ተአምር አድራጊው የቅዱስ ሚናስ ሰውነትን ነካሁ፤ የአቡነ ቄርሎስ፣ የሳዊሮስ ዘአንጾኪያ ሰውነትን ዳሰስኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ሕፃኑ የአቡነ ቄርሎስ ሰውነት ላይ ደንቆኛል

Комментарии • 482

  • @selamethiopia4056
    @selamethiopia4056 Год назад +84

    የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይድረሰን 🙏አምላካችን እኛንም ልጆቹን ለዚህ ትልቅ በረከት የበቃን እንሆን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 🙏❤❤❤መምህር እናመሰግናለን

    • @chuchuchuchit8178
      @chuchuchuchit8178 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @አግርጭው
      @አግርጭው Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @mt-pg6qg
      @mt-pg6qg Год назад +1

      @@chuchuchuchit8178 1

    • @davbibo2232
      @davbibo2232 Год назад

      Yasazinal

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +2

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @fenetlema988
    @fenetlema988 Год назад +20

    ቅዱስ ሚናስ እጅግ አብዝቼ የምወደው አባቴ ነው። በእውነት የሰማዕቱ በረከት ይደርብን።

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 Год назад +50

    ሁሌም በመንፈሳዊ እንድንበረታ የተቀደሰ ቅዱስ ቦታዎችን በካል ባንገኝም በመንፈስ እንድንባረክ እድንበረታ ስለሚደርጉን በእውነት በረከቱ ይደርበን በፀጋ በእድሜ ያቆይልን መምህራቸን ❤🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

    • @eyaderaddis3060
      @eyaderaddis3060 Год назад +1

      እውነት ነው መምህራችን በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው እኔ መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኛል በእውነት በረከታቸው ይደርብን

    • @alemtsehayzewdw9731
      @alemtsehayzewdw9731 Год назад

  • @dachewbelachew96
    @dachewbelachew96 9 дней назад

    ቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን በያለንበት ይህንን በረከት እንድናይ ስለምታደርግልን ትብብር ክብር ይስጥልን ያቆይልን አባታችን

  • @dachewbelachew96
    @dachewbelachew96 9 дней назад

    የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይድረሰን 🙏 እ/ር ይጠብቅህ

  • @Tewahido4everTube
    @Tewahido4everTube Год назад +29

    ይሔን message የምታነቡ የሰማይቱ ቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርባችሁ።

  • @wubitdelil1215
    @wubitdelil1215 Год назад +1

    በእውነት ምን እንደምል ግራ ገባኝ እና ምን ልበል የእግዚአብሔርን ድንቅ ተአምር በእውነት በሰማይ ያለውን ቅዱስ ስፍራነው ያያችሁት ለእኛም አሳያችሁን፡፡ ለእኛ ሳይገባን፡፡

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 Год назад +11

    ዘንድሮ መቸም አለፈልን በሐገራችን ቁጭ ብለን ይሔን ሁሉ ገዳማት ላሣየን አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል ዶክተር እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከቱ በሐገራችን ምድር ላይ ይፍሰስ ለሕዝቦችዋ ደሕንነትን ይስጥልን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @tiruyeebabumolla9501
    @tiruyeebabumolla9501 Год назад +5

    የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን በያለንበት ይህንን በረከት እንድናይ ስለምታደርግልን ትብብር ክብር ይስጥልን ያቆይልን አባታችን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @mewaeltsegaye5801
    @mewaeltsegaye5801 Год назад +1

    የቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን ! በአካል በቦታው እንደተገኘሁ ነው የምቆጥረው በጣም ነው ደስ ያለኝ። እኔ ሠዓሊ ነኝ እና አንድ ምዕመን የቅዱስ ሚናስን ስዕል አስሎኝ ከበረከቱ ተሳትፌያለሁ ። መምህር ሮዳስ እድሜና ጤና ይስጥህ አንድ ላይ ሆናችሁ ሳያችሁ ደስ ትላላችሁ ። ሌሎችንም እንደምታስጎበኘን በእግዚአብሔር ተስፋ አደርጋለሁ ።

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Год назад +13

    እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ቤተከርስቲያንን ጠብቅልን የ አባታችን በርከት ይድርሰን ሰላምና ፍቅር ይስጠን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @HareguaMengstu-i8s
    @HareguaMengstu-i8s Год назад +1

    ተዋህዶ ድንቅ ናት አናመሠግናለን መምህር።

  • @YordanosYordanos-r9r
    @YordanosYordanos-r9r Год назад +1

    እግዚ አብሔር ይመስገን እሱን የሰጠን አምላክ ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ፍጡነ ረድኤት ሀገራችንን ታደግልን

  • @lisanabiy9610
    @lisanabiy9610 Год назад +1

    እልልልል ልልልልል በረከቶ ይደርብን ውድ መምህሬ መሐዶሮታ ይኽን ያደረገ ልዑል ""እግዚአብሔር"" የተመሰገነ ይሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Год назад +10

    የቅዱሳኑ በረከት ረድኤት በኛ ላይ ይደርብን ደጃቸዉንም ለመርገጥ ያብቃን በጣም ደስ ይላል መምህራችን እግዚአብሔር በምትሄድበት ሁሉ እርሱ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏 ድንግል ማርያም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ትላክልን🙏🙏❤😍😍

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @fantaneshmeles547
    @fantaneshmeles547 Год назад +1

    ውይ በጣም መንፈስ የሚያድስ ጉብኝት ነው መምህራችን ታድላችሁ መምህር ❤❤❤

  • @alzehailu5637
    @alzehailu5637 Год назад

    በእውነት የሰማዕቱ በረከት ይደርብን።

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 Год назад

    መምህር በረከትህ ትድረሰን የቅዱስ ሚናስ የቅዱስ ቄርሎስ በረከታቸው ይደርብን መታደል ነው

  • @teyikenenirda1888
    @teyikenenirda1888 Год назад +14

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! "እግዚአብሔር ለእኛ የእረፍት እና የእርጋታ እንዲሁም የሐሴት ምሽት አደረገልን " ተመስገን!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Год назад +19

    በረከትሕ ይድረሰን የተዋሕዶ እንቁ መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ምርጥ የክርስቶስ እቃ

    • @Mercy-x8o
      @Mercy-x8o Год назад

      የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን!

    • @አገሬኩራቴኢትዮጵያ
      @አገሬኩራቴኢትዮጵያ Год назад +1

      የቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን እንጂ ሮዳስ እንደኛ ኖርማል ሰው ነው ኧረ እባካችሁ በረከትህ ይደርብን የምትሉት ማነው እግዚዮ ልጁንም ፈተና አትሁኑበት ምን ጉድ ነው ኧረ እባካችሁ የምንፅፈወን የምንለውን እንወቅ

    • @yemaryam2375
      @yemaryam2375 Год назад +1

      @@አገሬኩራቴኢትዮጵያ ይገባኛል ነገርግን በረከትሕ ይድረሰኝ ያልኩት ከቦታው ረግጦ ያመጣውን በረከት ነው ይድረሰኝ ያልኩት ሁላችችንም አንባባን እንኳን ዘይት የምታፈሰውን ስእል አይቶ የመጣሰው በረከትሕ ይድረሰን ብል መጥፎ አይመስለኝም

    • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
      @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ Год назад

      @@yemaryam2375 ትኽክል ነሸ እህቴ💖

    • @mahiletmekonnen5794
      @mahiletmekonnen5794 Год назад +1

      ተው እንጂ ወንድሜ ! ተራ ሰው ብለህ የድፍረት ቃል እየተናገርክ እኮ ነው 🤔 እየሰውን ልጅ በዚህ ደረጃ መናገር ከክርስትያን ይጠበቃል ብለህ ታምናለህ ??? በጣም ተሳስተሃል ።
      እርሱ እራሱ መምህሩ እኔ ተራ ሰው ነኝ ብሎ ቢናገር እንኳን ይሄ ትህትና ነው። በተረፈ ግን በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ፣ እግዚአብሔር የሚወደው ነፍሱንም ጭምር ሳይሳሳ የሞተለት የሰው ልጅ ክቡር ነው ። አባ ኤፍሬም ሰውን የምትወድ ሆይ ! ክብር ላንተ ይገባል ብሎ ያለው ለዚህ እኮ ነው ! ። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርስ በርሳችን እንድንዋደድ ፣ እንድንከባበር ነው ያስተማረን ።
      ስለዚህ አንድን ሰው ሌላ ሰው ተነስቶ እገሌ ማለት ተራ ሰው ነው ብሎ በወረደ አገላለጽ መናገር በራሱ እጅግ ነውር ነው ።
      ሲቀጥል ክርስትና መጀመርያ መከባበር መሆኑን ልናውቅ ይገባል ። ሲቀጥል በረከትህ ይደርብን ( በረከታችሁ ይደርብን ) የምንለው እነርሱ የረገጡት ቤተ መቅደስ እመቤታችን ልጇን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ይዛ የተሰደደችበት እና 3 ዓመት ከስድስት ወር ሙሉ በዋሻ ውስጥ የኖረችበት የነበረው ቤተ መቅደስ ደብረ ቁስቋም ድረስ ሄደው በቤተ መቅደሱ ውስጥ ገብተው ማመስገን መጸለይ በዚያ ያሉትን ቅዱሳን ሁሉ መዳሰብ ስለቻሉ ፣ ባጠቃላይ በግብፅ ምድር ላይ አሉ የተባሉ ገድላቸው ድንቅ ተዓምራቸው የተመሰከረላቸው ቅዱሳንን አጽም መዳሰስ ስለቻሉ በረከታችሁ ይደርብን ብለን እንላለን ። ምክንያቱም እነርሱ ያገኙት በረከት ለእኛም ይደርብን ዘንድ ! እንዲሁም በዚያ በጸሎታቸው ስለሚያሳስቡን ! ። ስለዚህ እናንተ የደረሳችሁ በረከታችሁ ለእኛም ትድረሰን ብለን እንላለን ።
      ሁሉንም ነገር በእርጋታ ማሰብ መልካም ነው ። እንዲሁም ያልተገባ ንግግርን ከአፋችን ላይ ማራቅ አለብን ።

  • @desalegndamtew6265
    @desalegndamtew6265 4 месяца назад

    የባታችን ቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን ረደአታቸዉ ይደርብን ለሁላችን እናምስግን አለን ባአካል ባንመጣም በዉድዮ ሰለአሳየህን ወድማችን🙏🙏🙏ተባረክ

  • @BARCHMENG
    @BARCHMENG Год назад +4

    የተባረክሽ ሀገር ግብጽ አንቺን ጎብኝተን ከአባቶችሽ በረከትን እንድናገኝ ፈጣሪ ይርዳን። ኢትዮጵያን ሀገራችንን ይባርክልን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад +1

    አሜንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን የሰማእቱ ቅድሱ ማር ሚናስ በረከቱ ይደርብን ❤❤❤❤❤

  • @sabahalshehri-pd5wz
    @sabahalshehri-pd5wz Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @selamtsegaye2949
    @selamtsegaye2949 Год назад +3

    መጋቤ ሐዲስ በእውነት እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን !!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 10 месяцев назад

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ለደጅህ ከነ ቤተሰቦችህ አብቃን❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    መምህር ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏የቅዱሳኑ በረከት ይድረሠን

  • @ziqualatube2655
    @ziqualatube2655 Год назад +11

    ከአባታችን ከቅዱስ ሚናስ ፍጹም በረከትና ፈውስ ያሳትፈን ለአገራችንና ለህዝቦችዋ ፍጹም ሠላሙን አምላከ ቅድስ ሚናስ ያድለን ለትጉና ለባለ አእምሮህ መምህራችንም የልብ መሻታቸው ሁሉ አምላከ ቅድሳን ያሳካላቸው

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @fekaduwendatir6759
    @fekaduwendatir6759 Год назад +1

    በረከታቸዉ አይለየን አሜን!!!አቡነ ሐራ ድንግል የባህታዊ አባ ታዴ,የኔታ)ዐሎት በረከት አይለየን አሜን!!!አባታችን በህይወት ዘመናቸዉ በዚያ አካባቢ ያለዉን የሚናሥ ቤተክርሥትያን ለማሰራት ይጥሩ ነበር በረከታቸዉና ልመናቸዉ አይርሳን አባታችንበህይወትዘመናቸዉበዚያአካባቢያለዉንየሚናሥቤተክርሥትያንለማሰራትይጥሩነበርበረከታቸዉናልመናቸዉአይርሳንአሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @sebhatenegeh
    @sebhatenegeh Год назад +1

    እኛንም በበረከቱ ይጎብኘን በቦታው በአካል ተገኝተን እንድንባረክ የቅዱሱ ፈቃድ ይሁን

  • @ssooass4967
    @ssooass4967 Год назад +1

    የቅዱሳን እረድኤት በረከት ይደረብን ይህንም ስላየሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተመሰገን

  • @almiy398
    @almiy398 Год назад +2

    ወይ መታደል መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ እዚህ ቁጭ ብዬ ሳይ ሰውነቴን ሁሉ ደስታ ተሰማኝ

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 Год назад +1

    የቅዱሳን በረከት ይደርብን ። ገራሚ ነው የሌላቸው ነገር የለም ። ለዚህም ነው ጠንካራ ክርስቲያኖች የሆኑት ። ያስቀናሉ በጣም ።

  • @tigisttg2800
    @tigisttg2800 Месяц назад

    የሰማአቱ የቅዱስ ሚናሰ በረከት ይደርብን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    እሰኳሁን ኳየሁት ገዳማት ሁሉ የዚህ ገዳማት እጅግ ድንቅ ቅዱስ ቦታ ነው
    የአባቶቻችን ሰዕል አድኖ እራሱ ነፍሰን ይሰባል😢
    የእውነት በእንባ ነው ያየሁት 😢😢🤲
    የቅዱሳን አባቶቻችን
    የቅዱሳን ሰማዕታት
    ረደኤታቸው በረከታቸው ይደርብን 🤲🤲
    መምህር ሰለ መልካም ሥራህ ከልብ እናመሰግናለን ።
    ለኛም የኗተ በረከት ይድረሰን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @nataliwimundu8666
    @nataliwimundu8666 Год назад

    እግዚአብሔር ይሰጥልን መምህር የቅዱሰ ሚናሰ በረከቱ ይደርብን

  • @makdayednglmariyamLiji
    @makdayednglmariyamLiji Год назад

    የቅዱስ ማር ሚናስ ረድኤት በረከት
    ይደርብን አሜን። እግዚአብሔር
    ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መምህር👏🌻👏🌻

  • @sisitetkelmariam8378
    @sisitetkelmariam8378 Год назад +2

    ግብፀያዊያንን ያለ ማድነቅ ከይቻልም፡ታሪካቸዉን በክብር በክብር ይዘዋለ።መምህር፡እናመሰግናለን።

  • @atiaba-bx3wg
    @atiaba-bx3wg Год назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏
    የሰማእቱ የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይድረሰን ።

  • @ana-qi9mf
    @ana-qi9mf 11 месяцев назад

    የቅድስ ሚናሰ በረከቱ ለያም ይደርብን አቤት መባረክ ነው ተመሰገን ለሁሉም እግዚአብሔር ይፈቀድ ሰላየሁት በጣም ደሰብሎያል ታድላችሁ እኔደግሞ እዚእ ያለውን ገዳም አይቼዋለሁ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Год назад +1

    ግሩምነው በጣም ምንም የለኝም ብለክ የምታማርር ሰነፍ ኦርቶዶክስ ይኤ ውሉ ያንተነው በአዛኝቷ እንደኛ ማን ታደለ በእውነት ይኤንን ያረገ አምላክ ሰሙ ይባረክ አጋዝተ አለም ሰላሴ የቅዱሳን በረከት ይደርብን እምዬ አይማኖታችን የቅዱሳን መንገድ በዚች ውብ አይማኖት ያፅናን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад +1

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 Год назад

    የቅዱስ ሚናሰና የሌሎቹም ሁሉ በረከታቸዉ ትደርብን እጅግ ድንቅ ዶ/ር እሮዳሰ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @ethiopia11161
    @ethiopia11161 Год назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ቦታው ላይ ሄጄ እኔም የዳሰስኩት እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተሰማኝ ... እጅግ ደስ የሚል ስሜት ይፈጥራል ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @AbirshiWedu
    @AbirshiWedu Месяц назад

    አሜንንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉 በረከታቸዉ ይደርብን

  • @አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ

    እንዲህ የተቀደሰ ቦታ ስለምታሳየን መምህር ክበርልን
    የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

    • @tersite858
      @tersite858 10 месяцев назад

      አሜን። የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
      ለወንድማችን ዮርዳኖስም እንዲሁ እንደ እርስዎ የሚለብካቸውኔ ቅዱሳን ደጃቸው ቢቆሙ ብዬ እመኛለሁ ክበሩልን ።

  • @Amaizinglife
    @Amaizinglife Год назад

    ምን አይነት መታደል ነው ይህን ቦታ መርገጥና በቅዱሳን መባረክ አቤቱ ፍቃድህ ይሁንልን 😍🙏

  • @seblegirma7572
    @seblegirma7572 Год назад

    💚💛❤ቅዱስ ሚናስ 🙏🙏🙏 የሰማዕቱ በረከት ይደርብን። መምህር ሮዳስ እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад

    እናመሰግናለን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የሰማእቱ ቅዱስ ሚናሰ የአበው ቅዱሳን ጻድቃን ሁሉ በረከታቸው ይደርብን

  • @yeglineshgetachew9355
    @yeglineshgetachew9355 Год назад

    የሰማአቱ በረከት ይደርብን መምህራ
    ችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @meseretzike
    @meseretzike 10 месяцев назад

    Amen yekidus minase na yehulum berkatchwe yedersen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melkiemengist4108
    @melkiemengist4108 Год назад +1

    ቃለ ህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልን የቅዱስ ሚናስ ረዴት በረከቱ ለኛም ይድረሰን እግዚአብሔር ፀጋንና በረከቱን አብዝቶ ይስጥህ መምህር

    • @negatucheru9792
      @negatucheru9792 Год назад

      Thanks alot

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Год назад

    ❤❤❤❤በረከታቾው ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን መም

  • @belayfentahun225
    @belayfentahun225 Год назад +4

    ልዑል እግዚአብሔር ጤናዎትን ጠብቆ እድሜዎትን ይጨምርልን እውነት ብዙ ት/ት ከመማሬም ጭምር ህይወቴ ወደ መለወጥ ጉዞ ላይ ይገኛልና

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት Год назад

    በእውነት እያለቀስኩ ነው ያየሁት💒🙏 በተለይ የቅዱስ ማርቆስ አፅም በጣም የምወደው ሃዋርያ ነው የሰማእቱ ሚናስም አማላጅነታቾው አይለየን

  • @derebamara8649
    @derebamara8649 Год назад +2

    የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስ በረከትና ረደት ይደርብን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Год назад

    መ/ር ዶ/ር መጋቢ ሐዲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይደርብን እናመሰግናለን

  • @እናቴእመቤቴአለሁሸበይኝ

    ደጋግሜ ፣ደጋግሜ ባየው አይጠገብም የእውነት በጣም ደሰሰሰ የሚል ድንቅ ቦታ ነው

  • @betitilahun6248
    @betitilahun6248 Год назад

    በዘመን ሁሉ አይኖችህ ጥሩ ነገር ይመልከቱ መምህር። እናመሠግናለን።

  • @serkalemasali2576
    @serkalemasali2576 Год назад +1

    የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን መምህር በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @yemisrachmengistu2451
    @yemisrachmengistu2451 Год назад

    እናመሰግናለን መምህር መጋቢ ሐዲስ

  • @hilinacheru28
    @hilinacheru28 Год назад +3

    ሰማዕቱ ቅዱስ ሚናስ ከእመቤታችን ና ከአማኑኤል ተልኮ በቤታችን በተዓምራቱ እና ተራዳኢነቱ ያስደንቀናል, ሁሌ ወታደር ሆኖ ከፊት ይቆምልናል።እናቴ በህልም ቅዱስ ሚናስን ያሳያት እግዚአብሔር ፈቃዱ ሆኖ ይህንን የተቀደሰ ቦታ ለማየት ያብቃት ።ሁሉን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን መምህር ብረከቱ ይድረስን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!

  • @SamrawitMekonnen-n5d
    @SamrawitMekonnen-n5d Год назад

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @Etete-p2r
    @Etete-p2r 7 месяцев назад

    ዶ/ር ዕድሜና ጤና ይስጥህ !!!

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu Год назад

    የቅዱሳኑ በረከታቸዉ ይደርብን መንፈስን ያድሳል ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Год назад +1

    በረከቱ ይደርብን እናመሰግናለን መምህር

  • @አገሬኩራቴኢትዮጵያ

    የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይደርብን አንተንም ወንድማችን ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ይህን ቦታ እንድናይ ሼር ሰላደረከን እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን ።

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 Год назад

    መምህር ቃለህይወት ያሰማል በረከታቸው ይደርብን

  • @massramassra4881
    @massramassra4881 Год назад

    መምህር ችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад

    የአባታችን የቅዱስ ሚናስ እረዴቱ በረከቱ ይደርብን

  • @عزامالمالكي-ت4ي
    @عزامالمالكي-ت4ي Год назад +2

    የቅዱሳኑን በረከት እግዚአብሔር በቸርነቱን ያሳድርብን ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንል መምህራችን እንዲሁም ካማሬ ማኖች ለሁላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጣና ይጠብቅልን የበረከቱ ተካፈይ ስላደረጋችሁንም በጣም እናመሰግናልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @temuyeenatu2330
    @temuyeenatu2330 Год назад +1

    የቅዱስ ሚናስ ሬድኤትና በረከት በሁላችንም ላይ ይደርብን ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቘ6ዸ

    የቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን🙏🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 Год назад

    Thank you Dr. Roads
    God bless your service ❤❤❤

  • @ማርዘነብቲዩብ
    @ማርዘነብቲዩብ Год назад

    የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይደርብን

  • @asneaweke3910
    @asneaweke3910 Год назад

    የቅዱስ ሚናስ በረከት ይደርብን

  • @genetbeyeneajelo3150
    @genetbeyeneajelo3150 Год назад

    አሜን የሀዋርያነ የፀርቃን ሠማይታት እረዴታቸው በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 Год назад

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንቅ ገዳም ነው። የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይደርብን !

  • @ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ

    ሰላም መምህር እንዲሁም ምእመናንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር የቅዱስ ምናሰ በረኸት አይለየን🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💖💖💖

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @biniyamej2491
    @biniyamej2491 Год назад +1

    እናመሰግናለን መምህር የሁሉም ቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን ድንቅ ገዳም ነው🙏
    የወንጌላዊ ቅዱስ ማርቆስ ቅዱስ አፅም አስደንቆኛል በረከቱ ይደርብን🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @emuzab4781
    @emuzab4781 Год назад

    እናመሰግናለን በረከታችሁ ይደርብን። ነጠላችሁን ተጎናፅፋችሁ የቆያችሁ እህቶችና እናቶች ተባረኩልን።

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum Год назад

    የእነዚህ ቅዱሳን በረከት ይደርብን።

  • @ደጀንተራራ
    @ደጀንተራራ Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን!❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 Год назад +4

    ያአባቶቻችን ቅዱሳንና ሰማታት በረከታቸው ይድርብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 7 месяцев назад

    የቅዱሳን አባቶች በረከት እረዲኤት ይደርብን አሜን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Год назад +3

    የአባቶቻችን በረከት ይደርብን ፅኑ እምነታቸው ፍፁም ፅናታቸው ትደርብን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!

  • @mulubirhanassefa-wd5xm
    @mulubirhanassefa-wd5xm Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር፡፡

  • @እሙገላ
    @እሙገላ Год назад

    አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን በእውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @aberaalemu8209
    @aberaalemu8209 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን የቅዱሳን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @-betemisgana6265
    @-betemisgana6265 Год назад +1

    🙏🙏🙏የሰማዕቱ የቅዱስ ሚናስ በረከቱ ይድረሰን🙏🙏🙏

  • @-legetta710
    @-legetta710 Год назад

    አሜን፣ የጻድቁ በረከት ይደርብን

  • @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ
    @ፅጌማርያም-ዘ7ቐ Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
    መምህራችን በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @sofiasofia7501
    @sofiasofia7501 Год назад

    የቅዱስ ሚናስ በርከቶይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 Год назад +3

    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад

    በረከታቸው የድረሰን የቅዱስ ሚናስ የሁላቹም በረከት ይድረሰን

  • @woleteeyesusetube
    @woleteeyesusetube Год назад

    አሜን የአባቶቻችን በረከታቸው ይድረብን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Год назад

    🙏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏
    መጋቤ ብሉይ ወሐዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፤ የቅዱስ ሚናስ በረከታቸው ይደርብን ።

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim Год назад

      አሜን …ወንድማችንን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስን በረከቱን እናዳካፈለን ሰማያዊ ክብሩን ያካፍልልን…ኦርቶዶክስ መሆን ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነው…የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!

  • @JustYdidia
    @JustYdidia Год назад

    በረከታቸው ይደርብን አንተንም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 3 месяца назад

    የድንግል ማረያም ልጂ ከዚህ ከተቀደሰ ቦታ እናቴን ይዠ ልምጣ እባክህን ሰለድንግል ማረያም 🙏🙏🙏😭