Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ትለያለክ ብሮ አቦ ይመችክ
እረ ግሩም ዘገባ ነው ትንተና ብሎ ዝምምምም❤ በጣም አመስግናለሁ 🙏👌👌👌👌👌👍
በጣም እናመሰግናለን ሩሲያን ከመዉደዴ የተነሳ ታሪኳን መስማት አልሰለችም 🇷🇺❤❤
ድንግል ማርያም ለአባት ሐገር ራሺያ ሐይል ትስጥ!!!
ምን አቅም አለት ?????
አሜን❤❤❤❤
ሀይልማ ብኖረት ኖሮ ለረሷም በልሞታች ነበር
ምን ገብቶህ ነው?
@@ShukurYaseen አረ ተዉ እግዚአብሔርን ያከበርክ መስሎህ እግዚአብሔርን አታሳዝን እመ አምላክ እኮ በልጇ በወዳጇ በ ኢየሱስ ክርስቶስ የከበረች ናት አንተ አከበርካት ጠላሀት ክብራ አይጨመር አይቀንስ ::
ፑቲን በጣም ደስ የሚሉ መሪ ናቸው እንተም በአቀራረብህ ጥሩ ግንዛቤ ስጥተህናል❤❤
ምርጥ መረጃ!!! የሀገር ውስጥ ግጭትን ከምያባብሱ እከካም ዩቱበሮች ይልቅ እንድህ አይነት እውቀት ምሰጠንን ቻናል ነው ምንደግፈው
ድል ለአባት ሀገር ራሽያ💚💛❤️
ኣቀራረባኻ ብጣዕሚ ፅቡቕን ሰሓቢን እዩ::ቐፅለሉ!
❤❤❤ ኣነ ንባዕለይ ከመይ ድየ ዝናፍቆ ተረኹ
በጣም በጣም ምርጥ አቀራረብ ይሉሐል እደዚህ ነው ገሰን ራሽያ ትልቅ ናት ስላልከን ጨምርል ወንድም ወደናታልና ድል ለፑቲንና ለአባት አገር ራሽያ
ይመችህ አቦ አቀራረብህ ደስ ይላል ቀጥልበት እና ደግሞ ተሎ ተሎ ስራልን
ሰላም የዚህ ሚዲያ ተከታታዮች ሰላማችሁ እንዴ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ኮኮብ ብዚት ይበል ✌️🙏እንዲህ እጅን በአፉ የሚያስጨን ታሪክ በየሳምንቱ ለኛ ለምያቀርበው የዚህ ሚዲያ በለቤት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ራሽያ ከሀገሬ ቀጥሎ በጣም የምወዳት ሀገር❤❤❤❤
ገራሚ የሆነ መረጃ ነው ያምራል ።
አንተ ስትተርክ እኔ በሀሣቤ ጎብኝቼው ተመለስኩ አቤት መታደል እግዚአብሔር ለኛም እንደ ቡቲን ለሀይማኖቱ ማች የሆነ መሪ ይስጠን
ታሪክ አቀራረብክ ከድምፅክ ቅላፄ ጋ ሲያምር የሆነ ደስ አዳምጡኝ አዳምጡኝ ሚል ነው ቅልጥፍናክ ብቻ ተመችተከኛል 👌😘 ቀጥልበት ደስ ይላል ❤❤። አንዳንድ ፉዞዎች አሉጅ እጅ እጅ ሚሉ 💩👌
በኣለም ላይ የምወደው መሪ ፑቲን ኣላህ ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቅህ የምስራቁ ድብ
@@RehimaBint-hm9bs ❤❤❤❤❤
አዎ እንደነዚህ አይነት ነገሮች አቅርብልን
Gena zare harif video serachu
Ver veri good news❤
በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው የምትለቁት እናመሰግናለን!🎉
ምርጥ ሥራ ነው❤
ይገርማል በመፅሀፍቅዱስ ታሪክ ኢትዮጲያችን በሀይማኖትና በስልጣኔ ቀዳሚ ሀገር ሆና ሳለ ዛሬ ግን ዘመን በወለደው ዱርዬ መሪ ረከሰች፡፡ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለባት የተቀደሰች ሀገራችን በከሃዲያን ተሞልታ ቀዳሚት እንዳልነበረች ወደቀች፡፡😢😢እንደ ፑቲን ጀግና ወንድ የሆነ መሪ ይስጣትና ሰላማችንንና ወደቀደመው ማንነታችን እንዲመልስልን ዘወትር ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ግድ ይለናል፡፡
Beheg!you are mistaken you are insulting your self 😁😁😁
@belayneshali2401 if you are thought the right is insulting, it's upto you my dear sister😀 but this is the bitter truth.
@@SenizeMariam weakup the time is running so brush your mouth and dress your self with honesty and meekness before it is late lol!!!!
ድል ለአባት ተገር ራሺያ💪💪
በጣም ስወድህ ጥሩ እውቀት ታስጨብጣልህ ከልብ አመሰግናለሁ።
ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ስራልን❤❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቀጥልበት
ምርጥ አቀራረብ
በጣም በጣም ደስ የሚል ታሪክና አቀራረብ ነው እናመሰግንሃለን ። አባት ሃገር ራሺያን ደሞ እንወዳታለን እናከብራታለን ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤በጠምደስይለል
ለስደተኞች ምቹ የሆኑ ሀገሮች አንድ ቪዲዮ ብታቀርበው ደስ ይላል
ትችላለህ
ፍትህ በድሮን ለሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ 😢😢😢
Best narration; keep it up!
ፍትህ በድሮን ለሚጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ!!! 😢
😂😂😂 Ware
@RufaelGetacho-s9q ያልታሰበ ነገር የምትወደውን ይንጠቅህ
Yet newu weshtam
ዋው
ደስ ብሎኝ የምሰማው ቻናል
ደስስስስስ ሲል
Akerarebh betam new mimarkegn
Techelaleh yemer! Great Presentation and Video!
ምርጥ አቀራረብ ነው
ሁሌም በስስት ነው ምጠብቃቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሩሲያ🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺
Thank you for this impressive information. I love Russia.
ሃገርንም እንደዚህ ኣይነት መሪ ይጎብኝሽ
ግሩም
WOW CEO welcome 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስስስስስ ሲል❤❤❤❤ 10:35
wow Russia
You are the brave one
Thank you
wow i love your voice and explanation
ራሽያ የዓለም ከባድ ሚዛን
Tankis wow
❤❤❤ regim edme yisti
ድል ለራሺያ
በጣም ምጠብቀው ፕሮግራም በቀጣይ ስለ ኢራን ስራልን
ኣደንቃሃለሁ❤
Abat.hager.Ruseya🇪🇹🇪🇹♥️🇷🇺🇷🇺🙏🙏
wow❤❤❤❤❤
Enwedehalen bro bertalin😊
❤❤❤❤❤❤❤❤
አባት ሀገር ሩሲያ እወድሻለው ከእናት ሀገር ኢትዮጵያ
አረ
❤❤❤
14 ዓይነት የሰአት አቆጣጠር ነው ያላት ማለት ? አልገባኝም አስረዱኝ እስቲ ቤተሰብ🙏🙏🙏🙏ሀሳቡም አቀራረቡም መልካም ነው
በጣም ሰፊ ሀገር ስለሆነች በተለያዩ የሀገሪቱ አከባቢ የሚኖሩ ሰዎች የየራሳቸው የሰዓት አቆጣጠር አላቸው ማለት ይመስለኛል።
አበት ሀገር ሩስያ ነት ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
Brazer videoን አታቆይብን ቶሎ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን
Russia has a good presdent.
Gobeze ne
First comment 2:34
ሩስያ ዛሬ በደንብ አዎኩዋት
Viva fatherland Russia ❤❤❤❤
በጣም ጥሩ አቀራረብ, ነገር ግን ሩሲያ አባት አገር ሳይሆን ራሻዉያን የሚጠሯት እናት አገር ብለዉ ነዉ (Россия матушка) ራሲያ ማቱሽካ ይሏታል እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥልበት
የአማራ ባንክ አክሲዮን መግዛት የሚፈልግ 150አክሲዮን 220ሽብር ካለ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገራሚ ትንተና በፈጣሪ ቀጣይ እስኪ ስለ አረመኒያ ተንትንልን
yemcheh
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤️ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺
ለምድነው ቶል ቶሎ የማሰራልን
በናትህ ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ስራልን።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇷🇺🇷🇺🇷🇺❤️❤️❤️❤️
መሄድ እፈልጋለሁ እንዴት ነው ሚኬደው
በኢልኮፕተር ነው😂😂😂😂
አምባገነን Orthodox
ራሺያ በመንግሥቱ ሀይለማርያም ጀምሮ እስካሁን በፕላን ኬጂቢ እና ሞሳድ ቀይ ባህር ቀደም ለመያዝ የተማረ ሀይል ከንጉሱ ጀምሮ የተማረ ጨርሰው ሰሜኑን ፋታ እንዳያገኙ በጦርነት በስደት ይዘው ኤርትራውያን ከአገራቸው እንዲሰደዱ ባዶ አሴቀርተው መጨረሻ ሁሉ ቀድሜ ልያዝ ተፋጠዋል
እረ ሮዲናማት ነው እያሉ ያስተማሩን እናት ሀገር ራሺያ ማለት ነው።። ፈ
ሁለቱንም ያጋመደው ዋናው የኦርቶዶክስ ዕምነት ተከታይ መሆናችን ነው!!!
Ayatochachin diro wede Russia teological university ena gedamat yeguwazu neber.
አባት ሀገር እራሻ
I love Russia
Egham enamsgnhaln
Ye russia akirib abateye
Not only Orthodox church but also Islam is common to Ethiopia and Russia
RUSSIA BE SET SOTA YEMITITERA HAGER NAT " INAT HAGER RUSSIA " = "РОССИЯ РОДИНА МАТЬ " , ETHIOPIAM INDEZIHU BE SET SOTA YEMITITERA HAGER NAT. " INAT HAGER ETHIOPIA ". from Russia.
Mder keb aydelchm
Kifl 2 tecemari sile Russia aqriblin ,tilq hager silehone gizew beqi aydelem
ስለ ሥነ-ጽሁፋቸው አንድ ነገር አቅርብ እባክህ።
Viva Russia viva Russia always
በጣም ትለያለክ ብሮ አቦ ይመችክ
እረ ግሩም ዘገባ ነው ትንተና ብሎ ዝምምምም❤ በጣም አመስግናለሁ 🙏👌👌👌👌👌👍
በጣም እናመሰግናለን ሩሲያን ከመዉደዴ የተነሳ ታሪኳን መስማት አልሰለችም 🇷🇺❤❤
ድንግል ማርያም ለአባት ሐገር ራሺያ ሐይል ትስጥ!!!
ምን አቅም አለት ?????
አሜን❤❤❤❤
ሀይልማ ብኖረት ኖሮ ለረሷም በልሞታች ነበር
ምን ገብቶህ ነው?
@@ShukurYaseen አረ ተዉ እግዚአብሔርን ያከበርክ መስሎህ እግዚአብሔርን አታሳዝን እመ አምላክ እኮ በልጇ በወዳጇ በ ኢየሱስ ክርስቶስ የከበረች ናት አንተ አከበርካት ጠላሀት ክብራ አይጨመር አይቀንስ ::
ፑቲን በጣም ደስ የሚሉ መሪ ናቸው እንተም በአቀራረብህ ጥሩ ግንዛቤ ስጥተህናል❤❤
ምርጥ መረጃ!!! የሀገር ውስጥ ግጭትን ከምያባብሱ እከካም ዩቱበሮች ይልቅ እንድህ አይነት እውቀት ምሰጠንን ቻናል ነው ምንደግፈው
ድል ለአባት ሀገር ራሽያ💚💛❤️
ኣቀራረባኻ ብጣዕሚ ፅቡቕን ሰሓቢን እዩ::ቐፅለሉ!
❤❤❤ ኣነ ንባዕለይ ከመይ ድየ ዝናፍቆ ተረኹ
በጣም በጣም ምርጥ አቀራረብ ይሉሐል እደዚህ ነው ገሰን ራሽያ ትልቅ ናት ስላልከን ጨምርል ወንድም ወደናታልና ድል ለፑቲንና ለአባት አገር ራሽያ
ይመችህ አቦ አቀራረብህ ደስ ይላል ቀጥልበት እና ደግሞ ተሎ ተሎ ስራልን
ሰላም የዚህ ሚዲያ ተከታታዮች ሰላማችሁ እንዴ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ኮኮብ ብዚት ይበል ✌️🙏እንዲህ እጅን በአፉ የሚያስጨን ታሪክ በየሳምንቱ ለኛ ለምያቀርበው የዚህ ሚዲያ በለቤት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ራሽያ ከሀገሬ ቀጥሎ በጣም የምወዳት ሀገር❤❤❤❤
ገራሚ የሆነ መረጃ ነው ያምራል ።
አንተ ስትተርክ እኔ በሀሣቤ ጎብኝቼው ተመለስኩ አቤት መታደል እግዚአብሔር ለኛም እንደ ቡቲን ለሀይማኖቱ ማች የሆነ መሪ ይስጠን
ታሪክ አቀራረብክ ከድምፅክ ቅላፄ ጋ ሲያምር የሆነ ደስ አዳምጡኝ አዳምጡኝ ሚል ነው ቅልጥፍናክ ብቻ ተመችተከኛል 👌😘 ቀጥልበት ደስ ይላል ❤❤።
አንዳንድ ፉዞዎች አሉጅ እጅ እጅ ሚሉ 💩👌
በኣለም ላይ የምወደው መሪ ፑቲን ኣላህ ከተንኮለኞች ሴራ ይጠብቅህ የምስራቁ ድብ
@@RehimaBint-hm9bs ❤❤❤❤❤
አዎ እንደነዚህ አይነት ነገሮች አቅርብልን
Gena zare harif video serachu
Ver veri good news❤
በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው የምትለቁት እናመሰግናለን!🎉
ምርጥ ሥራ ነው❤
ሰላም የዚህ ሚዲያ ተከታታዮች ሰላማችሁ እንዴ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ኮኮብ ብዚት ይበል ✌️🙏እንዲህ እጅን በአፉ የሚያስጨን ታሪክ በየሳምንቱ ለኛ ለምያቀርበው የዚህ ሚዲያ በለቤት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
ይገርማል በመፅሀፍቅዱስ ታሪክ ኢትዮጲያችን በሀይማኖትና በስልጣኔ ቀዳሚ ሀገር ሆና ሳለ ዛሬ ግን ዘመን በወለደው ዱርዬ መሪ ረከሰች፡፡ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለባት የተቀደሰች ሀገራችን በከሃዲያን ተሞልታ ቀዳሚት እንዳልነበረች ወደቀች፡፡😢😢እንደ ፑቲን ጀግና ወንድ የሆነ መሪ ይስጣትና ሰላማችንንና ወደቀደመው ማንነታችን እንዲመልስልን ዘወትር ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ግድ ይለናል፡፡
Beheg!you are mistaken you are insulting your self 😁😁😁
@belayneshali2401 if you are thought the right is insulting, it's upto you my dear sister😀 but this is the bitter truth.
@@SenizeMariam weakup the time is running so brush your mouth and dress your self with honesty and meekness before it is late lol!!!!
ድል ለአባት ተገር ራሺያ💪💪
በጣም ስወድህ ጥሩ እውቀት ታስጨብጣልህ ከልብ አመሰግናለሁ።
ቶሎ ቶሎ ቪድዮ ስራልን❤❤❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቀጥልበት
ምርጥ አቀራረብ
በጣም በጣም ደስ የሚል ታሪክና አቀራረብ ነው እናመሰግንሃለን ። አባት ሃገር ራሺያን ደሞ እንወዳታለን እናከብራታለን ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤በጠምደስይለል
ለስደተኞች ምቹ የሆኑ ሀገሮች አንድ ቪዲዮ ብታቀርበው ደስ ይላል
ትችላለህ
ፍትህ በድሮን ለሚጨፈጨፈው የአማራ ህዝብ 😢😢😢
Best narration; keep it up!
ፍትህ በድሮን ለሚጨፈጨፈው ለአማራ ህዝብ!!! 😢
😂😂😂 Ware
@RufaelGetacho-s9q ያልታሰበ ነገር የምትወደውን ይንጠቅህ
Yet newu weshtam
ዋው
ደስ ብሎኝ የምሰማው ቻናል
ደስስስስስ ሲል
Akerarebh betam new mimarkegn
Techelaleh yemer! Great Presentation and Video!
ምርጥ አቀራረብ ነው
ሁሌም በስስት ነው ምጠብቃቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ ❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሩሲያ🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺
Thank you for this impressive information. I love Russia.
ሃገርንም እንደዚህ ኣይነት መሪ ይጎብኝሽ
ግሩም
WOW CEO welcome 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደስስስስስ ሲል❤❤❤❤ 10:35
wow Russia
You are the brave one
Thank you
wow i love your voice and explanation
ራሽያ የዓለም ከባድ ሚዛን
Tankis wow
❤❤❤ regim edme yisti
ድል ለራሺያ
በጣም ምጠብቀው ፕሮግራም በቀጣይ ስለ ኢራን ስራልን
ኣደንቃሃለሁ❤
Abat.hager.
Ruseya🇪🇹🇪🇹♥️🇷🇺🇷🇺🙏🙏
wow❤❤❤❤❤
Enwedehalen bro bertalin😊
❤❤❤❤❤❤❤❤
አባት ሀገር ሩሲያ እወድሻለው ከእናት ሀገር ኢትዮጵያ
አረ
❤❤❤
14 ዓይነት የሰአት አቆጣጠር ነው ያላት ማለት ? አልገባኝም አስረዱኝ እስቲ ቤተሰብ🙏🙏🙏🙏
ሀሳቡም አቀራረቡም መልካም ነው