Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኤልሳ ቢውቲ ዩቲዩብ ቻናል ruclips.net/video/4i5-aP1suic/видео.html
Tankes mesi
Thank you Mesyeee
በጣም የምወድሽና የማከብርሽ ኤለስዬ ምነው እኔ ካረጀሁ መጣሽ? መስዬ መልካም ሰው ነሽ ሁለታችሁም ኢትዮጵያዊነትን የያዛችሁ የተረጋጋችሁ ናችሁ።ይህ የኢትዮጵያ እሴት አንዱ ነው
Elisabeth
Elsi & Mesi❤
ኤልሲ በጣም የምትገርም ምርጥ ሰው ነች አሳዳጊዋን ለመፈለግ በመምጣትዋ ሳላደንቃት አላልፍም አግኝታት ለመርዳት ፈጣሪ ይርዳት::
ለተቸገሩት፤ ለታመሙት፤ ላጡት ለሁሉም ድምጽ የምትሆነውን ጀጋ እና ቱህት ጋዜጠኛ መሲዬን ምትወዱ ብቻ በlike👍👍👍
ለብዙ ሴቶች በምታቀርባቸዉ ነገር ነገሮች እናምክር የምወዳት እና የማከብራት ሴት ናት። አምላክ ከምትፈልጊያት ሴት ጋር ያገናኝሽ ኤልስዬ ዘርሽ ይባረክ።
የኔ ደግ ስወድሽ ዛሬ ሰማሁት 100 ስልክ ቢኖረኝኖ ሰብስክራይብ ባረኩሽ አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እረ ተባረኪ
*ኤልስዬ የሚገርም ህሊና ነው ያለሽ ያሳደገችኝ ስትይ በማደጎ ወስዳሽ የነበር የመሰለኝ እንዲህም ለሰራተኛ ክብር እሚሰጥ ሰውም አለ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በሂወት ካለች እንደምታገኛት ተስፋ አለኝ ሁላችንም በምንችለው እንረባረባለን ተመልካቾች ኤልሲን አበረታትዋት ጥሩ ነገሮችን በቻናልዋ ታገኛላችሁ*
ዋው ሁለት ሸጋዋች በአንድ እናመሰግናለን ጥሩ ውይይት ነበር ኤልሲ ተሞክሮዋን የምታጋራን ምርጥ ልጅ ነች 🌼💓🙏
Sestaye endet nesh Meri negh k Israel Selam nesh wey
@@tekuret ሰላም እህታለም ቤተሰብ አድርጊኝ ?💚💛❤️
@@tekuret ሜሪየ በቃ እደቀልድ ጠፍተሽ ቀረሽ ጎበዝ ፈጣን ልጅ ነበርሽ እኮ እኔም ሁሌ ነው በቃ የማስብሽ በሌላ መጠሽ ይሆናል ብየ አስተውላለሁ ግን የለሽም ለምን ጠፋሽ ሜሪየ አመሠግናለሁ የኔውድ ሰውን አትረሽም❤🙏
@@destakeremela3591 desetaye ene k lij gar sera temeret aletemechighem techiw new anchi eyeserash new wey
በጣም እምወዳችሁ ሁለት ጥሩ ሰዎች አብራችሁ ሳያችሁ በጣም ደስ ነው ያለኝ
ተባረኪ ክርስቶስ በነገርሽ ሁሉ ይግባ ይሄ መባረክ ነው ልቦናሽን አይቷል ጌታ አምላክ አይለውጥብሽ ይሄን ቅንነት
ኤልሲዬና መሲዬ የምወዳችሁ አብራችሁ ስላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ኤልሲዬ የኔ መልካም ከአንች ብዙ እንማራሉን ስለጊዜአችሁ ከልብ እናመሰግናለን 💚💛❤️
በጣም ነዉ የምትገርም ሰዉ የዉለደዉን ይረሳል እንኮን አሳደገዉን የመልካምነት ጥግ
ጨዋ ሴት ነሽ በጣም ነው የማክበርሸ ተባረኪ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሸ።
ወይኔ መስዬ እኔ እራሱ በጣም ልቤ የሚያስባት እኛ ቤት ትሰራ የነበረች ልጅ እጅግ መልካም ሰው የእናቴ ልጇ በያት እንደገና የእኔን ልጅ ያሴደገች ምን እንደምል አላውቅም ታክሜ እመጣለሁ ብላ አይኗ አከባቢ አብጦ እኔ እራሴ ሚኒሊክ ሆስፒታል እያመላለስኳት ያው የመንግስት ሆስፒታል በመመላለስ ነው ሰው የሚገሉት እና ፀበልም አድርጌላት የአቡነ ሃብተማርያም ሊፈርጥ በጣም ሲያብጥ በጣም አስፈራ እሷም እናንተን አሰቃነኋችሁ እያለች ትጨነቅ ነበር ችግር የለውም አይዞሽ ብንላትም አልሰማ ብላ ሃገሬ ከብት አለኝ ሸጬ መጥቼ እታከማለሁ ብላ አሳፈርናት የቤት ስልክ ሰጥተናት ሞባይል አልነበረም እና ሰላሌ ነው ሃገሯ ስኳሬ አዱኛ ስሟ ሁሌ ነው እማስባት እሷም አልደወለች እኛም አድራሻዋን ሳናቅ ሁሌ አስባታለሁ ፈጣሪ ፈቅዶ ባገኛት ደስ ይለኝ ነበር አሉን ያለሁት አሜሪካን ሃገር እሷ ያሳደገችውም ልጄ እዚሁ አብረን ነን እናቴም ኢትዮጵያ ናት ግን ሁሌ እናስባታለን ያለችበትን ብናውቅ ብረዳት ደስስስ ይለኛል መስዬ ።🙏
ኤልሰ እግዚብሔር የልብሸን ቅንነት በጣም የሜወደ ድ ነው ፈጣሪ ያገናኝሸ በሕይወት አረግጠኝነኝ ትገናኝላችዉ
በጣም መልከም ልጅ ነች። ይበልጥ የምይፈልጊትን ሰው በቀላሉ ለማግኘት የቤተሰቦችሽ ስምና ከሰፈራችሁ ብትናገሪ ጥሩ ነበር።
Elsiye እውነት ጎበዝ ነች ይገባታል እናመሰግናለን ፈጣሪ የምትፈልጊያት ሴት እንድታገኝ ፈጣሪ ይርዳሽ
በርቱልኝ የሴት ጀግናኖቻችን
የኔ ውድ ደምሪኝ
ወይኔ እንዴት የተባረከች ሰው ነች በፈጣሪ ረጋ ያለች ልበቀና እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ መሲዬ እናመሰግናለን
ኤልሲ በጣም ነው ደስ የምትዬው በተለይ የምትሰሪው ቪዲዮ ሁሉም ጠቃሚ ነው
ኤልሲ እውነት ነው እኛም እየተጠቀምን ነዌ የምትጠቀሚያቸው ነገሮች ደግሞ ተፈጥራዊ ና በቀላሉ በቤት ውስጥ በሚገኙ ነገሮች የምትሰጭን መልካም ትምህርት ጠቃሚ ነው 🙏
መሲ እንኳን አደረሳችሁ አንችን አለማድነቅ አይቻልም !!!❤️
መሲዬ በጣም አመሰግናለሁ ሁላችሁም አመስግኑልኝ
ኤልሲዬ የኔ ወድ እንኩዋን ደህና መጣሽልን አቤት ትህትናሽና መልካምነት ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤
@@tsigeredagetachew6342 አሜን ተባረኪ
ጎበዝ ልጂ ነች በቅርብ ነበር ሰብስክራይብ ያዱርኳት እከታተላታለሁ ።ኮሜንት እንኳን አታልፍም ትመልስልናለች
ማሻ አላህ ማስታወሳችሁ እራሱ እደረዳችሓት ነው የሚቆጠረው
ሁለት ምርጦች መሲየ ስወድሽ እኮ 👍👋👍👍👍
Wow መሲና ኤልሲ ስታምሩ ሁለት ልበቅኖች ከልባችሁ ስለምትሰሩ ሰዉን ስለምታከብሩ ለናተ ልዩ አክብሮት አለኝ ኤልሲ ከዶክተር በላይ ምክርሽ ውጤቱም አሪፍ ነው መሲ ለወገን ደራሽ ድልድያችን የሰው ደስታ ከሚያስደስተኝ አንዷ ነኝ
መሲዬ በጣም እንወድሻለን😍Elsiye great job you deserve more❤👏👏
የኔ ማር እምባየን ነው ያመጣሺው በጣም ቅን ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንደምታገኛት ተስፋ አደርጋለሁ
እግዚአብሔርይጠብቃቹ፡ምርጥእህቶች
❤❤❤❤እዝጋቤሔር ካንቺ ጋር ይሆን
ኤልሳየ የኔ ቅን ኤልሳ ማለት ሰዉን የምትረዳ ሰዉን የምታግዝ እኛን ዝቅ ብላ ሰብስክራይብ ስታደራርገን የነበረቺ የኔ ጀግና ሴት 🥰🥰🥰🥰🥰
ሁለት የምወዳችው ኤልሲና መሲ በትክክል ውፈረት አሰቀያሚ ነው አብሶ ሰው አገረ የምንበላቸው ነገረ በሙሉ ኬሚካል ነው እና በተቻለን መጠን እራሳችን እንጠብቅ እኔ እግዛብሔረ ይመሰገን በጣም እጠነቀቃለው
ኤልስዬ እግዚአብሄር ይርዳሽ አግኝተሻት ደስ ባለሽ
ኤልሳዬ ትክክል የኛ መልካም ፈጣሪ እረጂም እዲሜና ጤነ❤❤❤❤❤
መሲ የምንወድሺና የምናክብርሺ ኑሪልን❤❤❤❤❤❤
ኤልሳዬዬ ማለት የልብ አውቃ ነች በእውነት እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ኤልሳዬዬ የኔ ልበቀና
Marty dena nesh
የኔ ውድ ማርቲዬ ልክ ብለሻል💚💛❤️
ሰላምሽ ይብዛልኝ መሲዬዬ ኤልሰዬዬን አመጣሸልን እናመሰግናለን ኤልሱዬዬ የኔ ልበ ቀና ሁሌም የምታቀርብን ነገር እኔ በበኩሌ ለፀጉሬ ተጠቅሜ አለሁ በመልሱዬ ምክር👍👍👍😍😍
ጅሩዎች የት ናችሁ እጅጋየሁ አንዳርጌን እናፈላልጋት 🙏🙏🙏🙏🙏ኤልሳቤት ተባረኪ መልካም ትሁት ውለታ የማትረሽ ነሽ❤❤❤❤❤
ኢትዬ ጃጎዬ ቤተሰብ አድርጊኝ እስኪ ደስ ይበለኝ🤣🤣😍እህታለም 🙏🙏
Elsa malet yene servule neberech ethiopia 🇪🇹
Egige andarge tilalech demo askeyami baria
@@Yamitubehawassa1 ይሂው ደግሞ ለመዛመድ
@@ethiojago7171 ከልብ አመሰግናለሁ እህታለም ክበሪልኝ
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እውነት ነው ይቆጫል ያሳማል የልብህን መሻት ይፈጽምልሽ ጸልዬ እኔም እጸልያለሁ
መሲ አልሳ ቅን ልቦች አብዝቶ ይባርካቹ
ኤልሲ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
Thankyou very much 🙏🙏🙏🙏🙏Very important 👌👍👍👍👍👍
ኤልስዬ የኔቆንጆ አላህ ያስብልስ ጥሩነገር ከሁሉ በላይ የርግሽ ቃላትያጥረኛል አሳዳጊን መፈለግ በጣምቅን የቅንመጨረሻብዬሻለሁ ማሬ ፈጣሬይጠብቅስ😭😭😭😭
በኤልሳ ስም ሰብስክራይብ አደረኩሺ በርቱ በጣም ደስስስ ትላላቹሁ ❤❤❤❤❤
ወይ መመረቅ ነው ሰው የወለደውን በሚጥልበት ዘመን ሰው ያሳደገውን ሞግዚት ይፈልጋል? እህቴ ምን አይነት ቅን ልብ ነው ያለሽ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ኤልሳ !!!
Yes, Elsa is amazing. I have been watching her channel and she has great info.
ተባረኪ
born good hearted helpful and respected lady may Allah bless you i am proud of you
ኤልሳ በጣም ጎበዝ ነት የምታሳያቸው ለፊት ለፀጉር በጣም ዋውነው
Betam kin Ethiopiaw nish Elsye. Thank you!
ኤልሰዬ የእኔ ትሁት ኤልሲ በጣም የምትለይ እህት ናት ሰለትሪትመት ብቻ ሳይሆን የምትሰራዉ ተቸገርኩ ወይም ሰዉ ታመመ እርዳታ ያሰፈልገዋል ሰትባል ቶሎ የምትደርሰ ሰሰ ልብ ያላት እህታችን ናት ኤልሰዬ ርጀም እደሜ ከጤና ጋ ይሰጠሸ❤❤❤💋
አቤት የሰዉነት ልክ እኔ 23አመት እድሜዬን የጨረስኩባቸዉ ልጆች ከመጣል ያተረፈኮቸዉ ልጆች ዛሬ እንደማያዉቁን ክደዉናል 😭😭
በጣም ሀላፊነት የሚሰማሽ ሰው ነሽ ጥቅል ጎመን ታይሮይድ ስላለብኝ አልበላም ለማያውቅ ሰው መናገርሽ እውነተኛ መሆንሽን ያሳያል ። subscribe አረኩሽ እድለኛ ነኝ ስላገኘሁሽ ❤
በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነው ያደረጋችሁት ሰለቅንነትሸ ሳላመሰግንሸ አላልፈም ሌልሲን ሰላቀረብሸልን በርቱ
ሰላም❤
እረ ኤልሰዬ ሰለ ፂሙ ስታወሩ በጣምነው ያሳቅሽኝ❤
ጅሩውች የተ ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤
Natural beauty love it❤
ሰላም መሲዬ ኤልሳዬ ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነው መልካምነት ለእራስነው ኤልሳዬ የእኔ መልካም ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ሁለታችሁም በጣም መልካም ሰውናችሁ
አረ መሲ አንቺ ዉፍረትሽ ያምራል 🤗
ኤልሳ በጣም ጥሩ ስው ነች
Elsi is an amazing women, since I started watching her video my skin is started glowing beautifully thanks Elsi
በጣም የምወድሽ ❤😍
Luna ሉናtube ደምሪኝ ልደምርሽ
መሲህ 🥰🥰
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልስዬ የኔ ውድ ዛሬ የምወዳትን መድህን ይዘሽ በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሎናል መስዬ ለምታደርጊው ደግነትሽ ሩህሩህ ነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ ነሽ መሲዬ አንችልም ኤልሲንም ሳላመሰግን አላልፍም ተባረኩ
Elsa and Mesi both very positive ladies Love you much
የእውነት ጥሩ ሰው ነሽ ❤️አላህ ያገናኛቹ አቦ 🤲
ደምሪኝ ማማየ
ኤልስዬ የኔ መልካም እኔኮ በምክንያት ነው እምወድሽ
የኛ ህዝብ ማስተዋል ይጎለዋል። ፈረንጁ ሜክአፕ የሚቀቡት ቆዳቸው የዶሮ ቆዳ ስለሚመስልና ዥንጉርጉር ስለሆነ ነው። ኢትዮጵያውያኖች ግን በጭራሽ ሜክ አፕ መጠቀም የለባቸውም።
Thanks 🙏🙏🙏
ኤልሲ የኔ ምልካም ሴት በውበቱ ሲደንቀኝ በጣም ሳደንቅሽ ድሮ አብራን ያሳለፈች ስው ላልሽው አጅጌን ፍለጋ ያልሽው በጣም ልቤን ነካሽው ኤግዚያብሔር አምላክ አሳቸውም በስላም በጤና ኖረው አግኝተሻቸ ድስታሽ ማየት አፈልጋለሁ ፅሎቴም ነው የልብሽን መሻት ፈጣሪ ይሙላልሽ አህቴ ❤🙏🏼
I’m proud of you my queen sister ❤Elizabeth seyoum!
ፈጣሪ ያገናኝሽ ከወይዘሮ እጅጌጋ ግን ንገሩኝ መገኘቷን
I will watch your RUclips soon….👍🏽
ኤልስዬ እኔ በጣም ነው የምከተልሽ ከእርጋታሽ ጋር
Elsa baxam nawu mamaseginewu mikrochishen Sila samawu.fate layi madati watobiny aschagereny.kazare jamiro tirimentishen makire kaxafaliny indet indamameseginish faxari yiwaq ba iwunati.❤❤❤
Elsiye nefse nice to see you yene konjo
ኤልሲ ማሻአላህ ስታምሪ
መሲ የኔቆንጆ ሁለታችሁም አላህ ይጠብቃችሁ
That's nice off God bless I hope u find her
አንድ ፖውንድን ወደ ኪሎግራም ለመቀየር በ2.2 ማካፈል ነው። ለምሳሌ 20 ፓውንድ ወደ ኪሎግራም ሲቀየር 20 ሲካፈል ለ2.2 ነው። መልሱ 9.09 ኪሎግራም ነው። ኤልሲ የቀነሰችው 30 ኪሎግራም ነው።
የኔይትዋ እቤት ስንሆን ፓንት እንኩዋን አታደርግም..ቦርጭዋ እንኩዋን ሽንት መሽኛዋን ባትዋን አያሳይም...
ሰላምለእናተይሁን,ኤልስዬ,ለእኔበተለይ,እንደስጋእህቴነውየማይሽ,ምክንያቱምእኔንምእህቴንም,ፊታችንውብ,በማድረግሽ,እማ,በጣምነው,የምናመሰግንሽ,ክብረትይስጥልኝ,እድሜከጤናይስጥልኝ,ተባረኪ
አስኪ የተወሰነ መረጃ ሰጪኚ እኔ ጂሩ ነኚ ትውልዴም እድገቴመሰ ትንሺ ስለ ቤተሰቧም
እውነት ነው ሜካፕ ልክ አይደለም እኔ አሁን የሀገራችን አርቲስቶች ስማቸው ካልተፃፈ ጭራሽ መለየት እያቃተኝ ነው እይይ ሜካፕ
😂
😂😂😂
Kkkkkk ere motku
አደኛነኚ
ሰላም wooow
ቅንናትኮበርቱስታምሩ
እኔም እኔን ያሳደገችኝ ሴት ተዋበች አበበ ትባላለች ባገኛት ደሰ ይለኛል የዛሬ 37አመት ገደማ እርጉዝ ሆና አጋጣሚ አገኘሆት እቤት አምጥቻት ወንድ ልጅ ወለደች ያኔ ተማሪ ነበርኩ ት /ቤ ሄጄ ከናቴ ጋር ተማከራ የልጁዋ አባት ቤተሰብ ጋር ልጅዋን የዛ ከሄደች በሆላ አላገኝሆትም ግን ቆይቶ እራሰ ቴያትር ትሰራ እንደነበር ሰምቼ ነበር ተዋበች አበበ ሳቂታ ነች ሰልኬ መሲ ጋር ይገኛል
Enameseginalen 🥰🥰🥰🙏🙏
አውነት ነው ኤልሲ አኔም አምሰት ፓውንድ በሁለት ሳምንት ቀንሻለሁ ቀልድ አይደለም አውነት ነው ኤልሲ እናመሰግናለን
የዮቱብ ስማን ጻፎት
ተፅፍል የመጀመርያው ኮሜንት ላይ አለ
🤩🤩👍👍👍🇪🇹🇪🇹
I am giru and dagmawi seifu andarge
She's not giru
ሰላም እህቴ የማድያት ማጥፊያው ጥቅል ጎመን ከውጪ እንዴት አድርገን እንጠቀም ?
Ye metednkiy sew nsh bewnt 🙏
Elsyee good to see you dear
To change pound to Kg is 1Kg =2.2 pound 191 pound is divide by 2.2 = 86.81kg
ጅሩ የት አካባቢ ነው ? ልዩ ስሙ?
ኤልሢየ
Elseya ye nazrethwa yagere leje inshallah allah yagenagnachehu
ታይሮይድ ምንድ ነው በአማረኛ የምን በሽታ ነው እስኪ ውዶችየ ንገሩኝ
መሢየ ኢቲ ሐመል
1kg=2.2 lb (#) if she was 190 lb now 125 lb , she did loose 65 lb which is 65\2.2= 29.5 kg.
ሀይ ኤሊሲ እርጉዝ መጣት ይችላል?

Thankyou very much 🙏🙏🙏🙏🙏
Very important 👌👍👍👍👍👍
ኤልስዬ የኔቆንጆ አላህ ያስብልስ ጥሩነገር ከሁሉ በላይ የርግሽ ቃላትያጥረኛል አሳዳጊን መፈለግ በጣምቅን የቅንመጨረሻብዬሻለሁ ማሬ ፈጣሬይጠብቅስ😭😭😭😭
በኤልሳ ስም ሰብስክራይብ አደረኩሺ በርቱ በጣም ደስስስ ትላላቹሁ ❤❤❤❤❤
ወይ መመረቅ ነው ሰው የወለደውን በሚጥልበት ዘመን ሰው ያሳደገውን ሞግዚት ይፈልጋል? እህቴ ምን አይነት ቅን ልብ ነው ያለሽ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ኤልሳ !!!
Yes, Elsa is amazing. I have been watching her channel and she has great info.
ተባረኪ
born good hearted helpful and respected lady may Allah bless you i am proud of you
ኤልሳ በጣም ጎበዝ ነት የምታሳያቸው ለፊት ለፀጉር በጣም ዋውነው
Betam kin Ethiopiaw nish Elsye. Thank you!
ኤልሰዬ የእኔ ትሁት ኤልሲ በጣም የምትለይ እህት ናት ሰለትሪትመት ብቻ ሳይሆን የምትሰራዉ ተቸገርኩ ወይም ሰዉ ታመመ እርዳታ ያሰፈልገዋል ሰትባል ቶሎ የምትደርሰ ሰሰ ልብ ያላት እህታችን ናት ኤልሰዬ ርጀም እደሜ ከጤና ጋ ይሰጠሸ❤❤❤💋
አቤት የሰዉነት ልክ እኔ 23አመት እድሜዬን የጨረስኩባቸዉ ልጆች ከመጣል ያተረፈኮቸዉ ልጆች ዛሬ እንደማያዉቁን ክደዉናል 😭😭
በጣም ሀላፊነት የሚሰማሽ ሰው ነሽ ጥቅል ጎመን ታይሮይድ ስላለብኝ አልበላም
ለማያውቅ ሰው መናገርሽ እውነተኛ መሆንሽን ያሳያል ። subscribe አረኩሽ እድለኛ ነኝ ስላገኘሁሽ ❤
በጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነው ያደረጋችሁት ሰለቅንነትሸ ሳላመሰግንሸ አላልፈም ሌልሲን ሰላቀረብሸልን በርቱ
ሰላም❤
እረ ኤልሰዬ ሰለ ፂሙ ስታወሩ በጣምነው ያሳቅሽኝ❤
ጅሩውች የተ ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤
Natural beauty love it❤
ሰላም መሲዬ ኤልሳዬ ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነው መልካምነት ለእራስነው ኤልሳዬ የእኔ መልካም ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ሁለታችሁም በጣም መልካም ሰውናችሁ
አረ መሲ አንቺ ዉፍረትሽ ያምራል 🤗
ኤልሳ በጣም ጥሩ ስው ነች
Elsi is an amazing women, since I started watching her video my skin is started glowing beautifully thanks Elsi
በጣም የምወድሽ ❤😍
Luna ሉናtube ደምሪኝ ልደምርሽ
መሲህ 🥰🥰
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልስዬ የኔ ውድ ዛሬ የምወዳትን መድህን ይዘሽ በመምጣትሽ በጣም ደስ ብሎናል መስዬ ለምታደርጊው ደግነትሽ ሩህሩህ ነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ ነሽ መሲዬ አንችልም ኤልሲንም ሳላመሰግን አላልፍም ተባረኩ
Elsa and Mesi both very positive ladies
Love you much
የእውነት ጥሩ ሰው ነሽ ❤️
አላህ ያገናኛቹ አቦ 🤲