Lemn Sissay ኢትዮጵያዊው ሚሊየነርና አስገራሚ መጨረሻው Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Lemn Sissay ኢትዮጵያዊው ሚሊየነርና አስገራሚ መጨረሻው Salon Alem Salon Terek
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    ውሎ አዳራችን ምን ይመስላል? የማን ቤት ፈርሶ የማን ቤት በጀ? ሳሎን ዐለም አቀፍ! ከትልቋ ዐለም እስከ መኖሪያችን አፍሪካ ከጥልቁ እስክ ምጡቁከፍንዳታው እስከ ብስራቱ
    ከአዋጁ እስከ ለቅሶው፤ ሁሉንም ያካፍላችኋል፡፡ ዕለት ዕለት ያየውንና የሰማውን መረጃ በዝርዝር ያሰራጫል፡፡
    ሳሎን ዐለም!
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

Комментарии • 162

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +9

    እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ❤❤❤❤❤

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 3 месяца назад +38

    ለዚህ ያበቃው የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ❤❤❤❤❤❤

    • @tenubekele5553
      @tenubekele5553 3 месяца назад

      ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @mululegesse9975
    @mululegesse9975 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 3 месяца назад +38

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። ለምን ለወደፊቱ ሌሎች ህፃናት የእሱ አይነት በደል እንዳይደርስባቸው መታገል አለበት። ነጮች በተለይም እንግሊዞች ዘረኛ ስለሆኑ። ተራኪውንም እናመሠግናለን በርታ።

    • @teshayearaya1712
      @teshayearaya1712 3 месяца назад +3

      ለምን ምንም ማድረግ አይጠበቅበትም እንግሊዞች ዘርኛ ነው ያልከው የአባባን ወደማማ አደረከው

    • @eyerusalemchifraye1609
      @eyerusalemchifraye1609 2 месяца назад

      😂0​@@teshayearaya1712

  • @conniebistat9930
    @conniebistat9930 3 месяца назад +16

    What a sad and happy ending. My dear Ethiopian brother, I’m sooo proud of you for what you’ve accomplished in this journey! Keep shining the best is yet to come!❤❤

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 3 месяца назад +39

    ዋውው እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አበቃህ አንተን ፈጥሮ ላሳደገህ ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ አሜን
    ኢትዮጵያዊ ስለሆንክ እጅግ በጣም ደስታ እና ኩራት ይሰማኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እዲሰጥህ ምኞቴ ነው❤❤❤ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ ለዘላለም የፈጠራቸውን እግዚአብሔርን ያመልካሉ አሜንንንንንን❤❤

    • @giovannarosa3447
      @giovannarosa3447 3 месяца назад +1

      Yefetari serategn hono befetari memret bemdr bezch alem ende werk meneter ende enku mentat new yh yeadam zer sioln diyabilosn tewgto ashenful bemdr lay ende kdusanat tewagtwal yefetari sra dnk new beyemedaw eyesus ydnala getan tekebele gheta endih alegni yemtl yeadam zer gente mengste semayat bekelal atgegnim kzihsew teredu Mngste semayat endewrk tenero ende enku edezih yeadam zer metatnew kezh yeslase ftr teamru ante yeadam zer yhn hulu mekera tekebleh bevo sran eyasebk betegbar eyaderek slehone mechereshahn yasamr edmena tena tegawn yalbsh fetariye srah dnk new amesegnhelehu🙏

    • @LidiyaLidiya-mq8vw
      @LidiyaLidiya-mq8vw 3 месяца назад

      This

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 3 месяца назад +27

    እንዲህ ነው ጀግንነት ለምን ሲሳይ አላህ ይጠብቅህ ተባረክ በርታ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nafisaahmed6061
    @nafisaahmed6061 3 месяца назад +14

    ባገኜውና ባቅፈው ደስ ይለኝ ነበር እንደዛ ተሰማኝ ወንድሜን❤

    • @Jobhabesh
      @Jobhabesh 3 месяца назад +1

      Piccadilly shop centre Manchester ኣግኝቸው ነበር ግን ኣብረው ፎቶ ባለመነሳቴ ዛሬ ቆጨኝ ግን ኢንሻኣላ ሌላ ቀን ኣገኘዋለሁ

    • @Lifeber
      @Lifeber 2 месяца назад

      Me too❤

  • @yalemmekonnen1374
    @yalemmekonnen1374 3 месяца назад +5

    እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው፡ በጣም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ደጋግሜ፣ ደጋግሜ ባዳምጠው ሊሰለቸኝ ያልቻለ ታሪክ፡፡ ደሞ እንኳን ኢትዮጵያዊ ወንድሜ ሆንክ ❤

  • @marthaabib7824
    @marthaabib7824 3 месяца назад +24

    እግዚአብሔር መልካም ነው የሚለው ቃል ያንሳል ድንቅ ነው ያያል ተመስገን ጌታ እየሱስ።

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +11

    አይ ወገኖችን በየቦታው ተበተን።አላህ አንድ ላይ ይሰብስብን ባገራችን ።

    • @TesfayeKasahun-jg2lz
      @TesfayeKasahun-jg2lz 3 месяца назад

      አሜን ✝️🇪🇹👨‍👩‍👦❤🙏🙏🙏

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 месяца назад +4

    "የማርሸት" ነው የምሥራች አይደለም::

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +10

    ደስ የሚል አስገራሚ ታሪካዊው ሰው ነው አላህ እንኳን ለዚህ አበቃው።ስንቱ አለ ግራ ገብቶት ምን ሆኖ የቀረ ምርጥ ወንድማችን ለሁሉም ተስፋ ነው ❤❤❤።ተባረክ እናቱም ትመስገን❤

  • @addis1395
    @addis1395 3 месяца назад +4

    ምን ሆናችሁዋል ለምን ይጋነናል ? ውሸት ነው እርሱ እናቱ እንግሊዝ አገር ለማደጎ ጥላው መጣች እንጂ ጎዳና ተዳዳሪ ሆኖ አያቅም

    • @rask-manmichaelk6287
      @rask-manmichaelk6287 3 месяца назад

      ይሄ ዩቴብ ቤዘነስ ወሬኛ አደረገ ስውን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 месяца назад

      ትክክል በዛን ግዜ ጥሩ ነበር Orphanage ነበር የገባዉ።

  • @bickim5224
    @bickim5224 3 месяца назад +7

    What a beautiful story and a Happy Ending! I am glad He found his mom and his family! Welcome Home ! You are a proud Ethiopian and we all are your family! You are not alone!

  • @HelenSarhe-oc1tw
    @HelenSarhe-oc1tw 3 месяца назад +7

    ወድምዬ ብዙ ኢትዮጵያውያን እህትና ውድም የሚሆን ህዝብ ነው እንውድሀለን እኳንም ተሳካልህ።

  • @wm72852
    @wm72852 3 месяца назад +7

    ያሰብከውን ሁሉ መድሐኒያለም ይርዳህ .ደግሞ ታደርገዋለህ ❤❤❤❤

  • @tigistkebede794
    @tigistkebede794 3 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው:: እንደ ዳዊት ሊያከብርህና ሊያነግስህ ሲፈልግ ጎልያድን ያህል መከራ ያመጣብሃል:: እክህን ይዞ ያሻግርሃል:: እናትህ ለምን ብላ ጠየቀች:: መልስም እእገኘች ብዬ አስባለሁ::

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 3 месяца назад +6

    Your name Lemn is for the time of this. You change people's life and teach others. I don't blame your Mom or Father because you're created to do this and be yourself. You are always in God's hand in your Mom's heart. Keep inspiring others miracle Man ❤❤❤❤

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 3 месяца назад +9

    I'm. the. same. u. no one. with. out. God. // God. is. good

  • @እስላሚክ
    @እስላሚክ 3 месяца назад +4

    00:16 ሰከንድ ላይ የለበሰው ልብስ ቢሊየነር ባያደርገው ነው የሚገርመው 😅

  • @HassenSabri
    @HassenSabri 3 месяца назад +3

    ነጮች ሁሉም ባይሆኑም ክፉዎች ናቸው ይሄ ልጅ ልጅነቱን ነጥቀው አደገ ግን በራሱ ጥረት አላህ እረድቶት ጥሩ ደረጃ ሲደርስ መሸለም ስልጣን መስጠት ይፈልጋሉ ብዙ የምናያቸው በማደጎ መጥተው የተለያይ ሱስ ገብተው የሚሰቃዪ ብዙ አለ እንኳን ለዚህ በቃህ

  • @ElsaAlene
    @ElsaAlene 3 месяца назад +9

    መጨረሻው እንኳን ለዚ አበቃህ

  • @southbankification
    @southbankification 3 месяца назад +4

    እኔ Lemn Sissay ነኝ። ይህ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተሰብስቧል። ኤ.አይ. ብዙ ስህተቶች አሉ። ወዳጆች ሆይ በአህያ አትመራ።

    • @SalonAlem
      @SalonAlem  3 месяца назад

      በምን እናረጋግጥ አንተ መሆንህን!,

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 3 месяца назад

      እውነት ለመናገር የለምን ሲሳይ እውነተኛ ታሪክ እንግሊዝ ሀገር በ1993ዶክመንተሪውን በእንግሊዘኛ አይቼዋለሁ እና ባህርዳር ላይ የተከሰከሰው አይሮፕላን አብራሪ የነበሩት ፓይለት ልጅ እንደሆነ መጀመሪያ እናቱ ለማደጎ የሰጠችው ሆስቴል ሄዶ ማስረጃውን እንዳገኘ ከዛ Ethiopian airlines መጥቶ የአባቱን አድራሻ እንዳገኘ ከዛ የአባቱን ልጆች ወንድሞቹን ተዋውቆ ባሕርዳር አይሮፕላኑ የተከሰከሰበት ቦታ ወስደውት የአይሮፕላን ከቨሩን ስብርባሪ እያሳየ ዶክመንተሪውን እንደሰራ የሰማሁት ይመስለኛል የማላስታውሰው የእናቱን ጉዳይ ብቻ ነው ይሄ እንግዲህ ከ25 አመት በፊት ይሆናል

    • @baniget7068
      @baniget7068 3 месяца назад

      Please contact Salon Tube , we want to learn more about you. Thank you!

    • @Elenimekont7404
      @Elenimekont7404 2 месяца назад

      Lemn are you guy ???

    • @mameasfaw9974
      @mameasfaw9974 Месяц назад

      ​@@Elenimekont7404???

  • @WowLadeya
    @WowLadeya Месяц назад +1

    ስላንተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ የፈጠረውን የማይረሳ ድንቅ አምላክ ነዉ. ጌታ ሆይ እኔ ባሪያህን አስበኝ የተጣልኩኝ የተረሳው ነኝና 😢😢😢

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 3 месяца назад +7

    ይሄ የእኔን ልጅ ታሬክ ይመስላል በውጨ አገር ት|ቤ እያለሁ ከጉደኛየ ጋር የተፋጠረው ልጅ ይሄው ከስላሳ አመት በሃላ DNA ላይ ከብዙ ሜሌዩን ስውች መካከል ተገናኝን ተመስገን በህይወት መገናኝት።

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 3 месяца назад +6

    ጌታ ያበርታህ ሁሌም ጌታ ደሰ የሚሰኝበትን በማደረግ በርታ !

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 3 месяца назад +6

    እግዚአብሔር መልካም ነው ብቻውን እናት ብቻውን አባት ይሆናል ስሙ ይክበር ይመስገን❤

  • @SaladinMohammed-kz3ku
    @SaladinMohammed-kz3ku 3 месяца назад +19

    ስሙ እራሱ ቅኔ ነዋ ለምን ሲሳይ ?

    • @helenalamin9762
      @helenalamin9762 3 месяца назад +1

      ለምን አሁን ሆነ ተወለድክ ማለት ይመስላል ፋችዉን ባያዉቅ ይሻላል

  • @selamlehagere7692
    @selamlehagere7692 3 месяца назад +2

    ለምን ሲሳይ የተለያየ ቃለ መጠይቅ ላይ ታሪኩን ተናግሮአል , ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነው, ተራኪ እናመሰግናለን

  • @azebg7176
    @azebg7176 3 месяца назад +5

    በጣም አመሰግናሎህ ተምርበታሎህ ።

  • @mekdesdegu9099
    @mekdesdegu9099 3 месяца назад +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የኡትዬጵያ አምላክ ይርዳው ቀሪው ህይወቱን በደስታ በሰላም ያኑረው

  • @AddisInnovation
    @AddisInnovation 3 месяца назад +3

    It's very interesting to hear your story. Growing up from foster homes, feeling unwanted, and not knowing your roots, your success is truly impressive. You are a great role model for everyone. We are happy for you and love you. Your success inspires all Ethiopians, and we believe there is much more to come. Thank you for sharing your story.

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 3 месяца назад +4

    ትልቅ ትመህርት ነው

  • @GizawAnden
    @GizawAnden 3 месяца назад

    ምነዉ፡አምላኬ፡በዓለም፡ዙሪያ፡በተለያዩ፡መንንገድ፡እንደነዚ፡ያሉትን፡አገራችንን፡ቢያስተዳድሩን፡ከብሄርተኝነትና፡ከዘረኝነት፡እንኳን፡መላቀቅ፡እንድንችል፡አገራችን፡በዘረኝነት፡ስለ፡ተናወጠች፡፡

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 3 месяца назад +2

    The path of every soul is a history; however bizarre, beautiful or insane it may be, but the footprint of certain soul imprinted along one's timeline is incredibly inspirational, motivational, and solid encouragement for others who may be in the same or similar shackling circumstances. As Ethiopian, my heart melts as I hear this story. Thank you for sharing, and I'm proud of you "WHY"

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 3 месяца назад +3

    ጀግና ሰው! እናመሰግናለን ኢትዮጵያን ስላስጠራክልን፡ ስምህ በራሱ ጥልቅ ምስጢር ነው ለተተኪው ትውል መልካም አርአያ ነህ፡ ብሩክ ሁን

  • @ethioger
    @ethioger 3 месяца назад +1

    እንዲኽ ቁም ነገር ያለው ጠብሰቅ ያለ የዩቲዩብ ፕሮዳክሽ ናፍቆኝ ነበር። ሜኒስትሪም ላይ ካለ ስለማላውቀው ነው። በርቱ!

  • @YitbarekYalew
    @YitbarekYalew 3 месяца назад +3

    What a touching story and happy ending you are one of us and the son of the soil 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @marimadawud608
    @marimadawud608 3 месяца назад +1

    I am proud of your achievement. GOD be with you all the way❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 3 месяца назад +2

    Any body who reads this please share to the Unversty lecturer SETOTAWE HEARING THIS HE JUST CAME TO MY MIND (HE was a homeless too)

  • @MameYegeta-z7z
    @MameYegeta-z7z 3 месяца назад +2

    ኢትዮጵያዊ ማለት በደሙ ውሰጥ ያለችው ያችው እማማ ኢትዩጵያ ናት!

  • @Nhattyk
    @Nhattyk 3 месяца назад +1

    ትክክለኝ ስም ነው እናቱ ያወጣችለት ለምን ያባቱም ስም ይገርማል ሲሳይ ከሱ ሂይወት ጋር ተመሳሳይ ነው

  • @ccc-zu9pv
    @ccc-zu9pv 2 месяца назад +1

    Jegina new,,,, korto agerun akora

  • @rabigodana
    @rabigodana 3 месяца назад +2

    This very touching And interesting history

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr 3 месяца назад +4

    I am so proud of you!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kahassekahsay8531
    @kahassekahsay8531 2 месяца назад +1

    lemn is not Ethiopian he is from Ethiopia but he British citizen.

  • @טסנה
    @טסנה 3 месяца назад +1

    የልዑሉ አፅም እንኳንባለለት እንግሊዝ ሀገር በስላም እንዳረፈ ይቅጠል
    ኢትዮጵያ መጥቶ በዛሬው ፓለቲካ መኖር ያም አያገኝ

  • @manugebre8253
    @manugebre8253 Месяц назад

    እዉነት ነዉ? ኧረ ስንት ኢትዮጵያን በጉዱፈቻ ተሰጥቶ ትልቅ ቦታ ላይ አሉ ማንነታቸዉ ሳያዉቁ እየቀሩ እንጂ ለዉጭዎቹ መጠቀሚ አድርጎቸዋለ

  • @meleywoldemichael5626
    @meleywoldemichael5626 3 месяца назад +2

    Gen semun man new yawetalet ?? Betam yassazenal gen 🥲🥲

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr 3 месяца назад +3

    You are so handsome and clever 😍 Ethiopian

  • @tenubekele5553
    @tenubekele5553 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ እንኳንም በህይወት ቆይቶ እዚህ ደረጃ ላይ ደረሰ አይደለም እናቱ የወለደችው እኛ ኢትዮጵያውያኖች ኮርተንብሀል እንኳንም እናቱን በሕይወት አገኘሀት

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 3 месяца назад +8

    እውነት እማማ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ሰው ያስፈልጋታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Lula124tube
    @Lula124tube 3 месяца назад

    ካላገባ እኔን ያግባኝ የአድሜ ልዩነት doesn't matter

  • @meheretnardos1894
    @meheretnardos1894 3 месяца назад +1

    May God bless and guide him! I wish you could tell us more about his adapted parents. Did he go visit them after he became known? Or did they watch him on Tv accidently?

  • @AynuyeAynuye
    @AynuyeAynuye 3 месяца назад +1

    Effff Egziabher yimesgen Ewunet Talake neh Egziabher ❤

  • @yeshiworkgashu3192
    @yeshiworkgashu3192 3 месяца назад +1

    Incredible story I never tired of it I have been follow his story ❤❤❤

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 3 месяца назад +1

    C'est trop touchant mais je suis époustouflé par son histoire " god is good " pour arriver la monsieur sisaye .

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 3 месяца назад +1

    So proud of you. Good for you 👍 great real story 👏 Bravo god bless you brother 🙏 👏.

  • @ErIHageri
    @ErIHageri 2 месяца назад

    Sorry Pls Try To Mention That His Late Dad Was A Pilot Name Captain Giday Estefanos He Was An Eritrean 🇪🇷 I Want Everbody To Remember Him He Was One Of The Best Of The Best Pilot In Ethiopian Airlines Check His Records. The Choice is UpTo Him But Everyone Has To Know Him. THANKYOU

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 3 месяца назад +1

    አግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልብ ሰባሬ የሆነ ታሪከ ነዉ 😢😢😢😢 ወንድማችን በዚህ ፈተናዉስጥ አልፈህ ለዚህ ስለበቃህ አግዚአብሔር ይመስገን ጀግናነህ ደጎች አንዳሉ ሁሉ ከፉዎችም አሉ ልመን ወንድማችን ጀግናነህ

  • @kahassekahsay8531
    @kahassekahsay8531 2 месяца назад

    እባት የለውም እንዴ? This guy should have "Amahanised" mentality or his mother is from Amhara. Otherwise, they should mention about his father too.

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 месяца назад +1

    Thank you for the beautiful story sharing with us keep up the good word would like to hear more stories

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 3 месяца назад

    እናመሰግናለን , የትዳር ጉዳይ አልተገለጠም

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 3 месяца назад +1

    ለምን ሲሳይ አውነትም ቅኔ ነው
    አንደሚመስለኝ
    ለምን
    ፀጋ ደስታ ማለት መሰለኝ ❤

  • @denberemengistu816
    @denberemengistu816 3 месяца назад +1

    We proud of you Ethiopian Hero Sisaye God bless you and our country!

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 3 месяца назад +1

    MIRACLE CAN HAPPEN GOD LOVES HIME TO MAKE THIS HAPPEN 🙏🏻 💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻🙏💚💛❤️🙏🏻👍👍👍

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 3 месяца назад +1

    Yet tefto new?? Ande bik bilo tefa

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 3 месяца назад +1

    Ya we know he end up the best gay (bushette) in the world which is good for him.

  • @tititezeta5435
    @tititezeta5435 3 месяца назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsehayeshetu3423
    @tsehayeshetu3423 3 месяца назад +1

    lib sebari tarik bihonim Fitsamew yamiral

  • @siyoumyeshitla746
    @siyoumyeshitla746 3 месяца назад +1

    ታሪኩን በተወሰነ መልኩ አውቀው ነበር ።

  • @ZedZed-w7b
    @ZedZed-w7b Месяц назад

    he has been my favourite writer and poemist.specially i like the poem in tittled like "ADWA" even i tried to wtite one play music poem on the basis of his inspiration two years before....

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 месяца назад +1

    What a magnificent story I cannot imagine to be on his mom shoes at that time that God is good. He is the king today.

  • @dawitkassa3131
    @dawitkassa3131 3 месяца назад

    ወርቅ በእሳት ይፈተናል። ከዚያም ምርጥ ወርቅ ይሆናል

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 3 месяца назад +1

    Jegina ❤❤egizabira yimesigeni

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 3 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😮😢ልቤ ተንቀጠቀጠ

  • @milan8639
    @milan8639 3 месяца назад +1

    Wow what interesting story. Thanks

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 месяца назад +3

    ወንድሜን 😭😭😭

  • @romanworkgebremariam2017
    @romanworkgebremariam2017 3 месяца назад +2

    Wow how attractive it is.I will visit if come there.

  • @jituLgs
    @jituLgs 3 месяца назад +1

    ጎበዝ በርታልን

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 месяца назад +1

    I am so happy that he found his mother thank you to the Lord

  • @michaelbejiga4604
    @michaelbejiga4604 Месяц назад

    Real story, pleasent to listen ....Lemen S is a very strong and solid man....

  • @Mintesfu
    @Mintesfu 3 месяца назад +1

    Very touching, another Prince Alemayehu. God helped him succeed and honoured.

  • @Meazawedajo-bn8zt
    @Meazawedajo-bn8zt 3 месяца назад +1

    የሚገርም ታሪክ እንኳንለዚህ አበቃህ

  • @EyerusalemWebeshete
    @EyerusalemWebeshete 3 месяца назад

    የማርሸት ሲሳይ not የምስራች!!

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 2 месяца назад

    የበስንቱ ደራሲ አሱ ነው እንዴ።።
    ለምን ።ለምን። ለምን። ????

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 3 месяца назад +1

    Yemareshet! is his mother's name ❤

  • @jesuslovedme2330
    @jesuslovedme2330 3 месяца назад +1

    very heart thuch history its true life history ur glad Meat ur mom ,im proud of u ur up gread ur self and u consrned obut all Ethiopian and Africans ur great mean ur healing broken Herat and brain so GoD bleassd u brother 🇺🇸

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 3 месяца назад +1

    Well done my brother we all proud of you and I'm glad you find ur Mather too.

  • @mekdesmesfin4590
    @mekdesmesfin4590 2 месяца назад

    የለምንን ሲሳይ ታሪክ ከዛሬ 5 አመት በፊት በሚዲያ ነበር እና ታሪኩን ስሰማ ይሄሁሉ በደል የተፈፀመበት የስጋ ወንድሜ የሆና ያክል ነው የጠዘጠዘኝ አሁንም ስሰማው ያመኛል ምንያህል በመንፈሱ ጠንካራ እና በሃይል የተሞላ ሰው እንደሆነ ያሳለፋው ታሪኩ እና ገፁታው ይናገራል አሁን የታወቀ ባለቅኔ ደራሲ ነው ታሪኩ ሌሎችን ሰዎች ያስተምራል ያነቃል እግዚአብሔር አምላክ ባለበት እጅግ እንዲባርከው እና እድሜው እንዲረዝም መልካም ምኛቴ ነው❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Qanunmem
    @Qanunmem 3 месяца назад

    ነጮች ሰይጣን ያለባቸው እነርሱ ናቸው ።

  • @neimay4696
    @neimay4696 3 месяца назад +2

    No children deserve that what his going through

  • @haimim8323
    @haimim8323 3 месяца назад +2

    Wow ❤❤❤

  • @kassarahel29
    @kassarahel29 2 месяца назад

    ባትጣል ለዚህ አትበቃም ነበር

  • @zerihundesalegn166
    @zerihundesalegn166 3 месяца назад +2

    ይገርማል ኢትዮጵያዊው ፑሽኪን በዚህ ዘመን እራሱን ገልፆ ሲገኝ ከመደመም ውጪ ምን ይባላል!!!!! ይሄ ህዝብ ግን ....... ይገርማል!!!!!!

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤😢 ዋውውውው

  • @ridvantassew7511
    @ridvantassew7511 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @HawiFaris-v9q
    @HawiFaris-v9q 3 месяца назад +2

    አስታውሳለው ቤተሰቦቹን ያገኘ ጊዜ

    • @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
      @ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 3 месяца назад

      አንተም ጋንቢያ ነበርህ😮

    • @HawiFaris-v9q
      @HawiFaris-v9q 3 месяца назад

      @@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም no እህቱ ቀርባ ebs ላይ interview ስታደርግ EB's እንደተከፈተ ሰሞን

  • @birukAbolo
    @birukAbolo 3 месяца назад +1

    አዘጋጁ ማነው???እድ ሙባረክ