያት ምክንያት ምን እደተበላሸብኝ እነግርሻለው ፈጣሬ ይረዳኛል እነግርሻለው እመሰክራለው
ኤልስዬ እኔ እርድ በጣም ነው የሚያሳክከኝ እባክሽ መልሽልኝ
አለርጂ ነሽ ተይው የሌለበትን ተጠቀሚ
እንኳን ለአዴሱ አመት ኤልሰዬ
ከነ ቤተሰብሸ እደረሰሸ፧፧
ከዜ የበለጠ እውቀት ኤልሱ ይሰጥሸ ፧፧
ለየአንዳ ዳችን ውበት ነው ፍሰፍሰሰሰ ያረግሸልን የኔ አንበሳ፧፧፧ ሰላምሸ ይብዛ🌼🌼🌼🌼🌼
አሜን
እንኳን አደረሰሽ። እባክሽ የትኛውን ልቀጥልበት የእርዱን ወይሰ የቡናውን ውህድ? አሁን ግራ ገባኝ። እባክሽ ምክር
Thanks a lot dear
Most welcome 😊
ኤልሲ የኔ ቁምነገረኛ እንኳን አደረሰሽ ተባረኬልኝ
አሜን የኔ ደግ
Tesfa alkortim emokiralehu fite tegodtuwal yaw yeruz Wuhan emokiralehu egizabher yirdan
አህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ
የላም ወተት ይሆናል?
ትከክል