Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አፈር ልብላ ሲያሳዝን ያመንከው አምላክ ታሪክህን ይቀይረው😢😢😢😢😢
አሚን ወይኔ ወንድሜ እግዛብሄር ይርዳክ ወንድም እህቶቼ እባካቹ እርድት የሰው መጨርሻ አይታወቅም በእግዛብሄር ሰም ይሁንባቹ 😂😂😂😂
AMYN.YRDAWE
አሜን
Amen
Amen❤❤❤❤❤❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
አሚን አሚን በጣም ያሳዝናል እመቤቴ ትዳብሰክ ወንድሜ 😂😂😂
AMYN❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
ወረቀት ከሌለው አውሮፓ ውስጥ ጭለማ ነው፣ መስራት አይችል፣ ማግባት አይችል፣ መማር አይችል፣ ጥሩ ህክምና አያገኝ፣ ክብር የለው፣ ምንም ማረግ አይችልም፣ እስካሁን በጤና መቆየቱ እራሱ ይገርማል፣ በተለይ ከኮረና በሁዋላ፣
የትም ቢሆን ያለመኖሪያ ፈቃድ ከባድ ነው። የአፍሪካ ስደተኛ በዝቶ ለአይን የተጠላበት ግዜ ላይ ነን።
እረ እኛ አገር ሁሉንም በዓንድ ዓይን ነው የሚያክሙት ሰው በሚናገረው ሂወት ይጨልማል አዎ መኖሪያውንም ተይዞ ባይበዛም ይጨልማል!
Hikimina yalew Eroup new wereket yelelewin yakimalu Belijem bedenib new kefitegn kedo tigena hikimina yisetalu awikewalehu lelochum tiru hikimina endemisetu semichalehu UK gin wereket norom bizum ayidelem be gile kefilo kalihon
ባክክን ስደት ስደት ነው. ሁሉም አስመስሎ እንጂ ከሱ አይሻልም. ስደትን አየነው.
@@pesefor8707 መሰረታዊ ህክምና ብቻ ነው የሚሰጡት እሱም ለንደዚህ አይነት ሰው ከሆነ ምናልባት ቀይ መስቀል ብቻ ነው የሚረዳው እሱም ለፎርማሊቲው ከላይ ከላይ ነው ነው፣ ጉዳያቸው በመንግስት የተያዘና ፕሮሰስ ላይ ያለም ከሆነ ወደ የሚፈልጉት ዶክተር/ሆስፒታል መሄድ አይችሉም፣ መንግስት ባድቀመጠላቸው ብቻ ነው፣
አቤት አምላኬ የሀገር ስቃይ አንሶ በሰዉ ሀገር ጎዳና መዉጣት እረ ዝም አትበሉ ኢትዮጵያዊያ😢😢😢😢😢
ሰው ሆኜ መፈጠሬን ጠላው ኡፍፍፍፍ ስያሰዝን አራ
ደምሪኝ እህት 1:09
@@narditube4378ደምረኝ ወንድም
የኔ አባት ሲያሳዝን !!! ኧረቤልጂየም ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ በፈጠራችሁ አግዙት ??? ነገ ቢሞት የአበባ ጉንጉን ማሸከም አይጠቅምም ። እባካችሁ???
እረ ደህና ይመስላል እባካችሁ እዛ ኣካባቢ ያላችሁ በሁሉም ነገር እርዱት please 🙏ምንም እብድ ኣይደለም ትንሽ እርዳታ ነው የሚፈልገው 🙏🙏
አይ እኛ ኢትዮጵያውያን በየሀገሩ መሰቃየት እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን
ሰዉየዉ አይምሮዉ በጣም ጤነኛ ነዉ ቢረዳና በእዉነት አቅሙ ጥሩ ነዉ ።ያመከዉ ጌታ ከዘመዶቹ ያገናኘዉ።
እኔ አፈር ልብላልክ አባቴ ስደት አይንክ ይጥፋ አይዞክ አሁን ብዙ የሚረዱክ ይመጣሉ እውነትክን ነው እግዚአብሔር ቀን አለው አይቀርም
በቤልጅየም ያሉ ኢትዮጵያኖች ብትችሉ እርዱት 😭
ሰዉየዉ የአይምሮ በሽተኛ ነዉ ልትረጂዉ ከሄድሽ ልሰልሉኝ ነዉ የመጣችዉት ነዉ የሚለዉ
በሽተኛ ነው
@@እመቤትየደሴዋ ከባድ ነው ሰዉ መርዳት በሰዉ አልፈርድም
ትክክል በተለይ የአእምሮ በሽተኛ ለቤተሰብ ራሱ በጣም ችግር ነው።
@@wenduabebe2625ሞክራችሁ ነበር?
ነፃ ያወጣኛል ያልከው ከነገሰታት በላይ የሆነው ያመንከው አምላክ ነፃ ያውጣህ ወንድሜ።ደህና ሁኑ አለ እሱ ደህንነት በሌለው ህይወት ውሰጥ እየኖረ የወዳጅ ዘመዶቹን ደህንነት ተመኝ ወነድሜ አንጀቴ ተላወሰለት አምላክ በረጅሙ በምህረት እጁ ይዳሰህ።መሰዬ ሰላምሸ ይብዛ ለጅቱን ግን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲህ ነው ሰው መሆን አቦ ተባረኪ
አይ ስደት ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ
ይሄ ወንማችን የስነልቦና እክምና ነው የሚያሻው ባይ ነኝ ። ከሚናገረው ነገር ስረዳው የስነልቦና ህክምና ያሻዋል ። እግዚአብሔር በጎዳና ሰውን አያስቀምጥም ። እግዚአብሔር ተናገረኝ ሰማሁ ምናምን የሚባሉት ነገሮች የህመም ምልክቶች ናቸው ። እባካችሁ እሺ ካላችሁ ቤተሰቦቹ ህክምና ውሰዱት ወይም በዛ ያላችሁ ወንጌል አማኞች ፀልዮለት ባይ ነኝ ። ካልተሳሳትኩ ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ እዛው ነዋሪ ነው እና ነፃ አውጡት 😊😊😊😊😊
ልክ ነህ ወንድሜ ፀሎት ነፃ መውጣት አለበት
ይህ ወንድማችንን ለማግኘት እንድቻል ቪድዬ የቀረጸችውን እህት ስልክ ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር.❤
Asfelagi new kehone tykyate estachuhalhu
አበሻውች ምናለ ብረዱት ግን 😢😢😢😢 የኛ ሰው አረመኔ ዘፋኝ መጣ ብትባሉ ግን ለስካር አና ለዝሙት ለጦነርት ብር ግን አንደኛ ናችሁ 🥹::የረዳችሁት ግን አጃቹሁ የባረክ 🙏🙏🙏🙏
ልክ ነው
ትክክል አስጠግተውት ይህንን ሰው ስራም ቢሰጡት ነገ ሰው ሆኖ ይቀየራል እባካችሁ እባካችሁ ከእግዝያብሔር ብላችሁ ድረሱለት
አፈር ልብላ የኔ አባት በዚህ ሁሉ መከራ ውሰጥ ሆኖ ደና ነኝ ማለት እግዚአብሔር ይመሰገን ማለት መታደል ነው አሁንም ያመንከው እግዚአብሔር ይርዳህ
OMG እኔ አላምንም እኔ ነጋን የማውቀው ጣሊያን ነው በጣም የተሰቃየ ሰውነው ጣሊያን ጥሩ ኑሮ ነበረው በኋላ ግን በማላውቀው ምክንያት ተቸግሮ ትሬን እስቴሽን ይተኛ ነበር ብዙ ጊዜ በመሄድ እጠይቀው ነበርከዛ በኋላ ሲጠፋ በሕይወትያለ አይመስለኝም ነበር አሁን እኔ የምኖረው አትላንታነው አቅሜ በሚፈቅደው ሁሉ አግዘዋለሁ በጣም አክባሪዬ ነበር ምንም እንኳንበእድሜ ታናሹ ብሆንም የምመክረው እንደ ትልቅ ሰው ነበር ሳየው በጣም ነው የደነገጥኩት 🙏
Ebkshen erjewu wogash kegzhabher newu yenbse wagaa yhonale
ወይኔ የእኔ ወንድም እርዳው ማጣትና ማግኘት ታላቅና ታናሸ ናቸው እግዛብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥካል ❤ እሱንም እግዛብሄር ይርዳው ሰደት በጣም ክፍ ነው አብሶ ለወንድ ልጅ እመቤቴ ትድርሰላቹ ለሁላችሁም አይዞኝ ወንድሜ ያልፍል ክርሰቲያን ተሰፍ አይቆርጥም 😂😂😂
በጌታ እርዳው ወንድሜ ዘመንህ ከነቤተሰቦችህ ይባረክ እኔ ከማልቀስ ውጪ አቅም አጣሁ 😢😢😢
እባካችሁ እንርዳው😢😢😢😢😢
እርግጠኛ ነኝ በዛ በብርድሰአት ለሳቸው የሚለበስ ልብስ እና ምግብ አምጥተሽእኛንም አጋጣሚ ስላየሽንበርገር እና የሚጠጣ ጁስገዝተሽ መክረሽን ይቅናችሁብለሽ መርቀሽን ሄድሽ እኔአሁን በፈረንሣይ ሃገር በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት አንቺ የልጅ አዋቂእባክሽን ስልክ ቁ ፃፊልኝ Respect for you 🤗
አገር ገብተህ አዲስ ኑሮ ለመኖር ምክር ሊትር ጠራጊነትም ቢሆን አታጣም።አንተ ይፋ ወተህ ተናገርክ።ብዙ ተደብቀው ይኖራሉ እንዳንትው።አይዞ አላህ ይሁሉንም ያስተካክለዋል🙏
አገር ገብተክ አዲስ ሂወት ኑር የትኛዉ ሀገር
ኢትዮጲያ ናት ሀገሩ ገብቶ ጥሬ ቆርጦሞ ቢኖርስ ማን እደሀገር እስከነችግሯ@@natanemu9304
@@natanemu9304😢 Ethiopia የትውልድ ቦታው ሀገር ከለልው እኛ የምነርዳው ኢትዮጵያዊ ነ ን አለን ሀገር አለን 😢😢😢😢😢
ሀገር ሀገር ነው ከነችግሯ ሶሪያም ይኖራል አፍጋኒስታንም ይኖራል ዮክሬንም እንዲሁ ሁሉም ያልፋል በሀገር ቀልድ የለም @@natanemu9304
Ytenawo hager😂
አይ ስደት እንጀራ አይውጣልክ አቦ 😢ፈጣሪ ከስደት ፈተና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢
ደምሪኝ እህት 3:15
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
ያሳዝናል ብቻ፣ የኛ ሰው አውሮፓ ወይም አሜሪካን እንዲህ እንደምናየውና እንደምንሰማው አይደለም ስንባል አንሰማም፣
ብራሰልስ አውቀዋለሁ በጣም መልካም ሰው ነበር ማክሚሊያ መናፈሻ እየኖረ አደራ ያስቀምጥልኝ ነበር ታማኝ ጨዋ ሰው ነው 5 ዓመት እኔ ሳውቀው
አርዱት በፈጣሪ 🥹
ወይኔ መድሀኒያለም ይድረስልህ ወንድ ልጅ አይቸገር ለዚያውም ስደት ላይ አይዞህ
ኡፍፍፍ በምታምኑት ፈጣሪ ብልጄም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እርዱት 😢😢
በአደባባይ ወንጌል የሰበክለት እግዚአብሔር በቅርቡ በአደባባይ ይነሳሃል አዞህ ወንድም ነጋ፣ ይህ ሁሉ ይሆናል አምናለው።
አይ ህይወት እኛ የምናስበው ሌላ ህይወት የምትመራን ሌላ ብቻ ስደት ለአንዱ መለወጫ ለአንዱ ህይወት ማጫ ይሆናል አይዞህ የምታምነው አምላክ እሱ ይርዳህ የማታውን እንጀራ ይስጥህ
ትክክል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
Ewenetnew 😢😢😢😢😢😢😢
Yes😢😢
🙏🙏🙏😭
ማንም አልተለወጠም. አስመስሎ ነው
በጌታ በቤልጅየም ያላችሁ ኢትዮጵያን እባካችሁ ወንድማችንን እርዱት ሰዎች ሁሉ ይጠሉኛል ያለው ቃል እራሴን እንኳን መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭😭😭😭
Sew telitot ayidelem yetena chigir alew sewoch yiselilugnal yilal yesew asab ayikebelim bizu temokiroletal Belijemoch betam melikamoch lesidetegna yemimwagetu sewoch yelebet hager new ke 1 amet belay awikewalehu
እባካችሁን እንርዳው
ኢትዮጵያውያን እባካችሁን ስደት አቁሙ ስደት እንደምታስቡት አይደለም ። ወንድሜ እግዚያብሄር አብሮህ ይቁም ይርዳህ ። ያማል በጣም ❤❤❤
አይ መሲ የአአምሮው ነገር አሳሰበሽ ? ከጤነኛም በላይ ጤነኛ ነው በዚሰው ላይ ይሄ ይሆን ዘንድ ግድ ነው የእግዚሃብሄር ክብር ይገለጥ ዘንድ ነው የታመነው ፈጣሪ ነገሩን ሁሉ በግዜው ውብ አርጎ ይስራለት❤🙏
አባባልክ ልክ አይደለም እግዚአብሔር በችግር በመከራ ስደት ላይ እንድትጣል አይፈልግም እያለቀሰ እየተራበ ፀሀይ በረዶ ዝናብ እየወረደበት የእግዚአብሄር መገለጥ ነው ማለት ስህተት ነው ሰው ሞልቶለት ያማርራል እኮ እንኩዋን እንደዚህ ሆኖ የእግዚአብሔር ክብር የሚገለጠው በጉስቁልና ነው እንዴ ቆንጆ ኑሮ እየኖሩ አገልጋዮች አሉ እኮ በዚህ ችግር ላይ እግዚአብሔርን ማወቁ ጠንካራ እና ተስፋ እንዳይቆርጥ አድርጎታል ከሆነ እንስማማለን
አሜን እውነት ብለሻል የታመነው አይጥለውም😢😢😢
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው እግዚሃብሄርን ለሚወዱ እንዳሳቡም የተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ዮናስን በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ምንም ሳይሆን ያቆየ እነዳንኤልን በአንበሳ ጉድጓድ ተጥለው አንዳች ነገር ሳይነካቸው ያወጣ እነ አዛሪያን ከሚንከለከል እቶን እሳት ውስጥ አንዳች ሳይነካቸው ያወጣ ፈጣሪ በነዚ ሁሉ የሆነው ለነሱ ስቃይ ሳይሆን የእግዚሃብሄር ክብር ይገለጥ ዘንድ ነበር🙏
ይህ ወንድም አይምሮው ጤነኛ ይመስላል😢 መከራው ይሆናል እና እባካችሁን በዚህች እህታችን በኩል ተረባርበን ወደ ሀገር ብናስመጣውና ከጌታ ጋር ቀሪ ህይወቱን እየመሰከረ ያለውን የጌታን ወንጌል እያገለገለ እንዲኖር እንርዳው፣ እባካችሁን😢😢😢በተለይ በጌታ ያላችሁ ሼር እናድርግ! እኔ ብቻዬን ምንም ልረዳው አልችልም፣ ነገር ግን 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው፣ ለ50 ሰው ግን ጌጡ ነው" ይባላልና! የተቻለንን ያክል በጌታ ፍቅር እንርዳውና ወደ ኢትዮጲያ አስገብተን ህይወቱ እስኪስተካከል እንርዳው።😢😢😢
I'm happy to help 😊
በተለይ ብሎ የለም...ወንድማችንን ሁላችንም በአንድነት ማገዝ እንችላለን!! እኔ ፕሮቴስታት እምነት ተከታይ ብሆንም ብዙ ግዜ ሰዎች በተለይም ብለው የራሳቸውን ሀይማኖት ሲጠቅሱ እመለከታለሁኝ ይህ ትክክል አይደለም!!! እስልምናም ሆነ የክርስትና እምነት ውስጥ መኖር እርዳታን ማጠናከሪያ መሆን የለበትም!!! ሰው ነው!!
ትክክክል 🙏
በተለይ በጌታ ያላቹ እይይይ ኪኪኪ ትገርማላቹ
ለዚህ የዳረኩት በጌታ ያልካቸው ናቸው. ምን በጌታ ናችሁ በጋኔል እንጂ. "ነብያት" እና ፖስተር ተብዬዎችክ የስንቱን ሕይወት ነው ያመሰቃቀሉት.ይህ ስለታየ ነው
አረብ ሀገርን ስታማርሩ ኤሮፕ የባሰ ሆነ የእኛ ነገር አንተ አስተካክለው ያአላህ ሰውየውን አይቼ መጨረስ አቃተኝ ኢትዮጵያኖች ባላችሁበት ሁሉ ይህንን ሰው ድረሱለት 😢
😥😥😥😥
እረ በምን ጥአሙ አረብ ሀገር😢
ቤልጄም ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ታሳፍራላችሁ
ስብከትህን ትተህ ፈጣሪ ልኮኝ ነግሮኝ ምናምን ማለትህን ትተህ ፀሎትህን እምነትህን ለራስህ አድርገህ የማያገባህን ነገር ትተህ ከሰው ጋር ተስማምተህ ፀባይህን አሳምረህ ተግባብተህ እንዲያግዙህ እና የተገኘውን ስራ እንዲያሰሩህ አድርግ አንድ ቀን ነገሮች ተስተካክለው ከቤተሰቦችህ ጋር ትገናኛለህ አይዞህ
ትክክል ወረቀት ጠፍቶብኝ ነዉ አለ ለፖሊስ አስመልክቶ በድጋሚ መጠየቅ ይችላል
😢😢መኖሪያ ፍቃድ ባለማግኘቱ ነው መኖርያ ፍቃድ ቢኖረው ከመንግስት ስራ ሆነ የገንዘብ እርዳታ ያገኝ ነበር ጎዳናም አይወድቅም ነበር
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ አባት እኔ ልሰቃይልህ እባካችሁ እርዱት ውድ ኢትዮጵያን ለነፍስ ይሆናችኋል 😢😢😢😢😢
😢 እኔን አባቴ ድክም ብሎታል አሜሪካ ያለህው ወንድሙ እባክ እርዳው ያደለው ማንንም ይረዳል ወንድምህን ከዚህ ህይወት አውጣው መሲ ተባረኪ ቤልጅየም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እርዱት
እኔን አፈር ይብላኝ እኔን ምነው አረ ባካችው የሀገር ልጆች እረዱት እባካችው ምነው ምነው ስለወድልጅ አምላክ
አላህ ይርዳህ 😭😭😭💔መጨረሻህ ይመርልህ እንዴት አንጀት ይበላል አይይ ህዝቤ ተሰቃየ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን 🤲
የሰው ልጅ መከራው ከባድ ነው ወንድሜን አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለው ዲያቢሎስ መንገዶችህን ቢዘጋጋም እግዚአብሔር እሚከፍትበት ቀን ደርሷል አይዞህ እግዚአብሔር ከቤተሰብህ ያገናኝህ እና ያዘነው ልባችን እንዲደሰት አምላከ እስራኤል ይርዳህ ።
አሜን😢😢
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ወንድሜን አሜን የእግዚአብሔር ቀን ይቅረብ, መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ..አንተ ወደ ሚድያ እንድትመጣ ምክንያት የሆነችው እህታችን ከፉ አይንካሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ.
አምላክን የያዘ የትም አይወድቅም ወንድሜ እርኩስ መንፈስ ተጠናዉቶታል እሱዉ ይዳብስህ ስደት ማለት ደላሽም አልደላሽም የሰዉ አገር የሰዉ አገር ነዉ ጌታ ለአገርህ ያብቃህ
ኡፍ አጀቴን ነው የበላኝ አላህ ያመቻችልህ እባካቹህ እርዱት ከሱ ያላቹህ!! መጨረሻውንም እድታሳይን እባክሽ በጣም ነው የሚያሳዝነው ና የሚያስጨንቀው!
ያመንከው አምላክ ይርዳህ ከወደቅህበት ያንሳህ🙏መሲ እውነትሽን ነው ህክምናም ቢያገኝ መልካም ነው ብቸኝነቱ ጎድቶታል ። እግዚአብሔር ይስጥሽ ከወደቀበት ለመነሳቱ ከእግዚአብሔር በታች ምክንያት ያርግሽ
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት አንጀት ይበላል ወረቀት ከሌለህ የኢሮፕ ኑሮ እጅግ በጣም ከባድ ነው አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ 😢😢😢😢
የሚያምነው እግዚአብሔር ከዚህ ህይወት ያውጣው🙏🏾 በቅርቡ መልካም ዜና እንስማለን
ክፉኛ አነባሁ😢 ሐበሻ ኮ ጨክኗል😢ምን አይነት ዘመን ደረስን ጃል😢😢😢😢እዚህ አሜሪካ ራሱ ብዙ ቤት አልባ ኢትዮጵያውያን በቲክታክ እንርዳው😢
አሜሪካ ያለው ወይ ስዊድን ያለችው ደህና ቦታ ከሆኑ ከቻሉ ቢወስዱት
አሜሪካ እህት ወንድም መውሰድ አይቻልም፤ በገዘብ በውሸት ጋብቻ ካልሆነ በስተቀር
የኔ ጌታ አሜሪካ እንደማውቀው እንኳን ወንድምህን ባል፣ ሚስት፣ ልጅን ማምጣት እንዲህ እንደሚታሰየውና እንደሚወራው አይደለም
ከግኙት እኮ አይተው እነሱም የት እንዳለ አድራሽው ጥፍቶባቸው ይሆናል ሼር አርጊ እነሱም ያዩታል😢😢
America sew mam tat kelal aydelm Gen Eza yalu Ethiopian bechelu awtaew lawyer bektrulet Ena paper endygn. Eza yalew ye Ethio Embassay mayreba new
@@Lovebk98የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወደ ሀገር እንዲገባ ፓስፖርት ስለሌለው ሊሴ ፓሴ ሊሰጡት ይችላሉ እንጂ ባለበት ሀገር ወረቀት እንዲያገኝ የማድረግ ምንም መብት የላቸውም
መሲ ተባረኪ የተባበርሺው እህታችንም እግዚአብሔር ይስጥሺ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው አይዞህ ተባብራችሁ የስነ ልቦና ዶክተር ጋር ቢወስዱት 😢😢በጣም ያሳዝናል ካለበት የኑሮ አንፆር ዶክተር ቢያየው
ከሀገር የወጣ ሁሉ አይሳካለትም ። እንድህም አለ ፡ አይ ስደት😢
አውሮፖ እንደመሆኔ መጠን እርሱንም በመጣበት መንገድ ከመመሳሰላችን አንፃር ሰውየውን ስመረምረው በራሱ እራሱ ላይ ሂወቱን እንዳበላሸ ነው የሚቆጠረው አውሮፖ ላይ ማንም ሰው ጎዳና የመውጣት እድል የለውም እራሱ ፈቅዶ ካልወጣ በስተቀር። አንድ ሂወቱን ያበላሸበት መንገድ ካርታ ሰጥተው በሰጡት አድራሻ ቢሄድ ኖሮ ቤት ተፀጋጅቶለታል ለመጣበት ኬዝ ቃለ መጠይቅ ያደርጋል ወረቀት ይሰጠዋል ትምህርቱን ይጀምራል ስራውን ይሰራል እንደማንኛውም ሰው ሲስተም ውስጥ ይገባል ይህን ሁሉ ገደል ነው የከተተው ። የሚገርመው አሁንም ተስፋ አለው ፍላጎት ብቻ ነው ። እንጂ ቁጭ ብሎ እግዚአብሔር ብትል ምንም ዋጋ የለውም ሁሉም ሰው በኑሮው ጦርነትን ገጠመው እየታገሉ ጦርነቱ የከበዳቸው ላውዚ ሁላ አቋርጦ ወቶ የ እህቱን ልጅ ወንድሞቹን ይቆጥራል ሲጀመር በማያገባው ይገባል ሰው የሚቃወምህ ከሆን ትክክል አለመሆንህን አውቀህ ቁጭ ማለት ነው ። የእግዚያብሔርን ተልኮ ይላል እንዴ እግዚአብሔር የት ሄዶ ነው አንተ የምትላከው። መጀመሪያ የራስህን ኑሮ አሸንፍ ።
ይሄ ሰው እውነት ነዉ የሚናገረው የህሊና እስር ቤት ነዉ የአውሮፓ ስቃይ እኔ ትንሽ ቀምሻለሁ
ውሸት ሲስተም ውስጥ ስላልገባእንጂ ስቃይ የለም።
Hulum endante ayimiselih @@ኪያየአቤሌ
😢😢አረ አውሮፓ በጣም ቀፋፊ ነው በተለይ ለኢትዮጵያውያን@@ኪያየአቤሌ
ያመንከው አምላክ ከገባህበት ችግር ያውጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው ይሄን ያክል እምነት በዚህ ችግር ውስጥ ሆኖ መታደል ነው
አቤት የኛ ነገር ስለ ዜጎቻችን ከምንሰማው ጥሩ ነገር አስከፊውና ዘግናኙ ይበዛል። አገራችን ሰላም ሆና በልጽጋ ዬትም ተንከራታች የሆኑትን ልጆችዋን ለመሰብሰብ ፈጣሪ ይርዳን።
ስንቱን ስንረዳ ኖርን ብር ሲጠይቁ በመስጠት፣ ብር ሲኖራቸው መላክ ሲፈልጉ በመርዳት፣ መታወቂያ ስለሌላቸው፣ በአል ሲሆን በተለይ ምግብ በመውሰድ፣ ግን ዘላቂ አይደለም ይሰለቻልም፣ ስደተኛውም ብዙ ስለሆነ፣ አሁን ሚድያ ላይ የመጣው እሱ ስለሆነ እንጅ፣ ፓርክ ላይ የሚያድሩ ብዙዎች ናቸው፣
ያያያ ልክ ነው እኔም ሁለት አመት ኖሪያለው ቤልጄም ሰውየውን አውቀዋለው ያለውን ነገር ሁሉ አውቃለው
አይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ላንተ ያለዉን ይስጥሀል
አይ ስደት አይኑ ይጥፍ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይረው
ስደት አይኑ ይጥፋ ስንቱን ባዶ አስቀራ😭😭😭
አረባችን ማመስጋን አለብን ምክናቱም ወረቃት አይጠይቁም የለ ወረቃት እየሰራን😢
Eskemitafeshi dries, slave away
ትክክል😢😢
ያለ ወረቀት መስራት ፡ ለጉልበት ብዝበዛ መጋለጥ ነው።
😅😅😅😂😂😂😂😂ሀረብ ሀገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል በደብረ
እውነት ነው ብዙዎቸ በቤልጄም እንዲህ ነው የሚኖሩት ቤተሰቦቹ ይህን ጊዜ የተመቸውይመስላቸው ይሆናል ። ግን እንዴት ነው የሚረዱት የእግዚአብሔር ሰዎች የሉም እንዴ ?
Panta ayrdame medre hodame
😢😢
ወይ ወንድሜን አንጀቴን በላኸው እንደው ፈጣሪ ይርዳህ እባካችሁ Belgium ያላችው ሀበሾች እርዱት ያሳዝናል በጣም😢😢😢😢😢
እንሻ አላህ ቤተስቦች በማያት ደስ ብሎአች ይሆኔል በህይወት መኑር ነጊ የትሻሉ ኑው ለልጄ😢😢😢
ወንድሜ አይዞህ ይህም ያልፋል😭😭😭 በፈጣሪ ቤልጄም የምትኖሩ ሀበሾ እንርዳዉ እባካችሁ🙏🙏🙏🙏 አምሳ ሎሜ ለሀምሳ ሰዉ ጌጡ ነዉና እንርዳዉ እባካችሁ🙏🙏🙏
አንተን የመሰሉ ብዙ አሉ ወንድም አይዞህ የማያልፍ የለም ።ቤልጂየም የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተሰባስባቹ ብታግዙትና ከገንዘብ የተለየ እርዳታ የሚያስፈልገው ከሆነም ተጠግታቹ ለመረዳት ብትሞክሩ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💞💞💞
Cheger yelewem ke egeziyabhir gare
የታመንከው አምላክ ታሪክህን ቀይሮ እጅህን በአፍህ ላይ ያስጭንሀል እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው 😥😥 በጣም ነው ያስለቀሰኝ በተለይ ለልጁ ባስተላለፈው መልክት
ይህ ሰው እውነትም ህክምና ያስፈልገዋል።
በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍፍ አይ ስደት ስቱንአሳየን አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን 😢😢😢
አይ ሀበሻ አሁን አንድ ሰዉ ተባብሮ ማንሳት ያቅታል ምናለ አለም ከንቱ ነዉ ነገ ሁሉንም ትተን ከመሬት በታች ነን አይ እኛ
😢😢 ትክክል 😢 5 አመት😢😢😢😢
በጣም የምር አረባገራት ያለነዉ እንሻላለን
@@TegestAsrat ሰዉ መርዳት ከባድ ነው ኤሮፕ አትፍረዱ ፣ ወረቀት ያስፈልጋል ፣ ሁሉ ለራሱ ተሯሩጦ አዳሪ
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ነገ ሁሉ ነገሮች ተስተካክሎል እናያለን ጋዜጠኛዋም እደነዚ የተጨነቁት የተቸገሩ ሰዎንች እደዚ አይነቶችን መፍቴ እዲያገኙ ምትሰሪው ስራ ሳላደንቅ ሳላመሰግንሽ አላልፍም እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
ያረቢ ምን አለበት ያረብ አገር የአሏህ ወይኔ አስለቀሰኝ ወላሂ
I know this person before 4 years ago🥺🥺🥺yne abat betam meskn swu nw getan🥺Tenish tsebal yesfalegawel be Kerb awkewalo🥺fetri yerdak
የጤና ችግር ያለበት ይመስላል!
😢አረ አወን
የኔ ጌታ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይድረስልህ ...አይዞህ ሁሉም አንድ ቀን መልካም ይሆናል ❤
የኔ ወንድም አሁኑም አልመሸም አላህ ይርዳክ ወንድሜ መቸስ የኝ ነገር እንዲ ሁኖ ቀረን ወንድሜ 😢😢
ትክክል ጌታ ይጠብቀን ባለንበት😢😢
@@Selamtube-t2r አሜን እህቴ
ስደት ለሁሉም ሰዉ አይመችም። ይህ ምስኪን እንዳለዉ፡ አንድ ቀን እግዚአብሔር ወደ እሱ ይመጣል።ፈጣሪ ሆይ ድረስለት😭😭😭😭😭
በጣም ያማል የኛ የኢትዮጵያውያን በስደት ያለብን ስቃይ ብቻ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን!😢😢
እውነቱን ነው ይሔ ሠውዬ በእውነት አውሮፓ በሥም ብቻ ነው አውሮፓ የሚባለው እንኳንም ወረቀት የሌ ለውን ይቅር እና ላላቸውም ዘረኝነት እየተሥፋፋ ነው😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤ አይ ወንድሜ በረዶውን እንዴት ቻልከው😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤ ወዝህ ግን ተመችቶት የሚኖር ነው የሚመሥለው😊😊😊😊😊
በመከራ ከ ሀገር ተወጥቶ እንዲህም አለ 😢 ተይ ኢትዮጵያየ ልጆችሽን ሸክፊን 😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
Abiy "መንግስት" እንዲህ ለፍተው ያመጡትን ዲያስፖራወች ይቀማል።
Immediate miracle እንዲመጣልህ ፀሎቴ ነው እንደእምነትህ ይሁንልህ ጌታ ይርዳህ
ምንም ቢሆን ምን ሀገር ቤት ይሻላል ወደ ሀገር ቤት እንደምንም ሆነህ ተመለስ.
አንቺ ደግ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁንአንቺ የፍቅር እናት መሲ ራስሽ የአዕምሮ ሀኪም ነሽ❤
ወይኔ ወንድሜ አይ ስደት 😢😢እግዝያብሄር ይርዳህ 🙏🏽
እግዞዮ እረ የሰፈራችን ልጅ ነው ምን አልባት ለሁሉ የሚረዱ የሠፈራችን ልጀች አለ ስሳላወቅን ነው ነጋ በጣም ፈጣን ነበር አሁንም ረፈም እይዞህ የሰፈሬ ልጆ ያገግልካት ቁስቋም ተርዳህ እስኪ ተመለስ ወደአገርህ አገራችን እንኳን አንተ
ወንድማችንን መርዳት ለምንፈልግ እንዴት እናግኝው እባካችሁ😢😢❤❤
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኮራሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ሁሉም ሰው ገነትን ይመኛል እናንተ ግን የገነት በር መክፈቻ ቁልፍ ይዛችኋል ምነው እንደናንተ ይህን ሰው ለአንድ ቀን አግኝቸው አብልቸው አጥቸው እግሩን ባጠብኩትልብሱንም ባጠብኩለት አሁንም ቤተሰቦቹን እስገሚያገኝ እባካችሁ የሚጠጋበት ቤተክርስትያን ፈልጉለት አትለዩት ያማል ።
የኔ በስቁልቁል አላህ ይርዳህ እህህህህህ ጨረሽ ማዳመጥ አልቻልኩም 💔💔💔💔
ጠንካራ ነህ አመስጋኝ ስለሆንክ የምታመሰግነው አምላክ ይረዳሀል እምነትህ ጠንካራ ነህ የምታምነው አምላክ የታመነ ነው ታሪክህ ይቀየራል ወንድሜ ሰው ቢጠላህ እግዚአብሔር ይወድሀል
አይይይይ ሂወት አላህ መልካሙን ነገር ይስጥህ ፈጣሪ ምንም አይሳነዉም 😭😭😭
እፉ የኔ አባት እኔ ልንገላታ አይዞህ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን አይ የኢትዮጵያውያን መከራ 😢😢😢😢😢
አይ ስደት ላንዱ ድሎት ላንዱ ስቃይ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድም
ስደት ለማንም ድሎት አይደለም፤ ሁሉም ታሽቶ መከራ አይቶ አንዳንዱ ያልፍለታል አንዳንዱም እንዲህ ይንገላታል
እጅግ ውስጤ ተሰበር አይ የኔውንድም እግዚአብሔር ይርዳህ ኢትዮጵያ የተሻለ ኑሮ ላይ ያላቹህ እርዱት እባካችሁ 😢😢😢😢😢😢
ወንድሜ የአመንከው ጌታ አይጥልህም ለሁሉም ጊዜ አለው በአግዚአብሄር ታምኖ ያፈረ የለም
ወይኔ ወንድሜ ስያሳዝን :: አይዞህ የሰዉ ሀገር በጣም ከባድ ነዉ :: እባካችሁ ወገኖቼ በቤልጅየም የምትኖሩ እርዱት
መሲ እስረኛ ያለዉ እዉነቱ ነዉ በኢሮፓህያ ሀገር ማንኛዉም ስዉ የመኖርያ ወረቀት ከሌለሸ እስረኛ ማለት ነዉ በትክክል ገልፆታል እግዚያቤሔር ይርዳ
እዝጋቢሄር ይርዳህ ለሁሉም ጊዜ አለዉ አንድቀን እዝጋቢሄር እንደምደርስልህ ርግጠኛ ነኝ ጌታ ካንተ ይሁን
Geta hoy.....! Diresilet.......!Thank you mesi...
አይ የኛ ነገር በሰዉም አገር ጎዳና 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይባርክሽ እሱን እዴ የአቀረቡሽዉ እህት
እንደ እምነትህ ይሁንልህ የእኔ አባት
As a diaspora, I feel your pain brother, I wish you were in America 🇺🇸, it would be easy for you to get help, let’s Go fund for him
አይዞክ አሁን ደጋግ ሀበሻ አይቶ አያልፍህም ስቀህ ለማየት ያብቃኝ አይዞክ ወንድሜ
አሚን ያርግለት ተደሰቶ ለማየት ያብቃን
ቅዱሱ ጌታ ባለህበት ቦታ ይርዳህ
የህኮምና እርዳታ በጣም ያስፈልገዋል
መስዬ።ተባረኪ እማ።ያህችንነም እህት እግዚአብሔር ይባርካት!!!የእእሱ ነገር ግን ሚስጢሩ ለጌታ ነው።የሚያልፍበትን መንገድ ለምን ይሄን እንዳደረገው እርሱ ቢቻ ያውቃል።አንዳንዴ የአግዚአብሔር ነገር አይገባንም።ተሰፋ አድርጎታልና እርሱ ይምጣለት።ያለእርሱ ፈቃድ ማንም ምንም ማድረግ አይችልምና።
አፈር ልብላ ሲያሳዝን ያመንከው አምላክ ታሪክህን ይቀይረው😢😢😢😢😢
አሚን ወይኔ ወንድሜ እግዛብሄር ይርዳክ ወንድም እህቶቼ እባካቹ እርድት የሰው መጨርሻ አይታወቅም በእግዛብሄር ሰም ይሁንባቹ 😂😂😂😂
AMYN.YRDAWE
አሜን
Amen
Amen❤❤❤❤❤❤❤
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
አሚን አሚን በጣም ያሳዝናል እመቤቴ ትዳብሰክ ወንድሜ 😂😂😂
AMYN❤❤
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
ወረቀት ከሌለው አውሮፓ ውስጥ ጭለማ ነው፣ መስራት አይችል፣ ማግባት አይችል፣ መማር አይችል፣ ጥሩ ህክምና አያገኝ፣ ክብር የለው፣ ምንም ማረግ አይችልም፣ እስካሁን በጤና መቆየቱ እራሱ ይገርማል፣ በተለይ ከኮረና በሁዋላ፣
የትም ቢሆን ያለመኖሪያ ፈቃድ ከባድ ነው። የአፍሪካ ስደተኛ በዝቶ ለአይን የተጠላበት ግዜ ላይ ነን።
እረ እኛ አገር ሁሉንም በዓንድ ዓይን ነው የሚያክሙት ሰው በሚናገረው ሂወት ይጨልማል አዎ መኖሪያውንም ተይዞ ባይበዛም ይጨልማል!
Hikimina yalew Eroup new wereket yelelewin yakimalu Belijem bedenib new kefitegn kedo tigena hikimina yisetalu awikewalehu lelochum tiru hikimina endemisetu semichalehu UK gin wereket norom bizum ayidelem be gile kefilo kalihon
ባክክን ስደት ስደት ነው. ሁሉም አስመስሎ እንጂ ከሱ አይሻልም. ስደትን አየነው.
@@pesefor8707 መሰረታዊ ህክምና ብቻ ነው የሚሰጡት እሱም ለንደዚህ አይነት ሰው ከሆነ ምናልባት ቀይ መስቀል ብቻ ነው የሚረዳው እሱም ለፎርማሊቲው ከላይ ከላይ ነው ነው፣ ጉዳያቸው በመንግስት የተያዘና ፕሮሰስ ላይ ያለም ከሆነ ወደ የሚፈልጉት ዶክተር/ሆስፒታል መሄድ አይችሉም፣ መንግስት ባድቀመጠላቸው ብቻ ነው፣
አቤት አምላኬ የሀገር ስቃይ አንሶ በሰዉ ሀገር ጎዳና መዉጣት እረ ዝም አትበሉ ኢትዮጵያዊያ😢😢😢😢😢
ሰው ሆኜ መፈጠሬን ጠላው ኡፍፍፍፍ ስያሰዝን አራ
ደምሪኝ እህት 1:09
@@narditube4378ደምረኝ ወንድም
የኔ አባት ሲያሳዝን !!! ኧረቤልጂየም ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ በፈጠራችሁ አግዙት ??? ነገ ቢሞት የአበባ ጉንጉን ማሸከም አይጠቅምም ። እባካችሁ???
እረ ደህና ይመስላል እባካችሁ እዛ ኣካባቢ ያላችሁ በሁሉም ነገር እርዱት please 🙏
ምንም እብድ ኣይደለም ትንሽ እርዳታ ነው የሚፈልገው 🙏🙏
አይ እኛ ኢትዮጵያውያን በየሀገሩ መሰቃየት እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን
ሰዉየዉ አይምሮዉ በጣም ጤነኛ ነዉ ቢረዳና በእዉነት አቅሙ ጥሩ ነዉ ።ያመከዉ ጌታ ከዘመዶቹ ያገናኘዉ።
እኔ አፈር ልብላልክ አባቴ ስደት አይንክ ይጥፋ አይዞክ አሁን ብዙ የሚረዱክ ይመጣሉ እውነትክን ነው እግዚአብሔር ቀን አለው አይቀርም
በቤልጅየም ያሉ ኢትዮጵያኖች ብትችሉ እርዱት 😭
ሰዉየዉ የአይምሮ በሽተኛ ነዉ ልትረጂዉ ከሄድሽ ልሰልሉኝ ነዉ የመጣችዉት ነዉ የሚለዉ
በሽተኛ ነው
@@እመቤትየደሴዋ ከባድ ነው ሰዉ መርዳት በሰዉ አልፈርድም
ትክክል በተለይ የአእምሮ በሽተኛ ለቤተሰብ ራሱ በጣም ችግር ነው።
@@wenduabebe2625ሞክራችሁ ነበር?
ነፃ ያወጣኛል ያልከው ከነገሰታት በላይ የሆነው ያመንከው አምላክ ነፃ ያውጣህ ወንድሜ።ደህና ሁኑ አለ እሱ ደህንነት በሌለው ህይወት ውሰጥ እየኖረ የወዳጅ ዘመዶቹን ደህንነት ተመኝ ወነድሜ አንጀቴ ተላወሰለት አምላክ በረጅሙ በምህረት እጁ ይዳሰህ።መሰዬ ሰላምሸ ይብዛ ለጅቱን ግን ሳላደንቅ አላልፍም እንዲህ ነው ሰው መሆን አቦ ተባረኪ
አይ ስደት ጌታ ሆይ መጨረሻችን አሳምርልን የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳህ
ይሄ ወንማችን የስነልቦና እክምና ነው የሚያሻው ባይ ነኝ ። ከሚናገረው ነገር ስረዳው የስነልቦና ህክምና ያሻዋል ። እግዚአብሔር በጎዳና ሰውን አያስቀምጥም ። እግዚአብሔር ተናገረኝ ሰማሁ ምናምን የሚባሉት ነገሮች የህመም ምልክቶች ናቸው ። እባካችሁ እሺ ካላችሁ ቤተሰቦቹ ህክምና ውሰዱት ወይም በዛ ያላችሁ ወንጌል አማኞች ፀልዮለት ባይ ነኝ ። ካልተሳሳትኩ ዘማሪ ተስፋዬ ጫላ እዛው ነዋሪ ነው እና ነፃ አውጡት 😊😊😊😊😊
ልክ ነህ ወንድሜ ፀሎት ነፃ መውጣት አለበት
ይህ ወንድማችንን ለማግኘት እንድቻል ቪድዬ የቀረጸችውን እህት ስልክ ብታስቀምጥ ጥሩ ነበር.❤
Asfelagi new kehone tykyate estachuhalhu
አበሻውች ምናለ ብረዱት ግን 😢😢😢😢 የኛ ሰው አረመኔ ዘፋኝ መጣ ብትባሉ ግን ለስካር አና ለዝሙት ለጦነርት ብር ግን አንደኛ ናችሁ 🥹::የረዳችሁት ግን አጃቹሁ የባረክ 🙏🙏🙏🙏
ልክ ነው
ትክክል አስጠግተውት ይህንን ሰው ስራም ቢሰጡት ነገ ሰው ሆኖ ይቀየራል እባካችሁ እባካችሁ ከእግዝያብሔር ብላችሁ ድረሱለት
አፈር ልብላ የኔ አባት በዚህ ሁሉ መከራ ውሰጥ ሆኖ ደና ነኝ ማለት እግዚአብሔር ይመሰገን ማለት መታደል ነው አሁንም ያመንከው እግዚአብሔር ይርዳህ
OMG እኔ አላምንም እኔ ነጋን የማውቀው ጣሊያን
ነው በጣም የተሰቃየ ሰው
ነው ጣሊያን ጥሩ ኑሮ ነበረው በኋላ ግን በማላውቀው ምክንያት
ተቸግሮ ትሬን እስቴሽን
ይተኛ ነበር ብዙ ጊዜ
በመሄድ እጠይቀው ነበር
ከዛ በኋላ ሲጠፋ በሕይወት
ያለ አይመስለኝም ነበር
አሁን እኔ የምኖረው አትላንታ
ነው አቅሜ በሚፈቅደው
ሁሉ አግዘዋለሁ በጣም
አክባሪዬ ነበር ምንም እንኳን
በእድሜ ታናሹ ብሆንም
የምመክረው እንደ ትልቅ
ሰው ነበር ሳየው በጣም
ነው የደነገጥኩት 🙏
Ebkshen erjewu wogash kegzhabher newu yenbse wagaa yhonale
ወይኔ የእኔ ወንድም እርዳው ማጣትና ማግኘት ታላቅና ታናሸ ናቸው እግዛብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥካል ❤ እሱንም እግዛብሄር ይርዳው ሰደት በጣም ክፍ ነው አብሶ ለወንድ ልጅ እመቤቴ ትድርሰላቹ ለሁላችሁም አይዞኝ ወንድሜ ያልፍል ክርሰቲያን ተሰፍ አይቆርጥም 😂😂😂
በጌታ እርዳው ወንድሜ ዘመንህ ከነቤተሰቦችህ ይባረክ እኔ ከማልቀስ ውጪ አቅም አጣሁ 😢😢😢
እባካችሁ እንርዳው😢😢😢😢😢
እርግጠኛ ነኝ በዛ በብርድ
ሰአት ለሳቸው የሚለበስ
ልብስ እና ምግብ አምጥተሽ
እኛንም አጋጣሚ ስላየሽን
በርገር እና የሚጠጣ ጁስ
ገዝተሽ መክረሽን ይቅናችሁ
ብለሽ መርቀሽን ሄድሽ እኔ
አሁን በፈረንሣይ ሃገር በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለሁት አንቺ የልጅ አዋቂ
እባክሽን ስልክ ቁ ፃፊልኝ
Respect for you 🤗
አገር ገብተህ አዲስ ኑሮ ለመኖር ምክር ሊትር ጠራጊነትም ቢሆን አታጣም።አንተ ይፋ ወተህ ተናገርክ።ብዙ ተደብቀው ይኖራሉ እንዳንትው።አይዞ አላህ ይሁሉንም ያስተካክለዋል🙏
አገር ገብተክ አዲስ ሂወት ኑር የትኛዉ ሀገር
ኢትዮጲያ ናት ሀገሩ ገብቶ ጥሬ ቆርጦሞ ቢኖርስ ማን እደሀገር እስከነችግሯ@@natanemu9304
@@natanemu9304😢 Ethiopia የትውልድ ቦታው ሀገር ከለልው እኛ የምነርዳው ኢትዮጵያዊ ነ ን አለን ሀገር አለን 😢😢😢😢😢
ሀገር ሀገር ነው ከነችግሯ ሶሪያም ይኖራል አፍጋኒስታንም ይኖራል ዮክሬንም እንዲሁ ሁሉም ያልፋል በሀገር ቀልድ የለም @@natanemu9304
Ytenawo hager😂
አይ ስደት እንጀራ አይውጣልክ አቦ 😢ፈጣሪ ከስደት ፈተና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢
ደምሪኝ እህት 3:15
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
ያሳዝናል ብቻ፣ የኛ ሰው አውሮፓ ወይም አሜሪካን እንዲህ እንደምናየውና እንደምንሰማው አይደለም ስንባል አንሰማም፣
ብራሰልስ አውቀዋለሁ በጣም መልካም ሰው ነበር ማክሚሊያ መናፈሻ እየኖረ አደራ ያስቀምጥልኝ ነበር ታማኝ ጨዋ ሰው ነው 5 ዓመት እኔ ሳውቀው
አርዱት በፈጣሪ 🥹
ወይኔ መድሀኒያለም ይድረስልህ ወንድ ልጅ አይቸገር ለዚያውም ስደት ላይ አይዞህ
ኡፍፍፍ በምታምኑት ፈጣሪ ብልጄም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እርዱት 😢😢
በአደባባይ ወንጌል የሰበክለት እግዚአብሔር በቅርቡ በአደባባይ ይነሳሃል አዞህ ወንድም ነጋ፣ ይህ ሁሉ ይሆናል አምናለው።
አይ ህይወት እኛ የምናስበው ሌላ ህይወት የምትመራን ሌላ ብቻ ስደት ለአንዱ መለወጫ ለአንዱ ህይወት ማጫ ይሆናል አይዞህ የምታምነው አምላክ እሱ ይርዳህ የማታውን እንጀራ ይስጥህ
ትክክል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ
Ewenetnew 😢😢😢😢😢😢😢
Yes😢😢
🙏🙏🙏😭
ማንም አልተለወጠም. አስመስሎ ነው
በጌታ በቤልጅየም ያላችሁ ኢትዮጵያን እባካችሁ ወንድማችንን እርዱት ሰዎች ሁሉ ይጠሉኛል ያለው ቃል እራሴን እንኳን መቆጣጠር አልቻልኩም😭😭😭😭😭
Sew telitot ayidelem yetena chigir alew sewoch yiselilugnal yilal yesew asab ayikebelim bizu temokiroletal Belijemoch betam melikamoch lesidetegna yemimwagetu sewoch yelebet hager new ke 1 amet belay awikewalehu
እባካችሁን እንርዳው
ኢትዮጵያውያን እባካችሁን ስደት አቁሙ ስደት እንደምታስቡት አይደለም ። ወንድሜ እግዚያብሄር አብሮህ ይቁም ይርዳህ ። ያማል በጣም ❤❤❤
አይ መሲ የአአምሮው ነገር አሳሰበሽ ? ከጤነኛም በላይ ጤነኛ ነው በዚሰው ላይ ይሄ ይሆን ዘንድ ግድ ነው የእግዚሃብሄር ክብር ይገለጥ ዘንድ ነው የታመነው ፈጣሪ ነገሩን ሁሉ በግዜው ውብ አርጎ ይስራለት❤🙏
አባባልክ ልክ አይደለም እግዚአብሔር በችግር በመከራ ስደት ላይ እንድትጣል አይፈልግም እያለቀሰ እየተራበ ፀሀይ በረዶ ዝናብ እየወረደበት የእግዚአብሄር መገለጥ ነው ማለት ስህተት ነው ሰው ሞልቶለት ያማርራል እኮ እንኩዋን እንደዚህ ሆኖ የእግዚአብሔር ክብር የሚገለጠው በጉስቁልና ነው እንዴ ቆንጆ ኑሮ እየኖሩ አገልጋዮች አሉ እኮ በዚህ ችግር ላይ እግዚአብሔርን ማወቁ ጠንካራ እና ተስፋ እንዳይቆርጥ አድርጎታል ከሆነ እንስማማለን
አሜን እውነት ብለሻል የታመነው አይጥለውም😢😢😢
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው እግዚሃብሄርን ለሚወዱ እንዳሳቡም የተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን ዮናስን በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ ምንም ሳይሆን ያቆየ እነዳንኤልን በአንበሳ ጉድጓድ ተጥለው አንዳች ነገር ሳይነካቸው ያወጣ እነ አዛሪያን ከሚንከለከል እቶን እሳት ውስጥ አንዳች ሳይነካቸው ያወጣ ፈጣሪ በነዚ ሁሉ የሆነው ለነሱ ስቃይ ሳይሆን የእግዚሃብሄር ክብር ይገለጥ ዘንድ ነበር🙏
ይህ ወንድም አይምሮው ጤነኛ ይመስላል😢 መከራው ይሆናል እና እባካችሁን በዚህች እህታችን በኩል ተረባርበን ወደ ሀገር ብናስመጣውና ከጌታ ጋር ቀሪ ህይወቱን እየመሰከረ ያለውን የጌታን ወንጌል እያገለገለ እንዲኖር እንርዳው፣ እባካችሁን😢😢😢
በተለይ በጌታ ያላችሁ ሼር እናድርግ! እኔ ብቻዬን ምንም ልረዳው አልችልም፣ ነገር ግን 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው፣ ለ50 ሰው ግን ጌጡ ነው" ይባላልና! የተቻለንን ያክል በጌታ ፍቅር እንርዳውና ወደ ኢትዮጲያ አስገብተን ህይወቱ እስኪስተካከል እንርዳው።😢😢😢
I'm happy to help 😊
በተለይ ብሎ የለም...ወንድማችንን ሁላችንም በአንድነት ማገዝ እንችላለን!! እኔ ፕሮቴስታት እምነት ተከታይ ብሆንም ብዙ ግዜ ሰዎች በተለይም ብለው የራሳቸውን ሀይማኖት ሲጠቅሱ እመለከታለሁኝ ይህ ትክክል አይደለም!!! እስልምናም ሆነ የክርስትና እምነት ውስጥ መኖር እርዳታን ማጠናከሪያ መሆን የለበትም!!! ሰው ነው!!
ትክክክል 🙏
በተለይ በጌታ ያላቹ እይይይ ኪኪኪ ትገርማላቹ
ለዚህ የዳረኩት በጌታ ያልካቸው ናቸው. ምን በጌታ ናችሁ በጋኔል እንጂ. "ነብያት" እና ፖስተር ተብዬዎችክ የስንቱን ሕይወት ነው ያመሰቃቀሉት.ይህ ስለታየ ነው
አረብ ሀገርን ስታማርሩ ኤሮፕ የባሰ ሆነ የእኛ ነገር አንተ አስተካክለው ያአላህ
ሰውየውን አይቼ መጨረስ አቃተኝ ኢትዮጵያኖች ባላችሁበት ሁሉ ይህንን ሰው ድረሱለት 😢
😥😥😥😥
እረ በምን ጥአሙ አረብ ሀገር😢
ቤልጄም ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ታሳፍራላችሁ
ስብከትህን ትተህ ፈጣሪ ልኮኝ ነግሮኝ ምናምን ማለትህን ትተህ ፀሎትህን እምነትህን ለራስህ አድርገህ የማያገባህን ነገር ትተህ ከሰው ጋር ተስማምተህ ፀባይህን አሳምረህ ተግባብተህ እንዲያግዙህ እና የተገኘውን ስራ እንዲያሰሩህ አድርግ አንድ ቀን ነገሮች ተስተካክለው ከቤተሰቦችህ ጋር ትገናኛለህ አይዞህ
ትክክል ወረቀት ጠፍቶብኝ ነዉ አለ ለፖሊስ አስመልክቶ በድጋሚ መጠየቅ ይችላል
😢😢መኖሪያ ፍቃድ ባለማግኘቱ ነው መኖርያ ፍቃድ ቢኖረው ከመንግስት ስራ ሆነ የገንዘብ እርዳታ ያገኝ ነበር ጎዳናም አይወድቅም ነበር
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ አባት እኔ ልሰቃይልህ እባካችሁ እርዱት ውድ ኢትዮጵያን ለነፍስ ይሆናችኋል 😢😢😢😢😢
😢 እኔን አባቴ ድክም ብሎታል
አሜሪካ ያለህው ወንድሙ እባክ እርዳው
ያደለው ማንንም ይረዳል ወንድምህን ከዚህ ህይወት አውጣው መሲ ተባረኪ
ቤልጅየም ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን እርዱት
እኔን አፈር ይብላኝ እኔን ምነው አረ ባካችው የሀገር ልጆች እረዱት እባካችው ምነው ምነው ስለወድልጅ አምላክ
አላህ ይርዳህ 😭😭😭💔
መጨረሻህ ይመርልህ እንዴት አንጀት ይበላል አይይ ህዝቤ ተሰቃየ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን 🤲
የሰው ልጅ መከራው ከባድ ነው ወንድሜን አይዞህ እግዚአብሔር ቀን አለው ዲያቢሎስ መንገዶችህን ቢዘጋጋም እግዚአብሔር እሚከፍትበት ቀን ደርሷል አይዞህ እግዚአብሔር ከቤተሰብህ ያገናኝህ እና ያዘነው ልባችን እንዲደሰት አምላከ እስራኤል ይርዳህ ።
አሜን😢😢
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ወንድሜን አሜን የእግዚአብሔር ቀን ይቅረብ, መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ..
አንተ ወደ ሚድያ እንድትመጣ ምክንያት የሆነችው እህታችን ከፉ አይንካሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ.
አምላክን የያዘ የትም አይወድቅም ወንድሜ እርኩስ መንፈስ ተጠናዉቶታል እሱዉ ይዳብስህ ስደት ማለት ደላሽም አልደላሽም የሰዉ አገር የሰዉ አገር ነዉ ጌታ ለአገርህ ያብቃህ
ኡፍ አጀቴን ነው የበላኝ አላህ ያመቻችልህ እባካቹህ እርዱት ከሱ ያላቹህ!! መጨረሻውንም እድታሳይን እባክሽ በጣም ነው የሚያሳዝነው ና የሚያስጨንቀው!
ያመንከው አምላክ ይርዳህ ከወደቅህበት ያንሳህ🙏
መሲ እውነትሽን ነው ህክምናም ቢያገኝ መልካም ነው ብቸኝነቱ ጎድቶታል ። እግዚአብሔር ይስጥሽ ከወደቀበት ለመነሳቱ ከእግዚአብሔር በታች ምክንያት ያርግሽ
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት አንጀት ይበላል ወረቀት ከሌለህ የኢሮፕ ኑሮ እጅግ በጣም ከባድ ነው አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ 😢😢😢😢
የሚያምነው እግዚአብሔር ከዚህ ህይወት ያውጣው🙏🏾 በቅርቡ መልካም ዜና እንስማለን
ክፉኛ አነባሁ😢 ሐበሻ ኮ ጨክኗል😢ምን አይነት ዘመን ደረስን ጃል😢😢😢😢እዚህ አሜሪካ ራሱ ብዙ ቤት አልባ ኢትዮጵያውያን በቲክታክ እንርዳው😢
አሜሪካ ያለው ወይ ስዊድን ያለችው ደህና ቦታ ከሆኑ ከቻሉ ቢወስዱት
አሜሪካ እህት ወንድም መውሰድ አይቻልም፤ በገዘብ በውሸት ጋብቻ ካልሆነ በስተቀር
የኔ ጌታ አሜሪካ እንደማውቀው እንኳን ወንድምህን ባል፣ ሚስት፣ ልጅን ማምጣት እንዲህ እንደሚታሰየውና እንደሚወራው አይደለም
ከግኙት እኮ አይተው እነሱም የት እንዳለ አድራሽው ጥፍቶባቸው ይሆናል ሼር አርጊ እነሱም ያዩታል😢😢
America sew mam tat kelal aydelm Gen Eza yalu Ethiopian bechelu awtaew lawyer bektrulet Ena paper endygn. Eza yalew ye Ethio Embassay mayreba new
@@Lovebk98የኢትዮጵያ ኤምባሲ ወደ ሀገር እንዲገባ ፓስፖርት ስለሌለው ሊሴ ፓሴ ሊሰጡት ይችላሉ እንጂ ባለበት ሀገር ወረቀት እንዲያገኝ የማድረግ ምንም መብት የላቸውም
መሲ ተባረኪ የተባበርሺው እህታችንም እግዚአብሔር ይስጥሺ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው አይዞህ ተባብራችሁ የስነ ልቦና ዶክተር ጋር ቢወስዱት 😢😢በጣም ያሳዝናል ካለበት የኑሮ አንፆር ዶክተር ቢያየው
ከሀገር የወጣ ሁሉ አይሳካለትም ። እንድህም አለ ፡ አይ ስደት😢
አውሮፖ እንደመሆኔ መጠን እርሱንም በመጣበት መንገድ ከመመሳሰላችን አንፃር ሰውየውን ስመረምረው በራሱ እራሱ ላይ ሂወቱን እንዳበላሸ ነው የሚቆጠረው አውሮፖ ላይ ማንም ሰው ጎዳና የመውጣት እድል የለውም እራሱ ፈቅዶ ካልወጣ በስተቀር። አንድ ሂወቱን ያበላሸበት መንገድ ካርታ ሰጥተው በሰጡት አድራሻ ቢሄድ ኖሮ ቤት ተፀጋጅቶለታል ለመጣበት ኬዝ ቃለ መጠይቅ ያደርጋል ወረቀት ይሰጠዋል ትምህርቱን ይጀምራል ስራውን ይሰራል እንደማንኛውም ሰው ሲስተም ውስጥ ይገባል ይህን ሁሉ ገደል ነው የከተተው ። የሚገርመው አሁንም ተስፋ አለው ፍላጎት ብቻ ነው ። እንጂ ቁጭ ብሎ እግዚአብሔር ብትል ምንም ዋጋ የለውም ሁሉም ሰው በኑሮው ጦርነትን ገጠመው እየታገሉ ጦርነቱ የከበዳቸው ላውዚ ሁላ አቋርጦ ወቶ የ እህቱን ልጅ ወንድሞቹን ይቆጥራል ሲጀመር በማያገባው ይገባል ሰው የሚቃወምህ ከሆን ትክክል አለመሆንህን አውቀህ ቁጭ ማለት ነው ። የእግዚያብሔርን ተልኮ ይላል እንዴ እግዚአብሔር የት ሄዶ ነው አንተ የምትላከው። መጀመሪያ የራስህን ኑሮ አሸንፍ ።
ይሄ ሰው እውነት ነዉ የሚናገረው የህሊና እስር ቤት ነዉ የአውሮፓ ስቃይ እኔ ትንሽ ቀምሻለሁ
ውሸት ሲስተም ውስጥ ስላልገባእንጂ ስቃይ የለም።
Hulum endante ayimiselih @@ኪያየአቤሌ
😢😢አረ አውሮፓ በጣም ቀፋፊ ነው በተለይ ለኢትዮጵያውያን@@ኪያየአቤሌ
ያመንከው አምላክ ከገባህበት ችግር ያውጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው ይሄን ያክል እምነት በዚህ ችግር ውስጥ ሆኖ መታደል ነው
አቤት የኛ ነገር ስለ ዜጎቻችን ከምንሰማው ጥሩ ነገር አስከፊውና ዘግናኙ ይበዛል። አገራችን ሰላም ሆና በልጽጋ ዬትም ተንከራታች የሆኑትን ልጆችዋን ለመሰብሰብ ፈጣሪ ይርዳን።
ስንቱን ስንረዳ ኖርን ብር ሲጠይቁ በመስጠት፣ ብር ሲኖራቸው መላክ ሲፈልጉ በመርዳት፣ መታወቂያ ስለሌላቸው፣ በአል ሲሆን በተለይ ምግብ በመውሰድ፣ ግን ዘላቂ አይደለም ይሰለቻልም፣ ስደተኛውም ብዙ ስለሆነ፣ አሁን ሚድያ ላይ የመጣው እሱ ስለሆነ እንጅ፣ ፓርክ ላይ የሚያድሩ ብዙዎች ናቸው፣
ያያያ ልክ ነው እኔም ሁለት አመት ኖሪያለው ቤልጄም ሰውየውን አውቀዋለው ያለውን ነገር ሁሉ አውቃለው
አይዞህ ወንድማችን ፈጣሪ ላንተ ያለዉን ይስጥሀል
አይ ስደት አይኑ ይጥፍ አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይረው
ስደት አይኑ ይጥፋ
ስንቱን ባዶ አስቀራ😭😭😭
አረባችን ማመስጋን አለብን ምክናቱም ወረቃት አይጠይቁም የለ ወረቃት እየሰራን😢
Eskemitafeshi dries, slave away
ትክክል😢😢
ያለ ወረቀት መስራት ፡ ለጉልበት ብዝበዛ መጋለጥ ነው።
😅😅😅😂😂😂😂😂ሀረብ ሀገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ትክክል በደብረ
እውነት ነው ብዙዎቸ በቤልጄም እንዲህ ነው የሚኖሩት ቤተሰቦቹ ይህን ጊዜ የተመቸው
ይመስላቸው ይሆናል ። ግን እንዴት ነው የሚረዱት የእግዚአብሔር ሰዎች የሉም እንዴ ?
Panta ayrdame medre hodame
😢😢
ወይ ወንድሜን አንጀቴን በላኸው እንደው ፈጣሪ ይርዳህ እባካችሁ Belgium ያላችው ሀበሾች እርዱት ያሳዝናል በጣም😢😢😢😢😢
እንሻ አላህ ቤተስቦች በማያት ደስ ብሎአች ይሆኔል በህይወት መኑር ነጊ የትሻሉ ኑው ለልጄ😢😢😢
ወንድሜ አይዞህ ይህም ያልፋል😭😭😭 በፈጣሪ ቤልጄም የምትኖሩ ሀበሾ እንርዳዉ እባካችሁ🙏🙏🙏🙏 አምሳ ሎሜ ለሀምሳ ሰዉ ጌጡ ነዉና እንርዳዉ እባካችሁ🙏🙏🙏
አንተን የመሰሉ ብዙ አሉ ወንድም አይዞህ የማያልፍ የለም ።ቤልጂየም የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተሰባስባቹ ብታግዙትና ከገንዘብ የተለየ እርዳታ የሚያስፈልገው ከሆነም ተጠግታቹ ለመረዳት ብትሞክሩ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💞💞💞
Cheger yelewem ke egeziyabhir gare
የታመንከው አምላክ ታሪክህን ቀይሮ እጅህን በአፍህ ላይ ያስጭንሀል እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው 😥😥 በጣም ነው ያስለቀሰኝ በተለይ ለልጁ ባስተላለፈው መልክት
ይህ ሰው እውነትም ህክምና ያስፈልገዋል።
በጣም ያሳዝናል ኡፍፍፍፍ አይ ስደት ስቱን
አሳየን አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከአንተጋ ይሁን 😢😢😢
አይ ሀበሻ አሁን አንድ ሰዉ ተባብሮ ማንሳት ያቅታል ምናለ አለም ከንቱ ነዉ ነገ ሁሉንም ትተን ከመሬት በታች ነን አይ እኛ
😢😢 ትክክል 😢 5 አመት😢😢😢😢
በጣም የምር አረባገራት ያለነዉ እንሻላለን
@@TegestAsrat ሰዉ መርዳት ከባድ ነው ኤሮፕ አትፍረዱ ፣ ወረቀት ያስፈልጋል ፣ ሁሉ ለራሱ ተሯሩጦ አዳሪ
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ነገ ሁሉ ነገሮች ተስተካክሎል እናያለን
ጋዜጠኛዋም እደነዚ የተጨነቁት የተቸገሩ ሰዎንች እደዚ አይነቶችን መፍቴ እዲያገኙ ምትሰሪው ስራ ሳላደንቅ ሳላመሰግንሽ አላልፍም እግዚአብሔር ሰላምና ጤና ያብዛልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏
ያረቢ ምን አለበት ያረብ አገር የአሏህ ወይኔ አስለቀሰኝ ወላሂ
I know this person before 4 years ago🥺🥺🥺yne abat betam meskn swu nw getan🥺Tenish tsebal yesfalegawel be Kerb awkewalo🥺fetri yerdak
የጤና ችግር ያለበት ይመስላል!
😢አረ አወን
የኔ ጌታ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይድረስልህ ...አይዞህ ሁሉም አንድ ቀን መልካም ይሆናል ❤
የኔ ወንድም አሁኑም አልመሸም አላህ ይርዳክ ወንድሜ መቸስ የኝ ነገር እንዲ ሁኖ ቀረን ወንድሜ 😢😢
ትክክል ጌታ ይጠብቀን ባለንበት😢😢
@@Selamtube-t2r አሜን እህቴ
ስደት ለሁሉም ሰዉ አይመችም። ይህ ምስኪን እንዳለዉ፡ አንድ ቀን እግዚአብሔር ወደ እሱ ይመጣል።ፈጣሪ ሆይ ድረስለት😭😭😭😭😭
በጣም ያማል የኛ የኢትዮጵያውያን በስደት ያለብን ስቃይ ብቻ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን!😢😢
እውነቱን ነው ይሔ ሠውዬ በእውነት አውሮፓ በሥም ብቻ ነው አውሮፓ የሚባለው እንኳንም ወረቀት የሌ ለውን ይቅር እና ላላቸውም ዘረኝነት እየተሥፋፋ ነው😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤ አይ ወንድሜ በረዶውን እንዴት ቻልከው😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤ ወዝህ ግን ተመችቶት የሚኖር ነው የሚመሥለው😊😊😊😊😊
በመከራ ከ ሀገር ተወጥቶ እንዲህም አለ 😢 ተይ ኢትዮጵያየ ልጆችሽን ሸክፊን 😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢
😢😢😢😢😢
Abiy "መንግስት" እንዲህ ለፍተው ያመጡትን ዲያስፖራወች ይቀማል።
Immediate miracle እንዲመጣልህ ፀሎቴ ነው እንደእምነትህ ይሁንልህ ጌታ ይርዳህ
ምንም ቢሆን ምን ሀገር ቤት ይሻላል ወደ ሀገር ቤት እንደምንም ሆነህ ተመለስ.
አንቺ ደግ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
አንቺ የፍቅር እናት መሲ ራስሽ የአዕምሮ ሀኪም ነሽ❤
ወይኔ ወንድሜ አይ ስደት 😢😢እግዝያብሄር ይርዳህ 🙏🏽
እግዞዮ እረ የሰፈራችን ልጅ ነው ምን አልባት ለሁሉ የሚረዱ የሠፈራችን ልጀች አለ ስሳላወቅን ነው ነጋ በጣም ፈጣን ነበር አሁንም ረፈም እይዞህ የሰፈሬ ልጆ ያገግልካት ቁስቋም ተርዳህ እስኪ ተመለስ ወደአገርህ አገራችን እንኳን አንተ
ወንድማችንን መርዳት ለምንፈልግ እንዴት እናግኝው እባካችሁ😢😢❤❤
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኮራሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ ሁሉም ሰው ገነትን ይመኛል እናንተ ግን የገነት በር መክፈቻ ቁልፍ ይዛችኋል ምነው እንደናንተ ይህን ሰው ለአንድ ቀን አግኝቸው አብልቸው አጥቸው እግሩን ባጠብኩትልብሱንም ባጠብኩለት አሁንም ቤተሰቦቹን እስገሚያገኝ እባካችሁ የሚጠጋበት ቤተክርስትያን ፈልጉለት አትለዩት ያማል ።
የኔ በስቁልቁል አላህ ይርዳህ እህህህህህ ጨረሽ ማዳመጥ አልቻልኩም 💔💔💔💔
ጠንካራ ነህ አመስጋኝ ስለሆንክ የምታመሰግነው አምላክ ይረዳሀል እምነትህ ጠንካራ ነህ የምታምነው አምላክ የታመነ ነው ታሪክህ ይቀየራል ወንድሜ ሰው ቢጠላህ እግዚአብሔር ይወድሀል
አይይይይ ሂወት አላህ መልካሙን ነገር ይስጥህ ፈጣሪ ምንም አይሳነዉም 😭😭😭
እፉ የኔ አባት እኔ ልንገላታ አይዞህ አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን አይ የኢትዮጵያውያን መከራ 😢😢😢😢😢
አይ ስደት ላንዱ ድሎት ላንዱ ስቃይ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድም
ስደት ለማንም ድሎት አይደለም፤ ሁሉም ታሽቶ መከራ አይቶ አንዳንዱ ያልፍለታል አንዳንዱም እንዲህ ይንገላታል
እጅግ ውስጤ ተሰበር አይ የኔውንድም እግዚአብሔር ይርዳህ ኢትዮጵያ የተሻለ ኑሮ ላይ ያላቹህ እርዱት እባካችሁ 😢😢😢😢😢😢
ወንድሜ የአመንከው ጌታ አይጥልህም ለሁሉም ጊዜ አለው በአግዚአብሄር ታምኖ ያፈረ የለም
ወይኔ ወንድሜ ስያሳዝን :: አይዞህ የሰዉ ሀገር በጣም ከባድ ነዉ :: እባካችሁ ወገኖቼ በቤልጅየም የምትኖሩ እርዱት
መሲ እስረኛ ያለዉ እዉነቱ ነዉ በኢሮፓህያ ሀገር ማንኛዉም ስዉ የመኖርያ ወረቀት ከሌለሸ እስረኛ ማለት ነዉ በትክክል ገልፆታል እግዚያቤሔር ይርዳ
እዝጋቢሄር ይርዳህ ለሁሉም ጊዜ አለዉ አንድቀን እዝጋቢሄር እንደምደርስልህ ርግጠኛ ነኝ ጌታ ካንተ ይሁን
Geta hoy.....! Diresilet.......!
Thank you mesi...