𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
  • Видео 15
  • Просмотров 516 286

Видео

አልካትራዝ፡ ለ52 አመታት አሜሪካን ያስጨነቃት ታላቅ ሚስጥር
Просмотров 54 тыс.19 часов назад
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #alcatraz #alcatrazprison #prison #prisonbreak #gangster #አልካትራዝ #የወንጀልታሪኮች
የማናውቀው ከልደት አከባበራችን ጀርባ ያለ ባዕድ አምልኮ!
Просмотров 2,1 тыс.14 дней назад
@TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceo #theceochronicles #z_ceochronicles #birthday #birthdaycelebration #ልደት #የልደትአከባበርታሪክ #ልደትኬክናሻማ
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
Просмотров 89 тыс.14 дней назад
@TheCEOChronicles-ei9ty #theceo #ceo #monaco #montecarlo #billionaire #lifestyle
የአፍሪካ ሙስና ሌላ ደረጃ ደርሷል።
Просмотров 3,7 тыс.14 дней назад
አለምን ያስደነገጠ ማጭበርበር @TheCEOChronicles-ei9ty #theceo #theceochronicles #crime #crimestory #frauds
ኑሮ በታይላንድ፡ ሀይማኖተኛዋን ሀገር ምን ነካት?
Просмотров 83 тыс.21 день назад
ስለታይላንድ የሴክስ ቱዝሪዝም የማናውቀው እውነት @TheCEOChronicles-ei9ty #ceo #theceochronicles #theceo #z_ceochronicles #thailand #bangkok #bangkokthailand #pattaya #ታይላንድ #ባንኮክ #
አለምን ጉድ ያስባለው የክፍለ ዘመኑ ታላቁ ዘረፋ!
Просмотров 30 тыс.21 день назад
@TheCEOChronicles-ei9ty #theceochronicle #theceo #ceo #theceochronicles #ማፊያ #የጣሊያንማፊያዎች #የወንጀልታሪኮች #ዝርፊያ
ኑሮ በሲንጋፖር: ሁሉም የሚመኟት አዲስ አበባን የምታህለዋ ሀገር!
Просмотров 75 тыс.28 дней назад
አንድ ከተማ ብቻ ብትሆንም የአለም ሀገራት ሁሉ እሷን ባደረገን የሚሉላት ትንሽዬ ሀገር እናስጎብኛችሁ! . . . . . . . . . . 0:00 መግቢያ 0:54 ነፃነት 3:08 ካዚኖ 4:08 ትምህርት 5:19 የመኖሪያ ቤት 6:16 የሲንጋፖር አየር መንገድ 6:41 የህዝብ ትራንስፖርት 7:17 የጤና ስርዐት 7:44 ግብርና 8:21 የሲንጋፖር ገጠር 8:55 የትምህርት ስርዐት 9:56 የሲንጋፖር ደካማ ጎን
ኑሮ በስዊድን: ካልኖሩ የማያውቋቸው እውነታዎች፡፡
Просмотров 46 тыс.Месяц назад
በአለማችን ላይ ከፍተኛ የኑሮ ጥራት አላቸው ከሚባሉ ሀገራት አንዷ የሆነችውን የስካንዲኔቪያን ሀገር ስዊድን እናስጎብኛችሁ፡፡
FBI ያላገኘው ብቸኛው አውሮፕላን ጠላፊ
Просмотров 73 тыс.Месяц назад
2 መቶ ሺህ ዶላር በካሽ እፈልጋለሁ፡፡ አራት ፓራሹቶች ይዘጋጁልኝ፡፡ ሲያትል ከማረፋችን በፊት የአውሮፕላን ነዳጅ የጫኑ መኪኖች አየር ማረፊያ ቆመው ይጠብቁኝ፡፡ ይህ ቀልድ አይደለም፡፡ ካልሆነ ሁላችንም አየር ላይ እንጋያለን፡፡ ከጠላፊው ንግግር የተወሰደ
እሱን ሰምቶ እንደቀድሞው ማሰብ አይቻልም!
Просмотров 9 тыс.Месяц назад
ህይወት እንዲህ መሆን አልነበረባትም፡፡ 21ኛው ክፍለ ዘመን ስልጡን ቢሆን ኖሮ… የሰው ልጅ ምድር ላይ መኖር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከስልጣኔ የራቀው እና ኋላ ቀር የሆነው ዘመን ይሄኛው ዘመን ነው፡፡
አለምን እያነጋገረ የሚገኘው የሳምሰንግ ባለቤት ልጅ የፍቅር ታሪክ
Просмотров 3,4 тыс.Месяц назад
ቦዲ ጋርዷን ያገባችው የሳምሰንግ ባለቤት ልጅ ለፍቅር ስትል የከፈለችው መስዋዕትነት፡፡ ሙሉ ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ይመልከቱ፡፡
አትተርፍም የተባለችውን ልጅ እናቷ የአለም መነጋገሪያ አደረገቻት!
Просмотров 23 тыс.2 месяца назад
ይህ ለማመን የሚከብድ ታሪክ እንዳያመልጣችሁ!
የኢትዮጵያ ሴቶች እንዳያዩት አጥፋው🙊
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
@TheCEOChronicles-ei9ty #ethiopianweeding #ethiopianwomen #ethiopiangirls #beautifulgirl #beautifulethiopiangirls . . . . . . . . . . . . . 0:00 Introduction 0:28 Divorced Women Market 4:35 Slavery 6:14 Train 7:06 Geography
ኘሬዚደንቱ ሳይቀር የሚፈሯቸው የደቡብ ኮሪያ ቤተሰቦች!
Просмотров 3,9 тыс.2 месяца назад
የአለማችንን 11ኛዋ ሀብታም ሀገር ከኋላ የሚዘውራት ማነው? በዚህ ቪዲዮ መልስ ያገኛሉ፡፡

Комментарии

  • @yonasfikre694
    @yonasfikre694 Час назад

    Bizum atidenek monacom Nork uganda30 shi ken ezich midir lay atnorim yehulachinim mechereshah 1*2yehonech gudguad nech aygermimi????

  • @workuaddisu
    @workuaddisu 2 часа назад

    የት እናግኛት እኮ

  • @fikrtadele4966
    @fikrtadele4966 2 часа назад

    ድጋሚ

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty 2 часа назад

      አዎ ወዳጄ። የትላንቱ ቪዲዮ መግቢያ ላይ የተጠቀምናት አንድ ቃል የተወሰኑ ቤተሰቦቻችንን ስላላስደሰተች እንደገና መጫን ነበረብን። ቤተሰቦቻችንን ከማክበር የመነጨ ስለሆነ ትረዳናለህ ብለን እናምናለን።

    • @fikrtadele4966
      @fikrtadele4966 Час назад

      @@TheCEOChronicles-ei9ty respect for you

  • @user-wj7er6oz5d
    @user-wj7er6oz5d 2 часа назад

    ብራዘር ❤❤❤

  • @Lula124tube
    @Lula124tube 3 часа назад

    😂😂😂😂ሆ ተበርቸ ሰላም

  • @firewbekele4187
    @firewbekele4187 20 часов назад

    እስከዛሬ የት ተደብቀህ ነው የሚገርም አቀራረብ ጀግና በሚቀጥሉት ጥቂት ዓመት ውስጥ ሚሊዮን ሰብስክራይብ ይኖርሃል ❤❤❤

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty 12 часов назад

      ፈጣሪ ያክብርልኝ ወንድሜ❤ ከልብ አመሰግናለሁ🙏

  • @user-nw9yt7rn9u
    @user-nw9yt7rn9u 23 часа назад

    እናቷ በጣም ጠንካራና ጎበዝ ሴት ነች

  • @DAGNEGETAHUN-k5q
    @DAGNEGETAHUN-k5q День назад

    በጣም አሪፍ

  • @EliasTekalign-du8ts
    @EliasTekalign-du8ts День назад

    wow other one Please

  • @AsmraMehrte
    @AsmraMehrte День назад

    she

  • @AsmraMehrte
    @AsmraMehrte День назад

    Goog❤❤❤

  • @workuaddisu
    @workuaddisu День назад

    bereta wondem betam teru demthe alhi

  • @wadartv
    @wadartv 2 дня назад

    Yes prison break best

  • @eliasgirma-qv2cp
    @eliasgirma-qv2cp 2 дня назад

    ሞናኮ ከየዱኩ ኢትዮጵያ አልመስም ❤❤

  • @user-tv6uu5dm5i
    @user-tv6uu5dm5i 2 дня назад

    ስደተኛ አይቀበሉም

  • @danielhenok3828
    @danielhenok3828 3 дня назад

    Your content script is amazing keep going !!!

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty 2 дня назад

      Thank you so much for the kind words🙏 I'm glad you're enjoying the content!

  • @TheCEOChronicles-ei9ty
    @TheCEOChronicles-ei9ty 3 дня назад

    Correction: 2 km² is 200 hectares, not 20. Thanks for watching!

  • @Rastagose
    @Rastagose 3 дня назад

    ምርጥአገር

  • @NajatAman-us9ip
    @NajatAman-us9ip 3 дня назад

    በ እስልምና ልደት ማክበር ፈፅሞ የተከለከለ ነው ። እኛ ግን ባለ ማቀቅ .......ኖረን ....... ባለ ማወቅ እንሞታለን

  • @AmanuelChernet
    @AmanuelChernet 3 дня назад

    ዳን ኩፐር ሳይሆን ዲቢ ኩፐር ነው

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty 3 дня назад

      በፍፁም ወዳጄ። ሲጀመር ሰውዬው ትክክለኛ ስሙ አይታወቅም። በገዛው ትኬት ላይ ያስመዘገበው ስም ግን ዳን ኩፐር ነው የሚለው። ዲቢ ኩፐር ዳን ኩፐር አውሮኘላኑን ከጠለፈ በኋላ የተያዘው የመጀመሪያው ተጠርጣሪ ስም ነው። በወቅቱ የአሜሪካ ሚዲያዎች አውሮኘላን ጠላፊው ተያዘ ስሙም ዲቢ ኩፐር ነው ብለው ዘገቡ። ሲጣራ ግን ሰውዬው እሱ አለመሆኑ ታውቆ ተለቀቀ። ዲቢ ኩፐር የሚለው ስሙ ግን ዛሬም በስህተት ይጠቀሳል። ስለ አስተያትህ አመሰግናለሁ።

  • @YetinayetkasaJibo
    @YetinayetkasaJibo 3 дня назад

    Yimechew

  • @Peaceandlv
    @Peaceandlv 3 дня назад

    Are only those number of people have built it ?

  • @selamteshome-nm2kf
    @selamteshome-nm2kf 4 дня назад

    Alcatraz codm

  • @AbatJuckPower-d8z
    @AbatJuckPower-d8z 4 дня назад

    Desi yilale

  • @LetaAdugna
    @LetaAdugna 4 дня назад

    Ewnet New Blo Mamn Ykbdal Migrm Chenqlat ❤

  • @amanueldegefa
    @amanueldegefa 4 дня назад

    pruson break እዚህ ላይ ተመስርቶ ነው እንዴ የተሰራው?

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty 4 дня назад

      አይደለም ወዳጄ። ከእንደዚህ አይነት እውነተኛ ታሪኮች የተወሰዱ ሀሳቦች ሊኖሩት ይችላሉ። ሆኖም Prison Break በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ሳይሆን ልብ ወለድ ነው።

  • @user-qj3rf6vn2v
    @user-qj3rf6vn2v 4 дня назад

    ስማውት ግን ከንቱ ነው ምክንያቱም ከምድር በታች ሁሉም ከንቱ ነው ጠዋት ታይቶ ማታ እንደሜጠፋ ጤዛ ነው ሃብት ምድር ብቻ የምድር ነው እየሱስ ክርስቶስ ህይወት የሌለው ስው የቆጥር መጨረሻ እንካን ብር ቤኖረው ከንቱ ነው በዜሮ እንደ ብዛት ነው እየሱስ ያድናል

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 День назад

      በምድር ላይ እስካለሽ ወደ እየሱስ እስከምትሄጂ ትጠቀሚበታለሽ እየሱስ በድህነት ኑሩ አላለም እየሱስ ባለፀጋ አባት ነዉ እህቴ

  • @ketema16
    @ketema16 4 дня назад

    በርታታታ❤❤❤

  • @nuredin537
    @nuredin537 4 дня назад

    Amazing country! I didn't know all these before!

  • @BeneyamAmesalu
    @BeneyamAmesalu 5 дней назад

    wow

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x 5 дней назад

    ምርጥ ሀገር

  • @WerashKasa
    @WerashKasa 5 дней назад

    Wesedune

  • @ermias2859
    @ermias2859 5 дней назад

    Ere brother I m here no shark

  • @MusiaBsrat
    @MusiaBsrat 5 дней назад

    Antem tewedaj neh broyeee dayyy wede guday

  • @Footballlll267
    @Footballlll267 5 дней назад

    esti lezi lji be vpn enylet❤

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty 5 дней назад

      ስለ ቅንነትህ ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ🙏

    • @Footballlll267
      @Footballlll267 5 дней назад

      ​@@TheCEOChronicles-ei9ty MNM adel berchiln❤

  • @kassahailukora6815
    @kassahailukora6815 5 дней назад

    Ay chinkilat😅❤❤❤ yimechachew

  • @KalabeWase
    @KalabeWase 5 дней назад

    ይገርማል

  • @SenQMereja724
    @SenQMereja724 5 дней назад

    ግሩም የሆነ አቀራረብ ዋው👏

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 5 дней назад

    እናመሰግናለን አስገራሚ ታሪክ ነው FBI ሽንፈትን ላለመቀበል ነው

  • @glory3954
    @glory3954 6 дней назад

    የመሪ ኳሊቲ ይሄ ነው

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 6 дней назад

    ባጭሩ ምዲር ገነት ናት አትለኝም ጉዲ😅😅ለአንዲ አዳር ይሄን ሁሉ ብር ፈጣሪየ ሆይ

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 6 дней назад

    አትሳሳት አባቴ ድህነትና ወጀል የሌለው መግስተ ሰማይ ብቻ ፡፡

  • @QualityEducationForU
    @QualityEducationForU 6 дней назад

    በሕይወት ካሉ በአስቸኳይ ተይዘው መሸለም አለባቸው፡፡bunch of geniuses!

  • @yEgEmawekFEleckdu
    @yEgEmawekFEleckdu 6 дней назад

    waww❤❤❤❤❤😮😮😮

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x 6 дней назад

    ሄጄ ብሰራስ😅እንዲያው ሳያልፈልኝ ልሞት ነው😂

  • @NewayeDeraje
    @NewayeDeraje 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @merondagne4251
    @merondagne4251 7 дней назад

    የግል ጀት ከሌሎት እንዳሰቡት ሀብታም አደሉም ማለት ነው ሔሊኮፕተር ሲጠሩ ራይድ እንደጠሩ ይቁጠሩት እንጂ አይንቀባረሩ 😂😌

  • @user-wj7er6oz5d
    @user-wj7er6oz5d 7 дней назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ግን ትቀይለ ተሎ ተሎ ሰራ ብራዘር ❤❤❤❤

  • @abiotredahegne7070
    @abiotredahegne7070 7 дней назад

    የኛዋ አአ ደግሞ ከ80 በመቶ ነዋሪዎቿ ቤት ለመቀማት የምትታትር። ገዢዎቿ ምራቅ ያልዋጡላት ብልጭልጭ ከተማ😂😂😂😂😂

  • @habesha_finishing
    @habesha_finishing 7 дней назад

    prison break ነው እንዴ?

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty 6 дней назад

      አይደለም ወዳጄ። ርዕሱ Escape from Alcatraz ነው። በ1979 የተሰራ ሲሆን ዋናው ተዋናይ Clint Eastwood ነው።