Avocado Hair Mask to Double Your Hair Growth Faster// ለተጎዳ እና ለፈጣን ፀጉር እድገት የተመሰከረለት ማስክ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- THANK YOU FOR WATCHING! ስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ!
LIKE * SHARE * SUBSCRIBE * HIT THE NOTIFICATION BELL
To make this mask we need
2 avocado
1 egg
1/3 olive oil
1 tsp lemon
#naturalhair #hairmask #avocadohairmask
*
*
ለፀጉራች ምንሰራቸው 6 ስተቶች
• 6 ለፀጉራችን የምናደርጋቸው ስህተቶ...
*
*
#hairbrush
ፀጉሬን ከታጠብኩ በጛላ ማደርገው እና ምቀባው! After wash my natural healthy hairbrush Treatmentsments! • How I Moisturize My Na...
*
*
ለተሰባበረ የግባር ፀጉር ማሳደጊያ ውህድ// onion and ginger regrowth treatment • How I Use Onion and Gi...
*
*
*
Let’s be friends on social media😊
Instagram - www.instagram.com //@elsidecor
Facebook- Elizabeth Worku // Elsi Decor
THANK YOU FOR WATCHING! ስለተመለከታችሁ አመሰግናለሁ! ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንካን ለመላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
* LIKE * SHARE * SUBSCRIBE * HIT THE NOTIFICATION BELL
To make this mask we need
2 avocado
1 egg
1/3 olive oil
1 tsp lemon
*
*
Let’s be friends on social media😊
Instagram - www.instagram.com //@elsidecor
Facebook- Elizabeth Worku // Elsi Decor
በርችልን የኛ ጎበዝ
ግን ፀጉርሽ በተፈጥሮ ነው እዲ ውብ ወይስ የምትጠቀሚያቸው ውህዶች ነው??
የኔ ጫፍጫፉ ይደርቃል እና ሳበጥረው እዳለ ይወጣል
,
ዋው ጠጉርኝ በጣም ደስ ይላል
እናመሰግናለን እህቴ ከሙዝጋር ብንደባልቀውስ እንዴት ነው ለኔ ሙዝነው ሚስማማኝ ግን አቮካዶም ልጨምርለት ፈልጌ ነው
ጎበዝ በርችልን
አሪፋ ነው በርቺ እናመሰግናለን ፀጉርሽ በጣም በጣም ያምራል የምትጠቀሚያቸውን ነገርች ሼር አርጊን
ተባረከ አላሁ አህሰኑልኻሊቂን አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እሚያምር ፀጉር ነው የሰጠሽ ማሻ አላህ ተባረከላህ
በጣም የሚያምር ፀጉር አለሽ እናመሰግናለን በርቺ
ፀጉርሽ ተፈጥሮ መሆን አለበት እኔ ወጥ መስራት ብቻ ነው የቀርኝ አናቴ ላይ
😂😂😂😂
😂😂😂 best coment
😃😃😃😃😃😅😅😅😅😅
ክክክክክ
Kkkkkkkkk
Those curls were perfect with just the Cantu leave in conditioner, which was surprising. You didn't need a curling cream :) Thankyou yene konjo
የኔ ማር ቅዱስ ስሉስ አብርሃሙ ሰላሴ በጥበብ ምርጥ አደርጎ የፈጥርሽ ማራኪ ነሽ እሞክራለሁ እሰኪ እረ የኔሰ ወርቅ በቀባውም ምንም አያመጣም 😐
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል እስቲ እሞክራለሁ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
U r just naturally blessed!!!!!
ዎኦ
ማማዬ በጣም ወድጀዋለሁ አንች ባልሽው ላይ አንድ ሙዝ ጨምሬ ተጠቀምኩት ፀጉሬ በጣም ነው የተፍታታልኝ እና በጣም ነው የተመቸኝ በርችልኝ
እውነት ነው አብካዶ ለፀጉር እድገት ይጠቅማል እኔ ኢትዮጲያ እያለሁ ሁሌ ነበር የምቀባው ፀጉሬ በጣም ረጅም ብዙ ነበር አሁን ግን እድሜ ለአረብ አገር በሙቀትና በሻርብ መጠምጠም ሳሳ ተቆራረጠ አጠረ
አይዞሽ ማሬ ymelesal
@@fethyamohamed6654 አብሽሪ አላህ ስደትን ሲያላቅቀን ይመለሳል ከቤትሽ ሄና ካለ ተቀቢው. እና ሙዝ እንቁላል ዘይት ዘይቱን አርገሽ አደባልቀሽ ተቀቢው ለሰላሳ ደቂቃ አቆይተሽ ታጠቢው ይድንልሻል ሙቀቱ ውሃው ሰለሚጎዳን ነው ሙቅ ውሀ አታብሽበት ለሰስ ባለውሀ ታጠቢው
ማርዬ እባክሽ የሰራሽውን እሁድ ለልጅ ይሆናና አመቶ ሰባት አመቶ ነው???
@@JPrime-kl9pq እሺ ማሬ አመሠግናለሁ ፀጉሬ በጣም ለስላሳ ነው ግን ውሃው ሙቀቱ አደረቀው በጣጠሰው
ሳይሽ ለመጀመርያየ ነው በርቺ
የኔ ፀጉር ቆንጆና ረጂም ነው ነገር ግን በጣም ከመብዛቱ የተነሳ ለማበጠር ስለምቸገር ማዳሜ ፐርም ከተቀባሹ ይስተካከላል ብላ አስቀባቺኝ አውህን ፀጉሬ በጣም ተበላሽተዋል
በየ10 ቀን የፀጉር ማስክ እጠቀማለው
የምጠቀመው አይነት
ሙዝ
እሬት
አንድ ማንክያ ማዮኒስ
ግማሽ ሎሚ
አንድ እንቁላል
የዌራና ና የኮኮናት እንዲውም የእሬት ቅባት
የተፈጨ ቡና ይህን ሁሉ አንድላይ እፈጨው እና እቀባለው ሁለት አመቴ ግን ምንም ለውጥ የለውም
ቆረጥኩት አውሁንም ያው ነው በጣም አስቸገረኝ
ከሚቆራረጠው በላይ በጣም ይወጣል ሳስበው ያሁሉ ፀጉር እንዳልነበረኝ በቅርቡ ቦዶ ራስ የሚሆን ይመስለኛል
አይዞሽ ከቻልሽ በfb or Instagram አናግሪኝ
እንደ ወቅቱ አንፃር ይህ ፀጉርሽ ነው ብየ ለማመን ያስቸግረኛል ለምክርሽ እናመሰግናለን
እኔም ክክክ አላመንኩም ከእርዝመቱ ብዛቱ
@@ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ ክክክክክክክ እኔም ጠርጥሬለሁ
ግን ማክሱ በጣም ጥሩ ነው አቡካዶ ተመራጭነው እንቁላሉም ዘይቱም ጥሩ ነው እኔ እንቁላል ዘይት ሙዝ እና ሎሚውን እቀባለሁ በጣም አሪፍነው
ኡነት ግን ፀጉረ ነው
ክክክክክ ሀያቲ አላህ ሰቶት ይሆናል እርዝማኔዉ እኳን አያጠራጥርም የኔ የሶን ያህላል ወላሂ ግን ብዙ አይደለም ያጠራጠረኝ ብዛቱ ነዉ
በጣም የሜያምር ልዛ ያለው ፀጉር
ፀጉሽ በጣም ቆንጆ ነው ከሰው አይን ይጠብቅልሽ
አሜን 🙏
በጣም ያምራል ለባለቤቴና ለልጆቼ እጭንዋለው በርቺ
እናመሰግናለን እስኪ ከፊት ለሸሸ እምታውቂውነገረ ካለሽነገሪኚ
ዋው በጣም ያምራል ፀጉርሽ ልምድሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን፡፡ በተፈጥሮ ከተሰጠሽ ውጪ የፀጉር ውበት ከአኗኗር ጋር የተያያዘ መሆኑን ከቡዙዎች ተሞክሮ ተረድቻለሁ፡፡
የኔ ቆንጆ የመጀመሪያዬ ነው ሳይሽ ወድጀሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እዲህ አይነት ፀጉር በተፈጥሮ ሲሰጥ ነው ። አንድ ጥያቄ አለኝ የፀጉርሽ ታይፕ ለው ፕሮስቲ ከሚባለው ነው ወይስ?
የኔ በጣም ቆንጆ ነበር ፀጉሬ ምን ያደርጋል ሻንፖና ቅባት አላገኘሁለትም ስለዚህ አደገ ስል ይነቀላል መነቀሉን ቀነሰ ስል ይሰበራል ይደርቃል እፍፍፍ በጣም አድካሚ ነው
የእኔም እንዳንችው እህት ምን እደማረግ አላውቅም ረግፎ አለቀ ብጥስጥስ እያለ ይወድቃል
ያልሞከርኩት ነገር የለም እስኪ እሷ የሰራችውን እሞክረዋለሁ
በእዉነት ፀጉርሽ በጣም ያምራል ተጠንቅቀሽ ይዘሽዋል ድንቅ ነው
My God you have an amazing hair 😭😭😭LORD!!!!!! I swear I couldn’t take off my eyes I really love your hair........ honestly speaking I have a very soft hair and I had a very long hair wich I cut it off right now but after seeing yours I really want to grow my hair like literally I’m so inspired thank u so much and good job once again I really LOVE ❤️ YOUR HAUR 😭🥺♥️God bless u beautiful
I have long and soft hair but I cut every time I don't know what's wrong with me ? I tired of treat my hair 😩
አንዴ አድሎሻል ቆንጆ
የኛ ፀጉር እንደ ካሮት ወደ ታች ነው ሚያድገው ። ውብ ፀጉር የሰጠሽ ፈጣሪ ይመስገን ።
እስኪ የምትጠቀሚውን ሻምፖና ኮንድሽነር ንገሪን በተረፈ በርች
Ya
እናመሰግን አለን የኔ ቆንጆ የኔ ጠጉ ይረዝማ ግን በሐላ ቁር ቁጥ ልክ በማጭ እደተቆጠ ነው የሚመሰለው ግራና ቀኝ ረጅም በሐላ አጨር እየሆነ አሸግሮኛል መላአ ካለሽ ፃፍልኝ አመሰግንአሎህ
ፀጉርሽ በተፍፕዶጥሮው ቆጆ ነው ለዛ ነው እኔ የቀረኝ የለም ያለምንም መሰልቸው ሁሉንም እሞክራለሁ ግን ማፊ ፍይዳ በፊር እረዘም ያለ ነበር አሁን ከጆሮየ በላይ ወጣ 😀😉😃😁
ክክክክ
ክክክክ እኔ ወላሂ ልቤ ውልቅ አለ ለፀጉር ብየ
የሌም እያጠረ እንጂ ማፊ እድገት😆
@@hawaand4684 ወላሂ ሃት አና በመሰረቱ እክብካቤ አይጎዳም የታረመ እህልና ያልታረመ ምርቱ እኩል እንደማይሆነው ግን እኔ በርበሬ ነው የቀረኝ እሚቀባጥሩትን ሁሉ እጠቀማለሁ ጭራሽ ተበጣጥሶ አለቀ አሁን አይታሰርም ይሾላልካል😃😁😃😁😀
@@DomaFf-kj4ew ኢ ወላሂ 😉😃😁😀 ስጦታው ከላይ ነው ላዛ ከሆነ ባትከባከቢውም ያድጋል ከርዳዳ እደኔ አይነቱ እዶሚ ፀጉር ከቱ ልፍት
እጅግ በጣም ያምራል ጸጉርሽ እህቴ በርችልን
ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው 👍
I hope this works for my daughters hair . I love your hair.😍
እግዚያብሄር ይባርክሽ እናመሰግናለን
ዋውውው በጣም ደስስስ ይላል እህታችን በርች!!!
እንዳዘይው መልሺልኝ በማርያም ውህድ ስንቀባ ፀጉራችንን ታትበን ነው ሳንታተብ ? ለምን? እንዳዘይው🙏🙏🙏
Elsiyae, Quick question . The cantu product you used after oiling your hair is a leave in conditioner , not a curling cream. So my question is, do you recommend using a leave in conditioner first, then a curling cream? I don't like cantu products that much but I have a lot of curling creams. Should I use a leave in first always then on top of that a curling cream?
Ok good question.... I personally put curling cream when I need to curl my hair so I can get beautiful and defined curl that is what curling cream for but if my plan is breading or just leave it as I want my hair after wash I use leave in conditioner to stay moisture. Curling cream and leave in conditioner are different and have different purposes I don’t see the benefit of using those two in one time
Elsiyae, in one of your videos you washed and put oil in your hair, then 3 days later you put in the cantu leave in conditioner to curl your hair. In that video you did not use a curling cream and your hair looked really beautiful and curly. So I went out and got just the leave in conditioner from cantu that I saw in that video
Glory Glory yeah I did that 🤦🏽♀️ I didn’t mean you can’t use leave in conditioner i sometimes use it but curling cream is perfect to curl your hair and you can apply on your wet hair you don’t have to wait 2 or 3 days, but if you still want to use both you can put leave in conditioner first and apply curling cream, I will make a video how to get nice curl ..... not sure when 😊
Egziabiher amilak edimena tena yistilin amen 🙏 ❤❤
ሴቶች በተፈጥሮ ካልሆነ አትበሉ ከተከባከባችሁት ማያድግበት ነገር የለም
በጣም ለውጥ ታገኛላቹህ ግን ሳትሰለቹ በምትታጠቡበት ሰአት ፀጉራችሁ ትሪት ሳታረጉ አለመታጠብ.
ትክክል
ወይ ጉድ ተፈጥሮ ካልሰጠ በቀር እንደተቀባውት ቢሆን ኖሮ የኔ የት በደረሰ ነበር የወጥ ንጥረ ነገር ብትይ የጁስ ምን የቀረኝ አለ ብለሽ ነው
@@elshadaygirma7659 kkkenem gin lewut alewu tgist yasfelgal muzna enkulal
Ena mekebatem endale hono setentebakebiw kes belesh leseguresh yerasu yehone gize medebilet masaj argiw keza let tayalesh enji keba keba arrested melesesh kamenechachekshew ygodal yehenen saderg yenem tekeyerual betam
ተባረኪ በጣም ያምራል ፀጉርሽ።
እናመሰግናለን ፀጉርሽ ቆንጆ ነዉ እግዚአብሔርን አመስግኚ
ብዛቱ ቁመቱ በጣም የሚያምር ሀር የመሰለ ፀጉር ከአይን ያውጣሽ
እፍፍፍ አንቺ ሳይ እህቴ መሰልሽኝ😭 አሁን በሂወት የለችም አንድ ሴጣን የሆነ ወንድ ገደላት😭😭😭 ፀጉራዋ ከቁመቷ በላይ ነበር ቁመቱም ብዛቱም በጣም እግዚአብሔር ሲፈጥራት በጣም ቆንጆ ነበረች ምን ዋጋ አለው በትንሽ እድሜዋ እንደ ውሃ አፈሰሳት 😭😭😭😭😭😭
ነብስ ይማር 🙌
Ufffff ayzon nefsiwan begenet 🙏🏼💔😭 ymarew
የኔ ውድ ጸጉርሽ በጣም ያምራል ሁለ ነገርሽ ቆንጆ ነው አምላክ ይጠብቅሽ ኤልሲዬ የኔን ልነግርሽ አልችልም ፍትላፍቱ የለም መሃል አናቴ ላይ ደረሰ ብጥስጥስ ብሎ እስኪ ምን ልጠቀም የኔ እህት ?
I wish you had english subtitle for those of us who don't speak amharic...but I love your hair!
Thank you I absolutely will next time
@@ElsiWorku thank you, I appreciate it!
Lehulum aynet tshegur yihonal ? Yene tshegur kefitu betam tesebabrual bezi limokerew ? Or mn timekrignalesh ?
ፈጣሪዬ ሂውማን ሄር ነው በለኝ 😲 ቀናሁብሽ 😍😘 በዚህ አጋጣሚ ይሄን ቪዲዮ ሼር ባታደርጉት ይመረጣል ምክንያቱም እነ ዳናዊት ካዩት ያለችበት ድረስ ሄደው ይላጯታል 😂
😂🤣😂🤣
kkkkkk
😂😂😂🙄
😃😃😃😃😃
እረረ ክክክክክክክክክክክክ
ጎደኛየእዳችነዉ ፀጉራአዱምቀን ተከባክባዉአታዉቅምምንምነገርአትቀባም ግንበዘራቸዉ በጣምረዝምነዉ ፀጉራቸዉ ከላይሲሰጥነዉእነቱ
ካይን ይጠብቅልን የኔ ማር
Shampoo and conditioner yetgwn new yentitkmw asygh please thanks
መቸም ፈጣሪ አሳደገልን አትሉም ከፈጣሪ ተሰቶሽ ነው እህት
Mariyamn ehiet eski negereyate😘😘😘💒💒💒
Yeah MashaAllah
Betam arif idea 💡 new yasayeshen berche wuda thank you for sharing
ጥሩ ስራ ነው፡፡ የኔንም ቲዩብ ጎራ ብላቹ እዩና ቤተሠብ ሁኑ፡፡
እንደማመር
Wow betam dese yelale egzbher ahunm tena yestshe entu
Amen
የኔ ጫፉ ይቋጠራል መታም አለም ምን ላዲርገው በዛ ላይ ይሰባበራል አለ ቅሌ ብቻ ቀረ መላ ካለ ንገሩኝ
ማሬእኔጫፉንቆረጥኩትተዛእቁላልትንሺሎሚዘይትተቀቢ
Hi Elsi addis engdash negn yene tsegur betam sis ena yemiwota new bekumetu ena yemitletfiyachewun lene yihonal yemilewun emokiralehu lemtekem gin yan kaderekugn behuala min endemikeba yichenkegnal olive neber yemikebaw gin anchi geniunlly min endikeba timekrignalesh thanku inadvance cha
የዱባይ ውሀና ሙቀት የስራው ይስጠው ሀገር እያለሁ ሚያምር ነበር አሁን ተበላሸ እስኪ እንዴት እንደመጀመሪያው እንዲሆን እሚረዱ ነገሮች ንገሪን እንቁላልና ኦሊቭ ኦይል አላርጂክ አለብኝ አይስማማኝም
ዱባይ አስቀረው ፀጉሬን አቡካዶም እቁላልም አይፈልግም ነበር ተስር ነው ንቅል የሚለው ወላሂ እናደዳለሁ ግን ምንም ማድረግ አልችል ያረባገር ሙቀት የስራውን ይስጠው
ኤረ ዘይት ዘይቱን ለሰጉር አንዴት ነው ምታቁ ካላችሁ አስቲ ሹክ በሉኝ
ያለሰልሳል ብዙም አይደለም እሚያምሽ ከሆነ ግን አሪፍ ነው ፀጉር ያለሰልሳል እጂ ሌላ ጥቅም የለውም
@@rahmabintnuru1351 የኔ ፀጉር በጣም ለስላሳ ነበር አሁን ድርቅ ነው ያለው ሳበጥረው እርግፍ ነው ሚለው
@@fethyamohamed6654 ፎረፎር ወይም የቆዳ አላርጂክ ከሌለብሽ በጣም አሪፍ ነው ዘይዘይቱን ከሙዝ ከእንቀላል ሀታ ለብቻው ብትቀቢው አሪፍ ነው እኔ ግን አላርጂክ አለብኝ ፀጉሬ ይመቸዋል ግን ቅሉ ያሳክከኛል
የህንድ ፀጉር ነውየሚመስለው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ኢትዮጵያ እንደዚ ፀጉር አለ ማሻላህ
ኧረ አለ ብዙ
እንካን አብሮ አደረሠን የኔፀጉር በጣም ታዳጊነው አንከብካቤ አልችልም
How long did it take you to grow your hair this long. Don’t have enough words to express how beautiful it is sis
Hi
Shampo conditioner mindn new metetkmew?
Beautiful hair!
What kind of shampoo did you use when you wash the mask? And did you use any hair products afterwards? Your hair looks very healthy.
Thank you 🙏 check community on my channel and I put warm do gro , olive and Jamaican castor oil together after wash
እንኳን አብሮ አደረሰን ልጠይቅሽ የፈለኩት ለልጆች ምን አይነት ኳንድሽነር ሻምፓ ቅባት ልጠቀም ያለሁት ኢትዮጲያ ነው ምናልባት የምትይኝን ላገኝእችላለሁ ወይም ላላገኝ ስለምችል ተመጣጣኝ እና እዚ እማገኝውን ነገር ብትመክሪኝ አመሰግናለሁ።
እናመሱግናለን 🙏🏾❤️
Thank you yeni konjo tebarkilgn demxeshem betam des yelal demo anchi weri atabezim thanks
Denanesh endet nesh Elsi decor.Decorsh በጣም ያምራል እና ፀጉርሽም ያምራል።ፀጉራችን ደረቅ ነው።ይሰባበራል የምንታጠበው በዱሩ ነው።Shampoo እንደ ገና ድርቅ ነው የሚያደርገው እናም የምናገኘው እኛ ወይራ ዘይት ነው።እናም የምናገኘው DAX ነው ኮኮስ የጣሳው ነው እናም እሱም ያደርቃል እናም የሚያለሰልስ የሚያሳድግ የሚያስረዝም Vedio እስቲ ስርልን።!!
እሺ እሄንም ሞክሪው
Amesegenalehu
አውነት በጣም አረፍ ነው ማማዬ
ውይ ከየት አባቴ ላመጣው እመዳቤት ነው ያለሁት ሆሆሆ
መሸዓላህ አላህ ሱባሃነሁ ወታዓላ አሳምሮ ሰቶሻል ከዓይን ይጠብቀው
አሜን🙏🏽
Good job beautyful hair manshallah😍😍😍
Wow tsegursh betam yamral enem emokrewalew
እር ያች ፀጉር የተለየ ውብ ነው እድሜ ልኬን ብከባከበው እዳች አይሆንም የኔ ቀርሞ ቃሉን አክባሪ ነው ካለበት ንቅንቅ አይልም 🙂🙂🙂
😘😘
እረኮመቶችየ በሳቅ ሞትኩኝሀሀሀሀሀሀሀ
እኔ ዛሬ እየሞከርኩት ነው ማማዬ ውጤቱን እነግርሻለሁ
እሺ እጠብቃለሁ😊
ወድሻለው😍❤
ሰላም ጸጉሬ እርዝመቱ ምንም አይልም ብዛት የሚያመጣ ምንድነው ንገሩኝ👏
ፀጉሬ በጣም ይረግፈል ምን ለድርግ ???
እውነት ይህ ፀጉርሽ ነው ወይሰ ሰክተሽ ነው ከሆነም በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ።
በናትሺ ይሄ ፀጉርሺ ነው ከሆነ እትፍ እትፍ ዋው
kal enamesegnalen. yihen treatment enem etekemew neber arif new gn fite shif ylbgnal mn tmekrignalesh?
That good touse use hair as source of income . Mine is 22 inch long .i mean its long , i didn't use anything special its natural
Betam tiru new yamirale!!!! Yelije tsegure lemine eyadege ayedelem lemindinew
Am just watching but l don't understand
Wow btm yamral ...gn tsegursh nw? Ena demo ene le rejm gize key shinkurt stekem neber neger gn mnm aynet lewut alsetegnm ...mn tyalesh
ዋው ደስ ስትይ ዛሬ ገና ነውያየሁሽ
alem bekinenet demrign
የኔ ቆንጆ
ደናነሽ me hiar አስቸጋሪ ነዉ ግን ምን አይነት ቅባት ልቀባ ትመክራለሽ ።
በተፈጥሮ ካልተሠጠ. ምንም ብታደርጉ አያድግም
ትክክል
እርፍ
ትክክል
ትክክል
ሰህ
Thanks a lot. Yene tsegur ke anate melata lihon new do you have any mela.
ዋው 👌👌
በጣም የሚመቸኚ ማስክ በኡነት ❤❤❤
ሁላችሁም ፀጉራችሁ ረዥም ፀጉር ያላችሁ ናችሁ ይህን የምታሳዮኝ ለምን አጭር ፀጉር ያላችሁ ሲረዝሞ አታሳዮንም የናንተ በተፈጥሩ ጥሩ ፀጉር ያላችሁ ስለሆናችሁ ይህ ማለት ግን ላለማመስገን አይደለም አመሰግናለሁ ላሳየሽን ትሪትመንት
Tsegura sis ena irjum nw gin chafe yewtal bey1 wer ikortalhu betam yebtatesal mela kalsh
የኔ ፀጉር አናቴ ላይ አቮካዶ ቢተከልበት እንኮዋን እንዳቺ አይሆንም
ክክክክክ አታስቂኝ
😂😂😂😂
ክክክክክክክክክክ
Kkkkkkkkk
ክክክ የኔ ቢጤ
ኤልሲ በጣም ነው የምወዲሽ ቤቴ ነኝ ከኢትዮያን ፀጉሬ በጣም ስስ ነው እና ምን ብጠቀም ይበዛልኛል
እንደው ብቻ ልይሽ እንጂ ምንምቢሆን ከተፍጥሮ ሲስጥ ንው
በጣም ደስ ይላል ሲያምር ፀጉርሽ
የኔ ጥያቄ ፀጉሪ ጫፋ በጣም ከርዳዳ እየሆነ አልበጠር ይለኛል መአሎ ለስላሳ ነው የምጠቀመው የወይሯ ዘይት ነው ግን እድገት ለውጥ የለውም ፀጉሪ ሲበዛ ብዙ ነው ጫፋ እዳይጎዳ ምን ማረግ አለብኝ
Ere mamaye eeski yemiyasrezmm lkekilnn🙏
I don’t understand your language but I still watched the video til the end. You have very beautiful hair 😍
Aww you have an amazing hair 😍
Wow gn tsegura erjim new gn ekul adelm endat lastekalew ebaksh eliye ngergni
ቪዲዮ እሰራለሁ ማማየ እስከዛ በትዕግስት ጠብቂ
Ayyyy ynchi TSGUR endi yhonew klay ysteshe selhone new beftsme avocado endih ayadrgem
እባክሽ አንድ ጥያቄ መልሽልኝ የፊት ፀጉሬ እየሸሸ ነው እና የፊቴን ፀጉር እንዴት ልመልሰው
ካይን ይጠብቅሽ ለመጄመሪያ ጊዜ ሳይሽ በቅንነት ወዴኔም ጎራ በይ
ፀጉርሽ በጣም ያምራል። በተፈጥሮ ረጅም ነበር ወይስ ትርትመንቱ ለውጥ አድርጎልሻል።
ምንም ለውጥ ላሌለው ነገር ለፀጉሬ ያወጣውት ውድ ቅባቶሆች ሆነ ትሪትመን አንድ ልጅ ያሳድግ ነበር እኔስ እርግፍ አርጌ ተውኩት ምንም አልሞሆክርም ለምክርሽ አመስግናለው
yene mar betam konjo yetefetro tsegur alesh,,,,yenem betam mrt tsegur neber gn kegize behuala mesebaber mebetates jemere ena mnm badergew aysemagnim,,eski mkerign