ሀበሾች በብዛት በሚኖሩባት ዩጋንዳ ምን ተፈጥሮ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 406

  • @ethiopiahagere1984
    @ethiopiahagere1984 Месяц назад +60

    የኔ ሚስኪን የኢትዮጵያና የኤርትራ ልጆች አንድ ቀን እግዚአብሔር በቃ ይላል 😭😭

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 25 дней назад

      አይቀርም አንድ እንደምንሆን እግዛብሄር ሃያል ነው ያርገዋል

  • @meyou5725
    @meyou5725 Месяц назад +28

    አሁንም ቸሩ መድህንአለም ክርስቶስ የኢትዮጵያን ህዝብይባርክ!!!

  • @CHERKE_JEMA5575
    @CHERKE_JEMA5575 Месяц назад +52

    አንድ ትውልድ ይመጣል። አንድ አርጎ ይሄን ህዝብ ወደ ታላቅነት ይመልሰናል።

    • @limbomario737
      @limbomario737 28 дней назад

      😂😂😂 ፊልም ላይ ነዋ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 Месяц назад +65

    ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y Месяц назад +35

    ሀበሻ ሀበሻ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ወገኖቻችን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን😢

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Месяц назад +72

    ልክ ነህ ወንድሜ የሰጠኸን መረጃ ትክክል ነው እኔ ከ 7 አመት በላይ ዮጋንዳ ኖሬያለው እናም እንዳልከው ሀበሾች በብዛት በካሳንጋ ካባላጋራ በሞይንጋ ይኖራሉ እናም በዚያን ወቅት በጣም ሰላማዊና እንግዳ ከመቀበላቸው የተነሳ እንደሁለተኛ ሀገሬ ነው የምቆጥራት እናም ኢትዮጵያውያን ዮጋንዳዎችን ለትዳር አንፈልግም ነበር ምክንያቱም ብዙ ዮጋንዳዊያን ለትዳር ክብር አይሰጡም በሚስታቸው ላይ ብዙ ሴቶች ጋር ይሄዳሉ ልጆቻቸውኖም በአግባቡ አያሳድጉም እንዲያው እየወለድ ገጠር ወስደው ለዘመድ ይሰጡና እነርሱ ከተማ ላይ እንደፈለጉ ይሆናሉ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Месяц назад +8

      😢😢😢

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ Месяц назад +7

      ልክ እንደ ጥቁር አሜሪካኖች ናቸዋ😢😢😢😢😢

    • @ሜቲ
      @ሜቲ Месяц назад +6

      ወገኖቼ አይዞአችሁ

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l Месяц назад +2

      Awo..baltazar yetebalew sew abezaw enji enesu gar yetelemede new..

    • @bereketatnaw5567
      @bereketatnaw5567 Месяц назад

      @@rahelamare9877 ዩትዩበሮች "ዩጋንዳዊ ታገቢያለሽ ወይ? " ብለው ሲጠይቁአችሁመልሳችሁ በጥበብ መሆን አለበት:: ኤርትራዊትዋ ሲጠይቅዋት የሰጠችው መልስ ጥበብናማስተዋል የሞላበት ነው::

  • @darikget4200
    @darikget4200 Месяц назад +20

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ። ለእኔ አይነቱ አቅም ለሌለን እኮ አለምን ከፍለን እንደምንዞር እስኪመስለን ስሜት ውስጥ የምትከተን ምርጥ ሰው ነህ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ሱስ ታውቃለህ በቃ ሱሴ ነህ በርታ እንወድሃለን።

  • @etaferahuhabtamu1466
    @etaferahuhabtamu1466 Месяц назад +28

    ዩጋንዳ ጥሩ ሀገር ነች ህዝቦቿም ጥሩ ናቸው በነፃነት በሰላም ትኖራለህ
    አቀራረብህ ጥሩ ነው እናመሰግናለን

    • @biratuolika574
      @biratuolika574 Месяц назад

      Better they leave earlier before election, they are targeting particularly the Eritreans

  • @w.a.g4
    @w.a.g4 Месяц назад +44

    ፈጣሪያችን ረድቶን ሁላችንንም ሳትለያየን አቅፋ ለምታኖረን ሀገራችን ያብቃን። ሰላምንና ቀና መንፈስን ይስጠን።

  • @Eyeab555
    @Eyeab555 Месяц назад +19

    እስቲ በዚ በሚስብ ትረካህ ኢትዬጵያችንንም እንወቃት ተርክልን please ❤❤❤❤❤

  • @KotekotemaTube
    @KotekotemaTube Месяц назад +13

    ጎበዝ ልቅም ያለ ዘገባ አቀራረብ ❤❤

  • @Cripto244
    @Cripto244 Месяц назад +4

    Blessings to Uganda . With love from Ethiopia

  • @jofewanbesa7710
    @jofewanbesa7710 Месяц назад +64

    ኡጋንዳውያን ትክክል ናቸው እና ማድረግ ያለባቸው እነዚህ ኢትዮጵያዊ ያንና ኤርትራውያን አገራቸውን በዘር በሃይማኖት በጎሣ አራክሠው ያ መጥፎ ባህላቸው ወደ ኡጋንዳ እያስፋፉ ስለሆነ ከኡጋንዳ በሙሉ ማባረር አለባቸው ። ይህ ዘረኝነት በኤርትራውያን በአስመራ ነው የተጀመረው ። ቀጥሎ በተጋሩ ተስፋፋ በመቀጠልም ወደ ኦሮሞና አማራ ተስፋፋ ስለሆነም አሁን ደግሞ በኡጋንዳውያን ላይ እያስፋፉት ነው ።
    ለምሣሌ የዘረኝነት ቃሎች
    እኛ ኤርትራውያን ከዓለም ምርጥ ዘር ነን ሌሎችን የተናቁ እንደሆኑ በመቁጠር
    ለትግራዩን ብዕራይ ዓጋመ ቆማል ረሣሕ ወዘተ ...
    በማለት ሲጠሯቸው ።
    ለአማራው አህያ (አድጊ) ውርንጭራ (ዒሉ )እያሉ ሲጠሩት ።
    ለኦሮሞዎች ደግሞ ጋላ ከብት አህያ እንስሳ ነው በማለት በንቀት መንፈስ ዝቅ አድርገው ያያቸዋል እንዲህ እያሉ የንቀት ስያሜ እየሰጡ ደግሞ
    በመጀመርያ የሚሰደዱት ከኤርትራ ወደ ትግራይ በመቀጠል ወደ አማራ በመቀጠል ወደ ኦሮሞ ነው ። የሚገርመው ሰው እንዴት ወደ ናቅከው ሰው ሂደህ ከፍቶኛል እና ጥገኝነት ስጠኝ ይባላል ? ምርጥ ዘር ከሆነ ለምን ወደ ትግራይ ይሰደዳል ? ለምን ወደ አማራ ይሰደዳል ?
    ለምን ወደ ኦሮሞ ይሰደዳል ?
    ለምን ወደ ሱዳን ይሰደዳል ?
    ለምን ወደ ሊብያ የሰደዳል ?
    ለምን ወደ ኡጋንዳ ይሰደዳል ?
    ትግራዮች ደግሞ በተራው ንሕና ወርቂ ህዝብታት ኢና እያሉ ይፍክራለ ወርቅ ከሆኑ ለምን ወደ አማራና ኦሮሞ አከባቢ ሱዳን ኡጋንዳ ሊብያ ኬንያ ይሠደዳል ? አማራው ደግሞ ካለ እኛ ማንም አዋቂ የለም ብሎ ይፎክራል ።
    አዋቂ ከሆነ ለምን በአከባቢው ያለው ችግር ተወያይት የችግሩ መፍትሄ እና ሠላም በአከባቢው አያመጣም ?
    ለዚህ ጥያቄየን መልስ እፈልጋለሁ !!

    • @uthman9979
      @uthman9979 Месяц назад

      💯

    • @Ewoyn_Tewod_84
      @Ewoyn_Tewod_84 Месяц назад +2

      አንዳንድ ጥያቄዎች መልስ የላቸውም።
      መሬት ላይ ያለው እውነታ ግን የሚፎክረው ወይ የመንግስት አድር ባይ አሊያም እነ "ጭር ሲል አልወድም ።" ከካሜራ ጀርባ ተደብቆው አየሩ ሲቀዘቅዝ እንደ አራስ ፔርሙዝ ሙሉ ትኩስ ነገር ይዘው በኩባያ እየገለበጡ በበጋ ፀሃይዋ ስትበረታ በረ...ጂም ብርጭቆ እፍኝ በረዶ የገባበትን ቀዝቃዛ የፍራፍሬ ጭማቂ በስትሮ እየመጠጡ ለላይክ ፎሎወር ሰብስክራይበር የሚቀደዱት ናቸው።
      በእነሱ ጦስ ጅላጅሎች እና አርቀው የማያስቡት የስልጣን ጥመኞች በከፈቱላቸው ቦይእየፈሰሱ የአንዱን ወገን በጅምላ ሲጨፈጭፉ ቤተሰቡ ወገኑ የተነካበት ንፁሃን ያለበደላቸው ሲያልቁ አይኑ እያየ የወገኑ ጥቃት ያበሳጨው በዛ ላይ የኑሮ ውድነቱም ተደራርቦ የመረረው እየዘለለ እሳት ውስጥ ይገባል።
      ቆሞ ባላጋራውን መታገል ያቃተው ፥ ሰላም የናፈቀው ይሸሻል።
      "ለምን ወደዚህ እና ወደዛ ተሰደዳችሁ?" አይባልም።
      ነውር ነው።
      ፖለቲከኛው እና አመፅ ቀስቃሹ ከሚሰብካቸው ፕሮፖጋንዳ በላይ የሚሄዱበትን ህዝብ መልካምነት ስላመኑት ነው የተሰመረላቸውን የጥላቻ መስመር ከምነም ሳይቆጥሩ ወደየትኛውም አቅጣጫ የሚሰደዱት።
      "ከጠላችሁን ለምን ወደእኛ ትመጣላችሁ?" ከማለት።
      ወደ እናንተ የተሰደዱትን "የእውነት ለዘመናት የሚነገረን ጥላቻ እና ንቀት በእኛ ላይ አለባችሁ?" ብላችሁ ጠይቋቸው።
      ለእኔ የሚታየኝ ከቤቱየተኳረፈ ልጅ መስማማት ሲያቅተው ቁጣቸው እስኪበርድ ወደ ዘመድ ቤት እንደመሄድ ነው።
      ማንም ከተመቸው በሠላም ሰርቶ መግባት ከቻለ ፈልጎ ከሃገር የሚወጣ የለም።

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Месяц назад

      Indians see adelume seretewe indiane bank aleee eza yasegwbalu Kenya kensu yemetagejewe yeleme

    • @medhindebas5003
      @medhindebas5003 Месяц назад

      Good points

    • @HOPE-i4r
      @HOPE-i4r Месяц назад

      😂😂😂😂

  • @habtamumekonen8514
    @habtamumekonen8514 Месяц назад +16

    ቢዝነሳቸውን ወሰደዋል እውነት ነው። ክብር ለመስጠትም እኛ በጣም በእነርሱ አይነት ባለጌዎች ነን ብዙ ብል ደስ ይለኛል

  • @kassahunbelay1592
    @kassahunbelay1592 Месяц назад +19

    እናመሰግናለን ምርጥ አቀራረብ !!!

  • @danieltadesse1061
    @danieltadesse1061 Месяц назад +39

    የኔ ከርታታ ኢትዮጵያዊ አገራቺን ከዚህ የባሠ ነው

  • @Welwel87
    @Welwel87 Месяц назад +32

    ቀጣይ ስለ ፊንላንድ አቅርብልን አመሰግናለሁ።
    ሌላ ደግሞ ፍፁም ሳላደንቅህ ባልፍ ለኔ የህሊና ፀፀት ይሆንብኛል የማደንቅህ ደግሞ እኔም ዩቲበር ነኝ ካንተ ቡዙ እንድማር አድርገሀኛል አንተ የምታይበት አወንታዊ እይታህ እጅግ በጣም ነው የምደነቀው ወንድሜ ትሁት አወንታዊ አንደበተ መልካም ሁኖም ዩቱብ ይሰራል ባንተ አየሁ እግዚአብሄር ዘመንክን ይባርክልህ

  • @meserbeye
    @meserbeye Месяц назад +4

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነዉ ብረቮ!እናመሰግናለን❤

  • @TenKe-c8e
    @TenKe-c8e Месяц назад +10

    South Africa ስላለነውም አሳውቅልን please ወንድሜ

  • @AbrarMustefaTesema
    @AbrarMustefaTesema Месяц назад +19

    ከባድ ነው ወይ ሀገራችን ሰላም አልሆነች ወይ የውጭ ዲፕሎማሲዋ ዜጋ ተኮር አልሆነች ይደብራል

  • @Fyori-e6b
    @Fyori-e6b Месяц назад +14

    ኣይ ሃበሻ የኔ ምስኪን ❤

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa Месяц назад

      Poor them please return to your country both Ethiopian's & Ertriean's are hard working people's everyone knows that when it comes marriage Offcource we have strong religious faiths and connection that's not break abel for example about marriage marriage is once not more than that if you marry Ethiopian's or Ertriean's you have to be together until you die or she die but if you marry other foreigners not at all they can marry more than one times which means our religion (ortthodox ) doesn't accept or allowed to do that plus food & language also have issues all this problems not easy to marry other people's please don't say Ethiopian's & Ertriean's doesn't like Ugandan men we all are African's think positive way God bless Africa🙏🌍

    • @azebshewa6197
      @azebshewa6197 Месяц назад

      ሀበሻ ብሎ ምስክን የለም

  • @bereketatnaw5567
    @bereketatnaw5567 Месяц назад +46

    ከአሁኑ መውጫቸውን አዘጋጅተው ካልወጡ የመንግስት ለውጥ ወይም ግርግር ሲፈጠር ምን ችግር እንደሚገጥማቸው መገመት አያዳግትም:: ይሄ እንደቀልድ የሚታይ ማስጠንቀቂያ አይደለም::ቶሎ ቢወጡ ይሻላቸዋል:: የህይወትንም ዋጋ ሊያስከፍል ይችላል::

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 Месяц назад +2

      ትክክል😢😢😢

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 Месяц назад +6

      እውነት ነው ደቡብ አፍሪካ መማር ያስፈልጋል ራሳችሁ ጠብቁ

    • @alwanoumer5023
      @alwanoumer5023 Месяц назад

      Right it is a matter of time!

    • @MesEta-u4h
      @MesEta-u4h 25 дней назад

      ኢትዩጲያዊ በጣም ጥቂት ነዉ።

    • @gigithemaryamww3193
      @gigithemaryamww3193 22 дня назад

      ኢትዮጵያዊያን ተጠንቀቁ የኡድያሚን ታሪክ እንዳይደገም። የባህልና የሃይማኖት አንድነት ከሌለው መጋባት በጣም ይጎዳል። ጋብቻም የእቃ ግዢ ማስገደጃ መሆን የለበትም።በተለይ ኦርቶዶክሳውያን ባለው የአለም ፖለቲካ በኢኮኖሚ አሳቦ ችግርን እንዳደርሱባችሁ ተጠንቀቁ። እርሱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።

  • @nuregrace
    @nuregrace Месяц назад +1

    አቀራራብህን በጣም ነው የምወደው😍

  • @SuleymanKemelew
    @SuleymanKemelew Месяц назад +7

    አንተ ምርጥ ሰው ይመችህ

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz Месяц назад +25

    እባክህ ወንድማችን እዚህው ኢትዮጵያ አፍንጫ ሥር ጂቡቲ ውሥጥ የፈሰሡ ኢትዮጵያዊያን ህጋዊና ህገወጥ ስደተኞች ሁኔታ ምን እንደሚመስል ዘግብልን እባክ❤

  • @MameMame-nb9ph
    @MameMame-nb9ph Месяц назад +3

    እናመሰግናለን በ you tube እንደዚህ ቁምነገር ሰለነገርከን, 🙌

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m Месяц назад +24

    የት ይሂዱ ታዳ በገዛ ሀገራቸው በሰላም መኖር ና መሥራት አልቻሉም 😢

    • @selamawitgebregiorgis4901
      @selamawitgebregiorgis4901 Месяц назад

      Ay mekerachin

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 Месяц назад

      These so called have destroyed the Amhara empire and they will destroy East Africa soon. These people are the most racist people in the whole world . Someday soon an other Idi Amin would come and clean these pseudo Africans who call themselves Ethiopians and who regard other Africans as slaves.

  • @berekethaylemichale2688
    @berekethaylemichale2688 Месяц назад +14

    ዩጋንዳ በጣም ጥሩ ሀገር ነች መሪያቸው ጥሩ ህዝቦቹች መልካም በነፃነት በሰላም ትኖራለክ እ/ር ይባርካቸው ስላቀረብክል እናመሰግናለን❤

    • @MisrakMelkamu
      @MisrakMelkamu Месяц назад

      Ehte Egziabher blesh muluwen tsafi atasteri

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 Месяц назад

      Enie demo Ugandan setela getere moteresaylele yetekemalu muketu alewedeweme Kenya wedede❤

  • @Mantejohannes
    @Mantejohannes Месяц назад +17

    ወገኖቼ ኢትዮጵያን እና ኤርትራውያን እግዚአብሔር ባላቹበት ይጠብቃችሁ 🙏

    • @ericraehmisch8073
      @ericraehmisch8073 20 дней назад

      sile eritrea ayagebanim..adiss abeba wist yale eritrean mewtat alebachew.

  • @goldenhandes.7
    @goldenhandes.7 Месяц назад +2

    የኔ አሳዛኞች በዚህ ከቀጠለ ለነጋቸው ከባድ ማስጠንቀቂያ ስለሚሆን ሊያስቡበት ይገባል::በነገራችን ላይ አቀራረብህ ድንቅ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SemereBekhit
    @SemereBekhit Месяц назад +1

    Thank you for your help 🙏☺️

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 Месяц назад

    ❤በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው🎉🎉🎉በርታ,

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ጥራት ያለው ጥሩ መረጃ ነው። 💐❤💐

  • @YohannesZeru
    @YohannesZeru Месяц назад

    ቆንጆ ኣቀራረብ። ነመስግን😊

  • @SalimSaloom-z8z
    @SalimSaloom-z8z Месяц назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ የኔ ስደተኞች😢😢😢 አይ እኛ

  • @SemereBekhit
    @SemereBekhit Месяц назад +1

    I love this video 📸.

  • @NahooDegu
    @NahooDegu Месяц назад +11

    ጥሩ ሀቅን የተላበሠ ዝግጅት ነው። በአጠቃላይ ዩጋንዳውያን በብዙ ነገር ሊመሠገኑ የሚገባቸው ህዝቦች ናቸው። የሶስተኛ ሀገር ጥያቄ ለማድረግ በሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ላይ የእኛው ወገን የሆኑ ጅቦች ምንም ሙያ እና ብቃት በማይጠይቅ የማስተርጎም ስራ እንሰራለን በሚል የሚደረግ ይፋዊ የገንዘብ ወረራ ግን አጃኢብ ነው።

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 Месяц назад +2

    I am so pleased I found this channel, very educational, I love the way you present and the way you gather the facts . The timing is also prefect not too long
    Thank you , well done keep going❤

  • @getsolomon
    @getsolomon Месяц назад +3

    ዘርዘር ባለ መልኩ ስለ ኢትዮ እና ኤርትራ ስደተኞች በኡጋንዳ በወፍ በረር ስላስጎበኘህን ከልብ እናመሰግናለን !በተለይ የሁለቱ ታሪካዊ ህዝብ እምነታቸውንና ባህላቸውን እንዲሁም በፍቅር በአንድነት መኖራቸውን በጣም የሚገርም ዘገባ ነው የሠራህውበርታልን❤❤

  • @bogalebeza
    @bogalebeza Месяц назад +7

    አይ ሀበሻ ያልታደልን ህዝቦች ሀገር እያለን እንደሌለን ሆንን😢

    • @townstunsltd6727
      @townstunsltd6727 Месяц назад

      It is a worldwide humanity problem!
      Chin up! Beware of misinformation!

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Месяц назад

      Habesha denkoto new ageru tito lieka ager yimeleketal.

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 28 дней назад

    Geta howye Peace for Ethiopian and Eritrian people in Uganda. Peace for Ethiopia and Eritra including Sudan. Amen 🙏 ❤

  • @fifiaddis
    @fifiaddis Месяц назад +11

    First of all, anyone has the right to marry whoever they want. Just because they live there does not mean they have to marry the man from there .

    • @KunaVenue
      @KunaVenue Месяц назад

      You’re right, however Eritrean & Ethiopia so racist towards African let’s not cover up these people marry easily white & Arab people🤔

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Месяц назад

    ያገሬ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ...

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 Месяц назад +5

    ኢትዮጵያን ኤርትራውያን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ❤❤❤

  • @amelegetaneh2710
    @amelegetaneh2710 28 дней назад

    Required prayer, Geta howye selameh yebza be Ugand, Campala. Amen 🙏 ❤

  • @EdenKifle-zb8bw
    @EdenKifle-zb8bw Месяц назад +7

    ይገርማል ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን የሚሰሩት ስራ ከዑጋንዳዊያን ጋር አይኛኘም ምክንያቱም ባህላችን አለባበሳችን ምግባችን አይገናኝም ግን ያው አፍሪካዊ ስትሆን ያስተሳሰብ ችግር አለ ለበል

  • @alazartadesse949
    @alazartadesse949 Месяц назад +4

    በርታ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ እና ይዘት ያለው ፕሮግራም ነው የምትሰራው እጅግ ወጀዋለው።

  • @ColonelShemsedinHussien-vk7iv
    @ColonelShemsedinHussien-vk7iv Месяц назад +8

    We have the same Culture with Uganda's people. They are heroes like my Country Ethiopia. I like them.

  • @nejatnuru1240
    @nejatnuru1240 Месяц назад +1

    Good narration. Thank you. Keep up the good work. 👍

  • @ChG-w5i
    @ChG-w5i Месяц назад +1

    በርግጥ ሌላው ሌላው ይቅርና ለእያንዳንዱ ዩጋንዳዊ ክብር ልትሰጡና ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ ይህንን ልታሳዩ ይገባል።

  • @romansmret4908
    @romansmret4908 Месяц назад +4

    እውነት ለመናገር ኤርትሪያኖች ኢትዩጰያ ላይ የቤት ክራይ ኑሮን ያስወደዱት እነሱ ናቸው እንዳሉት የስደት ብር ስለሚላክ ነው ይህንን ነገር ቢያስተካክሉ ጥሩ ነው

  • @ZedH-p1l
    @ZedH-p1l Месяц назад

    ኦኦ ያለምርጫቸው ??እግዚአብሔር ይድረስላችሁ
    👉👉በነገራችን ላይ አቀራረብህ 🎉🎉🎉 ምርጥ የጋዜጠኝነት ችሎታው አለህ በርታ ::🙏🙏🙏

  • @nouiismael2696
    @nouiismael2696 Месяц назад +1

    Thank you

  • @1982fasil
    @1982fasil Месяц назад +2

    Thanks good story

  • @asfawgezmu3881
    @asfawgezmu3881 Месяц назад

    great work , thank you.

  • @Yarmela
    @Yarmela Месяц назад

    Great report! በርታልን።

  • @birhanabrhame5491
    @birhanabrhame5491 Месяц назад +10

    ተባረክ👍 ሁሉም ቦታ ኢትዩዽያውያን ላይ ይቀናል፡። በተለይ 🇺🇸 USA

    • @seeyouagain911
      @seeyouagain911 Месяц назад

      USA? How?

    • @birhanabrhame5491
      @birhanabrhame5491 Месяц назад

      @ I was told to go back to my country::

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu Месяц назад

      ​@@birhanabrhame5491Ena kinat new ende sirachuh bilgnachih astesasebachihu new endesu myasblachew degmo satafri ykenalu tyalesh ende minachin new myaskenaw endegna balegew ersbers michekaken asmesay gitegna hizb ale ende 🙄

    • @lula-lp3cu
      @lula-lp3cu Месяц назад

      Manim begna Mokena yelewm ytelunal btey yshalal minachin new myaskenaw asmesay hula 😏

  • @HailuWolde
    @HailuWolde Месяц назад +1

    It's a very good clip but if you can make it in English version it will be good also

  • @fikadu8675
    @fikadu8675 Месяц назад +1

    ለዚህ ሁሉ ውርደትና ስደት ሀገራችንን ከነበረው ክብር ወርዳ ከኛ በሁሉም ረገድ ያነሱ ጎረቤት ሀገራት እንድንናቅ ያደረጉን አምባገነን ዘረኛ ጨፍላቂ አገዛዝ በሀገሩ እንዳይኖር እንዳይሰራ በመድሎና በጭቆና ሥራ አጥነት አስገዳጅ የውትድርና ምልመላና የከፋ ድህነት ሀገሩን ጥሎ እንዲሰደድ ያደረገው።

  • @HelloMiss-b6f
    @HelloMiss-b6f Месяц назад +1

    እኔ አንድ ታሪክ ልንገራችሁ እኔ ምኖረው አረብ አገር ነበረ 1 ጓደኛ ነበረች ኤርትራዊ አፍቃ ለሱ ብላ ከብትኖርበት ሀገር አብረን ነበር ምንኖረው እኔን ጥላኝ ወደ ዩጋንዳ ሄደች ከረጅም ዓመት በኋላ መገናኘት ፈለግን ስለዚህ ከኢትዮጵያ በሄድ ቀላል ስለነበረ እኔ ወደ ዩጋንዳ ቀረ አቀናንሄድኩኝ በኋላ ግን በጣም ደስ ይላል ዘጠና በመቶ ኤርትራዊና ኢትዮጵያዊ በጣም ሀብታም ናቸው ደስ ይላል የስራ ፍቅራቸው ፋታቸው ብቻ በጣም ደስ ይላል ኤኒዌ ለመለወጥ ያላቸው ጉጉት 🦉 እና የማይታ አፍሪካዊ ለመሆናችን እውነትም እኛ የራሳቸውን ባህል የራሳቸውን ወጋ አለን ከባድ ነው በጣም ድንገት የሌላ ሀገር ዜጋ ማግባት

  • @AhmadYuusuf-n6j
    @AhmadYuusuf-n6j Месяц назад +2

    በጣም ያሳዝናል።
    ዘረኛ እና ውለታ ቢስ አስተሳሰብ ይቅር ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Месяц назад +3

    በጣም ነው የሚገርመው ህንዳዊያን የትም አገር ሀብታሞች ናቸው በተለይ በአፍሪካ አገራት , ናጀሪያ በኒን የመሳሰሉትም ቀዳሚ ናቸው

  • @ግንለምን-ቘ4ቀ
    @ግንለምን-ቘ4ቀ Месяц назад +5

    ምርጥ አቀራረብ

  • @FerezerLegesse
    @FerezerLegesse Месяц назад

    Nice journalist 👏

  • @Ethiopiawit12
    @Ethiopiawit12 Месяц назад +3

    አይፈረድባቸዉም አዲስ አበባም ኤርትራዊያን ከገቡ ቤት በጣም ተወደደ

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 Месяц назад +14

    ኡጋንዳ በጣም ሥራ አለ ኡጋንዳውያን ብዙም ስለ ሥራ ግድ ይላችውም ኢትዮጵያውያን ድሞ ብህጋዌ ምልክ ግብትው ቢስሩ ምን ችግር አለው? አብዛኛው ወደ አውሮፓ ለማለፍ ነው ኡጋንዳ ይምቆዩት ተይ አንጂ አክስት ሀገር ኡጋንዳ 😂

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Месяц назад +11

    ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን አገራቸው ያልተመቻቸው ሌላ ሃገር ይመቻል ብለን ብናስብም ምናልባት ለተወሰነ ጊዜ ሊሆን ይችላል

  • @KiyaAb-n7z
    @KiyaAb-n7z Месяц назад +8

    የምወድክ አምላኬ እየሱስ ኢቲዮጵፒያን እና ኤርትራን አስብ

  • @Btsbts1-i4k
    @Btsbts1-i4k 20 дней назад

    ግን ምንም ቢደላህም ሃገር የሚመስል ነገር የለም ሃበሻ በሄደበት😢😢

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 Месяц назад +3

    የትኛውም የአለም ጫፍ ብትሄድ በተለይ ከጠበቁህ በላይ በፍጥነት ከአደግህ እና አኗኗርህ ለየት ያለ የራስህ ዘሮች ጋር ብቻ በትነሹም በትልቁም የምትገናኝ ከሆነ ተወላጆቹ አይናቸው መቅላቱ አይቀርም።
    በጋብቻ መተሳሰር ግድ መሆን የለበትም።
    ባይሆን የቱንም ያህል የሃብት እና የስኬት ጣራ ላይ ቢደርሱም ትህትና ፣ የራስን ባህል እና ክብር እንደጠበቁ የሌሎችንም ባህል እና ህግ አክብረው ሲኖሩ የህግ አካላትም ከለላ ለመስጠት አይናቸውን አያሹም።
    አይዟችሁ!
    🙏🙏🙏

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru Месяц назад +1

    ኢትዮጵያውያን አንዱ ችግራችን እኛ ቅኝ ተገዝተን አናውቅም፣ ጀግኖች ነን እያልን ለውጭ ዜጎች ማውራት ለአፍሪቃውያን ንቀት ስለሚመስል ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል ።

  • @EastPen-lf4rw
    @EastPen-lf4rw Месяц назад

    መስራት ልክ ነው ነገር ግን የሀገሪቷን ህግ መክበር!

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 Месяц назад +3

    እውነታቸውን ነው ንሮን አስወደውባቸዋል ልክ ኢትዮጵያ ውስጥ ኤርትራውያን መጥተው መኖር ሲጀምሩ ኢትዮጵያ ውስጥ የቤት ኪራይ እና ንሮን እንዳስወደዱ ሁሉ እና ሀገራቸውን ለቀው ይውጡ

  • @zj2164
    @zj2164 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን። ያሰሩትን በአስቸኳይ መፍታት አለባቸው። ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ለትዳር ክብር አላቸው። ብዙዎች አፍሪካ በተለይ በወስት አፍሪካ ከኬንያ ጭምር ለትዳር ያላቸው አቋም ክብር በጣም ይለያያል። በአገራችን ለእግዚአብሔር ክብር አለን ፈጣርን እንወዳለን ለትዳር ለቤተሰብ ደግሞ ትልቅ ክብር አለን። ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን በሄዱበት ሁሉ ጠንክሮ ሰርተው ይኖራሉ።

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Месяц назад +3

    We thank the Ungandan people and leaders, and those Ertireans and we Ethiopians must teach our people to respect the land who gave us opportunity to live and work in peace. We show our respect by integration and respecting the rules of the land.

  • @KalkidaneAddis
    @KalkidaneAddis Месяц назад +1

    እርስ በእርስ ስለምንባላ ማንም አይፈልገንም

  • @lulitgebregziabher1048
    @lulitgebregziabher1048 27 дней назад

    Gobez thut giornalist❤

  • @AbrhamAbrhamAsefaw
    @AbrhamAbrhamAsefaw Месяц назад +2

    Eri/Ethio ❤❤❤❤🇺🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹

  • @kingkaleabtube
    @kingkaleabtube Месяц назад +1

    Many Thanks 🙏

  • @ericraehmisch8073
    @ericraehmisch8073 20 дней назад

    Ethiopian endezih nw mareg yalebachew. Eritrean mewtat alebachew kethiopia. .bravo uganda

  • @Ali-w1d2q
    @Ali-w1d2q Месяц назад

    Thank you for this valuable information

  • @HD-mx5ci
    @HD-mx5ci Месяц назад

    Uganda is beautiful 😍

  • @andnetlove
    @andnetlove Месяц назад +2

    Wow akerarebe

  • @TewodrosTerefe-r6m
    @TewodrosTerefe-r6m Месяц назад +5

    በደርግ ዘመን የገቡ ኢት/ ኤርት ባለሀብቶች አሉ

  • @woine123
    @woine123 Месяц назад +5

    አይ የሀበሻ ዘር ያሳዝናል:: ዩጋንዳዎች ዛሬ ላይ ይሄንን ማለት ከጀመሩ ነገ የባሰ እንዳያደርጉ እሱ የስደተኞቹ አምላክ እግዚአብሄር ይሁንላችሁ::
    ቢያድለን በየሀገራችን እንደአቅማችን ብንኖር ምንኛ ፀጋ ነበር!!
    በየ ሄድንበት ስማችን ብዙ ነው::
    1) ኢትዮጵያን ጥቁር አይደለንም ይላሉ ይሉናል!
    2) ይሄን ያህል ጎበዝ ሰራተኞች ከሆኑ እዛው በሀገራቸው ላይ ሰርተው ለምን አይቀየሩም?
    3) ሀገራችን ላይ ሰላም የለንም ከሚሉ ለነፃነታቸው ታግለው ሰላማቸውን እንደማምጣት እየሮጡ እየመጡ የኛን ኑሮ ያስወድዱብናል!! ይሉናል:
    4) ከፋን ብለው ሀገር ጥለው መጥተው ሃብት ሲያፈሩ ግን ሀገሬ ሀገሬ እያሉ ይመለሳሉ…. ሌላም ሌላም ብዙ እንባላለን ::

  • @hakimnsubuga3260
    @hakimnsubuga3260 Месяц назад

    Ugandans love people of all kind as long as you can be like them they have no problem

  • @ktube8920
    @ktube8920 Месяц назад +4

    ሀበሾች ስራቸውን ከሰሩ አይቀር ህጋዊ ስራ ለምን አይሰሩም ሁለተኛ እንዳትሰሩ ካሉዋችሁ ወደ ሀገራችሁ ሂወታችሁን ይዛቹ ተመለሱ የሚፈልጋቹ ቤተሰብ አለ እናም አያገቡንም ማለቱ አያስኬድም የፈለጉትን የማግባት መብት አላቸው ግዴታ አግቡን ነውዴ ሆ

  • @yohannesaradom8656
    @yohannesaradom8656 Месяц назад +1

    An excellent report from Uganda on Eritrean and Ethiopian immigrants who live in that country.
    Why are Eritreans, Ethiopians and other Nationalities live or settled in Uganda. First of all I thank you the Ugandan people and the Government of Uganda for their hospitality and allowing their African brothers and sisters live in their beloved country Uganda.
    The world politics in relation to refugees and immigrants has a long history and the cause wars between nations or negbour countries frictions based on border issues, political issues, internal ethnicity issues, that leads internal or civil war disrupts way of life. People die and displaced and at times leave their countries escape their countries for safety to negbour countries without knowing or little infirmation. Different countries have different policies on immigration/ refugees and fir these reasons some countries well come with open arms and have some have restricted policies.
    The Horn of African countries have a unique character when it comes to refugees and immigrants since the second world war and particularly in East Africa in the early 1950s. The war in Eritrea for Independence against Ethiopia, the 1974 Ethiopian Revolution, the fall of President Said Barrie of Somalia 1991, the civil war in the Sudan created mass exodus refugees to negbour counties. The dictator regimes of Horn Africa are known for their brutal actions against Citizens of their countries. This why people fly or move for safety to relatively peaceful and stable negbour countries. Today, in millions Ethiopians, Eritreans, Somalis, Sudanese and other countries live Uganda, Ruwanda, Kenya, Angola and South Africa.
    What the report presented specifically about immigrants from Eritrea and Ethiopia in Uganda is so concerning. This issue is common around the world where immigrants live or move to. Not all refugees or immigrants have common characters; I meant they come from different backgrounds from their original countries. Some individuals might cone from a well to do families but I sure most of the refugees are poor. Some might families in thir countries who lived there for a long period of time and get help financially. We hear Eritreans and Ethiopians work very hard and well established small and middle businesses and Local people complaints about. These kind of complaints are not new phenomenon a good example is the Indians during the Idamin regime in Uganda. We know what happened to the Indians ; it was a tragedy.
    I don't want to talk here individuals complaints saying that hiw Eritrean or Ethiopian women never mix up with or merry with Ugandans. Sad to say in some countries around the world cultural issues play big role who to marry. For example within a country that has multiple Ethnicities, people tend or families tend or force to marry from their own ethnicity. Therefore, this has nothing to do with anything just cultural thing.
    I hope all Eritreans, Ethiopians and other nationalities respect the culture and law of their host counties and live in dignity and respect.
    Nationalism, racism has no place in modern workd. We Africans have a long way to go and a lot of work to do to liberate Africa. We need to stop war among nations, we need more democratic countries based on Constitutions. 20:09

  • @getahungetu1363
    @getahungetu1363 Месяц назад +1

    ትንሽ አጠረች ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ድንቃድንቅTube-l8u
    @ድንቃድንቅTube-l8u Месяц назад +9

    ቅን ልብ ያላቹህ 1k አስገቡኝ እና አላማዬን አሳክቼ እናቴን ላስደስታት❤❤❤❤😢😢

  • @Jay-og3xn
    @Jay-og3xn Месяц назад +2

    ሐበሾች ነጭ ሠይጣን እባብ መሆኑ ሬሰታቹ እንደ ፈጣሪ ነዉ የምታዪዋቸዉ አቤት ደግሞ ፈጠሪያቹ ነጭ ነዉ ብላቹ ታምናላቹ / ለአፍሪቃኖች ግን ክብሬት የላቹም / ለምን ሶማሌዎች እና የኤርትራ እሰላሞች ችግር የማይጋጥማቸዉ በየሄዱበት ቦታ አስቡ።

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km Месяц назад +2

    ወገኖች በማህበረሰቡ መሀል ያቆጠቆጠውን ቅሬታ ሰፊ ግንዛቤ በመፍጠር አብርዱት ሲቀጥል እንደዚህ ዓይነት ቅሬታዎች ወደ አደባባይ ሲወጡ እንደ ተለመደ ወሬ አትዩት።

  • @astergemech6579
    @astergemech6579 Месяц назад

    God with you

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 Месяц назад +1

    ዩጋንዳዎች በራስ መተማመን የላቸውም ሁሉም ጥቁር አፍሪካውያን ኢትዮጲያዊ ሢያዩ በጣም ይቀናሉ የኛን ጥረቁር መሆን ይዘነጉታል ጥቁር አትወዱም ምናምን ይላሉ በተለይ ሴቶቹ ደሞ ሁሉም ሀበሻ እዛ ለፕሮሰስ ነው የተቀመጡት ግን በጣም ጊዜ ስለሚወስድ ስራ ይሰራሉ ሌላው ነዋሪው ስደተኛ አይፈልግም ብሬዝዳንቱ መልካም ስለሆነ እንጂ እሱ ክፉ ቢሆን ህዝቡ ስደተኛን አያስቀምጡም

  • @tayechefo6312
    @tayechefo6312 Месяц назад +5

    What has been happening in South Africa may happen here, too. Africans are jealous of other Africans. It's painful! We must move towards establishing United States of Africa, not towards creating smaller and weaker states. Please our Ugandan brothers and sisters, do not dare to repeat the horrible experience of South Africa.

  • @thinkpositive5040
    @thinkpositive5040 Месяц назад +1

    ፖለቲከኞቹኮ አገር አሳጡን
    ያን የሚያክል ትልቅ ለስንት የሚበቃ አገር:- በጠባብና ራስ ወዳድ "የተማሩ" ማህይማን አገሪቱን መቅኖ አሳጥዋት😢

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Месяц назад

    የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝብ ተጋብቶ ተዋልዶ በደም የተሳሰረ አንድ ሕዝብ ነው ለግዜው በፖለቲከኞች ሴራ የተለያየ ቢመስልም ተመልሶ ወደ አንድነቱ አንድ ቀን መምጣቱ አይቀርም የኢትዮጵያ አምላክ ከኢትዮጵያ እና ከኤርትራ ሕዝብ ጎን ይቁም ሁለቱ ሕዝቦችን ለመለያየት የሚፈልጉ ጠላቶቻቸውን ይበትን።
    ፍቅር ፤ ሠላም ፤ አንድነት ፤ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራውያን ይሁን።

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 29 дней назад

    መከበር በሀገር ነዉ::በገዛ ሀገራቺን እርስ በርስ ከተብላላን ማን ይቀበለናል!? ያ ክፉ አመላችን ደግም አብሮን የትም ስለምሄድ ማን ይወደናል!? በሰውም ሀገር ያአመል ተከትሎን መግቢያ አሳጥቶናል::ስለዚህ መቻል ነዉ የዘሩትን ማጨድ የግድ ይላል::

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Месяц назад

    የበረከት ምድር ነች ዩጂ! ምንዋጋ አለው ...

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 Месяц назад

    ኦኦ ኢዬ ኢዬ ኢዬ ይኪልዳማ ህዝቦች የትቢትፍፀሜ😮😢😢😢😊😊😊