የማንቂያ ደወል በግቢ ገብርኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 400

  • @አኑሮኛልቸርነትህድንግልአ

    ዛሬኮ የናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢያ በአል ነው እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆ
    እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏 አጥንት የሚለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን

  • @ፍቅርዘተዋህዶ
    @ፍቅርዘተዋህዶ 4 года назад +29

    አባታችን አቡነ መቃርዮስ በረከቶት ይደርብን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አባቴ እንደእርሶ ያሉትን ያብዛልን

  • @mrmam1265
    @mrmam1265 4 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ
    @አዘክሪድንግል-ከ1ኘ 4 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልል መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ኑሪልኝ 💚💛❤️

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 4 года назад +21

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን መምሕር፤እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣እመብርሃን ከክፍ ሁሉ ትጠብቃችሁ፤በውጭ በስደት፣ በስቃይ ያላችሁ በምህረት ትጎብኘን!!!

  • @aklesiyatube7732
    @aklesiyatube7732 4 года назад +36

    መምህር በሆለታ ገብርኤልም ኧረ ናልን እግዚአብሔር ከፈቀደ

    • @azebtufa8535
      @azebtufa8535 4 года назад

      ደዉሉለት ይመጣል የተዋሕዶ ገበሬ ነዉ በተረፈ የቅዱስ ገብርኤል ፍቃድ ይሁን

  • @emugedefe2860
    @emugedefe2860 4 года назад +12

    አልሰማህም ጠላቴ አልሰማህም
    አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም
    አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏✝️✝️✝️💚💚💚💛💛💛❤❤❤⛪️⛪️⛪️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @AF-lk9ig
      @AF-lk9ig 4 года назад

      Elllllelllllllllelllllelllllll🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤❤❤❤

    • @mrsxyz4914
      @mrsxyz4914 4 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል፡ቃሊወትያሰሙልን

  • @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ
    @የተዋሕዶልጅነኝ-ከ8ጸ 4 года назад +9

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @martaaweletmikaael4280
    @martaaweletmikaael4280 4 года назад +1

    Elelelelelelelelelelelel Eelelelelelelelelelelel Elelelelelelelelelelelel Eelelelelelelelelelelel

  • @meronchanie5552
    @meronchanie5552 4 года назад +14

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 года назад +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ እቁዎች እግዚአብሔር እደምድር ስሸዋ ብዝዝት ያድርገን ብፁ አባታቺን አቡነ መቃሪዎስ ቡራኬዎ ይድረሰን እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 года назад +10

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ምን ብዬ ልሰይምህ መምህር ምረተአብ ቀጨኔ መድሀኒአለም ማክሰኞ ማታ ፕሮግራም ነበረህ አቤት ያለን ጉጉት ማክሰኞ እንዲደርስ ስንቱ ተፈወሰ ባንተ ትምህርት ያማያልቀውን የማይጠፍውን አሻራ አሳርፈሀል በተዋህዶ ልጆች ላይ እድሜህን ያርዝመው

  • @meronalemayehu6888
    @meronalemayehu6888 4 года назад +2

    Memeher ebakehen legetefo aba kiros betekeresetian nalen be hedar 8 yametu nw ende egeziabeher melekam fekad ebekeh🙏🙏🙏

    • @gabrielaa7878
      @gabrielaa7878 4 года назад

      አዎ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁን እና ለገጣፎ አቡነ ኪሮስ ቤተከርስቲያን ብትመጣ🙏

  • @የስላሴዎችባሪያየወላዲተአ

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ደስስስ ስትሉ እኔም ከስደት ተመልሼ በሃገሬ በኢትዮጵያ ከወገኖቼ ከኢትዮጵያውያን ጋር የምዘምርበት ቀን ናፈቀኝ እመ አምላክ ባጠባሽው ጡትሽ በዚያ በወተቱ ባፈሰሽው እንባሽ በግብጽ በስደቱ ከልጅሽ አማልጅን የጌታዬ እናቱ 😭😭😭 የመከራውን ዘመን ያሳጥርልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ከሚጠፉት ሳይሆን ከሚተርፉት ያድርገን ለንስሃ ሞት ለአማኑኤል ስሙ ለስጋወደሙ ያብቃን 😭😭😭

  • @lemlemtasew8244
    @lemlemtasew8244 4 года назад +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏elllllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤🙏Tamsegen❤🙏

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ቀ7አ 4 года назад

    አሜን፫ ዝማሬ መላአክት ያሰማል መምህራችን ቅዱስ ገብርኤልአባቴ ከስደት በሰላም መልሰህ ስደተኞች ልጆችህን ለደጅህ አብቃን አሜን፫

  • @ባለማህተቧነኝየወጌልተማሪ

    መምህሮቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ ላዘላለም ትኑር

  • @ሰላሜነሽድግንዋስትናዬእየ

    ላኪ እዳረሱ ላይክ አድርጉ መምህራችንን

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 4 года назад +2

    Amen amen amen

  • @ሠላምየማረያምልጀ6685
    @ሠላምየማረያምልጀ6685 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን የዝማሬ መልእክት ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ፡ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር።⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏📿📿📿📿📿📿📿📿📿

  • @emugedefe2860
    @emugedefe2860 4 года назад +1

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ
    የጥንትነሽ የእናትና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘላለም
    አዝ
    የግብፅን ከተሞች በደም ገንብተናል
    በመግደል ጽድቅ የለምሞተን ግን ኖረናል
    ማህተብህን ፍታው በጥሰው ቢሉኝም
    እኔስ ከነ አንገቴ ውሰዱት አልኩኝ
    አዝ
    ፊተኛ ነንና እንዳሆን ኋለኛ
    ህዝቤ ተነቃቃ ተነስ አትተኛ
    ጅብ ከሄደ ውሻ እንዳይሆን ጩኸቱ
    የተዋህዶ ልጆች አሁንነው ሰዓቱ
    አዝ
    አይተን እንዳላየን ስንት አሳልፈናል
    የእርሱ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል
    አሁን ግን ይበቃል ዝምታው ይሰበር
    ይገለጥ ይታወጅ የተዋህዶ ክብር
    አዝ
    ጴጥሮስ ለሰቀለ ጻውሎስ ተሰየፈ
    ተዋህዶ እያለ እረ ስንቱ አለፈ
    ሌሎቹም በስቃይ በግዛት አልፈዋል
    ዘመን የማይሽረው ታሪክን ፅፈዋል
    ተዋህዶ ሃይማኖቴ
    የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ
    ማህተቤን አልበጥስም
    ትኖራለች ለዘላለም
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን የተዋህዶ አንበሳ ጀግናችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይጨምርልኝ ነፍ አመት ኑርልኝ

  • @tegazeabe9821
    @tegazeabe9821 4 года назад

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    እረጅም እድሜ ለመምህራችን
    አባታችን የማቱን ሳላን እድሜ ያድልልን
    🙏🙏🙏
    👌👌👌

  • @marymaree1288
    @marymaree1288 4 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @leteberhansamuel84
    @leteberhansamuel84 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን የተዋህዶ ልጆች ስታምሩ እንዲህ እይነት ግርማ ምገስ እንደስጣቹት ለተዋህዶ ግርማ ምገስ ይስጥች መምህሮቻን ከፍ ከፍ ያርጋቹ ጌታችን

  • @emerald21576
    @emerald21576 4 года назад

    እምየ ኦርቶዶክስ እንኳንም ያንቺ ሆኜ ተፈጠርኩ !!!! ጎጇችን ነሽና ለዘላለም ኑሪልን !!!!

  • @girumhaile1119
    @girumhaile1119 4 года назад +1

    የዚህ ድንቅ መርሀ ግብር አባል ሆኜ በመታደሜ ክብር ለልኡል እግዚአብሄር ይሁን

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 4 года назад

    አባታችን አቡነ መቃርዮስ እግዚአብሔር አምላክ ረጂም እድሜ ይስጥልን መምህራችን መምህር ምረተዓብ አሰፋ እግዚአብሔር ይባርክልን የተዋህዶ እንቁወች እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @እውነትሁሌምእውነትነው

    እውነት ነው ክርስቲያን መሆን መታደል ነው እምነታችንንና ሀይማኖታችን ያድነናን ሁሌም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው የአባቶቻችን በረከት ረዴታቸው በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @makediyoutube4262
    @makediyoutube4262 4 года назад

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥት ነሽ የናትና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖርራለች ለዘላለም ።

  • @Mahalet-mo8fc
    @Mahalet-mo8fc 4 года назад +1

    አሜን

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 года назад

    አረረረረረረረረረረ 💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝💝💝🙏ገባ ገባ ገባ በሉ ይህን የመሰለ ያማረ ጉባዬ አያምልጣችሁ ይህ ጉባዬ ይባረክ በሉ እንዲት እንደሚያምር ኦርቶዶክስ ለዘላለሞ ትኑር

  • @ayenlemzeleke9632
    @ayenlemzeleke9632 4 года назад

    እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ። መምህራችንን ከክፉ ነገር ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ። ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች ፈጣሪ ከስደት መልስ ለደጅህ አብቃን። በረከታችሁ ይደርብን👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 года назад +22

    ተዋህዶ ልጆች ሼር like. ኮሜንት. ሰብስክራይብ አደርጉት ገና እንባዛለን እኛ ተዋህዶ እምናታችን 💚💛❤️

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 4 года назад

    ቅዱስ ገብርኤል ከእሳት ነበልባልውስጥ ያዳነ ነውና
    እመብርሃን አብሳሪዉ በስውር በሳቱ ያጠብቀን።

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 года назад

    እልልልልል ዝማሬ መላህክት ያስማልን የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት እንኮን ለናታችን ድንግል ማርያም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @aiphfaty1800
    @aiphfaty1800 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አቤት ውበት እኮ ኦሮቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ጠንታ ትኖራለች እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን. ምምህራችኝ

  • @yabsra17tube82
    @yabsra17tube82 4 года назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @zerafiychrenate7401
    @zerafiychrenate7401 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💛❤💚💛❤💚💛❤💚

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልንንን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @woinemebatmengistu1446
    @woinemebatmengistu1446 4 года назад

    የጊቢው ገብርኤል አባቴ ያደኩበት ደጅህ ይናፍቀኛል😭😭😭

  • @ዮርዳኖስጌታነህ
    @ዮርዳኖስጌታነህ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንቁ መምህሮቻቺን

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 года назад +1

    ልልልልልልልል ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር ስታምኑ ዘመናችሁ ይባረክ ከ አባቶቼ እስከ ምህመናን የድንግል ምልጃ ከናንተ ጋሮ ይሁን

  • @ሠላም-ኰ2ኸ
    @ሠላም-ኰ2ኸ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ኢልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መምህራኖቻችን በውነት ቅዱስ ገብርኤል በቅንፉ ጋርዶ ይጠብቃችሁ ተዋህዶ ሰላምሽ ይብዛ አባቶቼ ብራከዎት ይድረሰን
    💚💚💚💚💛💛💛💛💓💓💓ኢግዝአብሔር ይክብር ይመስገን አመን ይጠብቀን ይጠብቃችሁ

  • @eyerusdemis1709
    @eyerusdemis1709 4 года назад

    እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    አንመካም በጉልበታችን
    እግዚአብሔር ነው የኛ ሀይላችን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የአባቶቻችንን ፀሎት አይለየን
    እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውድ መምህሮቻችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 4 года назад +1

    ልልልልልልልል ዘማሪ መላክ ያሰማልን አቤቱ ፈጣሪያችን ይህን ጉባዬ ባርክ ሰለናትክ በድንግል ማርያም በለተ ቀናኗ ተለመነን

  • @nesanetbirhanu9571
    @nesanetbirhanu9571 4 года назад

    አልሰማህ ጠላቴ አልሰማህም ዳቢሎስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ፍቅረወልድ
    @ፍቅረወልድ 4 года назад

    በዚህ ጉባኤ እንድሳተፍ ያደረገኝ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ዘ6ኸ

    አየ ተዋህዶ እምነቴ💒👈👈♥ልዬ እኮነሽ ኩራቴ ባች ነው እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪይልኝ ጄግናዬ መምህሬ ተዋህዶ ባተ ትዴምቃለች ዘላለም አተን የሚመስል እግዚያአብሄር ያፍራልን💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 года назад +2

    ብፁእ አባታችን ቡራኬዎት በያለንበት ይድረሰን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @እሙየድንግልማርያምልጂ

    አቤታችን አባ መቃርወስ በረከተወ ለእኛም ይድረሰን ብኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚብሔር ይባርክልህ በቤቱ የተሠበሠባችሁ ምዕመናል እንድሁም ህፅናት እግዚብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እኛንም በሰደት ያለነዉ በሰላም ለሀገራችን በቅተን ቁመንን ለማመስገን እግዚብሔር ይርዳን!!!!!!

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 4 года назад

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልን ለአባቶቻችን መምህርቻችን እግዚአብሔር አምላክ እርጆም እድሜ ጤን ይስጥልን ያድንግል ማርያም ልጆ አሜን አሜን አሜን

  • @ማሚየዮቱብቻላልማሚ
    @ማሚየዮቱብቻላልማሚ 4 года назад

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን መምህራችን 💒💒💒እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን

  • @tsegaanday2089
    @tsegaanday2089 4 года назад

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያስማልኝ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒💒❤️🇪🇷

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 4 года назад

    አቤት ስናምር ተዋህዶ መሆን መመርጥ ነው
    መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏💞⛪️💞 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ሃይማኖቴ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የሺየተዋህዶልጅ
    @የሺየተዋህዶልጅ 2 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህራችን የተዋህዶ እቁ አንበሳ ትለያልህ እኮ ኑርልን የኛ የውጣቱ ብርታታችን አንተ ነህ ሺ አመት ኑርልን የኛ ጀግና

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 года назад

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ
    ማህተቡአን አልበጥስም ትኖሪያለሽ
    ለዘላለን
    እመቤቴ እባክሽ በለተ ቀንሽ በስደት ያለን ልጆችሽን ከማዳም ቤት ስቃይ አውተሽ
    እንደሰው ህጅነን እንድንኖር እርጂን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @betebelacw6038
    @betebelacw6038 4 года назад +1

    ጌታ ይባርካቹሁ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 4 года назад +3

    አልሰማህም አትድከም አትልፋ ቀኔን ላታጨልም እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @bisrataraya9589
    @bisrataraya9589 4 года назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል
    መምህራች እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ሰጥቶ ከዚ የበለጠ የሚያገለግሉበት ፀጋ ያድሎት

  • @ississ1667
    @ississ1667 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል ቃልሂውት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mihretmihret3603
    @mihretmihret3603 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አቤት ደስ ስል የተዋህዶ ልጆች💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያስማል

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 4 года назад +1

    አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም ጠላቴ አሜን አሜን 💒💒💒❤❤❤🙏🙏🙏

  • @aamooo5807
    @aamooo5807 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬመላእክትንያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ባለማህተቧነኝየወጌልተማሪ

    አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህም
    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 4 года назад

    በኩሩ የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋሕዶ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤️

  • @likeaila1727
    @likeaila1727 4 года назад

    እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል😭😭😭😭💚♥💛🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 4 года назад +1

    አሜን🙏🙏🙏☝💒💒💒

  • @nahdaassaf8812
    @nahdaassaf8812 4 года назад

    እንኳን ለእመቤታችን በአል አደረሳችሁ አደረሰን
    መምህራችን እመብርሀን
    በምት ጎዝበት ሁሉ ጥላ ከለላ
    ሀይል ትሁንህ ትምርትህ
    አይጠገብም መምህር
    ሰላምህ ይብዛልን

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 4 года назад +1

    መምህርምህረትአብ አሰፋ የኢትዮጲያምህረት በእናን ፆለት ይደረግልን

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክ ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️👏👏👏👏

  • @tgd1875
    @tgd1875 4 года назад

    በጣም ነው ብዛታቹ ደስ የሚለው አሁንም ከዚ የበለጠ ያብዛን የዛሬዋ ማሪያም ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ትጠብቅልን እጌታ ሰላሙን ጤናን ፍቅርን ያድለን አሜንንንንንን

  • @ethiopiaayni3347
    @ethiopiaayni3347 4 года назад

    ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባቾች መምህሮቻችን

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 4 года назад

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን መምህራችን እድሜ ከፀጋ ያብዛልን

  • @mariabangs6775
    @mariabangs6775 4 года назад +1

    እልልልልልልልል እኛ የተዋዕዶ አርበኞች ገና እንበዛለን አለምን እናጥለቀልቃታለን በተዋዕዶ ኦርቶዶክስ እውነተኛና ቀጥተኛ እምነት ማዕተቤን አልበጤስም

  • @faithhopelove9409
    @faithhopelove9409 4 года назад

    መምህር ቃሊቲ ገብርኤል መተህ የማንቂያው ደውልን ደውለው

  • @beletubekele5354
    @beletubekele5354 4 года назад +1

    Amen Amen Amen waqqayyoo sagalee jireenya sin yaa dhageesisuu Amen

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 4 года назад

    አሜን አሜንአሜን 👏👏👏👏👏💒💒💒💒 እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💗💗💗💗💗💗

  • @konwwi9297
    @konwwi9297 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ንያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ የኦርቶዶክስ ልዩ ስጦታዎች እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ እናንተን ለሰጠን ለልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው አሜን

  • @እግዛብሔርይመሥገንእግዛብ

    ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን መምህር እየ ያገልግሎት ዘመናችሁ እግዛብሔር ይባርክ

  • @haiataaaa9166
    @haiataaaa9166 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሠማልን መምህራችን

  • @birtukbirtuk72
    @birtukbirtuk72 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒አሜንአሜን አሜን👐👐👐

  • @ابيانشكبدا
    @ابيانشكبدا 4 года назад

    እልልልልልልልልል ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ማህተቢን አልብጥስም ትኖራልች ለዘላለም

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ

    እልልልልልልልል 👏👏👏👏👏🥳 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ማሪያምእናቴሁሌምእወድሻለ

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ ስወድ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ አባቶቻችን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ኑሩልን

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 4 года назад

    እልልልልልልል👏👏👏👏
    እልልልልልል👏👏👏👏👏👏
    እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    🌾🌾🌾

    • @mrsxyz4914
      @mrsxyz4914 4 года назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @wg8503
    @wg8503 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዘማሬ መላእክትን ያሰማልም ውድ መምህሮቼ እዲሁም አባቶቼ በድሜ ና በፅጋ ይጠብቅልን

  • @suhailanaser3941
    @suhailanaser3941 4 года назад

    እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳንም ለእናታችን ለቅድስት ድግል ማርያም ወራዊ መታሰበያ በአልበሰላም አደረሳችሁ በጣም ደስስስ ይላል ሁሌም ያብዛን ለማመህራችን እረጅም እድሜከጤና ጋር አብዝቶይስጥልን

  • @kassgbh836
    @kassgbh836 4 года назад

    አሜን አሜንአሜን💛❤💚👏👏👏💛❤💚👏👏👏💛❤💚👏👏👏💛❤💚

  • @hayluetalem4745
    @hayluetalem4745 4 года назад

    እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንክን። ይባርከው መምህሬ 1000 አመት ኑርልን እኖድካለን

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 года назад

    AMEN AMEN AMEN Zemarea melakete yesemalena memeher 🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 года назад +1

    አልሳማህም ዳቢሎስ አልሰማህም አልሰማህም ጠላቴ አልሳማህም 🥰🥰🥰🥰

  • @yeshi6755
    @yeshi6755 4 года назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር እንዴት ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @samsunggrandprime6640
    @samsunggrandprime6640 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን በእውነት በቤቱ ያፅናቹው

  • @merisaud6140
    @merisaud6140 4 года назад

    ተዋህዶ ሃይማኖቴ
    የጥንትነሽ የናትና ኣባቴ
    ማህተቤ ኣልበጥስም ከኣንገቴ
    እልልልል፣እልልል እልልልል ተመስገን

  • @wg8503
    @wg8503 4 года назад

    አልሰማህም ጣላቴ አልሰማህም
    አልሰማህም ዳቢሎስ አልሰማህ