የመጻጉዕ እና የደብረ ዘይት ጾመ ድጓ በመጽሐፉ ተርጓሚ ሲመሰጠር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 38

  • @girumk.3458
    @girumk.3458 5 месяцев назад +10

    የቤተክርስቲያን ሊቃውንት ህይወት የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል እያመሰጠራችሁ ስለምትመግቡን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው።

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 5 месяцев назад +4

    መምህር ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር እድሜን እና ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነቱ❤

  • @mezmuremahilet8393
    @mezmuremahilet8393 5 месяцев назад +4

    ሰላም መምህር በርቱልን
    ከናንተ ብዙ ነገር እየተማርን ነው

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 5 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @Aratkilo08
    @Aratkilo08 5 месяцев назад +3

    ጥኡም የነፍስ ምግብ። ቃለህይወት ያሰማልን። አትጥፉብን

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 5 месяцев назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፡ ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i 5 месяцев назад

    ቃለህወት ያሰማልን እንቁ ወንዲሞቻችን የተዋህዶ ልጆች አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ ለኦርቶዶክያን በቀኝህ አቁመን 😭🤲🏻 ጌታሆይ ብእህወት መዝገብ ስማችንን ፃፈው

  • @wubittekelu4068
    @wubittekelu4068 5 месяцев назад +1

    ብዙ ሀጢአት ባለችበት የእግዚአብሔር ፀጋ ትበዛለች። ተስፋን ስለምንሰማ ደስተኛ ነኝ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። የበዛ እውቀትን ጥበብን ያድላችሁ። እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ክፉ ሀሳብ አያግኛችሁ።

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi 5 месяцев назад +3

    መምህራችን እንኳን ሰላም መጡ 🙏❤🙏

  • @AdisalemTamrat
    @AdisalemTamrat 5 месяцев назад

    እናንትን የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን እንደናንተ ያለዉን ያብዛለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መጨረሻችሁን ያሳምር ተባረኩ ለበረከት ሁኑ፡፡

  • @tsehaykahsay420
    @tsehaykahsay420 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን፡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን, የበአታ ፍሬዎች።

  • @yonam21
    @yonam21 5 месяцев назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zer13567
    @zer13567 5 месяцев назад +3

    ሰላም ሰላም መምህር

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 5 месяцев назад

    🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏

  • @asteryilima840
    @asteryilima840 5 месяцев назад +1

    ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 5 месяцев назад

    So Amazing
    የአገልግሉት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን❤

  • @lydiagrunitzky5026
    @lydiagrunitzky5026 5 месяцев назад +1

    ✝️Wode Memeherathen BESEGA LAYE SEGA YETHEMERELOTE CHÈRE AMELACATHEN ✝️

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 4 месяца назад

    ወንድሜ ስለዚሕ ግሩም ደ‍ንቅ ያሬዳዊ ዜማ ቃለሕይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን። እግዚአብሔር ጨምሮ አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @ezanaakotete
    @ezanaakotete 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ።

  • @girumyoutube2698
    @girumyoutube2698 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤

  • @lydiagrunitzky5026
    @lydiagrunitzky5026 5 месяцев назад +1

    ✝️WODE MEMEHERATHEN BE SEGA LAYE SEGA YECHEMERELOTE CHÈRE AMELACATHEN .

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 5 месяцев назад

    🙏 ቃለ-ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @aklilegebremicheal343
    @aklilegebremicheal343 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን::

  • @user-gb4nz4tk1g
    @user-gb4nz4tk1g 5 месяцев назад

    🙏እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @mandelaadugna38
    @mandelaadugna38 5 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 5 месяцев назад +3

    ♥️🙏⛪

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 5 месяцев назад +1

    ተመስገን

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 5 месяцев назад

    Amen Amen Amen

  • @birukaraya6933
    @birukaraya6933 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 4 месяца назад +1

    ይሄ ነው የአኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊ ትህትና አና ትውፊት አንቱ እያሉ በእድሜ ሳይሆን ባላችው እውቀት አንቱ የሚባሉትን እንቱ ማለት ራስን ያስከብራል። ለወንድሞቼ ክብርን ሞገስን ይጨምርልኝ ያጎናጽፍልኝ። አንቱ ኢትዮጵያዊ ትህትና ትውፊት ነው። አንተ ብሎ መዘርጠጥ አውሮፓዊ ውርጋጥነት ነው። እግዚአብሔር ያክብርልን። የሚያስደስት ፕሮግራም ነው። ስለሚመስጥ ዜማው ወንድሜን ጨምሮ ይባርክልን።

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤💚💛❤🙏🙏🙏

  • @kidistmuluneh6286
    @kidistmuluneh6286 5 месяцев назад

    Besimeami Ewineti 😮❤❤❤

  • @abebafitta5377
    @abebafitta5377 5 месяцев назад

    🙏🙏🎉🎉❤❤❤

  • @AmdeTekle
    @AmdeTekle 4 месяца назад

    ቤተ ክርስቲያን ትኮራባችኋለች።!!!!!!!!!! ውድ እና እንቁ ወንድሞች

  • @mamitugirma97
    @mamitugirma97 4 месяца назад

    አንድ ጥያቄ አለኝ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 5 месяцев назад +2

    ❤🙏⛪

  • @AbrhamKelayu-tt7cg
    @AbrhamKelayu-tt7cg 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤