ኑሮ በስዊድን: ካልኖሩ የማያውቋቸው እውነታዎች፡፡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 июн 2024
  • በአለማችን ላይ ከፍተኛ የኑሮ ጥራት አላቸው ከሚባሉ ሀገራት አንዷ የሆነችውን የስካንዲኔቪያን ሀገር ስዊድን እናስጎብኛችሁ፡፡

Комментарии • 57

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Месяц назад +9

    ከዚህ በኋላ ተከታታ ነኝ በቲክቶክ እከታተልህ ነበር አሁን በዚህ አገኘውህ በርታ

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl Месяц назад +8

    የሚገርምህ በጣም ለማየት የምመኛት አገር ነች። ሕዝቦቻ ግን ድብቆች ናቸው ይባላል። ዝምታቸው ነው ድብቅ ያሰኛቸው?

    • @tesfaye5190
      @tesfaye5190 28 дней назад +1

      በጣም ዝምተኛ ናቸው

  • @MekonnenWoldeyes
    @MekonnenWoldeyes Месяц назад +8

    2:11 አይደለም ሰው ውሻ ጠግቦ የሚነኖርበት ሀገር ነው ,
    የታሸገ ውሀ ስዊድን ውስጥ እንደሌሎቹ የሰለጠኑት አውሮፓ ሀገሮች አያስፈልግህም ዋው ውሃው አየሩ ደኑ
    በአንፃራዊ ሁኔታ ሰላሙ ,,ሌሊት ስትሄድ ብታድር የማትፈራበት ሀገር ብዙ ብዙ ሰዊድንን ልዩ የሚያደርጋት መልካም ነገር አለ ,,,
    በምድር ላይ ሊበልጣት የሚችለው በቅርብ የሚመጣው የአምላክ መንግስት ብቻ ነው ,,,,,

  • @amanuelgebrerufael9540
    @amanuelgebrerufael9540 Месяц назад +9

    መልካቸው ባታጋንነው እምብዛም አደለም

    • @tesfaye5190
      @tesfaye5190 28 дней назад

      እውነት ነው በ ቁንጅና ከአለም ደረጃ አላቸው

  • @MikiasBatti
    @MikiasBatti 17 дней назад +1

    Best~Quality of life Sweden ❤❤❤

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 17 дней назад

    ቆንጆ እንኳን የኛዎቹ ናቸው

  • @backdriver
    @backdriver Месяц назад +6

    Brother God Bless You I am not talk more you are Most Interesting Entertainment company cause you know yourself

  • @YtB-nl8oq
    @YtB-nl8oq Месяц назад +9

    waw❤

  • @KassahunKebede-ol1us
    @KassahunKebede-ol1us Месяц назад +2

    አመሰግናለሁ ስላስጎበኘኸኝ

  • @shemsedin9495
    @shemsedin9495 24 дня назад +2

    ጋዜጠኝነት እንዲሕ ነው!! ደግመሕ ከመጣሕ ሙሉ stocholmን በመኪና lasgobegnih ቃል እገባለው

  • @user-tg3tg8np4r
    @user-tg3tg8np4r 26 дней назад +2

    betam tru new

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s Месяц назад +2

    ጥሩ ነው

  • @SeweyebaNuru-gd8rd
    @SeweyebaNuru-gd8rd 28 дней назад +2

    I am one interested to Live there!!!!@

  • @EvanZewdu-iw9nk
    @EvanZewdu-iw9nk Месяц назад +3

    Part 2 spiraled sweeden please

  • @danielhailu5537
    @danielhailu5537 Месяц назад +6

    ለንፅፅር ማቅረብ ቢከብድም ከኛ ሀገር አንፃር ግን ይቺ ሀገር የምድር ላይ ነገት ናት

  • @selamawitabraham740-gb6bh
    @selamawitabraham740-gb6bh Месяц назад +3

    ምድረ ገነት

  • @MesfinAkenaw
    @MesfinAkenaw 20 дней назад

    Please make about Germany ❤❤

  • @user-be3ll9lq5q
    @user-be3ll9lq5q 19 дней назад

    አይእማማማ ኢቶጲያ 😢😢😢😢😢

  • @abdellamaerufAchive-td6dn
    @abdellamaerufAchive-td6dn Месяц назад +2

    Wow🎉🎉🎉🎉

  • @TG-44
    @TG-44 7 дней назад

    😍🤩😍😊

  • @metekiaeshetu
    @metekiaeshetu Месяц назад +1

    Wow

  • @backdriver
    @backdriver Месяц назад +1

    Here you are goes on

  • @jesusisgod7353
    @jesusisgod7353 27 дней назад +1

    Sile melkachew bataganin tiru new , racicit nachew

  • @AbinetDaniel-gh6mf
    @AbinetDaniel-gh6mf Месяц назад +1

    Abichuu wodeza nw yemideraderawu

  • @MulugetaAbrham-hg3io
    @MulugetaAbrham-hg3io Месяц назад +1

    Talk about Italy please

  • @richabelesty4748
    @richabelesty4748 19 дней назад

    😮

  • @desalegnfente47
    @desalegnfente47 26 дней назад +2

    Finland ??

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 Месяц назад +1

    ኸረ ተው 😂

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 19 дней назад

    egnam africa wust noren motin new minilew

  • @user-mh6zd8kp5d
    @user-mh6zd8kp5d 25 дней назад

    Yen wendim eza lemhedi min yasfelgali

  • @kaledademnuru6832
    @kaledademnuru6832 15 дней назад

    Enkuanm ye Sweden and akal honkugn

  • @sumeyamoha
    @sumeyamoha 8 дней назад

    ማነው ስዊድን የሚወስደኝ ? ኧረ ባካችሁ 🙏🙏

  • @EntisarEbrahim-z2w
    @EntisarEbrahim-z2w 13 дней назад

    Mndin new miyasfelgew lemehed lease tell me

  • @user-tc6qh6bj8b
    @user-tc6qh6bj8b Месяц назад +3

    የእኔ ጥያቄ የሀብት ምንጫቸዉ ምንድነዉ.? እርሻ ? ፋብሪካ ?አለልግሎት ?..ወይስ ማዕድን .? ...ምንድነዉ .?..

    • @tesfaye5190
      @tesfaye5190 28 дней назад

      ብረት መሳሪያ እና የእንጨት ምርት መስለኝ

    • @jemalethio7398
      @jemalethio7398 26 дней назад

      Gibr mesebseb 😂

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty  23 дня назад +4

      የስዊድን ኢኮኖሚ በአገልግሎት ዘርፍ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡
      ለኢኮኖሚው ባላቸው አስተዋፅኦ በቅደም ተከተል ሲቀመጡ:
      - የአገልግሎት ዘርፍ (ከ70-75%)፣
      - ኢንዱስትሪ (ከ20-25%) :
      - ግብርና (ከ2%) አስተዋፅኦ አላቸው፡፡
      ከአገልግሎት ዘርፉ፡
      - ቴሌኮም
      - ፋይናንስ
      - ንግድ
      - ጤና
      - ትምህርት
      ከአምራች ኢንዱስትሪ፡
      - አውቶሞቲ
      - ትላልቅ ማሽሪዎች
      - ኬሚካል
      - የመድሀኒት ውጤቶች
      - እንጨትና የእንጨት ስራ
      - ብረት ተጠቃሽ ናቸው፡፡
      ለመልስ ስለዘገየሁ ይቅርታ🙏

    • @Allahwakili
      @Allahwakili 18 дней назад

      ዉሃ ነው ምንጫቸው 😂😂😂

  • @backdriver
    @backdriver Месяц назад +1

    I follow you in tiktok

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 22 дня назад +1

    yewshet genet new. ye suicide bezat yalebet ager new

  • @mercyAzig1621
    @mercyAzig1621 23 дня назад

    እርግጠኛ ነኝ ስዊድናዊ ነክ አማርኛ እንዴት ለመድክ ግን🤔

  • @TsionYemiru
    @TsionYemiru 23 дня назад

    አሁን መሄድ እፈልጋለሁ ምን ላዘጋጅ

  • @user-tu5jc8zw9x
    @user-tu5jc8zw9x Месяц назад +1

    ወደ ሰዊድን ለመሄድ ምንምን ነው የሚያስ ፈልግ

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty  23 дня назад

      www.migrationsverket.se/English/Private-individuals/Visiting-Sweden/Visit-Sweden-for-more-than-90-days.html

    • @merondagne4251
      @merondagne4251 19 дней назад

      ገንዘብ😂

  • @user-oc3vx4wx1c
    @user-oc3vx4wx1c 13 дней назад

    😂😂😂

  • @user-mh6zd8kp5d
    @user-mh6zd8kp5d 25 дней назад

    Yen wendim eza lemhedi min yasfelgali

    • @TheCEOChronicles-ei9ty
      @TheCEOChronicles-ei9ty  23 дня назад

      www.migrationsverket.se/English/Private-individuals/Visiting-Sweden/Visit-Sweden-for-more-than-90-days.html