📌እሱ ሳይፈልገው ጉንጬን ስሞኝ ለእኔ ሲል እዳደረገው ሳስበው እስካሁን ከጭንቅላቴ ውስጥ አይወጣም ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июл 2024

Комментарии • 283

  • @kidiethiopia
    @kidiethiopia  2 месяца назад +33

    0939899945 ወይዘሮ ወይንሸትን ለማግኘት በዚህ ቁጥር ይደውሉ 🙏

    • @addisteshom5793
      @addisteshom5793 2 месяца назад +3

      Kidus giorgis bermel thid tdnalech

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 месяца назад +1

      Kidi lawerash mifeligaw negre ale please how can I contact you 🙏

    • @helenhabtu6036
      @helenhabtu6036 Месяц назад

      0J​@@addisteshom5793

    • @helenhabtu6036
      @helenhabtu6036 Месяц назад

      ​@@addisteshom57930😊😊j😊

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 месяца назад +75

    እባካችሁ በእናት ቦታ መሆን መታመም ስለማትችሉ የሚያቆስል እና የሚያባብስ ነገር አትጻፉ

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 2 месяца назад +3

      እዲህ ብሎ ማስተባበል አይገባም!!የተሻለ ህይወት እያሉ ልጅችን መስጠት አስፈላጊ አይደለም!ጉዳቱ በቀረብኚን የሜመጣ እደሆነ በግልፅ መነጋገር ግድ ይላል!! እሷ እድለኛ ናት ቤቴክሪስቲያን ይዟ የሚሄድ አሳዳጊ!!

  • @user-od1zg4ir2y
    @user-od1zg4ir2y 2 месяца назад +45

    አመስግኛት ምክኒያቱም በየሠዐቱ መልእክት እየላከችልሽ ስለሆነ እግዚአብሔር ይርዳሽ ውጭ ያደጉ ልጆች በጣም ከባድ ነው

  • @abentekelly9387
    @abentekelly9387 2 месяца назад +49

    I wish you the best mom! ግን እወነታውንም መቀበል ያስፈልጋል እንዳልሽ ልጆቹ 23 እና 18 አመት ከሆኑ በአሳዳጌአቸው ቁጥጥር ስር አይደሉም ከአሁን ወድያ የራሳቸው ፍላጉት ነው አሁን ትንሽ ጌዜ ስጫቸወረ ትምርታቸው ይጨርሱ እነሱም ከአንዲ ሁለአቲ ማሰብ ሲጀምሩ ይመጣሉ ፣፣ shout out for the mom who raised those kids. Raising a kid in USA it’s not easy task please appreciate what she done

    • @emayeazeb4365
      @emayeazeb4365 Месяц назад

      ውየሰ እናት ምን ዋጋ ይሆን የሚከፈላት እስዋ ልብዋ የሰበረው ልጅዎችን ጠልታ አይደለም እቃ ነውንጂ ልጅ አይደለመ? አይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 2 месяца назад +20

    እውነት ለመናገር ፈረንጇ ላይ ምንም ጥፋት አላየሁም ምክንያቱም አሁን በ አናት እናትነቱ ተሰምቶሽ እንጂ ልጆቹ ወላጅ በሚያስፈልጋቸው እድሜ አለ አባት አሳድጋለች ከ 18 አመት በሆላ የልጆቹ መብት እንጂ አሳዳጊዋ አትገደድም እናትነትሽን እንዳይረሱ ፎቶሽን ሰቅላ ከ አስረዳቻቸው ልጄቹ ከ 18 በላይ ናቸው በተለይ ወንዱ በ አሜሪካ እድሜ 18 ቢሆን አንቺ የቀነሽው 3 ሲጨመር ልጁ 21 ነው ማለት ነው ይህ እድሜ ደሞ እራሱ ሰርቶ እናቴን ልፈልግ ማለት የልጁ ድርሻ ነው እናም ልጆቹ ልባቸው ፈቅዶ የማንነት ጥያቄ ውስጣቸው ካላ ትኬት ቆርጠው መምጣትም የነሱ ፍቃድ እንጂ የ ፈረንጇ አይደለም እግዚአብሔር ከረዳሽ የ ልጆቹን ልብ ያራራልሽ ፈረንጇ ግን ልትመሰገን ይገባታል

    • @SelamWork-xv4vn
      @SelamWork-xv4vn 2 месяца назад

      ፈረንጇን አመስግናለች እኮ ልጁ ሰላም ከሆነ እናቱን ያውቃል እስካሁን አይጨክንም ግን በቋንቋ ችግር በሰው ስለምትጽፍ ጥሩ ያልሆነ ወይም ሞታለች ተብሎም ይሆናል ብዙ እንደዚህ ነገር ሰምተናል ቢያሳድጉም አንዳንዶች እንዲታወቅ አይፈልጉም

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 2 месяца назад +21

    ወይ እናት በጣም ቢከብዳት እንጂ ለልጆችዋ ይመቻቸው ብላ ነው :: አሳዳጋዋንም እግዚአብሔር ይስጣት እግዚአብሔር ያገናኛቸው የናት ሆድ አይችልም 😢

  • @everydayuse305
    @everydayuse305 2 месяца назад +36

    ደግሞ ሲያምሩ ልጆቹ እግዚአብሔር ያገናኝሽ

  • @wollodesie2116
    @wollodesie2116 2 месяца назад +29

    አዎ ልጆችሽን በችግር ምክንያት ሰጥተሻል አሁን ልጆቹ የሷ ናቸው በጣም ጥቂቶች ካልሆኑ በቀር ጉዲፈቻ የሰጧቸውን ወላጆች ማግኘት አይፈልጉም ስለዚህ ዝም ብለሽ ትዕግስት አድርጊ ልባቸውን እንዲመልስልሽም ጸልይ እንጂ በእልህ አይሆንም

    • @CD-fu3mq
      @CD-fu3mq 2 месяца назад +3

      No matter how they feel about here, she is there, mom she will always love them and miss them. Until the day she die.l pray for her that will see them soon. God is good

  • @ta3497
    @ta3497 2 месяца назад +28

    ጀግና እናት አርቀሽ ማሰብሽ እግዚአብሔር ሁሉ ያይል አይዞሽ!!!

  • @Sewtube12
    @Sewtube12 2 месяца назад +16

    ውጭ ያደጉ ልጆች እኮ ለራሳቸው ነው እግዚአብሔር ይስጣት ተቀብላ ማሳደጉዋ እነሱ እኮ ለራሳቸው ናቸው የሚያድጉት ዞር ብለው አያዩም ውጭ ያደጉ ልጆች ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад +1

      ልክ ነሽእህቴ አንድ አባባል አላቸው " አንድ አባት ለሽህ ልጆች ይሆናል: አንድ ሽህ ልጆች ግን ለአንድ አባት አይሆኑም" ይላሉ:: አንዳንዶቹ ውሾቻቸውን ነው እንደ ልጅ የሚቆጥሩት :: እናትና አባቶቻቸው ሲያረጁ Nursing home እስገብተው ዘወር ብለው አይመለከቷቸውም:

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 2 месяца назад +21

    የልጅን ነገር የምታውቀው ድንግል ማርያም ናትና እሷ ትርዳሽ የኔ እናት

  • @rahelzeleke958
    @rahelzeleke958 2 месяца назад +16

    A very keen minded mother❤ I see a critical thinking & reasoning power in her. ልጆችሽን ከመስጠት ጀምሮ ለማግኘት የሄድሽበት የጥርጣሬና የጥንቃቄ አካሄድሽ ለካስ የተማረ ብቻ ነው እንደዚ ሊያስብ የሚችልው እንዳልል አድርጎኛል❤️❤️❤️ ብቻ ትንሽ ተረጋጊ አንቺ በምትፈልጊያቸው መጠን ላይፈልጉሽም ሊፈልጉሽም ይችላሉ ምክነያቱም አንቺ ነሽ እነሱን የምታውቂው እነሱ አያውቁሽም ቢያውቁሽም አንቺ ስለነሱ የምትወስኚውና እነሱ ስለአንቺ የሚወስኑት አንድ ላይሆን እንደሚችል ገምቺ። መረጃሽ እንዲደርሳቸው ብቻ አጋዥ ስልቶችን ተጠቀሚ።

    • @CookSimple12
      @CookSimple12 2 месяца назад +1

      I was saying the same thing. Wow. You yourself are amazing observer. Let the Almighty God help her to see her kids!!!

  • @RT-hw9lx
    @RT-hw9lx 2 месяца назад +9

    የት ከተማ እንደሆኑ ተናግራለች? ደስ ሲሉ በጥሩ ሁኔታ እንደተያዙ ያስታውቃሉ.እግዜሀብህር ይርዳሽ .

  • @AAfFhdjs
    @AAfFhdjs 2 месяца назад +12

    ጐበዜ እራስሽንግለሽ ለልጆችሽ መሰዋሃት ሆነሽ ነዉ የላክሽዉ እግዛብሄር የርዳሽ

  • @sinduwoldetsadik-tw9dx
    @sinduwoldetsadik-tw9dx 2 месяца назад +31

    እባክሽ አሁንም ክብር ምስጋና ይገባታልና አታጣጥያት እግዚያብሄር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን በዉጭ ልጅን ማሳደግ ዋጋ ያስከፍላልና ስለ ሁሉ ሰላም ይሆኑ ዘንድ ፀሎቴ ነዉ !

    • @net7967
      @net7967 2 месяца назад +4

      Ethiopia yale sew aygebawum betam kebad new

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 2 месяца назад +1

      ትክክል

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 2 месяца назад +8

      አላጣጣለችም አታቀሳስሪ ተገቢውን እውቅና ሰጥታለች

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@net7967

    • @rahelzeleke958
      @rahelzeleke958 2 месяца назад +2

      መቼ አጣጣለች? ለነገሩ ልቦናሽ አላዳመጣትም

  • @btin1791
    @btin1791 2 месяца назад +19

    ልጆቹ ሲያድጉ ስላንች አያስቡም!! እዚህ አሜሪካ ያሉ ልጆች በጣም ራስ ወዳድ ናቸው::

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад +1

      ለልጆች ጥሩም ሆነ መጥፎ ባህሪያት ወሳኙ ነገር አስተዳደጋቸው ነው።

  • @Abiygedaynew
    @Abiygedaynew 2 месяца назад +10

    ስምዋ ማነዉ? ጥሩ ሰዉ ትመስላለች አይዞሸ ልጆችሽ ምንም አይሆኑም ፈጣሪ ይጠብቃቸዋል

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 2 месяца назад +20

    አንቺ ትክክል አይደለሽም ልጅችን ላሳደገችው ሴት ክብር ይገባታል ❤😂

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 2 месяца назад +23

    Please don’t disturb your children this is very critical time for them , there mother is communicating with you so far ( as you said ) for now that’s enough when they are old enough they will come back to you as well
    Trust in God !!
    Thank goodness for your long life

    • @romanbeyene3558
      @romanbeyene3558 2 месяца назад +1

      enat hono maseb besua chama westh hono yasalefechachewen yechenk ena yehazen ametat masb yetheyekal. Bezih lay ahunem new endnenor yetesethen. Nege weyem behuala min endemigethemen anawekem. Endeguaguach betalefes nege enesu bifelguatem layagegnuat yechelalu. Selezih mefelegewa hathiyat aydelem. Bayhon bezedei meyaz bevideo endtagegnachew masechal ena timehertachew sithenakek demo belal endemiyagegnuat mamechachet melkam new.

    • @naomimadisa1266
      @naomimadisa1266 2 дня назад

      @@romanbeyene3558yeah but the reality is if you don’t raise kids yourself they will never be your kids,especially those who are raised abroad.

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 2 месяца назад +13

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የልጅ ናፍቆት አስቸጋሪ ነው🙏🙏🙏🙏

  • @JMGD44
    @JMGD44 2 месяца назад +27

    ሀበሻ ሁሉን በራሱ መንገድ ብቻ ነው የሚያስበው። ችግር እየነገርሻት እንዴት ትቅረብሽ😢😢😢😢 ልጆቹን ስላሳደገችልሽ ክብር ይገባታል❤❤❤

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 2 месяца назад

      Big Cultural differens, she is so desperat after her childrens and can not think about other things . But the motverka in America keeping teling her that she have Nothing to give her she tried to move to america and she want her to healp her?! I dont think it is that is but i dont live in USA …but i can imagen there are adoption rulles to folow!!

    • @elsatiddy9746
      @elsatiddy9746 2 месяца назад

      እውነት ነው ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል

    • @elsatiddy9746
      @elsatiddy9746 2 месяца назад

      ልጅችሽን ማሳደጎ በራሱ በቂ ነው አንቺን መርዳት ግዴትታ የለባትም ልጅችሽን ለማየት እግዚአብሔር ይርዳሽ ይሄ ነው እውነቱ ግን ትልቅ ክብር ይገባታል ለአሳዳጊዋ

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 2 месяца назад +4

    የኔናት አቤት የናት ሚስጥር ብዙ ነዉ ደሞ እንዴት እራስሽን መግለጽ ብቃት ያለሽ ነሽ ግን እመኚኝ የልጆችሽን ፈቃድ ጠብቂ ያለበለዚያ ልጆችሽ ይጕዱብሻል ያሉበትን አታዉቂም እዚ አገር አዳብት ተደርገዉ የመጡ ልጆች ብዙ ጥያቄ መልስ የሌላቸዉ ሆኖ ነዉ የሚያድጉት እና ካንቺ አሁን መረር ብሎ መልእክት መላክ ልጆችሽን ይጎዳብሻል እናቴ እናት አደለሁም ብለሽ እኮ አምነሽ ሰጠሻት ዛሬ ለምን ተጠራጠርሻት እባክሽ ተረጋጊ

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 2 месяца назад +19

    ተያቸው ይ ማሩበት በደብዳቤ ከተገናኘሽ ብቂ ነው:: እድሜያቸው 22 አመት ሲደርስ ፈልገውሽ ይመጣሉ:: ትምህርታቸውን ይጨርሱ::

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 2 месяца назад +1

      አሁን ስንት አመታቸው ነው 18አመት በሃላ ይፈቀድላቸው

    • @silversw26
      @silversw26 2 месяца назад

      Z1​@@user-gp9sf9cn7g

    • @bethlehembikis3177
      @bethlehembikis3177 2 месяца назад +4

      በእናት ቦታ ሆነሽ አሳቢው

    • @hewotat2147
      @hewotat2147 2 месяца назад

      @@user-gp9sf9cn7gwuchi hager eko 21 amet ly nw child support yemikomew ende habesha 18 amet ly yiwesu aybalim still young nachew

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx 2 месяца назад

      ወንዱእኮ 23አመቱነው አለች

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 2 месяца назад +6

    ውይኔ እህቴን ወደሽ አይደለም የሰጠሻቸው እና እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራልሽ ይረዱሽ ትገናኛላችሁ አይዞሽ ... ኪዲዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር እንደአንቺ ያለውን ያብዛልን :: 🙏

  • @mastewalbelay3851
    @mastewalbelay3851 2 месяца назад +6

    እኔ ልጆቸን ቢቸግረኘም አልሰጥም አብረዉየ የምሆነዉን ይሆናሉ እጅ ልጅን ሰጦ መሰቃየት ይከብዳል እግዝአብሔር ይርዳሽ እናት

    • @muluwerk2011
      @muluwerk2011 2 месяца назад

      አያድርስ በይ እህቴ

    • @user-gk4cv3dj2q
      @user-gk4cv3dj2q Месяц назад

      ሁለት ናቸው

    • @user-ti5ly4kr1h
      @user-ti5ly4kr1h Месяц назад

      Amen neger gn masadeg aktuat sayhon motua lijochuan godana mebetnua asasbuat nw yesetechw

  • @bettyrosy
    @bettyrosy 2 месяца назад +30

    እኔ ፌኔክስ ነው ያለሁት የሚማሩበት ትምርት ቤት ንገሪኝ እስቲ እግዚአብሄር ይርዳሽ የኔ እናት

    • @user-fh4vs4yx4j
      @user-fh4vs4yx4j 2 месяца назад +3

      Thanks
      Please help here

    • @munaali4698
      @munaali4698 2 месяца назад +4

      ለፈጣሪ ብለሽ የተቻለሸን እርጃት🙏🙏

    • @andnetzelekew3294
      @andnetzelekew3294 2 месяца назад

      Please contact number aleleshe dewelesh teykayer❤

    • @bethlhamyimam139
      @bethlhamyimam139 2 месяца назад +2

      እባክሽ እርጃት ከጌታ ታገኝዋልሽ

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 2 месяца назад +3

    ምናልባት ልጆቹ አልፈለጉ ይሆናል የሴትየዋ ችግር ላይሆን ይችላል ልጆቹ በአሁን ሰአት በራሳቸው መወሰን የሚችሉበት እድሜ ላይ ናቸው እግዚአብሔር ይድረስልሽ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 2 месяца назад +7

    አይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ ጥሩ ሰው ነች ማሳየቷ አብዛኛው ልጅ ማደጎ ሲያድግ አደለም አክስት አጎት አባት ከእናት ተለያይቶም ሲያድጉ ቁጡ ናቸው በጣም አድገውልሻል 🥰ሲያማምሩ ደሞ ኮሌጅ ሳይሄዱ ብታገናኝሽ በቪዲዮ ኮል ጥሩ ነበር ከፎቶ ይልቅ አብሽሪ ለሁሉም ቀን አለ

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 2 месяца назад +7

    ነጯ ግን በጣም ምርጥ ሰው ናት

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 2 месяца назад +9

    ኪዲዬ ስወድሽ እኮ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 2 месяца назад +9

    After 18 years, it is the kids decision to talk to you or not. She can’t force them

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 2 месяца назад +9

    እንደገና ልጆች እያሳደጉ ሌላ ለመሄድ እሷ መጥይቅ ትልቅ ጥፋት ነው

    • @elsatiddy9746
      @elsatiddy9746 2 месяца назад

      እኔም የምለው ይሄን ነው ትንሽ እናስተውል የልጅችሽን ኑሮ አታበላሺ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 месяца назад +7

    የኢትዮጵያ እናቶች ለምነው ይሰጡናል አሳዳግዋን ይወቅሳሉ አሳዳግህ እንዴት ተቸግራ ያሳደገችህ እናት ዋጋውስ

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l 2 месяца назад +2

    በእዉነት የአማንኤል እናት ድንግል ትረዳሻለች ደግሞስ አበሻ በሞላበት አገር ኧረ የሚያዉቃቸዉ ሰዉ አይጠፋም አሁን መልስ ታገኛለሽ አይዞሽ ብቻ ከስዋ ጋር ያለሽ ግንኙነት የበለጠ አሳምሪ ❤

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 месяца назад +2

    አንቺ በወቅቱ መስጠትሽ ጥሩ ነው ባትሞቺም እነሱ ጥሩ ነው ያደጉት አሳዳጊያቸው ምን ክፋት የለባትም አትኮነኛት እራሳቸው ይፈልጉሻል

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 2 месяца назад +3

    ልጆችሽን ስላሰደገችልሽ. ልትመሰገን ይገባል. ከዛበተረፈልጆችሽ ሲያድጉ ፈልገውሽ ይምጡ ከዛበተረፈ ስሰጫቸው. ነው. ያጣሻቸው. አንችን የመርዳትም. ግዴታየለባትም. ደብዳቤ መፃፍም ደግስለሆነች ነው. በሁወት መኖርም ቢፈርም ለቤተሰብዌት መስጠት ወይም የፈጠራቸው አምላክ ያውቃል ብለሽ በሂወት እያልሽ እንደሆንሽ ሁነሽ መያዝ ነበር.አሁን አሳድጋቸዋለች ልጆችትምርትእስኪጨርሱ.እራሳቸውን እስኪችሉ. መታገስ ይሻላ ል

  • @user-oi8ii6ez1z
    @user-oi8ii6ez1z 2 месяца назад +5

    I know it is hard but you did gave up your children. So let the kids have peace. They will contact you when they are ready. Don't Disturb them.😢

  • @eteneshkassaye8268
    @eteneshkassaye8268 2 месяца назад +5

    አሁን አነጋገርሽ በሙሉ እልህ ይህ ሚዲያ ሊያስገድድልሽ አይችልም ልጆችሽ ትምህርት ይጨርሹ በአሁኑ ሰእት ከፍለው የሚማሩ ስለሆኑ አርፈሽ ሌሎች ቤተሰብ ይራባሉ የምትይውን እርሽው እሁን ስአት ገናናቸው ራሳቸውን አይችሉም አሜሪካ መሄድ ማለት በዚህ እድሜ ምንም አቅም ትራንስፖርት ከፍሎ ማምጣት አይችሉም ስለዚህ ትእግስት ኳሎጅ እስኪ ጨርሱ ጠብቂ

  • @lalaside9094
    @lalaside9094 2 месяца назад +2

    ልጆቹ በጥሩ ሁኔታ እንደተያዙ ፈገግታቸው ያስታውቃል እህቴ ልጆችሽ አድገዋል በአሁኑ እድሜያቸው ከሷ ቁጥጥር ስር የወጡ ናቸው ትልቁ ልጅሽ እንዳልሽው ከአንቺ ሲለይ በደንብ ያውቃል ብለሻል ፍላጎት ካለው ቤተሰቡን ለመፈለግ ብዙ አማራጭ አለው ለአንቺ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @user-dz3si6bq7k
    @user-dz3si6bq7k Месяц назад +1

    እንኮንም ሰጠሻቸው እደዚህ ሁነው አያድጉም ነበር አቺ ተጎድተሽ ያቺ ያለፍሽበትን እነሱ እዳያልፍ ማረግሽ ጎበዝ ካሁን በሃላ እነሱ ቢረዱሽ ጥሩ ነበር

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 2 месяца назад +1

    የኔ እናት በጣም የዋህ ነሽ እንዴት ልምጣና ልስራ ትያለሽ አ/አ ሆነሽ መጠበቅ ነበረብሽ ብትሄጂ እኮ ልጆቹን ትቀማኛለች ብላ ትፈራለች ደሞ በቋንቋ ምክንያት በሌላ ሰው መልእክት ስለምትላላኪ ምን እንደሚባባሉ አታውቂም መልእክትሽን በጥንቃቂ በምታምኚው ሰው ላኪ ብዙ ጊዜ ቤተሰብን ሞተዋል ነው ሚሏቸው እና ለልጆቹም የተባለ ነገር ይኖራል አጣሪ

  • @ggbh7225
    @ggbh7225 2 месяца назад +1

    እራስ ወዳድ ነሽ ዛሬ ነው አያት አክስት እምትይው የት ያቋቸዋል ተንኮለኛ እልህ አታሲዣት

  • @meazakissoonchand8884
    @meazakissoonchand8884 2 месяца назад +13

    You gave up when it was convenient for you no judgment here but,you need to wait until it's convenient for them don't disturb
    This children

  • @loveethiopia820
    @loveethiopia820 2 месяца назад +7

    She is a good adopter mother and please understand her

  • @user-ob8ej8ih3f
    @user-ob8ej8ih3f 2 месяца назад +2

    መች ልጆዎች እንደ እናት ይሆናሉ አይይይይ እነሱን ከተመቻቸው ለቤተሰብ ግድ አይሰጣቸውም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @ethiodagi9570
    @ethiodagi9570 2 месяца назад +2

    ይሄንህመም አውቀዋለሁ እህቴ ስሜትሽንእኔ በደምብእረዳዋለሁ እባካችሁእንዳንድ የማይሆንአስተያየት የምትሰጡ ሰዎችጥንቃቄአድርጉ ማንምሰው ልጁንወዶአይሰጥም የደረሰበትነው የሚያውቀው እህቴእኔም ይሄውለ 22 አመትእንደተሰቃየሁ አለሁፈጣሪልባቸውን ያራራልን እኛየምንፈልገውልጆቻችን እንዲረዱንና እንዲያቅፉንእንዲስሙን ብቻነው የምንፈልገው

  • @user-rn9sv6ls6l
    @user-rn9sv6ls6l 2 месяца назад +9

    Leave the kids alone. Wait until they want to contact you. Don’t mess their life now appearing after so many years. You gave them up that is all. I think you need counseling to lead your life.

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ በአገኘሽው ሁሉ ሚዲያ ቅረቢ ህዝብ እንዳያግዝሽ ድንግል ማርያም ትርዳሽ

  • @samukassa4671
    @samukassa4671 2 месяца назад +7

    የት እደምኖሩ እስተት ካወቅሽ እነርሱን መፈልግ በጣም ቀላል ነው ስማቸውና የመኖርያ አድራሻ ካወቅሽ ልጆቹን መፈለግ በጣም ቀላል ነው ስማቸውና የምታሳድጋቸው እናት ስም አሳውቅን እኛም ፍለጋውን እንቀጥላለን በበኩለ ከዝህ በፍት ብዙ አስተዋፅኦ አድርገዋለው አንድ ልጅ አሜርካ መጥቶ አባቱን ስፈልግ ነበር አባቱ ኤሪትያ ምድር ላይ ነው ህይወቱ ያለፈው ለሴው ልጅ በቅ ነው እንፈልጋቸዋለን Arizona ብለሻል እኔ ካለሁበት የ23 ሴዓት መንገድ ነው አድራሻ ካለሽ መፈለግ እንችላለን አይዞሽ :: please give us information about there Address thank you.

  • @sirgutenorville3660
    @sirgutenorville3660 2 месяца назад +2

    እኔ ብዙ አሳዳጊዎች ጓደኞች አሉኝ ልጆችን እንዴት እንደሚያሳድጉ አውቃለሁ እሰበሰባቸዋለሁኘም እና ዉሸት የምትነግርሸ አይመሰለኘም እንዳልሸው በጉርምስና ግዜ ያሰቸግራሉ ብዙዎችን መክሪያለሁ

  • @be8cab
    @be8cab 2 месяца назад +2

    አልፈርድብሽም አንቺም እናት ነሽ ግን ልጆቹን ያሳደገችው እሷ ናት ልጆችሽ ነጥሩ ሁኔታ አድገዋል። ዋጋ ከፍላለች፣ ልጆችሽ የደረሱበትን በየግዜው መንገሯ ግን ጥሩ ሰው ስለሆነች ነው ምንም የማይጽፉም አሉ። ጸልይላቸው፣ጥሩ እናት ይዛልሻለች ፣አታስቸግሪያት፣ ከፈለጉሽ እነሱ እራሳቸው ሲዘጋጁ ያናግሩሻል። ጠንክረሽ ስሪ የአሜሪካ ልጆች ወላጅ እይረዱም ለራሳቸው ከሆኑም ጥሩ ነው

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 Месяц назад +1

    እውነታው ውን ልንገርሽ እህቴ
    እዛ ያሉ ሀበሾች ይተባቡሩሻል አይዞሽ እህቴ

  • @sofiyasani9282
    @sofiyasani9282 2 месяца назад +1

    እህቴ አይዞሽ ይች ሴት መጥፎ ሰው አትማስለኝ ነገር ግን ለትንሽ ግዜ ትግስት አድርግ የአሜርከ ልጆች አንች እንደምተስብ አይዴለም ባርች አይዞሽ አሁን ግዜው እሩቅ አይደለም ትንሽ ታጋሽ እግዘብሔር ይርደሸ

  • @munaali4698
    @munaali4698 2 месяца назад +8

    ኪድ ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ ወይንዬ ፈጣሪ ከልጆችሽ ያገናኝሽ እባካችሁ አሜሪካ ያላችሁ እባካችሁ እርዶት ለፈጣሪ ብላችሁ🙏🙏

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 2 месяца назад +4

    አሳዳጊዋቹ አይዋሹም በትክክል ነው ነገር ግን በነፃነት ነው የሚያድጉት

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 2 месяца назад +2

    እህቴ ፡ ፈጣሪ ፡ አምላክ ፡ ይርዳሽ ፡ ነጭ ፡ ሁሉ ፡ ጡሩነው ፡ ማለት ፡ አይቻልም ፡ ከሁሉም ፡ የሰው ፡ ዘር ፡ ደግ ፡ እንዳለ ፡ መጥፎም ፡ አለና ፡ ለማንኛውም ፡ እንባሽን ፡ ፈጣሪ ፡ ያብስልሽ ፡ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @mulualemgena4105
    @mulualemgena4105 2 месяца назад +3

    አይባልም ከአሳደኘቻቸው ከእናትም በላይ ነች መውለድ ቅንቆ ነው ከአደጉ በሀላ ና ፓንፔርሰ የጣለ ማንም ይፈልጋልእሰከሆነ የት ነበርሺ ወሳኙ ልጆች ናቸው ኦረ እፈሪ

  • @kasechmeka8878
    @kasechmeka8878 2 месяца назад

    አይዞሽ እነሱም የማነት ጥያቄ ሲመጣባቸው ይፈልጉሻል ራስሽን ጠብቂ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 2 месяца назад +3

    ነጯ እውነቷን ነው ግን ብዙ ጊዜ ህጻናት በውጭ ካደጉ ሌላ ሰው ነው የሚሆኑት እኛ የወለድናቸውም አብረናቸው እየኖርነ በጣም ነው የምንቸገረው

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ጉድፌቻ የሚሄድ ልጆች ሌላ እናት አላችሁ ሲባሉ ለመቀበል ትንሽ ያስቸግራቸዋል እናትየዋ ናት ማለት አሳዳጊዋ ናት ልብዋ ፈቃደኛ መሆን ያለበት እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @user-rd7iu9ig2e
    @user-rd7iu9ig2e 2 месяца назад +2

    ለምን እዬሀ ሚዲያ ወይም ሸገር ኢንፎ አትሄጂም ብዙ ተመልካች ስላላቸው ተመዝግበሽ ብትቀርቢ የሚሻል ይመሥለኛል

  • @helengetachw
    @helengetachw 2 месяца назад

    አይዞሽ የኔ እህት እዝጋብሄር ይጠብቅልሸ.

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 месяца назад +1

    Thank you. Kidi God bless you 🙏

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ም ይርዳሽ አይዞሽ በጣም ተሰምቶኝ ነውየማዳምጥሽ የነበርኩት ኢ ቢ ኤስ ብታናግሪ

  • @elsatiddy9746
    @elsatiddy9746 2 месяца назад +2

    ለማንኛውም ልጅችሽን እንድታገኚ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @RemedanKeremu
    @RemedanKeremu 2 месяца назад +1

    ኪዱዬ ጉዳይሽን ሁሉ ፈጣሪ ያቅልልሽ❤❤

  • @RemedanKeremu
    @RemedanKeremu 2 месяца назад

    ኪዱዬ ጉዳይሽን ሁሉ ፈጣሪ ያቅልልሽ

  • @everydayuse305
    @everydayuse305 2 месяца назад +6

    ወይ ጉድ ሆርሞን አጥረት ነው ማለት አብዛኛዎቻችን ያጠርነው እኔማ ልጆቼ ወደታች እያዩኝ ነው

    • @user-ur7hp7sl9q
      @user-ur7hp7sl9q 2 месяца назад

      😂😂😢

    • @be8cab
      @be8cab 2 месяца назад

      Haha ተመስገን ይሁና

  • @geemayle7969
    @geemayle7969 2 месяца назад +2

    ዉጭ የምንኖር ሰወች እናውቀዋለን እንኮን ከወላጆቻቸው ተለይተው ሀይማኖትና ባሀልአቸዉን እለት ተእለት እጎናቻው እያሳየናቸው በሁለት አለም አመለካከት ድብርብራቸው ነው የሚወጣው፣ እራሳቸውን የሜጠፍም አሉ!!የሚወስደው ጉልበት ቀላል አይደለም!!
    መንግስት የሚረዳቸው ከሆነ እናአት አለሁ ስትይ ጭራሽ ልምጣ ስትይ መስመርሩን ማለፋ ስላልቻለች ይሆናል!!

  • @alganehwmariam5970
    @alganehwmariam5970 2 месяца назад

    በጣም ጎበዝ እና ከተማሩት ሴቶች የበለጠ አስተሳሰብ ያላት እውነተኛ እናት ። እግዚአብሔር ልጆችሽን ለማየት ያብቃሽ።

  • @tegestayele1900
    @tegestayele1900 Месяц назад

    እሷን ምንም መዉቀስ አያስፈልግሽም ልጆቹ እኮ አሁን በራሳቸዉ የሚወስኑበት እድሜ ናቸዉ::ልጆችሽን እኮ አሳደገችልሽ በዚህ ላይ ሁሌም መልእክት እየላከችልሽ ነበር:: አንድ ነገርም እወቂ እነሱም ላይፈልጉሽ ይችላሉ

  • @sige7116
    @sige7116 2 месяца назад +1

    እህቴ እግዚአብሄር ከልጆችሽ ያገናኝሽ ግን እኮ ልጆችሽ እራሳችው የሚወስንበት እድሜ ደርሰዋል እናት እንዳላቸው አያውቁ ይሆናል እሷን በፀባይ መያዝ አለብሽ አንችን የመርዳት ግዴታ ወደአሜሪካ የማምጣትም ቢሆ ልጆችሽ ግን ማምጣት ይችላሉ እናት ስለሆንሽ እሳን ሳታበሳጪ ከልጆችሽ ጋር ለመገናኝት መጣር ነው እነሱ ቅን ናቸው ታገናኝሻለች

  • @BrishBrish-bi8so
    @BrishBrish-bi8so 2 месяца назад +2

    የልጆቹም የበኋላ የማንነት ጥያቄ መልስ እንዳያጣ ቢገናኙ መልካም ነው። አሳዳጊዋ ብትተባበራት መልካም ነው።

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 месяца назад +8

    ለሁሉ እንዲዳረስ share, like Subscribed አድርጉ እባካችሁ 🎉🎉

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 2 месяца назад

    እህቴ በመጀመሪያ አላህ መጨረሻሺ አምሮ በሠላም ያገናኝሺ ያዉ እናት ሳትቸገር መቸም ከሷ አታርቅም የተሻለ ሂወት መርጠሺ ነዉ የላክሻቸዉ ግን ሴትዮዋ. ደግ ሠዉ ናት እደሄደቺ አድራሻዋን ብታጠፉ ምን ትሆኝ ነበር ደግሞ ፎቶአቸዉን በደብ አትልክልኝም አታገናኘኝም ስላልሺዉ አቅሙ አሷት ለሌላ ሠዉ ሠታቸዉ እንደሆነ በቅርብ እሷጋ ከሌሉ ደግሞ ከባድ ነዉ ብቻ ታገሺ ይሄን ይሀል አመት ቆይተሺ የለ

  • @user-yu6iw4wf6o
    @user-yu6iw4wf6o 2 месяца назад +2

    ፈጣሪ ለአይነ ብረሀን በሰላምእድሜ ጤናሰቶሽ ለማየት ያብቃሽለሁሉም ጊዜ አለው

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 2 месяца назад +1

    እማ እውነት እርዳሻለሁ ግን አንቺስ እሞታለሁ ብለሽ ነው አጎት አጎት አያት የምትያቸው ያኔ የት ነበሩ ብቻ እሱ ይርዳሽ

  • @baqalesagni3505
    @baqalesagni3505 Месяц назад

    እባክሽን እህቴ የማደጎ ልጆች እድሜአቸው 18አመት እስክሆናቸው ከቤተሠብ ማገናኘት እድገታቸውን ያበላሻሻል አይፈቀድም ሴትየዋንም አታስቸግሪያት

  • @RemedanKeremu
    @RemedanKeremu 2 месяца назад

    ኪዱዬ ጉዳይሽን ሁሉ ፈጣሪ ያቅልልሽ❤❤❤❤

  • @Edentesfaye-ii1nc
    @Edentesfaye-ii1nc 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 месяца назад +2

    ጫና ሳታበዥባት አልቀረሽም ሴትዮዋን አለሳልሰሽ ያዣት

  • @temesgen-77
    @temesgen-77 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢አይዞሽ እግዚአብሔር መንገድ አለው

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 2 месяца назад +2

    አሁን እራሳቸው ችለዋል ከፈለጉ እራሳቸው ይፈልጉሻል 18አመት በላይ ናቸው

  • @bethlehembikis3177
    @bethlehembikis3177 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ወይንዬ😢

  • @user-hu4om4zx2v
    @user-hu4om4zx2v Месяц назад

    ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ ውዴ

  • @user-bc6vu3ht5d
    @user-bc6vu3ht5d 2 месяца назад +4

    Egzabhier Amlak keljochsh gar beselam yagenagnish . Egzabhier Amlak melkam newu ayzosh tebarekilgn .

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @bcvuhtd

  • @firehiwotefirem6034
    @firehiwotefirem6034 2 месяца назад +7

    በጣም ጥሩ ሰው ናት በችግር ሰጠሽ ግን የልጅችሽን ሕይውት ለማበላሸት ሀሳብ ካለሽ ሴትየዋ ክሰሽ አሁን አደገው ሰላየሽ ነው እሶ ያንችን ሸክም ተሸክማ ሰላሳደገችል ማጎረምረም ለምን ፍለግሽ ፎቶ እየላከችልሽ ምን ትፍልጊያለሽ ተምረው ጥሩ ቦታ እንዲደርሱ ክፍለክሽ ትግስት አርጌ

    • @Maryg05
      @Maryg05 2 месяца назад +1

      ሰጠው ሲያበቁ ፈረጆ ቀላል ለፋታ ያሳደገችውን ሰንት ከፋላ አሁን መውቀሰ አይከብድም Thank you ከማለት አይ ሰው ክፉ

    • @munaali4698
      @munaali4698 2 месяца назад +1

      የሶን ጥሩነት አልካደችም ግን በድምፅ ልሰማ ማለቷ ጥፈት የለውም ፎቶ አየች እጂ እንዴት ሆነው እንደሚኖሩ አታቅም በጉዲፈቻ የተወሰድ ብዙ ችግር የደረሰባቸው አሉ

  • @sameri424
    @sameri424 2 месяца назад

    አይዞሽ ይገኛሉ እመቤቴ የልጅን ጉዳይ ታውቀዋለች

  • @ANDREA_GABRIELE12
    @ANDREA_GABRIELE12 2 месяца назад +3

    እናቶች ተባበሩ🙏🏻

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 месяца назад +1

    በእነሱ ያልፍልኛል ብለሽ እናት አይደለሁም አክስት ነኝ ብለሽ ሽጠሻቸዋል ዋናዋ የደከመችና አሳዳግዋ ናት ያለ ማገናኝት ትችላሌች ትክክል አያት ሽጠሻል

  • @Tsega-kp2et
    @Tsega-kp2et 2 месяца назад

    የንየ መር እ/ብሄር ያጋናኝሽ ኣይ ዞሽ እድሜየ የሰጠሽ እ/ብሄር ይርዳሽ ኣዎ የል ጅ. ነገር ከባድ ከባድ ነዉ ታገኛቸዉ ኣለሽ ማርየ በጣም ይገርማል በርቺ

  • @user-yu6iw4wf6o
    @user-yu6iw4wf6o Месяц назад

    እንኳን ደሰ አለሽ 😊

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 2 месяца назад

    ልጅ እኮ መውለድ ብቻ አይበቃም። ቢቸግርሽም ከአንቺ ጋራ ቢራቡ ይሻላቸዋል። ዋናው በፍቅር አብሮ ማሳደግ ነው የሚበልጠው።

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 2 месяца назад

    አይዞሽ ምንም አትሆኝም ታገኛችዋለሽ

  • @user-gk4cv3dj2q
    @user-gk4cv3dj2q Месяц назад

    እድለኛ ነሽ ሴትየዋ ጥሩ ሴት ነች

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782 Месяц назад

    እሶ በነሱ እየተጠቀመች ነው
    እህቴ አሮዞና ትልቅ ከተማ ነው
    አሮዞና የት ምክንያቱም በበተክርስቴያን ወይም የሀይ ስኩሉ ስም ምን ይባላል
    እባክሽ በትግስት አድራሻውን በትክክል ውስጅ እኔ ምኖሮው አሮዞና ነው አይዞሽ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 2 месяца назад +3

    God. Is. good sister

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እኔ ክፉ አልናገርም 😢

  • @lemlemsiyom4437
    @lemlemsiyom4437 2 месяца назад +1

    አቺ ጉበዝ እናት ነሽ ❤

  • @firehiwottsehay9314
    @firehiwottsehay9314 2 месяца назад +3

    ለምን የኾርምን ለውጥ አስፈለገ? ለምንደበቀች? ምክንያቱሰ እግዠያብሔር የልጆች አምላክ ይርዳሸ🙏🙏🙏

    • @tayeyimer5475
      @tayeyimer5475 2 месяца назад

      ልጁ በተፈጥሮ አጭር እንደነበረ ተናገረች እኮ ቀላል ህክምና አይደለም