ጸጉርሽን ከታጠብሽ በጛላ ተቀቢው//ለደረቅና ለሚሰባበር መድሀኒት ነው // Blue Magic Hair Dress
HTML-код
- Опубликовано: 6 сен 2024
- ባብዛኛው ለጸጉሬ ምጠቀማቸው ነገሮች
Blue magic - a.co/d/2GMloFg
shampoo - a.co/d/d2bvsFl
conditioner - a.co/d/0gCpoqy
curl crea - a.co/d/dfJVPBb
ማበጠሪያ-- a.co/d/cdHC0uQ
///// ///// ///// ///// ///////
🟤 Instagram - elsiworku
በ1 ነገር ብቻ የጸጉርሽን ታሪክ ቀይሪ/ እንዳይነቃቀል እና እንዲፋፋ / የጸጉር ቅቤ/ only 1 ingredient!/Ethiopian hair butter
• በ1 ነገር ብቻ የጸጉርሽን ታሪክ ቀ...
ትዕግስቴን የተፈታተነው ጸጉሬ መፍትሄ አገኜ/ እሬት ለጤናማ ጸጉር // Aloe Vera treatment for healthy hair growth • ትዕግስቴን የተፈታተነው ጸጉሬ መፍት...
Use This Mask Once a Week & Your Hair Will Never Stop Growing /በሳምንት አንዴ ለፈጣን ጸጉር እድገት ለሚሰባበር ለሚነቃቀል • Use This Mask Once a W...
Avocado Hair Mask to Double Your Hair Growth Faster// ለተጎዳ እና ለፈጣን ፀጉር እድገት የተመሰከረለት ማስክ • Avocado Hair Mask to D...
My always hair oil👇
DOO GRO Mega Thick Hair Oil, 4.5 oz www.amazon.com...
Doo Gro and Jamaican Black Castor Oil
My shampoo 👇
www.amazon.com...
My conditioner 👇
www.amazon.com...
*
*
ለፀጉራች ምንሰራቸው 6 ስተቶች
• 6 ለፀጉራችን የምናደርጋቸው ስህተቶ...
*
*
#hairmask
ፀጉሬን ከታጠብኩ በጛላ ማደርገው እና ምቀባው! After wash my natural healthy hairbrush Treatmentsments! • How I Moisturize My Na...
*
*
ለተሰባበረ የግባር ፀጉር ማሳደጊያ ውህድ// onion and ginger regrowth treatment / p_iif9ruvl
አንቺ እግዚአብሄር የሰጠሽ ጥሩ ፀጉር ነው በብሉ ማጂክ የተገኘ አይደለም
እውነት ነው በጣም ቆንጆ ጸጉር እግዚአብሔር ሰቶኛል 🙏 የተሰጠኝን ደሞ መንከባከብ አለብኝ
ሲጀመር ብሉማጂክ ፎረፎር ብቻ ነበር ያደረገኝ ለሰው ሰጠሁት ምነመም ለውጥ አላየሁበት
እውኘት ነው ለውጥ አለው
ewnt new
ቅልሽ አታሰነኪው ዞማውን ቀቢው ለውጥ አለው@@Tube-zuzu1iz
አይ የሚመቸውም አለ እንደ ፀጎራችን ነው
Yehy mabtriya le bezu ena tenker lale tsgur yehonal
በጣም አሪፍ ነው
I’m tempted to try it bc of all the reviews, but I’m still hesitant. What do you feel about blue magic so far?
ወይኔ እንደኔ የደረቀ ጸጉር አለ ይሁን የማዳም ቤት ምንም አይመችም ጸጉሬ ታጥቤ ለመስራት ብዙ ሰዓት ነው ሚፈጅብኝ 😢😢😢😢
keep doing, your hair is amazingly beautiful❤❤❤
Thank you!
ዋውው ልዩ ነገር ነው ያአካፈልሽን ውድ እህታችን እናመሠግናለን ግን ለአጭር ፀጉር አይሆንም ለኛም አስቢን😂😂 ለፀጉረ አጭሮቹ
በጣም አሪፍ ነው እኔ ተመችቶኛል
የኔ ፀጉር ልክ እዳች ይዙ እና እረጂም ነበር ግን አልከባከበዉም በጣም ተስባበረ ደረቀብኝ ልሙክረዉ ማጂኩን
እኔ ገዝቼው ሞክሬው ፀጉሬን አመድ ነው ያደነገው ክረድድ አድረጎ ስብረብረ ነው ያደረገብኝ ለሚመቸው ሊኖረ ይችላል
እረ ስንት አመቴ መጠቀም ከጀመርሁ ምንም ለዉጥ የለዉም
የለውም ልክ ነሽ የኔን አደረቀብኝ ለውጥ የለም
ኤልሲዬ እንኋን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰሽ ኤልሲዬ ፀጉሬ ቁመቱ ሉጫነቱ ቆንጆ ነው ግን እየተበጣጠሰ አስቸገረኝ ብዛት የለው ምን እንዳደርግ ትመክሪኛለሽ ውዴ ምክርሽ ያስፈልገኛል።
ሰላም እህቴ እኔ ገዝቼ አተስማማኝም ይነቀላል ፀጉሬ ብዙ ሰዉ ያደቀዋል????
ይህ ቅባት እኔንም አልተስማማኝም እንዴዉም ፀጉሬን በጣም አደርቀብኝ 😢😢
ዩቱበር ያለውን በሙሉ መጠቀው የለባቹም❤❤❤
ይህ ቅባት እኔን አልተስማማኝም እንዴዉም ፀጉሬን በጣም አደርቀብኝ 😢😢
እኔም
Ewnet new kyierwt yhon alkem edmyiwrlt adelm altsmamngem eswa tsgurwa btfetro ymre new ❤
ፎርጅድ ይሆናል አመሳስለው ይሰሩታል
Inem😢😢
ቆይ እኔ ያልገባኝ ነገር ፀጉርሽ እረዝ አልነበር ምን ሆኖ ነው ያጠረው😳😳😳
Enemy germognal Korea yehonal
ወይ ጸጉር ስንቱን አስጨነቀዉ እኔ ደከመኝ
ቅባቱ ለስላሳ ፀጉር ይሆናል ውዴ
በጣም አርሪፍ ነው ወዴውኑ ታጥባችሁ ተቀብት እና ጉንጉን አድርጉት በጣም አሪፍ ነው
አሪፍ ወላሂ እኔ ተመቺቶኛል
እኔን ያየ እኔ ተጠቅሚው እደልሆነ ተሠራሁ ማየት አልፈልግም እኮን መቀባት
አይኔነው ወይስ ጸጉርሽ አጠረብን
Tebareki yene konjo ❤
Ene tsgure betam derek neber yehe kibat gen tsguren endewediw adergegn betam aleselegn ena tetekemut
ቅባቱ የሚስማማው ሊናር ይችላል:: ግን ለኔ ፀጉሬን እያይዝዞታል: ጭራሹን ማርገፍ ጀመረው:: የኔ እህት ፀጉርሽን የምታበጥሪበትን ቦታ ለይ::
ኤልሲ ያገሬ ልጂ ዛሬ ስዞር አገኘሁሽ በርች
የኔ እየነቃቀለብኝ ነው እየለሰለሠ ነበረ ግን በቁመቱ ነው የሚነቀለው ይኸን ከጀመረኩ
Kodashin atikbim enda
ዱባይ ነው ያለሁት ፈልጌ አጣሁ አጅማን ነው ያለሁት ያለበት የምታውቁ ብሉ ማጂክ ቅባት የት ነው የሚገኘው
ከቻልሽ አማዞን አለልሽ
ኦላይን ሞልቷል እራቱ በመቶ ድርሀም ነዉ ዉደ
@@sethiotube5682 ቁጥራቸውን ስጭኝ
አረ ሞልቷል እህቴ እኔ ቻርጃ ነዉ የለሁት በአፍሪካዎቹ ሱቅ ሞልቷል በኦን ለይን 35 ከድራይቫር ዉጪ ራስሽ ሄደሽ ከገዛሽ 25 እኔ ገዝቼለሁ ብዙ ጊዜ
@@sethiotube5682አረ እህቴ እኔ ወላሂ አንደኛ ኦርጂናሉን በ25 ድርሀም ነዉ እምገዛዉ ቦታዉን ሄጃ በአፍሪካዎቹ ሱቅ ሞልቷል በአይነቱ ሱቁ እራሱ የቅባት ብቻ ነዉ
Yelisi beteseboch demirugn enitegagez😌
It's work 👍👍👍
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Kebatu betam arife new lene lewte ayechebetslew
እኔም ገዝቼ ሞከርኩት ምርጥ ነው
What’s the thumbnail ?
አዎ በጣም ቆንጆ ነው ማርያም ብሉ ማጀክ
ግን ፀጉር ላይ ሲታጠብ አይለቅም
አወ፡ይህ ቅባት ቆጆ፡ነዉ
የሚያበዛ እና ጠካራ የሚያረግ ንገሪኝ ሰው እየለሰለሰብኝ አቅም ያንሰዋል 😢😢😢😢
በናትሽ የኔ ይደርቃል ይረግፋል ምን ላድርግ 🥹🥹
የሄ ቅባት በጣም ቆንጆ ነዉ ወድጀዋለዉ ኣድ ጨረሽኩኝ እኔ ግን ዉድ ነዉ😌
እኔ ጠይቄ ከሀበሻው ሡቅ 50 እሪያል አሉኝ ሆ😂😂😂😂😂
@@avbbhw ስንት ይመጤል በኢትዮ🤔 እዚ ያለሁበት ከ10$ -15 ዶላር
እኔ ም 50 እሪያል እየገዛው 3 ተኛየ ለደረቅ ጰጉር ሀሪፍ ለብዙ ጰጉርም ያለሰልሳል ሞክሩት@@avbbhw
@@avbbhwእኔ ገዝቻለው በ50ሪያል😅😅ያውም ሁለት
እኔም ልሞክር ነዉ
ሞክሪው
❤
እውነት ነው👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላም ፀጉሬ ሳሳብኝ አነሰብኝ እስቲ የሚያበዛ ነገር ካለ ንገሪኝ
ለሁሉ መልስ ስሰጪ ለኔ የሚሆን ጠፋ አሰቸገርኩሽ መሰለኝ ይቅርታ
Negeregha😂you tub weset gebetesh atayem yemiyabeza neger yekernfud zeyet tetekemi
😂😂😂😂የኔም እደዛ ነው 😢@@eyerusalembeyene8447
እኔ ግን በጣም እየተሰባበረ አስቸገረኝ እህቴ 😢😢😢😢 ምን ላደርግ
እሄን ሞክሪው❤
እኔም😮
በጣምኮ ረጂምነበረ ፀጉርሽ ውደ ቆርጠሺውነው ውይስየድሮ ነው ቪዶው?
ቆርጨው ነው❤
❤❤❤❤❤
እኔም ጀመርኩት
የኔ ረጅምዉ ይነቀላል 6 በፊት የሮዝ መሪ ና የቁርንፍድ ዉሀ እጠቀማለሁ በወር ነዉ እምታጠበዉ ስለሚነቀል
ታዲለሺየኔእኳንወር8ትቀንከቆየ ያሳክከኘን
@@ZemezemeMohamada የሮዝ መሪና ቁርንፍድ ዉሀ ተጠቀሚ ጥሩ ነዉ
እያሳከከኘ ፎረፎርነውብየ ሀክቤት ሄዲኩ አሰሲያነውአሉኘ ብቻ ወላሂ 8ምትቀንከቆየ እብዲነውየሚሆነውቅማል እደበላውሰው
እንዴት ነው ምትጠቀሚው የኔ ውድ መልሺልኝ❤❤❤
@@Sarasara-jz3mg ግቢ ዉስጥ የሮዝ መሪ ተክል አለ መዳሜ ተከለችዉ እኔ ዉሀ አጣለሁ ትልቅ ዛፍ ሆኗል
አጠቃቀሙ ሮዝ መሪና ቁርንፍድ 10 ደቂቃ በዉሀ አፈላና አቀዘቅዘዋለሁ ከዛ መርጫ ዉስጥ ጨምሬ በሳምንት 2/3 ጊዜ ፀጉሬን እየረጨሁ ማሳጅ አደርገዋለሁ ለሁለት ሰርቸ እተዋለሁ በነጋታወ እደተሰራ ቅባት እቀባዋሁ ወር ነዉ እምታጠበዉ
ግን ያሸብታል የሚባለዉስ
Mndenw metwzgebuye anda wa atetekamu and takakmu ffooo
አመሰግናለሁ እህቴ መልካም በአል እንዲሆንልሽ እመኛለሁ
ውሸት አይደለም የብሉ ማጅክ ቅባት እንደስሙ ሰለማዊ ነው ካጠቃቀም ነው ውዶች
Arif new
😍😍😍😍🙏
ደሚሪኝ ውዴ
ኧረ ይሔ ቅባት ፀጉሬን ጨረሰው ሁሌ በቁመቱ እየረገፈ ነው ለኔ አልተስማማውም
የኔ እራሱ መለስለሱ ደና ሆኖ እያለ በቁመቱ ነው የሚነቀለው እኔም አልተውኩት 3 ተኛየ ያዘልኝን አላቅም😢
ሴቶች ያለባቹ መከራ
❤❤❤❤🎉🎉
አታካብጁ ባክሽ አይራበም
Victim to
ውሸት ነው የባሰ ነው የሚያደርቀው ለምን የውሸት ማስታወቂያ እንደሚሰሩ አይገባኝም:: ሰው እኮ አንዴ ተጠቅሞ ውሸት መሆኑን ሲያውቅ ሁለተኛ ወደ ቻናላቹ አይመለስም::
አይ እኔም ጓደኛዬ ትጠቀመዋለች ፀጉሯ በጣም ብዙ ነው አይበጠርም ነበር አሁን በጣም አለሰረልሶቷል እረዝሟል
@@user-hr9xp6ev1n ትክክል ላዱ ሥላልተሥማማ ለሁሉም አይስማማም ማለት አይደለም
❤❤❤❤❤❤