የማይታመን ህይወት የሚኖሩ አስፈሪ ህዝቦች በአፍሪካ ጫካ ውስጥ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии •

  • @AbrahamTesema-k5p
    @AbrahamTesema-k5p 19 дней назад +37

    የዚህን ዩቱብ ቻናል ለመግለፅ ቃል የለኝም በጣም ምርጡ ለኔ ይህ ነው። አመሰግናለው🙏🙏🙏

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 19 дней назад +43

    ወደ ደቡብ አፍሪካ ስንሄድ ታንዛኒያ ላይ ደላላው መንገድ ላይ ጥሎኝ ሄዶ ዝም ብዬ መንገዱን ይዤ ስጓዝ እነዚህን ህዝቦች ነበር ያገኘውት አረቄና ሲጃራ በጣም ይወዳሉ

    • @Its.amen1212
      @Its.amen1212 18 дней назад +21

      በሠላም ደርሰህ ያየኸውነን ለማካፈል ያበቃህ አምላክ ይመሥገን

    • @workubirhane1945
      @workubirhane1945 17 дней назад +2

      Waqqayyo Bagaa Si Base 🙏☝️

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 17 дней назад

      🥺

    • @BirukeLoveBiruktawit
      @BirukeLoveBiruktawit 12 дней назад

      እንዴት ዝም አሉህ

    • @Lakiyb-sb8hh
      @Lakiyb-sb8hh 11 дней назад

      ዝም ኣላሉትምኮ😂😂​@@BirukeLoveBiruktawit

  • @SerkiGirum-o1s
    @SerkiGirum-o1s 4 дня назад +3

    እግዚኦ ፈጣሪ ሆይ ስላለሁበት ሁሌም ተመስገንልኝ

  • @destafitsum4688
    @destafitsum4688 19 дней назад +5

    በጣም ቆንጆ አቀራረብ ቀጥሉበት

  • @DanielTadese-v3y
    @DanielTadese-v3y 19 дней назад +9

    ጥሩ ቀጥልበት❤❤ በተለይ ሰለ African

  • @husenibrahim6283
    @husenibrahim6283 19 дней назад +16

    ከነዚህ አኳያ ስናይ እኛ ማመስገን ይገባናል ማለቴ ስልጡን ነን 🤔🤔🤔

    • @Tzta1-m9q
      @Tzta1-m9q 19 дней назад

      የባሰ አለ🤔🤔🤔

    • @BirukeLoveBiruktawit
      @BirukeLoveBiruktawit 12 дней назад +4

      ሃበሻ ኩሩ ነው እግዚአብሔር አምላክ በአምሳሉ ነው የፈጠረን

  • @Estib_el
    @Estib_el 19 дней назад +3

    ለትረካዉ እናመሰግናለን

  • @1983wakjira
    @1983wakjira День назад

    This wonderful works of God

  • @BirukKassa-uj6fw
    @BirukKassa-uj6fw 19 дней назад +6

    ግሩም አቀራረብ በርታልን ❤❤❤

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 18 дней назад +1

    በጣም ነው የወደድኩት አስተማሪ ነው አመሰግናሃለሁ

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal 19 дней назад +4

    Best story teller!!🥰

  • @Melaku-rx2ut
    @Melaku-rx2ut 9 часов назад

    እግዚአብሔር ባምሳያዉያዉ ፈጠረ ከተባለ ተባለ ነዉ ግን አሳቢ ቢኖር ይበለፅጉ ነበር

  • @Dågm_E
    @Dågm_E 10 дней назад +1

    BEST STORY TELLER ❤

  • @Hassentube38
    @Hassentube38 18 дней назад +2

    በርታ

  • @eyualwondwoson267
    @eyualwondwoson267 13 дней назад

    ትረካ 👌👌👌👌👌

  • @BrhaneAbera
    @BrhaneAbera 19 дней назад +6

    በጣም ጥሩ ኣረ ወንድሜ ብያንስ በሳምንት 3 ቪድዮ ስራልን

  • @solomonkebede9873
    @solomonkebede9873 2 дня назад

    Talent excellent

  • @NazrawiAkliluAbatu-j1x
    @NazrawiAkliluAbatu-j1x 6 дней назад

    wow

  • @newaywiiikm
    @newaywiiikm 7 дней назад +1

    ጐበዝ 6:16

  • @HadisMulata
    @HadisMulata 15 дней назад

    እየሳቅኩ ነው የጨረስኩት😂😂 በጣም የምገርም ዘገባ ነው፡፡

  • @kassechnibretu6604
    @kassechnibretu6604 15 часов назад

    WOYEO😂😂😂😂😂

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 19 дней назад +2

    የሚገርሙ ፍጡር! የነዚህ ደግሞ እጂግ በጣም ከመጠን በላይ ያስገርማሉ!
    ያደኩት በተለያየ ቤሄር,ጎሳ ውስጥ ነው.
    ለምሳሌ አንደኛው ጎሳ የሱርማ ቤሄር ነው የከብቶች ደም በቀስት አንገታቸውን ወግተው ደሙ ሲፈስ ደቅነው ይጠጣሉ!🙏🏾

    • @fuchechasura6105
      @fuchechasura6105 19 дней назад

      መለወጡ ለምን አስፈለገ የራሳቸውን Identity ማክበርና ማገዙ አይሻልም! የአሕዳዊ ጨፍላቂ ስነ ልቦና እኮ አስቸጋሪ ነው

  • @-Travel-food_music
    @-Travel-food_music 19 дней назад +2

    በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው በርታ !

  • @yodahesollomon
    @yodahesollomon 3 дня назад

    midr sintun gud chilalechi😢

  • @WelcomeMitileni
    @WelcomeMitileni 19 дней назад

    This guy is very good

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 18 дней назад +2

    እነዝህ ህዝቦች በጣም ይገርማሉ ዩትብ ላይ ይመጡሉኝ ነበር እና አመጋገባቸው ይደብራል

    • @Its.amen1212
      @Its.amen1212 18 дней назад

      ይዘገንናላል በጣም ይሄኔ እነሡም እኛን ይፀየፉ ይሆናል እንዴት ሠው አብሥሎ ይበላል ?የምን እርሻ?ምናምን ይሉን ይሆናል🤔

  • @huseindube3813
    @huseindube3813 18 дней назад +2

    Sus! addicted to your program!

  • @Am-mm3ii
    @Am-mm3ii 8 дней назад +2

    በድምፅ ተግባቡ ግን በፁሑፍ እንዴት ነው የሚፅፉት ፊደል የሌለው ቃል ያወጣሉ 😂

  • @انورمحمد-ش9م
    @انورمحمد-ش9م 13 дней назад +1

    ዝምብለን አይደለምአነጋገር አገላለፅ ይለያል ወንድሜ አብሽር ግን ትንሽ የተናደድኩት የፊተኛውቪድዮ ሳላየው መጥፋቱ ነው ግንለማንኛውም ያኛው አካውንት 100kእናስገባለን አብሽር ወንድሜ

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 11 дней назад

    ❤❤❤

  • @nahierdawit9721
    @nahierdawit9721 19 дней назад

    እሄ ጣ ዝግጅት ጡ ጣ በጣም ጣ ይመቸኛል ጠ ጡ ጣ❤❤❤

  • @الحمدلله-غ7ي
    @الحمدلله-غ7ي 9 дней назад +1

    የኸነን እሳት አወጣጥ እኛም እናወጣ ነበር የገጠር ልጆች

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 17 дней назад

    Yanante Program Bexam Bexam Astamari Naw Bartu 🙏🙏

  • @saleamlakmarelgn9453
    @saleamlakmarelgn9453 18 дней назад

    በጣም እንወድሀለን
    አለምን ባንተ አየናት❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 16 дней назад

    የጉድ ሀገር 😳😳

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 День назад

    አሰፈሪ.. ህዝብ.. የሚለው.. ይስተካካል... አዳኝ.. በሚለው

  • @YosefAyenew-yv4zl
    @YosefAyenew-yv4zl 19 дней назад

    Arife new ename eytektatlkut new

  • @AbinetDaniel-l1k
    @AbinetDaniel-l1k 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤ please ስለ spartucus movie ewinatagna tarik kale

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 13 дней назад +1

    ስለኛዎቹ ደቡብ ኦሞ ሸለቆ ውስጥ ስላሉ ህዝቦች ብታቀርብ ጥሩ ነው

    • @GhfHg-g8p
      @GhfHg-g8p 3 дня назад

      የኛወቹ እኮ ከብት አርቢ ናቸው የከብት ስጋ ነው የሚበሉት እደዚህ ያገኑትን አይበላም

  • @WakandaNew
    @WakandaNew 11 дней назад

    I need a lottttt😊😊

  • @MikarayaTube
    @MikarayaTube 19 дней назад

    የዛሬው የተለየ ነው ቀጣይ ሳምንት በሰላም እንገናኝ

  • @Betamo11
    @Betamo11 8 дней назад +1

    Informe the place

  • @mariamawitsolomon8756
    @mariamawitsolomon8756 19 дней назад

    ❤❤❤

  • @جواناجي
    @جواناجي 9 дней назад +1

    እኔ የነዚህ ክልል መሆድ አልፈልግም የምበሉኝ ነው የምመስለኝ

  • @arabia1239
    @arabia1239 13 дней назад

    يا رب😅

  • @hassenhamze5399
    @hassenhamze5399 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KenanisaNegash
    @KenanisaNegash 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 11 дней назад

    ከነቆሻሻዉ 😮😮ነዉ እዴ የሚበሉት

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 17 дней назад

    መቀመጫውን እያጣፈጡ መቅኔውን እየመጠጡ 😂😂😂😂 እረ ወይኔ አወራርክ ሲያስቅ 😂😂😂

  • @H.G27
    @H.G27 19 дней назад

    ከአሮፓ ሀገሮች ለስራ ምቹ አሆኑ ሀገርን ጠቁመኝ እጠብቅሃለሁ

  • @zj2164
    @zj2164 18 дней назад +1

    መንግሥት መብቴ መፈለግ ማስተማር እርሻ መቆፈር የቤት እንስሳትን ማርባት ይኖርባቸዋል። ዝንጀሮ መብላት? አቤት እግዞኦ

  • @seid5261
    @seid5261 8 дней назад

    ታዳኞቹ እንሰሳወች አያልቁምወይነው ጥያቄየ

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n 19 дней назад

    ኮታር ወይም አውስትራልያላይ ስራልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Wendesenadugna-w9o
    @Wendesenadugna-w9o 4 дня назад

    ኢንተርኔት የለ ብሔርተኝነት የለ 🙄

  • @YadaHadush
    @YadaHadush 19 дней назад +2

    አረ በናትክ ስለ እንግሊዝ ሥራልን

  • @JemalMohammed-r7b
    @JemalMohammed-r7b 16 дней назад

    Ene des yilegnal aden belijinet adin neber des yili

  • @mohammednasirabagero5668
    @mohammednasirabagero5668 12 дней назад

    Sew yemiyaqaxil sewu Ethiopian honuwal?

  • @Rahma04a
    @Rahma04a 6 дней назад

    ጦሳ ቢመጡ ይጠግባሉ

  • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
    @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 14 дней назад

    ኸረ እነዚህ ካልተቀየሩ በቀር መኖር የለባቸውም ምን አይነት ማስጠሊያ ፍጥረቶች ናቸው

  • @Eyushow
    @Eyushow 9 дней назад

    ትግርኛ ትደልዩ ደሙሩኒ

  • @smtube3485
    @smtube3485 14 дней назад +1

    ያልገባኘ ማቴርያሉን. ከየት ያመጣሉ. አንዳንዱም. ልብስ. አላቸው. እሚኖሩት. ጫካ ?????

  • @tesfayohannes6192
    @tesfayohannes6192 3 дня назад

    ህዝቦች😂😂😂😂😂

  • @DemekeJoseph
    @DemekeJoseph 16 дней назад

    ጥሬ የእንስሳ ስጋ መብላት። ሌሎች አገሮች የለም?

  • @SolomonSolomon-m7h
    @SolomonSolomon-m7h 19 дней назад

    Abo yamral

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 19 дней назад +1

    ኤውሮፒያውያንም አፍሪካ መጥተው ማዕድንና ሰው ዘርፈው ሐብታም ከመሆናቸው በፈት ከዚህ የከፋ ንሮ ያሳልፊ ነበር ያ ድህነት ነው ወደ ዝርፊያና ስርቆት ውስጥ ያስገባቸው አፍሪካውያን ሌቦች አይደሉም

  • @BilAloo-k2o
    @BilAloo-k2o 18 дней назад

    እንጣጣጣ ምናምን እያሉ አይቻቸዉ የት አገር እንደሆኑ ማወቅ እፈልግ ነበር ሂወታቸዉ ግን ያስጠላል

  • @H.G27
    @H.G27 19 дней назад +1

    ወይ እኔ እንዴት ነው የሚዘገንኑት

  • @family5677
    @family5677 12 дней назад

    የጋብቻቸው ሁኔ እንዴት ነው ??????

  • @MisiganMishamo
    @MisiganMishamo 19 дней назад

    እኔ እስከ ዘሬም የምኖሩበት የኑሮ ዘይቤያቸው መስሎኝ ናበር

  • @nebiulegesse3366
    @nebiulegesse3366 18 дней назад

    berta hulgzy adiss negir selmtasawoken

  • @Hiwi-y5w
    @Hiwi-y5w 12 дней назад

    የራሳቸው ዩቱብ ቻናል ላይ እያየሁ ነበር ይዘገንናሉ

  • @NigatGmeskel-n8l
    @NigatGmeskel-n8l 19 дней назад

    ለምን በሳምንት 3ቴ ኣይለቀቅልንም

  • @eliasasnake3299
    @eliasasnake3299 19 дней назад +1

    አቀራረብህ አሪፊ ነው ወንድም

  • @Its.amen1212
    @Its.amen1212 18 дней назад +1

    የምን ረሓብ አመጣህባቸው ይሄ ሁሉ ውሻ እያለላቸው?

  • @ህይወት-ህመም
    @ህይወት-ህመም 17 дней назад

    😂😂😂 ውሻዎቹ ያው ውሻ ናቼውና ቆይቶ ይደርሳልን አያውቁም--- 👌😂😂😂

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 18 дней назад

    😂😂😂😂 cannibalism 😂😂

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 18 дней назад

    ውሻውን ግን አይበሉም ሌላ ቢዲዮ ላይ ጅብ ሲበሉ አይቻለው

    • @GhfHg-g8p
      @GhfHg-g8p 3 дня назад

      ጂብ ከበሉ እነሱም የሰው የዲር እስሳ ናቸው ማለት ነው