በአጭር ጊዜ ውፍረት ብቻ ሳይሆን ቦርጩን ሙልጭ አርጎ ያጠፋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 696

  • @weynitadesse9742
    @weynitadesse9742 Год назад +33

    ኤልስዬ የኔ ልጅ ብርክ በይልኝ የልብሽን መሻት የአለም ንጉስ እንከን በሌለው ሰቶ በማይነሳው እጁ ባርኮና ቀድሶ ያድልሽ የኔ ልጅ ተባረኪ ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +6

      በእውነት ከተቀመጥኩበት ተነስቼ አጎንብሼ በረከቴን አፍሻለሁ ጌታ ላንቺም ያላሰብሽውን ደስታ ይስጥሽ አቤት መታደል የመረቅሽኝ እስክሞት አልረሳውም

    • @hiwotwoldeab
      @hiwotwoldeab Год назад

      ​@@elsabeautynt

    • @akiyakal3643
      @akiyakal3643 Год назад

      Yena gen keye nw yelyayale ende

  • @gemiye.gemiye1832
    @gemiye.gemiye1832 Год назад +12

    ደግ ሴት ነሽ እንዳቺ አይነት አላህ ያብዛልን😘🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @netsanetmehamed
    @netsanetmehamed Год назад +6

    የኔ ውድ ተባረኪ እኔ 62kg ነበርኩ የሠራሽውን አይቼ ደረቁን እርድ ለሁለት ቀን ዘፍዝፌ ሳላደርቀው እሱን እየተጠቀምኩ ወር አካባቢ ይሆነኛል 58kg ገብቻለሁ አመሠግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +2

      የኔ ቆንጆ መርካቶ ዶሮ ተራ ቅመም የሚሸጥበት ጋ እርጥብ እርድ አለ የገዙ ሰዎች ነግረውኛል እሺ የበለጠ በሱ ተጠቀሚ ጎበዝ በርቺ 4kg በወር መቀነስ በዚህ እርድ የበለጠ ይሆንልሻል ማለት ነው

    • @netsanetmehamed
      @netsanetmehamed Год назад

      @@elsabeautynt ቢሆን ጥሩ ነበር ግን አ.አ አይደለሁም ውዴ ስለ መልካም ሀሳብሽ ተባረኪ እርጥብ እርድ ለማያገኝ ከጠቀመ ብዬ ነው ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      @@netsanetmehamed በጣም አመሰግናለሁ

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 Год назад

      እንዴት ነው የተጠቀምሽው እህቴ እባክሽ ንገሪኝ ቦርጨን ብቻ ማጥፋት ነው የምፈልግ ሌላው ቀጭን ነኝ ቦርጭና የጎን ሞባይል አስቸገረኝ

  • @mekdesmengistu1852
    @mekdesmengistu1852 Год назад +2

    እናመሰግናለን ውዴ ግን በባዶ ሆድ ነው የሚወሰደው ውይስ ይሄን አልተናገርሽም

  • @helenalemu9580
    @helenalemu9580 Год назад +3

    ኤልሲ በጣም ነው ምናመሠግነው ተባረኪልን እርዱን መርካቶ በርበሬ ተራ ነው ያገኘሁት 1ኪሎ 125 ብር እርጥቡን ጥቅል ጎመኑን ማታ ነው ጠዋት የምጣው እናም በቀን አንድ ጊዜ ብቻ እየበላሁ ነው የጀመርኩት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      ጎበዝ በርቺ ለውጡን ጠብቃለሁ ምስክር ነሽ እሺ አመሰግናለሁ

    • @azibbharu8425
      @azibbharu8425 Год назад

      ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ጎንደር ነኝ ላኪልኝ እስኪ እናት

  • @መኑውእቱዝንቱ
    @መኑውእቱዝንቱ Год назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @tgethiopia381
    @tgethiopia381 Год назад +14

    መልካምነትሽ ሁሌም ቢሆን አይወሰድብሽ 😍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      Tgዬ የኔ ደግ አንቺም መልካም ስለሆንሽ ነው የምታበረታቺኝ አመሰግናለሁ ተባረኪ

    • @UMUYEHIYATUBE
      @UMUYEHIYATUBE 10 месяцев назад

      ኤልሳየ ክብር በይልኝ በፈጣሪሽ ኮሜንቴን ካየሽው መልሽልኝ ከሜግብ በፊት ነው ወይስ ከምግብ ቡሀላ ይሄ የሰራሽው የሚወሰደው​@@elsabeautynt

  • @helengetachew2629
    @helengetachew2629 Год назад +4

    ኤልሲ አሪፍ ዘዴ ነው በርቺልኝ የኔ እህት❤️❤️🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @RahielAzmera
    @RahielAzmera 11 месяцев назад

    ኤልሲየ በጣም ነዉ ምወድሽ እና ማደንቅሽ ኣምላክ በረከቱ ይስጥሽ ልጠይቅሽ የፈለኩት ነገር እርጥብ ዝንጅብል ነዉ ምንጠቀመዉ ወይስ የደረቀ

  • @genetpejama3111
    @genetpejama3111 Год назад +1

    ሰላም የኔ ቆንጆ ታይሮይድ አለብኝ ማድያትም አለብኝ ጥቅል ጎመንደሞ ሆሌም ገበታዬ ላይ አይጠፍም እዳልሽዉ አፍልቼ ጠጥቼ አላዉቅም እጂ ስለዚ ችግር ፈጥሬ ነበር ማለት ነዉ እዴት ጋግቼ ነበር መሰለሽ ማድያት ያጠፍል ስትይ ግዜ ምክርሽን እፈልጋለዉ አመሰግናለዉ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ታይሮይድ አንድ አይነት አይደለም ለዶክተርሽ ያንቺ ጥቅል ጎመን መመገብ የምትችዪ መሆንሽን ጠይቂው ከቻልሽ እድለኛ ነሽ ትቀጥያለሽ እሺ

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Год назад +1

    የማዳት ያሳየሽንን ጀምሪአለሁ በትክክል እየተጠቀምኩነው አመሰግናለሁ ባያጠፋው እኳን ደስተኛ ነኝ ቅን ሰው ነሽ ስወድሽ እሚጠጣውንም ልጀምር ነው እድሜና ጤና ይስጥሽ ዘርሽ ይብዛ የኔ ቀና ከልብ ነው የምታሳይው አላህ ይርዳሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      አሜን እህቴ ጎንበስ ብዬ ምርቃቴን ተቀበልኩ የሚመርቁ አንደበቶች የተመረጡ የታደሉ ናቸው አንቺም ተባረኪልኝ እህቴ ያልታሰበ ሲሳይ በቤትሽ ይግባ ሁሌ ደስ ይበልሽ አመሰግናለሁ

    • @ትግስትየምጃሯ
      @ትግስትየምጃሯ Год назад

      ለዉጥ አየሽበት❓

  • @BisratSeyoum-i3y
    @BisratSeyoum-i3y Год назад +1

    ኤልሲ ስለውሉም ነገር እናመሰግናለን ለምታጠባ እናት እርዱን መጠቀም ችግር አለው ?ሌላው ደግሞ ዱቄቱን እርድ እራሳችን አዘጋጅተን መጠኑን ቀንሰን መጠቀም እንችላለን?እባክሽን አሳውቂኝ አመሰግናለው

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ኤልስዬ እርድ ዝንጅብል ሎሚ አሪፍ ውህድ ነው በቃ ሸንቃጣ ልንሆን ነዋ በቃ እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      የፍቅርዬ አንቺማ ድሮም ጥሩ ነው ያለሽው አመሰግናለሁ

  • @mhussen
    @mhussen Год назад +3

    ሰላም ሰላም ኤልሳየ በጣም ጥሩ ለጂ ነሽ ብዙ ግዜ ሰው መርዳት የአይምሮ ደስተኛ መሆን እነደሆነ ይታወቃል እናም እህቴ እኔ የምኖረው ኢትዩጵያ ውስጥ ነው ሞኒ ከሆንኩ በቅርብ ሰአት ነው ነገር ግን አልቆጠረልኝም እና ላስቸግርሽ ከቻልሽ ሱፐር ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል ።ደምሬሻለሁ

  • @emebetalemu2615
    @emebetalemu2615 Год назад +2

    ኤልስዬ እናመሰግናለን እህት አለም 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      እሙዬ የቤቴ ድምቀት አመሰግናለሁ

  • @TAS27483
    @TAS27483 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲዬ ጤናችንን ሳንጎዳ ውፍረታችንን መቀነስ የምንችልበት መንገድ ነው ያሳየሽን አመሰግናለሁ ላይክ ሼር ምስራቅ ነኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ምስራቅዬ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

  • @medhanitteshome9035
    @medhanitteshome9035 Год назад +3

    Cabbage is when it's cooked it's nice for thyroid. Broccoli, cabbage and kale have to be cooked. Otherwise no problem. The one me I have thyroid.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      please ask your doctor for more information.

    • @tenayimer5596
      @tenayimer5596 Год назад

      ጥቅል ጎመን ላይ ተሳስተሻልና ይታረም ! እርጉዝም ሆኑ አጥቢ እናቶች ቢበሉትም ሆነ ውሃውን ቢጠጡ አደጋ አያመጣም።እንዳውም ቫይታሚንና ብዙ ንጥረ ነገሮችንም የያዘ ነውና ለትይፎድም ይረዳል ! አንዳንዴ የት እንደሰማሽው መረጃውን አጋሪ።በተረፈ ሙከራሽ ጥሩ ነው።

  • @maryamawithabeshawa5916
    @maryamawithabeshawa5916 Год назад

    በርቺ ውዴ እኔ ከመሲ ፕሮግራም ላይ አይቼሽ ነው ሃሳብሽን ስለወደድኩት ሰብስክራይብ አድርጌሻለው እሚገርመው ግን እኔ ከ አምስት አመት በፊት ነው እማውቀው ጥቅል ጎመን ማድያት እንደሚያጠፋ እና አንቺ ስታወሪ ደሞ ገረመኝ

  • @AdanechMerga
    @AdanechMerga Год назад

    የኔ እህት አገላለፅሽ በጣም ያረካል እኔ 72 ኪሎ በጣም ያሳስበኛል ግን እኔ ጨጓራ አለብኝ ብጠጣ ችግር አያመጣም ምግብ ስንመገብ ሰዓቱ ችግር የለውም ግን እንጀራ መመገብ ችግር አለው?ስለቀና መልስሽ tnx

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      መልሱ እዛው አለ በሚገባ ስሚው

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Год назад +3

    Thank you so much
    I like your hair color 🙏🙏🙏

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 Год назад +2

    ኤልሲዬ የኔ መልካም ካንች ብዙ ገና እንማራለን ስለጊዜሽ ስለመልካምነትሽ ከልብ እናመሰግናለን ተባረኪልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      Yemiዬ በጣም አመሰግናለሁ

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia Год назад +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን ኤልስዬ እንኳን ሰላም መጣሽ እውነት ገራሚ እስራት በዛም ላይ ጥቅሙን ብቻ ሳይሆን የምትናገሪው ከጥቅሙ በስተጀርባ ችግርም እንዳለው ለጤነትነ ያለሽ ትኩረት ልዩ ነው የኔ ቼኮሌት ካንቺ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን በሌላ ቪዲዮ እስከምንገናኝ ቸር ይግጠመን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @fasa7843
    @fasa7843 Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እኔ ባለፈው ደረቁን ብየሽ አይሆንም ብለሽኝ እና ሱፖር ማርኬት እርጥቡን አግኝቸ ጀምሪያለው ግን ድምቅ ያለ ነው ወደ ቀይ ይወስደዋል ችግር የለውም እንዳንች ቢጫ ሳይሆን ትንሽ ይደምቃል

  • @ሉሉውሎዪዋ
    @ሉሉውሎዪዋ Год назад +1

    የኔ ቆጆ ለምክረሽ አመስግናለሁ መጠጣት ያለብን በቀን ስት ግዜ.? ከምግብ በፊት በባዶ ሆድ ወይስ ከምግ ቡሃላ በፍለግነው ስአት❤❤

  • @hamelazena8776
    @hamelazena8776 Год назад +1

    ኤልስዬ ተባረኪልኝ ❤❤❤❤

  • @makameko4435
    @makameko4435 Год назад

    ከቻልሽ እስኪ መልሽልኝ ኤልሲየ ትንሽ እህቴ ፊትዋ በማድያት ብልሽትሽት ብሎብኛል እሷን ማየት ሁሉ አልችልም ሳያት ታሳዝነኛለች ሁሉ ጉሮሮዋ ላይ ደግሞ ከውስጥትንሽ እብጠት አለባት እና ጥቅል ጎመኑን ትውሰደው ችግር ካላስከተለባት?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      መጀመሪያ ጉሮሮዋን ሀኪም ማየት አለበት እሺ

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff Год назад +1

    ኤሊሳዬ ሁሌም መልካምነትሽን ሳላደኔቅሽ አላልፍም በርቺ ውድ ሰው ነሸ ከእውነት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      የኔ ደግ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ አከብርሀለሁ

  • @mekditube9733
    @mekditube9733 Год назад +6

    Elaseቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛ መልካም ማድረግ ለራስ ነው መልካም አድርጉ

  • @tiruyebiru1629
    @tiruyebiru1629 6 месяцев назад

    ስለ ጥያቅዬ መልስ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ

  • @tigisttadessekassa9831
    @tigisttadessekassa9831 11 месяцев назад

    የጥቅል ጎመን ውሀ ማታ ነው ጠዋት የሚጠጣው ስንቀቅል የፈላ ውሀ ውስጥ ነው የምንጨምረው ወይስ አንድ ላይ ነው የምንጥደው?

  • @makw5069
    @makw5069 6 месяцев назад

    Thank you for sharing Elsi❤❤❤

  • @kidist-zq8bb
    @kidist-zq8bb 8 месяцев назад

    የኔ ውድ እባክሽ መልሽልኝ እርዱን ስንጠቀም ለማርገዝ ይከለክላል እንዴ ወይንስ ችግር ይኖርው ይሁን እባክሽ መልሽልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  8 месяцев назад

      ዶክተርሽን አማክረሽ እሺ

  • @haregugebremicael7788
    @haregugebremicael7788 Год назад +1

    Geta ybrikish Elsiye 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @muqadtube-ix9hf
    @muqadtube-ix9hf Год назад

    ጥቅልጎመን ውፍረት ለመቀነስ እና ለመዲያት ም ይጠቅማል ከተባለ ውፍረት የሌለው ሰው ለመዲያቱ ቢጠቀመው እንዴት ይሆነል ይብስ ዜሮ አይሆንም ለምሰሌ እኔ ውፍረት ዬለኝም መዲያት አለኝ እንዴት ላድርግ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      በደንብ ምግብ ተመጣጣኝ መብላት እና የባሰውን መምረጥ ነው

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 Год назад +1

    ኤልሲዬ እጅሽ ይባረክ ፤ ይኸው እየተጠቀምኩ እሱም እየጠቀመኝ ነው አመሰግንሻለሁ። ሌላው ደግሞ ኤልሲዬ የሽንት ችግር አለብኝ ውጭ ከወጣሁ ውሀ መጠጣት እቸገራለሁ እባክሽ መድኃኒት አጋሪኝ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      እህቴ ሽንትሽ ቶሎ ቶሎ የመጣል? እባክሽ መታከም አለብሽ ሌላ ዉሃ አሁንም አሁንም ቶሎ ቶሎ ትንሽ ትንሽ ጠጪ ቀኑን ሙሉ መጠጣት አለብሽ ግን ባንዴ ብዙ እንዳትጠጪ ጥሬ ቀይ ሽንኩርት ከትፈሽ ከምሳሽ ጋር ብይ ሁለት የሾርባ ማንኪያ እሺ ማቆም ያለብሽ ቡና እንደ አምቦ ዉሃ አይነት ዉሃ ለስላሳ መጠጦች እስኪተውሽ አቁሚ እሺ አይዞሽ በዚህ ካልተወሽ ትመረመሪያለሽ አግዝሻለሁ እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ

    • @marthaestifanose4609
      @marthaestifanose4609 Год назад

      @@elsabeautynt እሺ ኤልሲዬ አመሰግንሻለሁ ፤ሽንቴ ሲመጣ መያዝ እቸገራለሁ። እሱ ነው ችግሬ። ሀኪም ታይቼ Urinary Incontinence ነው ብለውኝ የሰጡኝ መድኃኒት አልሰራም።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      @@marthaestifanose4609 ያልኩሽን አርጊ እሺ ቀይ ሽንኩርት ጥሬውን በየቀኑ ከላይ እንደፃፍኩልሽ

    • @marthaestifanose4609
      @marthaestifanose4609 Год назад

      @@elsabeautynt እሺ ኤልሲዬ ያልሽኝን አደርጋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ።

  • @alemhabtamu7278
    @alemhabtamu7278 Год назад

    ኤልሲየ አንች በመልካምነት ነው ይገባኛል ግን እባካችሁ እርስ በጣም አደገኛ ነገር ነው መጠኑ በትክክል መመጠን አለብን ሀኪም አማክሩ ምን ያህል እርድ ለስትንት ጊዜ መጠቀም እንዳለብን ።ካልሆነ ጉዳቱ ያመዝናል ።ጉበት ኩላሊት ይነካል እደገኛ ነገር ነው።ሽንት በጣም ቶሎ ቶሎ እያስመጣ. ፈሳሽ በስውነታችን እንዳይኖር ያደርጋል ያኔ በተለይ ጉበት ኩላሊት ይጎዳል ተጠንቀቁ።በመጠን አድርጉት።ኤልሲየም ከይቅርታ ጋር መጠኑን በደንብ አስቢበት እርስ ከባድ ነገር ነው ሌላው ምንም አይደልም።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      የኔ ቆንጆ መጠኑን አሳይቻለሁ ከመጠን በላይ መጠቀም እንደማይቻል አብራርቻለሁ ልክ ነሽ አመሰግናለሁ

  • @tsgheweiniabed7721
    @tsgheweiniabed7721 Год назад +2

    So great thank you 🙏🏾

  • @fkdngkhki5027
    @fkdngkhki5027 Год назад

    እኔ ቦርጭ ብቻ ነው ያለኝ ግን በእስፓርት መቀነስ ፈልጋለው ግን በአንድ ኩላሊት ነኝ ምን ምድረገ አለብኝ ለመክስሳት ቦርጭን ለመቀነስ ኩላሊቴን በማይጉዳ መንገድ ህመም የለውም ወሃ በጣም ነው ምጠጣው ግን ቦርጭ አይቀንስም

  • @SaidaSaida-i3g
    @SaidaSaida-i3g 5 месяцев назад

    ሰላም ኤልሲ ጥያቄአለኝ ይቅርታ በኮፊ የምጠጣው ወተት ያወፍራል ከቻልሽመልሽልኝውደ አችንስለማንንሽነው የሰራሽው ለውፍረት ሀሪፍነውውድ❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад +1

      ስኳር ካልጨመርሽ አያወፍርም እንደውም ለመቀነስ ያግዛል እሺ ጠጪ

    • @SaidaSaida-i3g
      @SaidaSaida-i3g 5 месяцев назад

      @@elsabeautynt ወላሂ ቅንኮነሽ ፈጣሪይጠብቅሽ በለሽበትሰላምሽ ይብዛልኝ የኛ ልዩ እህት

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Год назад +1

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ኤስዬ

  • @Jamila-ni4dv
    @Jamila-ni4dv 5 месяцев назад

    ባንድ ጊዜ ፈጪተን ፊሪጂ ውስጥ አስቀምጠን መጠቀም እንችላለን ወይ?

  • @yeshiberhanu5581
    @yeshiberhanu5581 Год назад

    ishe Alsiya ina tayiroid seljere argeyalew gin ahunim yamegnal wistu chigir alebet min libla min litew ibakish lena betawoch mikir sichen

  • @diribekeya5626
    @diribekeya5626 Год назад +1

    ሰለም ኤልሲ እኔ ስጠቀም ጮጋዬን አመመኝ ምን ላድረግ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ዝንጅብሉን እኔ እንዳደረኩት መጠኑንም ለዛ ነው በደንብ ስሚው ነገ ስለሱ ሰራለሁ ቀጥታ ላይቭ ነይ በኢትዮ አቆጣጠር ከምሽቱ አንድ ወይ ሁለት ሰአት ላይ

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 Год назад

    Betame amsegenalehuge. Ena gen ketafach Netanyahu neg megebem betame tinsh new yememegebewo gene kiloye menime ayekenesime. Ahune yehi eyetetahuge newo. Egzabehare yesitelege silakafeleshni.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      yihenin tekelakey eshi amen tebareki

  • @senigirma2064
    @senigirma2064 Год назад

    ሄልሲ ቁርስ ሙዝ እና ከተበላ ምሳ ወይም እራት ምን ትመገቢ ነበር እሰቲ ፃፊልኝ እነጀራ መብላት ይቻላል

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      እንጀራ የጤፍ በጣም በላለሁ ማባያውን ጥንቃቄ እሺ አተር ሽሮ ድንች የመሳሰሉትን ለጊዜው አትብይ

  • @ታደ
    @ታደ Год назад +1

    ሠላም ሠላም ለቤትሽ አዲስ ነኝ❤ እርዱንና ዚጂብሉን ምን ስአት ስአት ነው የምንጠቀመው❤ ከምግብ በፊት ነው በሗላ ❤ልጀምር ነው በወር ውስጥ ምስክር እሆናለው😅😅😅 መልስ❤

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Год назад +2

    ጀምሬ ነብር አንችይ እዳልሸው ቻሌጁን ግን በጣም ልብ ያማል

  • @kgkg9156
    @kgkg9156 Год назад +1

    ሀይ ኤልሲ የመጀመሪያ video የሰራሽውን ሳየው ብዙ ወፍራም አልነበርሽም በእርድ ሻይ መች እንደቀነሽና እርዱን ስንት ደቂቃ እንደምናፈላው ንገሪን please 🙏

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد Год назад +1

    ኤልየ እናመሰግናለን 😘

  • @asmeretzemariam6997
    @asmeretzemariam6997 11 месяцев назад

    Hi sister Question i can not find you cabbage for skin care

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  11 месяцев назад

      Elsa beauty nt then search on youtube

  • @rahelmoges5460
    @rahelmoges5460 Год назад +1

    ኣልሲ በጣም እናመስግናለን ደረቁን እርድ እየተጠቀምኩ ነው። አሜን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      አዲስ አበባ መርካቶ ዶሮ ተራ ቅመም የሚሸጥበት እርጥብ እርድ አለ እሺ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @foodloverethio
    @foodloverethio Год назад +1

    ሰላም ኤልሲ ምርጥ ነው በጣም ነው የሚጠቅመው እናመሰግናለን በርቺ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ ተቀይረሽ ብቅ አልሽ?

  • @elsabetkassa4227
    @elsabetkassa4227 Год назад +1

    ባለፈው ሁለት ጊዜ አይቸው አልገባኝም ነበር ስለደገምሽልን thank You sister

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      የኔ ቆንጆ እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ አመሰግናለሁ

  • @EritreanEritrean12
    @EritreanEritrean12 Год назад

    Hi Elsi, tewat bebado hodachin new yeminitetaw? Bedemb gilechilin awesasedun kemigib befit wey kemigib behala ended new, please?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      mata new bedenib yetenagerikut ale simew eshi yemetekim new

  • @bfdh-oi7ei
    @bfdh-oi7ei Год назад

    Selam ኤልስይ በጣም ነዉ የምወድሽ በመጀመርያ ያለዉት ቤሩት ነዉ ብፈልግ ብፈልገ እርጥብ እርድ አጣዉ ዛሬ እራሱ በፍለጋ ደከመኝ እና ደረቅ እርድ ይዎናል

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሰየ እናመሰግናለን 🙏👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      አሜን እንኳን ደህና ቆየኀኝ አመሰግናለሁ

  • @alem5097
    @alem5097 Год назад

    ኤልሰዬ. በጥቅል. ጎመን. ለማድያት ብለሸ. የሰራሸውን. አላገኘሁትም ሰንፈልግ ማውረድ. እንድንችል ልቀቂው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      @Elsa beauty nt ከገባሽ ፊት ለፊት አለ

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Год назад

    can i grind the ginger and turmeric? just to save time.

  • @kidan5256
    @kidan5256 Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኮን በሰላም መጣሽ ኤልሳየ ዋውውውው ደስ የሚል ምክር ነው እናመስግናለን🙏😍😍😍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube Год назад

    ከኢትዮ ኢንፎ (መሰረት) ነው የመጣሁት አመሰግናለሁ :በርቺ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 Год назад +2

    ኤልስዬ እኔም ባሳየሽን መሠረት እየተጠቀምኩ ነዉ ዉጤቱን በኮሜንት እነግርሻለሁ ለመካም ሀሳብሸ አመሠግ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ገንዬ አሜን የኔ ደግ እሺ በጣም አመሰግናለሁ

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад

    ኤልስዬ ሰላምሽ ይብቃ. የኔ ውድ. ሁሌ ም የማደንቅሽ. በጣም. ሀሪፍ. ውህድ. ከቤታችን የማይጠፋበቀላል ማግኘት. የምንችለው. ነገር. ስለሆነ. እማክረዋለሁ. ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ

    • @saranuguse8099
      @saranuguse8099 Год назад

      ታይሮድ ምድነ Eles?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      @@saranuguse8099 እንቅርት ጎይተር አንገት ላይ የሚወጣ እጢ

    • @saranuguse8099
      @saranuguse8099 Год назад

      @@elsabeautynt እሽ አመሰግናለዉ Elsa ከዚበፊትም ጠይቄሽ አልመለሽልኝም እባክሽ ፊቴላይ ማዷት አለ ምንም አይነት ትሪትመት ስቀባ አይደርቅም በጣም ያልበኛል ፊቴን እና ፀጉሬን ምን ላድርግ የጥቅል ጎመኑን አኋ እየጠጣሁ ነዉ plse መልሽልኝ እጠብቃለዉ Elsa

  • @ebisegetachew9369
    @ebisegetachew9369 Год назад

    Elis iyaxebawu new gin mexqem aluchilm??

  • @alazaretube6777
    @alazaretube6777 Год назад

    Hii elisa teyake neberegn eredun abire kafelakut behuala betam keye mesele malet yeshaye kelere new yalewu ena meteyegn neger kale biye new ❤❤

  • @emebettefera5927
    @emebettefera5927 Год назад +27

    ኢትዮጵያዊ ውስጥ እርጥብ እርድ አለ እኔ አግንቼ እየተጠቀምኩ ነው ለውጥም አግንቼበታለው መርካቶ ዶሮ ተራ ወይም ቅመም የሚሸጥበት አካባቢ አዲስአበባ ለምትኖሩ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +3

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ጎበዝ በርቺ

    • @joeaman9486
      @joeaman9486 Год назад

      Wude ke sent knat bewhala nw lewet yayshiw?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      @@joeaman9486 ቀኑ እንደ ሰው ውፍረት ይለያያል እኔ አራት ወር ነው የፈጀብኝ አንዴ መቀነስ ሲጀምር በጣም ያስደስታል

    • @emebettefera5927
      @emebettefera5927 Год назад +2

      @@joeaman9486 በአንድ ሳምንት አንድ ኪሎ ከገማሽ ቀንሻለው ወደአንድ ወር ሰትቀይሪው ጥሩ ነው በዚሁ ከቀጠልኩ በወር ከ5እሰከ 6 ኪሎ ማለት ነው ጥሩ ይመስለኛል

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 Год назад

      እህቴ የትነው የሚገኘው እርጥብ እርድ አባክሽ ሙሉ መረጃ ስጪኝ👂

  • @yared7699
    @yared7699 6 месяцев назад

    Thank you

  • @امعبدللهورفيف
    @امعبدللهورفيف Год назад +2

    እየተጠቀምኩት ነው በጣም ለውጥ አለኝ ፈጣሪ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ አመሰግናለሁ የእኔ ቅን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ጎሽ ደስ ይላል አሜን አንቺም ተባረኪ

    • @mekdesmengistu1852
      @mekdesmengistu1852 Год назад

      ውዴ በባዶ ሆድ ነው የሚወስደው?

    • @امعبدللهورفيف
      @امعبدللهورفيف Год назад +1

      ማታማታ እራትሽን በጊዜ በልተሽ ልትተኝ ስትይ ጠጭ ሀያቲ

    • @mekdesmengistu1852
      @mekdesmengistu1852 Год назад

      @@امعبدللهورفيف አመስግናልው የኔ ቆንጆ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
    የኔ ጥያቄ የርዱንና የዝንጅብሉን ዉሃ በየቀኑ ነዉ የምንወስደዉ ወይንስ በሳምንት ሁለትና ሶስት ጊዜ የጠቅል ጎመኑስ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      ሁለቱንም በየቀኑ ቶሎ ውጤት ለማግኘትና ለመደሰት አብሬሽ መደሰት ፈልጋለሁ እሺ አመሰግናለሁ

    • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ
      @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ Год назад

      You are so kind ,thank you so much! Definitely I will write for you if I have any more questions 🙏

  • @שוקוזהטוב
    @שוקוזהטוב Год назад

    ኤልስዬ የኔ ውድ አጠቃቀሙ ከምግ ብ በፊት ነው በኸሏ ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      በኃላ ስሚው በደንብ አለ እሺ

    • @שוקוזהטוב
      @שוקוזהטוב Год назад

      @@elsabeautynt አመስግናለው የኔ ውድ

  • @Azzistyle
    @Azzistyle Год назад +1

    ኤልዮ እንዴት ነሸ እኔ እዚህ አጣሁት እየፈለኩት ነው ገና 😘👍መማከር ፈልጋለው ቦርጭ አሰቸግሮኛል😘👍

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      የኔ ቆንጆ ቴክስት አርጊኝ እሺ አመሰግናለሁ

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد Год назад

    ዉደ እኔ ምልሸ ግን ሁልጌዜ ጠዋት ቁርሰ አንድ ሙዝና እንድ እቁላል ነዉ የምበላዉ መዙ አያወፈርም እደ ሁሌየም ሲሆን እናደሞ ጥቁር ዲቦ መጠቀም ይቻላል ወይ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      የዳቦ ዘር ስንዴ ከሆነ አይቻልም ሌላውን እባክሽ ስሚው

  • @فوزيهتفرا
    @فوزيهتفرا Год назад +1

    🥰🇪🇹🇪🇹🌹ሰላም ሰላምላቺይሁን ኤልሳዬ እህት አለም እኳን ሰላም መጣሽ በጣም ሀሪፍ ትምህርትነዉ የኔ አደበተ ትሁት ከልም እናመሰግናለን ያለሽን እዉቀት ስላካፈልሽን ማማዬ❤🌹🌹 በጣምነዉ የሚያስቸግርዉ ቦርጪ ለጤንነትም ጡሩ አይደለም 🌹 አሁንም ብዙነገር እጠብቃለን ወደፊት እህት አለም ቀጥይበት በርቺ ማማዬ💪❤🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      አሜን እህቴ ተባረኪልኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @YetimSiwanti
    @YetimSiwanti Месяц назад

    Sela lanchi edime malet le 13amet lij yihonal?

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 Год назад +3

    Thanks for sharing this 🙏🙏🙏

  • @lidiyay2588
    @lidiyay2588 10 месяцев назад

    Thanks

  • @Honey-v8f
    @Honey-v8f Год назад

    ክብደት ለመቀነስ ቀላል ነው ችግሩ ቆዳየ በሙሉ ሳሳ ምን አደረግሺ አንቺ ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      የእርዱ በራሱ ያግዛል ስትጠጪው የጥቅል ጎመን ዉሃውንም ጠጪ እሺ

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa Год назад

    ተባረኪልኝ. የኔደርባባ ጨዋየኢትዮጴልጅ መልከምስራ ለራስ ነዉ

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Год назад

    Hi elisi edet nesh ye erid ena zinjibil metetat jemre neber 1week honegn gn minm alkeneskum 72 negn mata nw yemtetaw kennm litetaw ende?? Min timekrignalesh 10 kilo neber mekenes yefelekut pls erjign??

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      አንድ ሳምንት???

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Год назад

      No elsy be one week 10 kilo aydelem gn atekalay mekenes yefelekutin nw yalkush gn wutet mayet yemnjemrew meche nw one week wesjalew mata mata gn minm alkeneskum two times per day largew ende weys yibezabgnal wutetis lemayat min yahil gize mewsed alebgn?

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Год назад

      @@elsabeautynt ??????

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      @@ninaaman4586 በቀን አንድ ነው ከወር በኃላ ነው ለውጥ የምታይው

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 Год назад

      @@elsabeautynt thank you elsi

  • @martenenge6865
    @martenenge6865 Год назад

    እኔ ዱባይ ነዉ ያለሁት አገኛለሁደ እርጥብ እርድ ወይስ ዱቄቱን መጠቀም ይቻላል

  • @elsielsi9993
    @elsielsi9993 Год назад

    Elsye egzabher yebarkesh
    Bewst mesmer lawerash felge neber🙏🏾

  • @hayatbabru6976
    @hayatbabru6976 Год назад

    Ena kejmerkut 1 samet hungnal neger gen menm lewet alyehum?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      1samet tey ayhonim wifiret beand samint alimetam beza lay lebizu geze yizenew bande ayhonim metages alebin

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 Год назад +1

    የኔ ቆንጆ ትለያለሽ እድሜ ይስጥሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      አሜን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Год назад +1

    ኤልስዬ መልካም ሴትነሽ እኔ ያየውሽ የመሲዬ ፕሮግራም ላይ ነው አሳዳጊሽን መፈለግሽ እመቤቴ ጤናውን ትስጥሽ
    እኔ መክሳት ፈልጋለው ግን ከፆም ጋ ይሆናል ?መልሺልኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አመሰግናለሁ አዎ ፆም ያግዛል ለመቀነስ እንቁላል ይቀራል ሌላው እንዳለ እሺ

  • @feruzaferuza8202
    @feruzaferuza8202 Год назад +1

    ግን እስከ 12:ሰአት ድረስ ማንኛውንም ነገር መመገብ ይቻላል ወይ ምክንያቱም እኛ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች ብዙም የሀበሻ ምግብ አናገኝም እሺ መልሽልኝ በተለይ ሩዝ ይፈቀዳል?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      ሩዝ ያወፍራል ስለአበላል ሰአቱን አዛቢው እሺ ጣፋጭ አትብይ አትክልት ጥሩ ነው እሺ የኔ ቆንጆ አመሰግናሐሁ

  • @ethio4421
    @ethio4421 Год назад

    Yene konjo yene wed ehit thank you 🙏 ezi USA yet new yalew fresh turmeric root?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      I am in Raleigh, NC, yes you can have it call me @Elsasey telegram thank you

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 Год назад

    ሰላም እህቴ እኔ ዛሬ ጀመርኩት ኪሎዬ 89 በጣም እቸገራለሁ የጉልበቴን ያመኛል ወገቤን ለመቀነስ ብዙ ሞክራለሁ አልተሳካም እርጥብ እርድ አላገኘሁም በደረቅ ሰራሁት ሎሚው ጨመርኩበት ጥሩ ነው ጠዋት ቁርስ አልበላም ሌላ ተጨማሪ ነገር ካለ በትመክሪኝ ብዬ ነው አመሰግናለሁ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      ደረቁ አይሆንም እርጥብ መርካቶ ዶሮ ተራ ቅመም የሚሸጡት ጋ አለ

    • @nanichernet7949
      @nanichernet7949 Год назад

      @@elsabeautynt በጣም አመሰግናለሁ ከልብ እስከማገኘው ሎሚ በጂንጂብል እጠቀማላሁ 🙏🙏❤️

  • @yonatanendale2888
    @yonatanendale2888 Год назад

    እንዴት ነሽ ሰላም ነው ሁሉ ነገር? በመጀመሪያ ስለሁሉም እናመሰግናለን:: ጥያቄ አለኝ 1) በፈላ ውሀ ብቻነው ወይ መዘፍዘፍ እርዱና ዝንጅብሉን አይንተከተክም ማለት ነው?
    2) ሙዝ እና ጥቅልጎመን መች ነው እምንጠጣው ጠዋትበባዶ ሆድ ነው ? በቀን ስንት ግዜ?
    4) ጥቅል ጎመኑስ አይንተከተክም?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      የሰራሁት ቪዲዬ የሁሉም ጥያቄ አለ ዝርዝር ቦታ አይበቃኝም እየው እሺ አመሰግናለሁ

  • @sifuntiya7559
    @sifuntiya7559 Год назад

    ሰላም ኤልሲ ትርትመንቱን ዛሬ ልጀምር ነበር ዥጅብል ና እርዱን የመውቀት ፋንታ ብንፈጨው ምን ይሆናል ከቻልሽ እባክሽ መልሺልኝ

  • @yodit.5006
    @yodit.5006 Год назад +4

    It has been five days, started the routine, but I used dry ginger From back home and i usual get my morning coffee , I eat once a day, in the middle get snack like banana, Almi ቆሎ walk 30 minutes everyday , will let you know by the middle April. Wish me luck 😊

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን አልሲዬ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      ፅግሽዬ አመሰግናለሁ

    • @ዜድ-ጨ9ለ
      @ዜድ-ጨ9ለ Год назад

      ​@@elsabeautynt እህቴ የነገርሽንን ውህድ መጠቀም የጡት/ የወተት ሆርሞን የበዛበት ሰው ላይ ችግር አይፈጥርም ወይ

  • @ትግራይዓደይመዓረይ

    እግዚአብሔር ይመስገን ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      አሜን አህቴ ተባረኪልኝ

  • @seblewongelsileshi187
    @seblewongelsileshi187 Год назад

    የኔ ቆንጆ እርጥብ እርድ ኢትዮጵያ ሞልቶአል። ሾላ ገበያ: መርካቶ ቅመም ተራ መሪ ገበያ ሁሉም ጋ ቅመም ተራ አለ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад +1

      ተባረኪ እህቶቼ አንብቡት

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Год назад +1

    You are beautiful God bless you 🙏

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Год назад

    Selam elsye,
    Gin lastiku chigir yelewim?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      yetignaw lastik?

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 Год назад

      Sitiwekchi lemukechaw yaderegshiw malete new,
      Thank you for your response.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      @@tsigeredaendale6434 ተራ ላስቲክ አይደለም እኔ ስለሚፈናጠርብኝ ነው የሚቀደድ የሚበጣጠስ አይደለም እሺ በጣም ቆንጆ ጥያቄ ጎበዝ

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 Год назад

      Oh....good, endayfenater bicha kehone tetenkike endihu mareg echilalehu malet new.
      Betam ameseginalehu.......

  • @eluka6294
    @eluka6294 Год назад

    How many times we should drink it please

  • @elsabetkidane2687
    @elsabetkidane2687 Год назад

    ኤልስዬ ሰላምሽ ይብዛ እኔ ታይርሮድ አለብኝ እንዴት መቀነስ አለብኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  Год назад

      በጥንቃቄ መጠኑን እኔ እንዳሳየሁት አርገሽ እሺ የጥቅል ጎመን የሚጠጣውን ግን አትችይም አመሰግናለሁ

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 Год назад

    እማ ሎሚ ሳልጨምር ብጠቀምስ ደም ማነስ ስላለብኝ ካሁን በፌት ሎሚ እየጠጣሁ ደሜ አለቀ

  • @hannategenu2786
    @hannategenu2786 Год назад

    Hi elsi ,can I replace sugar by honey?

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 Год назад

    እኔ ሳውነቴ ሳይቀንስ ቦርጬን ብቻ ነው ማጥፋት የምፈልገው ግን በጣም ሞኮርኩ እብ አለኝ

  • @AbebaMesfin-gt5ji
    @AbebaMesfin-gt5ji 10 месяцев назад

    እስፓርት ሣልሰራ መቀነስ እችላለው