Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
Megabe Haddis Dr Rodas (መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ)
  • Видео 223
  • Просмотров 4 606 930

Видео

ተጠባቂው ቀን ደረሰተጠባቂው ቀን ደረሰ
ተጠባቂው ቀን ደረሰ
Просмотров 1,5 тыс.Месяц назад
37 አልፋ 7337 አልፋ 73
37 አልፋ 73
Просмотров 1,6 тыс.2 месяца назад
ኢየሩሳሌምን በቀርሜሎስኢየሩሳሌምን በቀርሜሎስ
ኢየሩሳሌምን በቀርሜሎስ
Просмотров 7693 месяца назад
የ1500 ዓመቱ ጾመ ድጓ ተርጓሚ የዘወረደ እና ቅድስት ትንተናየ1500 ዓመቱ ጾመ ድጓ ተርጓሚ የዘወረደ እና ቅድስት ትንተና
የ1500 ዓመቱ ጾመ ድጓ ተርጓሚ የዘወረደ እና ቅድስት ትንተና
Просмотров 3,8 тыс.4 месяца назад
ክፍል 1
መጋቢት 30 ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ በሰሜን አሜሪካመጋቢት 30 ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ በሰሜን አሜሪካ
መጋቢት 30 ሙሉ የፀሐይ ግርዶሽ በሰሜን አሜሪካ
Просмотров 6 тыс.4 месяца назад

Комментарии

  • @wedewede1844
    @wedewede1844 День назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ልልልልልልል

  • @MeronMita
    @MeronMita День назад

    fetery lebona yeseten esu yemeleketen amin

  • @user-vg3xl9gp5h
    @user-vg3xl9gp5h День назад

    መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ፈጣሪ ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ፣ እንደ እርሷ ያሉትን ጌታ ያብዛልን።

  • @battelgamerethio8406
    @battelgamerethio8406 День назад

    Amen

  • @AsiratTsgaye
    @AsiratTsgaye День назад

    E/r ymatuzalane edema Ena tena......ysth enatan wladetamelke tetbekeln !!!

  • @Eyerusabebe-g1p
    @Eyerusabebe-g1p 2 дня назад

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ዶ/ር እጅግ የማላዉቀዉን ነዉ ያወኩት

  • @BetelhemMulu-x8i
    @BetelhemMulu-x8i 3 дня назад

    እድሜ እና ጤና ያድልልን

  • @HabtamuBruk-uk8ui
    @HabtamuBruk-uk8ui 3 дня назад

    በስመአብ መምህር ሆይ ተመስገን ብዙ ነገር ተማርኩ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ተመስጌንአምላኬ
    @ተመስጌንአምላኬ 3 дня назад

    እውነት ም ባህረ ጥበብ ናት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @alemtshayemershamamo5741
    @alemtshayemershamamo5741 3 дня назад

    Amen amen amen

  • @zelekedebebebedane5727
    @zelekedebebebedane5727 3 дня назад

    ❤❤enamesegnalen🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @luladaid9912
    @luladaid9912 3 дня назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen kal hiweot ysmaln ❤❤❤❤❤❤

  • @muluambaw2391
    @muluambaw2391 3 дня назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @samrawittadess1235
    @samrawittadess1235 4 дня назад

    ቃለ ህወት ያሰማል መምህር በጣም የሚደንቅ ነው ባስረድን መልኩ ቀመሩን ስስራው በ 6ተኛው ሐምሌ 10 ሲሆን ከዛ 7ተኛው የመጣልኝ ጳጉሜ 2 ነው እና እንዴት ነው በ3 መሆን ነበረበት ወይስ በየአመቱ ቀኖቹ ይለያሉ እንዲያው ብያሩሙኝ አመሰግናለሁ::

  • @user-vl8rz6up4u
    @user-vl8rz6up4u 4 дня назад

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @user-dk7mv8do5h
    @user-dk7mv8do5h 4 дня назад

    እግዛብሔርእንዳንተአይነቱንመምህርያብዛልን

  • @wedewede1844
    @wedewede1844 4 дня назад

    ቃለ ሕወት ያሠማልን መንግሥተሠማያትን ያዋርሥል በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን❤

  • @addisendu3177
    @addisendu3177 4 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 4 дня назад

    amen

  • @user-zo2gw3fx6h
    @user-zo2gw3fx6h 4 дня назад

    ቃሎት ያሰማልን መምህር ዘመኖት ይባረክ!!

  • @YohanesMamoKombolcha-s5y
    @YohanesMamoKombolcha-s5y 4 дня назад

    አርባአራቱ ታቦታተ ጎንደር የተተከሉት በነገሥታት፣ በመሣፍንት እና በባላባት ወይም በመንጣሪ ሲሆን በቁጥር ደረጃ በነገሥታት የተሠሩት ይበልጣሉ፡፡

  • @habtamumamoleben1365
    @habtamumamoleben1365 4 дня назад

    ተዋህዶ አንተን ስለሰጠችን እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @CheruMelese
    @CheruMelese 4 дня назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @tsionhabte-gc3bx
    @tsionhabte-gc3bx 5 дней назад

    ቸሩ መድኂአለም ቸር ያሰማሕ

  • @goitomabadiabadi
    @goitomabadiabadi 5 дней назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @Yomfisiha2833
    @Yomfisiha2833 5 дней назад

    የኔ ቅዱስ ገብርኤል ❤❤❤

  • @FIREWDAV
    @FIREWDAV 5 дней назад

    እባካችሁ ሰማያዊና ሓይማኖታዊ ሚስጥር እውቀት አለን የምትሉ ከሆነ እስቲ ወደምእመናን አሁን ተጨባጭ ስላለው የሓይማኖት ስራ መጉደል ሃጥያት በህዝብ ላይ መንገሱን እንዴት መታሩም እንዳለብን ትምህርት ተጨባጭነት ወዳለው አገልግሎት ትምህርት ላይ እናተኩር ታሪክ ነክ ነገር ላይ አብዛኛውን ባናሳልፍ ።ታሪክ ጥር ነው ነገር ግን ሓይማኖታዋ ጠቀሜታው ምንድነው ከገንዘብ ባለፈ።

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 5 дней назад

    Kalhiwot yasemalin

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8n 5 дней назад

    ሲከፈት አነተ በቀዳዳው አንተ ታርግበታለህ ሞኝ

  • @TAKELEBIZUAYHU
    @TAKELEBIZUAYHU 5 дней назад

    ከጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሊቅ የለምና ጌታ ያላለውን ጠንቀቅ በሉ

  • @user-sp5rv9op9h
    @user-sp5rv9op9h 5 дней назад

    በእውነት እፀብ ድንቅ ነው ኦርቶዶክስ መልስ አላት ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @user-th4bh3tu1z
    @user-th4bh3tu1z 5 дней назад

    አሜን ኢ ት ዮ ጵ ያ ትንሳኤሽን ያሳየን❤

  • @user-so7ck2xo7i
    @user-so7ck2xo7i 6 дней назад

    ዶክተር አንዴም ቢሆን ግልጽ ባለ መልኩ ለምሳሌ የ3 የ6 የ9 አጠቃቀም እንኩዋን እንዴት መጠቀምእንዳለብን አታስረዳንም ሁሉም የማይገባንን በጥቅሉ መናገር ትወዳለኽ❤

  • @DebelitBuna
    @DebelitBuna 6 дней назад

    ቃለእይወትያሰማልንፀልዩልኝአባቴ

  • @KalabeWase
    @KalabeWase 6 дней назад

    ቋግሜ 6 ሲሆን ቀመሩ ይቀየራል?

  • @hirutmarhirutmar9090
    @hirutmarhirutmar9090 6 дней назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @meseretmelaku-ow7zk
    @meseretmelaku-ow7zk 7 дней назад

    ያንተን ተረተረት የሚባነንበት መቼ ይሆን አንተ የሰጣን ቅኝት የሆንክ ከናሳ ተረተረት ሰውን በተረተረት የምታጠምድ ሌላ ኔትወርክ ነህ አንተ የጽቅ ጠላት ነህ ለሚሰማክ ነው የማዝነው ሌላ የጥልቅ መንፈስ ውስጥ ነህ መጽሐፍ ቅዱስን ከጥልቁን እያጣከስክ ያንተ ድርሰት ነብስህን ለሴጣን የሸጥክ እውነትን አታጥፋ

  • @meseretmelaku-ow7zk
    @meseretmelaku-ow7zk 7 дней назад

    ያንተ ውሸት መቼ ይሆን የሚባነንበት ተረተረትህን

  • @Yenhal7
    @Yenhal7 7 дней назад

    You are a Dr Or priest whats going on with humanity what is your point is he trying to tell us about Armageddon bible says no one knows that day except the father please you confused your self so don’t confuse others

  • @mesi557
    @mesi557 7 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቅድስት ካቴሬና በረከቷ ይደርብን የቅድስት ድንግል ማርያም የመድሃኔአለም በረከት ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም ወደ ቅድስት ሃገራችን በሰላም እንድንመለስ በፀሎታችሁ አስቡን 🤲✝️❤️

  • @Tamgn
    @Tamgn 7 дней назад

    ሰማይ አዴ ተከፍቷል በየሱስ ክርስቶስ በኩል ወደአብ መግባት ሆኖልናል

  • @getumelese459
    @getumelese459 7 дней назад

    ተንቁዋ ይ ነህ

  • @salamgatu
    @salamgatu 7 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያወርስልን ብሬከተች የደርብን❤❤❤❤❤❤

  • @jaaabiya8745
    @jaaabiya8745 7 дней назад

    ክርስቶስ ልምጣ በዳጂ ነው ሁላችሁም በፍጥነት ንስሐ ጋብታችሁ ነፍሳቹን አዲኑ ዎገኞቼ 🎚️🛐🛐

  • @elsabethe
    @elsabethe 7 дней назад

    ዶር ሮዳስ ተባረክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም ነው የማደንቅህ ኑርልን እንወድሃለን

  • @kidanehaddish
    @kidanehaddish 8 дней назад

    ሮዳስ ማለቅያ የለሽ ቀደዳ መቼ ነውየምታቆመው። ኢትዮጵያ ኦርትዶክስ እንጂ ተዋህዶ የላትም። የግእዝ የትግርኛ ታናሽ ነው።

  • @GebrekidanMesret
    @GebrekidanMesret 8 дней назад

    Melkam mesrat aysefram enamesgenalen

  • @MitkuYenet-mo9nd
    @MitkuYenet-mo9nd 8 дней назад

    እንቁ ኢትዮጵያዊ ምሁር በ ሀይማኖታዊም በአለማዊም የታደለ ምሁር ብቻም አይደለም እውነተኛ ምሁር መሆኑ ነው የሚገርመን! እንድ እርስዎ ያሉ /100 ሰዎች ብቻ ቢሩ ለኢትዮጵያ ይበቃን ነበር! ከእነዚህ ግብስብ፣ከአስመሳ፣ ከሆድ አደር፣ አደርባዮች ሁሉም ምን አደረግነላት ለኢትዮጵያ እና ለኦርቶዶክስ? እባክዎት ይህን አስተያየትን ስንሰጠዎት ለኩፈሳ ሳይሆን ለወደ ፊትም ከዚህ በላይ ታሪክ እንዲመርምሩ ነው እንጅ!

  • @abebe7532
    @abebe7532 8 дней назад

    Dr Rodas ,, RESPECT👍 ty

  • @abebe7532
    @abebe7532 8 дней назад

    Semay tekefzo ,, Yemehonew mindinew ⁉️ Pls